Veronica Adane - ጎኔ ደር - Gone Der (New Ethiopian Music 2024)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 2,8 тис.

  • @muluastaxqe1133
    @muluastaxqe1133 4 місяці тому +1144

    በስደት የ 6 አመቴን ዉጤት ቤት ገዛሁ እስኪ እኳን ደስ አለሽ በሉኝ የሰዉ ደስታ የማስደስታቹ👍👍💪💪💪

  • @Yonij.r
    @Yonij.r 4 місяці тому +734

    ጎንደሬ የሆናቹ እስኪ❤

    • @amanet126
      @amanet126 4 місяці тому +4

      ቀደምሽኝ😁

    • @aeeazz6909
      @aeeazz6909 4 місяці тому +20

      ሁሉም አማራ ጎዴሬ ነው

    • @Wonda_G
      @Wonda_G 4 місяці тому +1

      👍

    • @Wonda_G
      @Wonda_G 4 місяці тому +1

      🤝

    • @hdrbhddhd6302
      @hdrbhddhd6302 4 місяці тому +2

      አለን❤❤

  • @milu-tube18
    @milu-tube18 4 місяці тому +935

    ክሊፕ ይሰራልን የምትሉ በጎኔ ደር በላይክ አሳዩን ✌ጎደሬዎች ሞቼ ነው የምወዳችሁ የኔ ቀብራራ ኩሩ ባለማህተብ💚💛❤

    • @ArmaniHALK-s2t
      @ArmaniHALK-s2t 4 місяці тому +23

      አዎ ግድ ነው ከተለመደው ቪድዮ ለየት ያለ ያበደ ክሊፖ በጎንደር ሀገር እንጠብቃለን ከጀግኖቹ ሀገር እንጠብቃለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @adinagidey4360
      @adinagidey4360 4 місяці тому +5

      ❤❤❤❤አወ ይሰራልን

    • @SolomonSol-eg1bm
      @SolomonSol-eg1bm 4 місяці тому +2

      make me model

    • @aberhamkinduy5887
      @aberhamkinduy5887 4 місяці тому +1

      ይሰራአልን

    • @Yonimagna-io5gk
      @Yonimagna-io5gk 4 місяці тому +3

      ይሰራልን ይለያል🥰

  • @fikerterefu4599
    @fikerterefu4599 4 місяці тому +135

    ቆንጆ ሥራ ጎንደርን የምገልት የመይሳው ልጆች የት ናችሁ አለን በሉኝ አማራወች በሙሉ ❤❤❤❤🙏

  • @abenezermulu8553
    @abenezermulu8553 4 місяці тому +55

    ለአባትሽ የተለየ ክብርና ፍቅር አለኝ፣ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልሽ፣
    ቬሮኒካ የአባቷ ዉጤት ናት፣ ንፁህ አድርጎ አሳድጎሻል፣
    ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ ይሁንልሽ።

    • @tayetilahun3754
      @tayetilahun3754 2 місяці тому +1

      😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @ArsemaJesus
    @ArsemaJesus 4 місяці тому +280

    ክብር ላርቲስት አዳነ ተካ ይችን እቁ የመሰለችልጅ ስለሰጠኸን

    • @BisratAbera-d4c
      @BisratAbera-d4c 4 місяці тому

      Betam

    • @BbBb-rg8ry
      @BbBb-rg8ry 4 місяці тому

      በጣም❤❤❤

    • @ccu3907
      @ccu3907 4 місяці тому +1

      ትክክል ይገባታል

    • @romiooo0193
      @romiooo0193 4 місяці тому

      ❤❤❤❤

    • @zeritufetene
      @zeritufetene 4 місяці тому

      Ewnete new erasan manenetan emetod abatan emetod negest edma ena tena lehulum temegnewelachew ❤❤❤ GONDERA bal betagebi ede egeziabeher fkad😊

  • @DaveEntertainment.
    @DaveEntertainment. 4 місяці тому +286

    ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።

  • @afishow
    @afishow 4 місяці тому +299

    ጎንደሬወች የት ናቹህ ምርጥ ስራ ተሰርቶልናል ላይክ 👍

  • @zengtube6984
    @zengtube6984 4 місяці тому +16

    የህልሜ ከተማ እንስፍስፋ ጎንደር በስደት ሁሌም እማስታውስሽ ሰላምሽ ይብዛ እናትዋ ጎንደር!

