አማኝ አንዴ ከዳነ በኋላ ደኅንነቱን ሊያጣ ይችላል? መሠረታዊ የክርስትና እውነቶች | Yared Tilahun | Mamusha | Dawit Fasil | Tigist

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 69

  • @mekedi-q3n
    @mekedi-q3n Місяць тому +2

    የዳነ ሰው ሲጀመር በሀጢያት ፀንቶ አይኖርም በክርስቶስ የሚያምን የዘላለም ሕወሐት አለው ድኛለው እንዳልጠፍ ጌታ ለዘላለሙ መንግሰት ይጠብቀኛሌ አሜን ፃዲቅ በእምነት ይኖራል

  • @kumarefera9552
    @kumarefera9552 4 місяці тому +5

    ዕብራውያን 6 (Hebrews)
    4፤ አንድ ጊዜ ብርሃን የበራላቸውን ሰማያዊውንም ስጦታ የቀመሱትን ከመንፈስ ቅዱስም ተካፋዮች ሆነው የነበሩትን
    5፤ መልካሙንም የእግዚአብሔርን ቃልና ሊመጣ ያለውን የዓለም ኃይል የቀመሱትን
    6፤ በኋላም የካዱትን እንደገና ለንስሐ እነርሱን ማደስ የማይቻል ነው፤ ለራሳቸው የእግዚአብሔርን ልጅ ይሰቅሉታልና ያዋርዱትማልና።😊❤

  • @blenmamoye1723
    @blenmamoye1723 4 місяці тому +4

    ተባረኩ ኢየሱስ ጌታ ነው ድንቁ ይሄ ነው ኢየሱስን በማመን ብቻ ነው ምንድነው ካልካድነው በስተቀር አንጠፋም ሀሌሉያ ጌታ በሰማይ በምድር ከፍ ይበል አሜን።

  • @yonastesfay804
    @yonastesfay804 Місяць тому +1

    Dave grace be multiply to you. Thanks for this amazing teaching.

  • @kioskladen
    @kioskladen 5 місяців тому +11

    yared``S explanation is perfect and very balanced which is good teaching .well done

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 5 місяців тому +13

    መጋቢ ዳዊት ፋሲል የእውቀትና የቃሉ ፍች ከዚህ በበለጠ ይገለጥልህ መዳን በሀፂያት መስራት አይወሰድም ሀፂያት እዳልሰራ የክርስቶስ ፍቅር በልቤፈሳል ፀጋውም ተሰቶናል ተሳስቼ ብወድቅ በቀራኒዮን የፈሰሰው ደም በንሰሀ ያነፃኛል ክርስቶስን ከልቡ አምኖ ወዶ የሚከተል ሀፂያት የሚሰራበት አቅም አይኖረውም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @BetiTesfaye-ji3dh
      @BetiTesfaye-ji3dh Місяць тому

      Tadiya lmndnew bezuwoch aseyafi hatyat wust gebtew ymnayachew getan slemaywedu nw?

    • @dagneshdana
      @dagneshdana 18 днів тому +1

      ​@@BetiTesfaye-ji3dh በትክክል ጥያቄ እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔርን እየበደሉ ኃጢአት አንሰራም ይላሉ

  • @yetinayethussen426
    @yetinayethussen426 2 місяці тому +3

    የዳዊትን እስተምሮ ገና አወኩ ×××××ያሬድ ልክ ነው ፡፡ የድፍረት ሀጥያት ደሙን ማራከስ ነው፡፡ ወደፌታችንን በቅድስና ሕይወት ጸንተን እንድንቆም ይገባል ፡፡

    • @selamhusen2604
      @selamhusen2604 26 днів тому

      የኔ እህት ጸጋ ይብዛልሽ። Dawit bibalewen texenqeqi

  • @thanksthe6613
    @thanksthe6613 3 дні тому

    Brother Dawit( Dave!)....Bless You!.... The others should learn from You!

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra Місяць тому +1

    ብሩካን ናችሁ ያዳነን ክርስቶስ እጂ ፅድቃችን አይደለም ያሬዶ እዳለው የተቀበልነው ህይወት ግን ሀጢያት እዳንሰራ ያደርገናል❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Worshipprayerhymn
      @Worshipprayerhymn Місяць тому

      እንዳንሰራ ያደርገናል ብሎ መልስ የለም እንደዚህ አይነት መልስ ለትምህርታቸው ማባበያ ነው እንጂ እውነታው ቃሉ የሚለው ነው እሱም ዕብራውያን 10፥26 ጀምሮ

