Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በጣም ይጨንቀኛል ስለምን እደምጨነቅ እካን አላቅም ብቻ ደስተኛ አይደለሁም ሰላም አጣሁ። ስደተኛ ነኝ እባካቹ በፀሉትአአስቡኝ እህተ ማርያም
ገና ሀ ብየ ልጀምር ነው ኣዲስ ተከታይህ ነኝ መምህር ዘመንህ ይባረክ
በፀሎት አስብኝ በሰው ሀገር የምሰቃይ እህታችሁ ፅጌ ማርያም 😭😭😭😭😭😭
Amenamenamen
ኣይዞሽ እግዚአብሔር ያስብሽደምርኝ እህቴ
Ayzishe ehtye zolte Aergno ena zolte Aergno kalshe Anbebe eshe Emebety tatabkshe
Ayzishe ehty zolte Aergno zolte bertose Anbebshe tije eshe Emebety tatabkshe
እግዚአብሔር በቸርነቱ በምህረቱ ያስብሽ አይዞሽ ፀልይ ስገጅ🥰🥰🥰🥰
በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ ወገኖቸ
መሰደዴ ለመልካም ሆነልኝ ✝️🙏✝️ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦናን ያድለን የድንግል ማርያም ልጅ 🙏🙏🙏
እኔም እንዳቺ
እኔም ለመልካም ነዉ
አሜን አሜን አሜን
አሜንአሜንአሜን
😢😢😢😢መሠደደን ወድጄው ነበር ግን ጤናዬን ተሠቃዬሁኝ
ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ስንቶቻች በዚህ ወጥመድ ተይዘናል 😢 😢😢😢
ስንት ቤተሰቤ በዚህ መንፈስ ተይዘዋል እግዚአብሔር ይርዳኝ። ወገኖቼ እርስበርሳችን በፀሎት እንተሳሰብ።
እሺ ቅን ሰው🙏
So please your personal number give me
@@tinatina3169 የኔን ስልክ ቁጥር ነው?
በሂወታቺን እይነጥላ ያሐለብን ምን ብናረይ ይሻላል????
Egezabehare yiredane erjinge ke egezabehare ga
ቅድስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ፃድቃን ስማእታት ቃልኪዳናቸው ይህንን መንፈስ ይጣልልኝ ይንቀልልኝ የዚህ ፈተና አንደኛዋ ተጋፋጭ ሆኛለሁ እግዚአብሔር ይርዳሽ በሉኝ
እግዚአብሔር ይረዳሸ
.
እኔም ብዙ ግዜ ያስቸግረኛል በፀሎታችሁ አስቡኝ
Agzabiher yerdasch
እሚገርም ነው በእዉነት መምህር ግርማ ትምህርታቸው ፍሬ እንዳፈራ አንዱ ማሳይቸው አንተ ነክ ወንድማችን እዉነት ፀጋዉን ያብዛልክ
የምገርም ነው እግዚአብሀር ይገፂሰው እነ ሁለ በህልመ መጦብኝ ይፈትንኛል ፀሎታችው አይለይን
በእውነት ወድ ወንድማችን ምምህር ቃለ ሂወት ያሠማልን እኔ አዳኝ ነኝ እግዚአብሔር ይርዳኛ እኔ ሁሉንም ነገር ጨርሺ ሣበቃ ላገባ አልሆነም አሥጠላኝ 😥😥😥😥😥በፁለታችሁ አሥቡኛ ትግሥት ወለተ ማርያም እያላችሁ በእውነት 7ወድ ነው የሆኑ ሥበብ ነው እምፈልገው እምጣላበት ሁሉንም እግዚአብሔር ያውቃል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭በእውነት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ከባድ ነው
@@selamhenok9607 እግዚአብሔር ያስብሽ እኔንም አስቢኝ ወለተ አረጋዊ ብለሽ
@@tigststotaw5810 የእስራኤል አምላክ ያስብሽ ድንግል ማርያም በአማላጅነቷ አትለይሽ እኅቴ እኔንም አስቢኝ ወለተ አረጋዊ እያልሽ
\4\
እግዚአብሔር ሆይ አርዳኝ የሄ ሁሉ አኔገ አለ ፈጣሪ አርዳኝ ቃለ ህይወት ያሰማል በጾሎታችሁ አሰብውኝ ወለደ ገወዮርጊሰ በልችህ አሰብውኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እደው መምህር ተስፋዬ በእምዬ ማርያም ይሁንብህ ብስደት ነው ያለውት ተሰቃየው በዓይነ ጥላ ወለተ ማርያም ብለ ብጸሎት አስበኝ
ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሡስ😢😢😢😢😢😢😢
አግዚአብሔር የድግል ማሪያም ልጂ ከዚህ እርኩስ መንፈስ ይጠብቀን
አሜን
በፀሎቹ ኣስብኝ እህታቹ ወለተ ህይወት😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏
ቃል ህይውት ያሰማልን ብፆሎታቹ አሰብኝ አኔም ታደር አፈልጋለሁ ዶሞ ወንዶቼ ከተዋወቁኩ ብጣም ይደብረኛል አልፈልግም አላልሁ ለካ አንደዛ አለ ቅዱሰ ሚካኤል በሰይፉ ይግሰፅልኝ አኔ ብጣም ተጀግረያለሁ አንደ ወንደ ሰመጣ አይ ለኔ አይመጠንም አላልሁ ብፆሎታቹ አሰብኝ ዶሞ ራሴ ሸበት በሸበት ሆኛለሁ አኔ ዶሞ ብሰድት ላይ ነኝ ያለሁት በራሴ ፆሎት ደግሜ ከእንቀልፌ ሰንሳ ፆበል ደግም አረጫለሁ ግን የመናፈሰቲ ኮሆን በምን ይጠፍል ግና ነኝ የአደመ ጉዳይ አይደለም ግን ትንሸ ነኝ ወንድ የምባል እኮ አያቀም መምህር ካንበብኮው ብቅድሰት ድንግል ማርያም መልሰልኝ 😭 ቅዱሰ ገብርኤል ብመሰቀልህ ገሰፅልኝ በሰላሴ ሰም ታሰር ብጣም አህቶቼ ጋ አልሰማማም ብጣም አናደዳለሁ የማይሰድ አንሳዳደባልን አሳቾው ምንም አያቁም አኔ ግን ትንሸ አዋቀለሁ ግን ትአግሰት አቃተኝ ጌታይ ሆይ አባክህ አረዳኝ😭የኔ ህይውት ነው የሃ አሰኪ ብፆሎታቹ አሰብኝ መምህሬ በቤቱ ያፅናህ በአደመ በጠና ያጠብቅልኝ ዶሞ ተልግራም ሁሉም አሞክራለሁ አለተሳካልም በመሰመር ደወይ ዶሞ አልሰራም አለኝ ብጣም ተቸግረያለሁ
