Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የህሊና እረፈት አባቴ እድሜውትን ያዝምልን እግዛቤር አምላክ በመጎስ ያቆይልን የውንጌል አባት እንጀራ ይጠገባን ለተወሰነ ስሀት ወንጌለወት አይጠገብም።
እኔ በፈጣሪ ስም እምላለው እግዚአብሔር ልክ ቦሌ ሚካኤል ስያስተምሩ በአይኔ ከአንድም ስባት ቀን እየተፀበልኩኝ ዛሬ ለአይኔ ራቁኝ ፈጣሪ የልብሶት ጫፍ ነክቼ በረከትን እና ፈውስን እንዳገኝ ፀሎቴ ነው ዛሬ ወግ ደርሶኝ ፆም ፀሎት ጀምሬአለው በእርሶ ብርታት አባቴ ሌላው የእርሶ ትምህር ለኔ የእንቅልፍ መድሃኒቴ ነው ምክኒያቱም እኔ በስደት ሀገር እግሬ ከረገጠ ሰባት አመቴ ነው እንቅልፍ የለኝም የእርሶን ትምህርት ከፍቼ ሰላም እተኛለው ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ የኔ መምህር ❤❤❤❤
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
ስሜ አልዓዛር የክርስትና ስሜ ገብረማርያም እባላለው።አባቴ በመጀመርያ እርሶን በዚህ ዘመን ያዘጋጀልን የቅዱሳን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን።አባቴ የርሶን ፕሮግራም ስከታተል ኖሬያለው ግን ስጓጓለትና ስመኘው የነበረወን በእርሶ እጅ መባረክ ሳላገኘው ቀርቻለውና እባኮ አባቴ በአካል እስክንገናኝ በፀሎቶ በኔና ቤቴ በትዳሬ በልጆቼ ውስጥ ያደፈጠ ጠላቴን እሰሩልኝ እግዚዓብሄር ለእርሶ ቅርብ ነው
Amanaa🙏🙏🙏🙏🙏
አፈወርቅ አባታችን እመብርሃን በብዙ ፀጋ ትባርክወት!!!!!
እንዱት ጥሩ አገላልፀ እዉናትም አፈዉርቅ ኡፈ❤❤❤
❤❤❤
አፈወርቅ አፈበረከት አሜን ትባሪክልን
አባታችን ዘላለም ያኑርልንአሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን❤❤❤❤
የኔ እንቁ ልዩ አባት እንኳን ደህና መጡ, እባታችን ፀጋውን ያብዛልን ሁሌም አመሰግኖታለው አከብሮታለው እወዶታለው, የድንግል ማርያም ልጅ ዳግም አባታችንን ጻዲቁ ተክልዬን ሳይገባን በዚ ዘመን እርሶን ስለሰጠን በእጅጉ እናመሰግናለን ፣🌹🌻⛪
አባቴ የእርሶና የቀደሙ ፈጣሪን የሚፈሩ አባቶቻችን በረከት ይደርብኝ አሜን አሜን አሜን
ድንቅ ትምህርት ነው መምህር:: ይባርኩን
የኔ አባት የአይምሮ እረፍታችን በምን ልግለፀዎት የኔ አባት ሽ አመት ኑሩልን ክርስቲን ስም ነበር እንጅ የነበረኝ አሁን ግን የክርስትና ህይወት በደንብ እንድገባኝ ያደረጉኝ አባታ እፍፍፍፍፍ እናቴ እመብዙሀን ትጠብቅልኝበፀሎት ያስቡኝ ኸለተ ኪዳን ስደተኛ ልጀዎት ነኝ አባቴ 😢
በመድሀኒያለም ስም እድሜና ጤናዎ ይባረክ ሰላሞት ይብዛ
የኒ አባት ፀጋዉን እግዚአብሔር የድላችሁአባታችን አምላኬ ሆይ ልቤን አንተ አብራልኝ 😢❤❤❤❤
አባታችን እንኳን በሰላም መጡ አባቴ በረከታችሁ ይደርብኝ አባቴ በፀሎታችሁ አስቦኝ የእግዚአብሔር ወዳጆ❤❤❤❤❤
እኔ የአባታችንን ትምህርት ስሰማ በቃላት ልገልፀው የማልችለው ደስታ ይማኝ እና ነፍሴም ስጋዬም ጥገብ ይላሉ ከባድ ስራ እንደሰራ ሰው ኡ ፍፍፍፍፍፍፍ ያለ እረፍት ይሰማኛል ❤🎉መምህር አባታችን እናፈቅሮታለን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤🎉
#አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫📖🍃🕊🌻#ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫📖🍃#የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫📖🌾#Egzibher yimsegn abatachn AMEN #kale hiwot yesemalen abatachn yekidusanu erdet berket yiderbin yesemanewun belibonachen yetsafilen AMEN 🤲💚💛❤
አባታችን ቃለይህወት ያሰማልን አባቴ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን የወጌል ገበሬ የስላሴ ባራ የስምተኛው ሺሺአዋራ አባታችን ጠላትውትን የገርዊመረገጫያድርገልን እናተን የሰጠን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁንልን አሜን እምነታችን ያወቅነው በጀግናው የበርሃው መናኝ አባታችን አባየሃንስ ተሰፋማራም አባታችን በነዚህ ሁለት ቅድስ አባቶቻቾ ን ነው ያወቅነው አምላካችን ዳግማዊ ጸጥሮስ ዳግማዌ የሃንስ ናቸው አባታችን እረዴት በረከታችው ይትረፈን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልንበእድሜ በጤና ይጠብቅልንፀጋው ያብዛሎት አሜንንን❤❤❤
