እንተዋወቃለን ወይ /Sunday with EBS: Entewawekalen Wey

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 1,4 тис.

  • @ቁጥብሁኝውድትሆኛለሽ-የ6ነ

    እኛ የረብ አገር ያለን ልጆች እዚህ የኖሪ አናኖሪ ከመሆን አውቶ የተሻለ ግዜ ይስጠን አሚን

  • @rahme8539
    @rahme8539 6 років тому +336

    ዛሬ ቀን አባቴን ካጣሁ 15 አመቴ ነፍሱን ይማረው
    ጸሎት አድርጉለት ሁላችሀም አባቴን ከማጣት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

    • @aminatseid280
      @aminatseid280 6 років тому +1

      Rahma Ad አይዛሽ ዉደ

    • @jtube3698
      @jtube3698 6 років тому +1

      አይዞን

    • @marituadissu4632
      @marituadissu4632 6 років тому

      አሚን እህቴ አላህ የጀነት ያድርገው ያረብ

    • @ramaahmar9259
      @ramaahmar9259 6 років тому

      Rahma Ad አሜን (3) ማማዬ ነብስ ይማር

    • @turuo7039
      @turuo7039 6 років тому +1

      ነብስ ይማር አይዞሽ እህት እኔም እዳቺ ነኝ

  • @susuhassen1754
    @susuhassen1754 6 років тому +110

    የሴት አለባበስ ይህ ነው ብርክቲዬ ስታምሪ❤
    የሳምንት ሰው ይበለን ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

    • @y.wy.w7550
      @y.wy.w7550 6 років тому +3

      ያምራሉ የዛርየወቹ በተለይ ብርክታይት አለባበስ እንዲነው

    • @mxmmxm8820
      @mxmmxm8820 6 років тому

      የኒ ቆንጆ ስታምሪ የኒ ውን

  • @ፍቅርየድንግልልጅ
    @ፍቅርየድንግልልጅ 6 років тому +53

    *ዋው ብርክቲ የኔ ውብ ምርጥ ክርስቲያናዊ አለባበስ የለበሰች ሴት ገና ዛሬ አየሁ በእውነት እኔ ባደኩበት ሀገር እንዲህ ነው የምንለብሰው ማሪያምን* 💓💓💓💘💘💘💖💖💖

  • @ፅጌረዳኢቱብ
    @ፅጌረዳኢቱብ 6 років тому +957

    እናቱ የሚወድ አገሩን የሚወድ አባቱን የሚወድ ፍቅረኛው የሚወድ ልጁን የሚወድ ባሉን የሚወድ እህቱኝ የሚወዱ ወድሙን ሚወድ ላይክ ይግጨኝ

  • @ፃድቃንፃድቃን
    @ፃድቃንፃድቃን 6 років тому +20

    ብርኽቲ ኣከዳድና ይበል ከምኣ እያ
    ብናይ ወለድኺ ባህሊ ስለዝኾራዕኺ የመስግነኪ

  • @mimishowmimi1730
    @mimishowmimi1730 6 років тому +370

    እንደኔ አርብ አገር የመርርው አገሩን የናፈቀው ቢቻ ላይክ

    • @የአባቴልጅነኝ
      @የአባቴልጅነኝ 6 років тому +1

      አቅለሽልሾኛል 10አመት ሆነኝ በስደት

    • @ወሎየነኝከመርሳAኡሚሀያቲ
      @ወሎየነኝከመርሳAኡሚሀያቲ 6 років тому +1

      እኔ 13 አመት ሆነኝ በስደት

    • @hayasexmohammed7545
      @hayasexmohammed7545 6 років тому

      Mimi Mimi

    • @mimishowmimi1730
      @mimishowmimi1730 6 років тому +1

      አይዞዋቹ ሁሉም ያልፋል ለበጎነው

    • @museabera
      @museabera 6 років тому

      የተዋህዶ ልጆች መዝሙር ምትወዱ ፎቶውን እየተጫናቹ ጎራ እያላቹ ሰብስክራይብ አድርጉ እግዚአብሔር ሀገራችንን
      ይጠብቅልን...
      አዳዲስና ነባር ዝማሬዎችን በቤትዎ ሆነው አብረውን ለመዘመር ከፈለጉ ማለትም የመዝሙሮቹ ቅኝት
      እያንዳንዱ ድምፅ በጥንቃቄ ተለይተው እዚህ ላይ ይገኛሉ [Subscribe] ያደርጉን!

