Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አባታችን እህተ ሚኪሔል ነኝ በስደት በፍተና ውስፅ ነኝ በፀሎታቹ አስቡኝ😢
አይዞሽ ታሳልፍልሻለች እመብርሃን አልቅሺባት
እሺ
እድሜና ጤና ይስጥልኝ አባቴ ❤❤❤❤❤❤
@@MabraMajd ይበልጥ ፀልይ የኔ ዉድ
እግዚአብሔር አምላክ ያስብሽ እህቴ
ልባችን ቀና እንዲሆን የተዘጋዉ እንዲከፈት የቀደሙ አባቶቻችን የተሰጣቸዉ ቃልኪዳናቸዉ እንዲያግዘን አባታችንም በጸሎታቸዉ እንዲያስቡን የክርስትና ስማችንን እንጻፍ እኔ ወ/ለ አብ እባላለዉ
አባታችን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት መድሀኒአለም እጆት ላይ አምጥቶ ቁጭ ያርገኝ የሁል ቀን ምኞቴ የኔው ጉድ ምን ይናዘዝ ይሆን ዝም ብሎ ያገሣል እንደጠገበ ሠው መቼም ያልታሠረ የለም ሁላችን ይፍታን ከታሠርንበት ቸሩ መድሀኒአለም
የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በፆለት አሰቡኝ ወለተ ኪዳን እያላችሁ
እግዚአብሔር ጉባኤያችንን ያስፋልን፡፡ ኢትዮጵያን ይጠብቅልን ይማረን፡፡
Amen Amen Amen
አሜን 🤲 አሜን 🤲 አሜን 🤲
አባታችን እግዛብሄር እድሜ እና ጤና ይስጦት አሜንንንን 🤲🤲🤲
ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለእናንተ የደረሰ ቸሩ መድሀንያለም ለኛም ይድረስልን አሜን
ሀይል ገብኤል ሀይለ እየሱስ በፀሎቶ አስቡን አባ
እግዚአብሔር አምላኬቤተሰቦችን በጸሎት አስቡኝ እኔ ተስፋዬጨለመብኝ ህይወት ነአብራልኝ
አባ እግዚአብሔር ጤና ከረጅም እድሜ ጋር ይስጥልን በፀሎት አስቡኝ ወልደ ሰንበት 🙏🙏🙏
#እግዚአብሔር ይመስገን#አባ የዘመናችን #ሀዋርያ #መምህራችን #መካሪያችን አባታችን #እድሜናጤናውን #ጸጋውን ያብዛሎት❤❤❤
መምሕርዬ የኔ አባት ሺ ዘመን ያኑረዎት የድንግል ማርያም ልጅ መድሐኔዓለም የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ትልቅ አባት ናቸው
እግዚአብሔር ይመስገን ለተፈወሱ ወገኖቻችን እንኳን እግዚአብሔር እረዳችሁ ለኛም እግዙአብሔር ይርዴን አባታችን የኛ እንቁ አባት እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት❤❤❤❤
.ልኡልእግዚያብሔር ለአባታችን ልኡልእግዚያብሔር ረጅም እድሜ ይስጣቸዉ እደዚህ ሠዉ እየቦጨቃቸዉ ሣይሠለቹ በደስታ ለሚያገለግሉን አባታችን ፀጋዉን እድሜዉን ይጨምርላቸዉ ይቺን ቀንስመኝ ደረሰች ግን መግባት እየፈለኩ እዛዉ አስርኛል የአረብ ዉሀ በፀሎታችሁ አሶቡኝ ወለተሠመአት ብላችሁ
የኛ እንቁ አባት የተዋህዶ ውበት የደሀው አባት የመናፍስት አንቀጥቃች እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ቡራኬዎት ይደርብን
እግዚአብሔር ይመስገን ለእናንተ የድርሰው እግዚአብሔር ለሁላችን ይድርስልን አሜን. አባታችን በርክታችው ይድርብን አሜን ❤
እንኳን ደህና መጡ አባታችን አሜን🤲 እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን 🤲በረከቶት ይደርብን አሜን 🤲
አባታችን የምያገለግሉበት ደብር አድራሻዉን የምታዉቁ🙏
Yekoye video nwe
እረጅም እድሜ ይስጥልን በረከት ይደርብን
አባዬ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማሪያም ተስፋ ሚካኤል ከነቤተሰቦቼ
አባታችን እድሚጠጋ ይስጥልን❤ አባ በጦሎታችሁ አስብኝ ወለተኪዳን ፣አጠደማርያም ብላችሁ ፈተናዉ በዝቶብኛል እርዱኝ በፆሎታችሁ
አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ❤❤❤ ጉልበት ሁሉ ለአንተ ይስገድ
አቤቱ አምላኬ እግዚአብሄር እድሜወትን ያርዝምልን አባታችን ፀጋውን ያብዛለወት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አባ እረጅም አድሜ ከጤና ጋር ያኑሮት አባ በፀሎቶ አስቡን አመተ ስላሴ ነኝ
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት የሰመልን አባቴ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን በረከታቸው ይደርብን አሜን
እባካችሁ ወለተገብርኤል ብላችሁ አስቡኝ
አባየ በእርስዎ መስቀል ለመባረክ እግዚአብሔር ይርዳኝ❤
እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደህና መጡልን ዉድ አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለናተ የደረሠ እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን አሜን 🤲🕊
አባታችን እረዝም እድሜ ይስጥልን አድራሸው የትነው የአባታችን
የሠራዊት #ጌታ #ኢየሱሰ #ክርሰቶሰ እመቤታችንን #ድንግል #ማርያም ቅዱሰ #ሚካኤል ቅዱሰ #ገብርኤል ቅዱሰ #ሩፋኤል ቅዱሰ #ዑራኤል ቅዱሰ #ፋኑኤል ሰማዕቱ ቅዱሰ #ጊዮርጊሰ አባታችንን ያኑርልን።
የኛ እንቁ አባታችን በረከታችሁ በኛምላይ ይደርብን እግዚያብሄር ይጠብቅልን
ልክነው አባ ለዚህ ነው በየሄድንበት ሁሉ የተሳሳተ መልስ የሚሰጠን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ውድ አባታችን እህቴ ወለተ ተክለ በፅሎት ሃስባት 😢
በመድኃኒዓለም ስም ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ብላችሁ ለኔና ለቤተሰቤ መዳን ስትሉ የአባን ስልክ ንገሩኝ በምን መንገድ እንደማገኛቸው አላውቅም 4 ዓመት ሆነኝ፣ በረከታቸው ይደረብን እድሜያቸውን ያርዝምልን! አሜን!
Inem filega lay negn
እግዚአብሔር ይመስገን ለናተ የደረስ ለሁላችንም ይድረስልን አባ እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን❤😢
ረጅም እድሜ ይስጥልን
ጸጋውን ያብዛሎት አብርሀሙ ሦስቱ ሥላሴዎች
ኣሜን ኣሜን ኣሜን በፀሎታች አስቡኝ😥😥🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እኔም በዚሀ ነው የሚሰቃየው በፀሎት አስበኝ አባቴ ❤❤
ኣባታችን አድሜን ጤና ያድልልን በረክታችው ይደርብን እናቴየ በጣም ታምማለች ክቡዙ አመታት ሄናታል አባቴ ለውስዳት ፍልግ ነው የት እሚግኝ አላውቅም እስክ እምታውቁ ካላቹ ኑግርኝ አኔየ ሰደት ላይነው ያለሁት ግን የናቴየ ከተስደቱኩ አመታት በስዊ ነው አሚጭነቅው 😢😢❤❤
ለእናተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን በእግዚአብሔር የአባታችንን ስልክ ተባበሩኝ
እግዚያብሔር ይመስገን💚💛❤ ፈጣሪ እድሜ ይስጥልን አባታችን ኑሩልን
ኣባቴ እ\ር ሽ ኣመት ያኑርልን❤❤❤❤❤❤❤
አባትየ የኔ ውድ አባት በስቃይ ላይ ነኝ በፀሎት አስቡኝ ገብረ መስቀል፣ገብረ ኪዳን፣ ወለተ መድህን ብላችሁ በድንግል ማርያም ስም ሁላችሁም አስቡኝ
እንኳን ደህና መጡ አባታችን እግዚኣብሔር ኣምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባ በጸሎት አስቡኝ
አባታችን ዘላለም ያኑርልንአሜን
