Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ይሄውልሽ ዛሬ ብቅ ያልኩት ምስጋና ለማቅረብ ነው በነገርሽን መሰረት የእርጎ ማስክ ተጠቅሜ ፊቴ የእፃን ልጄን ፊት መስሎአል ጥቁር ጥቁር ነጠብጣብ ነበረብኝ ጠፍቶልኝ ፊቴ ውብ ሆኖአል እግዜአብሔር ይባርክሽ አመሰግናለሁ!!!
አሜን:: እኔም በጣም አመሰግናለሁ::
አጠቃቀሙን እሥኪ በደንብ አስረጅኝ ማም እኔ ፊቴ ጥቁር ነጠብጣብ አለብኝ
እዉነትሽን ነዉ እማ
በርቺልን::
Thank you🙏🙏
#አዎ በትክክል ማር እርጎ በጣም አሪፍ ነው ወተት እራሱ ወዛም ጥርት ያለ ፊት እንዲኖረን ያደርጋል ማሮቼ ተጠቀሙት
ለማዳት ይሆናል ዉደ
እናመሰግናለን ውዴ በጣም ቆንጆ ነው እሞክረዋለው
በጣም እናመሰግናለን በጣም የወደድኩት እጠቀመዋለው።
ሰላም እንዴት ናችሁ። ስለ ጊዜአችሁ አመሰግናለሁ። አዲስ ከሆናችሁ SUBSCRIBE እና 🔔የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ። አስተያየታትሁ አይለየኝ። ጥያቄ ካላችሁ መጠየቅ ይቻላል፣ የቻልኩትን ያህል ለመመለስ እሞክራለሁ።
እሺ አና መሠገነለን
ጥሩ ሰራ ቀጥይበት ቆንጆ ኢትዮጵያዊ
አይዞሺ በርች እርጋታሺ ደስ ይላል
በዉሸት የነጣገዘብ ምንየደረግላቸኋል
በጣም እናመሰግናለን በርቺ።
እናመሰግናለን ቆንጅት👌
የኔማር
እናመሰግናለን ማማዬ ❤❤❤❤❤ ውነቷን ነው ተጠቀሙት እህቶቼ እኔ ፊቴ በጣም ደርቅ እና ጥቁር ነጠብጣብ ነበርብኝ አሁን ለውጥ አይቼበታለሁ መጠቀም ከጀመርኩ ግን ገና ሳምን ነው እና ተጠቀሙት
በሳምንት ሰንት ጊዜ?
በርቺ እህቴ አለም
በሳምንት ስንት ጊዜ መቀባት አለብን
በቅድሚያ እናመሰግን አለን ሲቀጥል ማዳያት አለብኝ እና ምን ባደርግ ይረዳኛል ማርየ💝
በርችልን አቢ tube በጣም ቆንጆ ተባረኪ::
አይዞሽ በርች ከዚ በላይ 40 ሺ 50ሺ ይገባል ሰብስክራይብሽ አብሽሪ
አለሁ በትዝታሽ እማየ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
የኔ ማር አሁንም በርች እኛም እናመሰግናለን😍❤
እሽ እህቴ በርች እኔ ያገሬን ዩትበሮች እኔ ባልከታተል ግን ሰብስክራይብና ላይክ ለማድረግ እገባለሁ በዚህኳ ብረዳችሁ
Thank you yene wud
እናመሠግናለን በርች ጎበዝ ነሽ ቀጥይበት እዳታቆሚ ❤
Thank you
በጣም አሪፍነው ማዳትን ያጠፍል ጥቁር ነጠብጣብን ያጠፍል እኔሞክሬዋለሁ እኔግን ሎሚ አርጌ በታለሁ
እናመሰግናለን እህታችን በረች
Abi amesegnalehu fite tkur netebtab eyewetabgn new ye erdun tetekmew alargi honebgn wedaw tatebkut gn ahunm dres shif endalebgn new ena tkur adregegn betam techenkalehu mn ladrgbet
እናቴ ቡግርእናጥቁርነጠብጣብያጠፍልእ?
