//እንተዋወቃለን ወይ?// "ሚስቴን ማክስ ብዬ ነው የምጠራት🤣🤣" /በእሁድን በኢቢኤስ/

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.

КОМЕНТАРІ • 485

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 Рік тому +97

    እኛ ሙስሊሞች እኮ ሒጃብ ነው ውበታችን ማሻአላህ እህታችን አለባበስ👌👌👌👍👍የተመቸው ሉላየ ስወድሽ እኮ

    • @sarkysool2341
      @sarkysool2341 11 місяців тому

      😂😂😂ሚኪያጅሽ😅

  • @Nesriti-g4e
    @Nesriti-g4e Рік тому +181

    የመዳም ቅመሞች አብሽሩ የምር ለእኛም አንድ ቀን ፀሀይ ይወጣልናል 😢😢

  • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ

    ሙስሊማ ደስ ስትል ፍታ ያለች የዋህ ናት

  • @TOYBAYOUTUBE-f8f
    @TOYBAYOUTUBE-f8f Рік тому +86

    ሙስሊሞ ፍታ ያለች ግን በጣም ደስ ያለኝ ነገር ፍቅር በትደራ ነወ ያለችወ ለሁላችንም ትምህርት ነወ ❤❤❤

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 Рік тому +59

    የኔ ቀንጆ ባለሂጃቧ ቅልፅና የዋህ አፍቃሪናት ❤ማሻአላህ ሁላችሁም ደስየምትሉ ባለትዳሮች ናችሁ አይለያችሁ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 Рік тому +10

    ሉላዬ የዛሬዉ አለባበስሺ አምሮብሻል ሁላችሆም ቁንጆ ናችሆ ፍታ ያሉ ናቸዉ በፍቅር ነፍ አመት ኑሮልኝ ለኛም ያድለን ምረጥ ባል ለማዳም ቅመሞች ለዚህ ወግ ያብቃን🤲👌😘😘😘❤❤

  • @helentube4131
    @helentube4131 Рік тому +80

    ሙስሊሟን ያላችሁ እስኪ ልያችሁ ስታምር የኔ ቆንጆ የኔ የዋህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
      @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw Рік тому

      በጠም ግልፅ ናት ፕሮግራሙን አድምቃዋለች

    • @helentube4131
      @helentube4131 Рік тому

      @@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
      በጣም ግልጽ አይገልፃትም 💪😘❤️❤️

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og Рік тому +29

    ባለሂጃቡዋ ማሻአላህ ❤❤❤❤❤
    ሁላችሁም ምርጥጥዶች በፍቅር የማየው ፕሮግራም ❤❤

  • @santagezu7833
    @santagezu7833 Рік тому +66

    ሙስሊሟ ልጅ ፈታ ያለች ናት ደስ ስትል❤❤❤❤

  • @bintOmer-xt6tj
    @bintOmer-xt6tj Рік тому +43

    ሰኢድና መርየም🥰በ1ወርወድትዳር አላህ መጨርሻችሁን ያሳምርላችሁ

    • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
      @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw Рік тому +4

      ማሻአላህ በሀራም ከመጨማለቅ ሸሪአችንም የሚፈቅደው አቅሙ ካለ ወደ ትዳር ቶሎ እድንገባነው እሚያዘን

  • @MyLove-kv7py
    @MyLove-kv7py Рік тому +58

    😢😢ኧረ ለእኛም ለማዳም ቅመሞች የሆነ ፎረግራም አዘጋጁ😮

    • @etabmestwate9195
      @etabmestwate9195 Рік тому +5

      እኛንም ማን አስቦን የነሱ ተመልካች ሆንን በቅንነት ደምሪኝ እህት

    • @Ayi_Sewu_
      @Ayi_Sewu_ Рік тому +4

      ከተመለከትናቼው ይበቃል ማየታችን እንደተዘጋጀልን ቁጠሪው😅😅😅

    • @tadalachgetachwe5118
      @tadalachgetachwe5118 Рік тому +1

      አረ እኛን መቼ ያስታዉሱናል ከነሱ ሚዲያ ተመልካች ሆነን ቀረን ግን እኛ ነን ተመልካቻቸዉ 😭😭😭😭😭 ዶክ ቱፕ ብቻ ነዉ ለመዳም ቅመሞች የሰራው