አባታችን በረከቶ ይደርብን
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🙏🙏🙏
አይዟችሁ እህት ወንድሞች። ክርስቶስ መምጫው ከመቼውም በላይ እጅግ ቀርቧልና፤ ፅኑ። እመብርሃን እርሷ በያላችሁበት ትድረስላችሁ። ❤🤲🙌🙏
ተወልደመድህን በፀሎት ኣሰቡት የክርሰቶሰ ወዳጆች እዲሁም አባታችን ፀጋው ያብዛሎት
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን በእዉነት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
እግዚያብሔር ይመስገን አባታችን እድሜና ጤና ይስጠዎት
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመኖን ያብዛልን
አባቴ እድሜ ከጤና ይሰጦት እግዚአብሔር አምላክ የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለጻዱቁ ለአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱሰ አባታችን አደረሰን አሜንንንን🙏❤🙏
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን ለአባታችን እግዚአብሔር ለኛም ድረስልን
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
አባየ በፀሎት አስቡኝ እኔንም ደካማ ልጅውትን ለሀገሬ ልብቃ ይፈትናኛል በስራየ በሰው ሀገር ብሬንም ምንም እንዳላደርግ አስሮኛል ስንት አመቴ ምንም አላደረኩ ደፍኖ ይዞብኛል😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜና በጤና ይጠብቅልን በፆለታቹሁ አስቡኝ
ወለተ ሰንበት ፣ሀይለ ማርያም፣ ወለተ ህይዎት፣ ክንፈ ሚካኤል፣ወልደ ኪዳን፣ በፆለት አስቡን
አባ በፀሎታቸው አሱቡን ከነ ቤተሰቦቼ
የት ነው የሚገኙት መረጃ ብትሰጡኝ ወዳጆቼ?
አባቴ በረከቶት ይድረሰኝ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
እህቴን እደዚናትበማርያም አድራሻዉንንገሩኝ ከየትነዉ
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታች እድሜ እድሜ ይሰጥልን አሜን
Ameen Ameen Ameen kalewote yasemaln abatachn tsalotachu ayilayen ameen
አባታችን በረኮት ይድረሰን
እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤ ና ይስጥልን ለአባታችን
በረከቶ ይደርብን
አባታችን እንኳን ደህና መጡ የኛ ነቁ አባት እግዚአብሔር እድሚ ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤
አባታችን ወርቅነህ ሺብሩ እባላለሁ በስደት የምኖረው በስቃይ ውስጥ ነኝ ፀልዩልኝ
Qalehiwoot yasemalin Bee idme bee Xena yixebiqilin abbatachin ❤❤❤❤❤
አባታችን በረከትዎት ይደርብን።
እኔ ሁል ፀጉሬ ሁል እንደተቆረጠ ልብሴ ሁለ እንደጠፍ ነው ፈጣሪ ይርዳኝ
በእግዚአብሔር የአሉበትንነገሩኚእኒምእንደላገባተውሉብኚል?
የኔ አባቴ በጣም እንወድዎታለን❤❤❤❤❤
ቡራኬዎት ይድረሰኝ የኔ አባት❤❤❤
እንኳን በደህና መጡ ኣባታችኝ እግዚአብሔር ኣምላኽ ዕድሜና ጤና ይስጣቸው የኔ ኣባት❤
ወለተ ጻዲቅ ብላችሑ አስቡኝ❤👏👏👏aba
❤❤❤❤❤አባቴእድሜ ጤና ይስጥልን
የኔ አባት በእድሜ በፀጋ በጤና ያቆይልን🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
egziabher yemesgen.
