እንተዋወቃለን ወይ /Sunday with EBS: Entewawekalen Wey

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 6 років тому +51

    የተክልዬ ወዳጆች እንኳን አደረሳችሁ
    መልካም ሌሊት ያድርግልን

  • @Fritatube
    @Fritatube 6 років тому +145

    ሀኒ ፍልቅልቅ የእሁድ ጠዋት የቡና ማድመቂያዬ እንኳን ደና መጣሽልን!

  • @user-xv8ng2on9b
    @user-xv8ng2on9b 6 років тому +360

    ዋው፡አንደኛ፡ሆንኩ
    የአብይ፡ደጋፊወች፡ገጨት፡ገጨት፡አርጉኝ

    • @user-pt3mn8my9n
      @user-pt3mn8my9n 6 років тому +2

      መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም። ባልሽ ማታ በደንብ ይግጭሽ እሺ

    • @fatumaabdallah2039
      @fatumaabdallah2039 6 років тому +1

      መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም።

    • @abdunigatu5748
      @abdunigatu5748 6 років тому +1

      መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም። ሀይ

    • @salehmuhamad8210
      @salehmuhamad8210 6 років тому +1

      መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም። ሰላም ያገሬ ልጅ የኔ ፍቅር ዝለይ የዶክተር አብይ አህመድ ካላህ በታች እኔም ገዳፊው ነኝ

    • @salehmuhamad8210
      @salehmuhamad8210 6 років тому +2

      Rukki Rukki ።እረበለው ክክክክ

  • @user-fc8ym9cc5v
    @user-fc8ym9cc5v 6 років тому +17

    በኢትዮጵያውያ ላይ የበዛው አንድነት ይፅና እንተዋውቃለን ምርጥ ፕሮግራም♥በኢትዮጵያ አንድነር ልቤ በደስታ የተሞላ እስቲ ደስታችሁን ግለጡ

  • @user-vf4ck7pv8m
    @user-vf4ck7pv8m 6 років тому +45

    ሀኒ ማርርር ስውድሽ መጣሽ ወድ ኢትጲዊነ ብሀራዳራ እና ወልደያ በተደራገው ሰላማዊይ ስለፍ በስላም መጠናቅቁ ደስስስስ ብሎኛል ከቅን ጀብች ሲራ አብይን የምውዱ እስኩ ላይክ ገጭኛ

  • @user-sn6dz6ve2t
    @user-sn6dz6ve2t 6 років тому +72

    ሀኒ አህለን ዛሬ ባህርዳር ደምቀን ውለናል ላይክ ተባበሩኝ

  • @tegsteandualme9147
    @tegsteandualme9147 6 років тому +23

    ሀኒቾ የኔ ድቡሽቡሽ እኳን ደና መጣሽ እስኪ ባብይ ምክንያት በማድርግ ላይክ ግጩኝ

  • @hanajackie1040
    @hanajackie1040 6 років тому +21

    የባህር ዳር ልጅ ነን ያላቹ እስኪ እንያቹ ሁሌም..ፍቅር ያሸንፋል ቴዲ አፍሮ

  • @hawiahmed3333
    @hawiahmed3333 6 років тому +79

    ቃና tv ይዘጋ አብይየ እዲያዉ ስሞት አዘጋዉ ደስስስስስስ ይበለኝ እርግጠኛ ነኝ የሁሉም ፍላጎት ነዉ።🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @femer1430
      @femer1430 6 років тому +3

      hawi Ahmed ማንም አይሰማሽም ቃና አይዘጋም ። አንቺ አለማየት ትችያለሽ ።

    • @hawiahmed3333
      @hawiahmed3333 6 років тому

      Fati የ እናቷ ልጅ ታያለሽ በቅርቡ እደሚዘጋ እኔማ መች አበድኩ ቋቅ ነዉ የሚለኝ የሀገሬ ልጆች ግን ባለስራዎች ከስራቸዉ ሲያስበልጡት ተማሪዎች ትምህርቱ ሲስጠላቸዉ እያየሁ ዝም ማለት አልችልም በምን ምክንያት በቃና ጠብቂ ሲዘጋ እኔ አብይን ሳመሰግን አንች ደግሞ ምን ብለሽ ነዉ የምኮምች😂😂

    • @user-mu3vd9jf9d
      @user-mu3vd9jf9d 6 років тому +1

      hawi Ahmed
      አንድ ሰው አገኘሁ
      ድምፃቸውን ስስማ ገና
      ደምስሬ ይቆማል
      እደምጠላው ስለሚያቁ
      ጓደኞቼ ቻት ስንደራረግ
      ምን እየሰራሽ ነው ስል ባያዩ እኳን ቃና
      ይሉኛል እፍፍፍ
      ኧረ አሁንም ስላወራሁት ደበረኝ አቦ
      ወደዛ