    • @Amen-pf3xq
      @Amen-pf3xq Рік тому

      ​@@tadalachgetachwe5118mn serana

  • @mrsadi3119
    @mrsadi3119 Рік тому +9

    ebs የሚዲያዎች ንጉሥ እንኳን ደናመጣቹ መልሥ የመለሱትንና የሚመልሱትን በደም እየያዛቹት በደሌ ነው የተማረችው የት/ቤቱ ሥም አላቀውም አለ ሚሥቱም ሥትጠየቅ በደሌ ነው የተማርኩት አለች የት/ቤቱ ሥም ሥትባል የሚያውቀው አይመሥለኝም አለች እሱም አላቀውም ካለ ለምንድነው ግማሸ ነጥ የሚሰጣቸው
    በተለይ መዝጋቢው በደንብ ተከታተል

  • @Nebiha574
    @Nebiha574 Рік тому +31

    ሉላየ የዛሬ አለባበስሽ ያምራል ♥️🙏

  • @salamerke5811
    @salamerke5811 Рік тому +31

    ሙስሊሞ ጨዋታዋ የለለ ነዉ እድለኛ ነዉ ባሏ❤

  • @Tube-nf1mc
    @Tube-nf1mc Рік тому +24

    መርየምዬ የኔ ባለ ሂጃብ ስታምሩ በእስልምናችን ፍቅር ምናምን የለም። አልሃምዱሊላህ

  • @UMILOVE
    @UMILOVE Рік тому +24

    ሁለተኛ እዚህ ፕሮግራም ላይ ሀገሬ ስገባ እሳተፋለሁ ኢንሻ አላህ🎉🎉🎉🎉

    • @Nebiha574
      @Nebiha574 Рік тому +1

      አብሽሪ ይሳካል❤

    • @etabmestwate9195
      @etabmestwate9195 Рік тому

      ያሳካልሽ እህት ❤ በቅንነት ደምሪኝ

    • @umsadat7681
      @umsadat7681 Рік тому +1

      ሚስጥር መዘርገፍ በኛ እምነት አይፈቀድም

    • @zdwollyewa6601
      @zdwollyewa6601 Рік тому +1

      ያሳካልሽ

  • @romanhagera5739
    @romanhagera5739 Рік тому +28

    ሽልማቱ ግን ይቀየር ብር ቢሆን ጥሩ ነው😂😂😂እኛም ለሽልማቱ ብለን እናግባ😅😅😅

  • @Metiwollo5
    @Metiwollo5 Рік тому +43

    አላህ ሆይ አንተ ሀገራችነን ሰላም አድርግልን ያረብ 🇪🇹

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ቨ5ዐ

    እስልምናየ😍አልሃምዱሊላህ

  • @umsadat7681
    @umsadat7681 Рік тому +20

    ባለሂጃቧ ፈታ ያለች ናት ማሻአላህ ፍቅር ነገር ነች ምላሷ ሲጣፍጥ

  • @SEADiyouTube-p8t
    @SEADiyouTube-p8t Рік тому +133

    ማነው እንዴኔ በርቀት ፍቅር እና ናፍቆት የደከመው በላይክ መቸ ነው ባሌ ጋር የምቀርበው እኔስ ወየው ዘንድሮ 😂😂

    • @haykelbintmuhamed
      @haykelbintmuhamed Рік тому

      ሚ😢😂

    • @hayumamu1725
      @hayumamu1725 Рік тому +1

      Kezhm bely dgmo interent tefa bselk enkwan endanawora

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 Рік тому +2

      እኔስ ባል የለኝ ድስት የለኝ

    • @lubabatube7975
      @lubabatube7975 Рік тому +5

      ሁላችንም ነን አላህ ያገናኘንን

    • @jassemalmas
      @jassemalmas Рік тому +2

      አይዞን ለበጎነወ

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ Рік тому +5

    ማሻ አላህ አላህ የአደምና የሀዋ ጋብቻ ያድርግላችሁ

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme9520 Рік тому +17

    ሚሥቶች አቤት
    ባሎች አቤት
    ኮመታተሮች ናእም 😂😂

  • @etabmestwate9195
    @etabmestwate9195 Рік тому +17

    ምርጥ ፕሮግራም ሉላዬ ቆንጆ

  • @hawamuhamed5971
    @hawamuhamed5971 Рік тому +16

    ውይ ወላሂ ሥትል እንደት ደስ እደምትል ማሻ አላህ

  • @lopapag1964
    @lopapag1964 Рік тому +30

    ዳታ ይለቀቅ በካርድ ደመወዛችን አለቀ ፍትህ

    • @IvaTaiwan-u8z
      @IvaTaiwan-u8z Рік тому +3

      የት ሰፈር ነሽ

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ Рік тому +6

      አይ እህቴ ዳታው ቀርቶብን መጀመሪያ ሰላም ይሁኑልን ልክነሽ ወላሂ በየቀኑ ድምፃቸው ካልሰማሁ ሙተው የሚያድሩ ነው እሚመስለኝ እና በዚህ በ2ወር ካ15ቀን የጨረስኩት ብር መኪና ይገዛል ብቻ አልሃምዱሊላህ

