//እንተዋወቃለን ወይ?// "ሁሌ የምታደንቅልኝ ቅንድቤን ነው..." //በእሁድን በኢቢኤስ//

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 214

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 6 місяців тому +65

    ጥላቻን ሳይሆን ፍቅርን
    በቀል ሳይሆን ይቅርታ
    ቅናት ሳይሆን ቸርነት
    ክደት ሳይሆን ዕምነት
    ክፋት ሳይሆን ደግነት
    ትዕቢት ሳይሆን ትህትናን
    ምቀኝነት ሳይሆን በጎነት..
    መልካም ሰንበት

    • @Muhammad-s4d8m
      @Muhammad-s4d8m 6 місяців тому

      አሜንንንንንን❤❤❤

    • @SeeSee-zu5ys
      @SeeSee-zu5ys 6 місяців тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @addisw1713
      @addisw1713 6 місяців тому

      አሜን አሜን 🙏🙏

    • @Helen-e3i
      @Helen-e3i 6 місяців тому

      አሜን ለሁላቺን ያድለን❤❤

    • @ኢትዮጵያስላምሽይብዛ
      @ኢትዮጵያስላምሽይብዛ 6 місяців тому

      አንቺ ሴት አለሽ ወይ የት ጠፍተሽ ነው በፊት በየኮሜንቱ አላጣሽም ነበር❤

  • @TerseyTersey
    @TerseyTersey 6 місяців тому +15

    ደስ ሜሎ ባለትዳሮች 3እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድላቹ አገራችን ሰላም ያምጣልን

  • @tyabauae5539
    @tyabauae5539 6 місяців тому +47

    ላይክ አርጉኝ ፈልጌዉ ነዉ

  • @ፅጌጋልትግራይ-ተ3ቐ
    @ፅጌጋልትግራይ-ተ3ቐ 6 місяців тому +12

    እሰይይይይ ወዲ ዓደይ ብትግርኛ ፍቅርካ ብምግላፅካ ደስታ ተስሚዕኒ እግዚአብሔር ኣምላክ ፍቅረኩም የብዘሐልኩም❤❤❤❤❤❤❤

  • @ihsa4855
    @ihsa4855 6 місяців тому +23

    በጣም ደብሮኛል እስክ ፆሎት ኣርጉልኝ😢😢

  • @rimemhdi680
    @rimemhdi680 6 місяців тому +20

    በስደት ያላችሁ የመዳም ቅመሞች በሀገራችን ገብተን አላህ ለእንደዚህ ያብቃችሁ።አሚን በሉ

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 6 місяців тому +12

    የመዳም ቅመሞች እኛስ መቼ ይሆን ትዳር ይዘን እንተዋወቅ ላይ እምንቀርበው😌

    • @hawuathawuat6164
      @hawuathawuat6164 6 місяців тому +1

      ኢንሻአላህ በቅርቡ እኔም እናተም እንቀርባለን

    • @SeSe-go4co
      @SeSe-go4co 6 місяців тому

      😢😢😢😢

  • @TigistGedefawu-gd7or
    @TigistGedefawu-gd7or 6 місяців тому +81

    ይችን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ ድግል ማርያም ከክፉ ነገር ትጠብቃቹ ትጠብቀን አሜን

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 6 місяців тому +8

    እንተዋወቃለን እንኳን በደና መጣችሁ 😘😘😘

  • @fekartarsema
    @fekartarsema 6 місяців тому +3

    የዛሬዎቹ ደሞ ፈገግታቸው ደስ ይላሉ ሉላዬ በጣም ነው ምወድሽ

  • @senaytdessey9762
    @senaytdessey9762 6 місяців тому +11

    የቸርች ሙዚቀኛ ነኝ🙄😁☹️ምን መመለቱ ነዉ ግን አልገባኝ ቸርች ሙዚቃ አለዉ ለነገሩ የፄጤወቹ ለካ ሙዚቃ ነዉ😂😂🤔🤔🤔😂😂😂

  • @Jemu6
    @Jemu6 6 місяців тому +9

    የዛሬዉ የፍቅር አገላለጥ ይለያል

  • @Umuhanifa5
    @Umuhanifa5 6 місяців тому +15

    እስኪ እንየዉ ገባ ገባ በሉ የመዳም ቅመሞች 🤣

  • @honey48757
    @honey48757 6 місяців тому +2

    Ebakachu Balochachun Abaye Atibelu Afachu lay Betam Yastelal !
    Enatem Atibelu Wendoch Des Aylim. Keza Wuchi bizu Ye Fikir Kalat Alu 👌👌👌