    • @femer1430
      @femer1430 6 років тому

      hawi Ahmed ስያምርሽ ይቀራል አይዘጋም ሚክኒያቱም ብዙ ተመልካች ነው ያለው ። ደሞ የሀገራችን ፊልሞች ሁሌ አንድ አይነት ነገር . ሁሌ እያዛጉን . እንሱም እድሜ ለቃና ብዙ ነገር እየተማሩ ነው።

    • @hawiahmed3333
      @hawiahmed3333 6 років тому

      ቤቴል እናኒ ነኝ ማሬ አንድ ብቻ ሳይሆን ነፍ ሰዉ አለ የሚጠላዉ ቅይ ታያለሽ አብያችን እደሚዘጋዉ👍💕

  • @hadi6037
    @hadi6037 6 років тому +90

    ውዶች አሞኛል እስኪ አላህ አፍያሽን ይመልስልሽ በሉኝ

    • @user-xb2eg1nx7n
      @user-xb2eg1nx7n 6 років тому

      ኢስላም ነው ሂወቴ hadi
      አላህ ያፊሽ

    • @meronkelemu8906
      @meronkelemu8906 6 років тому

      ኢስላም ነው ሂወቴ hadi እግዚ አብሔር ይማርሺ

    • @user-cp1lx3xx6u
      @user-cp1lx3xx6u 6 років тому

      አላህ ሀፍያ ያርግሽ ያረብ ጡሁሩን ኢንሻ አላህ

    • @user-io3cu3fn9n
      @user-io3cu3fn9n 6 років тому

      Allah yeshfiki mar

    • @fafi7857
      @fafi7857 6 років тому

      ኢስላም ነው ሂወቴ hadi አላህ አፊያ ያድርግሽ ውዴ

  • @user-ky1dz5tm1t
    @user-ky1dz5tm1t 6 років тому +400

    ዶ/ር አብይን ያላቹ እስኪ እንያቹ like me 👍🏾😉

    • @salehmuhamad8210
      @salehmuhamad8210 6 років тому +1

      አሚታዬ የሀፍትሽ ሰላም ያገር ልጅ እየው አለሁልሽ ዶክተር አብይን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ ያው ዱቅ ብለናል

    • @user-bv1gq1xe9v
      @user-bv1gq1xe9v 6 років тому +1

      አሚታዬ የሀፍትሽ ትሸ

    • @stysty2088
      @stysty2088 6 років тому

      አሚታዬ የሀፍትሽ አለን አለን አለን በስፊው

    • @assegedassallif3170
      @assegedassallif3170 5 років тому

      Ilove,n

    • @user-do2ox1bp3v
      @user-do2ox1bp3v 5 років тому

      ከቶ የት ይገኛን እንዲህ ያለ መሪ የሰው ቤት አፍርሶ መናፈሻ ሰሪ😭

  • @leilazakh8829
    @leilazakh8829 6 років тому +261

    እንደኔ።ማግባት የናፈቃቹ ብቻ ላይክ ግጩኝ ባል እንድፈልግላቹ

    • @amenah6802
      @amenah6802 6 років тому +1

      ሀኒ የኔ ማርርር ስወድሽ እኮ እኳን በሰለም ከች አልሽልን

    • @user-db3vp5ex9z
      @user-db3vp5ex9z 6 років тому

      እኔ

    • @samiyabintahmed1186
      @samiyabintahmed1186 6 років тому

      Leila Zakh 😅😅😂😂😂

    • @aweertechumq2936
      @aweertechumq2936 6 років тому +3

      Leila Zakh አይ እህት ባል የለም ወንድ እጀ

    • @ndjehs7814
      @ndjehs7814 6 років тому

      ክክክክክክክ

  • @user-oi6wh1dv6f
    @user-oi6wh1dv6f 6 років тому +24

    ላክ የምለምኑ ሠዎች እንደት እንደምታናድዱኝ

  • @user-gz9mz8xp4y
    @user-gz9mz8xp4y 6 років тому +7

    እንኳን በሰላመጣቹሁ ውዶች
    ዶ/ር አብይ ውስጤነው
    ኑርልን ልን በአንተ ሰላም አግኝ ተናል

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l 6 років тому +99

    4እኛ የኔ ውድ #ሀንየ ♥ስውድሽ የሚወዳትን #እስኪ እንያችሁ ላይክ♥ ተጫኙኝ ♥♥♥

    • @Arabana-kobo
      @Arabana-kobo 6 років тому

      አይዲየ የመቤቴ ልጅ እኔ ሠብሥክራይብ ገጨሁሺ

  • @proudoftobeethiopiahabesha3896
    @proudoftobeethiopiahabesha3896 6 років тому +3