  • @AmareWalelig
    @AmareWalelig 4 місяці тому +39

    የተወለድኩ ከጀግኖች ሀገር ጎንደር አባቴ💪። አንድ አማራ🥰🥰🥰🥰🥰

    • @EdisonvsTesla
      @EdisonvsTesla 4 місяці тому +1

      Tkkl wendmie🎉
      One amhara❤
      One Ethiopia❤
      ❤❤salute from,KE ASAMNEW AGER WOLLO, RAYA🎉
      Ye welow jawisa mrie wodajo ❤raya abasber ebubububububu 🎉
      "Gonder.. landit Ethiopia waltana mager" ARTIST TEDDY AFRO

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 4 місяці тому +258

    መታሰቢያነቱ በዱር በገደል ለሚዋደቁ ለቁርጥ ቀን ልጆች ለአማሓራ ፋኖ ይሁን ❤❤❤❤❤❤

    • @metsihetfikre
      @metsihetfikre 4 місяці тому +1

      😂😂😂😂😂meche nw ketema metgebut

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 4 місяці тому +10

      @@metsihetfikre የገባውን ጠላት ቀጥተን ስንጨርስ ።

    • @alemayehukunath7672
      @alemayehukunath7672 3 місяці тому +1

      ጨርሳለሁ ብሎ መጨረስም እንዳለ ታውቃለ?

    • @Etsub-ff6de
      @Etsub-ff6de 3 місяці тому

      እውነት ነው ❤

    • @HagosAklom
      @HagosAklom 3 місяці тому +2

      ​@@metsihetfikre እዚህ ምን ትሰሪያለሽ? መልከስከስ ልማዳችሁ ሆኖ ቀረ አይደል 🙄🙄🙄🙄🙄🙄

  • @EtuYeTadeLiji
    @EtuYeTadeLiji 4 місяці тому +184

    ጎንደርንም ጎንደሬንም ስወዳችሁ ❤❤❤❤
    እህታችሁ ከሸዋ 😍

    • @TeghsEshtu-bx9vl
      @TeghsEshtu-bx9vl 4 місяці тому +1

      አንድነን የአፄወቹ ዘር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሸዋ ከጎንደር ብዙ ታሪካችን አንድነው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Melaku-r7y
      @Melaku-r7y 3 місяці тому +1

      ❤❤

    • @_AloS
      @_AloS 3 місяці тому +1

      🥰😍🥰🥰

    • @TsiTsion-oo1cm
      @TsiTsion-oo1cm 3 місяці тому +2

      እኛም እንወድሻለን

    • @MuluAbiro
      @MuluAbiro Місяць тому

      እኛም እንውደሻልን❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Gagareacion
    @Gagareacion 4 місяці тому +125

    Big love and Big respect Veronica የት አላችሁ ጎንደሬዎች አለን በሉና🩸🫡

  • @abelsintie9441
    @abelsintie9441 4 місяці тому +20

    ቬሪዬ እጅግ ድንቅ ስራነው ዋው ብለናል እስኪ ጎንደሬዎች ሞቅ ሞቅ አርጎት❤የትናችሁ

  • @mahiqueen44
    @mahiqueen44 4 місяці тому +31

    ጎንደር የፍቅር ሀገር ጎንደርነቴ ኩራቴ ❤ 🥰 ቮርኒካ የኔ ውድ ይመችሽ

  • @Almemehs
    @Almemehs 4 місяці тому +94

    ጎንደር የኢትዮጵያ ዋልታና ማገር አገሬ ሰላምሽ ይብዛ

    • @lilibeza
      @lilibeza 4 місяці тому

      That’s True

  • @RehimaBint-hm9bs
    @RehimaBint-hm9bs 4 місяці тому +113

    አቤል ሙሉጌታ የሚባል ገጣሚና የዜማ ሊቅ የቬሮ ድምጽ ተጨምሮበት ጎንደር አማረባት
    ጎንደርርርርሰ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹(💪💪

    • @B2D3
      @B2D3 4 місяці тому +1

      ግጥም እና ዜማው የአቤል የሙዚቃ ዳኛው ነው እንዴ?