እስኪ የአባታችንን ትምህርት ሲሰማ ድንጋጤ ጭንቀት መሸበር ሚሰማዉ ሰዉ በ like ይገረኝ እኔ የሳቸውን ትምህርት ሰምቼ ቀን ላይ ትንሽ እረፍት ነበረችኝና ጋደም አልኩ እንደ ሰመመን ነው የሆነ ሰዉ ከእግሬ በኩል ቁጭ ብሉዋል ከዛን በእግሬ ባቱን በትክክል ስነካዉ ይታወቀኛል ከዛን ተነስቶ በ ግራ ግባሬ እና እስከ እግሬ ግራዬን ይዞ ገባብኝ በስላሴ ስም እያልኩ ጭንቀቱዉስጥ ሆኜ ነቃዉ ከዛን በዋላ በመቁጠሪያ እየቀጠቀጥኩት ነዉ አባታችን የሚሉን ምልክቶችን እያየዉ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን
የሰማይ አምላክ ይድረስልሽ ይገላግልሽ እህቴ በርች❤
Ene ftsum selam ysemagnal.
Ene bexam neber lemadamaxi ye mchegerew ke jemerikut 3qenenew ahun sibiketun bicha neber ye mayew amilek yimesgen ahun bexam eye goguw new misemachew le hulum gizew ale ye mbalew ewnet new ahun timihirtachew migb honegn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ ደግሞ አእምሮየ ይከፈታል ከልቤ ይገባል የሚሉት ሁሉ
በርቺ እህት የመኖሩ ምልክት ነው በመቁጠሬያ ቀጥቅጭው ስራውንም እንዲያቆም እዘዥው እድሜ ለአባታችን ብዙ ነገር አስተምረውናል
አ ባታችን ሽሽሽ አመት ይኑሩልን በትክክል የተሠጠ አይቀየርም አባቴ በረከተወት ይደርብኝ እርሰወን የሠጠን ልኡልእግዚያብሔር ❤❤❤❤❤❤❤ይክበር ይመስገን ዘላለም በስሙ ብቻ የምንጠራ እንሁን::
አባቴ የድንግል ማርያም ልጅ ልኡል እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን እኔን መንበረ መለኮትን በፀሎት አስቡኝ
እንኳን ደህና መጡ አባታችን አሜን 🤲እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን🤲 በረከቶት ይደርብን አሜን 🤲
አባታችን ተስፋችን ኑሩልን እርሶን የባረከ መድሐኒአለም ስሙ ይባረክ::
እባታችን እንኳን በሰላም መጥሉን
Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌾🌾🌾⚘💛🧡
3 ግዜ በአካል አገልህሎት ላይ አይቻቸው በጣም ግሩም አባት ናቸው በውነት በረከታቸው ይደርብን 2003 ጀምሮ ነበር ስደት ላይም አሁንም እከታተል አለሁ ምን ያህል አጥንቴ ውስጥ እንደሚገባ ትምህርታቸው እድሜ ይስጥልን አባታችን❤❤❤
አሜን፫ቃለህይወትያሠማልን፣አባታችን❤❤❤አቤቱ፣በቸርንትህ፣ሀጥያት፣በደሌን፣ማርኝይቅርምበለኝኝኝ
ሁሌም አባት 🌹🌹🙏
አስቡን አባት ❤️❤️❤️
የኔውድ አበትዬ በረከትሁ ይደርብኝ እድሜወትን ያርዝምልኝ ወለተሰማዕት በፀሎትወት አሰቡኝ አባዬ አባ የኔልዪ አባት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Waqayyo gooftaa sagalee jireenya siyaa dhagechisu abbaa keeyna nufi jiradhuu abbaa koo eebbi kee naguu Wt//mariyaam kadhanna keessanii nayadadhaa abbaa koo😢😢😢😢❤❤❤❤
አባበዉነት ቃለህወት ያሰማልን አባታችን😢😢😢😢ወለተማርያምያስቡይ አባቴ
አባቴ በረከቶት ይድረሰኝ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ቃል ሕይወትን ያሰማልን አባታችንን አሜን አሜን አሜን
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይኹን ሰላማችን ይብዛልን በክርስቶስ ፍቅር መምህራችን አባታችን ይፈቱ ይባርክ መምህራችን አባታችን አሜን፫ እግዚአብሔር አምላኬ ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን አባታችን በእድሜና በፀጋው ይጥበቅ አሜን፫ ጸሎቴች ቡርካቹ በርካታዎቹ የድንበን አባታችን ረዥም እድሜ ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ውድ አባታችን🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን 👐 አባታችን ይባርኩኝ የአብርሃም የይስሐቅ የያዕቆብ አምላክ እድሜ ጤና ይስጥልን
