Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ኤልሲ በቻናልሽ በተፈጥሮ ነገሮች እንዴት ፊታችንን እንዲሁም ፀጉራችንን መንከባከብ እንደምንችል በራስሽ ላይ በመሞከር ዉጤቱንም እያሳየሽ ስለምታስተምሪ በጣ ተጠቀሚ ሆኛለሁ፡ ዛሬ ደግሞ በስኳር እና በኮኮናት እንዲሁም በማርና ቡና የሰራሽዉ ትሪትመንት በጣም ቀላል እና ግብአቶቹ በቀላሉ የሚገኙ ጤናማ ስለሆነ እጠቀምበታለሁ፡፡ ጊዜስን አብቃቅተሸ ይህን የመሰለ ትምህርት ስለምታካፍይን አመሰግናለሁ፡፡
Mead በጣም ምርጥ አበረታች ከመንት ሁሌ ካንቺ አገኛለሁ ተባረኪ
ኤልሲ ኮኮናት የፀገለሩ ነው ወይስ የፊት ክሬም ከለው?
ነፅዬ እጅግ በጣም ደስ የሚል የቡና ማስክ ነዉ ከኬሚካል ነፃ የሆነ ፌትን ፅድት የሚያደርግ ከልብ እናመሰግናለን ዉዴ 😍
ነፂ አይደለሁም
ኤልስዬ የምትለቂው ነገሮች ሁሉ ይስማሙኛል
ጎሽ እንኳን ተስማማሽ በትክክል ስለምትጠቀሚ ነው ጎበዝ
ኤልሱዬዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውውውው በጣም አሪፍ ነገር ነው ያሳየሸን እናመሰግናለን የኔ ልበ ቀና ሁሌም የምታሳዬን ነገሮች በጣም ጠቃሚ ናቸው 😘😘😘😘😘😘
Thank you
Thank you so much 😊
You welcome
Thanks marr I lovet your Lip gloss
With another brilliant good product my beautiful sister like share ❤
Thank you sis.
❤🎉
ኤልሰዬ የኔ ቆጆ በጣም እናመሰግናለን ካቺ ብዙ ተምርናል
Elsiyee, my beautiful sister. Another great video. I will definitely try this. Thank you for sharing this amazing mixture. 💕👌👍🙏 Share.
Netsiyeee my lovely sister I really love you. You are the best.
ዋው አረፍ ወህድ ነው እና መሰግናለን ኤልሲየ የኒ ውድ ክበሪልን ሁለየም የምታቀረቢያቸው በጣም አረፍ አፍፍ ነገር ናቸው እናመሰግናለን
ኤልስይዬ የኔ ማር በጣም ቆንጆና ጠቃሚ ለቆዳችን፣ለፊታችን መድሀኒትሆነሻል በውነት ተባረኪልን እናመሰግናለን 🙏🙏👍👍.ሼር
ዋው በጣም አሪፍ ነው ይገርማል ቡና ብዙ ጥቅም አለው ኤልሲዬ እናመሰግናለን
ኮኮናት ከሌለን ምን መጠቀም እንችላለን ከስኳር ጋር ማሬ
በጣም እናመሰግናለን ኤልሲዬ ተባረኪልን
ተባረኪ እናት
አሜን
Thank you so much my sister
You are most welcome
ሰላም ኤልስየ ሀሪፍ ነው እናመሰግናለን
enameseginalen elisye fetary yibarkish
ኤልስየ እኳን አደርሰሺ ለአድሱ አመት 🌼🌼🌼🌻🌻❤❤❤ ኤልስየ ውሰጂናኘ ጎርቤትሺ ልሁን ለፊቴ ጥራት ስል ልምጣ 🥰🥰🥰
እሽ በጣም እናመሰግናለን ኤልስየ
ዋው ኤልሲ ከልብ እናመሰግናለን ጥርት ያለ ስራ ነው እምታቀርቢው ።ቀጥይበት
ሰላም Elsiye እውነት ቆንጆ ነገር ነው ያሳየሽን ለራሳችን ጊዜ መስጠት አለብን ውዴ share ስላደረግሽልን እናመሰግናለን
Grazie Bella
ኤልሲ የኔ መልካም ተባረኪልኝ በጣም ጠቃሚና አስፈላጊ ውህድ ነው በጣም ወድጄዋለሁ
ዋው ኤልስዬ ምርጥ ውህድ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን😍
የኔ መልካም ኤልሲ እጅግ በጣም እናመስግናለን ለምትስሪያቸው ጥሩ ነገሮችና አስተማሪ ነገሮች እጅ ግ በጣም እናመስግናለን
