ከደጀንአባይ በምርጥ ማሲንቆ new Ethiopia music 2022 # best Ethiopian traditional kedejen abay azmari music

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • #አዝማሪ #ማሲንቆ #Ethiopian_masinko #traditional_masinko #tizita_music #new_Ethiopian_music #ትዝታ_ማሲንቆ #best_tizita #masinko_azmari #ባሕላዊ_ትዝታ_አዝማሪ_ማሲንቆ
    Roha Tube delivers up-to-the-minute information on the latest Ethiopian News, Movies, Musics and all entertainment headlines. Subscribe to our channel and be the first to know when we break the first news.
    This youtube content is subject to change at anytime without notice and may not necessarily be up-to-date or accurate at the time you view it.
    Arts Tv World , Zehabesha, Ethiomedia, Dire Tube, Abby Media, BBN Radio , ESAT, Hiber Radio, Zemen TV, Admas Radio, Arada Movies , ECADF, sodere tv, Official Teddy Afro

КОМЕНТАРІ • 94

  • @mhka333
    @mhka333 7 місяців тому +3

    አማራዬ ኩራቴ ነፃነቴ ማንነቴ 💚💛❤️✅🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @reame2681
    @reame2681 Рік тому +8

    አማራ ዘርሕ እደ አሸዋ ይብዛ ፍቅር የሆነ ሕብ ተሠቃያችሁ ወገኔ እደት ልሁን ላችሁ ስደተኛዋ ከዱባይ

  • @blatob8799
    @blatob8799 2 роки тому +19

    የኔ ባለሀገርር የኔ ባለቅኔ ባለቅኝቱ ደጉ የአማራ ልጅ ዘራችሁ እደምድር አሸዋ ይብዛ

  • @gashewabera6721
    @gashewabera6721 2 роки тому +4

    "ሞጣ ቀራኒወ ለምን አይታረስ በሬሣ ላይ መጣሁ ከዚያ እስከዚህ እስከህ ድረስ ይኸ የሠምና ወርቅ አባባል አሳዛኝ ክስተት የቀድሞ የትግራይ ራስ ስሁል የጨፈጨፉት የጎጃም ሕዝብ አስከሬንን ለመግለጽ የተቀኙት ነው እኛ ግን አሁን አሸሸ ገዳሜ እንልበታለን

    • @user-ud4ni3cy6h
      @user-ud4ni3cy6h 5 місяців тому

      በትክክል አሁን ተደገመ አሳዛኝ ክሥተት

  • @ahemdsaid7158
    @ahemdsaid7158 Рік тому +3

    በጣምደስይላል ወይአማራ ኑሩልን

  • @shibefente937
    @shibefente937 2 роки тому +4

    አማራ የማሩ ወለላ!!!!!!!
    የሸዋ ልጅ የይምጣ!!!

  • @user-vo9it3bx2j
    @user-vo9it3bx2j 2 роки тому +3

    በጣም ስፈልጋት የነበረች ሙዚቃ በጣምነው እማመሰግነው

  • @GechGech-wl7fd
    @GechGech-wl7fd 8 місяців тому

    አይትዝታ ሰብ

  • @mahedermaheder8631
    @mahedermaheder8631 2 роки тому +1

    ወይ ስወዳት ህችን ዘፋኝ አይ ድምፅ አይ ዜማ😘🥰🥰😘😘😘

  • @yekoyegetie5195
    @yekoyegetie5195 2 роки тому +5

    ስሟማንነበረ

  • @nega.m19
    @nega.m19 2 роки тому +3

    የተፈጥሮ ስጦታችን እውነተኛው ስሜት

  • @user-wp2gl6hg2j
    @user-wp2gl6hg2j 2 роки тому +6

    አሠላማሊኩምሠላምናችሁ

  • @aynalakasa2944
    @aynalakasa2944 2 роки тому

    Wowowowow Aserenewu Yesemahut Wow

  • @azmerawerat7473
    @azmerawerat7473 2 роки тому +1

    ነጠላረጅም ቀሚስ የለበችዉ ቆንጆ👍💐💐

  • @user-xb9yt6os3p
    @user-xb9yt6os3p 4 місяці тому +1

    ❤❤❤

  • @ayoayo1140
    @ayoayo1140 2 роки тому +4

    በጣም ነው የምወዳት ይችን ዘፋኝ❤

  • @guenettekebede9112
    @guenettekebede9112 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @workukefyalew1823
    @workukefyalew1823 2 роки тому +2