    እንኳን በሰላም መጣሽ ሀኒቾ ያልተደመራችሁ በጊዜ ተደመሩ እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያን ይባርክ ሰላምና ፍቅር ይስጠን አረብ ሀገር በስደት ላይ ያለን በሙሉ እንደመር 💚💛❤️😍😍😍

  • @hawiahmed3333
    @hawiahmed3333 6 років тому +161

    ስሙኝማ ኮሜታተሮች (ቃና)tvን ዶ/ር አብይ አህመድ እዲያዘጋዉ የምትፈልጉ???? እኔ በጣም ነዉ የምጠላዉ ህዝባችን ተበላሸ ህፃናቶች እንደህፃንነታቸዉ ሁነዉ ይደጉበት ትምህርታቸዉንም ይከታተሉበት የምር በጣም የሚያስጠላ ቻናል በናታቹክ በሁሉም ቻናሎች ቃና ይዘጋ እያላቹክ ኮሜት ስጡ አብይ ሰምቶ ድራሹን እዲያጠፋልን እባካቹ።በላይክ በኮሜት አሳዉቁን የምጠሉት???👍👍👍😍😍

    • @user-nr6fs3bm3x
      @user-nr6fs3bm3x 6 років тому +4

      hawi Ahmed ትክክል ነሽ እኔ በሀሳብሽ እስማማለሁ ማማየ

    • @hawiahmed3333
      @hawiahmed3333 6 років тому

      خضره ወላሂ አላህ በቂየ ነዉ። መሽኩር ገልቢ👍💕

    • @rimbintbaba5781
      @rimbintbaba5781 6 років тому +1

      hawi Ahmed አሪፍ ሃሳብ ነው

    • @user-eh8lx1xy7j
      @user-eh8lx1xy7j 6 років тому +1

      hawi Ahmed
      ትክክክክክክክል ነሽ እህት

    • @meronwordofahabeshawettama457
      @meronwordofahabeshawettama457 6 років тому +1

      hawi Ahmed እኔም እጋራለው ይዘጋ ድራሹ ይጥፋ ስንቱ ተበላሸ

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 6 років тому +36

    ሀኒየ የኔ ድቡሽቡሽ ስወድሽ
    እናም ዶ.አብይንና ኢትዬጵያ #የምትወዱ ላይክ ፕሊስ

  • @mekdimekdi1359
    @mekdimekdi1359 6 років тому +38

    የኔ ማሮች በናታቹ በፆሎታቹህ እሰቡኝ ዝም ብሎ ጭንቅ እያለኝ ነው ማርያምን አሁንስ ስደት መረረኝ

    • @osmimerrytube1757
      @osmimerrytube1757 6 років тому

      አይዞን አንድ ቀን ያልፍልን ይሆናል!

    • @user-kf2yh8ql1b
      @user-kf2yh8ql1b 6 років тому +1

      አይዞሽ እግዚአብሔር ያስብሽ ፀልይ ጭንቀት ይቀልሻል

    • @hadeuhhdv5185
      @hadeuhhdv5185 6 років тому

      አብሽርውደይደርሳልእፍፍስደት

    • @mekdimekdi1359
      @mekdimekdi1359 6 років тому

      مريم merry እሽ የኔ ማር

    • @user-ox3un1mv5v
      @user-ox3un1mv5v 6 років тому

      Mekdi Mekdi አይዞሽ የኔ ዉድ

  • @buzyegerma1227
    @buzyegerma1227 6 років тому +12

    ሀኒ እንክዋን ለዝች እለተ ሰንበት ለተከልዬ ወራዊ በኣል ኣደረሳቹ ኣደረሰን የተክለሃይማኖትወዳጆች ላይክ ግጬኝ እስኪ

  • @user-tz1nb4mz5t
    @user-tz1nb4mz5t 6 років тому +97

    ሀና ሰላምነሽ፡ዛሬመዳም አርጊሌ ሰበርሽ ብላ፡ተቆጣችኝ እስኪያሀገሬ የምዬ ኢትዮጵያ ልጆች የተከፋን ማስደሰት ባህላችን ነዉናበLike አስደስቱኝ እ?

