ሎሚ ተራተራ (እናቴን አደራ) ዝነኛዋ እመቤት new Ethiopian music 2022/embet/ best Ethiopian traditional music Lome

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 55

  • @geremewgedefaw5266
    @geremewgedefaw5266 Рік тому +11

    ግሩም ነው ትዝታየ እንባየ አልቆም አለ የእናትን እድሜ እንደ ማቱሳላ እድሜ ያድርግልን።

  • @abebedese9907
    @abebedese9907 Рік тому +8

    እናትንም ሀገርንም ቀየውን ወንዙን ሜዳ ዳገቱን ዛፋን ሁሉ ያስናፍቃል እናት ያለውንም የለለውንም እኩል ያስለቅሳል ደጋግሜም ሠማሁት

    • @asteras692
      @asteras692 Рік тому +2

      እናት ያላችሁ እረጅም እድሜ ለናቶቻችሁ እናቴ ናፍቆቴ😢😢😢😢😢😢

  • @berhanu2368
    @berhanu2368 Рік тому +6

    ከብዙ ዓመት በሗላ ይህንን ዘፈን ሰምቼ ቀኑን በሙሉ አሳዝኖኝ ነው የዋለው:: የረሳሁቱን ሀዘኔን በሙሉ ነው የቀሰቀሰብኝ:: ያሳዝናል

    • @asteras692
      @asteras692 Рік тому

      አብሽር የናት ሀዘን ሁሌም አድስ ነው ነው 😢😢😢😢😢😢😢እናቴ ናፍቄ ልጅሽ በጣም ናፍቃሻለች ያውም በስደት ከርታታዋ እናቴ ሳንተያይ በናፍቆት እንደተለያየን ቀረን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @alemasemamaw6566
    @alemasemamaw6566 Рік тому +3

    ደመቀች መንግስቱ ነች አስተካክል

  • @myoheeien9966
    @myoheeien9966 Рік тому +2

    በሬድዮ የሰማሁት ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebealemu-mi9xy
    @abebealemu-mi9xy 3 місяці тому +2

    እናቴ ስትናፍቂኝ የወንድነት ወኔየ ይከዳኝና እነባለሁ። እናታለም ውለታሽን ሳልከፍልሽ ምንም እንዳትሆኝብኝ ፈጣሪ ይጠብቅልኝ። ውድድ አደርግሻለሁ ❤❤❤

  • @RomanTeklehymanot-pg1hv
    @RomanTeklehymanot-pg1hv 2 місяці тому +1

    Nice voice

  • @ZeyenuHeiredin
    @ZeyenuHeiredin 5 місяців тому +1

    I realy feel bad አለቀስኩ አሁንም አሁንም ኡፍፍ አናቴ ረጅም አድሜ

  • @ShashituAssaye-kx3ii
    @ShashituAssaye-kx3ii 11 днів тому

    Ema ewodishalehu rejim edme yistish

  • @mastallbisset9682
    @mastallbisset9682 2 роки тому +4

    ወይኔ.ዛሬስ.ልጅነቴን.አሰታወስኩ❤💛💚

  • @amenamen-c8g
    @amenamen-c8g 2 місяці тому +1

    እናቴ እወድሻለሁ አይ ስደት

  • @TadeTame-h9l
    @TadeTame-h9l Рік тому +1

    ማሚ በጣም ተወደው ነበር

  • @samersaaa3577
    @samersaaa3577 Рік тому +2

    እናትውይ❤❤❤❤❤

  • @binitube1473
    @binitube1473 Рік тому +8

    እናት የሌላችሁ እንሂድ ምናኔ
    በልኳ ሚሰራ ብናገኝ ሽማኔ😭!

