ፊታችንን እንደት በቀላሉ ማወፈር እንቺላለን

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 199

  • @gatty2897
    @gatty2897 7 місяців тому +14

    በጣም አመስግናለው ውዴ ለኔ በጣም ተመችቶኛ ተጠቅሚው ውጤት አግቼበታለው ከልብ አመስግናለው❤❤❤

  • @HaimanotAbrha-t7y
    @HaimanotAbrha-t7y 8 місяців тому +3

    Wow እናመሰግናለን ማሬ እንመኩረዋለን😊

  • @መአዚ-ፐ1ፀ
    @መአዚ-ፐ1ፀ 8 місяців тому +8

    ወላሂ እኔ ባንድ ሳምት ለውጥ አለው ያወፍራል አመሰግናለሁ የኔ ውድ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ensewattube3598
      @ensewattube3598  8 місяців тому +2

      አዎ በጣም አሪፍ ነው አመሰግናለሁ 🥰🥰🥰ማሬ

  • @TsgeAsefa
    @TsgeAsefa 9 місяців тому +6

    ለእርጉዝስ ይሆናል ጉዳት የለውሞ ?

  • @እማናፍቅሽኛል
    @እማናፍቅሽኛል 8 місяців тому +3

    ምድ ነወ በጠርሙሱ ያለዉ

  • @ensewattube3598
    @ensewattube3598  2 роки тому +15

    ተጠቀሙት አሪፍ ነው

  • @zed8332
    @zed8332 10 місяців тому +2

    እሽ እናመሰግናለን ❤❤ሞኩረን እኒነገረሽ አለን❤❤🎉

  • @HomeDoyo
    @HomeDoyo Місяць тому +2

    ሰሙን አልገለፅቸሁም ከእርጉ ጋር የተቀላቀለዉ እባክሽ ሰማቸዉን ግለፀ አደረጌ

  • @NoraMohammad-y9k
    @NoraMohammad-y9k 2 місяці тому +3

    እህቴ ማዳት ላለበት ሰው ችግር አያመጣም ንገረኝ❤❤❤❤

  • @ZabibaMohammad-u7v
    @ZabibaMohammad-u7v Рік тому +3

    እሰኪ ልየው እኔም ተቸግሪያለሁ ጉጨ እየከሳ ለቤትሽ አደስ ነኝ

  • @HyredinAbdela-f3g
    @HyredinAbdela-f3g 10 місяців тому

    ena melawe besnate kne lewte yenorwale ? ena anchi yatkbschawe kirmocha magegate kalchalen lala amrcha metkame enchlilan ebakis melslage

  • @BettyMehari-h3p
    @BettyMehari-h3p Рік тому +3

    ፊታችን ብቻ ለመክሳትስ

  • @ዜድ-ፐ3ረ
    @ዜድ-ፐ3ረ 9 місяців тому +2

    እህቴ እንደት ነሽ በየቀኑ ነው የምንጠቀመው ወይስ በ3 ቀን እንዳታልፊኝ በማሪያም

    • @ensewattube3598
      @ensewattube3598  9 місяців тому

      በሳምንት 3ቀን በቂ ነው ❤❤

  • @MukaremMuzayen
    @MukaremMuzayen 8 місяців тому +1

    ስናቆም ይመለሳል??🙏🙏🙏please🙏🙏🙏

    • @ensewattube3598
      @ensewattube3598  8 місяців тому

      በሳምንት 1 ግዜ መጠቀም አሪፍ ነው

  • @ሜሪጓልትግራይ-ጐ3ጠ

    ማሬ ኣንደኛ እርጎ ብለሻል ሌላኛው ምንድነው መልሽልኝ ባክሽ❤

  • @zabebahali4379
    @zabebahali4379 Рік тому +4

    Ya egiru asyne mariye egire qachinew ples😁❤️

  • @AlmazNegestat
    @AlmazNegestat 4 місяці тому +3

    በየስንት ቀን መጠቀም ይኖርብናል

  • @AlmazNgusie
    @AlmazNgusie 2 місяці тому +1

    እርጎ ማለት ለብኔ ወይስ እሩዝ እሚበሉበት ነው እባክሽ ነገሩኝ እምታውቁት 🙏

  • @sebrina-ny3ek
    @sebrina-ny3ek 6 місяців тому +1

    ውዴ እርሾና እሮቡን ብቻ ብጠቀምስ ለጊዜው ማሳጂ ማረጊያውን እስከምገዛ

  • @Hayat-fs1sv
    @Hayat-fs1sv 3 місяці тому +2

    ዉዴ 3ቀን የመሆን ሰርቼ ፊሪጂ ወሰጥ በጠምስ ??

