Doc thank you so much! i've been suffering melasema since the last 7 years and tried to visit doctors but the medicines prescribed worsen it. I'm tired of going to doctors. now i i'm using mineral sunscreen, since the physical one leave white cast on my face. my question- what to use while cooking, sunscreen or homemade face masks? kindly wait ur responses.
አቅራርብህ ያልተንዛዛ እና ቅልጥፍ ያለ ስለሆነ በጣም ደስ ይላል!!
ዶክተር ዳኒ ደህና ነህ ፍቃድህ ከአ ለነ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ቋቁቻ በቆዳህ የሚወጣው ከምን የተነሳ ነው መድሀኒቱስ ምንድነው?
Gobaz nah egizer yebrekeh
wuwu dr berta
Betam
ጭንቀት ንዴት ድብርት ኃይለኛ ነገሮች ከባድ የማድያት መንስኤ ናቸው ተባረክ ዶክተር በርታ
ፃጉርየእየተነቀለአሥቸገረኝዶክተር
@@selima4387 እኔም😢
አወ እኔ የዛሬ 2አመት ሀይለኛ ድፕሪሽላይ ነበርኩ ከዛ ማደያት ወጣብኝ😢
@@ትግስትየምጃሯአሁንስ ጠፋልሽ
እረ ሙቀት እረሱ ያመታል እኔ ሰዉዲ እንደመታሁ በሁለት ወሬ ነዉ የጀመረኝ😢😢😢
ማዳት ያለባችሁ አላህ ይገላግለን
አሜንንንን ያ ኡክቲ
አሚን ድባይ መጥቼ ተያዝኩ
@@zd5125 ሁላችንም ስደት ነው አይዞን
አሚን ያረብ
እህህህህ አሚን በጣም ጫና አለው
ጊዜውን ሰውቶ ጥሩ ነገሮችን በማካፈል የማይሳሳውን ወንድማችንን የኛውን DR በማበረታት like በማድረግ እንመልከተው ለሱ ይጠቅመዋል ሴቶችዬ🙏👍 ስለምታካፍለን ነገር ሁሉ ከልብ አመሰግናለሁ DR😘
እውነትሽ ነው ላይኩ አራት ኬ ሳይ ደስ ብሎኛል ለምን ካላበግታታነው ድካም ብቻ ይሆናል
@@ياسرالشحي-ذ7ط በትክክል እናቱ
እናመሰግናለን ዶክተር ማዲያትን እስከመጨረሻው
አላህ ያጥፋልን
የእውነት ዶክተር እናመሰግናለን በርታ ገና ለብዙ ችግር መፍትሔ ታስተምረናለህ በርታልን በበለጠ እንጠብቅሀለን
እናመሰግንሃለን በምትሰጠን ምክር
ዶክተር ትልቅ ውለታ ነው የምታረግልን ፈጣሪ ውለታውን ይመልስልን እናመሰግናለን
merci በጣም ነው የረዳህኝ እኔም እህቴንም ተባረክ ከጄኔቨ
እንኩዋን ደና መጣህልን ዶክተር በጣም እናመሰግናለን በተለይ ለኛ በስደት ከቤት ለማንወጣው ጥሩ እድል ነው ዶክተር በርታልን !!