    • @RehimaBint-hm9bs
      @RehimaBint-hm9bs 4 місяці тому +1

      @@B2D3 አወ አቤል ሙሉጌታ ይባላል የፋና ላምሮት ሙዚቃ ውድድር ዳኛው የ90ዎቹ ተዎዳጅ ድምጻዊይ ገጣሚና ዜማ ደራሲ

  • @libeseworkgetu8131
    @libeseworkgetu8131 4 місяці тому +102

    ሙሺሪት ጎንደር
    አይዞሺ
    የዘላለም ክብር አለሺ !!
    ፋኖ ፋኖ የካሳ ትንፋሹ
    የዘላለም የሀገር ዘብ አድራሹ

    • @kalkidan745
      @kalkidan745 4 місяці тому

      Amen🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @aberhamkinduy5887
    @aberhamkinduy5887 4 місяці тому +19

    ጎንደር የጀግኖች አገር ተባረኪ ቬሮኒካ ምርጥ ስራ ክሊፑን እንጠብቃለን❤❤❤

  • @FunnyCorgi-kk1je
    @FunnyCorgi-kk1je 4 місяці тому +24

    ጎንደር የሃገር ምሰሶ ዋልታና ማገር የጀግና የፋኖ መሰረት💪💪

  • @the_only_people
    @the_only_people 4 місяці тому +117

    እኛም ጎንደሮች እንዎድሻለን ቬሮኒካ ፣
    ጎንደር የመጭው የ ኢትዮጵያ ትንሣኤ አብሳሪ
    💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @Guragamusicofficial
    @Guragamusicofficial 4 місяці тому +199

    ስለ ጎንደር ጀግንነት መመስከር ግድ ጎደር መወለድ የለብህም የኔ ጀግና ሁሌም በልባችን ይነግሳሉ ድል ቀብራራው ኩሩ ለአማራ ህዝብ እንወዳችሀለን እኛ ዘርማዎች ጉራጌ መደር 🙏🙏🙏🙏

    • @MeronBerhanu-un1db
      @MeronBerhanu-un1db 4 місяці тому +2

      Enem werage benate demo amara tadeye eko

    • @fikerterefu4599
      @fikerterefu4599 4 місяці тому +3

      ❤❤❤❤🙏🙏🙏እኛም እንወዳችዋለን ❤❤❤❤

    • @هلا-ظ7ض
      @هلا-ظ7ض 4 місяці тому +2

      ሀቅ ነው❤❤

    • @Snako-cb1zn
      @Snako-cb1zn 4 місяці тому +1

      እኛም እንወድሀለን ❤❤❤

    • @romiooo0193
      @romiooo0193 4 місяці тому +1

      ❤❤❤❤

  • @MarkonBini
    @MarkonBini 4 місяці тому +270

    የቬሮኒካ አድናቂዎች አላቹ 👍👍👍 ጎኔ ደር (ጎንደር)
    💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤

    • @markonbini9187
      @markonbini9187 4 місяці тому +2

      ❤❤❤❤❤

    • @AbebechSergawe
      @AbebechSergawe 4 місяці тому +2

      ጎኔ ደር እና ጎንደር ልዩነቱ ምንድነው?

  • @solotub890
    @solotub890 3 місяці тому +8

    አልበሙን በጣም ወድጀዋለሁ ግን የጎንደሩን ጎኔ አደር ቁርስ ምሳ መክሰስ እራት አድርጌ ካልሰማሁት ያመኛል respect 🙏❤

  • @yihunmedi1356
    @yihunmedi1356 4 місяці тому +14

    ጎንደሮች የታደላችሁ ኡፍፍፍፍ❤❤❤

  • @abtube01
    @abtube01 4 місяці тому +219

    የዘመኑ ኮከብ የምትሏት እስኪ የሙዚቃ ቅመም ጆሮዋችን ተፈወሰ 👍👍👍👍

  • @samitube9152
    @samitube9152 4 місяці тому +206

    ጎንደር የጀግኖች መፍለቂያ የአማራነት ተምሳሌት የኢትዮጵያ ትንሳኤ አብሳሪ 🥰 ክብር በዱር በገደል ለኛ ነፃነት ለሚዋደቁት ጀግና የቁርጥ የአማራ ልጆች ሁሉ🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Aba-yv9nw
    @Aba-yv9nw 4 місяці тому +95

    ድል ለፋኖ እምዬ ጎንደር በቬሮኒካ ድምጽ 💚💛❤💚💛❤ ዘመዴ ጎንደሬው ቅርሴ ባላገሩ

  • @sitotawbabel
    @sitotawbabel 3 місяці тому +3

    ጎንደሬነት ሙዚቃ ያምራል በቬሮኒካ እናመሰግናለን ስለተሠጠን ስጦታ!!

