Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አባቴ መርቁኝ በረከቶ ፀጋዎ በልጅልጆቼ ሁሉ ያድር ዘንድ አምናለሁና
#አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድገን አሜን፫📖🍃🕊🌻ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫📖🍃#የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫📖🌾#Egzibher yimsegn abatachn kale hiwot yesemalen berketewo yiderbin tslotewo ayleyen yene abate yene abate❤🤲💚💛❤
የት ነው ማግኘት ምንችለው
አባታችን መምህር ግርማ ይፀልዩልን ድካማችን ያሣፍራል እውነት ነው
በዚህ ዘመን ከቅዱስ እግዚአብሔርየተሰጡን በረከታችን ኖት።አባታችንቃለ ህይወት ያሰማልን፣ሺ አመት ኑሩልን።በረከቶ ይደርብን፣ይባርኩን!!!
tekekel100%👏👏👏❤
አሜን አሜን አሜን ✝️🙏🛐❤️💛🎇☀️✨💫😇🫶😘💯👌🕊️🕊️🕊️
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏Kalehewet yesmelna Len Abatchen
Amen Amen Amen
አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ፀጋ ዕና በረከቱን ያብዛሎት ዕንደ ማቱሳላ ያኑሮት ውድ አባት መምህር ግርማ::
አባታችን ኑሩልን ብእርሶ ትምርት ብዙ ተጠቅማአለዉ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክ ባአለ መራችን ብዙ ተጎተናልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
አድራሻቸው ካወቃቹት ተባበሩኝ እባካቹ
አሜን አባታችን ጸጋውን ያብዛሎት በርሶ ትምህርት ነው ሂወቴ የተቀየረው ስለሃይማኖቴ አጥንቅቅ ብይ እንዳውቅ የረዱኝ አባቴ ከጌታይ ከየሱስ ክርስቶስ ቀርእቤ እንድኖር የረዱኝ አባቴ ለቅዱስ ስጋው ለቅዱስ ደሙ ከበቃው ይህው 6 አመቴኤ ውለታዎን አምላከ እስራይል ይክፈሎት ሁሌም እመኛለው በአካል እንዳገኞት እግዚአብሔር ሲፈቅድ ካልሆነ እይሆንም።
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን በሰላም መጡ አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤ ውድ ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ለሊቀ ሰማዕቱ ለቅዱስ መርቆሬዎስ አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን ♦️♦️♦️💖💖👏👏
አባታችን እግዛብሄር ጸጋ ውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጦት እመቤቴን የምለምናት በእጆት መባርክን የዘመናት ምኛቴነው ግንላገኛትአልቻልከም
አሜን አሜን አሜን አባታችን በእዉነት መሰደደን በጣም ዉደዱኩት ምክህናቱም እምነቴን ላሳዉቀኝ ነበረ ለክ እግዝአብሔር እድሜችሁን ያሰረዘምልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይዎት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አባታችን ሺ አመት ይኑሩ ጤና እድሜ ፀጋን ያብዛለወት 🌹🌷💐🙏እኔ አባታችንን በክፉ ቃላት ሲናገሩ ደጋግሜ ስሰማ አንድ ቀን እርስ በርሳችን አለመስማማታችን አሳዘነኝና እና ማን ነዉ እዉነተኛ አልኩና አለቀስኩ ና ተኛሁ በህልሜ አባታችን ሁለት አባቶች አብረዋቸዉ ሆነዉ ከበታችን ገብተዉ ከሶፋላይ ቁጭ ብለዉ እኔ ከወደመኝታ ክፍል ስወጣ አየሆቸዉ ጎልቶ የታየኝ ግን በመምህር ግርማ በአባታችን ልባቸዉ ላይ ሳይዙ ትንሽ የሚባል መስቀል ታየኝ እና እኔም እሮጬ አባቴ መጣሁ እወደወታለሁኮ ብያቸዉ ጉልበታቸዉን ሳመኮቸዉ በጣም ተደስቸ ነበር እሳቸዉም ያወሩኝ ነበር ግን ያወሩኝ ወሬ ከነቃሁ በኋላ ጠፋብኝ ላስታዉስም አልቻልኩም ❤❤❤
አሜን አንኳን ደና መጡ አባታችን ይፍቱን ይብርኩኝ
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤🎉❤🎉🎉❤
❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ እድሜና ጤና ይስጥልኝ አባቴ በርከተወት ይድረሰኝ
እባካኻችሁ ኣድራሻ የምታውቁ የት ነው
Ye sazanala bewnet egzbiher yerdan weganochi tsegawun yabazalot abatachin Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲❤❤❤🙏🙏🙏