    • @sofiahussein9371
      @sofiahussein9371 6 років тому +2

      እነማይነኝ እነማይ ከጎጃም አይዛሽ የኔ ማር ።

    • @user-rz2bz1io9m
      @user-rz2bz1io9m 6 років тому +3

      እነማይነኝ እነማይ ከጎጃም እስይ እንኩዋን ስበርሽው ማሬ።

    • @user-ww4db4xn7b
      @user-ww4db4xn7b 6 років тому +2

      Amsal Melkamu ሀሀሀሀሀሀ ከሠወ የንችዉ ይበሥ

    • @user-fi6dg6fi9w
      @user-fi6dg6fi9w 6 років тому +3

      እነማይነኝ እነማይ ከጎጃም አርጊሌ ምንድ ነው ይቅርታ ከዛ ፍርድ እሰጥልሻለሁ

    • @user-tz1nb4mz5t
      @user-tz1nb4mz5t 6 років тому

      እናቴ ሁሌም አስብሻለሁ ያጠርሙሱ ነገር የሚያቦቀቡቁት አታዉቂዉም

  • @dghhkfdg9208
    @dghhkfdg9208 6 років тому +551

    ዛሬ ልደቴ ነው ላይክ ግጩኝ

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 6 років тому +2

    ሀኒቾ ውስጤ ነሽ ስላም ለሁላችንም ይብዛልን እግዚአብሔር እትዮጵያን ይበረከት

  • @azemeraazemar1543
    @azemeraazemar1543 6 років тому

    Aynaddis edema አሜን አሜን አሜን እንዃ አብሮ አደረስን

  • @user-ws8xx7ti9h
    @user-ws8xx7ti9h 6 років тому +13

    ዉድ የኦርቶዶክስ ልጆች ተክለሀይማኖት ይጠብቃችሁ

    • @user-yo4dc5br7u
      @user-yo4dc5br7u 6 років тому

      Sweet Sweet Sweet Sweet አሜን አሜን

    • @asterabebe8839
      @asterabebe8839 6 років тому

      ameeeen ameeeen yene tewedaj

    • @user-ws8xx7ti9h
      @user-ws8xx7ti9h 6 років тому

      በአሉ ተክለሀይማኖት ነበር ዉድ እህቴ እኔ በዘር በሀይማኖት በፖለቲካ ምንም አይነት የተለ አስተሳሰብ የለኝም ዘረኛም አይደለሁም በኢትዮጵያዊነቴ እኮራለሁ የመሰለሽን ተርጉሚዉ ሀይማኖትሽ የግልሽ ነዉ የእኔ ዉድ

    • @user-ws8xx7ti9h
      @user-ws8xx7ti9h 6 років тому

      አሜን ላላችሁኝ ድንግል የጭንቅ ደራሽዋ አሜን ትበላችሁ እወዳችኃለሁ የእኔ ዉዶች

    • @user-mi3my7en7s
      @user-mi3my7en7s 5 років тому

      ስርጉት ዉብአንተ አሜን አሜን አሜን

  • @alemyamaryam4432
    @alemyamaryam4432 6 років тому +14

    ሀንየ እንኳን ሠላም መጣሽ ።ዛሬ ደሥ ብሎኛል 👍ባህረ ዳረ 💚💛❤አዉለበለብነዉ ከፍ አድረገን ደሥ ይበላቹ እደኔ 27አመት ጨለማ ብረሀን ፈነጥቋል