እስከዛሬ የአባቶችን ትምህርት ሲያጋጥመኝ ነወእጅ ተከታትየ አላወቅም😭😭ሉእል እግዚያብሔር ልቤን መልሶልኝ እድከታተል የአባትችን ትምህርት ተምሬ ለመተግበር ያበቃኝ ዘንድ በፆለታቹህ አስቡኝ😢😢😢😢 እህት ወንድሞቸ ሀገር ወስጥም ወጭም ያላቹህ እንዲሁም መምህር አባቶቻችንም ሉኡል እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ ኢትዮጵያንም ሰላሟን ይመልስልነ ዘንድ ወደ እርሱ በፆሎት እንትጋ😢😢😢🙏🙏🙏
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በእዉነት ጸጋዉን ያብዛልህ አሜን 🥰🥰🥰🥰
ጌታ ሆይ አቤቱ እግዞ ማረይይይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
በጸሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን እያላችሁ እባካችሁ ካገሬ እንዳልቀመጥ እያዞረ ሰዋገር እንድኖር አደረገኝ እንተሳሰብ በጸሎት እግዚኦ ማረነክርስቶስ
Emebrhan trsash ehte esua chgrshn hulu tftalsh
Betselot berich
ምምህራችን እኔም እደዚህ እየሆንኩ በዚህ መንፈስ ተይዠአለሁ እና አተያልከው እና እየሆንኩ ያለሁት ተመሳሳይ ነው ግን ምን ማድረግ እዳለብኝ አላውቅም በሱ ምክንያት ብዙ ነገር አጥቸአለሁ መፍትሔው ግን ምድነው
እኔም እደዚህ ነው ምንም ሳይቸግርኝ ግን ካገር እዳልቀመ ነው የሚያደርገኝ ቤተሰብ ጋር መፍጠጥ 😢😢አይ ስቱ ይወራል ፈጣሪ ይርዳን❤
ድንግል ትባርክ መ ም ህ ራች ን እኔ በጣም ይጨንቀኛል ብቻ ውስጤ ይርበ ሽ አ ል ሆሌ 😭😭😭😭
በትክክል እሄ ሁሉ በኔ ሆንዋል የስላሴ ሀይል ያጥፍልኝ የድንግል ማርያም ቃልኪዳንዋ የመላእክት ፀጋቸው ከላዬ ላይ ይገስፁልኝ
Barsisa sagale jirenyaa sinf yaa dhagesisuu❤❤❤
መሰደዴ ለበጎ ነዉ እግዚሐብሔር ስራህ ልክ ነዉ አላጎረርም በሆነ ካንተ የሆነ ሁሉ መልካም ነዉ ሰደት እምነቴ እዳቅ አርጎኛል በጎዳም በፆሎት አስብኝ ወለተ ሰንበት ብላቹ 😥😥😥
በፆሎት አሥቡኝ ወሐተ ማርያም እያላችሁ በስደት ላብድነዉ በጭቀት ጸሎትም እቢአለኝ ኡፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭
ዲስ ላይክ የምታደርጉ የአውሬውን ተግባር እየፈፀማችሁ መሆንን እወቁ ማስተዋልን ይሰጣቸዉ አሜን።
መናፍቃን ናቸው 😬
መንፈሱ ነዉ እንደዚ ያደረገዉ
እባክዎት ያግዙኝ በእግዚአብሔር ተሰቃየሁ
የሄ ሁሉ የማይሆን ፈተና ያመጣልኝ ለካ ኣይነጥላ ነው ለእግዛበሄር ያማረሩኩት ይቅር ይበለኝ
ቃለ ሕይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ እዴሜና ጤና ይስጥልን
መምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ከነቤተሰቦችህ ቅዱስ ኡራኤል አባቴ እጠብቅልን የኛ እንቁ ፀጋውን ያብዛልህ እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን
በፀሎት አሥቡኝ ወለተ እየሡሥ❤❤❤❤
አቤቱ እግዛብሔር ሆይ እኔ ሀጤተኛ ልጅህን ተመልከትመምምህራችን ቃ ህይወት ያሠማልን
😢😢😢😢 አምላኪ ሆይ በምህረትክ አስበኝ እኔ ሀጢያተኛዋ ልጂህን ሁሉም አለብኝ ኦ አምላኪ 😢😢ይቅር በለኝ
እባካቹሁ በፆለታቹሁ እርዱኝ እኔ ለምን እደሁ ባላቅም ሳዳምጥ በጣም ልቤ ይረበሻል አይኔ ይደክማል ጉልቤቴ ይደክማል እራሴን ያመኛል ውጪ ውጪ ይለኛል ሆድ ይብሰኛል እባካቹሁ በፆለታቸሁ እርዱኝ ስደተኛዋ እህታቹሁ መምህራቺን ይህ ፁሁፍ ከደረሰህ እርዳኝ ፀልይልኝ ሁሉም ሰው አይወደኝም.ያብሳጨኛል ከሰው ጋር አያስማማኝም አባቴኳን አይወደኝም እባካቹሁ እርዱኝ😭😭😭😭😭
እመብርሃን ትርዳን እኔም እንዳንቺ ነኛ ስሰማ ሰዉኔቴን ይቀያየራል ይሆነ ነገር እሆናለዉ በጣም ነዉ የፈራሁት እመብርሃን ከስደተኞች ጎን ትሁን 😥
ተወልደ ሚካኤል በፀሎት አስብ
እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን መምህር እኔማ ያባቴን መጸሀፍ አብቤ በማለዳ መያዝን የራሴንህይወትነው ያየሁት ብቻ ላተም ለአባታችንም እረጅም እድሜ ይስጥልን 💚💛❤😍😍😍
Yabatachinen metaf kager wece yalenaw edat mageyat enchilalen ena yalewet Saudi new
እንዴት ነህ ወንድሜ በፈጠረህ አምላክ ይዠሃለሁ አባታችንን በፀሎት እንዲያስቡኝ ወለት ገብርኤል ነኝ ንገርልኝ አንተም አስቡኝ ያለሁት ቤሩት ነው
አሜን አሜን አሜን በእውነት
Kale hiwotin yasalin ebakhi silk kutrhin tebabrin?