    • @TruthEz
      @TruthEz 6 місяців тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      ☝🏾
      @ሆኒ

  • @alemgebru1715
    @alemgebru1715 6 місяців тому +1

    የሄ እወዳለሁ እወድሻለሁ የሚባባሉት ያስቀናል የመዳም ቅመሞች መቼ ይሆን ሞቅ ያለ ትዳር ሚሰጠን አምላኬ ሆይ ለኛ የሚሆን ስጠን❤

  • @Ggg-gz3vu
    @Ggg-gz3vu 6 місяців тому +3

    ዋው የዛሬወቹ ይለያሎ እሳ❤❤🎉🎉

  • @ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር
    @ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር 6 місяців тому +9

    አደኛነኚ ያረብ እርዚቃቺንን በሀገራቺን ያድርግልን❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹 ሀገራቺንንም ሰላምያድርግልን

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf 6 місяців тому +7

    ኧረ በማርያም 😂😂😂 የቸርቺ ሙዚቀኛ ነኝ አላለም እዉነቱን ተናግሮ ከመሼበት ማደር ነዉ አይዞሕ ገለቴ😂😂😂

  • @seadilove7320
    @seadilove7320 6 місяців тому +15

    እናተ ሸቃሎች ለይኩ ሰው ያገባል ይወልዳል እኛ ግን ይህ ብር ወይ አይበረክት የት ነው ሚገባው😂😂😂 ሁለት አመት ሰርተን እንመለሳለን ብለን እንወጣለን ነገር ግን እምንገባው 10😒😁

    • @sarabrara1262
      @sarabrara1262 6 місяців тому

      በጣም😊

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 6 місяців тому +1

      አታስቢው ሁለት ዓመት ጨርሶ ወደ ሐገር መግባት
      እቅድና ፕሮግራሞች እየሰፋ ስለሚሄድ

    • @NigstAdmase
      @NigstAdmase 6 місяців тому

      እኮ 😔😔

    • @SeSe-go4co
      @SeSe-go4co 6 місяців тому

      😢😢😢😢

    • @SofiaHassan-eo3lu
      @SofiaHassan-eo3lu 6 місяців тому

      ሁሎምየራሱግዜወቅትአለው ሶብር ይወፍቀን

  • @addiseabebe-x5c
    @addiseabebe-x5c 6 місяців тому +7

    እሰዉ ቤት ነዉ እምሰራዉ ባል ፈልጉልኚ

  • @حياتسعيد-و1ق
    @حياتسعيد-و1ق 6 місяців тому +7

    ጫማ ነጭ ከላይ ነጭ የለበስችው ልጅ ባልዋ በጣም እድለኛ ነው ቖንጆ የዋህ ልጅ ናት ታስታውቃለች ልክ እንደስዋ ብሰጠኝ 😊😊😊

    • @nas7117
      @nas7117 6 місяців тому

      ና እኔ ልዳርህ😂

    • @حياتسعيد-و1ق
      @حياتسعيد-و1ق 6 місяців тому

      @@nas7117 መላስሽ እማ ይጣፍጥ ነበር ግን ሰኒ'''''

  • @Amuጋልክልተኣውላዕሎ
    @Amuጋልክልተኣውላዕሎ 6 місяців тому +1

    ፅቡቃት ኣሕዋተይ😍😍❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @melatyimam
    @melatyimam 6 місяців тому

    ትዳር ደስ ይል ነበር ግን ተነጋግሮ መፍታት የማይችል ሰው ግን ከባድ ነው እንፋታ ሲባል እገልሻለሁ አችን ከመሬት በታች ሳላደርግ ከህዎትሽ አልወጣም እኔን አታቂኝም የሚል ባል ከባድ ነው አይደል💔💔💔💔