    • @fatumaahmed5898
      @fatumaahmed5898 Рік тому

      @@መካያላህባሪያabshiri enem endachew negn

  • @SAMEERATUBe-xb7qu
    @SAMEERATUBe-xb7qu Рік тому +50

    የት ናቺሁ የመዳም ቅመሞቺ ስደት የሰለቻቺሁ እደኔ አላህ የረፍት እጀራ ይስጠን

  • @ኡሙሂባቲዩ
    @ኡሙሂባቲዩ Рік тому +33

    እርእሱ እደኔ ያሳቀው ማነው😂😂
    ፍቅርህና ፍቅሬ በጋን ተጠንስሶ
    ሳይጠጣ ቀረ ሰባራው አፍሶ😋

    • @jassemalmas
      @jassemalmas Рік тому

      😅

    • @Zzzzz-e7j
      @Zzzzz-e7j Рік тому

      😂😂😂😂😂
      አችስ እልም ያልሽ አማራ ነሽ ተረትሽ ተመችቶኛል😅😅

    • @jassemalmas
      @jassemalmas Рік тому

      @@Zzzzz-e7j አወ ያው ም ወሎ መቅደላ ነኝ

    • @FatumaMohammad-fo7yh
      @FatumaMohammad-fo7yh Рік тому

      ​@@jassemalmasማሻአላህ የኔ ሀገር ነሽ እኔማ መቅደላ ማሻነኝ

    • @fatimaabdu2088
      @fatimaabdu2088 10 місяців тому

      ክክክክክ

  • @asherzemecha5870
    @asherzemecha5870 Рік тому +2

    ሉላዬ ሁሌም እንደዚህ አይነት ቀሚስ ልበሺ❤🙏

  • @rahmasaeed4843
    @rahmasaeed4843 Рік тому +6

    ማሻአላህ በጣም ግልፀኛ ናት❤❤❤❤❤

  • @ታምሬቲዬብ
    @ታምሬቲዬብ Рік тому +8

    ماشاءالله الإسلام ደስ ትያለሽ ሙስሊሞ

  • @የሃሮንሚድያአድነቂ

    አቤት የሂጀብ ዉበቱ ስተምሪ❤

  • @እራህማቢንትወሎየለሚዋ

    ማሻአላህ ስታምሩ ሁላችሁም ሉላየ አምሮብሻል

  • @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ

    የኔ እናት ሙስሊሟ ልጅ ፈታ ያለች ናት ግልፅነቶ😂❤

  • @እኔውነኝየመዳምፓናዶልከመ

    ዛሬ የሉላ አለባበስ እንደኔ የተመቸው ማነው

  • @maleklaenk2857
    @maleklaenk2857 Рік тому +19

    ውበት ሲለካ በሂጃብ ነው ለካ ባለ ሂጃቧ ማሻ አላህ

  • @sameeraadam3135
    @sameeraadam3135 Рік тому +8

    ማሽአላ ባለ ሂጃቧ ፈታ ያለች ናት❤❤❤

  • @whenimbored8404
    @whenimbored8404 Рік тому +7

    ባለሂጃቦ ደስ ስትል ሳጂን ታድለሃል❤❤❤

  • @KirubelAnmut-zd4hi
    @KirubelAnmut-zd4hi Рік тому +2

    ኢቢሴስ ምርጥ ቲቪ ነው ቀጥሉ በርቱ እንወዳችዋለን

  • @እማYouTube
    @እማYouTube Рік тому +27

    ወበት ሲለካ በሂጃብ ነው ለካ መሽአሏ

  • @BeyduAli-f6j
    @BeyduAli-f6j Рік тому +12