  • @ወለተተክለሃይማኖት
    @ወለተተክለሃይማኖት 6 років тому +29

    እንኳን ለፂኦን ማርያም በዓለ ዋዜማ አደርሳችሁ

  • @Tube-fp2nk
    @Tube-fp2nk 6 років тому +145

    *እንተዋወቃለን ወይ ፕሮግራም ዉስጤ ነዉ*

  • @ወለተገብርኤል19
    @ወለተገብርኤል19 6 років тому +24

    እንኳን ለብጽህት ቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብር በአል ዋዜማ አደረሳችሁ አደረሰን አሜን
    እኛንም ከስደት ተመልሰን በደጇ ታፅናን እሲ እንደኔ ውል ውል አለኝ ደጂሽ ፪ የግሸኖ ማረያም እስክሳለምሽ ፪ አሜን አሜን አሜን

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ጰ6ኰ

    ብርክት በጣም ደስ ትያለሽ
    አላባበስሽ አነጋገርሽ እርጋታሽ ሁሉም ደስ ይላል

  • @genetbirara7629
    @genetbirara7629 6 років тому +102

    ነገ እኮ እመቤታችን ቅድስት ድንል ማርያም አመታዊ ክብረ በዐል ነው እንኳን አደረሳችሁ አደረስን

  • @fand8463
    @fand8463 6 років тому +13

    ብሩክታዊት አለባበስሽ ደስ ይላል ሁሉም ሴት እንዳንቺ ቢሆን ።

  • @ኣበባኣሰፋ
    @ኣበባኣሰፋ 6 років тому +36

    ብርክቲ ደስ ትልልያለሽ አለባብስሽ ኮርዐልኪ ብባህልኪ ስለ ዝኮርዕኪ

    • @abrahhabibi9808
      @abrahhabibi9808 6 років тому +1

      Abeba 2008 betaemi des tibl shokorna

    • @hhjj9861
      @hhjj9861 6 років тому +1

      👍

    • @senayitgabremichael678
      @senayitgabremichael678 6 років тому +1

      Merktye betam tamralachu des telalachu wub Ethiopiynoch❤❤❤❤ ❤❤

    • @የአባቴልጅነኝ
      @የአባቴልጅነኝ 6 років тому

      የሰፈሬ ልጅ ናት ወለዬ ናት

    • @ኣበባኣሰፋ
      @ኣበባኣሰፋ 6 років тому +2

      የአባቴ ልጅ ነኝ ክክክክክክ ስማችን የታወቀ ነው እኮ ትግራይ ብርክቲ የሚባል አማራ የለም

  • @እኔውእራሴነኝ-ዸ7አ
    @እኔውእራሴነኝ-ዸ7አ 6 років тому +207

    እናተን ሳይ ፍቅር ያምርኛን የዘድሮ አጋሰስ
    ወዶችን ሳስብ ደግሞ ገዳም ያሰኝኛን😌

    • @aminatseid280
      @aminatseid280 6 років тому +1

      ፍጣሪየ ትግስቱን ስጠኝ ክክክክክክክ

    • @ramaahmar9259
      @ramaahmar9259 6 років тому +6

      ፍጣሪየ ትግስቱን ስጠኝ እር ውይ በሳቅ ሞትኩ እህቴ የዘመኑ ወንዶች ገራ ተጋብተው እኛንም ግራ አጋቡን

    • @hayutihayuti5106
      @hayutihayuti5106 6 років тому

      Kkkkkkk ewuntshin new

    • @bladobelly9989
      @bladobelly9989 6 років тому

      ልክ፡እደኔ😍😍😘

    • @fekerfeker6298
      @fekerfeker6298 6 років тому

      Kķķķkll

  • @ወለተኢየሱስየቅዱስሚካኤል

    ብርክትዬ የእውነት እንዴት እንደምታምሪ ሴት ልጅ እንደዚህ ነው መልበስ ያለባት እስኪ ተመልከቱ ግርማ ሞገሷን የእውነት ሴት ልጅ እኮ የምታምረው እንደ ብርክትዬ ሲለብስ ነው ።