  • @masaretmas2402
    @masaretmas2402 6 місяців тому +1

    Yene konjo ftshe Arif newu

  • @hayatymamHayu
    @hayatymamHayu Рік тому +1

    ማንኛው እርሾ ይሆናል ውዴ እዳታልፊኝ በናትሽ

  • @kukushadoye
    @kukushadoye Рік тому +1

    ግን በአንዴ ለብዙ ቀን ብዙ ሰርቼ ባስቀምጥ ችግር ይኖረዋል? እባክሽ🙏 መልሽልኝ?

  • @AblekatMesfin
    @AblekatMesfin 2 місяці тому

    Fitachin endi boka new ? Ersho minqebaw echi demo anchi ayidelashim

  • @aesaaa1616
    @aesaaa1616 3 місяці тому +2

    ታዳ ስናቆረጠው መለሦ እንደዛው አይሆንም ወይ ውደ አላህ ይስጥልን ከልብነው የምናመሠግነው❤🎉🎉

  • @HyredinAbdela-f3g
    @HyredinAbdela-f3g 8 місяців тому +2

    ena melawe wde e ergo ersou yebkolo dokate en Abies ade laye argani beyknawe bentkmawe chgrae alwe

  • @astermolla7946
    @astermolla7946 Рік тому +5

    የእውነት የወፍራት እኔ እኮ ምን እንደ ማድርግ ግራ ገብቶኛል ፊቴ ብቻ ነው የሚከሳው ሌላ ነገሬ ሳይሆን

  • @ZebibaZebiba-o9r
    @ZebibaZebiba-o9r 26 днів тому +1

    Manegnawm ersho new wede?

  • @BelyneshFekadu
    @BelyneshFekadu Місяць тому +2

    እርጎውእንዴትወፈረልሽ

  • @KebadaYotube
    @KebadaYotube Рік тому +2

    በኋላ የጎንዮሽ ችግር ቢያመጣስ ምን ያክል በዶክተሮች የተረጋገጠ ነው????

  • @Feven-z2b
    @Feven-z2b Рік тому +1

    Besit ken wusiti yawofiral

  • @JamelaJamela-v2m
    @JamelaJamela-v2m 11 місяців тому +3

    በሳምት ስቴ እንጠቀመዉ ካሜራና እርጎ ነዉ

  • @mery-w4l
    @mery-w4l 5 місяців тому +1

    ለስንት ቀን ለውጥ ያሳያል መልሽልኝ ባክሽ እህት

  • @MercyWmariam
    @MercyWmariam Рік тому +1

    የት ይገኛሉ ክሬሞቹ

  • @MeronFikadu-h3b
    @MeronFikadu-h3b 5 місяців тому +3

    አፍንጫ ያወፍራል

  • @ZiNa-gq6pv
    @ZiNa-gq6pv Місяць тому +2

    ለወንድ ይሆናል እህት

  • @aminaredi2764
    @aminaredi2764 Рік тому +2

    ሰላም ውዴ
    እሺ እንሞክረዋለን በምን ያህል ጊዜ ለውጥ ያሳያል??
    ለእግርስ ይሆናል??

  • @zebibaahmdee
    @zebibaahmdee 9 місяців тому

    ተባረኪእህቴ👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @netanetNetanet-n5x
    @netanetNetanet-n5x 23 дні тому +1

    😂😂😂😂😂አትሸወዱ እሷ ይቲውቧን ለማሳደግ ነው፡፡

  • @EtagTese
    @EtagTese 9 місяців тому +1

    ሰላም ላአገት ይሆናል?

  • @hibaawel6298
    @hibaawel6298 Рік тому +4

    ፔኪንግ ፓዉደርና ዱቄትስ እንጨምርበት ??😂😂😂😂

  • @Jemilashewmollo
    @Jemilashewmollo 7 місяців тому +2

    እስከ ስንት ሳት ነው ምንጠብቀው??

  • @Hanihan-e3f
    @Hanihan-e3f 3 місяці тому

    ክሬሞቹ ግድ ናቸዉ ?የለኝማ እርሾና እርጎ በረዶ አለኝ አይሆንም?