የት አግኝተሽው በናትሽ ንገርኝ
በፀሎትአሰብኝ,,ወለተማርያም😢😢😢😢😢
እፍፍፍ ተባረክ የኔን ህይወትነዉ የነገርከኝ በሽንት መሽናት እስከ 16አመት አካባቢ ስለምሸና ተገልየ በራሤ እንዳልተማመን ሆንኩ ከዛ አልፎ ትምህርቴን እስከማቋረጥ ድርስ ከዛም ምንም ያላጣሁት ልጅ በሰዉቤት ስራ ተቀጥሬ መሥራት ስጀምር ገንዘቤን በማባከን ከስንት አመትበሗላ ወደአረብ አገር መጣሁ ይሄዉ የናንተን ትምህርት እየሰማሁ የዲያብሎስን ሴራ እያወኩ ነዉ አምላኬ አደነኝ
ቨፀሎታአስቡኝ ወለተመድን እያላችሀከጭንቄቴ አውጣኝ ወየ ለኔ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እመብርሃን ምስክሬ ናት ይህ ሁሉ የገለፁልን ያስተማሩን መምህራችን የኔ ህይወት እየገለፁት ነዉ የመሰለኛ እመኣምላክ ሆይ በጣም ነዉ የፈራሁት በምን ልዉጣ እባካቹ በፆሎታቹ ኣስብኛ ወለተ ኪዳን እያላቹ ኣስቡኛ የህን ትምህርት ለመስማት ራሱ በግድ ነዉ የምሰማዉ የሆን ነገር ይሰማኛል ሳለቀዉ እንቅልፌ ይመጣል ከዛ በስምኣብ ብየ እነቃና እማራለዉ በስንት መከራ ጨረስኩት ከሁሉም ነገር ርቅያለዉ እመብርሃን ሆይ እርድኛ እንዴት ነዉ ከዚ መንፈስ ምወጣዉ 😥😭
አምላካችን ኤልሻዳይ ነው ሁሉም ማድረግ ይችላል +++ እናም በውስጥ እንነጋገር በሂደት በደረጃ ቀንበቀን እንዴት ማሻሻል እንዳለብሽ +++ በአምላካችን በድንግል ማርያም በቅዱሳኑ ሁሉም ችግር መፍትሔ አለውና +++ አደራሽን በውስጥ በኩል መንፈሳዊ ውይይት እናድርግ+++++
አይዞሽ በተለይይች የሤትዛር እፍ እውነት ሥሠማ ደከመኝ አባቴና ወድሞቸን አስቡልኝ በፀለታችሁ😢😢😢
እኔ እውነት አውሪ ካልከኝ ኢትዬፒያ እያለው በጣም እጠላችሁ ነበር ከዛ ስደት ተጓዝኩ በተለያየ ምክንያት ጭንቀት ውስጥ ገባው ከዛ የወንድሜ ሚስት ናት እስኪ የመምህር ተስፋዬን ትምህርት ስሚ አለችኝ አልወደውም እንዳልላት ፈራው እሺ አልኳት ቀን በቀን ምን ተማርሽ ትለኛለች እሷን ላለማስከፍት ብዬ መስማት ጀመርኩኝ አሁን ደሞ ስገጂ ማለት ጀመረች እሺ ብዬ መስገድ ጀመርኩ አሁን የምታስተምረውን ከልቤ ነው የምሰማው ማን ነገረው ስለኔ እላለው እባካችሁ ተጨንቄያለው ፀሎት አርጉልኝ
ያለሁበት ሁኔታ በፆለታችሁ አሰቡኝ ወለተ ሰንበት😭😭
በፀሎታችሁ አስብኝ እባካችሁን የማይሆን ነገር እየተፈጠረብኝ ነው 😢😢😭 እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለኝ በድየሀለሁ😢😢💔💔💔🤲🤲🤲🤲🙏
መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ❤️
እኔ ደኔ በስደት ያላችሁ እመብርሀን ትጠብቅን ሀገራችንን ስላም ታድርግልን ደካማዋን እህታችሁን በፆለት አስብኝ ገነት ወለተ ሰንበት መምህራችን እመ ብርሀን ትጠብቅልን 👏👏👏👏
ፈጣሪ ለሁላችን አይነ ልቦናን ያድለን ልበ ብርሀንን ይስጠን አሜን፫ ቃለህይወትን ያሠማልን መምህር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😍😍😍
በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ልዑልና እግዚብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ረዥም እድሜን ያድልልን መምህራችን ♥️♥️♥️💚💚💚🙏🙏🙏
መምህር ሁሌም ተባረክ በጣም በዚህ ነገር ሁሉም ተይዟል እግዛቤር ይርዳን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
በጸሎታችሁ አሰቡኝ ፅጌ ማርያም
በእዉነት ለመምህራችን ቃለህወትን ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልን
መምህር ቃለህወት ያሰማልኝ በእውነት የኔ አባቴ❤😢😢😢😢😢
አሜንአሜንአሜንቃልይውትያስማልን🙏😥
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን ፀጋውን አድሜህን ያርዝምልን በፆሎታችሁ አስበን በስደት ላልነው ከሳኡዲ
በፀሎታችሁ አስቡኝ ብዙ ወንዶች ይቀርቡኝና ያስጠሉኛል ሃሳባቸው ከሃሳቤ ጋር አይስማማም😭😭😭😭😭😭😭
በፀሎት እንተጋገዝ 😭😭😭
Wt
እኔም እንዳንችው ነኝ በጣም ነው ወንድ የሜስጠላኝ
እኔም ነኝ የልጅ አባት ጋር አለያየኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እሱም አገባ😢😢
በፀሎታችሁ አስቡኝ
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ከዝህ ክፉ መንፈስ ትጠብቀን
እራሴን ነው በዚ ቃለወንጌል ያገኘውት 👏 ከልቤም እንዳልሰማ ይፈታተነኛል 🤦♂️ ግን እጅ አልሰጥም 💪 ካልባረከኝ አለቅእም 🤲🙇🏻❤️❤️❤️
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን😢😢😢👏🙏
በእዉነትቃለህይወትንያሸማልን😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
ሳናውቀው ብዙ ተጎድተናል ማን ያስተምረናል ዘርዝሮ የመናፍስት ስራ ቃለህይወት ያሰማልን መጀመሪያ የተማርነው ከመምህራችን ግርማ ወንድሙ ጥሩ አድርገው ያስተምራሉ እድሜ ይስጥልን
Amen
Ameen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
እግዚአብሔር ከመናፍስት ይጠብቀን
በእውነት ወድማችን አተ ያሁሉ መፈስ እረኩስ በእግዛብሔረ ቼረት ተፈውሰህ በመምህረ ግረማ ትምህረት ይሄን የመሰለ ፍሬ ማፍራትህ ድቅ ነው እኔም እየተሰቃየሁ ነው በእረኩስ መፈስስ ላተ የዴረሰልህ እግዝብሔረ ለኔም ይድረሰኝ አሜን እኔም በአባ ግረማ ትምህረት እዴምለወጥ ተስፍ አለኝ
ፈጣሪዬ ከዚ ስቃይ እንድወጣ እርዳኝ😢😢😢😢
ትምህርቶችህ ሁሉ አይጠገቡም እግዚአብሔር የማቱ ሳላን እድሜ ይስጥህ
Amen Amen Amen