አባየፅጋውን ያብዛለወት❤ይፍቱኝ😢😢😢😢
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲
እንኳን ደህና መጡ አበታችን በረከትዎ ይደርብን አሜን
እድሜና ጤና ይሰጥወት አባ
አባታችንን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን አባታችን በፀሎታችሁ አስቡኝ ፅጌማርያም እያላችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን አባታችን
አባቴህይወቴትርጉምአልባሁኛለሁበፀሎቶአስቡኝወለተማርያም
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
አባታችን ፣እድሜ ጤና ይስጦት።
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን❤❤❤
አባታችን በረከቶ ይደርብኝ ❤
መድሀኔዓለም ደብተራን ከምድራችን ላይ ይንቀልልን።
Ameen Ameen Ameen ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እንኳን ደህና መጡ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከቶት ይደርብኝ
እንኳን በሰላም መጡ አባታችን
አባታችን እህተ ሚኪሔል ነኝ በስደት በፍተና ውስፅ ነኝ በፀሎታቹ አስቡኝ😢
አይዞሽ ታሳልፍልሻለች እመብርሃን አልቅሺባት
እሺ
እድሜና ጤና ይስጥልኝ አባቴ ❤❤❤❤❤❤
@@MabraMajd ይበልጥ ፀልይ የኔ ዉድ
እግዚአብሔር አምላክ ያስብሽ እህቴ
ልባችን ቀና እንዲሆን የተዘጋዉ እንዲከፈት የቀደሙ አባቶቻችን የተሰጣቸዉ ቃልኪዳናቸዉ እንዲያግዘን አባታችንም በጸሎታቸዉ እንዲያስቡን የክርስትና ስማችንን እንጻፍ እኔ ወ/ለ አብ እባላለዉ
አባታችን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት መድሀኒአለም እጆት ላይ አምጥቶ ቁጭ ያርገኝ የሁል ቀን ምኞቴ የኔው ጉድ ምን ይናዘዝ ይሆን ዝም ብሎ ያገሣል እንደጠገበ ሠው መቼም ያልታሠረ የለም ሁላችን ይፍታን ከታሠርንበት ቸሩ መድሀኒአለም
የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በፆለት አሰቡኝ ወለተ ኪዳን እያላችሁ
እግዚአብሔር ጉባኤያችንን ያስፋልን፡፡ ኢትዮጵያን ይጠብቅልን ይማረን፡፡
Amen Amen Amen
አሜን 🤲 አሜን 🤲 አሜን 🤲
አባታችን እግዛብሄር እድሜ እና ጤና ይስጦት አሜንንንን 🤲🤲🤲
ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለእናንተ የደረሰ ቸሩ መድሀንያለም ለኛም ይድረስልን አሜን
ሀይል ገብኤል ሀይለ እየሱስ በፀሎቶ አስቡን አባ
እግዚአብሔር አምላኬቤተሰቦችን በጸሎት አስቡኝ እኔ ተስፋዬጨለመብኝ ህይወት ነአብራልኝ
አባ እግዚአብሔር ጤና ከረጅም እድሜ ጋር ይስጥልን በፀሎት አስቡኝ ወልደ ሰንበት 🙏🙏🙏
#እግዚአብሔር ይመስገን
#አባ የዘመናችን #ሀዋርያ #መምህራችን #መካሪያችን አባታችን #እድሜናጤናውን #ጸጋውን ያብዛሎት❤❤❤
መምሕርዬ የኔ አባት ሺ ዘመን ያኑረዎት የድንግል ማርያም ልጅ መድሐኔዓለም የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ትልቅ አባት ናቸው
እግዚአብሔር ይመስገን ለተፈወሱ ወገኖቻችን እንኳን እግዚአብሔር እረዳችሁ ለኛም እግዙአብሔር ይርዴን አባታችን የኛ እንቁ አባት እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት❤❤❤❤