  • @tigist649
    @tigist649 5 місяців тому +2

    የቸርች ሙዚቃ አላለም ጉድ ፈላ 😂😂😂

  • @TerseyTersey
    @TerseyTersey 6 місяців тому +1

    በጣም የተዋወቁ

  • @ሚያቻናል
    @ሚያቻናል 6 місяців тому +6

    ስድራ ኪዳን❤👈

    • @mesiferede
      @mesiferede 6 місяців тому

      ደምሪኝ ዉዴ

    • @ሚያቻናል
      @ሚያቻናል 6 місяців тому

      @@mesiferede እሺ ማሬ ደመርሽኝ?

  • @SaadaMohammad-we7st
    @SaadaMohammad-we7st 6 місяців тому +9

    ያበሻ ትዳር😂😂ማሚ ባቢ ውስጡ ስት ግዜ ሆናችሁ ከተሳሳማችሁ ቢባሉ የዛሪ አመት

    • @amiidaiil9847
      @amiidaiil9847 6 місяців тому

      😂😂😂

    • @AminatUmor
      @AminatUmor 6 місяців тому

      የተጋቡ ለት😂

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 6 місяців тому +1

      ውይ ኮማች😂😂😂😂😂😂ደግሞ ለሚድያ ነው ማሚ ባቢ የሚሉት ፋዘር ማዘር የሚሉት እንዴት እንደሚያቃጥሉ እኮ እናቴ አባቴ አይሉም

    • @elsashebru3043
      @elsashebru3043 6 місяців тому +1

      ይባባሉ እንናንት ምንእገባችሁ

    • @tigisttamiru5213
      @tigisttamiru5213 5 місяців тому

      😂😂😂😂

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 6 місяців тому +1

    እንተዋወቃልን ወይ በሀንቾ ጌዜ ያያሁነኝ

  • @mesiferede
    @mesiferede 6 місяців тому +2

    መረዘን አመኝ በስደት ፀሎት አድርጉልኝ

  • @romanatsimu9460
    @romanatsimu9460 6 місяців тому +4

    ኣረ ለኔ የሆነምክር ሰጡኝ ከፍቅረኛዬጋ ሀያለነዉ ሁለታችን በስደት ነን እና ከምንፋቀረዉ የለቅ መንጫቃጨቀዉ የበዛል እኔበዙ ጨቀጨቅኣልወደም እናዘምሰለዉ ተነቅኛለሽ የለኛል ሰመለስለት ደሞ ለኔያምልስ የገባኛልወይ እኔኮ ወንድነኝ እዴት እደዚበለሽ ተመለሽልኝ ኣለሽ እያለደሞ የናተረካል ከፋት የለበትም ግንለምን እደምንጫቃጨቅደሞ ኣይገባኝም እኔኣንድነገርላይ ሙጠኝማለት ኣልወደም እሱደሞ የሆነነገር በቀላሉማለፍ ኣይቸለም እናእደዚበለን መቀጠል ኣንቸለም ካልኩት ደሞ ልይብድነዉ የሚደርሰዉ እናመፍቲሂካላቹ ጣልጣል ኣርጉለኝ

    • @emanahmed-vb6fy
      @emanahmed-vb6fy 6 місяців тому

      ተራርቃችሁ እምትኖሩከሆነ ችግርነዉ ሁላችንምነንአብራችሁለመሆንአመቻችሁ❤❤❤

    • @EmuHiba-pv3wr
      @EmuHiba-pv3wr 6 місяців тому

      ከባድ ነው ተነጋግሮ መፍታት ካልተቻለ ይከብዳል ግን እንደምንም ብለሽ ችግሩን ቁጭአድርገሽ ችግርህምንድነውብለሽ ጠይቂ ሰላም በሆናችሁ ሰአት

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 6 місяців тому

      አይዞሽ ተነጋገሩ በግልፅ ይከብዳል ግን አለመግባበት

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 4 місяці тому

    Konjo baletedaroch ❤❤❤

  • @Dont-k3j
    @Dont-k3j 5 місяців тому

    አናገባም የተጋባቹት እየተፋታቹ አይደል 😅ሉላ አንቺም ጭምር ትዳር በጠረባ ብለሽው የለም እኛም አናገባም በቃ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 6 місяців тому +2