    • @user-ex2ti8ss7t
      @user-ex2ti8ss7t 6 років тому

      በጣም ደሥ ብሎናል

    • @user-vf4ck7pv8m
      @user-vf4ck7pv8m 6 років тому +1

      Alem Yamaryam የአማራ ጀግና ውድድድድ

  • @user-pd3rq7df7k
    @user-pd3rq7df7k 6 років тому +1

    ዋው ሀኒቾ እንኳን፡ በሰላም መጣሽ የኔ ድቡሽቡሽ

  • @zedzed9543
    @zedzed9543 5 років тому

    same enitewawkalen wey lay silayehuhi desi bilogali zemenachihu ybarek

  • @rehimahassen2778
    @rehimahassen2778 6 років тому +9

    *ሀኒቾ የኔ ፓናዶል መጣሽልኝ👋👋😍😍*

  • @yorditube9891
    @yorditube9891 6 років тому +7

    ዶ /ር አብይን ፋጣር የጣብቂልኝ

  • @abebechsahel282
    @abebechsahel282 6 років тому +1

    Hany yena mar sakes ulem weseta New ewdaciualu

  • @user-yk1ht9kf6q
    @user-yk1ht9kf6q 6 років тому +15

    ሃኒየ ስውዳት እስቲ ሃኒ እምትወዳት ላይክ ግጭት ኣረግኝ

  • @maryemmaryembarta3155
    @maryemmaryembarta3155 6 років тому +5

    ምርጥ ፕሮግራም ነዉ

  • @emuynega4040
    @emuynega4040 6 років тому +9

    እደዚህ ብሮግራም የምወድው የለም ሀንየ ምረጥ ሰው ይመችሽ ቀጥይበት

    • @sadahsadah9864
      @sadahsadah9864 6 років тому

      Emuy Nega እዳውመኪናይግጭሽ።እዳውላይክግጩኝየምትሉ

  • @molla469
    @molla469 5 років тому +1

    ሀኒቾ ውስጤ ነሽ እኔም አገር ቤት እስገባ ይህን ዝግጂት እዳታቆርጡት እደመጣሁ ያው እኔና ባሉካ ተያይዘን ወደ ሀኒቾ እንተዋወቃለወይ ልንባባል ዝግጁ ነን♥

  • @turkyaselasy4582
    @turkyaselasy4582 6 років тому

    በጣም ደስ የሚሉ ተጠያቂዎች ናቸው ሀኒ ልክ እንዳንቺ

  • @user-qf3yt1ux6u
    @user-qf3yt1ux6u 6 років тому +14

    ሃኒ ፍቅር💕💕💕 ጥያቄሽ ፈታ ያደርጋል ባል በየትኛው እጁ ይተኛል😅😅😅
    እህቶቼ ፌስቡክ መቼም እንዳታምኑ እድል ነው

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 6 років тому +4

    ዋውውው ሀኒች እንኳን በስላም መጣ ዛሬ ገና 1ኛ ተመስገን

  • @halimabintislam4462
    @halimabintislam4462 6 років тому +1

    እንኳን በሰላም መጣችሁ የሀኒ አድናቂ ነኝ በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው በሩቱ

  • @user-do4pr2up5x
    @user-do4pr2up5x 6 років тому

    እናመሰግናለን ፣አለን፣ሃኒቾ

  • @maryamhussain8044
    @maryamhussain8044 5 років тому +3

    አሰላሙ አለይኩም ውድ የእስላም ልጆች እስቲ ዘሬ ለይክ ልለምነችሁ ክክክክ ረመደን የነፈቃው መነው

  • @user-dp9re2vh6d
    @user-dp9re2vh6d 6 років тому +367

    ሞራል ስጡኝ መዳም ተኝታለች

    • @user-up9yi8xd6l
      @user-up9yi8xd6l 6 років тому

      እሙዬ የወርቁ ናፋቂ ክክክክክክክክክ

    • @edenagapis6238
      @edenagapis6238 6 років тому

      እሙዬ የወርቁ ናፋቂ ufff enem comment Sus yzogn enji enatema Ena MN Enargat Ende

    • @jesikaalemu4093
      @jesikaalemu4093 6 років тому

      Yenewam tegtaleche and ekul bezawu yaskerachewu

    • @shemimapro4060
      @shemimapro4060 6 років тому

      እሙዬ የወርቁ ናፋቂ እናንተ ጋር ኣልመሸም መቼም ሲመሽ ይነጋለቸዋል

    • @fantishethiopiawit6173
      @fantishethiopiawit6173 6 років тому +1

      እሙዬ የወርቁ ናፋቂ hiji aberashti tagni

  • @yodittesfaye8717
    @yodittesfaye8717 6 років тому

    Haniye Ene Zemenin Aftinut Beyilgn Eshi

  • @meryk2402
    @meryk2402 6 років тому +1

    ጤና ይስጥልኝ ሀኒቾ ቆንጆ

  • @rakit1644
    @rakit1644 6 років тому +5

    ሀኒቾ ፍልቅልቅ ስወድሽ እኮ 😘😘😘💚💙❤💜

  • @samerazayna3717
    @samerazayna3717 6 років тому +11

    #ቤቲ እና ገሸው ድስ ሲሉ
    #በቃ እንደዚህ ነው መገባት
    #ባል ትንሽ ታላቅ ስል #ሚስት ደሞ ትንሽ ስትሆን ደስ ይለል
    #ጥሎብኝ ፂም ሰየበቅል የሚጀጀል ወንድ ደሜን ነው የሚያፈለው