    ወይኔ ሙስሊማ ፈታ ያለች❤❤❤

  • @NDx-v8u
    @NDx-v8u Рік тому +11

    ውዴታሽ ደስ ይላል ነገረግን ከአላህ ስም ውጭ መጥራት አይፈቀድም

  • @HELLOWORLD-ux7gm
    @HELLOWORLD-ux7gm Рік тому +2

    አዋጅ !!! አዋጅ !!! ወገኔ የመጨረሻው ዘመን ደረሰ ዋይ ዋይ በል ወገኔ የመጨረሻው ዘመን ከፊታችን እየመጣ ነው እባክህን ወገኔ ንስሐ ግቡ !!! ወይኔ !!! ወይኔ !!! ወገኔ !!! የማይቀረው የዘላለማዊ ፍርድ እየደረሰ ነው !!!

  • @hayatquin2249
    @hayatquin2249 Рік тому +2

    መርየም ደስ ትላለች ተጫዋች ነች ማር የመጀመርያወቹ ግን ባልሽን ገልምጠሽ ጨረሽዉ ወዮ ተረጋጊ😅

  • @davodavo1654
    @davodavo1654 Рік тому +4

    ምን አይነት ፕሮግራም እንዳላችሁ ይገርማል የዚህ ፕሮግራም አዘጋጅ የት ትምህርት ቤት ይሆን የተማረው? ልጆች ኮምፓስ ምን ይጠቅማቸዋል በዚህ ዕድሜያቸው ኮምፓስ የሚጠቅመው በያንስ ልጆቹ ከ አራተኛ ክፍል በላይ ሲሆኑ ነው አሁን የሚጠቅማቸውን ብትሸልሟቸው የተሻለ ይሆናል። በጥቅሉ ብዙ ነኢቢኤስ ፕሮግራም ኃላፊ ያለው አይመስልም።

  • @muluastaxqe1133
    @muluastaxqe1133 Рік тому +33

    መሬማ እና ሰይድ ያገሬ ልጅች በደሌ😊😊😊😊❤

    • @ethiopianall554
      @ethiopianall554 Рік тому +4

      እስኬ ለኔም የበደሌ ልጅ ፈልጉልኝ ስልክ ልላክ ከአሚሪካ

    • @HayimFiker
      @HayimFiker Рік тому +1

      እኔ😂

    • @bintOmer-xt6tj
      @bintOmer-xt6tj Рік тому +1

      ባልነዉ😂😮

    • @ethiopianall554
      @ethiopianall554 Рік тому

      Or Please you give me your number

    • @HayimFiker
      @HayimFiker Рік тому +1

      @@bintOmer-xt6tj ክክክክክክክክ

  • @JeriyLovo-we9vx
    @JeriyLovo-we9vx Рік тому +14

    ሉላየ አቋምሽን ባየዉ ባየዉ አይሰለቸኝም እዴት እደምወድሽ❤❤❤❤❤

  • @mekyaseid-5747
    @mekyaseid-5747 Рік тому +7

    ሉላ ሁሌም እደዚህ ልበሺ

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 2 місяці тому

    የኔ ቆንጅዬ ሙስሊም ውብ ደስ ትላለች❤❤🎉🎉ሁሉም ውቦች ናቸው🎉🎉

  • @ጥሩአለምነኝሀገሯንናፋቂ

    ሙስሊሞች ግን ወላሂ ሲሉ ሲያምሩ

    • @bintOmer-xt6tj
      @bintOmer-xt6tj Рік тому +3

      አላህ ይምራሺ አችንም ዉድ

    • @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
      @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ Рік тому