    • @ensewattube3598
      @ensewattube3598  3 місяці тому

      ግድ አደለም ያለሽን ተቀቤ ❤❤

  • @SitraOumer-x2k
    @SitraOumer-x2k 11 днів тому +2

    አንች ግን አልወፈረም😢😢😢😢😢

  • @SofiyaSofiya-s9e
    @SofiyaSofiya-s9e 9 днів тому +1

    ጡቴን ብጣቃመዉ ችግር አለዉ

  • @ገኒ-cl2nv
    @ገኒ-cl2nv 2 місяці тому +1

    😢ውዴ ቀኑ የተላለፍበት ዝባዲቢሆንስ ማለቴ ተላጃ ውስጥ ነው ችግር የለውም ብጠቀም ንፁሁ ነው

    • @ensewattube3598
      @ensewattube3598  2 місяці тому

      አይ አዲስ ቢሆን ይመረጣል

  • @hayat9kb
    @hayat9kb 3 місяці тому +2

    እኔ መወፈር እፈልጋለሁ መላ ንገሩኝ

    • @ensewattube3598
      @ensewattube3598  3 місяці тому +1

      ua-cam.com/video/h_WpuNN8a2/v-deo.htmlከ የህን ተጠቀሚ

  • @AmanAsefa-db5jk
    @AmanAsefa-db5jk Рік тому +2

    ፊቴ ወዛም ነው ትናንሽ ቀዳዳውች አሉት ወንፊት ነው ምንላርግ

  • @TiruaD
    @TiruaD 8 місяців тому +1

    በውተትሰ ማድረግ ይቻላል እህቴ

  • @SamsungA04-ct7zz
    @SamsungA04-ct7zz 5 місяців тому +1

    አሺ መቀነሻ ንገርኝ

  • @natanemu9304
    @natanemu9304 3 місяці тому +1

    የኔ ፍቅር በጣም ከመክሳቱ የተነሳ አፍራለዉ ይሁንልኝ ሰብስክራይብ አርጌሸሻለዉ

  • @SikoSilo-tm7dg
    @SikoSilo-tm7dg 2 місяці тому

    እኔ ጉጨ ወፈረ መልኬ ጠፋብኝ መላ በሉኝ ወላሂ አስጠልቶኛን ሌላው አካሌ ቀጪን ነበርኩ😢😢

  • @KedestMersha
    @KedestMersha 3 місяці тому +2

    እኔ ተስሟምቶኛል ግን ሳቆመው እከሳለሁ

  • @cellcare7936
    @cellcare7936 8 місяців тому +1

    ለዳሌም ይሆናል

  • @ethiotech178
    @ethiotech178 Місяць тому +1

    እርሾ ማለት የዳቦ ነው

  • @fethyamohamed6654
    @fethyamohamed6654 3 місяці тому +1

    ውዴ ፍርጅ ውስጥ ለ 3 ቀን አንዴ አዘጋጅተን ብንጠቀምስ ችግር አለው plz melshilgn

    • @ensewattube3598
      @ensewattube3598  3 місяці тому

      ወዳው ወዳው ቢሆን ይመርጣል ❤

  • @mahimahi18566
    @mahimahi18566 Рік тому +1

    Besnt ken lewt yametal mare

  • @AsnuDagne
    @AsnuDagne 4 місяці тому +1

    በሥንት ቀን ለውጥ ያመጣል

  • @dubairak2209
    @dubairak2209 2 місяці тому +1

    ዳሌዬን ብቀባው ያሳድግልኛል

  • @tfekire
    @tfekire 3 місяці тому +1

    እርሾዉ የምንነዉ ዉዴ

  • @umuhib
    @umuhib 3 місяці тому

    እኔ ማክሳት ነው የምፈልገው መፍትሄካለው

  • @אצדהגליום
    @אצדהגליום 7 місяців тому +1

    እርሾ ምንድነው ማንኮፍፊውን ነው ግን

  • @aesaaa1616
    @aesaaa1616 3 місяці тому +1

    ሠውነቴ ጥሩነው ፊቴ ግን ቀጭነው በጣም

  • @YordanosBerehan
    @YordanosBerehan 7 місяців тому +1

    ስታምሬ እህቴ ጉንጭሽ በተለይ

  • @ወሎገራገሩ-ዘ7ቨ
    @ወሎገራገሩ-ዘ7ቨ Рік тому +1

    እኳን አገኘሁሽ❤❤

  • @nejibanejiba3030
    @nejibanejiba3030 Рік тому +1

    እርሾ ነው የተቀባሽው

  • @zemzemseid534
    @zemzemseid534 3 місяці тому +1

    እናመሰግናል እሞክረዋለሁ

  • @zaboraa32
    @zaboraa32 Рік тому +2

    ለቤትሽ አደስ ነኝ ለመወፈራ ነገሪኝ

  • @حميدالمحمدي-م3ح
    @حميدالمحمدي-م3ح Рік тому +1

    እንኳን አገኝሁሽ😍😍😍😍😍

  • @Selamawittmikael
    @Selamawittmikael 28 днів тому

    Yedabowen ersho nwe

  • @hayatymamHayu