    • @user-ll7ys2eg3m
      @user-ll7ys2eg3m 6 років тому

      የዩትዩብ አክስትነኝ በይ የጠበስኩትን አታስጠይኝ እኔ እና እሱ እኩል ነም

    • @fkerthailu8313
      @fkerthailu8313 6 років тому

      ee ttt አው ደስ ይላሉ ቢንስ 3 ,4,5 አመት ልዩነት ሲኖር ደስ ይላል የወንዱ ማለትነው

  • @saraalex4623
    @saraalex4623 6 років тому

    ዘመን መቸነው የሚጀምረው ቆያችሁ እኮ አፍጥኑት ሀንየ

  • @user-pl7ty9jt9i
    @user-pl7ty9jt9i 6 років тому +2

    የኔ አዳም ናና እንቀዋውቃለን ውይ እንባባል ሀኒየ ቆንጆ ይህ ፕሮግራም እንዳይቋረጥ አደራ

  • @etyolove335
    @etyolove335 6 років тому +4

    Wow hanicho sewedsh

  • @gebeye6878
    @gebeye6878 6 років тому +12

    እኔም እንተዋወቃለን የምልበት ቀን በጣም ነው የናፈቀኝ

  • @user-qh3pv4wp5k
    @user-qh3pv4wp5k 6 років тому

    ይሄ እንተዋወቃለን ፕሮግራም በጣም ያዝናናል በጣም ን0ገር ግን ዘመንን ጀምሩልን

  • @senadiribsa7232
    @senadiribsa7232 6 років тому

    Sewodiash eko haniye❤

  • @user-qu8wd6mp8x
    @user-qu8wd6mp8x 6 років тому +92

    ተመስገን ዛሬ ውግ ደረስኝ። ግን ፌስ ኩክ የምር ቁም ነገረኛ ሆኗል።ለካ
    ቆይ አሁን። የማዳም ሸቃላ መሆን ሊያበቃ ነው። ነዳጅ ማውጣት። ተጀምሯል። አብይ። አሁን የቀረው እኛን በሀገራችን ማዳም ማረግ ነው። ተረኛ ኢትዮጵያ ናት። እነማዳም ወደኛ አምጥቶ። ሸቃላ ማረግ ቀልድ የለም

    • @safiyaaaa2257
      @safiyaaaa2257 6 років тому +2

      ማርያምን የጠላ የለውም ከለላ በቃል የክርስቶስ ልጅ ከሱ ሌላ አምላክ የለኝም ክክክክክክክክክ የኔቆጆ አይቀርም

    • @azd977
      @azd977 6 років тому +2

      ማርያምን የጠላ የለውም ከለላ በቃል የክርስቶስ ልጅ ከሱ ሌላ አምላክ የለኝም ።አይቅርም ማማየ ክክክክ

    • @saadasaeed2708
      @saadasaeed2708 6 років тому

      ማርያምን የጠላ የለውም ከለላ በቃል የክርስቶስ ልጅ ከሱ ሌላ አምላክ የለኝም se

    • @titylove9133
      @titylove9133 6 років тому +1

      ክክክክ ልክ ብለሻል መዳም ከሆንች እኛም ባይባይ ስደት

    • @user-bk1ck7yu1t
      @user-bk1ck7yu1t 6 років тому

      ማርያምን የጠላ የለውም ከለላ በቃል የክርስቶስ ልጅ ከሱ ሌላ አምላክ የለኝም ቃልዬ የኔ ልዩ ጨዋታ ጨምረሻል

  • @user-hl2jh9uk2d
    @user-hl2jh9uk2d 6 років тому +9

    ሀኒ ስጠብቅ መጣችሁ ሱስ እኮ ነች

  • @hanayearsema2113
    @hanayearsema2113 6 років тому +2

    Haniye mar.sewodsh.

  • @clickcell4333
    @clickcell4333 5 місяців тому

    አስፍዬ እዚህ ላይ ወጣት ነበር ነፍስ በሰላም ትረፍ 😢ሀና ቶርቶራ አዘኗን እንኳን አልገለጸችም ባለጌ ናት

  • @user-ey1pj7hp1g
    @user-ey1pj7hp1g 6 років тому +3

    አንየ ዱንቡችየ ስታምር

  • @weynshetweynshet4337
    @weynshetweynshet4337 6 років тому +4

    ሀኒ የኔ ቆንጆ

  • @rahmatjamal9824
    @rahmatjamal9824 6 років тому +2

    በጠም ደስ የለል ቀጥይበት

  • @user-uc9sc5nl3e
    @user-uc9sc5nl3e 6 років тому

    ሰላማቹ ሰላሜ ነውና ያሀገሬ ልጆች በያላቹሁበት የእግዚኣብሄር ፍቅርና ሰላም ኣይለያቹ

  • @nardinardi1316
    @nardinardi1316 6 років тому +20

    ወይኔ የመጀመሪያ ጊዜዬ ነው ኮመንት ስሰጥ እስኪ ላክ አድርጉኝ

  • @user-ow7sy1gb8w
    @user-ow7sy1gb8w 6 років тому +13

    በብይ የታደሰታቹ ለይክ አድርጉልኝ ሥወደቹ

    • @hayatm5876
      @hayatm5876 6 років тому

      እኔ መች ነኝ ❣❣❣😂😂😂😂

  • @user-dn9yk1qw7n
    @user-dn9yk1qw7n 6 років тому

    ሰላም ለሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ እ/ርይጠብቃችሁ ሀገራችን ተሻሻለች ተመስገን