የአረብ ሀገሬ ሴት መች ግዜ አለን ብቻ ጌታ ይርዳን በሰላም ከሰው ሀገር ያውጣን እናመሰግናለን
አይዞሽ አምላክ ለሁሉም ጊዜ አለው
ሰላም ላቺ ይሁን ኤልስየ በየ ግዜዉ የምታሳይን ዉህድ በጣም ቆጆ ነዉ ወደፊትም ሌላ እጠብቃለን
እሺ አመሰግናለሁ
ኤልሲ እኔ ዱግሞ ቡናውን እና የበቆሎ ዱቄት ታሽጎ የሚፈጨው ባረብኛ ነሻእ ይባላል ከዛን ድንች ካሮት ፈቅፍቄ አድላይ ትንሽ እሳት ላይ ጥጀ ለማድያት አሪፍ ነው ብለውኝ ነበር ግን ወር ሊሆነኝ ነው ማድያቱ አልጠፋም ሌላው ፊቴን ግን አጥርቶኛል
ኤልሱዬዬ እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም 👌👌👌 እናመሰግናለን
ኤልስዬ በጣም እናመሰግናለን የእኔ ቆንጆ
እህቴ እኔም በጣም አመሰግናለሁ
ኤልሲየ በጣም አሪፍ ነው እህት ብዙ እየተጠቀምን ነው ካንች
ሰላም ኤልሲ ሰላምሽይብዛ በጣም እናመሰግና የምትሰጪን ትምርት አሪፍ ነው እጂሽ ይባረክ እህት አለም 😍👍👈
ኤልሰይ በጣም ቆንጆ የፈት ማፀጃ ነው ሰኮርና ኮኮናቱ ተጠቅሜ አቃለው ማርኬት እራሱ የተዘጋጀ ይሸጣል ፈትሸ ደሞ በጣም ፀድት ያለ ነው ተንከባከቢው ❤😍
ኤስዬ በጣም አሪፍ ነው በርቺ
እሺ በጣም አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን
Yene wed zemnesh yibarke
Amen
Elsaye che bello zucchero olio di cocco anche io provo grazie mille cara mia 😘
Prego la mia cara amica sei molto gentile
ዋውው ኤልሲ እናመሰግናለን እሞክራለሁ
ጎበዝ የኔ መልካም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን በርች ሸር ላይክ
Yene derbaba zemenish yibarek
AMEN yene deg betam ameseginalehu
thanks
You're welcome!
ኤልሲ ቆንጆ ውህጀት ነው እናመሰግናለን
Your videos are so helpful as always. BTW I have tried the hair mask you showed us last time and I love it. I will definitely try this one too. It's all natural it won't hurt. Thank you Elseye 👍and share it on my community page 💕💕💕
Thank you Eskediyee you are so sweet, I will never forget your support.
@@elsabeautynt yefite sefafi kedadawochen yemiyatfa kawekeshe plise
@@ramaanka3127 let me study first OK
ኤልሲ የሠራሽውን ውህድ እጅግ ጠቃሚ ነው በጣም እናመሰግናለን share like
@@ZemaTube100 Thank you zemachin
Thanks,
Thank you beautiful., God bless you.
Thank you so much for your support I will never forget.
@@elsabeautynt you're always welcome my sister.
በጣም ቆንጆ ማስክ ነው እናመሰግናለን ኤልሱ 💞👌
Very nice Elsye thank you for sharing 👌❤️🙏
እናመሰግናለን ❤ ያሳምናል ትምህርትሽ።
ትክክልም ፃጉርሽ ከሆን መችም እርዝሙልሻል ንግሪኝ በተክታታይ ምን ተጠቅመሽው ነው ወዴ እንዳታልፊኝ
ዋዉ ኤልሲየ ቆንጆ እንዴተ ነው የፈከሻው !!ማሻአላህ !!