በፀሎታችሁ አሥቡኝ😭😭😭 ወለተ ሥሌሢ እያላቼሁ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫🙏🙏በጣም ድቅ ና አስተማሪ ትምህርት ነው ያገልግሎት ዘመነወትን አምላክ ይባርክ ትምህርቱን በማዳመጥ ከወደኩበት ተነስቻለዉ እግዚአብሔር ይመስገን መምራችን ክፋ አይ ካብን አሜን ፫🙏🙏🙏❤
😢😢😢😢😢 መምህር ቃልህወት ያሰማልን😢😢😢😢😢😢 አሰቡኝ በፅልታችሁ እህት ወንድሞች ወለተ ሰላሴ ብላችሁ
አምላኬ እዬን እርኩስ መፈስ አንሳልን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
😭😭😭😭😭😭ወይኔ አልቀናል መምህርየ ትለያለህ እኮ ፀጋውን ያብዛልህ
መምህር የሄ ነገር ብጣም በሁሉ ሰው ነው ያለው ታድያ መፍተሀው ምን ይሁን እስክ እናይቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በእውነት ጸጋውን ያብዛልን አሜን
እኔም በጣም ተሸገረ እባካቹ በፀለቹ አሰበኝ ወለተ ክርሰ እያ ላቹ
አሜን አሜን አሜን እህት ወንድሞቼ በፆሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ከነቤተሰቦቼ ❤❤❤🙏🙏🙏
መምህር እግዚአብሔር ይባርክህስሜዬ አልተፃፈም እንጂ እንዳለ የኔ ህይውት ነዉ በእኔ የደረሰ በማንም አይድረስ
aman begna yederesuw benate edaydesebachu bedenb sele menafest temaru
Her yenm
Amin enam yasalefekut yehanenu new fetari yeredan
በስም አብ በወልደ ወምንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን የእግዝአብሔር ሰም ከአፅናፍ አለም እስክ አፅናፍ አለም የት መሰገን ይሁን መምህር ተስፋይ የአግልግሎት ዘመንህ እግዝአብሔር ይባርክልህ ከቁጥር1 የዓይን ጥላ መንፈሰ ትንት መሰከረም 22 ለሊት ነው ትምህርቱን ማዳመጥ የጀመርኩት የሚገርማችሁ በጣም የእኔ ህይወት በአብዛኛው አለ ትምህርቱን በጣም በጎጉት ነው የምሰማው እንባየ መቆጣጠር አቅቶኝ በትመስጦ ነው ከዛ መዳፍ እጀ እና ጣቶቸ ማቃጠል ጀምሮኛል አይን ጥላው እንዳል መልክት አይቻለሁ በፀሎት አስብኝ
የተጨነቅነውን ሁሉ እጊዚአብሄር ይመረንለአባታችንም ረጅም እድመና ጤና ይስጥልን
Amen amen Amen kale Hiwot yasemalene
እኔ ድኛለው እግዚአብሔር ይመሥገን አባታችንን እድሜ ይሥጥልን አንተንም አመሠግናለው በዚህ ያልተያዘ የለም ሁሉም አይሠማም ይህ ትምህርት በቲቪ ነበር ቢተላለፍ ሁሉ ይማር ነበር እኛ እተርኔ ሥላለን ድነናል
በጣም ተቸግሬያለሁ በምን ዳንሽ..
Teacher absolutely you’re right I hear from the beginning to the end your interview excellent true, true true
ቃለ ሂወት ያሰማልን ክብር መምህራችን በዕድሜን ጥዕናን ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ ከሰው ሃገር ኖው ያለን በፀሎታቾው ሓስብን መምህራችን በእግዚአብሔር አምላክ ፍቃድ ሁላችን በፆሎት እንተሓሳሰብ ወገኖቼ
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የኔ ትዳር በዚህ ነው የፈረሰ የስድስት አመት ትዳሪን አሁንም እግዚአብሔር የኔ ካለው እጠብቀዋለሁ በፅሎታችሁ አስብኝ😢😢
በጣም ይገርማል በዚህ መንፈስ ስንቶቻችን ተበልተናል ፈጣሪ ይድረስልን ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ቃልሂዎት ያሰማልን
Memeher hoy anetenena melake menekerat memeher German yesete geta yetemsegene yehun amen🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤
ብፅለታቹ/እሰቡኝ/🤲🙏🤲ኣባቶቼ/🙏🤲🙏በዚ//ህመም/ስንት///ቤትሶበቼ//🤲🙏ተሳቃዩና/ቃለ/🤲🙏ሂወት/ያሰማን/ኣሜንኣሜንአሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን 🎉
በእውነት እግዛብሄር ምገሱን ይስጥህ
መምህር ተስፋዬ አበራ ትምርህቱ በጣም ለህይወት አስፈላጊ እና ወሳኝ ነው እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ከእዚህ ቀጥዬ አንድ የማሸግርህ አንድ ነገር በልዑል እግዚአብሔር ስም የአባታችን የመላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙን ስልክ እንድትተባበረኝ በትህትና እጠይቃለሁ ከከበረ ሰላም ጋር ሰላም በአለህበት ይሁን
ለመምህር ተስፋየ አበራ ቃለ ህይወት ያሰማልን አንተን ካወኩ ጀምሮ አልቅሸ ልሞት ነው አብዛኛው የኔን ህይወት በመስታወት አየሁት 😭😭እባክህ ስልክህን ብታስቀምጥልኝ በፈጣሪ ስም ብትረዳኝ በጸሎትህ 😭😭😭
በኢሞ ጊቢ ስ
እኔነም እርዱኝ ሕይወቴን ያገኘውቤት ነው ዋ
አስገቡኝ እስኪ ተሰቃየሁ እኮ@@destadesu807
አሜን አሜን አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን. መምህራችን❤❤❤🎉🎉🎉
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን መምህራችን በሚገርም ሁኔታ ሁሉም ባይሆንም አብዛኛው በእኔ ህይወት ውስጥ ያለ ነው እግዚአብሔር ይገስፀው ይሄ ክፉ መንፈስ
ቃለ ህይወት ያሰማንልን
እግዚአብሔር ፃጋዉን ያብዞሎት ማምራችን የሰማኑን በልቦናችን ያሳድርልን
ምህረቱ እንድልክልኝ ፀልይልኝ
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር
Besew hegere betam tesekayehu bemareyam xilot areguleg
እባካችሁ እህቶቼ በፃሎታችሁ አስቡኝ አኔ በጣም ልወድቅነው😢😭😭😭😭😭💔💔💔🤲🤲🤲
መምህር እባክህ የኔ ወንድም ይሄንን ያስተማርከከንን በሙሉ መፀሀፍ አሳትምልን በ እግዚአብሔር
መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አይኛ በስቱ ተጠመድን 😢😢😢
መምህር ፈልጌ ፈልጌ አገኘውክ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
ኧረ እግዚአብሔር እኔምማግኝትእፈልጋለሁበድግልስእርዱኝቁጥርካላችሁ👈።
እሜንንን
የኔ እህይወት ነዉ ኡፍ በእመብርሃን ስም ሰዉ እቀርባለሁ አይቀመጠልኝም ያስጠላኛል 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
እኔም 😢😢😢😢መዳህኒ አለም ይርዳን 🥺
አይን ጥላ ከበድ ነው ይህ ሁሉ ነገር ከእኔ አለኝ እግዚአብሔር ውይ ይረዳኝ
😭😭✝️
በፀሎታችሁ አስቦይ በስደት የምሰቃይ እህታችሁ እህተ ማርያም 😭😭😭😭😭😭😭
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ትልቅ ትምህርት ነዉ በጣም ተጎድተናል ህዝበ ክርስቲያን ኣሁን ግዜያችን ነዉ ኣነጥላን ብስግደትና እና በጸሎት ማሰቃየት
ቃ
ያይነጥላ የዛር የቡዳ የሰይጣን ሁሉሰራዊቱን ሀገሬ ገብቸ እደግዚአብሔር ፍቃድ ቀጥቅጨ ያላሰዋየሁትደሁ የሰማይ የምድር አምላክ ምስክሬነው ሰነቤየሰቦቸ ስቅይት እዳረገን ባላሰቃይህ ውጥቅጥ እማረግህ😢😢
መምህራችን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ እረቂቅ ከሆነ እረኩስ መንፈስ ቅዱስ ሚካኤል ይፍታን እማምላክ በዘርፍፍ ቀሚሷ ትከልለን ።
አሜን(3)
አሜንአሜን አሜን
አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አድሜ ጤናዉን ፀጋዉን ያብዛልህ በጣም አስተማሬ ነዉ ግራ የገባን ለካ ብዙ ነገር አለ አይ አለማወቅ
ወይኔ እኔም ልጄም እየተሰቃየን ነው አረ ከኔ የበረታቹ ፀልዩንኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲 እህቴ ወንድሞቼ አባቶቼ እናቶቼ አሱቡኝ😭
በጣም ይጨንቀኛል ስለምን እደምጨነቅ እካን አላቅም ብቻ ደስተኛ አይደለሁም ሰላም አጣሁ። ስደተኛ ነኝ እባካቹ በፀሉትአአስቡኝ እህተ ማርያም
ገና ሀ ብየ ልጀምር ነው ኣዲስ ተከታይህ ነኝ መምህር ዘመንህ ይባረክ
በፀሎት አስብኝ በሰው ሀገር የምሰቃይ እህታችሁ ፅጌ ማርያም 😭😭😭😭😭😭
Amenamenamen
ኣይዞሽ እግዚአብሔር ያስብሽ
ደምርኝ እህቴ
Ayzishe ehtye zolte Aergno ena zolte Aergno kalshe Anbebe eshe Emebety tatabkshe
Ayzishe ehty zolte Aergno zolte bertose Anbebshe tije eshe Emebety tatabkshe
እግዚአብሔር በቸርነቱ በምህረቱ ያስብሽ አይዞሽ ፀልይ ስገጅ🥰🥰🥰🥰
በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ ወገኖቸ
መሰደዴ ለመልካም ሆነልኝ ✝️🙏✝️
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦናን ያድለን የድንግል ማርያም ልጅ 🙏🙏🙏
እኔም እንዳቺ
እኔም ለመልካም ነዉ
አሜን አሜን አሜን
አሜንአሜንአሜን
😢😢😢😢መሠደደን ወድጄው ነበር ግን ጤናዬን ተሠቃዬሁኝ
ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ስንቶቻች በዚህ ወጥመድ ተይዘናል 😢 😢😢😢
ስንት ቤተሰቤ በዚህ መንፈስ ተይዘዋል እግዚአብሔር ይርዳኝ። ወገኖቼ እርስበርሳችን በፀሎት እንተሳሰብ።
እሺ ቅን ሰው🙏
So please your personal number give me
@@tinatina3169 የኔን ስልክ ቁጥር ነው?
በሂወታቺን እይነጥላ ያሐ
ለብን ምን ብናረይ ይሻላል????
Egezabehare yiredane erjinge ke egezabehare ga
ቅድስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ፃድቃን ስማእታት ቃልኪዳናቸው ይህንን መንፈስ ይጣልልኝ ይንቀልልኝ የዚህ ፈተና አንደኛዋ ተጋፋጭ ሆኛለሁ እግዚአብሔር ይርዳሽ በሉኝ
እግዚአብሔር ይረዳሸ
እግዚአብሔር ይረዳሸ
.
እኔም ብዙ ግዜ ያስቸግረኛል በፀሎታችሁ አስቡኝ
Agzabiher yerdasch
እሚገርም ነው በእዉነት መምህር ግርማ ትምህርታቸው ፍሬ እንዳፈራ አንዱ ማሳይቸው አንተ ነክ ወንድማችን እዉነት ፀጋዉን ያብዛልክ
የምገርም ነው እግዚአብሀር ይገፂሰው እነ ሁለ በህልመ መጦብኝ ይፈትንኛል ፀሎታችው አይለይን
በእውነት ወድ ወንድማችን ምምህር ቃለ ሂወት ያሠማልን እኔ አዳኝ ነኝ እግዚአብሔር ይርዳኛ
እኔ ሁሉንም ነገር ጨርሺ ሣበቃ ላገባ አልሆነም አሥጠላኝ 😥😥😥😥😥በፁለታችሁ አሥቡኛ ትግሥት ወለተ ማርያም እያላችሁ በእውነት 7ወድ ነው የሆኑ ሥበብ ነው እምፈልገው እምጣላበት ሁሉንም እግዚአብሔር ያውቃል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭በእውነት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ከባድ ነው
@@selamhenok9607 እግዚአብሔር ያስብሽ እኔንም አስቢኝ ወለተ አረጋዊ ብለሽ
@@tigststotaw5810 የእስራኤል አምላክ ያስብሽ ድንግል ማርያም በአማላጅነቷ አትለይሽ እኅቴ እኔንም አስቢኝ ወለተ አረጋዊ እያልሽ
\4\
እግዚአብሔር ሆይ አርዳኝ የሄ ሁሉ አኔገ አለ ፈጣሪ አርዳኝ ቃለ ህይወት ያሰማል በጾሎታችሁ አሰብውኝ ወለደ ገወዮርጊሰ በልችህ አሰብውኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እደው መምህር ተስፋዬ በእምዬ ማርያም ይሁንብህ ብስደት ነው ያለውት ተሰቃየው በዓይነ ጥላ ወለተ ማርያም ብለ ብጸሎት አስበኝ
ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሡስ😢😢😢😢😢😢😢
አግዚአብሔር የድግል ማሪያም ልጂ ከዚህ እርኩስ መንፈስ ይጠብቀን
አሜን አሜን አሜን
አሜን
አሜን
በፀሎቹ ኣስብኝ እህታቹ ወለተ ህይወት😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏
ቃል ህይውት ያሰማልን ብፆሎታቹ አሰብኝ አኔም ታደር አፈልጋለሁ ዶሞ ወንዶቼ ከተዋወቁኩ ብጣም ይደብረኛል አልፈልግም አላልሁ ለካ አንደዛ አለ ቅዱሰ ሚካኤል በሰይፉ ይግሰፅልኝ አኔ ብጣም ተጀግረያለሁ አንደ ወንደ ሰመጣ አይ ለኔ አይመጠንም አላልሁ ብፆሎታቹ አሰብኝ ዶሞ ራሴ ሸበት በሸበት ሆኛለሁ አኔ ዶሞ ብሰድት ላይ ነኝ ያለሁት በራሴ ፆሎት ደግሜ ከእንቀልፌ ሰንሳ ፆበል ደግም አረጫለሁ ግን የመናፈሰቲ ኮሆን በምን ይጠፍል ግና ነኝ የአደመ ጉዳይ አይደለም ግን ትንሸ ነኝ ወንድ የምባል እኮ አያቀም መምህር ካንበብኮው ብቅድሰት ድንግል ማርያም መልሰልኝ 😭 ቅዱሰ ገብርኤል ብመሰቀልህ ገሰፅልኝ በሰላሴ ሰም ታሰር ብጣም አህቶቼ ጋ አልሰማማም ብጣም አናደዳለሁ የማይሰድ አንሳዳደባልን አሳቾው ምንም አያቁም አኔ ግን ትንሸ አዋቀለሁ ግን ትአግሰት አቃተኝ ጌታይ ሆይ አባክህ አረዳኝ😭የኔ ህይውት ነው የሃ አሰኪ ብፆሎታቹ አሰብኝ መምህሬ በቤቱ ያፅናህ በአደመ በጠና ያጠብቅልኝ ዶሞ ተልግራም ሁሉም አሞክራለሁ አለተሳካልም በመሰመር ደወይ ዶሞ አልሰራም አለኝ ብጣም ተቸግረያለሁ
እስከዛሬ የአባቶችን ትምህርት ሲያጋጥመኝ ነወእጅ ተከታትየ አላወቅም😭😭ሉእል እግዚያብሔር ልቤን መልሶልኝ እድከታተል የአባትችን ትምህርት ተምሬ ለመተግበር ያበቃኝ ዘንድ በፆለታቹህ አስቡኝ😢😢😢😢 እህት ወንድሞቸ ሀገር ወስጥም ወጭም ያላቹህ እንዲሁም መምህር አባቶቻችንም ሉኡል እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ ኢትዮጵያንም ሰላሟን ይመልስልነ ዘንድ ወደ እርሱ በፆሎት እንትጋ😢😢😢🙏🙏🙏
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በእዉነት ጸጋዉን ያብዛልህ አሜን 🥰🥰🥰🥰
ጌታ ሆይ አቤቱ እግዞ ማረይይይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
በጸሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን እያላችሁ እባካችሁ ካገሬ እንዳልቀመጥ እያዞረ ሰዋገር እንድኖር አደረገኝ እንተሳሰብ በጸሎት እግዚኦ ማረነክርስቶስ
Emebrhan trsash ehte esua chgrshn hulu tftalsh
Betselot berich
ምምህራችን እኔም እደዚህ እየሆንኩ በዚህ መንፈስ ተይዠአለሁ እና አተያልከው እና እየሆንኩ ያለሁት ተመሳሳይ ነው ግን ምን ማድረግ እዳለብኝ አላውቅም በሱ ምክንያት ብዙ ነገር አጥቸአለሁ መፍትሔው ግን ምድነው
እኔም እደዚህ ነው ምንም ሳይቸግርኝ ግን ካገር እዳልቀመ ነው የሚያደርገኝ ቤተሰብ ጋር መፍጠጥ 😢😢አይ ስቱ ይወራል ፈጣሪ ይርዳን❤
ድንግል ትባርክ መ ም ህ ራች ን እኔ በጣም ይጨንቀኛል ብቻ ውስጤ ይርበ ሽ አ ል ሆሌ 😭😭😭😭
በትክክል እሄ ሁሉ በኔ ሆንዋል የስላሴ ሀይል ያጥፍልኝ የድንግል ማርያም ቃልኪዳንዋ የመላእክት ፀጋቸው ከላዬ ላይ ይገስፁልኝ
Barsisa sagale jirenyaa sinf yaa dhagesisuu❤❤❤
መሰደዴ ለበጎ ነዉ እግዚሐብሔር ስራህ ልክ ነዉ አላጎረርም በሆነ ካንተ የሆነ ሁሉ መልካም ነዉ ሰደት እምነቴ እዳቅ አርጎኛል በጎዳም በፆሎት አስብኝ ወለተ ሰንበት ብላቹ 😥😥😥
በፆሎት አሥቡኝ ወሐተ ማርያም እያላችሁ በስደት ላብድነዉ በጭቀት ጸሎትም እቢአለኝ ኡፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭
ዲስ ላይክ የምታደርጉ የአውሬውን ተግባር እየፈፀማችሁ መሆንን እወቁ ማስተዋልን ይሰጣቸዉ አሜን።
መናፍቃን ናቸው 😬
መንፈሱ ነዉ እንደዚ ያደረገዉ
እባክዎት ያግዙኝ በእግዚአብሔር ተሰቃየሁ
የሄ ሁሉ የማይሆን ፈተና ያመጣልኝ ለካ ኣይነጥላ ነው ለእግዛበሄር ያማረሩኩት ይቅር ይበለኝ
ቃለ ሕይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ እዴሜና ጤና ይስጥልን
መምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ከነቤተሰቦችህ ቅዱስ ኡራኤል አባቴ እጠብቅልን የኛ እንቁ ፀጋውን ያብዛልህ እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን
በፀሎት አሥቡኝ ወለተ እየሡሥ❤❤❤❤
አቤቱ እግዛብሔር ሆይ እኔ ሀጤተኛ ልጅህን ተመልከት
መምምህራችን ቃ ህይወት ያሠማልን
😢😢😢😢 አምላኪ ሆይ በምህረትክ አስበኝ እኔ ሀጢያተኛዋ ልጂህን ሁሉም አለብኝ ኦ አምላኪ 😢😢ይቅር በለኝ
እባካቹሁ በፆለታቹሁ እርዱኝ እኔ ለምን እደሁ ባላቅም ሳዳምጥ በጣም ልቤ ይረበሻል አይኔ ይደክማል ጉልቤቴ ይደክማል እራሴን ያመኛል ውጪ ውጪ ይለኛል ሆድ ይብሰኛል እባካቹሁ በፆለታቸሁ እርዱኝ ስደተኛዋ እህታቹሁ መምህራቺን ይህ ፁሁፍ ከደረሰህ እርዳኝ ፀልይልኝ ሁሉም ሰው አይወደኝም.ያብሳጨኛል ከሰው ጋር አያስማማኝም አባቴኳን አይወደኝም እባካቹሁ እርዱኝ😭😭😭😭😭
እመብርሃን ትርዳን እኔም እንዳንቺ ነኛ ስሰማ ሰዉኔቴን ይቀያየራል ይሆነ ነገር እሆናለዉ በጣም ነዉ የፈራሁት እመብርሃን ከስደተኞች ጎን ትሁን 😥
ተወልደ ሚካኤል በፀሎት አስብ
እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን መምህር እኔማ ያባቴን መጸሀፍ አብቤ በማለዳ መያዝን የራሴንህይወትነው ያየሁት ብቻ ላተም ለአባታችንም እረጅም እድሜ ይስጥልን 💚💛❤😍😍😍
Yabatachinen metaf kager wece yalenaw edat mageyat enchilalen ena yalewet Saudi new
እንዴት ነህ ወንድሜ በፈጠረህ አምላክ ይዠሃለሁ አባታችንን በፀሎት እንዲያስቡኝ ወለት ገብርኤል ነኝ ንገርልኝ አንተም አስቡኝ ያለሁት ቤሩት ነው
አሜን አሜን አሜን በእውነት
Kale hiwotin yasalin ebakhi silk kutrhin tebabrin?