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon5805 6 років тому +13

    ዋው ብሩክቲ አኮራሽኝ ምርጥ የክርስትና ልጅ

  • @hawalove8022
    @hawalove8022 6 років тому +385

    እደኔ ሀኒን የሚወዲ ይጫኑ 👍አይከፈልበትም 😘

  • @alemaraya9428
    @alemaraya9428 6 років тому +70

    ብሩክቲ አለባበስሽን ወደጀዋለሁ በጣም የምወደው አለባበስ ለሴት ልጅ ሙሉ ወበት የሚያጉነጽፍ ነው 😍

  • @itsme4577
    @itsme4577 6 років тому +19

    ብርኽቲ ትግራወይቲ ሽኮሪና እንኳዕ ተዓወትኪ

  • @ትርስትነኝየወልሶልጅ
    @ትርስትነኝየወልሶልጅ 6 років тому +279

    እርጉዝ ነኝ ላይክ አማረኝ 😙

  • @nardibelay2144
    @nardibelay2144 6 років тому +10

    ብርክቲ እና ማቲያስ ስታምሩ በተለይ አለባበስሽ የሴት ልጅ ይህ ነው
    ሀኒዬ እናመስግናለን ዘመን ላይ ብታናጅኝም በዚህ ዘና ታደርጊኛለሽ

  • @ሕይወትእናፈተናያልፍይሆን

    መልካም እለተ ሰበት ዉዶቸ
    የግሸኗ እመቤቴ የአመት ሰዉ ትበለን ያሰብነዉን ታሳካልን
    ትዳር ለሌለዉ ትዳር ልጅ ለሌለዉ ልጅ ሀብት ለሌለዉ ሀብት
    እዲሰጠን የዘወትር ፀሎት አይለዬን
    ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር
    አሜን
    አሜን
    አሜን

  • @ማርያምማርያምእላታለሁ
    @ማርያምማርያምእላታለሁ 6 років тому +44

    እንኳን ደና መጣሽ የለለ ደብሮኛል #የሀገሬ ነገር ያስጨንቀኛል #በባህድ በስደት #የህቶቸ መት መቀመጫ ነስቶኛል #የእግዚአብሔር ዝምታ ያስፈራል በቃችሁ በለን አምላኬ ከአንተ በቀር ሌላ ማን አለን በጣም ያሳስበኛል በተለይ #በአረብ ሀገራት ሀይ የሚል ጠፍቷል በየ ጊዜው #የሰው ህይወት እያለፈ #መንግስትም #ዝምታን መርጦል

  • @AaA-fr8fg
    @AaA-fr8fg 6 років тому +43

    ውይ ብርክቲ ስታምር ማሻአላህ

  • @My-Fano-Amahara
    @My-Fano-Amahara 6 років тому +10

    ውይይይይ ቡርክቲና ማቲያስ ሲፀዱ ትዳራችሁ ያማረና የደመቀ ይሁን ስታምሩ ሀኒ ስወድሽ የኔ ፍልቅልቅ

  • @ሄራንየቴዲአፍሮአድናቂሄራ

    ብሩክቲዬ ስላሸነፍሽ ደስ ብሎኛል በጣም ታምሪያለሽ ከነ አልባበስሽ

  • @ሱብሀነክላኢላሀኢለላህ
    @ሱብሀነክላኢላሀኢለላህ 6 років тому +83

    አላሁመሶሊወሰሊም አላነብይና ወሀቢቡና ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @teddyabebewelde9787
    @teddyabebewelde9787 6 років тому +7

    አሽናፊዋቹ እንኳን ደስ አላቹ
    ብሩክታይት አለባበስዋ በጣም ደስ ይላል
    እንዲሁም።ባልዋ ሁሉቱም ተመችተውኛል
    ምችት ይበላቹ ሰላማቹ ብዝት ይበል

  • @ዛወያነኝእናቷንናፍቂ
    @ዛወያነኝእናቷንናፍቂ 6 років тому +117

    እእኔ የዛሬ አመት አገባላው ኢንሻ አሏህ ብቻ ይሳካልሽ በሉኝ በዛምው ላይክ በእናታቹ

  • @ኦርቶዶክስነኝየክርስቶስተ

    ብርክቲየ እሚያምር ክርስቲያናዊይ አለባበስ ነው ደስ ይላል የተዋህዶ ልጆ ነገ እኮ የእመቤታችን ቅድስተ ቅድሳን ቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ በአል ነው እንኩዋን አደረሳችሁ።