Thank you yene konjio
Berchi ❤
eshi ehite betam ameseginalehu
በጣም ቆንጆ ማስክ ነው ኤልስዬ እናመሰድናለን
betam kongo new yemserew hulu nerche betam betam gobez neshe ena hulunm etekmalew des beloganl
Bravissimaaaaaaa
grazie tanto
Thank you for sharing
ኤልስዬ ስኳር እና ኮኮሱን በሳምንት ስንት ቀን ነው?
ሰላም ኤልስዬ የምታሳይን ነገር ሁሉ በጣም አርፍ እና ምርጥ ነው እህቴ አለሜ 🥰🌹
ኤልስዬ በጣም ነው እምናመሰግነው
ኤሊሲ ለሽበተ የሜሆን እበባክሽ
ኤልስዬ እንዴት የምሰሪውን ነገር እንደምወደዉ የኔ ቆንጆ
የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ
እኔ አዲስ ነኝ ሰፕስክራይፕ አድርጌሻለሁ ውጤቱን አሳውቅሻለሁ እርካታሽ ደስ ይላል በቪድዮ ወሬም አታበዥም ግብአቶችሽም ደስ ይላሉ ፀጉርሽም በጣም ያምራል የኔ ደርባባI Like u
በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ
ተባረኪ ኤልሳዬ
በጣም አድናቂሽ ነኝ
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ደግ
Enamesgenalen elsa
እኔ ነኝ ማመስገን ያለብኝ ተባረክ
ዋዉ ኤልሲ እናመሰግናለን
Gen eko mare coconuts Shif yaregal fit lay weyis Sugar sile alewu minem ayihonem
alergy kehonish shif yemeyaregew
ሰላም ኤልሲ አልመንድ የፀጉርና የፊት ልዩነት አለው?ወይስ አንድ ነው
sweet almond oil
You are soooooooooooooooooooooooooooooooo beautiful
Thank you dear
እናመሰግናለን ይሁለተኛው ውህድ ሲታይ ያምራል
Elseyi coconat yetgaw new yesgur new mentkim
Betam Arif new elsye gn ehe kibat gn almond oil weym coconat oil yemgb new weys yefit kibatacw new benatsh Asredin
Sweet almond oil, extra virgin olive oil, coconut oil, butter hulum le migib yeminitekemew new hule tekebew fitish befitsum aydirek
@@elsabeautynt thank you alsiye
Hi elsi adiss betesebsh negn.Elsi ene fite betam dereq, shakara, yemiyasakek,yeminta, yetechemadede,yeteshebeshebe new ebaksh ehte men badergew tmekrignalesh techegrealew fite ketqm wechi honoal erjgn ebaksh.
ይሔ ራሱ የዛሬው ጥሩ ነው ለደረቅ ቆዳ እንዳረኩት ከመጀመሪያ ጀምሮ በስኳርና በኮኮስ አሸት አርገሽ ከዛ ማስኩን አርጊ የት ነሽ ኢትዮጵያ ከሆንሽ ንገሪኝ ውሃ በጣም ጠጪ በሳምንት ዉስጥ ሶስት ጊዜ ተጠቀሚው ለውጡን ታያለሽ ነገ የምሰራው ደሞ አለ ትጠቀሚዋለሽ
@@elsabeautynt awo elsiye Ethiopia negn yalehut dire dawa maskun keyet enagegalen.Elsiye lemlashish betam amesegenalew tebareki.