ቁጥረህን አስቀመጥልን በአሏህ
ስለ ሌዘር ህክምና ብታብራርልን ስለሁሉም ትምርትህ እናመሠግናለን
ትክክል ነሸ
የእውነት በጣም እውነተኛ ትክክለኛ መረጃ ነው ምታቀርበው እኔ ብዙ አመት በፀሀይ ብርሀን ቆዳዬ ጠቁሮ ማለትም ማድያት ነበረብኝ ያልሞከርኩት ነገር የለም ለ 8 አመት ተሰቃቻለሁ ተሳቅቂያለሁ the ordinary serum በቀን ሁለቴ እንዲሁም ክሬሙን እረ ሙሉ ፕሮዳክት በትክክል መመሪያውን ተከትዬ እየተጠቀምኩ በ 6 ሳምንት ውስጥ ፊቴ ያበራል ብል ማጋነን ይመስልብኛል የእውነት ተባባረክ እውነተኛ መረጃ ነው ምታካፍለው 🙏🏽
The Ordinary ነው እህት ወይስ ordinary cerum ይለያል? እኔ the ordinary ወይም alpha arbutin 2%HA መጠቀም ጀምሬ ነበር ወር ሁኖኛል ግን ምንም ለውጥ የለውም
ካላስቸገርኩሽ አብራርተሽ ንገሪኝ እስኪ ማማየ
በናትሽ እህት የተጠቀምሽዉን ሼር አድርጊልኝ
@@rahmakemal1920 የኔ ውድ ማድያት አመጣጡ ይለያያል አንዳንዱ በወሊድ መከላከያ አንዳንዱ በብስጭት በጭንቀት አንዳንዱ በወሊድ እና በፀሀይ ጨረር ናቸው እኔ በፀሀይ ጨረር ሰለነበረ በቀላሉ ለውጥ አይቻለሁ እንዲሁም በአሁን ስአት ፀሀይ አያገኘኝም ስራዬ ቤት ውስጥ ነው እና እሱ የዘረዘረውን ነው የተጠቀምኩት በደንብ አድምጭው እና ግዢው እንዳልኩሽ ግን በምን ምክንያት ለማድያት እንደተጋለጥሽ ማወቅ ግድ ነው እና የቆዳ አይነትሽን ማወቅ አለብሽ ደረቅ ወዛማ መካከለኛ እንደሆነ የእኔ ደረቅ ነው በተረፈ ቪዲዬውን በደንብ ደጋግመሽ እይው ማማዬ በደንብ ነው ያብራራው
ካላስቸገርኩሽ የተጠቀምሽዉን ሽር አርጊልኝ😢😢
Good job my brother 💝💝💝👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ሰላም ዶክተር እንኳን ደና መጣህ❤ እናመሰግናለን ምርጥ ት/ት ነው እየሰጠህን ያለህ
ሀገራችን ሰላም ያርግልን
❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ቁጥርህን ብልክልኝ ለማክርህ ፈልጌነበር
ቃላት የለኝም እደሰሎሞን አብዝቶ ጥብን ይጨምርልክ
ወድ ወንድማችን ልዩ ናህ ኑሪልን Thank you
እናነሰገናለንወድማችን
ዶክተር በምታምነው አምላክ ውድሜ ጆሮውውስጥ ዝብ ገብ ታበት በጣም ያመመው ነው የምታቀውመዳንት ካለ😢😢😢😢😢
አላህ ይሰጥህ ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤❤
Thank you for very helpful education ❤
ዶ,/ር ሴይፈ ጥሩ አርገህ አብራርተህ ልናል ተባረክ መደሃኒያለም ዕድሜ ከጤና ጋር ይድልክ
እሰይ የኛ አንበሳ ዶክተራችን ሚልዮን ላይክስ በየቀኑ ብሰጥህ ደስ የለኛል እንኳን ተወለድክልን በርታልን በብዙ እደግ ተመንደግልን ፀጋ በረከቱን እውቀት ማስተዋልን ያብዛልህ አሜን
አመሰግናለሁ
ዶክተርዬ እናመሠግናለን❤
ውይ ስሮጥ ተደፍቼ ነበር,,,, deocterye enkuan dehna መጣህ የኛ እንቁ 💞💞 enamesegnalen🙏🙏....
አመሰግናለሁ
Thank you doctor
ልቤን አንጠልጥለከው ጠፋክብኝ ደክተር🙏አንኳን ሰላም መጣክ ከልብ እናመሰግናለን በተለይ ዶክተር ማግኘት ለማንችን ጥሩ አብራርተክልናል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክክክ❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ዶክተር በጣም አመሰግናለው ተባረክ
Thank you so much for everything Dr saifu
Dr.Seife geta yesetehin eweqet lewegenih eyastemarik ena eyemekerik slehone zemenihn geta Eyesus yibarkilh wendeme.
ዶ/ር እንካን በሰላም መጣህ ፈጣሪ ይጣበቅህ 🙏ሰላም ለሃገረችን ጣርነት በቃ ይበለን 🙏
የኔ እናት አሜን
ዶ/ር እናመሰግናለን
ዶክተር አላህ ይጠብቅህ
Betam tihut sew neh dr tebarek aniten yeseten amilak yibarek
በጣም ነው የምወድህ ደስ የሚል ነው የምታቀርበው
Tanks Dr በጣም ነው የማመሰግነዉ❤️🙏🙏🙏
ዶክተር የቴሌግራም ሊንክህን አስቀምጥልኝ?