  • @derejeasefa6240
    @derejeasefa6240 5 місяців тому +13

    እንደዚሕ አይንት አከራካሪ የሆኑ አስተምሮቶች ለሚዲያ ባይቀርቡ መልካም ነበር።ምክንያቱም በእምነታቸው ደካማ ለሆኑ ሰዎች የተሳሳተ መረዳት ይሰጣል ብዬ እፈራለሁ ።

    • @aberakumbi7954
      @aberakumbi7954 5 місяців тому

      ትምህርቱ ጥሩ ነው ፍራት በራሱ ሃጢያት ነው
      ይላል መጽሐፍ ቅድስ:መፍራት የለብህም ወንድሜ።

  • @amanueldemissiedawit
    @amanueldemissiedawit 5 місяців тому +10

    ዕብራውያን 10
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²⁶ የእውነትን እውቀት ከተቀበልን በኋላ ወደን ኃጢአት ብናደርግ ከእንግዲህ ወዲህ ስለ ኃጢአት መሥዋዕት አይቀርልንምና፥
    ²⁷ የሚያስፈራ ግን የፍርድ መጠበቅ ተቃዋሚዎችንም ሊበላ ያለው የእሳት ብርታት አለ።

    • @ajabimosisa5309
      @ajabimosisa5309 5 місяців тому +1

      Teleku hatiyat begetachin beyesus banduleju alemamen new , esun mekawem new

  • @rahelmulugeta6036
    @rahelmulugeta6036 5 місяців тому +8

    በፀጋና በየሱስ ድናል አዎ ጥያቄ የለውም ግን ድነናል ብለን በሃጢያት እንድንኖር አይገባንም የእ/ር ህግ ነፍስን ይመልሳል ጠቢባንም ያረጋል ዝም ብለንሰዎች የሚጭኑብንን አንቀበል እንመርምር

  • @yosiefmamay3430
    @yosiefmamay3430 4 місяці тому +3

    ስለ ውደፊቱ ኃጢአት ተከፍሏል የሚል ቃል መጽሐፍ ቅድሳዊ ነው ብየ አላምንም እውነት ነው ሰው የሚድነው በክርስቶስ የቤዛነት ስራ ቢሆንም ግን ለወደፊቱ ኃጢያት እየሰራን እንድንኖር መጽሐፍ ቅድሳዊ አስተምህሮ አይደለም የኃጢያት ደሞዝ ሞት ነውና። ሮሜ ( 3፥23 ) (ሮሜ 6፥1-2) ( ገላ 5፥ 19- 21) መመልከት ይቻላል።

  • @AddisalemMengesha-n1m
    @AddisalemMengesha-n1m 5 місяців тому +7

    መዳናችንን ዕለት ዕለት እንፈፅም

  • @kumarefera9552
    @kumarefera9552 4 місяці тому +5

    ዕብራውያን 3 (Hebrews)
    12፤ ወንድሞች ሆይ፥ ምናልባት ሕያው እግዚአብሔርን የሚያስክዳችሁ ክፉና የማያምን ልብ ከእናንተ በአንዳችሁ እንዳይኖር ተጠንቀቁ፤
    13፤ ነገር ግን ከእናንተ ማንም በኃጢአት መታለል እልከኛ እንዳይሆን፥ ዛሬ ተብሎ ሲጠራ ሳለ፥ በእያንዳንዱ ቀን እርስ በርሳችሁ ተመካከሩ፤
    14፤ የመጀመሪያ እምነታችንን እስከ መጨረሻው አጽንተን ብንጠብቅ፥ የክርስቶስ ተካፋዮች ሆነናልና፤

  • @kumarefera9552
    @kumarefera9552 4 місяці тому +2

    ዕብራውያን 10 (Hebrews)
    26፤ የእውነትን እውቀት ከተቀበልን በኋላ ወደን ኃጢአት ብናደርግ ከእንግዲህ ወዲህ ስለ ኃጢአት መሥዋዕት አይቀርልንምና፥
    27፤ የሚያስፈራ ግን የፍርድ መጠበቅ ተቃዋሚዎችንም ሊበላ ያለው የእሳት ብርታት አለ።
    28፤ የሙሴን ሕግ የናቀ ሰው ሁለት ወይም ሦስት ቢመሰክሩበት ያለ ርኅራኄ ይሞታል፤
    29፤ የእግዚአብሔርን ልጅ የረገጠ ያንንም የተቀደሰበትን የኪዳኑን ደም እንደ ርኵስ ነገር የቆጠረ የጸጋውንም መንፈስ ያክፋፋ፥ እንዴት ይልቅ የሚብስ ቅጣት የሚገባው ይመስላችኋል?