አባዬ የኔ ዉድ አባት የምጣፍጥ ትምህርት አደበታቸው ማር ❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤❤❤️❤️
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen Abatatene Kale Hiwot yesemalen Keber yestelene
አባታችን በረከተዎ ይደርብን አሜን ፀጋ እግዚአብሔር ይበዛሎት ቃል ሕይወት ያሰማልኝ ። አሜን
❤አባታችን እድሜነ ይሰሰጥልን እኔ በምሰማበትስአተሰ እፈወሳለሁ ሁሊም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ በጸጋና በሞገስ ያኑርልን፤እመብርሃን ከክፉ ነገር ትሰዉርልን ጥላ ከለላም ትሁኖት አባታችን።
የኔ አባት ሽ አመት ይኑሩልን የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን😢😢❤😢😢😢😢
እንኳን ደህና መጡልን የኛ እንቁ አባት ጸሎትዎ ትርዳን
አሜን አሜን አሜን አባታችን❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት🙏🙏
አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጤልን አሜን❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በረከተወት ይጎብኘኝ
እርሶን የሰጠን ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን።ከእርሶ የሚወጣው ቃለ እግዚአብሔር እኔን ያረጋጋኛል።ውስጤ ደስ ይለዋል። ይባርኩን ይቀድሱን አባታችን።ቃለ ህይወት ያሰማልን። ሺ አመት ኑሩልን!!!
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አባታችን በፀጋ ኑሩልን የኛ መድህኒት የሰይጣን ጠላቱ ኖት ክብሩ 10:00 ን ይውስድ መድሀኒያለም
ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤
🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲« አቤቱ ጌታዬ ሆይ ! ስሜን አክብረው »ቃለ ህይወትን ያሰማልን በነፍስም በሥጋም ይጠብቅልን🤲ይፍቱኝ🎚አባቴ ! 😭ፅጌ ማርያም ነኝ😭ካለሁበት😭አሜን🤲
ኣባታች እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በረከታችን ይደረብኝ
ለአባታችን በእዉነት ቃልዎት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ሰላምዎት ይብዛልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ሰማያዉዩን ዋጋ እግዚአብሔር አምላክ ይክፈለዎት የኛ እንቁ አባት
እግዚአብሔር ይመሰገነ አባታችን በረከተዎ ይደርበን አምላክ ቅዱሳን ፀጋ በረከቱን ያድልልን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን እግዚአብሔር ስሙ ዝተመስገነ ይኹን 💒✝️🙌🛐 አባታችን ይፍቱኝ" አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ -ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጅን አድርገን አሜን ።"ሰለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባእለቤት ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመስገነ ይሁንልን አሜን ።" የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100... የማዓር ፍሬ... እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን።ለክቡር አባታችን ዕድሜን ጤና ይስጥልን ናይ አገሊግሎት ዘመንኹም እግዚአብሔር ይብዝሓዮ 💒✝️🙌🛐📖🌾🍃😇💯👌🕊️🕊️🕊️
