Pastor, I am Orthodox, I work in Dubai Jumeirah during my free time, I am a chef, and at the time of Corona, the world is afraid of news. You are married, leave it in Amharic, but I am surprised by your teaching that Maryam had children and was married.
ቀጣይ ክፍል ቢኖረው እባክህ ያሬዳ🙏
በቀረልኝ ዘመን ሁሉ የበጎነት ወታደር ነኝ አሜን🙏
ይህን ክፍል በተስጠን እምነት ትጋትን መጨመር በሚል ርዕስ ተምሬው አቤት ይህ ትምህርት ይኽው ከአመት በላይ ስማሁት ጸለይኩበት አሁንም ልስማው ስገባ ነው ይህን ትምህርትህን ያገኝሁት ያሬዶ እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም በጣም ታስፈልገናለህ 💚
መደምደሚያው ባይቆረጥ መልካም ነበር .ጌታ በብዙ ይባርክህ ወንጌላዊ ያሬድ እናመሰግንሀለን ስለከበሩ ትምህርቶችህ ሁልጊዜም በማስተዋል ካዳመጥነው ወደፍት ፈቀቅ ያደርጉናል ኑርልን .
Yes
ዋው! የሚገርም ትምህርት ነው ጸጋ ይብዛልህ ያሬዳ እኔም ባንተ ብዙ ተጠቅሜአለሁ እምነቴን በስራ እንድገልጽ አስተምረኸኛል ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን አሁንም ጸጋውን ያብዛልህ🙏
ዋው በደንብ በራልኝ ስላንት እግዚአብሔር ይመስገን
ወንጌላዊ ጌታ ይባርክህ
አሜን የበጎነት ወታደር ያድርገን ጌታ !!!!!!!!!!!
ተባረክልን ወንጌላዊ የመጨረሻውን ለመስማት ጕጉተን ተቋረጠ ....ፅጋ ይብዛል
አሜን አሜን አሜን ተባረክ ፀጋውን ያብዛልክ ድንቅ ትምህርት ነው ጌታ በሰማ ነው በተማርነው መኖር ይሁንልን
Amen
Bless you
What a wonderful message, Tebark you’re our blessing!🙏🏾🙏🏾🙏🏾
Amen 🙏 wendm yared kezare jemro yebegonet wetader negn!😊
✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
“ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
May God bless you more Yaredo! በቀረልኝ ዘመን ሁሉ የበጎነት ወታደር ነኝ! እግዚአብሄር መንፈስ ቅዱስ እርዳኝ! አሜን!
እግዚአብሄር በህይወተ ዘመን ሁሉ በፍቱ ሳላመነታ በመልካምነት እንድቆም ይርዳይኝ
Tebarek benuzu
አሜን ። ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ።
God bless u
Wonderful massage. God bless you 🙏
great message ....may God bless you more and more
Nice to see you wengelwi Yared God bless you 🙏
ድንቅ ትምህርት!!! ትምርቱ አስፈላጊ ነጥብ ላይ ስለ አቆመ እንደ ሚቀጥል ተስፋ አደርጋለሁ ።
በሳል ሰዉ ! ነህ ቤትህ ንሮህ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን::
አሜን
Wongelawi geta abezeto yebarkh
ጌታ ይባርክ ያሬድዬ ዘመንህ ይለምልም
Bless you Yaredo!!!
yebegonet wetader hogne malef alebegne!!!
Wndma batme ewdhalw Thanks dear may God bless
ጌታ ብርክ ያድርግህ ወንጌላዊ ያንተ የሆነ ሁሉ በእጥፍ ይባረክ አሜንንንንንንንንንንንንን !!!!!!
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋው ይብዛልህ
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ያሬዱ
Powerful message!!! Many more blessings!
መለኮት ቤተክርስቲያን በሩቅ ብሆንም የምወዳት ናት ምክኒያቱም አንተ በብዛት የምታስተምረው ከዛነው ያሬዶ ከአንተ ስር ቁጭብሎ መማር ከኢየሱስ እግር ስር እንደመቀመጥ ነው ትምህርትህ አይጠገብም ያሳድጋል ያንፃል ያጽናናል አሁንም ጸጋው ይብዛልህ ።
Amen Amen Amen Egzaibher Selamike Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 ❤❤❤🎉🎉🎉
Egzabehare ebarke
ና ብሎ ከጨረሰ because ማለት ነው❤❤❤ ያሬድዬ የምር ወንጌላዊ ነህህህ ስላንተ ጌታ ይመስገን❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መጨረሻውን ለመስማት ጎጎሁ 😊
Amen
ተባርከሀል ያሬድዬ አላለቀም እኮ
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 ❤❤❤🎉🎉🎉
ያሬድሻ ድንቅ መልዕክት ነው። ግን ወደ ዋናው ሀሳብህ ስትገባ ነው ያለቀው ሌላ ክፍል እንደሚኖረው ተስፋ አለኝ። ብሩክ ነህ የአባቴ ልጅ😍😍😍🙏
መጠቅለያውን ባለመስማቴ ቆጭቶኛል በሰማሁት ትምህርት ተደስቻለሁ ያንተ ፍሬ ከተገለጠባቸው ሰዎች መካከልም አንዷ ነኝ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ!
❤❤🙏🙏🙏🙏
ማደሪያዎችህ እንዴት የተወደዱ ናቸው። እግዚአብሔር በማደሪያው/ ቤቱ ውስጥ ሃጢያት ሲያድር እሱ ወጥቶ በድንኳን አደረ : ጌታ ሆይ እርዳኝ እኔ ጋር የተወደደ ማደሪያ ይሁንልህ።
Nice❤❤❤❤
የተባረክ የእ/ር አገልጋይ ተባረክ ግን ዋናውን ሀሳብ ሳንሰማው ነው ያለቀው እባክህ ሌላ ክፍል ቢኖረው
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ መንፍፕስ ቅዱስ ከዚህ በበለጠ መንፈስ ቅዱስ የውፕንጌልን መገለጥን ያብዛልህ ተባረክን አብዝቶ ይባርክህ
❤❤❤🎉🎉🎉
ሙሉውን ልቀቁልን ተባረኩ
ወንድም ያሬድ የአምላክን ቃል ስላካፈልከን እናመሠግናለን::በሐይለማሪያም ጊዜ የመንግስትን ክፉ ስራ ተቃወምክ ደስ ይላል::የአብይ መንግሥት ከሐይለማሪያም እጅግ እጅግ የከፋ ሆኖ ሳለ እንዴት አስችሎህ ዝም አልህ???????????????
❤🙏🏽👏👏👏
ጌታ ይባርካችሁ. Part 2 ይናረዋል?
yes "legally blind"
begugut eyetemarkut neber huletegnawin kefel bagegnew des yelegnal pls
እነዚህን ባደርግ ከቶ አልሰናከልም : :
፪ኛ ጴጥሮስ ፩፡ ፭
Pastor, I am Orthodox, I work in Dubai Jumeirah during my free time, I am a chef, and at the time of Corona, the world is afraid of news. You are married, leave it in Amharic, but I am surprised by your teaching that Maryam had children and was married.
የቱ ስብከት ላይ ነው ? እባክህን ልስማው ጠቁመኝ
Metal kifel kalew bilekek
መጽሐፍ ቅዱስንም ያስተምራል እንዴ
Preaching the gospel dressed with latest fashion in country filled with refugee million afflicted with starvation ,suffering and genocide