  • @mitikubekele8232
    @mitikubekele8232 4 місяці тому +3

    ይህ አስተምሮ ግልፅ አይደለም ሀጥያትን የሚያበረታታ ነው ። ብዙሀኑ በስጋቸው ላይ እየደረሰ ያለው ስቃይ ሀጥያት ስለ ሰሩ ነው ማለት ነዉ

  • @AddisalemMengesha-n1m
    @AddisalemMengesha-n1m 5 місяців тому +27

    አሃ ለካ በእግዚአብሔር ቤት ለዚህ ነው ዝሙት ርኩሰት አመፅ የበዛው ወንድም ወንድሙ ላይ የሚነሳው የክርስቶሰ ፈለግ መከተል ይህ አይደለም የክርስቶስ መንገድ ሕይወት ነው የሚለውጥ ነው

    • @DanielBegashaw-xw9hh
      @DanielBegashaw-xw9hh Місяць тому +1

      እና ህግ በመጠበቅ ምትድን መስሎህ ነበረ እስከዛሬ?
      ያ ቢሆን ለምን ኢየሱስ መሞት አስፈለገው
      ህግን በመጠበቅ እድናለሁ ብለክ
      የክርስቶስን ደም ዋጋ ማሳነስ ችግር ውስጥ እንዳለህ ስለሚያሳይ
      እንደገና ቁጭት ተብለህ አጥና

  • @emeba951
    @emeba951 5 місяців тому +3

    አዳምና ሔዋን እኮ በለመለመው ኤደን ገነት ሲኖሩ ነበር ፡ ግን ግን ባለመታዘዝ ወጡ ፣ ሞቱም እ-ና-ም ጌታን ያልታዘዘ ይጠፋል !

  • @ZerihunDachoTura
    @ZerihunDachoTura Місяць тому +1

    ከሰው የተወለደ ይጠፋል ከእግዚአብሔር ከመንፈሱ የተወለደ ሊጠፋ አይችልም ። ዳግመኛ የተወልድነው ከማይጠፋ ዘር ነው ።

  • @sebelleteferaminas9875
    @sebelleteferaminas9875 5 місяців тому +10

    ልጆች ሆይ ማንም አያስትታችው አመፀኛ ቢሆን ፣ዝሙተኛ፣ ተሳዳቢ የእግዚአብሄርን መንግስት አይዉርስም ተብሎ ተፅፎአል ካልተመለስን 100 %መጥፋታችን አይቀሬ ነው።

  • @GetnetYizengaw
    @GetnetYizengaw Місяць тому +1

    እኛ ክርስቲያኖች እንደዚ ጠንከር ያለ አስተምህሮ ለመስማት መዘጋጀት ተገቢ ነው በጥንቃቄ እንስማ በጥንቃቄ እንረዳ ምክንያቱም ሸሽተን የምናመልጠው አስተምሮ የለም ሰምተን ግን የምሸሸው ት/ት ሊኖር ይችላል ስለዚ በጥንቃቄ እንስማ እላለሁ!!

  • @ShimelesAbebe-t1u
    @ShimelesAbebe-t1u 5 місяців тому +1

    ይፈልጋል ግን አይችልም። ዋውውውውው

  • @abimmelech-kf9kp
    @abimmelech-kf9kp 4 місяці тому +4

    ❤ወንድም ዳዊት❤ እንኳን አወቅኩ ጥርጣሬ የሌለው ክርስትና እንድኖር ስላረከኝ ✝️ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ✝️ ልክደው በማልችል መንካት ነክተኸኛል ብለን እየዘመርን እረ Shame on you

  • @gezahegntesfaye691
    @gezahegntesfaye691 3 місяці тому +4

    ይህ አስተምሮ የረቀቀ የጥፋትና የሞት መሆኑን ተረዱ። እየተፈላሰፉ ወደ ሞት እየነዱአችሁ ነውና ተጠንቀቁ።ወገኖቼ እየፀለያችሁ እውነተኛ ከሆነው የእውነት መንፈስ ተማሩ። መ/ ቅዱሳችሁን በጥሞና ውስጥ ሆናችሁ አንብቡ፣ አጥኑ።እርሱ ወደ እውነት ይመራችቐኋል።

  • @LukasGagga
    @LukasGagga 5 місяців тому +12

    ገላ 5:19 በዚህኛው ዘመን ተሽሯል ማለት ነው? የስጋ ስራ የተገለጠ ነው። እነዚህን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግስት አይወርሱም፤ ይላል። ታዲያ ለማነው የምታመቻምቹት? አትዘባርቁ።