እናመሰግናለን ዶክተር እኔ ማድያት የመጣብኝ በእርግዝና ነው እና7 ወር ድረስ አልጠፋም አሁንም ነብሰ ጡር ነኝ ለዛ ይሆን ያልጠፋው ወይስ ህክምና ልሂድ
Thank you so much doctor for everything I love you🥰🙏🙏
ዶክተርዬ እግዚአብሔር እዉቀትህን ይጨምርልሀሰ ሰለ ካሮቲን ክሬም ብትነግረኝ ስል በትህትና እጠይቃለሉ tnx
ተናግሯል አትጠቀሟቸው ብሏል
እኔ አምንካለው አንተን❤ማርያምን
ድፈረት ካልሆነብኝ የምሰራበትን ሆስፒታል ብትነግርኝ ህክምና ባደርግ ዶክተር
የኔም ጥያቄ ነው
Doc thank you so much! i've been suffering melasema since the last 7 years and tried to visit doctors but the medicines prescribed worsen it. I'm tired of going to doctors. now i i'm using mineral sunscreen, since the physical one leave white cast on my face. my question- what to use while cooking, sunscreen or homemade face masks? kindly wait ur responses.
Thanks doctor and tyakie neberen betebasa mknyat koday tkur honual angetey lay bemn laslekko ychlal were 4 amet eyehede new.
ስለ ደማቅ ጠቋቁር ነጠብጣብ ስራልን ፀሀይ ላይ አልወጣም ግን ምግብ አበስላለው ሙቀታማ ሀገር ነው ያለሁት ሰንስክሪን በቅርቡ መጠቀም ጀምሪለሁኝ ከፋርማሲም ክሬም ሰጡኝ ወር ሊሆነኝ ነው ግን ምንም አልደበዘዘም ከጊዜ ወደ ጊዜ እየደመቀና እየበዛ እየመጣ ነው እንዲሁም ስለ ከአይናችን ስር ያለውን እብጠት ስራልኝ ደኩተርየ ልጠብቅህ ያለ እድሜን ትልቅ እንድመስል አድርጎኛል ከፋርማሲ በውድ የሚገዛ ዘይት አይነት ሰጡኝ ፈርቼ አልገዛሁትም የጥቁረትና የአብጠት ነው አሉን በናትህ ልጠብቅህ ስራልኝ
እሺ እሰራለሁ፣ እንደውም በቅርቡ የቴሌግራም አድራሻ ከፍቼ፣ ያላችሁን የቆዳ ችግር በፎቶ እየተቀበልኩ በቪዲዮ ምላሽ እሰጣለሁ።
@@Dr.SeifeWorku እሺ ወንድሜ እንጠብቃለን ፈጣሪ ይጠብቅልን
ተባረክ ዶክተር ጥቁር ነጠብጣብ አስቸግሮኛል እባክህን ወንድሜ
እናመሰግናለን ስራዬ ምግብ ማብሰል ነዉ በጣም ተቸግሬአለሁ
ዶክተር ሰይፈ እኳን ደህና መጣህ እናመሰግናለን የኔ አንድ ጥያቄ አለኝ የኔ ፊት ወዛማ ፊት ነው ከታጠብኩ ቡሐላ ከ1--2ሰአት ባለው ወዝ ይወጣዋን እና በጣም ብጉር ያስቸግረኛን በትክክል ምን አይነት ሳሙናእና ምን አይነት ክሬም መጠቀም አለብኝ ባጭሩ በፅሑፍ መልስልኝ አመሰግናለሁ
የ cerave ወይም cetaphil ምርቶች አሉ ላያቸው ላይ SA ተብሎ የተፃፈባቸው መታጠቢያዎች አሉ። እነሱን መጠቀም ይሻላል፣ በሚቀጥለው ቪዲዮ ሰራለው
@@Dr.SeifeWorku እሽ ዶክተር ሰይፈ አመሰግናለሁ ዶቭ ሳሙና ነው እምጠቀመው በፊት ግን ዲቶል ነበር እምጠቀመው በጣም አመሰግናለሁ
አመሰግናለሁ እኔም ምፈልገው
@@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ ድቶል ለፊት አይሆንም ዶፉ ቆጆነው ለፊት
@@ወለየዋ-ረ3ቨ ትክክል ነሽ እኔንም ጎድቶኛን አሁን ዶቭ ነው እምጠቀመው
በጣም እምስግን አለን ዶክትር
አሜን!!!