    ሰላም 🇪🇹 ለህዝቦቻ

  • @DagnewShumye
    @DagnewShumye 5 місяців тому

    ልዕልቲ እድሜዋን በትክክል ነገረችን። ልዕልቲ አርቲስት ብትሆን ኖሮ ከ 22 ዓመት አትበልጥም ነበር ቂቂቂቂ ወይም ውሸታም ትሆን ነበር)።

  • @tonyhobeika4835
    @tonyhobeika4835 6 місяців тому

    Lejochun eko masetgat yalbachew tebaberew new yegermal yesitochu becha alfinet hone

  • @Halima-dq8lr
    @Halima-dq8lr 6 місяців тому

    ዋው❤❤❤❤❤❤

  • @abebechifetelewerk3067
    @abebechifetelewerk3067 6 місяців тому

    Ewiii des siu ❤❤❤❤❤

  • @ellatube8646
    @ellatube8646 6 місяців тому +1

    ልእልቲዬ አፏ ሲጣፍጥ

  • @ከድርሱሱ
    @ከድርሱሱ 6 місяців тому +1

    ማሻ አላህ ባሁኑ ሰአት የሶስት ወር ሁኗል ትዳሩ😂😂😂😂

  • @Davidm127
    @Davidm127 6 місяців тому

    ወይ ግሩም

  • @fatitiub
    @fatitiub 6 місяців тому +5

    የቼርች ሙዚቀኛ ነኝ😂

    • @Zufannigatu-ii1wf
      @Zufannigatu-ii1wf 6 місяців тому

      😂😂😂😂😂 እኮ

    • @Helen-e3i
      @Helen-e3i 6 місяців тому

      አመት ያስቃል😄😄🙈🙈

    • @NigstAdmase
      @NigstAdmase 6 місяців тому

      🤣🤣🤣🙆‍♀️

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 6 місяців тому

      Atanagerun yemedam kememoche ke anegager chnkelatem selemileka weyenm zem music talw mesaryawn selemiyachwet eshi new tergagu