  • @tiruedilengdawe8002
    @tiruedilengdawe8002 4 місяці тому +11

    የኔ ጎንደር እግዚአብሔር ሰላምሽን ይመልስልን የኔ ሰው አክባሪ እምየ ሀገሬ ❤❤❤

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 4 місяці тому +42

    ኢትዮጵያዊ ጎንደሬ በመሆኔ እኮራለሁ ቬሪዬ ጥሩ ስራ ነው የሰራሸው በርቺ

  • @Simutisimu
    @Simutisimu 4 місяці тому +121

    ልዕልቷ ጠንካራዋ የሴቶች ተምሳሌት ቪሮዬን የሚወዳት 👍

  • @masterweel3003
    @masterweel3003 4 місяці тому +74

    ራሴን ወረረኝ ስሰማው😢

    • @DvhTyii
      @DvhTyii 4 місяці тому

      አይዞን❤❤❤

    • @weynabadi9915
      @weynabadi9915 4 місяці тому

      እኔም ወረረኝ❤

  • @mesfingm11
    @mesfingm11 4 місяці тому +8

    ❤ጎንደሬዎች እንኳን ደስ አላችሁ የሰላምና ፍቅር የፍትህ ተምሳሌት ቨሮንካ አዳነ ሁሌም እንወድሻለን ❤

  • @enanyealemu-rg7lx
    @enanyealemu-rg7lx 3 місяці тому +7

    የጎንደርን ማንነት ስለዘፈንሽ በአጼ ቴዎድሮስ ነፍስ ትመሰገኛለሽ ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TemesgenNegewo-t2v
    @TemesgenNegewo-t2v 4 місяці тому +49

    አንደኛ ሙዚክ፣፣ ጐንደሬን ምትወዱ ሁሉ ወዳችዋለው ከ ደቡብ ሲዳማ መቅደስ

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 4 місяці тому +41

    ከሁለት መልከ ሸጋ ውብ ጀግና ዘሮች ከጎንደሬና ከወሎየ አምሓራ በመፈጠሬ ሁሌም እኮራለሁ ቬሮኒየ የልጅ አዋቂ አስተዋይ በስራዎችሽ ሁሌም ታስደምሚናለሽ አድናቂሽ ነኝ ከሰቆጣ❤❤❤❤❤

  • @netsanetteshome1005
    @netsanetteshome1005 4 місяці тому +51

    ቬሮኒካ አዳነ ተካ የጎንደሬው ልጅ ❤️
    ጎንደር የሐገር ማገር የሐገር ዘብ 💚💛❤️

  • @ptube3984
    @ptube3984 Місяць тому +1

    Who else is listening this song on November 28..
    This song has become earworm for me

  • @kalkal1691
    @kalkal1691 4 місяці тому +7

    ጎንደሬው ግፉ ብዝብቷል ወገኖቻቼን ፍትህ ለጎንደር 💚💛❤😭😭😭😭

  • @meazafekadu8404
    @meazafekadu8404 4 місяці тому +153

    ለሀገሩ ሲል በየዱሩ ለሚወድቀዉ ለአማራ ሕዝብ ይሁን ይህ ዘፈን❤

    • @alemayehukunath7672
      @alemayehukunath7672 3 місяці тому

      ለየትኛው ሃገሩ ሲል ነው የሚደፋው? የእርስ በርስ ጦርነት መሆኑን ረሳኸው እንዴ?