      ​@@bintOmer-xt6tjለምን በራሳሺ ዱአ አታድርጊም ግደታ መፃፍ አለብሺ 🤔 ኮሜንት እፃፋችሁ እስልምናችንን አታሰድቡ

    • @lubabatube7975
      @lubabatube7975 Рік тому +1

      በጣምም ግርማ ሞጎስ አለው

    • @lubabatube7975
      @lubabatube7975 Рік тому +1

      አላህ ይምራሺ ውዷ

    • @አሚነኝተስፈኛዋ
      @አሚነኝተስፈኛዋ Рік тому

      ሽኩረን እኔም ሀገረ ስገባ በኒቃብብሆንም እቀረባለሁ

  • @Fatima-m3v1g
    @Fatima-m3v1g Рік тому +2

    ማሻአላህ ውነቷነው በእስልምና ያለኒካህ አይፈቀድም

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Рік тому +13

    ማሻአላ አልሀምዲሊላ ሙስሊም ላረገን በሙስሊም ፍቅረኛ በሎ ነገር የለም

    • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
      @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw Рік тому +2

      እውነት ነው ወላሒ ትዳርን አላህ ነው እሚመርጠው መጠናናት እሚባለው ዜሮ ነው ምክንያቱም ውስጥሽን አላህ ብቻ ነው እሚያቀው ለምሳሌ እኔም በተዋወቅን በሶስት ወር ይሔንንም ያክል የቆየ ነው ሰመር ዩኒቨርስቲ ለመማር ሥለሔደ ነበር

    • @fjgdgg1538
      @fjgdgg1538 Рік тому +1

      @@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
      መጠናናት መጠላላት ነዉ ምንም አዪጠቅም መጀመርያ. በዉሽት የትዛዘናሉ ዪሞጋገሳሉ አብረዉ ሲሆኑ እኔ እማቀዉ የህነዉ ትላለች ወይም ዪላል. አላህ ያለፈቀደዉ ነገር ኸዪር. የለዉም

    • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
      @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw Рік тому

      @@fjgdgg1538 ትክክል ሢጀመር በሀራም የተጀመረ መጨረሻውም ሀራም ነው መጨረሻውም አያምርም

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 Рік тому +7

    ወይኔ ሙስሊሟ😂😂😂😂😂 ፈታ ያለች ሁሉም ያምራሉ❤❤❤❤

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait4611 Рік тому +13

    አቦ የማሀሏ ሚሰት ናት ከልቧ ታድለሀል

  • @ከድርሱሱ
    @ከድርሱሱ Рік тому +25

    ዛሬ የባሌ ሰርግ ነው እንኳን ደስ አለሽ ብሉኝ😂

  • @Ahmed11119
    @Ahmed11119 Рік тому +12

    ሰው የሚኮራው በጥቃቁኑነው እኔ የምኮራው በስልምናየ ነው አልሀምዱሊላህ

    • @رناد-ز3ف
      @رناد-ز3ف Рік тому +2

      Alhamdulillah

    • @روزا-ح2ظ
      @روزا-ح2ظ Рік тому

      አላህ ኩራተኞችን አይወድም ከመኩራራት ራሥሽን አውጭ

  • @Weyni21
    @Weyni21 Рік тому +6

    እንዴት አመሻችሁ ወድ ኢትዮጵያን ❤❤❤❤

  • @SelamMobl
    @SelamMobl Рік тому +11

    የኔናት ሙስሊሟ 😂😂😂ደስስስስ ስትል

  • @ቤቲየማርያምልጅ-ዐ9ቈ

    ሊበን የምትባለዋ ባሏን ስትገላምጠው በሳቅ ነው የገደለችኝ🤣🤣🤣🤣

  • @Defend202
    @Defend202 Рік тому +1

    እውነት ለመናገር በሀኒ ሱስ ሁኖብኝ ነበር አሁንኳን ብዙአላይም

  • @አሚነኝተስፈኛዋ
    @አሚነኝተስፈኛዋ Рік тому +4

    እዉነት ነዉ እኛ ተኒካበፋት ፍቅረየለም❌❌❌❌

  • @tigestyasin456
    @tigestyasin456 Рік тому +1

    የኔ እናት ግልፅነት እኮ ይጎዳል

  • @bezuyefanta896
    @bezuyefanta896 Рік тому

    ማሻአላሕ ሚሚየ ሒጃብ አለባበሥሽ አላሕ ይጨምርልሽ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Рік тому +3