Thank you doctor huliam mtlekachew video betam tekamie ena tkklegha mereja slehone
ደኩተር ማድያት ሳሆን.ነጥብነጥብ ጠቃቅር ነገር አብዝቶ ወጥቶብኛል.ፊቴላይ እናም እንደፎሮፎር አነት.🙏🙏
እኔም እንዳች ውዴ
ምንተሻለን 😣
እንደው በፈጠራችሁ ማዳት የለቀቃችሁ ሠወች ንገሩኝ ተሳቀቅኩ ሀገር ልገባ ነበር ቤተሠብ የሚጠብቀኝ አምሮብኝ ነው እኔ ግን ክሠል መስየ መሄደ ነው😢😢😢😢
ማሚ ዋናው ጤነኛ መሆንሽ ቤተሰብ ምን ሁኚ ይቀበሉሻል ?
አብሽሪ አረ ጤነኛ መሆኑ ብቻ በቂ ነው ለቤተሠብ ሐሠው ወሬ መሥሚያሽን አትስጭ ፈጣሪን እናመሥግን
ብዙዎቻችን ተመሳሳይ ችግር ነው ያለብን እኔምእዳችው😢
La Rocha pusay b5 be 1 samete new matefewe
❤❤❤😢😢😢
Thanks !!!!
የከፈር ስራልን
Tesakam altesakam lazegajehilin video betam enameseginalen doc
እናመሠግናለን ዶ/ር ሠይፉ ❤❤❤
dr seyif betam amesegenalu
Thank u doctor yenie fit wezam now madiyat neberegn yeqoda hakim heje tefalign bugur gn betam aschegeregn
Betam enamesegnalen Dr🙏🙏 berta
Masha Allah Dr sefedin milashih GILTS newu
Dr fitachin yemiwetu tikuakur netebtab Bemin masweged yichalal
ትምህርትክ ቀጣምነዉ ደሥሥሥሥሥሥየሚለኚ. ፈጣሪዉለታክን. ይክፈልክ. ማዲያትየለኚም. አላሀምዱሊላህ. ግን አፍጫዬአካባቢ. ነጭነጭንጥብጣም. ይዎጣብኛል ❤❤
አናመሰግናለን ዶክተር👍
አመሰግናለሁ በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው
Thank you doctor
በጣም እናመሰግናለን ስልክህ ፈለገው ነው
Enamesegenalen Dr egezeyabeher yakeberelen
እናመስግናለን ዶክተር
Fite lay tebasa alegh bemne litefa ychilal ebakachu ngerugh❤
እናመሰግናለን ዶክተር🙏❤
ምርጥ ሰው
ዶ/ር በጣም አመሰግናለው🙏
መድሃኒቱን ለጥፊልን ሻፖአርገህ
ዶ. ር እናመሰግንሃለን ለምትሰጠን ሙያዊ ምክር
ፈጠን ያለ ዶክተር ጥሩ ነው ስዓት አይገልም
እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ዶክተር
እጅግ በጣም እናመሠግናለን
Always i follow your channal it is very use fuul
Thanks a lot DR seife
እናመሰገናለን
ዶ/ር ረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ ጤና ተቋም ሳንሄድ ወጭ ሳናወጣ ቤታችን ቁጭ ብለን እየታከምን ነው።እንዳንተ ያሉ የጤና ባለሞያዎችን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልን እግዚያብሄር።እኔ ፊቴ ደረቅ ነው ማዳት አለብኝ የምጠቀማቸው blue lizard sun screen .rose milk delight face wash እናnivea creamማታ እጠቀማለሁ እና ስለምርቶቹ ብተነግረኝ እየተጠራጠርኩ በኮፊደንስ ለመጠቀም ተቸግሬ ነው ባለፈውም ጠይቄህ ነበር ግን አልመለስክልኝም አመሠግናለሁ
አግዚአብሔር ድባርክ doktor 💞
God bless you d/c
አገላልፀህ በጣም ደሰ ይላል❤❤
Eshi enamesegenalen
THANKS DR❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
እንኳንደህና መጣቹሁ
Betrfe betam amesegnalew egzhabre yestek berta good job doctor
ዶክተርዬ በእውነት ቃላት አጣውልክ በጣም አመሰግናለሁ ስለቀና ምክርክ አመሰግናለሁ።
በጣም እናመሰግናለን
አናመሰግናለን
Thank you
Dr.seife enamesgenalen tebarekiln
ዶ/ር እጅግ በጣም እናመስግናለን።
እናምሰግናልን ዶከተረ
Dr. Thanks a lot .
Dr betam enamsgenlhu rajem edam ke sira yeta egzabera 🥰🥰🥰🥰
Thanks Dcr
Thank you dr.seife
እንኳን ደህና መጣ ዶክተር እናመሰግናለን
Thank you so much
Thank you Dokter
እናመሰግናለንዶጎተረ