  • @Nonamebddhd_
    @Nonamebddhd_ 4 місяці тому +27

    1 Amhara, love to all Gonderes and Amharas from Gurages
    Maninim Endatesemu

    • @EdisonvsTesla
      @EdisonvsTesla 4 місяці тому

      Tkkl bro❤
      One amhara ❤
      One habesha❤
      One semetic ❤(amhara, tgray, guragie, and Eritrean)
      One Ethiopia ❤.
      Bro We are One semetic ,love u guragie ppl from wollo ,raya abasber ebubububububu ❤neftegnaw 🎉

  • @ቤተል19
    @ቤተል19 4 місяці тому +47

    አንተ ጎንደሬ ዘብ አደሩ
    ለብቻህ አርገኝ በሰፈሩ
    አንተ ጎንደሬ ልከኛው
    የኮራው ልቤ ያንተ ነው
    Veronica Adane👏🏾❤

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 4 місяці тому +4

    ስንት ጊዜ እንደሰማሁት

  • @Emamimami
    @Emamimami 3 місяці тому +3

    በ2099 ይሄን ዘፈን የምታዩ ሰዎች እኛ በ2024 የምንኖር ሰዎች በጣም ወደነው አይተነዋል ግሩም ብለን አለፍነ በናንተ ዘመን የሙዚቃ ትርጉሙ ካልተቀየረ እዩና ፍረዱን።

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012
    @meaziwendemumeaziwendemu7012 4 місяці тому +39

    ወዳጄ ኮስታራው ቀብራራው ጎንደሬ ቀልድ የለም ቀልድ የለም ባንተና ባገሬ የአባቱዋ ልጅ ❤❤❤🎉

  • @eladire1
    @eladire1 4 місяці тому +35

    አ❤ማ❤ራ❤ ቀብራራው ጎንደሬ ቀልድ የለም በአንተና ሀገሬ

  • @Bezawittube
    @Bezawittube 2 місяці тому +1

    ቬሮዬ በጣም ነው የምወድሽ የኔ ቆንጆ በርቺ በንግግርሸ ውስጥ ለኔ ያወራሻቻው ሚመስሉ ነገሮች አሉ አምላክ ከዚህ በላይ ይባርክሽ

  • @nega.m19
    @nega.m19 4 місяці тому +1

    We deeply appreciate and love what you've done. From the heart of Gondar, I want to sincerely thank you for supporting those injured by the landslide. You are not just a musician; you are a true humanitarian.

  • @ephremephrem9413
    @ephremephrem9413 4 місяці тому +23

    ደስ የሚል የጎንደር ሙዚቃ ነው ሠላሙን ለሀገራችን ይላክልን

  • @Dorya-z1d
    @Dorya-z1d 4 місяці тому +35

    ጎንደሮች የታላቹህ ያአገሬ ልጆች ውድድ❤❤❤❤

  • @hab280
    @hab280 4 місяці тому +32

    ጎንደሬ አግብቼ እዘፍንለታለሁ ❤❤❤😊

  • @messia8257
    @messia8257 4 місяці тому +9

    እናትዋ ጎንደር ዛሬም ባንች ነገሰች ❤❤❤

  • @ethioamerica
    @ethioamerica 4 місяці тому +28

    Am oromo ጎንደሮች ትመቹኛላችሁ
    የሀገር መከታወች

  • @abebadalga4291
    @abebadalga4291 4 місяці тому +114

    ሳልሰማ ላይክ የማደርገው ነገርስ

  • @wesoneamaha4804
    @wesoneamaha4804 4 місяці тому +37

    እናታለም ጎንደር የጀግኖች መፍለቂያ❤ የኩሩወች ሀገር ❤❤ቬሪ ትችያለሽ❤

  • @solomonteshome1270
    @solomonteshome1270 4 місяці тому +23

    ሰውነቴን ወረሰኝ እድሜ ይስጥሽ እንደዚህ እውነቱን ለሀገሬ ሰው

  • @NahomMan-l8k
    @NahomMan-l8k 4 місяці тому +5

    ዋው ቬሮኒካ ጎንደሮች like eyaregachu

  • @HusiniyaMudin
    @HusiniyaMudin 3 місяці тому +5

    ጎንደሬ አይድልሁም ገን አንዴት ❤️❤️❤️❤️ ጎንደሬ ዎች አንዴት 🥰🥰🥰🥰🥰ልቶን ነው

  • @aberadessie3791
    @aberadessie3791 4 місяці тому +73

    ጎንደሬ አማራ ኢትዮጵያዊ ነኝ💚💛❤️

    • @samiosman4215
      @samiosman4215 4 місяці тому +4

      ጎንደሬ ወሎ ጎጃም ብሎ ነገር የለም አንድ አማራ አንድ ኢትዮጵያ አንድ ህዝብ 👊👊

    • @Yohana02390
      @Yohana02390 4 місяці тому +1

      If you want to be Amhara, get out from the Ethiopian mask! Only Amhara!