ameeen ameeen ameeen🤲🤲🤲🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ልዑል እዚግአብሔር ኣምላክ ጎይታና ብሓቂ ይኽበር ይመስገን ይመስገን ይመስገን ስለ ኩሉ ነገር ብሓቂ ክቡር ኣቦና ቃል ህይወት ቃለሰናይ የስመዐልና 💚💐❤️💐💛✝️
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ቢራኬዎ ይደረሰን
አሜን አባታችን በኢየሱስ ስም 🤝🤝🤝❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጡ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
Amen amen amen kale hewet yasemalin kubur memhrachin ♥️🙏❤️
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን በረከትዎ ይድረሰን ይፍቱኝ🤲
ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን በረከትዎ ይደርብን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ዕንቁ አባታችን የማቱሳለ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በፀሎታቹ አስቡነን የሚየገለግሉት ቤተክርስቲያን አድራሻ ቹን በእግዚአብሔር ጠቁሙኝ አሁንም በእግዚአብሔር ስም እጣይቃቸው
አባታ ቡራኬት የደረሰን መላክመንክራት ግርማ ዉንዱሙ❤❤❤
አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን አባታችን 💚💛❤️ 🙏🙏🙏
አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ አባታችን በድሜ በፀጋ ያኑርልኝ አክሊለ ገብርኤልን በፀሎትዎ ያስቡኝ
❤❤❤❤❤❤
Abatachin qalehiwet yasemaln bedmena bexena yanuruln 🙏❤️❤️♥️❤️❤️♥️♥️❤️
Ameen Ameen AmeenQalehiwoot yasemalin Bee idme bee Xena yixebiqilin abbatachin ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይጠብቅልን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሳማልን ይፍቱን!!!!!
አባታችን ዕድሜና ጤና ከነቤተሰቦችዎ ይስጥዎት ኑሩልን እንወድዎታለን
ababbkale heywet yasemaln fetari yetwbkachihu❤👏👏👏👏👏👏👏👏💑👏👏👏
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን
መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔ ጀግና አባት ሺ አመት ኑሩልን አከብሮታለው እወዶታለው ትልቅ ፀጋ ያሎት አባት ኖት በእርስዎ ዘመን በመፈጠሬ አምላኬን አብዝቼ አመሰግነዋለው ነብይ በሀገሩ አይከበርም ሆኖብን እንጂ የዘመኑ ሐዋርያ ኖት ብዙ ነገር አግኝቼቦታለው ይህን የፈቀደልኝ አምላክ ይክበር ይመስገን የዘመኑ ሐዋርያ ኖት ጥንካሬዎና ብርታቶ ይደንቀኛል ይህ ደግሞ ከአምላክ ዘንዳ ነው ት/ም የሚያስተምሩበት መንገድ ቃል ያጥረኛል እንደምግብ ነው ለኔ ይህ ሁላ የሱ ፀጋ ነው እንዴት ሰው መለየት እንዳቃተው ይገርመኛል ለነገሩ ተይዞ ነው ወዶ አይደለም በርቱልኝ የኔ አባት ስደክም ጉልበቴ ስዝል ብርታቴ ኖት እርስዎን ባይሰጠኝ ብዬ ሳስብ ይጨንቀኛል ስለ እርስዎ ባጭሩ ቃላት የለኝም ለኔ ጀግናዬ ኖት ክብር በሉልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አይዞሽ በርቺ
እዉናት ነዉ መማህርዬ ከቤቴች ጀመሮ ባቢሉን ሁንንል ❤❤❤
❤❤❤efti eftia efti abtachn
አባታችን በርከቶት ይድረስን በፀሎት ያስቡን ወለተ ማርያም. እግዚአብሔር በስላም ወደ ቅድስት ሀገር እትዮጵያ እንድያብቀኝ😢
abtachen enkan baslme mthelen tmasgan nurlen abteya nurlen amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏
አባቴ በረከቶት ይድረሰኝ አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እሜን እድሜና ጠና ይስጦት
ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤
ኣሜን መምህር ግሩም ትምህርት እግዚአብሔር ዕድሜና ጤናውን ኣብዝቶ ይስጥልን .
አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን በረከታችሁ ይርብን በእድሜ በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር ይጨብቅልን
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጦት 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልንእኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብ አባቴ በፀሎቶት አስቡኝ ብርሃን ማርያም ነኝ
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማል
አሜን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥወት
አሜን አባታችን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን። በሰላም በጤና ያቆይልን።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ❤
እግዚአብሔር ይመስገን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ኣባታችን በረኸትዎ ይህደርብን
Egthabherne yemesegne abatachne enkuane dhna metulene yeftuge yebarkuge abatachne amen amen amen 🤲🤲🤲💒💐💐💐💐🌟🌟🌟
Amen amen amen kale hiywot yasemaln mengiste semayatin yawursiln yagelglot zemenotin yibarkln geta egziyabhar ❤❤❤
Amen ❤amen❤amen❤amen❤amen❤amen ❤amen ❤amen❤
እድሜ ና ጤና ይስጦት❤❤❤
እንኳን ደህና መጡልን አቢታችን
የህሊና እረፈት አባቴ እድሜውትን ያዝምልን እግዛቤር አምላክ በመጎስ ያቆይልን የውንጌል አባት እንጀራ ይጠገባን ለተወሰነ ስሀት ወንጌለወት አይጠገብም።
እኔ በፈጣሪ ስም እምላለው እግዚአብሔር ልክ ቦሌ ሚካኤል ስያስተምሩ በአይኔ ከአንድም ስባት ቀን እየተፀበልኩኝ ዛሬ ለአይኔ ራቁኝ ፈጣሪ የልብሶት ጫፍ ነክቼ በረከትን እና ፈውስን እንዳገኝ ፀሎቴ ነው ዛሬ ወግ ደርሶኝ ፆም ፀሎት ጀምሬአለው በእርሶ ብርታት አባቴ ሌላው የእርሶ ትምህር ለኔ የእንቅልፍ መድሃኒቴ ነው ምክኒያቱም እኔ በስደት ሀገር እግሬ ከረገጠ ሰባት አመቴ ነው እንቅልፍ የለኝም የእርሶን ትምህርት ከፍቼ ሰላም እተኛለው ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ የኔ መምህር ❤❤❤❤
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
ስሜ አልዓዛር የክርስትና ስሜ ገብረማርያም እባላለው።አባቴ በመጀመርያ እርሶን በዚህ ዘመን ያዘጋጀልን የቅዱሳን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን።አባቴ የርሶን ፕሮግራም ስከታተል ኖሬያለው ግን ስጓጓለትና ስመኘው የነበረወን በእርሶ እጅ መባረክ ሳላገኘው ቀርቻለውና እባኮ አባቴ በአካል እስክንገናኝ በፀሎቶ በኔና ቤቴ በትዳሬ በልጆቼ ውስጥ ያደፈጠ ጠላቴን እሰሩልኝ እግዚዓብሄር ለእርሶ ቅርብ ነው
Amanaa🙏🙏🙏🙏🙏
አፈወርቅ አባታችን እመብርሃን በብዙ ፀጋ ትባርክወት!!!!!
እንዱት ጥሩ አገላልፀ እዉናትም አፈዉርቅ ኡፈ❤❤❤
❤❤❤
አፈወርቅ አፈበረከት አሜን ትባሪክልን
አባታችን ዘላለም ያኑርልንአሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን❤❤❤❤
የኔ እንቁ ልዩ አባት እንኳን ደህና መጡ, እባታችን ፀጋውን ያብዛልን ሁሌም አመሰግኖታለው አከብሮታለው እወዶታለው, የድንግል ማርያም ልጅ ዳግም አባታችንን ጻዲቁ ተክልዬን ሳይገባን በዚ ዘመን እርሶን ስለሰጠን በእጅጉ እናመሰግናለን ፣🌹🌻⛪
አባቴ የእርሶና የቀደሙ ፈጣሪን የሚፈሩ አባቶቻችን በረከት ይደርብኝ አሜን አሜን አሜን
ድንቅ ትምህርት ነው መምህር:: ይባርኩን