በጣም ምርጥ ነው አቢየ ውብ እናመሰግናለን።
Thank you yene wud🙏
Le combimation skin yehonal?
እናመስግናለን ማሬ
እኛም እንወድሻለን አቢየ በዛላይ ጥያቄ ትመልሻለሽ
ገኔ ወደቤትሽ እየገባሁ ነው በርቺ ቆጆ የፊት ክሬም ንገሪኝስኪ ታጥቤ ምንም አልቀባ ፊቴ ደረቀ
በጣም አሪፍ የሆነውን ነገር ነው ያቀረብሽው እኔ በጣም እሱን ነው የምጠቀመው በተለይ በሰመር ጊዜ እንዴት እንደሚያቀዘቅዝ ፊታችን ያለሰልሳል በርቺልኝ ቆንጆ🌷🌷🌷🌷🌷🌺🌺🌺🍓🍓🍓🌹🌹🌹
Thank you 🙏🙏
ጥሩ ነው እኔም ለውጥ አይቻለሁ በርች ውዴ ሀቂቃ ሞክሩት እህቶቸ በጣም ለውጥ አይቸበታለሁ።
አብሽሪ
ከልብ እናመሰግናለን ውይ የወንድሜን ልጅ ነው የምትመስይውና ስፍ ብየ ነው ያየሁሽ በርች
enewa enewa Oh Thank you so much
Enamsegnaln yena konjoo
Thank you sister berci
የኔ ቆንጆ በጣም ነው ማመሰግነው አክብረሽ ጥያቄዬ ስለመለሽልኝ እሞክረውና ከሰራልኝ አሳውቅሻለው በጣም ነው ማመሰግነው
Thank you yene konjo
Tkkl nat yergo mask betam arif newo betam mokrot
ሰላምእናት፡አዲስነኝግንመጣምነዉእምወዲሽ፡በርች፡
አመሰግናለሁ
ገና ወደቤትሽ እየገባሁነዉ በርቺ እህት
የተፈጥሮ ጥቋቁር የምያጠፋ መላ በይኝ
በርች ማማየ
Wy abiye eskahun anchin salawkmekoyete kochegn...lebetsh adis negn wde ,,,sub..argeshalew...gn enat tyake neberegn...yhe ye ergo mask tekebche stim mareg echlalew?.. Weys ke stim buhala ...kechalsh melshlign wde
የእርጎ ማስኩን ከታጠብሽ በሁዋላ ስቲም አድርጊው:: አመሰግናለሁ
እህቴ, እርግት ያልሽ ጨዋ ሴት ነሽ አሁንም ተባረኪ በርቺ.
Ayzosh berchi
የኔ ፊት ግን ምንም ሊያስተካክለው አልቻለም እስኪ እሞክረዋለሁ ፊቴ ተባሽ እኔግን ከቫዚልን ውጭ ምንም አልጠቀምም
Saghurishen mazaze nw sitiqebhi. Betarefewu betam arif nw
የማዳት ካለሽ መላ በይኝ
እናመሰግናለን ገና ዛሬ አየሁሽ ከጎንሽ ነን አይዞሽ
Thank You
Abi amrobeshal. Thank you 🙏
እናት እኔ ያለሁት አረብ ሀገር ነው እርጎ በቀላሉ ላገኝ እምችለው supermarket ውስጥ ነው እዛ እሚሸጠው እርጎ ደሞ ጨውነት ያለው ነው ለፊቴ ብጠቀመው ችግር ይኖረዋል?
የኔ ቆንጆ ጨዉ ያለው ከሆነ አይሆንም " Plain yoghurt" የሚለውገን ፈልገሽ ግዢ .
Abi Tube እሺ አመሰግናለሁ
Barchi enamasaginalen
Nice, thank you
የኔ ቆንጆ😍
Darf man fastet Zeit beuzen?