  • @ስደትውስጤነውስደት
    @ስደትውስጤነውስደት 6 років тому +7

    ብርክትየ አለባበስዋ ዋው ነው

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 6 років тому +18

    ደና አመሻችሁ የአገሬ ልጆች ሠላም ጤና ፍቅር ለሁላችንም ያድለን ደና እደሩ

  • @itsme4577
    @itsme4577 6 років тому +12

    ዋው ትግራዮች እኮ ውብ ነን ኣለባበሳችን ሽሩባችን ባህላችን ዋው በኢትዮጵያ ውስጥ ኣንደኛ

  • @አሜንናኤልያናየኪድዬስጦታ

    Weyy ብርክቲዬ ውብ ነሽ ስታምሪ እግዚአብሔር ልጃችሁን ያሳድግላቹ ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላቹ ውድድድ

  • @hiliyeameralij4098
    @hiliyeameralij4098 6 років тому +3

    ሃና አደንቅሻላሁኝ በምቀጥል። የዛሬ የነበረው ከዳር የነበረቹ ቆንጅዬ ሴት በጣም ነው የወድድኳት እድሜ ና ጤና ተመኘሁላት ብርክቲ

  • @ህወትከባድነች
    @ህወትከባድነች 6 років тому +10

    ብሩክትዬ ዉድድድድድ አንቺን ብቻ ባየው !!😍😍

  • @lmlm3991
    @lmlm3991 6 років тому +1

    ሂኒእምትባይ ሠትዬ ደሥ ትለለች ደግም ደሥ በሚል ሁኔታ እግዶችን ታሥተናግደለች በእውነት ቀጥይበት እውነትም ዘና ደፍተ እየልሸ ነው እምጠይቀ

  • @meronyadete216
    @meronyadete216 6 років тому +3

    ውድ የሆናቹ የኢትዮጵያ የኦሮሞ ህዝቦች እንኳን ለኤሬቻ ባህል አደረሳቹ እያልኩ በዝህ የፕሮግራም ፈታ ልበል ሀኒቾ የኔ ምርጥ

  • @TsegaTK
    @TsegaTK 6 років тому +1

    ብርክቲ ቆንጆ እና ማቲያስ እግዚአቢሄር ትዳራቹም ልጂቻቹም ይባርክላችሁ. ረጂም እድሜና ጤና ተመኘሁላችሁ!

  • @asnkatesfay5988
    @asnkatesfay5988 6 років тому +6

    ይህ ፕሮግራም በጣም የምወደው ነው

  • @KokiLeme
    @KokiLeme 6 років тому +10

    ይህ ፕሮግራም ከፍቅር እስከ ትዳር ያለው ጥንቅቅ አድርጎ ያስተምራል ።
    ሀኒ ውስጤ ነሽ

  • @hanatelake9553
    @hanatelake9553 6 років тому +29

    እር የሰው አገር በጣም አስጠልቶኛን አይዞሽ በሉኝ እህቶች

  • @speedcall2473
    @speedcall2473 6 років тому +1

    ብሩክቲ ስታምሪ ቆንጆ ስትናገር ሁሉ ነገሯ የሚያምር በዛላይ አሸናፊ! !! ዘመንሽን ይባርክልሽ! !!

  • @ድንግለይሩፍታልበይ-ረ5ሰ

    ብርክቲዬ ሞክሼ ኣለባበስሽ በጣም ያምራል

  • @madinamohammad9488
    @madinamohammad9488 6 років тому +24

    ውድች ዛሬ ደብሩኝል በጠም አፅናኑ

    • @mediyekidusgebrellij3155
      @mediyekidusgebrellij3155 6 років тому +1

      Ayizosh madina hulum yalfel Tigist yinursh tigist Hiwot kulf nat

    • @ሰአዲወሎወረባቦሰአዲወሎወ
      @ሰአዲወሎወረባቦሰአዲወሎወ 6 років тому +1

      Madina Mohammad ድብርት በየቤቱነው ማር

    • @bgzlyj3580
      @bgzlyj3580 6 років тому +1

      Madina Mohammad ...ህይወት አጭር ናትና ራስሽን መጠበቅ ያለብሽ አንቺ ነሽ የደበረሽ አካባቢሽ ከሆነ ወጣ በይ ጉዋደኞችሽን አግኚ ወይም አንድ ግማሽ ሰአት ያህል ለዎክ ውጪ አየር ተቀበይ 🙏

