የአጃ ማስክ አሰራር ለፊታችን ልስላሴ እና ውበት እንዲሁም የአቪኖ የአጃ ሲረም ክሊንዘር እና ክሬም / Oatmeal mask for glowing skin

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 60

  • @ayshadino2787
    @ayshadino2787 3 роки тому +7

    እኔ ምለው - በጣም ደስ - ብሎይ - ነው የምከታተለ ሽ

  • @mebrihabtu1061
    @mebrihabtu1061 3 роки тому +4

    ብዙ እየተማኩ ነው አመሰግናለሁ ሜሉ ; ለደረቅ ፊት የሚሆን ቅባት ጠቁሚኝ ፈቴ በጣም ደረቅ ነው።ETH ውስጥ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 роки тому

      Aveeno
      Cerave
      Vanicream
      ቦሌ መድሀኒአለም ሞል የምታገኛቸው ሞይስቸራይዚንግ ክሪሞች ናቸው ( ሽታ የሌለውን ምረጪ)

    • @mebrihabtu1061
      @mebrihabtu1061 3 роки тому

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @ወሎየዋ-ዐ1ተ
    @ወሎየዋ-ዐ1ተ 2 роки тому

    የኔ ዉድ በማርያም መልሽልኝ በየቀኑ ብጠቀምስ ጥቋቁር ነጠብጣብ አለኝ ፊቴ ላይ?? ሌላ ማክስ አይመቸኝም ይሄ ተስማምቶኛል🙏

  • @tiringoworkneh3556
    @tiringoworkneh3556 3 роки тому

    ሚሉዬ የምታሳይን የማታ ክሬም ነው ቀን የምንቀባዉ ደግሞ ብታሳይን በተረፈ በርቺልን ማሬ

  • @simegnmulugeta2947
    @simegnmulugeta2947 2 роки тому

    እናመሰግናለን በዚሁ ቀጥይ ባይ

  • @endashawmitiku4741
    @endashawmitiku4741 Рік тому

    ሰላም ላንቺ ይሁን። አንድ ጥያቄ አለኝ ሁልግዜ ከትሪትመንት በኋላ በሳሙና መታጠብ አለብን ወይ?

  • @edlawitayele9758
    @edlawitayele9758 2 роки тому

    Aveno የማታ ክሬም እና መታጠቢያውን አጣውኝ ድሬደዋ

  • @hikmatube9834
    @hikmatube9834 3 роки тому

    የኔ ቆንጆ በርቺ እኔ ፊቴ በጣም ወዛማ ነው የወዛማ ፊት እያሉ ክሬም መጣጠቢያ እገዛለሁ ምንም ሊስማማኝ አልቻለም ብጉር አለብኝ የብጉር ጠባሳ 😥 እስኪ ትክክለኛ ይኽ ጡሩነው የምትይውን ክሬም መታጠቢያ እንድሁም ሲሬም ንገሪኝ ውደ ሌላው ደግሞ ሰንስክሬም ቀን ቀን ብቻውን መቀባት ይቻላል ወይ ❓ ሌላ ምንም ሳንቀባ

  • @ማሬ-ቘ9ዐ
    @ማሬ-ቘ9ዐ 3 роки тому +1

    ሚሉ መነፅር በጣም ያምርብሻል እባክሽን ቆዳ ላይ ስለሚወጣ ሸንተረር ብትነግሪን ስለምትሰጪን መረጃ እናመሰግናለን

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 роки тому

      ስለ ቆዳ ላል ሸንተረር ቪዲዮ ለመስራት ዝግጅት ላይ ነኝ አንቺ ማወቅ የፈለግሽው ለመከላከል ነው ወይስ ለማጥፋት ?

    • @ማሬ-ቘ9ዐ
      @ማሬ-ቘ9ዐ 3 роки тому +1

      እኔ ማወቅ የፋለኩት ለማጥፋት ነው ከወለድኩ በሁዋላ ሆዴ ላይ መቀመጫዬ ላይ በዛ አስተያየት ጥያቄ ስለምታነቢ አመሰግናለሁ ለመስራት እየተዘጋጀሽ መሆኑን ስለነገርሽኝ በጉጉት እጠብቃለሁ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 роки тому

      @@ማሬ-ቘ9ዐ ለሸንተረር የሚረዱ ቅባቶች አሉ ግን ሸንተረር ለመከላከል እና ለማጥፋት የሚቀቡት የተለያዩ ናቸው ሌላው ደሞ በእርግዝና ግዜ የተከለከሉ ቅባቶች አሉ ስለዚህ ምናልባት ጡት ለምታጠባ እናትም ክልክል ከሆነ በደንብ ማረጋገጥ ስላለብኝ ነው