  • @maebelWonda
    @maebelWonda 4 місяці тому +17

    የአመቱ የኢትዮጵያ ምርጥ ሙዚቃ ዘመዴ ጎንደሬዋ ቬሮኒካ ❤❤

  • @WEGAGIRAMEDIA
    @WEGAGIRAMEDIA 4 місяці тому +23

    Gondar, the land of heroism, national pride, humanity, and amazing culture!

  • @acrosswebs
    @acrosswebs 3 місяці тому +3

    I wasn’t sure I could get a singer like #Teddy_Afro, but then after #Dawit_Tsige stunned and silenced me. I afterwards preferred to be optimistic, and I now got you #Veronica_Melaku very astonishing. Thank you, you redeemed us all to hear #Amharic_Music.

  • @bererobelachew1269
    @bererobelachew1269 4 місяці тому +3

    This great music. Good job Veronica.

  • @Mastewalmulu-ur1dv
    @Mastewalmulu-ur1dv 4 місяці тому +29

    የነብስ ሐሴት ብል ማጋነን አይሁንብኝ 😢😢😢ይህንን ደግ ህዝብ ነው እኮ ተፈጠሮም የጨከነችበት 😢😢😢😢😢ትኩረት ለጠለም 😢😢😢😢😢😢

  • @Dageme1321
    @Dageme1321 4 місяці тому +24

    በሚቀጥለው ዓመት በዚህ ዘፍን ኅንደር ላይ 🎉🎉❤❤

  • @YesufMusema
    @YesufMusema 4 місяці тому +23

    እናትዋ ጎንደር thanks for this veri

  • @HoneyAsefa
    @HoneyAsefa 3 місяці тому +5

    Guess how many times I'm seeing this

  • @Gunamedianetwork
    @Gunamedianetwork 4 місяці тому +2

    Keep going .....the most loved truck from the album .....for me....

  • @fantizeleke9899
    @fantizeleke9899 4 місяці тому +16

    ጎንደሬዎች የትላቹ ገባ ገባ በሉና ሹፉት
    ቬሮ ቅመም❤❤❤❤❤❤

  • @AbitiYeEmuye
    @AbitiYeEmuye 4 місяці тому +21

    በድኝ የታሸ መሰንቆ ደረቱ ላይ ታትቆ በሸጋ ድምፁ እያዜመ ብዙኦችን ያስደመመ ዝነኛው አዳነ ተካ ሌላ ምርጥ መረዋ ተካ...
    ማር አለወይ ከከንፈሯ ጥፍጥ ይላል ዜማዎቿ
    ጃራኒካዬ እንኳን ደስ አለሽ ደሞ በርችልኝ ገና ብዙ እንጠብቃለን ጀግኒት አስደሚሚን፡፡ አቢቲ ነኝ

  • @ErmiasMelkamu
    @ErmiasMelkamu 4 місяці тому +120

    ና አማራ ና አማራ 4 ኪሎ እደር !!!
    ፋኖ💪🏿💪🏿💪🏿🦅🦅🦅🦅

    • @GutuTech
      @GutuTech 4 місяці тому +7

      Yemin 4 kilo hid ena gonder eder kebt! 🐴

    • @MarkonBini
      @MarkonBini 4 місяці тому +6

      ​@@GutuTech4 ኪሎ እኮ የሚኒሊክ ቤት ነው ጀዝባው 🤔

    • @desb8971
      @desb8971 4 місяці тому

      Fesam

    • @desb8971
      @desb8971 4 місяці тому

      Fesam

    • @ErmiasMelkamu
      @ErmiasMelkamu 4 місяці тому +6

      @Getu ጋላው ውጣ የሰዎች ቤት ምን ትሰራለህ የጋማ እንስሳ

  • @MokonenYingesu
    @MokonenYingesu Місяць тому +2

    Wow!!