    • @sadamekonen2627
      @sadamekonen2627 6 років тому

      Absheri hubi

  • @ሀሁሂሀሁሂ-ዸ1ጘ
    @ሀሁሂሀሁሂ-ዸ1ጘ 6 років тому +95

    የማላውቀው ባሌ የትይሆን ያለሀው ይሄንን ሳይ አግቢ አግቢ ይለኛል ከስደት መልስ ጥሩ ትዳር እንዲ ሰኝ ዱአ አድርጉልኛ

  • @ድንግልሆይለንስሀአብ-ቨ2ደ

    ውይ ብርክትየ ስታምሪ አለባበስሽ

  • @በእምነትበእምነት-ኘ7ፐ
    @በእምነትበእምነት-ኘ7ፐ 6 років тому +118

    ዘረኛ አይደለው እሰኪ ላይክ ግጩኝ

  • @hiwohiwot9446
    @hiwohiwot9446 6 років тому +1

    cher senibetu melikam misht yihunilachu amen amen amen

  • @MM-lk1cj
    @MM-lk1cj 6 років тому +35

    ዋው። ስራየን። ጨረስ። ሳረግ። መጣችሁ። መዳሜም የለችም። ገደፍ ልበልና። ልይ። ወገቤ። ትንሽ። ቀረው ካገልግሎት። ውጭ። ሊል ነው

    • @erahmiabintehussein1651
      @erahmiabintehussein1651 6 років тому +1

      አይዞን እኔ ትቸው እያየሁነው

    • @MM-lk1cj
      @MM-lk1cj 6 років тому

      ተይው። የኔ ማር። የነሱ ስራ አያልቅም

    • @erahmiabintehussein1651
      @erahmiabintehussein1651 6 років тому

      +Fhfd Jfghj አወ ማሬ ምን ያልቃል ደሞ ቡና ቁይ ተብየ ልቆላ ነውክክክክክ

    • @የኡስታዞቼአድናቂያረቢጠብ
      @የኡስታዞቼአድናቂያረቢጠብ 6 років тому +1

      Fhfd Jfghj 😭የኔማር አብሺር ሁላቺንም ነን

    • @MM-lk1cj
      @MM-lk1cj 6 років тому

      @@የኡስታዞቼአድናቂያረቢጠብ አብሽሪ አላህ ትግስቱን ይስጠንን

  • @ማሂነኝከጎንደር
    @ማሂነኝከጎንደር 6 років тому

    እንኳን ለግሸኗ ማርያም አመታዊ ክብር በአል አደረሳችሁ
    ሀንየ ስወድሽ

  • @muazmuaz5765
    @muazmuaz5765 6 років тому +6

    ሀኒ እዚ ፕሮግራም ለይ ማር ነሽ ዘመን ለይ ግን ቆሽት ታቃጥያለሸ ሆኖም ትወናሽ ዉስጤ ነዉ

  • @ወይኒሓጎስ2
    @ወይኒሓጎስ2 6 років тому

    ብርኽቲ ትግራወት ባህልና ፍሉይ እዩ ከጥዕመልኪ

  • @sulaimansula7496
    @sulaimansula7496 6 років тому +5

    ብርቱክዬ ስታምሪ ደሞ አለባበስሽ

  • @sallysally9247
    @sallysally9247 5 років тому +1

    ሥደት አባቴን አሣጣኝ ተለያይቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቃቹ ማሮቼ😭😭😭

  • @semira9282
    @semira9282 6 років тому +14

    ማሻአላህ ጥሩ ነው እኛንም አላህ ይወፍቀን እና አንመጣለን እናተ ኮሜት ሰጭዎች ፕሊስ ኦኬ ምንድነው ላይክ ግጩግጩ እኔ ስንቱን ሠው ገጭቸ ልዝለቀው ምን ባትገጩ አታውም እሚል ህግ አለደ

  • @hananseid3034
    @hananseid3034 6 років тому

    Hani yene kojo betam newu yemewedesh marakiye 👌👌💜💜💜💜💜enem kesedete melse meteche progeramshi laye egegnalewu esha allah!!