    • @fekadeAlemayhue
      @fekadeAlemayhue 6 місяців тому

      Sra newu eko men yadrge twu gen😅

  • @YenigusBezabh
    @YenigusBezabh 4 місяці тому

    ጉድ😂😂😂

  • @SamriNigat
    @SamriNigat 6 місяців тому

    gin lene becha nw tedar fetagna yehonebegne abern sekin ekon anawkim

  • @FreweiniFreweini
    @FreweiniFreweini 6 місяців тому

    ጎሽ የኔ ልጅ አሉ አባባ ተስፋይ
    የቸርች ሙዚቀኛ ነኝ ያ አዎ እውነቱን ተናግሮ በመሸበት ማደር 😂😂😂😂😂

  • @Asnakech5298
    @Asnakech5298 5 місяців тому +1

    7696 EN ሀብታሙና ሠላማዊት

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 4 місяці тому

    Lulayie konjo ❤

  • @TibaTube
    @TibaTube 6 місяців тому +1

    ሰው እደት ሞባይል ይረሳል

  • @ThomasMoges-lp9qh
    @ThomasMoges-lp9qh 6 місяців тому

    ማዘር ብሩ ለገንፎ እህል ማዘጋጃ ይሆንሻል ከአሁኑ አዱኛ መልካም እድል ነው ይዛ የመጣችው ብላሻለች።

  • @cheryee1180
    @cheryee1180 6 місяців тому

    ባተሌ🤔

  • @Fafi-m7h
    @Fafi-m7h 6 місяців тому +9

    የቸርች ሙዚቀኛ ነኝ ነው ያለው 😂😂😂😂ለነገሩ ውነትህነው😂😂😂😂😂

    • @EmuHiba-pv3wr
      @EmuHiba-pv3wr 6 місяців тому

      😂😂😂😂😂እውነቱን መናገሩደስይላል

    • @addisw1713
      @addisw1713 6 місяців тому +4

      ደደብ አትሁኑ መሳሪያ ተጫዋች ማለቱ ነው

    • @Selam1927
      @Selam1927 6 місяців тому

      🤣🤣🤣🤣🤣

    • @zekiya-xc1fi
      @zekiya-xc1fi 6 місяців тому

      😅😅😅😅የኔም ጥያቄ

    • @እናቴአለሽበልቤ
      @እናቴአለሽበልቤ 6 місяців тому

      😅😅😅😅

  • @MemeMememisirachi
    @MemeMememisirachi 6 місяців тому

    Welcm

  • @medina8208
    @medina8208 6 місяців тому +1

    ❤❤❤

  • @sarahusen8675
    @sarahusen8675 5 місяців тому

    ደቂቃ አጠረ ምነው 😮

  • @ShakiraYenatuleji
    @ShakiraYenatuleji 6 місяців тому +1

    ደሞ አልጋ ላይ ሁነን የምን ፌስቡክ ነዉ እ😂😂ምን አስባ ነዉ ልጅቱ😅😅😅😂😂

    • @tigist9810
      @tigist9810 6 місяців тому

      እሱ እስከምነቃ 🤣

    • @tigisttamiru5213
      @tigisttamiru5213 5 місяців тому

      የሱ መልስ ለኔ መገብ እየሰራች አለ ሚስኪኔ

    • @tigist9810
      @tigist9810 5 місяців тому

      @@tigisttamiru5213 🤣

  • @GhhGhx
    @GhhGhx 6 місяців тому +2

    እንተዋወቃለን በሀና ጊዜ ቀር

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 6 місяців тому +3

      ይሄ ምን ጎደለው አሪፍ ፕሮግራም ነው ምነው የሰው ሥራ አታጣጥል/ አታጣጥይ
      ስንት ተለፍቶ ነው ይሄ ፕሮግራም የሚቀርበው

    • @privatecell3665
      @privatecell3665 6 місяців тому

      @user_nx3jt7mh3r chaw saw aymachachume

    • @elsashebru3043
      @elsashebru3043 6 місяців тому +1

      ሀናጋ ሂጂ ለምን ታያለሽ

  • @EvanBerhanu
    @EvanBerhanu 6 місяців тому +2

    weshetam nachew acheberbari mehal lay yalut nachew yashenefut 😣😣😣😣😣 acheberbari

  • @haweFekerReem
    @haweFekerReem 6 місяців тому

    ምን የተመታው ነው በአላህ 🤔 የቸርች ሙዚቀኛ ነኝ አላለም 🙈

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 6 місяців тому

      😂😂😂😂😂

    • @ፋኖወቸደሞቸ
      @ፋኖወቸደሞቸ 6 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂 እና ሲደልቀው አይደልደ የሚውለው

    • @ሙኒረ
      @ሙኒረ 5 місяців тому

      ምን አገባህ አተን ብሎ አብደላ እውነት አብደላ ከሆክ ምን አሳወቀህ ስለነሱ ነገር ለሟሟቅ ነው የነገር ሱስ ችግር ነው

    • @haweFekerReem
      @haweFekerReem 5 місяців тому

      @@ሙኒረ አንተ ድንዙዝ ሙስሊም ነኝ በሚገባ 🙏 ያ ማለት ስለ ቸርች አላውቅም ማለት ነው እርግጠኛ ነኝ ጴንጤ ነህ መሰል እነሱ ናቸው ቸርች በሙዚቃ የሚጨፍሩ የሆንክ ጅላጅል ነገር ነህ 🤔

  • @ADDISUTASEW-fr7kw
    @ADDISUTASEW-fr7kw 6 місяців тому +4

    የቸርች ሙዚቀኛ

  • @addiseabebe-x5c
    @addiseabebe-x5c 6 місяців тому +1

    ባል ፈልጉልኚ ግን እሰዉ ቤት ነዉ እምሰራዉ

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 6 місяців тому

      እ ባልበኮምንት

    • @FANOSKASAHUN
      @FANOSKASAHUN 6 місяців тому

      😂😂😂

    • @FANOSKASAHUN
      @FANOSKASAHUN 6 місяців тому +3

      እግዚአብሔር ይስጥሺ ግን ባደባባይ ምነው 😂❤

    • @masertwube8453
      @masertwube8453 6 місяців тому

      😂😂😂😂😂

    • @addiseabebe-x5c
      @addiseabebe-x5c 6 місяців тому

      ​@@FANOSKASAHUN❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @ልጂሀዩ
    @ልጂሀዩ 6 місяців тому +1