የኔ አባት የአይምሮ እረፍታችን በምን ልግለፀዎት የኔ አባት ሽ አመት ኑሩልን ክርስቲን ስም ነበር እንጅ የነበረኝ አሁን ግን የክርስትና ህይወት በደንብ እንድገባኝ ያደረጉኝ አባታ እፍፍፍፍፍ እናቴ እመብዙሀን ትጠብቅልኝ
በፀሎት ያስቡኝ ኸለተ ኪዳን ስደተኛ ልጀዎት ነኝ አባቴ 😢
በመድሀኒያለም ስም እድሜና ጤናዎ ይባረክ ሰላሞት ይብዛ
የኒ አባት ፀጋዉን እግዚአብሔር የድላችሁአባታችን አምላኬ ሆይ ልቤን አንተ አብራልኝ 😢❤❤❤❤
አባታችን እንኳን በሰላም መጡ አባቴ በረከታችሁ ይደርብኝ አባቴ በፀሎታችሁ አስቦኝ የእግዚአብሔር ወዳጆ❤❤❤❤❤
እኔ የአባታችንን ትምህርት ስሰማ በቃላት ልገልፀው የማልችለው ደስታ ይማኝ እና ነፍሴም ስጋዬም ጥገብ ይላሉ ከባድ ስራ እንደሰራ ሰው ኡ ፍፍፍፍፍፍፍ ያለ እረፍት ይሰማኛል ❤🎉መምህር አባታችን እናፈቅሮታለን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤🎉
#አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫📖🍃🕊🌻
#ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫📖🍃
#የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫📖🌾#Egzibher yimsegn abatachn AMEN #kale hiwot yesemalen abatachn yekidusanu erdet berket yiderbin yesemanewun belibonachen yetsafilen AMEN 🤲💚💛❤
አባታችን ቃለይህወት ያሰማልን አባቴ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን የወጌል ገበሬ የስላሴ ባራ የስምተኛው ሺሺአዋራ አባታችን ጠላትውትን የገርዊመረገጫያድርገልን እናተን የሰጠን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁንልን አሜን እምነታችን ያወቅነው በጀግናው የበርሃው መናኝ አባታችን አባየሃንስ ተሰፋማራም አባታችን በነዚህ ሁለት ቅድስ አባቶቻቾ ን ነው ያወቅነው አምላካችን ዳግማዊ ጸጥሮስ ዳግማዌ የሃንስ ናቸው አባታችን እረዴት በረከታችው ይትረፈን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
ፀጋው ያብዛሎት አሜንንን❤❤❤
እስኪ የአባታችንን ትምህርት ሲሰማ ድንጋጤ ጭንቀት መሸበር ሚሰማዉ ሰዉ በ like ይገረኝ እኔ የሳቸውን ትምህርት ሰምቼ ቀን ላይ ትንሽ እረፍት ነበረችኝና ጋደም አልኩ እንደ ሰመመን ነው የሆነ ሰዉ ከእግሬ በኩል ቁጭ ብሉዋል ከዛን በእግሬ ባቱን በትክክል ስነካዉ ይታወቀኛል ከዛን ተነስቶ በ ግራ ግባሬ እና እስከ እግሬ ግራዬን ይዞ ገባብኝ በስላሴ ስም እያልኩ ጭንቀቱዉስጥ ሆኜ ነቃዉ ከዛን በዋላ በመቁጠሪያ እየቀጠቀጥኩት ነዉ አባታችን የሚሉን ምልክቶችን እያየዉ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን
የሰማይ አምላክ ይድረስልሽ ይገላግልሽ እህቴ በርች❤
Ene ftsum selam ysemagnal.
Ene bexam neber lemadamaxi ye mchegerew ke jemerikut 3qenenew ahun sibiketun bicha neber ye mayew amilek yimesgen ahun bexam eye goguw new misemachew le hulum gizew ale ye mbalew ewnet new ahun timihirtachew migb honegn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ ደግሞ አእምሮየ ይከፈታል ከልቤ ይገባል የሚሉት ሁሉ
በርቺ እህት የመኖሩ ምልክት ነው በመቁጠሬያ ቀጥቅጭው ስራውንም እንዲያቆም እዘዥው እድሜ ለአባታችን ብዙ ነገር አስተምረውናል
አ ባታችን ሽሽሽ አመት ይኑሩልን በትክክል የተሠጠ አይቀየርም አባቴ በረከተወት ይደርብኝ እርሰወን የሠጠን ልኡልእግዚያብሔር ❤❤❤❤❤❤❤ይክበር ይመስገን ዘላለም በስሙ ብቻ የምንጠራ እንሁን::
አባቴ የድንግል ማርያም ልጅ ልኡል እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን እኔን መንበረ መለኮትን በፀሎት አስቡኝ