  • @femer1430
    @femer1430 6 років тому +12

    ይህን ፕሮግራም ከ ድራማ በላይ ነው በጉጉት ምከታተለው ። ሀንቾ አድናቂሽ ነኝ

  • @emyeagere3134
    @emyeagere3134 6 років тому

    በጣም ያምራል ። ሁለመናቸው ደስ ይላል። በዚህ እድሚያቸው እንዲህ መተሳሰብ በጣም ያምራል ።በርቱልን

  • @monbi8345
    @monbi8345 6 років тому +9

    ሀኒቾ እንኳን ደህና መጣቸሁ እስኬ ሀኔን እንደኔ የሚወዳት ላይክ አርጉኚ ስወዳቸሁ ከስደት ጎደኞቸ

  • @mammam6143
    @mammam6143 5 років тому

    ደሥ የሚል ፕሮግራም ነው

  • @አንተንብየተባልኩዱርየ
    @አንተንብየተባልኩዱርየ 6 років тому +10

    የሀበሻ ቀሚስ የለበሠችው ውይ ጓደኛየን ትመስያለሽ የኔቆጆ

  • @ሽኮሪናጓልተጋሩ
    @ሽኮሪናጓልተጋሩ 6 років тому

    Wow beriketi setameri alebabesesh anegagarish sakish luy shekorina 😍🌷

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon5805 6 років тому +25

    እስኪ ብሩክቲን የወደዳችሁ ሰወች ሰብስክራይፕ ግጭኙ

  • @ربيزدنيعلما-د7ف
    @ربيزدنيعلما-د7ف 5 років тому

    የለገበን ሁሉ እንሸአላህ ከስደት መልስ ሰልህ በል ይወፍቃን የረብ አሚን

  • @enashebeshaneg3360
    @enashebeshaneg3360 6 років тому +4

    ዛሬ ብዙ ሰው ቀድሚያለሁ ሰተብቅሺ ነበረ ሀኒ ፍቅረ እኳን መታሺ ሀንየ የሳምን ት ሰው ይበለን ደሞ እድነይ

  • @nefisanafisa4181
    @nefisanafisa4181 5 років тому

    በጣም አደንቅሻለሑ እዲሜ ይስጥሺ

  • @hxjdifidhxyeydhx9429
    @hxjdifidhxyeydhx9429 6 років тому +3

    ብርክቲ ዋዉ አለባበሥሽ ሥታምሪ ሀኒየ ሥወድሽ

  • @alemtadese7256
    @alemtadese7256 6 років тому

    Heniye yene konjoooooo betam amrobshal siwdish eko.. ......

  • @ላገባነውመልካምትዳርበሉኝ

    የሀኒን ሳቅ የሚወድ ላይክ ብየ አላውቅም

  • @ሀኒቾየማርያምልጅ-ዀ6ኀ

    ሀኒየየየ እንኳን ደህና መጣሽ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ

  • @kukushatazeb4129
    @kukushatazeb4129 6 років тому +23

    ያላገባችሁ እንጋባ እባካችሁ

  • @ሀዩወሎየዋ-አ3ፈ
    @ሀዩወሎየዋ-አ3ፈ 6 років тому

    ሀኒቾ በሳቅ ጀምሬ በሳቆ ጨረስኩት አመሰግናለሁ

  • @sihamahmed6073
    @sihamahmed6073 6 років тому +64

    አሰለሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ ሙስሊም ወንድሞቼና እህቶቼ እንዴት ናቹ የአላህ ሰላም በናንተ ላይ ይሁ እይ እይ ሚለኝ ሂጃብ የለበሰች ሴት ሳይ ነው