    እስክስታዉን ቀድማ የተቀላቀለችዉን አለባበስ መልካሟን አፉልጉኝ በማርያም

    • @Yedimaw
      @Yedimaw 2 роки тому

      enie kedmiehalw baba

    • @haduayesuf3523
      @haduayesuf3523 2 роки тому

      🤣🤣🤣🤣🤣💚💛❤👍👍👍

  • @zerukasa4268
    @zerukasa4268 2 роки тому +1

    ምርጥ አማራ እዲህ ነው ኦርጂ ማለት ይህንዉ

  • @user-lx8wp6bq1g
    @user-lx8wp6bq1g 2 роки тому +1

    ደጋግሜ አዳመጥኩት

  • @temsgan7600
    @temsgan7600 2 роки тому +1

    ዋዉ ምወደው ዘፈነ

  • @mercifulmohamme1074
    @mercifulmohamme1074 2 роки тому

    የኔዉድድምፅሺሳምር"ሰወድሺክፉአይካሺ

  • @natinati1580
    @natinati1580 2 роки тому

    እናመሰግናለን👏

  • @addisaa5146
    @addisaa5146 2 роки тому +3

    ሞጣ ቀራንዮ ምነው አይታረስ፤
    በሬ ሳላይ መጣሁ ከዚያ እስከዚህ ድረስ፤

  • @user-yg7dn5fk9h
    @user-yg7dn5fk9h 2 роки тому

    ሰብ😭😭😭😭ትዝታብቻ

  • @aynalakasa2944
    @aynalakasa2944 2 роки тому

    Wowowowowowowowowowowow Jegnawu Gojam Hulum Yamrbetal Yes

  • @hailetibebu7669
    @hailetibebu7669 2 роки тому

    My people i love yo so much 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-oc9oy4tp8q
    @user-oc9oy4tp8q 2 роки тому

    የኔ ወብ ህዝብ

  • @mestawallethiopia9527
    @mestawallethiopia9527 Рік тому

    ውይይይይይይ

  • @MulunaLewi
    @MulunaLewi 2 роки тому

    My people's My Ruth.

  • @yaderaw
    @yaderaw 5 місяців тому

    ሙዛቃ

  • @mahedermaheder7213
    @mahedermaheder7213 Рік тому +1

    ዘፋኟ ግን ማነች ሚነገረኝ ስሟን🙏

    • @Dageme2764
      @Dageme2764 4 місяці тому

      አረጋሽ

    • @misganawmoges
      @misganawmoges 3 місяці тому

      አንድ ካሴት ነው ያላት ድሮ ነው ግን
      ስሟ ፍቅሬ ተዘራ ይባላል

  • @yilkalgetnet7130
    @yilkalgetnet7130 2 роки тому

    wow good

  • @azmerawerat7473
    @azmerawerat7473 2 роки тому +5

    ወንዶች የሴቲቱን አስክስታ ዘባረቁት ሴቲቱ ቀጭኗ ልታስነካዉ ነበር አለባበሷ ቆንጆ
    👍💐💐💐💐💐💓💋💋💋💚💛💓

  • @AssabuAniley
    @AssabuAniley 4 місяці тому

    መቅደስ

  • @tube4479
    @tube4479 Рік тому

    እባችሁ ስሟን የምታዉቁ❤❤

  • @AbabuHailu
    @AbabuHailu 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-jr4jk6tw3n
    @user-jr4jk6tw3n 3 місяці тому