  • @quralewtube9806
    @quralewtube9806 4 місяці тому +2

    የአዳነ ተካ የአባቷ ልጅ ደስስስስስ የሚል ሙዚቃ /ስራ ነው ክበሪልን አንችንም አባትሽንም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እንወድሻለን Sis !!

  • @thestar2137
    @thestar2137 4 місяці тому +88

    ይሄ የጎንደር ዘፈን ቢሆንም ለኛ ነፃነት ለሚሞቱልን ለሁሉም የአማራ ፋኖዎች ይሁንልን ፋኖ ያሸንፋል ኦሮሙማ ይወድማል።

    • @ናታንፍቅር-ፐ2ገ
      @ናታንፍቅር-ፐ2ገ 4 місяці тому

      ጥምባታም ሰገራ ጋላላላ አማር ክልል ላይ ይቀበራል ... ግማታም ጋላ ይገባል አይወጣምምም

    • @SammySamuel-hq3yl
      @SammySamuel-hq3yl 4 місяці тому +2

      ውጣ ከዘረኝነት አቀጣር

    • @ናታንፍቅር-ፐ2ገ
      @ናታንፍቅር-ፐ2ገ 4 місяці тому +5

      @@SammySamuel-hq3yl
      ቀላል ዘረኛ ነኝ ... ዝርዝርርርር ያልኩኝ ዘረኛ አማራ first ... ሶማሌ መጣ ግብጽ መጣ አያገባንም ... ጋላ ይዋጋ ... አባቶቻችን ለፍተው ክልልችሁ አይደለም ውጡ ነው የተባልነው ... ለምን ይቺ ጋለሞታ አገር ብትንትን አትልም አማራ ሲነካ ብቻ እንዋጋለን ሄው ነው ካባቶቻችን ስህተት ተምረናል

    • @Yohana02390
      @Yohana02390 4 місяці тому +1

      @@SammySamuel-hq3yl We are Amhara, bro! Our motto is Amhara first! being a racist is the only way to survive these days! we don't follow and accept fake Ethiopians!

    • @ሔዋን
      @ሔዋን 4 місяці тому +1

      አዎዘረኛ አማራነን።​@@SammySamuel-hq3yl

  • @NigistaAbere
    @NigistaAbere 4 місяці тому +21

    አንደኛችን ጎንደሬ በመሆኔ በጣም ነው የምኮራ ልቤ ሀሴት ተነግሳለች እሰኪ ጎንደሬዎች💚💛♥️

  • @sentayehumeseret6250
    @sentayehumeseret6250 4 місяці тому +7

    አቤል ሙሉጌታን እናመሰግናለን
    ቆንጆ ግጥም ዜማ።

  • @missaagidew4948
    @missaagidew4948 4 місяці тому +3

    የኔ ጎንደር የኔ ጎንደር እልልል ❤🥰🥰
    The best song ever
    Good job Vero💕🙏💕

  • @medimekonnen5311
    @medimekonnen5311 4 місяці тому +3

    I am in love with this music ❤️❤️❤️ thanks dear vero

  • @MsgenaHaile
    @MsgenaHaile 4 місяці тому +58

    ድል ለ አማራ ፋኖ❤❤❤❤🎉

  • @BireYg
    @BireYg 4 місяці тому +12

    ጎኔ ደር ዋው...ጎን ደር ባለ ማሲቆው አዳነ ተካ ቬሮኒካን የህዝብ ልጅ ስለሰጠኸን እናመሰግናለን እንወድሀለን ጭዋ የጭዋ ልጅ....

  • @demlietesfaye2143
    @demlietesfaye2143 4 місяці тому +228

    ክሊፕ ይሰራለት የምትሉ እእስኪ!!!"