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታችን በፀሎት ኣስብን🙏🙏🙏💖💖💖💖💖
አ ሜን አሜን አሜን ምረቱን ይላክልን አባታችን በእዉነት እግዚያብሔር አምላክ በገጠሪቱ አካባቢ ላሉት ይህንን ትምህርት ቢያገኙ በ1ግዜ ይቀየሩ ነበር ሢጀመር ለንስሀ ወይም ለፋሲካ ፆም ብቻ ነዉ ስግደት የምናዉቀዉ አሁንም ብዙሀኑ እደዛዉ ነዉ የሚያዉቀዉ በሠኔ በግቦት አምልኮዉ ጠጠርማ ጥቁር ቀይ ደሮ ጥቁር በግ ጫቱን ለሊት ሙሉ ሢቀቀል ያድራል ኮሶ ለሊት ሙሉ ይጨሣል ጫቱ ከማታ እስከ 9ሰአት ተቀቅሎ ጠዋት በ2ስኒ በ2እጃቺን ይዘን አተጠብቀን ለከርሞ በሠላም አድርሠን እያልን የባሠበቱ ቤት ደግሞ ደፍተራ ዛር ያለበት አምጥተዉ ነዉ እደዛ የሚሆነው ዛር የሚመስለኝ አጋንት ሳይሆን ቀለል ያለ ነገር ጨሌ አርገዉ ስናይ ቃጪል እያጮሁ እየለፈለፉ ነዉ ምገድ ለምገድ የሚሔዱት አቤቱ ማረን ይቅር በለን እግዚያብሔር ይመስገን ከኛቤት ከቀረ በትንሹ ከ10አመት በላይ ሁኗል እግዚያብሔር ይመስገን አባየየየየ ልኡል እግዚያብሔር ❤❤❤❤❤❤❤የማቱሠላምን እድሜ ይስጠወት በጣም ለዋጪ ትምህርቶች ናቸዉ ግን ሚስጥሩ ሲገባኝ እብድ ሆሁ
እግዚአብሔር ይመስገን
አምላኬሆይለንስሀምት አብቃኝእመብዙሀን ለደጅሽ አብቂኝ ወለላይቱ እናቴ አባቴ እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥልን በፅለታችሁ አሥቡን ኑሩልን አባ
መምህር ፍታሪዬን እንዳቀው አድርገዉኛል በጣም ነዉ ምወዶት የመንፈስ ቅዱስ ሀይል በእርሶላይ አለ ጸሎት ስጀምር ፈተናው እየበዛብኝ ነው አምልኮት ሰጀምር ስራዬም እንዳልሰራ ተደረኩኝ ይጸልዩልኝ አባ ፈጣሪ ይባርኮት
አባይዬ አባታችን እኔም ቤተሰቦቼም ስንወድዎት እኮ። በእኛ ዘመን እንደ እርስዎ አይነት የሐይማኖት አባት እግዚአብሔር ስለሰጠን ስሙ የተመሰገነ ይሁን። ኑሩልን አባታችን ጸጋውን ያብዛልዎ። በረከትዎ ይደርብን። አሜን ፫
ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰጹን ለአባታችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሠማልን በረከትሁ ይደርብን እረጅም እድሜና ጦናዎትን ይስጥልን አሜን አሜን አሜንን በጸሎት አስቡን ሀይለ ማርያም ወለተ ጨርቆስ እያልሁ አባ
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ይስምልን አብትችን ❤❤❤
እንኳን በሰላም መጡልን የኛ ውድ አባታችን 🙏🙏🙏❤❤
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
አባቴ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልኝ እንደት በምንስ አቅሜ ላመስግኖት በህይወቴ ትልቅ መንፈሳዊ ለውጥ ነው የመጡት እግዚአብሔርን እርሶን የምያመሰግንበት ቃለት ነው የጠውት
Amen Amen Amen Abatatene Amelake Keber yesetelene Kale Hiwot yesemalen
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን በእዉነት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Abaaaaaaaaaaaaaaaa enkuwan dehena Metu ere barkun enwedotalen aba abaaa barkun Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤
ለአባታችን ቃልዎት ያሰማልን ከረጅም እድሜ ይኑሩልን❤❤❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በረከቱን ያድለን ❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን❤❤❤❤አሜን❤❤❤❤❤❤አሜን❤❤❤❤❤❤
እውነት ነው አባታችን መምህር ግርማ ወነድሙ አሥተምረውናል እድሜና ጤና ይሥጥልን
አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር የይስጥልን እድሜና ጤና ይስጦት በረከታችሁ በኔ በወለተ ወልድ ላይ ይደርብኝ አሜን፫❤❤❤🙏🙏
አባታችን መላከ ምክራት " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ፣ ፈጣሪ አምላካችን መድኃኒያለም በሰጦት ጸጋና ሞገስ ቅዱስ ወንገላዊ ትምህርትዎ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!