  • @yetekilyeleji7688
    @yetekilyeleji7688 6 років тому +1

    ብሩክቲ የኔ ማር ስወድሽ

  • @ማ.የድንግልማርያምልጅነኝ

    ብርቲ ትምራለሽ አይ ፍቅር ትግስቱና ትግስት የስም አጋጣሚ ይገርማል ሀገር ቤት እኛ ጎሮቤ አባባና.እሼቴ ሚባሉ እህተማሞች አሉ ግን #ባሎቻቸው በጣሚ የሚርም ነገር አባባዬ እና እሼቱ ይባላሉ እውነት ገጠምሽኝ ይገርማል

  • @ፋፊቢንትአደም
    @ፋፊቢንትአደም 6 років тому +2

    ሀኒ በጣም እና መሰግና ለን እስቲ ሀኒን የሚወድ ላይክ ግጩኝ ውድ ያገሬልጆች

  • @ጌታዋንያከበረችብፅሒትድን

    እኔ የምልሽ ሀኒ፡ ልብስ ፈብሪካ ዉስጥ ትሰርያለሽ ልበልሽ ሆሆሆሆ ለማንኛውም ይመችሽ 💓💓💓
    ከዚህ በፊት ኮሜንት፡ ፅፌ አለቅም

  • @fatefatuma7547
    @fatefatuma7547 6 років тому

    ሁላቹንም እወዳቸዋለሁ ሀኒ ጣፋጭ

  • @fatumaassen5420
    @fatumaassen5420 6 років тому +6

    ውይ በሰከንድ ይሄ ሁሉ ተመልካች የሀኒ አድናቂ የሆነ ፕሊስስስስ ላይክ ግጩኝ

  • @fatmaomar7501
    @fatmaomar7501 5 років тому

    ሀኒዬ በጣም ነው እምወድሽ

  • @lehowlumegizaalew1703
    @lehowlumegizaalew1703 6 років тому +33

    ሀኒ የት ተደብቄ እንደማይሽ ብታውቂ ሽልማት ለኔ ነበር ሚገባኝ ጓዶቼ ሰላማቹ ብዝት ይበል እንዴት ናቹ ሳምንት እንዴት አለፈ

  • @ddt826
    @ddt826 6 років тому +1

    ሀንዬ እንኳን ደህና መጣች የኔ ፍልቅልቅ

  • @use1K629
    @use1K629 6 років тому +7

    እንኳን ለእሬቻ በዓል አደረሳችሁ ውድ ኢትዮጵያኖች ለሐገራችን መልካ ተመኘሁኝ

  • @እውነትእምነትሰላምፍቅር

    💏 thanks hani..........hagerachin selam yargelen💚💛❤

    • @bgzlyj3580
      @bgzlyj3580 6 років тому +1

      ቀላል ይሆናል ...God bless you. By the way, I love Teddy too. 🤗

  • @حسنحسين-ذ9ض1ن
    @حسنحسين-ذ9ض1ن 6 років тому +34

    እኔ የበለጠ ፈግግ የሚያረግኝ ኮሜትታቹ

    • @ውዴአለኝታየ
      @ውዴአለኝታየ 6 років тому

      እኔም

    • @jtube3698
      @jtube3698 6 років тому

      በጣም ደከምኩኝ እኔም

    • @حسنحسين-ذ9ض1ن
      @حسنحسين-ذ9ض1ن 6 років тому

      @@jtube3698 ሊያ ሁቢ የት ገባሽ አረረረረረረ ጠፉሽ ምነው

    • @ኢስላምነውህይወቴኢ
      @ኢስላምነውህይወቴኢ 6 років тому

      እኔም ማንኛውንም ፓሮግራም ሳለይ እሩጨ ኮሜት ነው እማነበው በጣም ደስ እሚል ኮሜት እሚሳቅ ብቻ ኮሜት ውስጤ ነው

    • @ze8865
      @ze8865 6 років тому

      Enem

  • @ብዙየተዋሕዶልጅየእግዚአብ

    ሀንዬ ስወድሽ አድናቂሽ ነኝ

  • @ethiomusic4071
    @ethiomusic4071 6 років тому +6

    ሀኒዬ የኔ ምርጥ ስወድሽ😘😘😘

    • @destaodo9524
      @destaodo9524 6 років тому +2

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Fatma-ln2rd
    @Fatma-ln2rd 6 років тому +1