    • @GideyTeklemariam
      @GideyTeklemariam 2 місяці тому

      ኧረ ብርክ በልልኝ ወንድሜ

  • @Medhanie-lh5gr
    @Medhanie-lh5gr 5 місяців тому +10

    በጣም የሚያሳዝነው የዋሁን ህዝብ በሀጥያት ደህንነትህ አይወሰድብህም እያላችሁ በአፉ መንፈሳዊ በህይወቱ በኑሮው ስጋዊ እንዲሆን ያደረጋችሁት ከባድ ፍርድ ይጠብቃችኋል።

    • @yetemarechitafa3216
      @yetemarechitafa3216 5 місяців тому +2

      የዋሁ ህዝብ በማለት ህዝቡን መሳደብ ነው አንብቦ መረዳት አየችሉምን ? ቄስና ፓስተር ያስተማረውን በመፀሐፍ ቅዱስ መመዘን የምእመኑ ሃላፊነት ነው ሰነፍ ምእመን የራሱ ችግር ነው ማዳመጥም መልካም ነው አንዳቸውም ሐጢአት ስሩ ግድ የለም አላሉም

    • @yosefseyoum622
      @yosefseyoum622 5 місяців тому

      ያመነ የዳነ በድፍረት በጨለማ አይሄድም ይሄ የሚሆነው ከተሰጠው ጸጋ እና ከተካፈለው ህይወት ነው:: በእውነት የዳነ ሰው ኃጢአት ለማድረግ በድፍረትና በደስታ በጨለማ ለምጓዝ አይደፍርም በሃጢአት ውስጥ ጸንቶ አይኖርም:: ልቡ ኃጢትን ለማድረግ የማይፈራ በድፍረት እና በኃጢት ለመመላለስ የሚጸና እርሱ ድህንነትን ያገኘ አይመስለኝም::

    • @temesgentesfaye7706
      @temesgentesfaye7706 4 місяці тому

      😅

    • @GideyGido
      @GideyGido 2 місяці тому

      Ebakh tito 2: 12 anbb, sijemr hatyat mesratendet wedeaemroachu endt meta bakh, krstyan aydelachum ende🤔.

  • @earthdoesnotrotate-blackma1687
    @earthdoesnotrotate-blackma1687 5 місяців тому +1

    Be Eyesus Mamen Yadenal Amen!emenet gen meneden new ?emenet betsedek sera memolat alebet?leba zemuach ke genezeb wodaj keresetos ga anedenet yelachewum golewal neseha gebetew esekaletatebu.Yekeresetena Meneged menor New Be Techebach Be Heyewot Bemegebar Lek Enede Kerestos enede hawariatum heyewotena meneged

  • @AyeshaAyesha-w5f
    @AyeshaAyesha-w5f Місяць тому

    የስተት ሀጥያት አለ የድፍረት ሀጥያት አለ አስቤበት አቅጄበት ያለምንም ፀፀት በሀጥያት ግዞት ውስጥ ከተነከርኩኝ ቀድምኑም ክርስቶስ አልገባኝም። ግን የሆነቦታ ስቼ በዛ መሳቴ እንደቃሉ ወዳው ንሰሀ ገብቼ ድጋሚ እዳልስት ፀጋው እዲበዛልኝ እማፀነዋለው እንጂ ከየት እንደመጣሁኝ ያቃልና ከዛ ያነሳኝ የያዘኝ እጅ ያለምክንያት አቅፎኝ በምክንያት አይጥለኝም። ሰማይ በጌታ ፊት ንፁ እስካልሆነ ማነው ንፁ??

  • @MogeseAkendaMogeseAkenda
    @MogeseAkendaMogeseAkenda 4 місяці тому +1

    የመሠለን መናገር ሳይሆን ወደ ቃሉ መመለስ ጥሩ ነው የነፍሰ ማደሪያው የሠው ሥጋ ነው ስለዚህ ሠው በስጋው መርከስ የለበትም ቡዙ ህዝብ ስለሚሠማቹ የብዙ ሠው ማሠናከያና መጥፊያ እንዳትሆኑ አደራ

  • @jerusalemthurston5223
    @jerusalemthurston5223 4 місяці тому +2

    Once save always saves it doesn't work. We have to live like Christ. The Lord is Holy and we have to live holy life by the grace of God. The Lord will start judgment with believers?

  • @heventeklu-s3r
    @heventeklu-s3r 5 місяців тому +1

    Mati 25:31-46 Ena Yohanis Rayi 22:10-12 Asradugn

  • @sebboxing
    @sebboxing 5 місяців тому

    Great discussion but if you can please turn it off the
    bag round music please thank you 🙏🏽

  • @fekadumamo6950
    @fekadumamo6950 2 місяці тому

    እግዚእብሔር ጨምሮ፥ ጭምር ይባርኮት። ምን አይነት ቅባት ነው?