አሜን ክብር ለጔታ ይሁን
አባ እወዶታለሁኘ በጣም 💐 እገዛብሄር እድሜ ይስጦት
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን በረከታችሁ ይደርብን
አሜን(፫)❤❤❤❤❤
አባታችን በረከቶ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
አባታችንእንካን መጡልንእድሚከጤና ይስጡት
አባቴ በረከትዋ ይደርብኝ ቀለ ህይወት ያሰማልን
የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በፅለት አሰቡኝ ወለተ ኪዳን እዬላችሁ
Amen Amen father ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Abba kenyaa nujiradha wabayye isinira baracha jira waqayyoo barajirenya kesanii isinii hadheresu.kara badiraa nu debisa jirtanii.bayyen isin dinqisiisadha mamir girma wandimu ❤
❤EGZIABHER ymesgen ❤Amen Amen Amen ❤qal hiwet yesmaelna abay ❤️🤲💒💐
Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🌻🌻🙏🙏🌿🌻🤲🤲
አባየ ❤❤
ችሜን ችባታችን ቃለ ህይወትን ያስውማልን በርቱልን እባታችን እድሜና ጣና እብዝቶ ይስጥልን እሜንእቤቱ እግዚኦ! ኮተታችን ብዛቱ እቤቱ እብሮን የተውለደውንም ያደገውንም የዘር ዛት እይነጥላውንም ክፉ መንፈስ በቸርነትህ በምህረትህ ገስፅልን እግዚአብሔር ሆይ ስለ ፅድቅ ንብለው ስለስምህ ብለው ድውማቸውን ስላፈሰሱት ፃድቃን ሰማእታት ቃል ኪዳን በተሰጣቸው ቅዱሳን ብለህ ባለፈው የሰራነውን ህይጣት ይቅር ብለህ ማረን ስለቅዱሳን ደናግል ፃድቃን ማረን በቃ በለን እምላክ ሆይ እባክህ ማረን ይቅርም በለን እሜን
ዐሜን ዐሜን ዐሜን ዐባታችን ዕድሜ ጤና ይስጥልን
አሜን ባርኩኝ ኣባታችን😢😢
አሜን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ይፍቶኝ ይባርኩኝ
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃልህይወት ያሰማልን እድሜ በፀጋ ያቆይልን፡ የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን። በጤና ያቆይልን።
አባታችን በፀሎት አሰቡን እሰከ ቤተሰቦቸ ወለተ ሰለሴ በለዉ አባ አደራ
አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ
አሜን አሜን አሜን ባታች አድሜን ፀጋን ያብዛልን
ተድባባ ማርያም ብለው አባቴ በፀሎቶት አስቡኝ ዘወትር ትምህርቶት ለኔ ምግቤ ነው ከአጥያትም ጋር ቢሆን መልካምን ነገር እሻለው ብዙ አመት ነው የምከታተሎት ከውጭ ጀምሮ እንደ አይኔ ብሌን ነው የምሳሳሎት ስደክም ጉልበቴ ስዝል ብርታቴ ኖት እርስዎን የሰጠኝን አምላክ ሁሌም አመሰግነዋለው እንደእድለኛም ነው ራሴን የምቆጥረው ለምን ብዙዎች ታስረው እስራታቸው የማይታያቸው ሰዎች ስላሉ ይህ ደግሞ አለመታደልና ትልቅ በደልም ነው የሚመስለኝ ጀግናዬ ኖት ለኔ ትምህርቶትን ሁሌ እፅናናበታለው እርስዎን ባይሰጠኝ ብዬ ሳስብ ይጨንቀኛል ነገር ግን እሱ ምክንያት አለው በርቱልኝ ጠንካራ አባት ኖት ብዙ ነገር አሳልፈዋል አውቃለው አምላክ ይጠብቅልን ለብዙዎች ሲል❤
አመሰጉናለሁ ❤
Thanks
አባ አሞኛል ፀልዮልኝ@@memhirgirma-np7pv
የህይወት ቃል ያሠማልን አጎዚበሄር ይሥጥልን
Abachi kalehiy woetn yasemalen ❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen abatachin kale hoyit yasmalen barakatachu yedarbeni
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልኝ እስኪ እንዳዳምጥ እግዚአብሔር ይርዳን