  • @maranatamaranata828
    @maranatamaranata828 3 роки тому +1

    ሜሉዬ እንኳን ደህና መጣሽ እናመሰግናለን በጣም እስኪ ስለ ፀጉር ልጠይቅሽ ባክሽ የሩዝ ውሀ ተጠቃሚ ነበርኩ በጣም ይመቸኝ ነበር ከጊዜ በኃላ ፀጉሬን እየተጎዳ ሄደ ምክንያቱን አንች ስለሩዝ ወሀ አጠቃቀም በሰራሽው video ሳይ ከዛን በኃላ ጭራሽ መጠቀም አቆምኩ ሌሎች ማስኮችን ስጠቀም አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ሆኖልኛል አንችልም አመሰግናለሁ ጥያቄየ ግን አሁን ስለተስተካከለልኝ መልሸ ብጠቀም ችግር አለው?

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 роки тому

      የሩዙ ውሀ እንግዲህ ያው ሲደጋገም ነው ማድረቅ የሚጀምረው እና እስቲ መጠቀም ከፈለግሽ ሳታበዢ የፀጉርሽን ለውጥ እያየሽ ሞክሪው

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 3 роки тому +1

    Thank you

  • @eksa5381
    @eksa5381 3 роки тому

    I try so many sun screen product neutrogena bezu agnet gen ayesemamagem meluye mosrurizer negerene please

  • @ayshadino2787
    @ayshadino2787 3 роки тому +1

    Eth - ያለ ጥሩ ምትይውን የፊት ክሬም ንገሪን

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 роки тому

      የአቪኖ ምርቶች እኮ አሉ ቦሌ መድሀኒአለም ሞል

  • @michotmandefro7442
    @michotmandefro7442 3 роки тому

    እናመሰግናለን ስታስረጂም ጥሩ ነው በስንት ግዜ ነዉ መቀባት የለብን

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 роки тому

      የአጃውን ማስክ ነው የጠየቅሽኝ ? ከሆነ በሳምንት 1-2 በቂ ነው

  • @mekdesabebe4904
    @mekdesabebe4904 3 роки тому +1

    ሲረም ምን ማለት ነው ሜሉ አጠቃቀሙስ እንዴት ነው ጥቅስ ምንድነው

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 роки тому +4

      ሲረም ማለት ከተለያዩ ለፊት ቆዳ ተስማሚ የሆኑ ማእድናት ፊታችንን ለማለስለስ መሰመር መሸብሸብ እንዳይኖር ድርቀት እንዳይኖር የሚረዳ ነው አጠቃቀሙ ማታ ፊታችንን ከታጠብን በኃላ እረጠብ እንዳለ የምንቀባው ነው ከዛ ወዲያው ሞይስቸራይዚንግ ክሬም እንቀባለን

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 3 роки тому +1

    Thanks for you

  • @sussegemsmean7064
    @sussegemsmean7064 3 роки тому

    I Learn a lot from you.

  • @hilinafisseha8381
    @hilinafisseha8381 3 роки тому +1

    Ur blessed thank u

  • @genettesfaye105
    @genettesfaye105 3 роки тому

    Thanks for sharing your knowledge

  • @ethiopianpoettsedidawit5738
    @ethiopianpoettsedidawit5738 3 роки тому

    ሰላም ሜልዬ! እኔ ልጠይቅሽ የምፈልገው ወዛምና ደረቅ ፊት እንዲሁም sensitive skin እንዴት ነው የሚታወቀው?

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 роки тому

      ወዛም ፊት ያው ምንም ባትቀቢም ቅልጥልጥ የሚል ወዝ ያለው ማለት ነው sensitive skin ብዙውን ግዜ ደረቅ ፊት ነው ትንሽ ነገር ሲነካን መቅላት ማሳከክ ለምሳሌ ፀጉራችን ሲነካን ማቃጠል ወይም ኪችን ስንገባ ሙቀት ካለ መቅላት የመሳሰሉት

  • @semiramohammed8490
    @semiramohammed8490 3 роки тому +1

    Hi how are you doing thanks sis which the best one face creams Night and day I am Live in Minnesota🙏

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 роки тому

      I’m great thank you .
      fragrance free moisturizing creams for face by Cerave , Neutrogena , Aveeno , Cetaphil are good moisturizers. You definitely need to moisturize your skin specially during season . I lived in MN for 8 years and winter season is not a joke .