  • @abdugader1570
    @abdugader1570 6 років тому

    እንኳን ደህና መጣቹ ወልካም ፕሮግራሙ ደስ ይላል

  • @user-wk2rb2pr2l
    @user-wk2rb2pr2l 6 років тому +16

    ማግባት አማረኝ ማግባት ያማራችሁ ላይክ ግጩኝ

  • @user-qu8wd6mp8x
    @user-qu8wd6mp8x 6 років тому +23

    ውይኔ ሀና ባልሽ እዴት ነው ሚተኛው 😒😜😃🤣
    ። እዴ። ያሳቅሽኝ። እሱ በቀኝ ከተኛ እቺ እዴት ነው ምተኝው። ስትይ ነው ክክክክ ሆ

  • @jesusismylife4525
    @jesusismylife4525 6 років тому

    ደሰ ይላል ኤሄ እንተዋወቃለን

  • @iloveyouethiopia999
    @iloveyouethiopia999 6 років тому

    እንኳን ደህና መጣሽ የእኔ ፍልቅልቅ

  • @user-ll1co3gh5o
    @user-ll1co3gh5o 6 років тому +3

    አሁን እንተዋወቃለን ወይ ብቻ ሳይሆን ተደመርን ነው እንኮን ባልና ሚስት ቀርቶ ብህር ቤህርሰቦች እንተዋወቃለን

  • @senayithauilu3841
    @senayithauilu3841 6 років тому +3

    እኳን ደና መጣችሁ እንተዋወቃለን አቅራቢ አኒቾ ስወድሽ እኮ ዘመን ላይ መቼነው የማይሽ ናፍቀሽኞል ሣምንት ሀገር ቤት ገቢ ስለሆንኩ በነካ እጃቹሁ ሠላም ግቢ በሉኝ

    • @belayinshbelayinsh9274
      @belayinshbelayinsh9274 6 років тому

      በሠላም ላገርሽ ያብቃሽ ከቤተሠብሥ ጋር ያገናኝሽ ውዴ

    • @user-jt5ys4uh2f
      @user-jt5ys4uh2f 6 років тому

      Senayit Hauilu ሰላም ግቢ

  • @user-gt7hy3nf2o
    @user-gt7hy3nf2o 6 років тому

    በጣም ደስ የሚል ፓሮግራም ነው

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 5 років тому

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏

  • @user-xi6uc3ju1r
    @user-xi6uc3ju1r 6 років тому +46

    እረጉዝ ነኝ ላይክ ግጩት☺😜😌

    • @user-gw1cn8zm8x
      @user-gw1cn8zm8x 6 років тому

      ፍጣሪየ ትግስቱን ስጠኝ አብሺርል በስላም ይገላግልሺ።እኔም 8ውር ነኝ በዳአ አንርሳሳ

    • @moggddvjdff2308
      @moggddvjdff2308 6 років тому

      Are. Lenem. Dua. Argulgn. Ye6wr. Negn.

    • @user-nw5um1gj7o
      @user-nw5um1gj7o 5 років тому

      ላይክም ያምራል ማለት ነው 😂😂😂

    • @user-ft1st5ig6d
      @user-ft1st5ig6d 5 років тому

      ያስረገዘሺ ላይክ ያድርግሺ

  • @emuyeyegebriallljiyegebria5475
    @emuyeyegebriallljiyegebria5475 6 років тому +7

    ዛሬ 109 ሸፉኩት ላይክ

  • @bezawitassefa2440
    @bezawitassefa2440 6 років тому +1

    Www yene konjo Hani betam yamarl 💚💛♥

  • @rahamamahamde7500
    @rahamamahamde7500 5 років тому

    Endane tamayi bali mitifaligu like adirguu bantachuu.duayi argu

  • @user-po6lt3et6w
    @user-po6lt3et6w 6 років тому +4

    ሀኒቾ ማር

  • @user-lc6yc8hm1c
    @user-lc6yc8hm1c 6 років тому +4

    መጣቹ ውዶች በሉ ፈታ እንበል

  • @salamrabaa5066
    @salamrabaa5066 6 років тому

    yehenen progeram betam selemwedew endayalke sekek eyalku new mayew

  • @user-fy6bh2js5q
    @user-fy6bh2js5q 6 років тому

    Well haniye Egezabee Abiyen adera

  • @haniharar735
    @haniharar735 6 років тому +17

    💚💛❤️ባህር ዳሮች ዛሬ ውስጤን በደስታ አስለቅሰውኛል ❤️❤️ሀገሬ አቦ ሰላምሽ ይብዛ❤️ የኔ አዳም የት ነህ አረ ተው እዚህ ነኝ በለኝና እንደመር😊