የት አግኝተሽው በናትሽ ንገርኝ
በፀሎትአሰብኝ,,ወለተማርያም😢😢😢😢😢
እፍፍፍ ተባረክ የኔን ህይወትነዉ የነገርከኝ በሽንት መሽናት እስከ 16አመት አካባቢ ስለምሸና ተገልየ በራሤ እንዳልተማመን ሆንኩ ከዛ አልፎ ትምህርቴን እስከማቋረጥ ድርስ ከዛም ምንም ያላጣሁት ልጅ በሰዉቤት ስራ ተቀጥሬ መሥራት ስጀምር ገንዘቤን በማባከን ከስንት አመትበሗላ ወደአረብ አገር መጣሁ ይሄዉ የናንተን ትምህርት እየሰማሁ የዲያብሎስን ሴራ እያወኩ ነዉ አምላኬ አደነኝ
ቨፀሎታአስቡኝ ወለተመድን እያላችሀከጭንቄቴ አውጣኝ ወየ ለኔ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እመብርሃን ምስክሬ ናት ይህ ሁሉ የገለፁልን ያስተማሩን መምህራችን የኔ ህይወት እየገለፁት ነዉ የመሰለኛ እመኣምላክ ሆይ በጣም ነዉ የፈራሁት በምን ልዉጣ እባካቹ በፆሎታቹ ኣስብኛ ወለተ ኪዳን እያላቹ ኣስቡኛ የህን ትምህርት ለመስማት ራሱ በግድ ነዉ የምሰማዉ የሆን ነገር ይሰማኛል ሳለቀዉ እንቅልፌ ይመጣል ከዛ በስምኣብ ብየ እነቃና እማራለዉ በስንት መከራ ጨረስኩት ከሁሉም ነገር ርቅያለዉ እመብርሃን ሆይ እርድኛ እንዴት ነዉ ከዚ መንፈስ ምወጣዉ 😥😭
አምላካችን ኤልሻዳይ ነው ሁሉም ማድረግ ይችላል +++ እናም በውስጥ እንነጋገር በሂደት በደረጃ ቀንበቀን እንዴት ማሻሻል እንዳለብሽ +++ በአምላካችን በድንግል ማርያም በቅዱሳኑ ሁሉም ችግር መፍትሔ አለውና +++ አደራሽን በውስጥ በኩል መንፈሳዊ ውይይት እናድርግ
+++++
አይዞሽ በተለይይች የሤትዛር እፍ እውነት ሥሠማ ደከመኝ አባቴና ወድሞቸን አስቡልኝ በፀለታችሁ😢😢😢
እኔ እውነት አውሪ ካልከኝ ኢትዬፒያ እያለው በጣም እጠላችሁ ነበር ከዛ ስደት ተጓዝኩ በተለያየ ምክንያት ጭንቀት ውስጥ ገባው ከዛ የወንድሜ ሚስት ናት እስኪ የመምህር ተስፋዬን ትምህርት ስሚ አለችኝ አልወደውም እንዳልላት ፈራው እሺ አልኳት ቀን በቀን ምን ተማርሽ ትለኛለች እሷን ላለማስከፍት ብዬ መስማት ጀመርኩኝ አሁን ደሞ ስገጂ ማለት ጀመረች እሺ ብዬ መስገድ ጀመርኩ አሁን የምታስተምረውን ከልቤ ነው የምሰማው ማን ነገረው ስለኔ እላለው እባካችሁ ተጨንቄያለው ፀሎት አርጉልኝ
ያለሁበት ሁኔታ በፆለታችሁ አሰቡኝ ወለተ ሰንበት😭😭
በፀሎታችሁ አስብኝ እባካችሁን የማይሆን ነገር እየተፈጠረብኝ ነው 😢😢😭 እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለኝ በድየሀለሁ😢😢💔💔💔🤲🤲🤲🤲🙏
መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ❤️
እኔ ደኔ በስደት ያላችሁ እመብርሀን ትጠብቅን ሀገራችንን ስላም ታድርግልን ደካማዋን እህታችሁን በፆለት አስብኝ ገነት ወለተ ሰንበት መምህራችን እመ ብርሀን ትጠብቅልን 👏👏👏👏
አሜን
ፈጣሪ ለሁላችን አይነ ልቦናን ያድለን ልበ ብርሀንን ይስጠን አሜን፫ ቃለህይወትን ያሠማልን መምህር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😍😍😍
በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ልዑልና እግዚብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ረዥም እድሜን ያድልልን መምህራችን ♥️♥️♥️💚💚💚🙏🙏🙏
መምህር ሁሌም ተባረክ በጣም በዚህ ነገር ሁሉም ተይዟል እግዛቤር ይርዳን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
በጸሎታችሁ አሰቡኝ ፅጌ ማርያም
በእዉነት ለመምህራችን ቃለህወትን ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልን
መምህር ቃለህወት ያሰማልኝ በእውነት የኔ አባቴ❤😢😢😢😢😢
አሜንአሜንአሜንቃልይውትያስማልን🙏😥
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን ፀጋውን አድሜህን ያርዝምልን በፆሎታችሁ አስበን በስደት ላልነው ከሳኡዲ
በፀሎታችሁ አስቡኝ ብዙ ወንዶች ይቀርቡኝና ያስጠሉኛል ሃሳባቸው ከሃሳቤ ጋር አይስማማም😭😭😭😭😭😭😭
በፀሎት እንተጋገዝ 😭😭😭
Wt
እኔም እንዳንችው ነኝ በጣም ነው ወንድ የሜስጠላኝ
እኔም ነኝ የልጅ አባት ጋር አለያየኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እሱም አገባ😢😢
በፀሎታችሁ አስቡኝ
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ከዝህ ክፉ መንፈስ ትጠብቀን
እራሴን ነው በዚ ቃለወንጌል ያገኘውት 👏 ከልቤም እንዳልሰማ ይፈታተነኛል 🤦♂️ ግን እጅ አልሰጥም 💪 ካልባረከኝ አለቅእም 🤲🙇🏻❤️❤️❤️
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን😢😢😢👏🙏
በእዉነትቃለህይወትንያሸማልን😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
ሳናውቀው ብዙ ተጎድተናል ማን ያስተምረናል ዘርዝሮ የመናፍስት ስራ ቃለህይወት ያሰማልን መጀመሪያ የተማርነው ከመምህራችን ግርማ ወንድሙ ጥሩ አድርገው ያስተምራሉ እድሜ ይስጥልን
Amen
Ameen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
እግዚአብሔር ከመናፍስት ይጠብቀን