    የቸርች ሙዚቃ🤭🤣ለካ ቲክቶክ ላይ የሚጨፍሩበት ሙዚቃ ሁኖ ነው🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Ethiopipian
    @Ethiopipian 6 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @addiseabebe-x5c
    @addiseabebe-x5c 6 місяців тому

    እመሰራዉ እሰዉ ቤት ነዉ ባል ፈልጉልኚ አዴራ

  • @BzuneshMola
    @BzuneshMola 6 місяців тому

    የኔአዳምየትነው😅😅😅😅

  • @Anshaabdie
    @Anshaabdie 6 місяців тому

    እረ ጉዴ የቸርች ሙዚቀኛ ማለት ምን ማለት ነው ፔጤ ማለትነው

    • @NigstAdmase
      @NigstAdmase 6 місяців тому

      አዎ 🤣🤣🤣🤣

  • @zinashtassew4900
    @zinashtassew4900 6 місяців тому

    ባቲሊ ማለት አጋዢ ወይም ሰራተኛ የሊለው ማለት ነው እንጀ ቢዚ ማለት ይደለም

    • @ToybaAdme
      @ToybaAdme 6 місяців тому

      በምንኛነዉ ባክሺየተረጎምሺዉ

    • @ፋኖወቸደሞቸ
      @ፋኖወቸደሞቸ 6 місяців тому

      እረ በህግ ሆ ባተሌ ማለት በጣም ስራየሚበዛባት ከዛም ከዚህም በስራ ተወጥራ የምሰራነው

  • @tizitadelelegntizitadelele490
    @tizitadelelegntizitadelele490 5 місяців тому

    Like amrognal

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 6 місяців тому

    የቸርች ሙዚቀኛ ነኝ 😂😂😂😂 በትክክል ገለጽከው

  • @helan.salamo4033
    @helan.salamo4033 4 місяці тому

    🥰🥰🥰🥰

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 6 місяців тому

    AZNAGNNA ASTEMARI NEAW!!!

  • @G2fam
    @G2fam 6 місяців тому

    Nu eneshufow😅😊😂

  • @Amnen-ly3rh
    @Amnen-ly3rh 5 місяців тому

    ለምንድንነው ትግሬዎች ሁሉንም አንተ የሚሉት😂😂😂

  • @Zahra83Zahra
    @Zahra83Zahra 6 місяців тому

    😘😘😘😘😘

  • @lemlemniguse
    @lemlemniguse 6 місяців тому

    yacharch muziqang kkkkkk

  • @Alazar_q12dt3ht8u
    @Alazar_q12dt3ht8u 6 місяців тому

    የቸርች ሙዚቀኛ😁😁😁😁😁😁😁

  • @DinsaMasere
    @DinsaMasere 6 місяців тому

    የማ ዳ ም ቅ መ ሞ ች የ ❤️የ እር ፍ ት እን ጀ ራ ይ ስ ጣ ች ሁ❤️አሜን

  • @fozeyaderbaw387
    @fozeyaderbaw387 6 місяців тому

    ኢቶጰያበመናፉሥትየተያዘትውልድሙዚቃጭፈራፊልምየሠይጣንሥራነውጤነኛሠውየሚሠማውወይምየሚያዳምጠውመዝሙረየቤተክረሥቲያንትምህረትነው

  • @saarahdenlel1269
    @saarahdenlel1269 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😅😅

  • @RandyClark-hb1lv
    @RandyClark-hb1lv 6 місяців тому

    Lula anche tigire nesh ek btele amaregnna new

  • @TikTok-li1pi
    @TikTok-li1pi 6 місяців тому

    👌😂😂

  • @CSFYUOMB
    @CSFYUOMB 6 місяців тому

  • @lemlemniguse
    @lemlemniguse 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