    • @osmimerrytube1757
      @osmimerrytube1757 6 років тому +1

      አይዞን አንድ ቀን አይቀርለትም

    • @kal2457
      @kal2457 6 років тому +1

      Kkk አይዞሽ በራሱ ጊዜ ይመጣል

    • @emugedefawu1124
      @emugedefawu1124 6 років тому +1

      Enkon abro aderesen

    • @user-bn1fn8dm7o
      @user-bn1fn8dm7o 6 років тому +1

      Hanna Gatchowe Harar 😍😍😍

  • @jamilajamila2419
    @jamilajamila2419 6 років тому +17

    30ኝ ነኝ ዋውውው የምስራች ላይክ ምናምን አልፍልግም እሽ ግራ ጎኔ የትነህ ባለህበት ስላምህ ይብዛ

  • @onelove6267
    @onelove6267 6 років тому

    Are zemen jemrut

  • @SalamSalam-dz6oc
    @SalamSalam-dz6oc 6 років тому

    hana yena konjo enkwan be selam metashelen

  • @sameriatube16
    @sameriatube16 6 років тому +11

    ባሌ ሥወድህ ማንንም ሤት እንዳታይ እስክመጣ 😂😂😂😂

    • @dad8454
      @dad8454 6 років тому

      ኣመይን ሃሃሃ እኔም ነኝ

    • @user-bq4hz3tk4h
      @user-bq4hz3tk4h 6 років тому

      እምነት ነዉ ዋናዉ

  • @jamilajamila5515
    @jamilajamila5515 6 років тому +5

    ወይ ፌስቡክ ገራሚ ነዉ

  • @fafia4140
    @fafia4140 6 років тому

    😍😍😍sejimre Ethiopia fekir nate 💖💖💖💖

  • @memomemo9405
    @memomemo9405 6 років тому

    ሀንቹ ደስ ስል እናመሰግነለን

  • @user-jv9ox5ff4v
    @user-jv9ox5ff4v 6 років тому +6

    ሀኔየ ዶክተር አብይ..አህመድን ጋብዥልን

  • @hffgff6617
    @hffgff6617 5 років тому +3

    እርጉዝ ነኝ ላይክ ግጩኝ

    • @user-cv4ej6ff5g
      @user-cv4ej6ff5g 4 роки тому

      ደስስል እህት እርገዝናበስንት ሰምንት ይለይን

  • @jesikaalemu4093
    @jesikaalemu4093 6 років тому +1

    Wawwww metashelgn debrogn neber

  • @uae5131
    @uae5131 6 років тому +2

    ሀኒ እንኳን በስላም መጣሽ ስውሽሽሽ

  • @zizuzdahmed203
    @zizuzdahmed203 6 років тому +3

    ክክክክክ አስቂኝ ጥያቄ

  • @yelijeenat6425
    @yelijeenat6425 6 років тому +4

    By the way 😊

  • @3gg763
    @3gg763 6 років тому

    wow btam des telalachu bzeh agatamie fiker yelm lemtlu sewoch enzehn eyuachw

  • @Happy-fz4bc
    @Happy-fz4bc 6 років тому

    ጤና ይስጥልኝ ሃን ማርርር ቆንጆ። Wlle come egidochi ♥♥♥

  • @selamt200
    @selamt200 6 років тому +6

    የኔ አዳም የት ነው ያለኸው ና እንተዋወቅ+ እንደመር

  • @user-ph3dg1nn8f
    @user-ph3dg1nn8f 6 років тому +17

    በfb የተዋወቃችሁት ባልና ሚስት በጣም ትመሳሰላላችሁ

    • @eman8597
      @eman8597 6 років тому +1

      Ekram Ahmed በትክክል

    • @konjolove3192
      @konjolove3192 5 років тому +1

      ክክክክክክ እኔም ገርሞኛል

    • @user-kg8gk5yt6f
      @user-kg8gk5yt6f 5 років тому

      Ekram Ahmed ክክክክክክክክክክክክባልናሚስትከአንፍዛፍይቆረጣል

  • @shankeyemariyamlij7433
    @shankeyemariyamlij7433 6 років тому

    Well hanicho sewedesh ekoo💝💝

  • @woynshetdegefu5339
    @woynshetdegefu5339 6 років тому

    ሀኒ ቆንጆ እንካን በሰላም መጣሽ እየጠብቅንሽ ነብር