    ስላም ሀንየ ስወድሽ መልካም አድስ አመት ስወድሽ ማር

  • @bongabogale5726
    @bongabogale5726 6 років тому +23

    ሀኒቾ በኔ የደረሰው በሌላው አይድረስ አንቺ ጋር ለመቅረብ ፍላጎት ነበረኝ ነገር ግን ሚስቴ ከአሁን በፊት አግብታ የፈታች ነች እና እርስበርስ ስንጠያየቅ የድሮ ቧሏ ነው ትዝ የሚላት
    እንደው ሀና ባልሽ ስንት ቢራ ይጠጣለሰ ብትልሽ ሳላት 35 ቢራ ብላ አረፈችው እኔም ምን ነካሽ ሻወር አልወስድበት ስላት ውይ ውይ ይቅርታ አለችኝ የድሮ ባሌን የጠየቀችኝ መስሎኝ ነው አለችኝ ሌላው ቢቀር ሲያስነጥሰኝ የድሮ ባሏ ስም ጠርታ ነው ይማርህ የምትለው ታድያ እኔ ባል ነኝ ወይስ ደባል ነኝ ብየ ልምጣ
    እስቲ ሰዎች ምክራችሁን ለግሱኝ

    • @የኡስታዝአድናቂዜድወለየዋ
      @የኡስታዝአድናቂዜድወለየዋ 6 років тому +1

      Bonga Bogale ክክክክክክክክክክክክክ አረ በሳቅ

    • @ውዴአለኝታየ
      @ውዴአለኝታየ 6 років тому +3

      በእውነት በጣም ያሣቀኝ ኮሜት ነው እውነት ነው ይገርማል ይከማ ጊዜ ማሣለፊያ ነህ ማለት ነው የመጀመሪያውን እድሉ ተገኝቶ ቢመጣላት ላሽ በል እደምትል አትጠራጠር አይ ፍቅር

    • @giveyaneshnagussie9738
      @giveyaneshnagussie9738 6 років тому

      Bonga Bogale ወይኔ በሳቅ kkkkkkkkkkkkkkkkk

    • @እሙዬየወርቁናፋቂ
      @እሙዬየወርቁናፋቂ 6 років тому

      ሀሀሀሀሀሀሀሀ ጉድ

    • @semirayimer8334
      @semirayimer8334 6 років тому +1

      ክክክክክ እደ ትበላ ታዳ ያለችው አተጋር ነው እኮ የጓጓሀው

  • @jundii4950
    @jundii4950 6 років тому +1

    ሐኒ ማር እንኳን መጣሽ ፈታ ያደርገኛል ጨዋታሽ

  • @አላህየሶብርማድረግ.ባለብ

    አይ ዱንያ ፈተናሽ ብዙ ነው ዘድሮ እኔም እዚክ ፕሮግራም ባልቀርብም ትዳር ለመያዝ ዥግጅት ሁሉ ጨርሸ ነበር ግን ምን ይሆናል የምወደው ልጅ ባልታሰበ አደጋ አጥቸ አለሁ እንግዲህ እስኪ በኮመንት አይዞሽ እደምትሉኝ ተስፋ አደርጋለሁ።

  • @karimdorra539
    @karimdorra539 6 років тому +2

    ዎውውው ሃኒቾ እንኳን ደህና መጣሽ በጉጉት ስጠብቅሽ ነበር የኔ ፈድሻ

  • @ramaahmar9259
    @ramaahmar9259 6 років тому +12

    ከለይ ጥቁር አላባሽ ያደርገችው ፍርያት የማነን ትመስላለች

  • @ራህቱልቀልብራህቱልቀልብ

    እንኳን ደህና መጣችሁ ዋው ዛሬ አንደኛ 👌👍

  • @fj6673
    @fj6673 6 років тому +18

    እንኳን ለኢሬቻ ባህል በሰላም አደረሳቹ አደረሰን

  • @حبشيهوافتخرحبشيهوافتخر

    አንድነት ሀይል ነው ሀንየን የሚወድ እሥኪ ልያችሁ

  • @tgstmulat9144
    @tgstmulat9144 6 років тому +4

    ሀኒቾ መጣሽልን እንደኔ የምትወዱ👉👉👍

  • @selamfiker4934
    @selamfiker4934 6 років тому

    እንኳን በሰላም መጡ ሀኒ