እንኳን ደህና መጡ አባታችን አሜን 🤲እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን🤲 በረከቶት ይደርብን አሜን 🤲
አባታችን ተስፋችን ኑሩልን እርሶን የባረከ መድሐኒአለም ስሙ ይባረክ::
እባታችን እንኳን በሰላም መጥሉን
Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌾🌾🌾⚘💛🧡
3 ግዜ በአካል አገልህሎት ላይ አይቻቸው በጣም ግሩም አባት ናቸው በውነት በረከታቸው ይደርብን 2003 ጀምሮ ነበር ስደት ላይም አሁንም እከታተል አለሁ ምን ያህል አጥንቴ ውስጥ እንደሚገባ ትምህርታቸው እድሜ ይስጥልን አባታችን❤❤❤
አሜን፫ቃለህይወትያሠማልን፣አባታችን❤❤❤አቤቱ፣በቸርንትህ፣ሀጥያት፣በደሌን፣ማርኝይቅርምበለኝኝኝ
ሁሌም አባት 🌹🌹🙏
አስቡን አባት ❤️❤️❤️
የኔውድ አበትዬ በረከትሁ ይደርብኝ እድሜወትን ያርዝምልኝ ወለተሰማዕት በፀሎትወት አሰቡኝ አባዬ አባ የኔልዪ አባት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Waqayyo gooftaa sagalee jireenya siyaa dhagechisu abbaa keeyna nufi jiradhuu abbaa koo eebbi kee naguu Wt//mariyaam kadhanna keessanii nayadadhaa abbaa koo😢😢😢😢❤❤❤❤
አባ
በዉነት ቃለህወት ያሰማልን አባታችን😢😢😢😢ወለተማርያምያስቡይ አባቴ
አባቴ በረከቶት ይድረሰኝ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ቃል ሕይወትን ያሰማልን አባታችንን አሜን አሜን አሜን
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይኹን ሰላማችን ይብዛልን በክርስቶስ ፍቅር መምህራችን አባታችን ይፈቱ ይባርክ መምህራችን አባታችን አሜን፫ እግዚአብሔር አምላኬ ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን አባታችን በእድሜና በፀጋው ይጥበቅ አሜን፫ ጸሎቴች ቡርካቹ በርካታዎቹ የድንበን አባታችን ረዥም እድሜ ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ውድ አባታችን🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን 👐 አባታችን ይባርኩኝ የአብርሃም የይስሐቅ የያዕቆብ አምላክ እድሜ ጤና ይስጥልን
አባዬ የኔ ዉድ አባት የምጣፍጥ ትምህርት አደበታቸው ማር ❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤❤❤️❤️
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen Abatatene Kale Hiwot yesemalen Keber yestelene
አባታችን በረከተዎ ይደርብን አሜን ፀጋ እግዚአብሔር ይበዛሎት ቃል ሕይወት ያሰማልኝ ። አሜን
❤አባታችን እድሜነ ይሰሰጥልን እኔ በምሰማበትስአተሰ እፈወሳለሁ ሁሊም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ በጸጋና በሞገስ ያኑርልን፤
እመብርሃን ከክፉ ነገር ትሰዉርልን ጥላ ከለላም ትሁኖት አባታችን።
የኔ አባት ሽ አመት ይኑሩልን የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን😢😢❤😢😢😢😢
እንኳን ደህና መጡልን የኛ እንቁ አባት ጸሎትዎ ትርዳን
አሜን አሜን አሜን አባታችን❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት🙏🙏
አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጤልን አሜን❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በረከተወት ይጎብኘኝ
እርሶን የሰጠን ቅዱስ
እግዚአብሔር ይመስገን።
ከእርሶ የሚወጣው
ቃለ እግዚአብሔር እኔን ያረጋጋኛል።
ውስጤ ደስ ይለዋል። ይባርኩን ይቀድሱን አባታችን።ቃለ ህይወት ያሰማልን። ሺ አመት ኑሩልን!!!