    • @semiramohammed8490
      @semiramohammed8490 3 роки тому

      Thanks so much for respond my question🙏🙏

  • @seblegebreegziabher3241
    @seblegebreegziabher3241 3 роки тому +1

    ኒውትሮጂና የፊት ክሬም አለው ወይስ ሰንስክሪን ብቻ ነው?ሌላ ደግሞ እምጠይቅሽ አቬኖ ክሬም ነው ወይስ ሎሽን ።የትኛውነው ለፊት የሚስማማው ።ምክንያቱም ተቀን ስቀባ በጣም ይሞቀኛል።ለማታየሚሆነውን

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 роки тому

      ኒውትሪጅና የፊት ክሬምም አለው
      አቪኖ የፊት ክሬሙን ነው ግን ቀን ላይ እኮ መቀባት የለብሽም ፊታችንን ሁልግዜ ማታ ከመተኛታችን በፊት ነው መታጠብ ያለብን ምክንያቱም ቀን የዋልንበትን አቧራ የመኪና ጭስ ምግብ ስንሰራ ፊታችን ላይ የሚያርፈው ሁሉ ማታ ነው መታጠብ ያለበት ከዛ ፊትሽ እረጠብ እንዳለ ሽታ የሌለው የፊት ክሬም ተቀቢ ጠዋት ላይ አይንሽን ብቻ በውሀ ለቅለቅ ብለሽ ሳንስክሪን መቀባት
      ጠዋት ላይ የፊት ክሬም አያስፈልግም

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 3 роки тому +1

    ሜሉዬ ኦሌይ የፊት ክሬም የቀን የማታ የሚለውን ቀን ቀን ብጠቀመው ችግር አለው ስለሱ ምርት አላስተማርሽንም ኢትዮጵያ ብዛት ይገኛል ጠዋት የምቀባው ቸግሮኛል ፊቴ ይደርቃል ሜሉዬ ተባረኪልኝ

    • @raeyyohannes4735
      @raeyyohannes4735 3 роки тому

      SIL OLAY MELI SIRLEN

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 роки тому

      ስለ ኦሌ ክሬም ስራዬ ብዬ አይቼው አላውቅም ቼክ አድርጌ እነግርሻለሁ ግን ቀን ላይ ሳስክሪን ብቻ ተጠቀሚ ክሬም ለማታ ፊትሽን ከታጠብሽ በኃላ መቀባት ነው የሚመከረው የቀኑን ተይው

    • @raeyyohannes4735
      @raeyyohannes4735 3 роки тому

      @@melatdemessie808 eshi meli endeza aregalew betam amesigenalew silekena tibeberesh ewenet

  • @sarakedir6704
    @sarakedir6704 3 роки тому

    Hi meli ke 1 amet befit andit ye facial balemuya yhen mask azalgh neber gn be wetet kenun mulu tezefzfo wlo Mata lay mekebat neber yalechigh le fit cream demo avenno neber yazezechlgh ahun anchi staweri betam germogh new sle mask mn tyalesh??tezefzfo mewal alebet??

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 роки тому +1

      ተዘፍዝፎ መዋሉ ለምን አስፈለገ አለች ? እንዲወፍር ከሆነ በ 5 ደቂቃ ውስጥ መልሶ መወፈር ይችላል ለኔ ዘፍዝፎ ማዋሉ ጥቅሙ አይታየኝም

  • @longlivetoallmoms6948
    @longlivetoallmoms6948 3 роки тому

    Hi Melu, selam lanchi.
    I Really like your videos keep it up 👍💪
    here i have 1question, am having super dry and sensitive skin,so, i always use moisturizer which is fragrance free on my clean skin. My question is, can i use skin tonner before applying moisturizer ? And, does it depend on our skin type to use skin tonner?
    Thanks 🌹

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 роки тому

      It’s wonderful that you’re using fragrance free moisturizer because fragrance dehydrates our skin and increase trans epidermal water loss , so good job on that one ! So for better result every night after you wash your face with fragrance free cleanser like Cerave hydrating cleanser or La Roch Posay hydrating cleanser do not dry your face with towel simply wipe it gentle with your clean hand and apply your fragrance free moisturizer immediately this will transform your skin from dry to smooth . About the toners there are so many kinds of toner so tell me which toner you are looking for to use .

  • @ferdinakedir9471
    @ferdinakedir9471 3 роки тому

    Selam bizu gize tiyaqi aqirba neber still mels alagigihum ,my face it's sensitive minim negr alitikim open pores wetabig which sun screen recommends tadergyalish non comedogenic yehone be aveeno products aliew

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 роки тому

      I have a video on how to choose sunscreens for our face so like you said if you have sensitive skin use mineral sunscreens made with titanium dioxide and zinc oxide . Chemical sunscreen can sting for some people .Cerave and Aveeno are good for sensitive skin but i'm not saying others are bad because sunscreens are regulated and approved by FDA before they get to us so they are safe to use. (this is only for USA made products)

  • @enawlena3172
    @enawlena3172 2 роки тому

    ማሬ የወዛም ፊት ይሆናል?