    ❤❤የዛሬወቹ በጣም ደስ ይላሉ

  • @yeshyhall6997
    @yeshyhall6997 Рік тому +6

    ጥቁሮ ልጅ ግን እቤት እምታስገባው አይመስለኝም😂😂😂😂😂😂😂

    • @seada534
      @seada534 Рік тому

      😂😂😂

    • @Saeda263
      @Saeda263 Рік тому

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @Saeda263
      @Saeda263 Рік тому

      ገልምጣልገለው😂😂😂😂

    • @lobabalobaba6670
      @lobabalobaba6670 11 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @ይሆናልሁሉምበጊዜዉ
    @ይሆናልሁሉምበጊዜዉ 11 місяців тому

    ሉላየ የኔ ሴት አለባበስሽ እኮ እንዴት እንደምታምሪኝ ቆንጅየ ነሽ በቃ

  • @ጠቢየፍቅርሃገር
    @ጠቢየፍቅርሃገር Рік тому +27

    ሂጃብ አይቸ ነው የመጣሁት ምክናየቱም አርቲ ፀጉር ሰልቾኛላ😂

  • @ዜዲነኝተስፈኛዋ
    @ዜዲነኝተስፈኛዋ Рік тому +3

    ታምራላችሁ ሁላችሁ ያገሬ ልጆች❤❤ ሠላም ላሀገራችን ሠላም ለወገናቺን

  • @Alexfamily2024
    @Alexfamily2024 Рік тому +4

    እስራኤል እንኩዋን ለዚህ አበቃ ጎዳኛዬ 🖐️🖐️🖐️

  • @sartt3754
    @sartt3754 Рік тому +2

    እሷ ከደብረዘይት ስትእሱ ከቢሸፍ. እነሁሉ ኬኛ. ሀገሪቱን. ምስቅልቅሏን አወጣቺሀት. የተግራይ. እናት. ማቅ ለበሰቺ. አሁን አማራዉን. እጨፈጨፈነዉ.

  • @ማሪያምየአበርችኝ

    Eziki pirogiram layi hager sigeba mekireb efeligalehu kebalukaw gar lula betam emiwedshe❤❤