    @hayatymamHayu 10 місяців тому

    ማንኛውም እርሾ ይሆናል

  • @MentiwabTadel
    @MentiwabTadel 4 місяці тому +1

    እሽ እሞክረዋለሁ

  • @GamilGamil-g8b
    @GamilGamil-g8b 6 місяців тому

    ለስእት ቀን ነው ለውጡ

  • @jahareakther882
    @jahareakther882 6 місяців тому

    ያተሻሸውን ይመልሰል ውዴ

  • @betiBlov
    @betiBlov Рік тому +2

    በናትሽ ግን እርሾ ችግር አለዉ

  • @TseHay-j1t
    @TseHay-j1t 8 місяців тому +1

    እህት ስንተወው አይመለስምደ

  • @eskedarabe5764
    @eskedarabe5764 11 місяців тому +1

    Ene gen sesarw endanche aywefrlgem

  • @MersalHbash-d9v
    @MersalHbash-d9v Місяць тому

    ካሚራ እና እርጎ

  • @TsgeAsefa
    @TsgeAsefa 9 місяців тому +1

    ለእርጉስ

  • @YeshiHabta-r2i
    @YeshiHabta-r2i 2 місяці тому +1

    እርሾው ኖርማል የዳቦ እርሾ ነው?

  • @NaimaNaima-jd1kc
    @NaimaNaima-jd1kc Рік тому +1

    እውነት ያወፍራል?

  • @ZemedkunZemede
    @ZemedkunZemede 8 місяців тому +1

    መጨረሻ ላይ ፕሮሰሱ በዛ እንጂ ልሞክረው ነው ነበር

    • @ensewattube3598
      @ensewattube3598  8 місяців тому +1

      እርጎ እርሾ በቃ አሪፍ ነው ሞክሪው 🥰🥰

  • @natanemu9304
    @natanemu9304 3 місяці тому

    የኔ ዉድ በረዶ ግዴታ ነዉ ካለበለዚያ አይወፍርም በናትሽ

    • @ensewattube3598
      @ensewattube3598  3 місяці тому

      ግዴታ አይደልም 🥰🥰ቢኖር አሪፍ ነው 🥰

  • @WolloGondar
    @WolloGondar Рік тому +1

    እሽ

  • @natanemu9304
    @natanemu9304 3 місяці тому

    የዳቦ እርሾ ነዉ አደል ማሬ

  • @masaretmas2402
    @masaretmas2402 6 місяців тому

    Melshe bakeshe wetete ena mn denwu yee keytshew

  • @rosefakre6277
    @rosefakre6277 10 місяців тому +1

    ዱቄቱ ምንድነው ፆፊልኝ እስኪ

  • @YyYy-xl7pn
    @YyYy-xl7pn 4 місяці тому

    ለወንድ ይሆናል እንደ ?

  • @kukushadoye
    @kukushadoye Рік тому +1

    አመሰግናለሁ🙏

  • @sumaymussa186
    @sumaymussa186 6 місяців тому

    እስኪ በቅደም ተከተል ፃፊልን ምኑም አልገባኝም እኔኮ ወለቅኩ የምር😢

  • @ShuburaDemisee
    @ShuburaDemisee 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @BirhanuAshenafi
    @BirhanuAshenafi 6 місяців тому

    ለወንድ ይሆናል??

    • @ensewattube3598
      @ensewattube3598  6 місяців тому

      ፊትህ እንዲወፍር ከፈለክ ይሆናል ❤❤

  • @MeronFikadu-h3b
    @MeronFikadu-h3b 5 місяців тому +1

    Please benatsh, አፍንጫ ያወፍራል

  • @MYe-b8r
    @MYe-b8r Рік тому +1

    በናትሽ ስልክሽን ላኪው ታስፈልጊኛለሽ

  • @mekdeszewdu6688
    @mekdeszewdu6688 7 місяців тому

    ለእግር ይሆናል

  • @eskedarabe5764
    @eskedarabe5764 11 місяців тому +1

    Ebakes selk kuetrsen

  • @ወሎገራገሩ-ዘ7ቨ
    @ወሎገራገሩ-ዘ7ቨ Рік тому

    ስክራይብ አደረኩሽ❤❤

  • @Selamawittmikael
    @Selamawittmikael 28 днів тому +1

    Ershow yemndnew ebaksh ngerin

  • @Asemu123
    @Asemu123 8 місяців тому

    የዳቦ እርሾ ነዉ

  • @LiyaTesfaye-yl5ds
    @LiyaTesfaye-yl5ds 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