  • @bettytsegaye4165
    @bettytsegaye4165 3 роки тому

    Thank you for sharing. I don’t see the link to order from amazon dear .

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 роки тому

      Aveeno cleanser amzn.to/3n8wrMv
      Aveeno serum amzn.to/33pJn97
      Aveeno gel moisturizer amzn.to/3jh1H9L

  • @abisiniyaethiopia6676
    @abisiniyaethiopia6676 3 роки тому +1

    እንኳን ደህና መጣሽልን ጠቃሚ መረጃሽን ይዘሽልን እናመሰግናለን እባክሽ ከቻልሽ ሞስቸራይዝ ክሬም እራሳችን በቤት ውስጥ ቅባቶች ቀላቅለን የምንሰራው ብትነግሪን ሁሉንም ኦይሎች ገዝቼ ቪታሚን E ሁሉ አልቀረኝም ፊቴን ከታጠብኩ በሁዋላ በተራ እቀባቸዋለሁ አንዳንዴ ግን የትኛው እንደሆን አላውቅም ፊቴ ላይ ቀይ ቀይ ቀይ ይሆንብኛል ምናልባት ከሌላ ጋ ሳልደባልቅ ቀጥታ መቀባት የለብኝ ይሆናል ብዬ ስለገመትኩ እስቲ ምክርሽን እጠብቃለሁ ሞስቸራይዝ የሚያረግ የምንሰራው ካለ ብትነግሪን እናመሰግናለን ውድ።

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 роки тому

      የፊት ክሬም በቤት ውስጥ መስራት የሚሆን ነገር አይደለም ምክንያቱም ፊታችን እንደ ሌላው የሰውነታችን ክፍል አይደለም በቀላሉ ለመጎዳት ለማድያት ለሽፍታ ለብዙ አደጋዎች የተጋለጠ ነው የፊት ክሬሞች በብዙ ጥናት እና ምርምር እውቀት ላይ ተመስርቶ የሚመረት ነው እና እቤት መስራቱ አይሆንም
      ዘይቶች ቀላቅዬ እቅባለሁ ያልሽኝ ምንም አይነት ዘይት ፊት ላይ መቀባት አይመከርም ምክንያቱም ለፊት የተሰሩ አይደሉም በውስጣቸው ብዙ ለፊት ቆዳ የማይስማሙ ነገሮች አሉ ቫይታሚን ኢ ዘይት ጨምሮ እና የኔ ምክር ዘይት አትቀቢ ነው ግን ለሌላው የሰውነት ክፍል መቀባት ትችያለሽ

    • @abisiniyaethiopia6676
      @abisiniyaethiopia6676 3 роки тому

      @@melatdemessie808 እሺ የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ ! እግዚያብሄር ያክብርልኝ።

  • @mesitesema9089
    @mesitesema9089 3 роки тому

    Thanks 🙏🏻

  • @ayshadino2787
    @ayshadino2787 3 роки тому +1

    ግን ሁሌ ለፊት - ማስክ ከተጠቀምኩ በኋላ ምንም - አልቀባቦም - Sun Skrin - አይ ስማ ማይም

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 роки тому

      ማስኩን ከታጠብሽ በኃላ ወዲያው ክሬም መቀባት አለብሽ ድርቀት ለፊት በጣም መጥፎ ነው ሳንስክሪን አይስማማኝም ያልሽው ምንአይነት ተቀብተሽ ነው?

  • @ethunmekashaw3923
    @ethunmekashaw3923 2 роки тому +1

    ወይ ጊዜ በልተንም ተቀብተንም በዚህ ኑሮ ውድነት

  • @nohaminyohanns1803
    @nohaminyohanns1803 3 роки тому

    Thank U

  • @helenmehari4637
    @helenmehari4637 3 роки тому

    Dermatologist ነሽ ?

  • @grtftyu8361
    @grtftyu8361 3 роки тому

    Selam here yiroze dokite mekebate yechalale

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 роки тому

      አዎ ስለእሱ የሰራሁት ቪዲዮ አለ ስትታጠቢ ግን ተጠንቀቂ ፊት ላይ ስለሚደርቅ ይፍቃል እና መጀመሪያ በውሀ በደንብ ማርጠብ አለብሽ