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አባታችን በፀጋ ኑሩልን የኛ መድህኒት የሰይጣን ጠላቱ ኖት ክብሩ 10:00 ን ይውስድ መድሀኒያለም
ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤
🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲
« አቤቱ ጌታዬ ሆይ ! ስሜን አክብረው »ቃለ ህይወትን ያሰማልን በነፍስም በሥጋም ይጠብቅልን🤲ይፍቱኝ🎚አባቴ ! 😭ፅጌ ማርያም ነኝ😭ካለሁበት😭አሜን🤲
ኣባታች እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በረከታችን ይደረብኝ
ለአባታችን በእዉነት ቃልዎት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ሰላምዎት ይብዛልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ሰማያዉዩን ዋጋ እግዚአብሔር አምላክ ይክፈለዎት የኛ እንቁ አባት
እግዚአብሔር ይመሰገነ አባታችን በረከተዎ ይደርበን አምላክ ቅዱሳን ፀጋ በረከቱን ያድልልን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን እግዚአብሔር ስሙ ዝተመስገነ ይኹን 💒✝️🙌🛐 አባታችን ይፍቱኝ
" አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ -ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጅን አድርገን አሜን ።
"ሰለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባእለቤት ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመስገነ ይሁንልን አሜን ።
" የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100... የማዓር ፍሬ... እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን።
ለክቡር አባታችን ዕድሜን ጤና ይስጥልን ናይ አገሊግሎት ዘመንኹም እግዚአብሔር ይብዝሓዮ 💒✝️🙌🛐📖🌾🍃😇💯👌🕊️🕊️🕊️
ameeen ameeen ameeen
🤲🤲🤲🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ልዑል እዚግአብሔር ኣምላክ ጎይታና ብሓቂ ይኽበር ይመስገን ይመስገን ይመስገን ስለ ኩሉ ነገር ብሓቂ ክቡር ኣቦና ቃል ህይወት ቃለሰናይ የስመዐልና 💚💐❤️💐💛✝️
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ቢራኬዎ ይደረሰን
አሜን አባታችን በኢየሱስ ስም 🤝🤝🤝❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጡ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
Amen amen amen kale hewet yasemalin kubur memhrachin ♥️🙏❤️
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን በረከትዎ ይድረሰን ይፍቱኝ🤲
ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን በረከትዎ ይደርብን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ዕንቁ አባታችን የማቱሳለ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በፀሎታቹ አስቡነን የሚየገለግሉት ቤተክርስቲያን አድራሻ ቹን በእግዚአብሔር ጠቁሙኝ አሁንም በእግዚአብሔር ስም እጣይቃቸው
አባታ ቡራኬት የደረሰን መላክመንክራት ግርማ ዉንዱሙ❤❤❤
አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን አባታችን 💚💛❤️ 🙏🙏🙏
አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ አባታችን በድሜ በፀጋ ያኑርልኝ አክሊለ ገብርኤልን በፀሎትዎ ያስቡኝ
❤❤❤❤❤❤
Abatachin qalehiwet yasemaln bedmena bexena yanuruln 🙏❤️❤️♥️❤️❤️♥️♥️❤️
Ameen Ameen Ameen
Qalehiwoot yasemalin Bee idme bee Xena yixebiqilin abbatachin ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይጠብቅልን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሳማልን ይፍቱን!!!!!
አባታችን ዕድሜና ጤና ከነቤተሰቦችዎ ይስጥዎት ኑሩልን እንወድዎታለን
ababbkale heywet yasemaln fetari yetwbkachihu❤👏👏👏👏👏👏👏👏💑👏👏👏
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን
መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔ ጀግና አባት ሺ አመት ኑሩልን አከብሮታለው እወዶታለው ትልቅ ፀጋ ያሎት አባት ኖት በእርስዎ ዘመን በመፈጠሬ አምላኬን አብዝቼ አመሰግነዋለው ነብይ በሀገሩ አይከበርም ሆኖብን እንጂ የዘመኑ ሐዋርያ ኖት ብዙ ነገር አግኝቼቦታለው ይህን የፈቀደልኝ አምላክ ይክበር ይመስገን የዘመኑ ሐዋርያ ኖት ጥንካሬዎና ብርታቶ ይደንቀኛል ይህ ደግሞ ከአምላክ ዘንዳ ነው ት/ም የሚያስተምሩበት መንገድ ቃል ያጥረኛል እንደምግብ ነው ለኔ ይህ ሁላ የሱ ፀጋ ነው እንዴት ሰው መለየት እንዳቃተው ይገርመኛል ለነገሩ ተይዞ ነው ወዶ አይደለም በርቱልኝ የኔ አባት ስደክም ጉልበቴ ስዝል ብርታቴ ኖት እርስዎን ባይሰጠኝ ብዬ ሳስብ ይጨንቀኛል ስለ እርስዎ ባጭሩ ቃላት የለኝም ለኔ ጀግናዬ ኖት ክብር በሉልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አይዞሽ በርቺ
እዉናት ነዉ መማህርዬ ከቤቴች ጀመሮ ባቢሉን ሁንንል ❤❤❤
❤❤❤efti eftia efti abtachn
አባታችን በርከቶት ይድረስን በፀሎት ያስቡን ወለተ ማርያም. እግዚአብሔር በስላም ወደ ቅድስት ሀገር እትዮጵያ እንድያብቀኝ😢
abtachen enkan baslme mthelen tmasgan nurlen
abteya nurlen amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