አሜን ይሁን ይደረግልን በእውነት በጣም ድንቅ ግሩም ትምህርት ነው ቃለ ሂወት ያስማልን ኑርሉን አባታችን 🥰🥰🥰
❤❤🥰🥰Amen🙏🤲 Amen🙏🤲 Amen🙏🤲❤️❤️🥰🥰❤️❤️
አባታችን ቃለህወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
አባታችን በዚህ ትምህርት ውስጥ ነፍሴ እየዋዠቀች ነው ።አባታችን በፀሎታችሁ አስቡኝ እህተ ማርያም እባላለው።
አይዞሸ
አሜን አሜን አሜን
Yene deg abati sewodoti bemaryam egizeabher yetbekeleg ❤❤
ቃለሂወት ያሰማልን አባታቺን ❤❤❤
AmenAmenAmenAbachin Qaliyootii asamale ye timituu imate Rajimi idemena xena hixachu kufuu idanakachu charuu madalamii❤❤❤ Amen(3)💒🤲🤲🤲💚💚💚💛💛💛❤❤❤💒🤲🤲🤲🙏🏻
ጌታ ሆይ ዉስጥን ላዉጠህ አንተ ንጉሰ ሁን❤❤❤ ቃላህዉትን ያስማልን መላክ መንክራት ግርማ ዉንዱሙ አሜን እግዚአብሔር ሰም የተመስገን ይሁን ደንቅ ትምህርት እደላኝ ነን ይህዉ እየተመረቅን ነዉ በተክክል ላደመጠን ቤታች ቆጨ በላን ተመስግን❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 🎉❤❤❤😅🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሥጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፀሎታቸው አሰብኝ በፀሎታቸው አሰብኝ ለሁላችን
እግዚአብሔር ይመሰገነ አባታችን ቡራኬዎ ይደረሰን አሜን በእርሰወ ላይ አደሮ የአባቶቻችን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር እኔን ደካማና ኃጢአተኛዋን ያነቀኝ ይፈወሰኝ ማሰተዋሉን በሁላችንም ላይ ይደር
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን። እኛም ምናፈራበት ምንለወጥበት ያድርግልን። ባዷችንን እንድንቀር አይተወን። ቃሉን ከልባችን የሚሰርቅብንን በሀይሉ ያርቅልን። ጌታ።
Amane AmaneAmane❤❤❤
አሜን እግዚአብሔር ይማረን
የኔ አበት እግዚአብሔርን ማያየ እኮ ኖት ልቤን አሳረፉልኝ ይሄን ስፅፍ እያነባሁ ነዉ
Ameen Ameen Ameen🙏🙏🙏❤❤❤
ለቤተስባቼ ያለውን እርኩስ መንፍስ የእግዚአብሔርን ቃሉ ይስርህ የአባታችን መስቀሉ ይስርህ
አሜን🤲 አሜን 🤲አሜን 🤲 አባታችን ቃልሕዮውት ያስማልን ፅጋቾን ያቢዝልን እርመቾን ያስርዝምልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 ኤኛም ባታምርኖ ትሚርት 30/60/100 የአማሬ ፍሬ አፍርቴን ባበቱን ያኑርና አሜን 🤲አሜን 🤲አሜን 🤲🌹🌹🌹🌹🕊️🕊️🕊️
አዲራሻቸውን እንዲንፈወስ የምታቁ ኮመንት ላይ ብትጥፉልን
Amen(3 Egzihabihe ymasgen unken baa selam maxu Abbatchin ❤❤🙏
AMMEEN AMMMEN AMMMEN ❤❤❤❤❤❤ ❤❤
አባታችን እንኩዋን ደህና መጡልን እንወድወታለን
ይፍቱን ይባርኩን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ትምህርትዎትን የማይጠገብ ነው የድሮ ካስተማሩት የፈውስና የስብከት አንድ ላይ ስለነበር ስብከቱን ለብቻው ፈውሱን ለብቻው ፖስቱሉን. አንድ አንድ ሰው ስብከታቸውን ብቻ የምፈልግ አለ. አንድ አንድ ሰው ደግሞ ፈውሳቸው ብቻ የምፈልግ አለና እንደአድስ ብትፖስትሉን ድጋሚ ብናዳምጣቸው አይጠገቡም❤❤
ስብከቱ ከፈዉሱ ጋር ነዉ እንጅ አንድ ላይ ነዉ የሚሄዱት
እግዚያብሔር ይመሰገን አባታችን ቃለህወትን ያሠማልን የኔ አባት በዚህ በከፋ ዘመን እሰዎን የሰጠን እግዚያብሔር የተመሰገነ ይሁን በፀሎት ያስቡኝ ወለተ ኪዳን አባቴ በረከተዎ አይለን 😢
🙏🙏🙏🙏🙏💒💠💒❤️❤️❤️❤️