    • @aklilmesele5083
      @aklilmesele5083 11 місяців тому

      😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @hiwotkidane1510
      @hiwotkidane1510 Місяць тому

      እህ እናት ምን መተኪያ አላት

  • @ራህሚ
    @ራህሚ Місяць тому

    እናት ያላችሁ ታድላችሁ😢😢😢😢😢😢

  • @HaregouHayle
    @HaregouHayle 15 днів тому

    ትዝታየ

  • @heyatsyme6420
    @heyatsyme6420 Рік тому +3

    አይይይ እናቴ ነፍቅሽኝ አሁንስ አይይ

  • @natinati1580
    @natinati1580 Рік тому +2

    እንደናቴ የማያት እሚታየ አጠዋት በዚህ ክፉ ጊዜ በዚህ ክፉ በሽታ ኮሮና 😢😢😢😢😢😢

  • @SelmonMengseta
    @SelmonMengseta Місяць тому

    Emy enata ader

  • @SalemSalem-i8x
    @SalemSalem-i8x 7 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @DhbcShjj-tm3po
    @DhbcShjj-tm3po Рік тому +1

    እናት ውይ❤❤❤❤❤

  • @wubayehubelsti-te5db
    @wubayehubelsti-te5db Рік тому +2

    ትዝታው አይረሳምየልጂነት

  • @asteras692
    @asteras692 Рік тому +2

    እናቴ ናፍቆቴ እንደተለያየን ቀረን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢ላላገኝሽ ናፍቀሽኛል

    • @worknehgetasew4271
      @worknehgetasew4271 9 місяців тому

      ሀዘን። ወደፊት እናትህን የምታገኛት ይመስልሃል?

  • @salemonmazigabu-kq2zd
    @salemonmazigabu-kq2zd Рік тому +1

    ይውረድ

  • @abebechtefera2533
    @abebechtefera2533 2 роки тому +5

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴

  • @simachewyaregal3657
    @simachewyaregal3657 2 роки тому +3

    Ehihi ere enes meche yihone wode Hager....

  • @ashenafibelete2965
    @ashenafibelete2965 Рік тому +1

    Astonishing 😇🥰🤪

  • @sadawloiwa718
    @sadawloiwa718 Рік тому +2

    እናቴን አደራ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Рік тому

    😥😥😥😥😥😥😥😥 እናት እማዬ

  • @kaschmekonta
    @kaschmekonta 5 місяців тому +1

    ምን ዋጋ አለው የወደቁ አርቲስትና የአገር ባለውለታ መቼም ተመልካች የለውም ጆሲ ካልሆነ በቀር ሱማሌ ጓድ መንግሥቱ ጋር ዘማች ነበረች ይባላል አሁን ችግር ላይ ነች መኖሪያ ቤትም ያላት አይመሰለኝም ሁል ጊዜ ሰትንከራተት ነው የማያት ዋ ለራሴ ነው ይህ ባለደራው አንኳ ቢጎበኛት ምን አለ አስኪ ንገሩት ልደታ ነው ያለችው

  • @MariyaMari-rg8lw
    @MariyaMari-rg8lw Рік тому +1

    እናቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hadia1097
    @hadia1097 10 місяців тому

    😥😥😥😥❤❤❤🎉🎉

  • @shiferawlemma
    @shiferawlemma Рік тому +2

    ሽፈራዉ ለማ

  • @መገንወሎደሤ
    @መገንወሎደሤ Рік тому

    😢😢😢😢😢😢

  • @jabezgebrekidan9098
    @jabezgebrekidan9098 Рік тому

    Enatan ################################################Eate

  • @letigebrekristos3282
    @letigebrekristos3282 5 місяців тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @BayuFikru
    @BayuFikru 4 місяці тому

    እፍፍፍ

  • @samersaaa3577
    @samersaaa3577 Рік тому

    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ttty7839
    @ttty7839 10 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WeyinetuYimam
    @WeyinetuYimam 11 місяців тому +1

    ❤❤❤

  • @sadawloiwa718
    @sadawloiwa718 Рік тому

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @yobdarababa636
    @yobdarababa636 Рік тому +3

    ❤️❤️❤️❤️

  • @HayatuShemsu-gi3oe
    @HayatuShemsu-gi3oe 3 місяці тому

    ❤❤

  • @massllve6712
    @massllve6712 Рік тому

    ❤❤❤

  • @AgeghA
    @AgeghA Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EmanOmar-jy1qp
    @EmanOmar-jy1qp 5 місяців тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