  • @hawltbayru3830
    @hawltbayru3830 Рік тому

    መሱሉምዋ ሴት የኔ የዋህ ደሞ ስታምር ባልዋም እንደዛ

  • @erahma6159
    @erahma6159 Рік тому +5

    የገልቢ ግልፅ የሆነች ልጂ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Рік тому +6

    ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ እና ለሀገራችን ❤❤❤

  • @erahma6159
    @erahma6159 Рік тому +6

    ሀሀሀሀ ሙስሊሟ ልጂ አዝናናችኚ

  • @abdv688
    @abdv688 Рік тому +2

    Chala kikikikiki yes,max,heni both are funny

  • @ነጃትነጃት-አ7ኸ
    @ነጃትነጃት-አ7ኸ 11 місяців тому +2

    አልሀምዱሊላ ሂጃብ ምነኛዉበታችንነዉ ያርብ❤❤❤

  • @ፋፊነኝ-ቸ7ዀ
    @ፋፊነኝ-ቸ7ዀ Рік тому +8

    እንደዚህ ሙስሊሞችን ደብለቅስታረጉ እንደት እደሚምሩ

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ Рік тому +3

      እነሱ አላቀርብ እያሉ አይደለም ቀራቢዎች አናሳ ስለሆኑ ነው ባይቀርቡም ችግር የለውም ሚድያው ቢቀር

  • @HdVvgd
    @HdVvgd Рік тому +4

    ሉላየ ግን ከጃርባ ሁነሽ አትጠይቂ ነውር ነው ከጀርባ ሁነሽ መጠይቅ ይቁም

  • @Huda-nm7jv
    @Huda-nm7jv Рік тому +2

    ቅመሞች አላቹ ምርጦችዬ❤

  • @DDd-x5b
    @DDd-x5b Рік тому +9

    ውበት ሲለካ በኢስላም ነው ለካ በሂጃብ ነው ለካ

  • @muhbamhamd-pk3td
    @muhbamhamd-pk3td Рік тому +2

    አሁንም ወደዉጪ ኮሜንት አያነቡም እንዴ ምንድነዉ በወንዶች ላይ ጥቃት የሚበዛዉ ሉላ ፍትህ ለወንዶች በቅናት ነደድኩ ።

  • @ሲምካርድ
    @ሲምካርድ Рік тому +8

    አረ ኮሜንቶች ሰልጥኑ ከፕሮግራሙ ጋር የሚሄድ ኮሜንት ኮምቱ😡

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq Рік тому

      አሰተያየት ስለፕሮግራም ሲሰጡው አይችአላውቅም ሁሎም የራሱን ነው የሚወራው

  • @ሀዩነኝወሎየዋ-በ4ኸ
    @ሀዩነኝወሎየዋ-በ4ኸ 11 місяців тому

    መሬማ ፈታ ታደርግ አለች ማሻአላህ

  • @miheratmarkos2303
    @miheratmarkos2303 Рік тому +1

    በእዉነት ታማቻችን ❤️❤️

  • @neimanurya7377
    @neimanurya7377 Рік тому +2

    የትኛውም ሀይማኖት መገላለጥን አይፈቅድም ምናለ ብትሰተሩ ሀይማኖታቹን አክብሩ

  • @ሰደተኛዋ-ቀ7የ
    @ሰደተኛዋ-ቀ7የ Рік тому +31

    እኔ ሙሲሊም ሳይ ብቻ ነዉ እምመጣዉ

  • @KubraTofke
    @KubraTofke Рік тому +1

    ባቱ አንደኛ ደረጃ ትምርት ቤት የልጅነቴ የቦረኩበት ❤❤❤

  • @kerojiwolde3431
    @kerojiwolde3431 Рік тому +1

    ለምንድነው ከኋላቸው ምትቆሚው that's very rude😡😡😡

  • @ፋፌነኝየደሴዊ
    @ፋፌነኝየደሴዊ Рік тому

    ጥያቂ እና መልስ በሀና ነበር ድምቀቱ ሀና ትመለስ ?

  • @SaidMohamed-x9r
    @SaidMohamed-x9r Рік тому +1

    Hulachunem barakalla amassgenachowalo

  • @Ahmed-ig5yq
    @Ahmed-ig5yq Рік тому +4

    አልሀምዱሊላህ አላ ኔአመተል ኢስላም

  • @lubabatube7975
    @lubabatube7975 Рік тому +6

    ማሻአላህ ሙስሉሟ ደስ ስትልልል ፈገግታዋዋዋ

  • @rahelestif2112
    @rahelestif2112 Рік тому +1

    ሙስልምዋ በጣም ፈታ ያለች ነች 🤣🤣🤣🤣

  • @heiriyaaemd
    @heiriyaaemd Рік тому +6

    ሉላየ ዛሬ እዴት እዳማርብሽ ሳምለት አልጨርስኩትም

  • @sss2505
    @sss2505 Рік тому +3

    ሙሥሊማ የኔቆጅ❤❤❤❤

  • @FozyaFozya-yw5fw
    @FozyaFozya-yw5fw 5 місяців тому

    የጥቁሯ ነገር 😂😂😂😂😂ገረፈችው እኮ በፊቷ

  • @NeimaMohammed-z3e
    @NeimaMohammed-z3e Рік тому

    ሽልማቱ ግን ይቀየር የወር አስቤዛ ብታሟሉላቸው ይሻላል 😂😂😂😂

  • @yyyyynvjv4657
    @yyyyynvjv4657 10 місяців тому

    አቤት ፈገግቴው የኔ ማር ሂጂብብብብ

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 Рік тому

    ሞስሊሞቹ ባሸነፉ ብዬ ተመኝቼ ነበር እሷ ፈታ ያለች ናት