አባቴ ምን አይነት ፀጋ ነው ያሎት አባቴ የሚገርም ነው ልብ ሠንጥቆ ነዉ የሚገባው ትምህርቶት ሌላ መምህር ቢያስተምሩ በጭራሽ አይገባኝ የርሶ ግን አባቴ እዉነት ልብ ሠንጥቆ ይገባል
አባታችን እንኮን ደና መጡልን
እግዚአብሔር ይመስገን፡፡
ቃለሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን መምህር አሜን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Amen abatachn bezeh kefu zemen yetsetun abat newot erajim edemi ketena gar yesetelen
Amen amen ameb❤❤❤❤❤
ቃለህይወይ ያሰማልን በረከቶ ይድረሰን😢
Amen abate kale Hiwet yasemlen bedma betana yetbklen nurlen ❤❤❤
አባታቺን፣የማቶሳላን፣ኢዲሜ፣ይሲጦት፣አምላከ፣ዳዊት፣ለኢኛ፣ለሲደቴኞቺ፣ፀልዩልን።🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏❤❤❤
አባታችን እርስዎን የሰጠን የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ይመስገን
አባቴ መርቁኝ በረከቶ ፀጋዎ በልጅልጆቼ ሁሉ ያድር ዘንድ አምናለሁና
#አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድገን አሜን፫📖🍃🕊🌻
ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫📖🍃
#የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫📖🌾#Egzibher yimsegn abatachn kale hiwot yesemalen berketewo yiderbin tslotewo ayleyen yene abate yene abate❤🤲💚💛❤
የት ነው ማግኘት ምንችለው
አባታችን መምህር ግርማ ይፀልዩልን ድካማችን ያሣፍራል እውነት ነው
በዚህ ዘመን ከቅዱስ እግዚአብሔር
የተሰጡን በረከታችን ኖት።አባታችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን፣ሺ አመት
ኑሩልን።በረከቶ ይደርብን፣ይባርኩን!!!
tekekel100%👏👏👏❤
አሜን አሜን አሜን ✝️🙏🛐❤️💛🎇☀️✨💫😇🫶😘💯👌🕊️🕊️🕊️
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
Kalehewet yesmelna Len Abatchen
Amen Amen Amen
አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ፀጋ ዕና በረከቱን ያብዛሎት ዕንደ ማቱሳላ ያኑሮት ውድ አባት መምህር ግርማ::
አባታችን ኑሩልን ብእርሶ ትምርት ብዙ ተጠቅማአለዉ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክ ባአለ መራችን ብዙ ተጎተናልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
አድራሻቸው ካወቃቹት ተባበሩኝ እባካቹ
አሜን አባታችን ጸጋውን ያብዛሎት በርሶ ትምህርት ነው ሂወቴ የተቀየረው ስለሃይማኖቴ አጥንቅቅ ብይ እንዳውቅ የረዱኝ አባቴ ከጌታይ ከየሱስ ክርስቶስ ቀርእቤ እንድኖር የረዱኝ አባቴ ለቅዱስ ስጋው ለቅዱስ ደሙ ከበቃው ይህው 6 አመቴኤ ውለታዎን አምላከ እስራይል ይክፈሎት ሁሌም እመኛለው በአካል እንዳገኞት እግዚአብሔር ሲፈቅድ ካልሆነ እይሆንም።
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን በሰላም መጡ አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤ ውድ ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ለሊቀ ሰማዕቱ ለቅዱስ መርቆሬዎስ አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን ♦️♦️♦️💖💖👏👏