    🙏🙏🙏💛

  • @BeyeneBalkew-bs4tx
    @BeyeneBalkew-bs4tx 3 місяці тому

    ስሟን ንገሩን የዘፋኟን

  • @user-fi1tc9zf5o
    @user-fi1tc9zf5o Рік тому

    ይሄ ባህልና ጨዋታ ነበር ፈቅራችን ምን ያረጋል

  • @Azemari_cheweta
    @Azemari_cheweta 2 роки тому

    AAayyyyyyyy

  • @user-ud4ni3cy6h
    @user-ud4ni3cy6h 5 місяців тому

    ❤❤❤❤

  • @mestawallethiopia9527
    @mestawallethiopia9527 Рік тому

    አልፈልግም ፍቅርርርርርር እኔ ካንተ ሌላ

  • @teachyourselfamharic5603
    @teachyourselfamharic5603 2 роки тому

  • @molagedamu8176
    @molagedamu8176 2 роки тому

    ሥሟንንገሩኝ

  • @netsanetgetaw9125
    @netsanetgetaw9125 2 роки тому +1

    እስክስስስ

  • @fikirgetachew1472
    @fikirgetachew1472 Рік тому

    እስኪ ስሟን ንገሩኝ ስሞትላችው

  • @user-ns7su1zs8j
    @user-ns7su1zs8j 10 місяців тому

    ታምራላችሁ

  • @hailyehailu162
    @hailyehailu162 2 роки тому +1

    ስሟን ዱቅ አድርጉ እስኪ

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo 2 роки тому

    ለዘፋኟ ክሬዲት ስጥ ሥሟን ፃፍ ይሄ ዘረፋነው

    • @misganawmoges
      @misganawmoges 3 місяці тому

      ፍቅሬ ተዘራ ይባላል

  • @user-lx8wp6bq1g
    @user-lx8wp6bq1g 2 роки тому

    አሜዚግ ነው

  • @mahiwolloyewa7921
    @mahiwolloyewa7921 2 роки тому

    ሥሟን ንገሩኝ

  • @hdee2146
    @hdee2146 2 роки тому

    😭💝💝😭💝😭💝

  • @ahemdsaid7158
    @ahemdsaid7158 Рік тому

    በፊት የተሰለፈሽውን ልጅወድጀአትአለው ወደውጭአገርአመጣትአለው አለባበሷ ተመቸኝ አፈላልጋችው ቁጥራንላኩልኝ ልውሰዳት

    • @fatumara3244
      @fatumara3244 Рік тому +1

      ወንድም እሳ ክረስቲያን አንተ ስምክ አህመድ ሰይድ እደደትነው ቅድሚያ ለሀይማኖትክ ቦታ ስጥ ካጠፋሁ ይቅረታ

  • @hadiyahadiya7440
    @hadiyahadiya7440 2 роки тому

    💚💛❤💋💋💋💋💋

  • @tigist4499
    @tigist4499 Рік тому

    አማራው ተራረው

  • @emwdeshemwdesh9826
    @emwdeshemwdesh9826 2 роки тому

    ዋው ደስ ይላል የዘፍኞን ስም ንገሩኝ ውዶችዮ❤❤❤❤

  • @zenebechdembel1059
    @zenebechdembel1059 Рік тому

    ሸዋ ለምን ገዛ ብለችሁ በቅናት ያረራችሁ።

  • @mlove4025
    @mlove4025 2 роки тому

    💚💛❤️💚💛❤️🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @menberktawu3372
    @menberktawu3372 2 роки тому

    💕💕💕💕💕❤❤💋💋💋

  • @ahemdsaid7158
    @ahemdsaid7158 Рік тому

    እድል እዳያልፋት አፈላልጋት

    • @ahemdsaid7158
      @ahemdsaid7158 Рік тому

      እሽመልሽልኝ ጓዶች የጠየኩትን መልስ

  • @alenema87
    @alenema87 2 роки тому

    🥰🥰🥰🥰🥰

    • @alenema87
      @alenema87 2 роки тому

      @@Tubecawatatube man lebel 😂😂😂😂🥰

  • @yorditube1928
    @yorditube1928 2 роки тому

    እነ ፎጤ😍

    • @melltube9254
      @melltube9254 Рік тому

      ፎጦለሚወደውመዱኔትነው፡ለማይወደውመራርነው

    • @marehetdemeke143
      @marehetdemeke143 Рік тому

      ፎጣችንን እንወደዋለን

    • @marehetdemeke143
      @marehetdemeke143 Рік тому

      ፎጣችንን እንወደዋለን

    • @samera565
      @samera565 10 місяців тому

      በየ ኮሜንቱ አትርመጥመጡ ምድረ ቦቲያም ጋላ እናንተ ናችሁ መቸም የበታችነት ስሜት ያሰቃያችሁ

  • @habeshalove3486
    @habeshalove3486 2 роки тому

    የዘፋኝዋ ስም ተባበሩን ሁሉን ሙዚቃዋን እንፈልገዋለን እባካቹ❤

  • @banaabay7316
    @banaabay7316 2 роки тому +1

    🤲🤲

  • @anbestube8857
    @anbestube8857 2 роки тому

    Hotachewn lemin tedebekin? dimtsachew aysemam

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 Рік тому

    👏👏👏👏👏👏😍😍😍😍😍😍😍💃💃💃💃💃💃💃💃👍👍👍👍👍

  • @Noornoor-zz4ch
    @Noornoor-zz4ch 2 роки тому

    💚💛❤💚💛❤💚💛❤😘😘😘😘💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @DawitShiferaw-oc4fr
    @DawitShiferaw-oc4fr 9 місяців тому +1

    Who are the ones curiously interested in my affair ? You have a lot of things to get done than o waste your time with me. Go show it to the world.

  • @user-xb9yt6os3p
    @user-xb9yt6os3p 4 місяці тому

    ❤❤❤

  • @Mo-hk1sm
    @Mo-hk1sm Рік тому

    ❤❤❤