😂😂እኔ ምልሽ በጣም ብዙ ነገር ነው እምታሳይን በየቱ ነው ለውጥ እምናየው ሁሉንም ተጠቀሙት ነው እምትይው ግራ ገባኝ
በጣም ደስ ይላል እህት በዚህ ቀጢይበት በታማኝ ነት መልሺልኝ ዉዴ
ገና ዛሬ ነው ያየሁሽ የኔ ቆንጆ የኔ ፊት ወዛም ነው እና ቡግር አስቸገረኝ በጣም ምን ልጠቀም
ለቡጉር የሰራሁት አለ አሁንም ተጨማሪ አለኝ ሰራለሁ
Yene mar shukar
ኤልሲዬ ገራሚ ነው 👌👌👌
እህት ያኮነት ዛይቱ ይሆነል ስሌላኝ ነው
Well come helsi
Berchi yenye gobeze serahoches denk nachaw 👌❤
❤❤❤❤❤
በርች አሪፍ ነው
ኤልሲዬ የኔ መልካም በጣም አሪፍ ነው እስቲ እህቴ ቆዳችን ሲከፈት ማለት በምን መሸፈን እንችላለን
ጥያቄሽ ግልፅ አልሆነልኝም ይቅርታ እንደገና ፃፊልኝ
ኤልሲዬ open large pores ይሉታል ውህድ ተቀብተን ጉንጫችን አካባቢ ትንንሽ ቀዳዳ ይኖራል እሱን ማለቴ ነው
ኤልሲይ አሪፍ ነው ይመችሽ👍🙏
Buna ena mar becha metkem yechalal
maru kechin kehone awo
ኤልስዬ ዋውውወወ👍
Indkalt benaskamit min chger alew nachu sukar takar silohone
የኔ ቆንጆ እባክሽ እንደገና ፃፊልኝ መረዳት ተቸገርኩ ወይም የአማርኛ ፊደል ስለልሆነ ይሆን ብዙ ጊዜ ታገልኩት አልገባ አለኝ ደግመሽ ፃፊልኝ
ሰለም ነው እህት እደተልፊኝ የልጄ ፍት እንደ ሚች ሆኖ ብልዝልዝ አለብኝ እስቲ ምን ላርግ ❤❤❤እነም በርቺ በጣም አረፍ ነው አቀራረብሽ እርገተሽ ደስ ይለል❤
በጣም ተንሽ ከአስራ ስምንት በታቸ ከሆነች ውሃ በጣም ጠጪ በያት ትልቅ ከሆነች ሬት aole vera ቀቢው በያት ይቆጠቁጣል ግን ትንሽ ሲቆይ ይተዋል እሺ ያጠፋዋል ተቀብታ ለረጅም ሰአት ትተወው ሳትታጠብ እሺ
የመጀመርያውን እጠቀመዋለሁ በጣም ምርጥ ምርጥ ነው ግን አሁን ካንቺ የተማርኩት እኔ ቅብት ብዬ ከሀያ እስከ ሰላሳ ደቂቃ እተወውና እታጠባለሁ አንቺ ግን መሳጅ አረግሽ ሱኳሩ አይፈትግም እንዴ እስኪ እሞክረዋለሁ በርቺልን
ቀስ እያረግሽ ጥሩ ነው
ሠላም እህት ወንድሞች ኤልስዬ የምታሳቸዉ ነገሮች ለእኔ የተባሉ ሆሉ የሚመስሉኝ ይመስሉኝ ደርስ ነዉ በደንብ ተመስጨ ስሰማሺ እኮ በቃ ዶ /ር ብየሻለሁ ኤልሲዬ አመስግናለሁ
Wow እሙዬ አመሰግናለሁ
የቡጉር መድሀኒት ካለሺ ፉቴን አበላሸኝ
ሰርቻለሁ አለ
ሰላም እንዴት ነሽ ገቦዝ በርቺ
አሜን እህቴ እሺ በጣም አመሰግናለሁ
ኤልሲዬ😍😍😍👍
ሰላም እህቴ ኤልሲ የኔመልካም ግናዛሬ ተሳካልኝ ስኳር እና ኮኮስ አለኝ
ተጠቀሚውና ኮመንት ፈልጋለሁ
ኤልሲ ሌላ ቪዲዮ ላይ የቡና ሰክራፕ ሰርተሽ አይቻለሁ እና ከዚህ በፊት ይሁን በኋላ አለውቅም ግን ልዩነት አለው ወይ ለማለት ፈልጌ ነው።አመሰግናለሁ
አለው
ሰላም ያገሬ ልጆች አመሰግናለሁ💚💛❤️🙏
Selam
🥰🥰🥰
እርጋታሽ wow
በጣም አመሰግናለሁ
ሰላም ሰላም ኤልስዬ ሁልግዜም አዳዲስ ነገሮችን እያመጣሽ ለተመልካች ይጠቅማል ለኔ ጠቅሞኛል ሞክሩት ስለምትይ ከልብ እናመሰግናለ የኔ ቅን
hi elsa
hi my smart boy

እኔ አዲስ ነኝ ሰፕስክራይፕ አድርጌሻለሁ ውጤቱን አሳውቅሻለሁ እርካታሽ ደስ ይላል በቪድዮ ወሬም አታበዥም ግብአቶችሽም ደስ ይላሉ ፀጉርሽም በጣም ያምራል የኔ ደርባባ
I Like u