አባታችን እግዛብሄር ጸጋ ውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጦት እመቤቴን የምለምናት በእጆት መባርክን የዘመናት ምኛቴነው ግንላገኛትአልቻልከም
አሜን አሜን አሜን አባታችን በእዉነት መሰደደን በጣም ዉደዱኩት ምክህናቱም እምነቴን ላሳዉቀኝ ነበረ ለክ እግዝአብሔር እድሜችሁን ያሰረዘምልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይዎት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አባታችን ሺ አመት ይኑሩ ጤና እድሜ ፀጋን ያብዛለወት 🌹🌷💐🙏እኔ አባታችንን በክፉ ቃላት ሲናገሩ ደጋግሜ ስሰማ አንድ ቀን እርስ በርሳችን አለመስማማታችን አሳዘነኝና እና ማን ነዉ እዉነተኛ አልኩና አለቀስኩ ና ተኛሁ በህልሜ አባታችን ሁለት አባቶች አብረዋቸዉ ሆነዉ ከበታችን ገብተዉ ከሶፋላይ ቁጭ ብለዉ እኔ ከወደመኝታ ክፍል ስወጣ አየሆቸዉ ጎልቶ የታየኝ ግን በመምህር ግርማ በአባታችን ልባቸዉ ላይ ሳይዙ ትንሽ የሚባል መስቀል ታየኝ እና እኔም እሮጬ አባቴ መጣሁ እወደወታለሁኮ ብያቸዉ ጉልበታቸዉን ሳመኮቸዉ በጣም ተደስቸ ነበር እሳቸዉም ያወሩኝ ነበር ግን ያወሩኝ ወሬ ከነቃሁ በኋላ ጠፋብኝ ላስታዉስም አልቻልኩም ❤❤❤
አሜን አንኳን ደና መጡ አባታችን ይፍቱን ይብርኩኝ
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤🎉❤🎉🎉❤
❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ እድሜና ጤና ይስጥልኝ አባቴ በርከተወት ይድረሰኝ
እባካኻችሁ ኣድራሻ የምታውቁ የት ነው
Ye sazanala bewnet egzbiher yerdan weganochi
tsegawun yabazalot abatachin
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲❤❤❤🙏🙏🙏
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታችን በፀሎት ኣስብን🙏🙏🙏💖💖💖💖💖
አ ሜን አሜን አሜን ምረቱን ይላክልን አባታችን በእዉነት እግዚያብሔር አምላክ በገጠሪቱ አካባቢ ላሉት ይህንን ትምህርት ቢያገኙ በ1ግዜ ይቀየሩ ነበር ሢጀመር ለንስሀ ወይም ለፋሲካ ፆም ብቻ ነዉ ስግደት የምናዉቀዉ አሁንም ብዙሀኑ እደዛዉ ነዉ የሚያዉቀዉ በሠኔ በግቦት አምልኮዉ ጠጠርማ ጥቁር ቀይ ደሮ ጥቁር በግ ጫቱን ለሊት ሙሉ ሢቀቀል ያድራል ኮሶ ለሊት ሙሉ ይጨሣል ጫቱ ከማታ እስከ 9ሰአት ተቀቅሎ ጠዋት በ2ስኒ በ2እጃቺን ይዘን አተጠብቀን ለከርሞ በሠላም አድርሠን እያልን የባሠበቱ ቤት ደግሞ ደፍተራ ዛር ያለበት አምጥተዉ ነዉ እደዛ የሚሆነው ዛር የሚመስለኝ አጋንት ሳይሆን ቀለል ያለ ነገር ጨሌ አርገዉ ስናይ ቃጪል እያጮሁ እየለፈለፉ ነዉ ምገድ ለምገድ የሚሔዱት አቤቱ ማረን ይቅር በለን እግዚያብሔር ይመስገን ከኛቤት ከቀረ በትንሹ ከ10አመት በላይ ሁኗል እግዚያብሔር ይመስገን አባየየየየ ልኡል እግዚያብሔር ❤❤❤❤❤❤❤የማቱሠላምን እድሜ ይስጠወት በጣም ለዋጪ ትምህርቶች ናቸዉ ግን ሚስጥሩ ሲገባኝ እብድ ሆሁ
እግዚአብሔር ይመስገን
አምላኬሆይለንስሀምት አብቃኝእመብዙሀን ለደጅሽ አብቂኝ ወለላይቱ እናቴ አባቴ እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥልን በፅለታችሁ አሥቡን ኑሩልን አባ
መምህር ፍታሪዬን እንዳቀው አድርገዉኛል በጣም ነዉ ምወዶት የመንፈስ ቅዱስ ሀይል በእርሶላይ አለ ጸሎት ስጀምር ፈተናው እየበዛብኝ ነው አምልኮት ሰጀምር ስራዬም እንዳልሰራ ተደረኩኝ ይጸልዩልኝ አባ ፈጣሪ ይባርኮት
አባይዬ አባታችን እኔም ቤተሰቦቼም ስንወድዎት እኮ። በእኛ ዘመን እንደ እርስዎ አይነት የሐይማኖት አባት እግዚአብሔር ስለሰጠን ስሙ የተመሰገነ ይሁን። ኑሩልን አባታችን ጸጋውን ያብዛልዎ። በረከትዎ ይደርብን። አሜን ፫
ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰጹን ለአባታችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሠማልን በረከትሁ ይደርብን እረጅም እድሜና ጦናዎትን ይስጥልን አሜን አሜን አሜንን በጸሎት አስቡን ሀይለ ማርያም ወለተ ጨርቆስ እያልሁ አባ
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ይስምልን አብትችን ❤❤❤
እንኳን በሰላም መጡልን የኛ ውድ አባታችን 🙏🙏🙏❤❤
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
አባቴ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልኝ
እንደት በምንስ አቅሜ ላመስግኖት በህይወቴ ትልቅ መንፈሳዊ ለውጥ ነው የመጡት
እግዚአብሔርን እርሶን የምያመሰግንበት ቃለት ነው የጠውት
Amen Amen Amen Abatatene Amelake Keber yesetelene Kale Hiwot yesemalen
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን በእዉነት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Abaaaaaaaaaaaaaaaa enkuwan dehena Metu ere barkun enwedotalen aba abaaa barkun Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤
ለአባታችን ቃልዎት ያሰማልን ከረጅም እድሜ ይኑሩልን❤❤❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በረከቱን ያድለን ❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን❤❤❤❤አሜን❤❤❤❤❤❤አሜን❤❤❤❤❤❤
እውነት ነው አባታችን መምህር ግርማ ወነድሙ አሥተምረውናል እድሜና ጤና ይሥጥልን
አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር የይስጥልን እድሜና ጤና ይስጦት በረከታችሁ በኔ በወለተ ወልድ ላይ ይደርብኝ አሜን፫❤❤❤🙏🙏
አባታችን መላከ ምክራት " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ፣ ፈጣሪ አምላካችን መድኃኒያለም በሰጦት ጸጋና ሞገስ ቅዱስ ወንገላዊ ትምህርትዎ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!
አሜን ክብር ለጔታ ይሁን
አባ እወዶታለሁኘ በጣም 💐 እገዛብሄር እድሜ ይስጦት
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን በረከታችሁ ይደርብን
አሜን(፫)❤❤❤❤❤
አባታችን በረከቶ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
አባታችንእንካን መጡልንእድሚከጤና ይስጡት
አባቴ በረከትዋ ይደርብኝ ቀለ ህይወት ያሰማልን
የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በፅለት አሰቡኝ ወለተ ኪዳን እዬላችሁ
Amen Amen father ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Abba kenyaa nujiradha wabayye isinira baracha jira waqayyoo barajirenya kesanii isinii hadheresu.kara badiraa nu debisa jirtanii.bayyen isin dinqisiisadha mamir girma wandimu ❤
❤EGZIABHER ymesgen ❤Amen Amen Amen ❤qal hiwet yesmaelna abay ❤️🤲💒💐
Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🌻🌻🙏🙏🌿🌻🤲🤲
አባየ ❤❤
ችሜን ችባታችን ቃለ ህይወትን ያስውማልን በርቱልን እባታችን እድሜና ጣና እብዝቶ ይስጥልን እሜን