በእውነት ወድማችን አተ ያሁሉ መፈስ እረኩስ በእግዛብሔረ ቼረት ተፈውሰህ በመምህረ ግረማ ትምህረት ይሄን የመሰለ ፍሬ ማፍራትህ ድቅ ነው እኔም እየተሰቃየሁ ነው በእረኩስ መፈስስ ላተ የዴረሰልህ እግዝብሔረ ለኔም ይድረሰኝ አሜን እኔም በአባ ግረማ ትምህረት እዴምለወጥ ተስፍ አለኝ
ፈጣሪዬ ከዚ ስቃይ እንድወጣ እርዳኝ😢😢😢😢
ትምህርቶችህ ሁሉ አይጠገቡም እግዚአብሔር የማቱ ሳላን እድሜ ይስጥህ
Amen Amen Amen
በፀሎታችሁ አሥቡኝ😭😭😭 ወለተ ሥሌሢ እያላቼሁ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫🙏🙏በጣም ድቅ ና አስተማሪ ትምህርት ነው ያገልግሎት ዘመነወትን አምላክ ይባርክ ትምህርቱን በማዳመጥ ከወደኩበት ተነስቻለዉ እግዚአብሔር ይመስገን መምራችን ክፋ አይ ካብን አሜን ፫🙏🙏🙏❤
😢😢😢😢😢 መምህር ቃልህወት ያሰማልን😢😢😢😢😢😢 አሰቡኝ በፅልታችሁ እህት ወንድሞች ወለተ ሰላሴ ብላችሁ
አምላኬ እዬን እርኩስ መፈስ አንሳልን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
😭😭😭😭😭😭ወይኔ አልቀናል መምህርየ ትለያለህ እኮ ፀጋውን ያብዛልህ
መምህር የሄ ነገር ብጣም በሁሉ ሰው ነው ያለው ታድያ መፍተሀው ምን ይሁን እስክ እናይ
ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በእውነት ጸጋውን ያብዛልን አሜን
እኔም በጣም ተሸገረ እባካቹ በፀለቹ አሰበኝ ወለተ ክርሰ እያ ላቹ
አሜን አሜን አሜን እህት ወንድሞቼ በፆሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ከነቤተሰቦቼ ❤❤❤🙏🙏🙏
መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ
ስሜዬ አልተፃፈም እንጂ እንዳለ የኔ ህይውት ነዉ በእኔ የደረሰ በማንም አይድረስ
aman begna yederesuw benate edaydesebachu bedenb sele menafest temaru
Her yenm
Amin enam yasalefekut yehanenu new fetari yeredan
በስም አብ በወልደ ወምንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን የእግዝአብሔር ሰም ከአፅናፍ አለም እስክ አፅናፍ አለም የት መሰገን ይሁን መምህር ተስፋይ የአግልግሎት ዘመንህ እግዝአብሔር ይባርክልህ ከቁጥር1 የዓይን ጥላ መንፈሰ ትንት መሰከረም 22 ለሊት ነው ትምህርቱን ማዳመጥ የጀመርኩት የሚገርማችሁ በጣም የእኔ ህይወት በአብዛኛው አለ ትምህርቱን በጣም በጎጉት ነው የምሰማው እንባየ መቆጣጠር አቅቶኝ በትመስጦ ነው ከዛ መዳፍ እጀ እና ጣቶቸ ማቃጠል ጀምሮኛል አይን ጥላው እንዳል መልክት አይቻለሁ በፀሎት አስብኝ
የተጨነቅነውን ሁሉ እጊዚአብሄር ይመረንለአባታችንም ረጅም እድመና ጤና ይስጥልን
Amen amen Amen kale Hiwot yasemalene
እኔ ድኛለው እግዚአብሔር ይመሥገን አባታችንን እድሜ ይሥጥልን አንተንም አመሠግናለው በዚህ ያልተያዘ የለም ሁሉም አይሠማም ይህ ትምህርት በቲቪ ነበር ቢተላለፍ ሁሉ ይማር ነበር እኛ እተርኔ ሥላለን ድነናል
በጣም ተቸግሬያለሁ በምን ዳንሽ..
Teacher absolutely you’re right I hear from the beginning to the end your interview excellent true, true true
ቃለ ሂወት ያሰማልን ክብር መምህራችን በዕድሜን ጥዕናን ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ ከሰው ሃገር ኖው ያለን በፀሎታቾው ሓስብን መምህራችን በእግዚአብሔር አምላክ ፍቃድ
ሁላችን በፆሎት እንተሓሳሰብ ወገኖቼ
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የኔ ትዳር በዚህ ነው የፈረሰ የስድስት አመት ትዳሪን አሁንም እግዚአብሔር የኔ ካለው እጠብቀዋለሁ በፅሎታችሁ አስብኝ😢😢
በጣም ይገርማል በዚህ መንፈስ ስንቶቻችን ተበልተናል ፈጣሪ ይድረስልን ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ቃልሂዎት ያሰማልን
Memeher hoy anetenena melake menekerat memeher German yesete geta yetemsegene yehun amen🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤
ብፅለታቹ/እሰቡኝ/🤲🙏🤲ኣባቶቼ/🙏🤲🙏በዚ//ህመም/ስንት///ቤትሶበቼ//🤲🙏ተሳቃዩና/ቃለ/🤲🙏ሂወት/ያሰማን/
ኣሜንኣሜን
አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን 🎉
በእውነት እግዛብሄር ምገሱን ይስጥህ
መምህር ተስፋዬ አበራ ትምርህቱ በጣም ለህይወት አስፈላጊ እና ወሳኝ ነው እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ከእዚህ ቀጥዬ አንድ የማሸግርህ አንድ ነገር በልዑል እግዚአብሔር ስም የአባታችን የመላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙን ስልክ እንድትተባበረኝ በትህትና እጠይቃለሁ ከከበረ ሰላም ጋር ሰላም በአለህበት ይሁን
ለመምህር ተስፋየ አበራ ቃለ ህይወት ያሰማልን አንተን ካወኩ ጀምሮ አልቅሸ ልሞት ነው አብዛኛው የኔን ህይወት በመስታወት አየሁት 😭😭
እባክህ ስልክህን ብታስቀምጥልኝ በፈጣሪ ስም ብትረዳኝ በጸሎትህ 😭😭😭