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 4 місяці тому +14

      ለዛውም አዳነ ተካ እየተንጎባለለ ከእርጎዬ ቤተሰብ ጋር ነዋ ክሊፑ❤

    • @WedaDamoz
      @WedaDamoz 4 місяці тому +2

      አወ

    • @WedaDamoz
      @WedaDamoz 4 місяці тому

      ​@@meaziwendemumeaziwendemu7012
      አወ

    • @BbBb-rg8ry
      @BbBb-rg8ry 4 місяці тому

      አዉነን❤❤❤

  • @ይህይስbimrew113
    @ይህይስbimrew113 4 місяці тому +2

    ጎንደሬው ነኝ በጣም ነው እምውድሽ።ጎንድር ጎንድር ጎንድር!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MahletAbebe-mr2ry
    @MahletAbebe-mr2ry 4 місяці тому +7

    ጎንደር ❤

  • @mofayeshu5023
    @mofayeshu5023 4 місяці тому +15

    This music is dedicated to the cherished memories of Nahusenay and Kirubel, our HEROS💪. May their sprits be honored through these music, and their legacies live on in our hearts🙏. Thanks Vero

    • @selamwondimagegn3673
      @selamwondimagegn3673 4 місяці тому +1

      ❤❤❤❤ 💯💯💯

    • @SamriWule
      @SamriWule 4 місяці тому +1

      😢😢😢 beayne wul milubgn lijoch…the music truly deserve them

  • @Arab_20_Car
    @Arab_20_Car 4 місяці тому +10

    ጎንደሮች ታማኝነት ቅንነት ጭዋወች ጀግኖች እኔ ምሰከር ነኝ💪😍😍😍😍😍😍

  • @Reem_Tube
    @Reem_Tube 4 місяці тому +48

    ጎንደሮች የት ናችሁ አለን በሉኝ

  • @SelamNega-d9z
    @SelamNega-d9z 4 місяці тому +2

    ቃለ የለኝም በእውነት 1ኛ ነው ቬሮኒካ አልተቻልሽም በጣም ትለያለሽ የምር ትችያለሽ ዋውውውው😍😍❤❤❤❤❤❤ የታላቹህ ጎንደሮች❤️😘😘😘

  • @اوديباي
    @اوديباي Місяць тому +2

    በጣም ምርጥ ስራ ነው ባሌ ጎንደሪ ነው ለሱ , እጋብዘዋለሁ እኔ ከጎጃም

  • @AbinatSeife
    @AbinatSeife 4 місяці тому +14

    ጎንደር 💚💛❤️ ጀግና እኮ ነሸ ሁሉም አንደኛ ነዉ💪💪🧡

  • @abelsintie9441
    @abelsintie9441 4 місяці тому +11

    እናት አለም ጎንደር ሁሌም ሰላምሽ ይብዛ
    ሆሪዬ እንወድሻለን

  • @HeymanotTadese
    @HeymanotTadese 4 місяці тому +9

    ወዳጄ ኮስታራው ቀብራራው ጎንደሬ ቀልድ የለም ቀልድ የለም ባንተ እና ባገሬ. ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemgerma3095
    @alemgerma3095 3 місяці тому +2

    Abelo respect must goes to you for zis melody🙏🙏🙏

  • @Abtam-ce4lj
    @Abtam-ce4lj 3 місяці тому +3

    ቬሮኒካየ በጣም ነዉ ደስ ያለን እኛ ጎደሬወች እግዛብሔር ያበርታሽ በርችልን💚💛❤💪💪

  • @abkruss
    @abkruss 4 місяці тому +9

    ከመጀመሪያ Album አይጠበቅም ትችያለሽ ወደነዋል (playlist ውስጥ አርጊው ሙሉ Album ለመስማት ይመቻል)

  • @melu-g
    @melu-g 4 місяці тому +15

    አንተ ጎንደሬ ልከኛው
    የኮራው ልቤ ያንተ ነው
    ❤ የኛ ንግስት የአባቷ ልጅ 👑

  • @tanatvmedia
    @tanatvmedia 4 місяці тому +13

    ክብር ይስጥልን የምትሉ በላይክ ግለጹላት የምትወዷ🎉ት

  • @ETBeMore
    @ETBeMore 4 місяці тому +4

    "ሰንደቅ እና ሀገር ህዝብ ነው ሀገሬ"
    💚💛❤️ Gonderew

  • @jordaniamersiehazen3243
    @jordaniamersiehazen3243 3 місяці тому +2

    We need video for this one Absolutely Amazing!!!! Gobezzz Vero Wudeddd 🥰😘❤️ Mert album bewnet ❤️

  • @selinahabesha19
    @selinahabesha19 4 місяці тому +9

    ስለ አያቶችሽ ባዘፍኚ ነበር የሚከፋኝ የኔ ምርጥ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 ጎንደሬው👌👌👌👌👌👌