እቤቱ እግዚኦ! ኮተታችን ብዛቱ እቤቱ እብሮን የተውለደውንም ያደገውንም የዘር ዛት እይነጥላውንም ክፉ መንፈስ በቸርነትህ በምህረትህ ገስፅልን እግዚአብሔር ሆይ ስለ ፅድቅ ንብለው ስለስምህ ብለው ድውማቸውን ስላፈሰሱት ፃድቃን ሰማእታት ቃል ኪዳን በተሰጣቸው ቅዱሳን ብለህ ባለፈው የሰራነውን ህይጣት ይቅር ብለህ ማረን ስለቅዱሳን ደናግል ፃድቃን ማረን በቃ በለን እምላክ ሆይ እባክህ ማረን ይቅርም በለን እሜን
ዐሜን ዐሜን ዐሜን ዐባታችን ዕድሜ ጤና ይስጥልን
አሜን ባርኩኝ ኣባታችን😢😢
አሜን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ይፍቶኝ ይባርኩኝ
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃልህይወት ያሰማልን እድሜ በፀጋ ያቆይልን፡ የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን። በጤና ያቆይልን።
አባታችን በፀሎት አሰቡን እሰከ ቤተሰቦቸ ወለተ ሰለሴ በለዉ አባ አደራ
አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ
አሜን አሜን አሜን ባታች አድሜን ፀጋን ያብዛልን
ተድባባ ማርያም ብለው አባቴ በፀሎቶት አስቡኝ ዘወትር ትምህርቶት ለኔ ምግቤ ነው ከአጥያትም ጋር ቢሆን መልካምን ነገር እሻለው ብዙ አመት ነው የምከታተሎት ከውጭ ጀምሮ እንደ አይኔ ብሌን ነው የምሳሳሎት ስደክም ጉልበቴ ስዝል ብርታቴ ኖት እርስዎን የሰጠኝን አምላክ ሁሌም አመሰግነዋለው እንደእድለኛም ነው ራሴን የምቆጥረው ለምን ብዙዎች ታስረው እስራታቸው የማይታያቸው ሰዎች ስላሉ ይህ ደግሞ አለመታደልና ትልቅ በደልም ነው የሚመስለኝ ጀግናዬ ኖት ለኔ ትምህርቶትን ሁሌ እፅናናበታለው እርስዎን ባይሰጠኝ ብዬ ሳስብ ይጨንቀኛል ነገር ግን እሱ ምክንያት አለው በርቱልኝ ጠንካራ አባት ኖት ብዙ ነገር አሳልፈዋል አውቃለው አምላክ ይጠብቅልን ለብዙዎች ሲል❤
አመሰጉናለሁ ❤
Thanks
አባ አሞኛል ፀልዮልኝ@@memhirgirma-np7pv
የህይወት ቃል ያሠማልን አጎዚበሄር ይሥጥልን
Abachi kalehiy woetn yasemalen ❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen abatachin kale hoyit yasmalen barakatachu yedarbeni
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልኝ እስኪ እንዳዳምጥ እግዚአብሔር ይርዳን
አሜን ይሁን ይደረግልን በእውነት በጣም ድንቅ ግሩም ትምህርት ነው ቃለ ሂወት ያስማልን ኑርሉን አባታችን 🥰🥰🥰
❤❤🥰🥰Amen🙏🤲 Amen🙏🤲 Amen🙏🤲❤️❤️🥰🥰❤️❤️
አባታችን ቃለህወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
አባታችን በዚህ ትምህርት ውስጥ ነፍሴ እየዋዠቀች ነው ።አባታችን በፀሎታችሁ አስቡኝ እህተ ማርያም እባላለው።
አይዞሸ
አሜን አሜን አሜን
Yene deg abati sewodoti bemaryam egizeabher yetbekeleg ❤❤
ቃለሂወት ያሰማልን አባታቺን ❤❤❤
Amen
Amen
Amen
Abachin Qaliyootii asamale ye timituu imate Rajimi idemena xena hixachu kufuu idanakachu charuu madalamii❤❤❤ Amen(3)💒🤲🤲🤲💚💚💚💛💛💛❤❤❤💒🤲🤲🤲🙏🏻
ጌታ ሆይ ዉስጥን ላዉጠህ አንተ ንጉሰ ሁን❤❤❤ ቃላህዉትን ያስማልን መላክ መንክራት ግርማ ዉንዱሙ አሜን እግዚአብሔር ሰም የተመስገን ይሁን ደንቅ ትምህርት እደላኝ ነን ይህዉ እየተመረቅን ነዉ በተክክል ላደመጠን ቤታች ቆጨ በላን ተመስግን❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉Amen Amen
Amen Amen Amen 🙏 🎉❤❤❤😅🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