.ልኡልእግዚያብሔር ለአባታችን ልኡልእግዚያብሔር ረጅም እድሜ ይስጣቸዉ እደዚህ ሠዉ እየቦጨቃቸዉ ሣይሠለቹ በደስታ ለሚያገለግሉን አባታችን ፀጋዉን እድሜዉን ይጨምርላቸዉ ይቺን ቀንስመኝ ደረሰች ግን መግባት እየፈለኩ እዛዉ አስርኛል የአረብ ዉሀ በፀሎታችሁ አሶቡኝ ወለተሠመአት ብላችሁ
የኛ እንቁ አባት የተዋህዶ ውበት የደሀው አባት የመናፍስት አንቀጥቃች እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ቡራኬዎት ይደርብን
እግዚአብሔር ይመስገን ለእናንተ የድርሰው እግዚአብሔር ለሁላችን ይድርስልን አሜን. አባታችን በርክታችው ይድርብን አሜን ❤
እንኳን ደህና መጡ አባታችን አሜን🤲 እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን 🤲በረከቶት ይደርብን አሜን 🤲
አባታችን የምያገለግሉበት ደብር አድራሻዉን የምታዉቁ🙏
Yekoye video nwe
እረጅም እድሜ ይስጥልን በረከት ይደርብን
አባዬ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማሪያም ተስፋ ሚካኤል ከነቤተሰቦቼ
አባታችን እድሚጠጋ ይስጥልን❤ አባ በጦሎታችሁ አስብኝ ወለተኪዳን ፣አጠደማርያም ብላችሁ ፈተናዉ በዝቶብኛል እርዱኝ በፆሎታችሁ
አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ❤❤❤ ጉልበት ሁሉ ለአንተ ይስገድ
አቤቱ አምላኬ እግዚአብሄር እድሜወትን ያርዝምልን አባታችን ፀጋውን ያብዛለወት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አባ እረጅም አድሜ ከጤና ጋር ያኑሮት አባ በፀሎቶ አስቡን አመተ ስላሴ ነኝ
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት የሰመልን አባቴ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን በረከታቸው ይደርብን አሜን
እባካችሁ ወለተገብርኤል ብላችሁ አስቡኝ
አባየ በእርስዎ መስቀል ለመባረክ እግዚአብሔር ይርዳኝ❤
እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደህና መጡልን ዉድ አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለናተ የደረሠ እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን አሜን 🤲🕊
አባታችን እረዝም እድሜ ይስጥልን አድራሸው የትነው የአባታችን
የሠራዊት #ጌታ #ኢየሱሰ #ክርሰቶሰ እመቤታችንን #ድንግል #ማርያም ቅዱሰ #ሚካኤል ቅዱሰ #ገብርኤል ቅዱሰ #ሩፋኤል ቅዱሰ #ዑራኤል ቅዱሰ #ፋኑኤል ሰማዕቱ ቅዱሰ #ጊዮርጊሰ አባታችንን ያኑርልን።
የኛ እንቁ አባታችን በረከታችሁ በኛምላይ ይደርብን እግዚያብሄር ይጠብቅልን
ልክነው አባ ለዚህ ነው በየሄድንበት ሁሉ የተሳሳተ መልስ የሚሰጠን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ውድ አባታችን እህቴ ወለተ ተክለ በፅሎት ሃስባት 😢
በመድኃኒዓለም ስም ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ብላችሁ ለኔና ለቤተሰቤ መዳን ስትሉ የአባን ስልክ ንገሩኝ በምን መንገድ እንደማገኛቸው አላውቅም 4 ዓመት ሆነኝ፣ በረከታቸው ይደረብን እድሜያቸውን ያርዝምልን! አሜን!