  • @mogesseifu9501
    @mogesseifu9501 3 місяці тому +1

    አንድ አማኝ ወደ ሐጢአት ቢመለሥ 7 አጋንንት የቀበለዋል

  • @GemechisAbera-p1x
    @GemechisAbera-p1x 3 місяці тому

    1 yohannis meliket mhiraf 3÷6

  • @mogesseifu9501
    @mogesseifu9501 3 місяці тому

    ለዳውት ፋሲል ጥያቄ አለኝ ኦሊጁሰስ ተከታዮች አይድኑም እጠብቃለው

  • @BeleteSE
    @BeleteSE 5 місяців тому

    እንክዋን እንተ ዳወ

  • @azebmehari8639
    @azebmehari8639 2 місяці тому

    ፓስተር በጥቅስ ብቻ ሂወት ያለው ነገር ማስተማር አትችልም ለዛውም ልክ እንደ ፍጹም ሰው ሌላውን እየኮነንክና እያላገጥክ
    ያልከውን ሁሉ ብናውቅም እውነት ቢሆንም ይህ ትምህርት አከራካሪ ጥቅሶች አሉትና።ፍጹም አዋቂ ባይመሰል።

  • @nasirmuzeyin3885
    @nasirmuzeyin3885 2 місяці тому

    ሙዚቃው ለምን ?

  • @kumarefera9552
    @kumarefera9552 4 місяці тому

    Andi gize be kristos amno kedane boala gn Kristos'n bikides???

    • @GideyGido
      @GideyGido 2 місяці тому

      Kekadema kdal aleke.

    • @YenenehAmots
      @YenenehAmots 2 місяці тому

      GETA ye askorotun yihuda bayfeter yishalew neber ale iko, amno lemkid firdu yebase new

  • @woldeworku5926
    @woldeworku5926 14 днів тому

    who is christian?

  • @yeshimeka7744
    @yeshimeka7744 5 місяців тому +1

    መች ክርስትያን ሆናቹ ምድረ መናቅ

  • @AleneNguse-gq8jd
    @AleneNguse-gq8jd 5 місяців тому

    ኤርሜው ይቅረ ይበላቅ

  • @mairagudesta5420
    @mairagudesta5420 5 місяців тому +1

    This is the preaching of a devil government, and this Protestant ideology really makes me feel sorry.😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @BeleteSE
    @BeleteSE 5 місяців тому

    እንክዋን አንተ ዳዉትም የድፍረት ሀትያት ሠርትዋል

  • @tarekgnabera1098
    @tarekgnabera1098 5 місяців тому

    So how can we deny Him once He saves us? If the nature of life we received could protects us from sin, does it allow us to deny him in the other page of life? Dear brother don't come up to the public with unprincipled and controverstial analysis.

  • @MrGezai
    @MrGezai 5 місяців тому +2

    Yared false teacher

    • @maissamaissaLegesse
      @maissamaissaLegesse 5 місяців тому

      አነተ አልክ

    • @dagneshdana
      @dagneshdana 18 днів тому

      ያሬዶ ትክክለኛ የእግዚአብሔርን ቃል ያስተምራል ምድረ ቅዠታም ቅዠት ስለሚመቻቹ ነዉ ወደ እግዚአብሔር በንሳ መመለስም ሆነ ቃሉን ለማወቅ የሚፈልግ ልብ የላችሁም

  • @kumarefera9552
    @kumarefera9552 4 місяці тому +1

    ዕብራውያን 10 (Hebrews)
    26፤ የእውነትን እውቀት ከተቀበልን በኋላ ወደን ኃጢአት ብናደርግ ከእንግዲህ ወዲህ ስለ ኃጢአት መሥዋዕት አይቀርልንምና፥
    27፤ የሚያስፈራ ግን የፍርድ መጠበቅ ተቃዋሚዎችንም ሊበላ ያለው የእሳት ብርታት አለ።
    28፤ የሙሴን ሕግ የናቀ ሰው ሁለት ወይም ሦስት ቢመሰክሩበት ያለ ርኅራኄ ይሞታል፤
    29፤ የእግዚአብሔርን ልጅ የረገጠ ያንንም የተቀደሰበትን የኪዳኑን ደም እንደ ርኵስ ነገር የቆጠረ የጸጋውንም መንፈስ ያክፋፋ፥ እንዴት ይልቅ የሚብስ ቅጣት የሚገባው ይመስላችኋል?