እሺ እሞክረዋለው እኔ ፊቴ ላይ ጥቁር ነጠብጣብ አለ እና እሱን በምን ማጥፋት እችላለው ካወቅሽ?
Lena Dagm ባለፈው የሰራሁት የእርድ ቪዲዮ አለ እርሱን እይው
ስታምሪ
በርች እህቴ
Ene eytetekemekut newe betam lewet aychebetalhu.
Good
እናመስግናለን
*wow wow wow wow your too good*
Thank you🙏
እምር ብሎብሻል ውዴ ብርክ በይልን 🥰
እናመሰግናለን
Enamsegnaln
በጣም እናመሠግናለን በርቺ ለኔ ደሞ የእርዱንም ተጠቅሜ ፊቴላይ ያለው ጥቋቁር ነጠብጣብ አልጠፋ አለኝ እስኪ መፍቴዬውን ካወክሽ ሹክ በዪኝ
ጥቁር ነጠብጣ ለመጥፋት ጊዜ ስለሚወስድ በተደጋጋሚ መቀባት ጥሩ ነው
😍😍😘thanks mall
Wad gedelew🙄❤
Enamsgnalne eet betamr arfe new berche
Berec yen ehet
ዛሬ ገና ነው ያየሁሽ( የተዋወቅኩሽ) ርጋታሽ አነጋገርሽ ስለተመቸኝ ሰብስክራይብ እና ላይክ አርጌሻለሁ ስለዮገርቱ እጠቀመውና ውጤቱን አሳውቅሻለሁ በርቺ
Eshi Betam Ameseginalehu 🙏
ምን አይነት እርጎ ነው
ለወዛም ፊት ምን እንደምቀባ ግራ ገባኝ መላ ካለሽ
ለወዛም ፊት የሚሆን የፊት ማስክ ተጠቀሚ ለምሳሌ ማር ብቻውን , እንቁላል ነጩን በደንብ መትቶ መቀባት ጥሩ ነው
በጣም አመሰግናለው !!!
ፍትህ ሜካፕ አለው ከእረጎ ጋ ምንም ችግር የለውም እህታችን
Berchi mar gin zare ayehushi sub argashalew
Thank You🙏
ጥሩ ነው ግን ማስታወቅያ አታብዢ ሰው ይሰለቻል
Enameseginalen.
gobez yeni konjo
Yene konjo amlak yerdash
Tnx
Yne lyu berchi
Perfect 👌
ማሻአላህ ቀጥይበት ሁቢ
እናመሰግናለን ቤተሰብ ሆኛለሁ ወደኔም ጎራ በይ
Eshi I will
Urgoo alaa gin bircuqo ketii abatee
❤❤❤❤❤❤
Wowww yeni Konjo Egzhaber yetbekh 🙏🙏💕❤️❣️❣️selahulume Egzhaber yemsgen Thanks Sweet 💗💗💖💖
Amen🙏🙏
እሮብ ነወ አ
ወሬ አታብዥ እናቱ መዳም መጣች አልመጣች እያልን ነው የምንከታተልሽ ቀጥታ ወደ ስራሽ በቃ
Barechi
በጣም አሪፍ ነው እጠቀመው ነበር ትልቅ ለውጥ አለው
abi sub adrgalw achim argig
Eshi
አስር ደቂቃ ብቻ
ዉይረጋያልሽነሽበርች
የሜካብ እና የሂውማን ሄር አጠቃቀም አስተመሪን
Eshi Eseralehu . Thank you
@@AbiTube አመሰግናለሁ
ዬኔ ቆንጆ በጣም አሪፍ ነው በርቺ
❤

ለወዛም ፊት የሚሆን የፊት ማስክ ተጠቀሚ
ለምሳሌ ማር ብቻውን , እንቁላል ነጩን በደንብ መትቶ መቀባት ጥሩ ነው