Inem filega lay negn
እግዚአብሔር ይመስገን ለናተ የደረስ ለሁላችንም ይድረስልን አባ እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን❤😢
ረጅም እድሜ ይስጥልን
ጸጋውን ያብዛሎት አብርሀሙ ሦስቱ ሥላሴዎች
ኣሜን ኣሜን ኣሜን በፀሎታች አስቡኝ😥😥🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እኔም በዚሀ ነው የሚሰቃየው በፀሎት አስበኝ አባቴ ❤❤
ኣባታችን አድሜን ጤና ያድልልን በረክታችው ይደርብን እናቴየ በጣም ታምማለች ክቡዙ አመታት ሄናታል አባቴ ለውስዳት ፍልግ ነው የት እሚግኝ አላውቅም እስክ እምታውቁ ካላቹ ኑግርኝ አኔየ ሰደት ላይነው ያለሁት ግን የናቴየ ከተስደቱኩ አመታት በስዊ ነው አሚጭነቅው 😢😢❤❤
ለእናተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን በእግዚአብሔር የአባታችንን ስልክ ተባበሩኝ
እግዚያብሔር ይመስገን💚💛❤ ፈጣሪ እድሜ ይስጥልን አባታችን ኑሩልን
ኣባቴ እ\ር ሽ ኣመት ያኑርልን❤❤❤❤❤❤❤
አባትየ የኔ ውድ አባት በስቃይ ላይ ነኝ በፀሎት አስቡኝ ገብረ መስቀል፣ገብረ ኪዳን፣ ወለተ መድህን ብላችሁ በድንግል ማርያም ስም ሁላችሁም አስቡኝ
እንኳን ደህና መጡ አባታችን እግዚኣብሔር ኣምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባ በጸሎት አስቡኝ
አባታችን ዘላለም ያኑርልንአሜን
አባታችን በረከቶ ይደርብን
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🙏🙏🙏
አይዟችሁ እህት ወንድሞች። ክርስቶስ መምጫው ከመቼውም በላይ እጅግ ቀርቧልና፤ ፅኑ። እመብርሃን እርሷ በያላችሁበት ትድረስላችሁ። ❤🤲🙌🙏
ተወልደመድህን በፀሎት ኣሰቡት የክርሰቶሰ ወዳጆች እዲሁም አባታችን ፀጋው ያብዛሎት
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን በእዉነት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
እግዚያብሔር ይመስገን አባታችን እድሜና ጤና ይስጠዎት
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመኖን ያብዛልን
አባቴ እድሜ ከጤና ይሰጦት እግዚአብሔር አምላክ የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለጻዱቁ ለአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱሰ አባታችን አደረሰን አሜንንንን🙏❤🙏
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን ለአባታችን እግዚአብሔር ለኛም ድረስልን
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
አባየ በፀሎት አስቡኝ እኔንም ደካማ ልጅውትን ለሀገሬ ልብቃ ይፈትናኛል በስራየ በሰው ሀገር ብሬንም ምንም እንዳላደርግ አስሮኛል ስንት አመቴ ምንም አላደረኩ ደፍኖ ይዞብኛል😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን
አባታችን እድሜና በጤና ይጠብቅልን
በፆለታቹሁ አስቡኝ
ወለተ ሰንበት ፣ሀይለ ማርያም፣ ወለተ ህይዎት፣ ክንፈ ሚካኤል፣ወልደ ኪዳን፣ በፆለት አስቡን
አባ በፀሎታቸው አሱቡን ከነ ቤተሰቦቼ
የት ነው የሚገኙት መረጃ ብትሰጡኝ ወዳጆቼ?
አባቴ በረከቶት ይድረሰኝ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
እህቴን እደዚናትበማርያም አድራሻዉንንገሩኝ ከየትነዉ
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታች እድሜ እድሜ ይሰጥልን አሜን
Ameen Ameen Ameen kalewote yasemaln abatachn tsalotachu ayilayen ameen
አባታችን በረኮት ይድረሰን
እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤ ና ይስጥልን ለአባታችን
በረከቶ ይደርብን
አባታችን እንኳን ደህና መጡ የኛ ነቁ አባት እግዚአብሔር እድሚ ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤
አባታችን ወርቅነህ ሺብሩ እባላለሁ በስደት የምኖረው በስቃይ ውስጥ ነኝ ፀልዩልኝ
Qalehiwoot yasemalin Bee idme bee Xena yixebiqilin abbatachin ❤❤❤❤❤
አባታችን በረከትዎት ይደርብን።
እኔ ሁል ፀጉሬ ሁል እንደተቆረጠ ልብሴ ሁለ እንደጠፍ ነው ፈጣሪ ይርዳኝ
በእግዚአብሔር የአሉበትንነገሩኚእኒምእንደላገባተውሉብኚል?
የኔ አባቴ በጣም እንወድዎታለን❤❤❤❤❤
ቡራኬዎት ይድረሰኝ የኔ አባት❤❤❤
እንኳን በደህና መጡ ኣባታችኝ እግዚአብሔር ኣምላኽ ዕድሜና ጤና ይስጣቸው የኔ ኣባት❤
ወለተ ጻዲቅ ብላችሑ አስቡኝ❤👏👏👏aba
❤❤❤❤❤አባቴ
እድሜ ጤና ይስጥልን