ከኢትዮጵያ የመጣህ ዝንጀሮ ነህ ይሉኛል Memehir Girma Wondimu Video 607 በፈረንሳይ ዕብድ ተብዬ ነበር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 192

  • @ሩሐማ12
    @ሩሐማ12 Рік тому +52

    እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሳችሁ ውድ ኦርቶዶክሳውያን❤❤

    • @MarshetMarshet-gu4js
      @MarshetMarshet-gu4js Рік тому +2

      አባታችን መምህር ግርማ የት አካባቢ ቤተክርስትያን ነዉ የሚያገልግሉት እባካቹ ምታቁት ንገሩኝ❤❤የታመመሰዉ ለመዳን

    • @tsiongezahegn3054
      @tsiongezahegn3054 Рік тому +2

      እኔም የት ቤተክርስቲያን እንዳሉ ማወቅ እፈልጋለው የምታውቁ ንገሩን

    • @መሲፒያሣስፈሬናፈቀኝ
      @መሲፒያሣስፈሬናፈቀኝ Рік тому +1

      እባካችሁ አባታችንን እምገኙበትን ቦታ እምታውቁ በእመቤቴ ንገሩን ባካችሁ🙏

    • @FreshTadde
      @FreshTadde Рік тому

      Komos abba samu'el alu ehte

    • @YSAKKNFE
      @YSAKKNFE Рік тому

      ,መምህራችን እድሜከጤና ጋርይስጥልንንን አሜን.አሜን.አሜን

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Рік тому +17

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጠዎት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ውድ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ

  • @ysakoryoutube5008
    @ysakoryoutube5008 Рік тому +9

    ለአባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን በእውነት ወንድሜ አንተ ልዩ ፍጥረት ነህ ታድለህ እምነትህ አድኖሃል የስለት ልጅ ትሆናለህ አምላክህ ያልተወህ በሰው ሀገር እነዚህ የቀይ ጥቁር እነሱ ናቸው ሰይጣን እኛ ትልቅ ህዝቦች ነን ለአለም የምንጸልይ አምላክን የምናከብር ደማችን ቢመረመር ክርስቶስ እና ድንግል ማርያም የሚል ይገኝበታል

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 Рік тому +6

    አባታችን ይፍቱን ይባርኩን

  • @ZahraIbrahim-z5d
    @ZahraIbrahim-z5d 3 місяці тому

    የድንግል ማርያም ልጅ የተዋህዶ ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን ለሁላችን ኤፍታህ ይበለን እመብርሃን ርህርህተ ህሊና ቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤት በረከትዋ ምልጃዋ ኣይለየን ጌታችን ኣምላካችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይርዳን ሁላችንም ከእስራት ይፍታን ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen250 Рік тому +9

    እግዚአብሔር ይመስገን ለተፈወሱችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ለናንተ የደረሰ አምላክ ቅዱስ ገብርኤል ለሁላችንም ይደረሰልን አሜን ለአባታችን በእድሜና በፀጋ ያቆዮልን አሜን

  • @ጽዮንማርያምህዝብኺሕድራ

    አባታችን ረጂሜ እድሜ እና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አመላክ አሜን በረከታችዉ ይደረብን አሜን በፆሎታቹ እሰብኝ ወለተ ስላሴ በላችሁ🤲🤲😢

  • @ሰላምለአገሬፍቅርለወገኔ

    እኳን ለመላው ለእክርስትና እምነት ተከታዮች በሉሙለጌታችንለመዳኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ ለልደት በአል አደረሳችሁ አደረሰን ፈጣሪ አገራችን ህዝባችን እቤተክርስቴያናችን ይጠብቅልን በፈጣሪ ስም የአባን ስልክ ፈልጌነው ❤❤❤

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 8 місяців тому

    አባ እድሜዋትን ያርዝምልን ጤንነቶትንም ያብዘልን አባ በፀሎት አስቡኝ ያኔ አበት ሠሞኑን ደሞ ስልቱን ቀይሮ ከማነኛውም ሠው ገ ያጠለኛል ከቤታሠብ ጀምሮ አባ በፀሎት አስቡኝ ስርኩታ ማሪያም ብለው ስደታኛ ነኝ ለአገሬ በቅቼ ላማፈወስ ያብቀኝ

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ

    አባቴ በረከትን ይደርብን እኔም አንድ ቀን ኤፍታህ ይበለኝ አሜንንን🙏❤🙏

  • @Mes355
    @Mes355 Рік тому +4

    ለኔም ድረስልኝ የአባቶቼ አምላክ አንድዬ መድኀኔዓለም አባቴ 😢🤲🤲🤲😭እባክህ ለኔ ድረስልኝ

  • @ghenettesfalem269
    @ghenettesfalem269 6 місяців тому

    ኣባታችን፡እረጅም፡እድመ፡ክጠናጋር፡እባኮት፡በጾሎት፡እርዱኝ፡ብግዛብሕር፡ገነት፡ክእንግዝ

  • @weyinishetmualet6709
    @weyinishetmualet6709 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እርስዎን የስጠን አምላክ ፀጋውን ያብዛለዎት አባታችን ❤❤❤

  • @sayedahmada17
    @sayedahmada17 Рік тому

    አብሮህ የዳነው ልጅ ተባበረው።ባለኴሱ ወንድማችን።እርዳው ተጠጋው እንደ ወንድም አባት😢😢😢😢

  • @Eyob797
    @Eyob797 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ዕንደ ማቱሳላ ያኑርልን ውድ አባት መምህር ግርማ::

  • @MaryMarymary-m9n
    @MaryMarymary-m9n Рік тому +2

    አባቴ እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛሎት
    የኔ ታምር ሰሪ አባቴ እግዚአብሄር የቀባውት
    አሁንም ሁል ግዜ የኢትዮጵያ ታምር በእርሶ ምክኒያት ይታይልን ሀገራችንን የሚንቋት ሁሉ ድህነቷንና እምነቷን ይመልከቱ፡እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @meseretnegatu2122
    @meseretnegatu2122 Рік тому +4

    አባታችን እድሜዎትን ከፍ ያርግልን

  • @mairyleb9245
    @mairyleb9245 Рік тому +2

    እባታች እንኳን በደህና መጡልን እግዚአብሔር አምላክ ፅጋውን በርከቱን ያብዛሉት አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @yonaskifle2985
    @yonaskifle2985 Рік тому +2

    አባታችን እድሜ ይስጦት ኑሩልን በጣም ነው ደስ ያለኝ የዚ ልኝ መዳን እምነቱ ይገርማል ቅየነጮች አስተዳደግ አስተሳሰብ ሳይቀይረው እምነቱ አዳነው እግዚአብሔር ይነስገን ላንተ የደረሰ ኣምላኽ ለኛም ይድረስልን!

  • @Janette-e7j
    @Janette-e7j 3 місяці тому

    ❤❤❤እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Рік тому +1

    የኔ አባት እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለፈጣሪያችን ለእየሱስ ክረሰቶሰ ለብረሓነ ልደቱ አደረሶት❤❤

  • @ፅዮነይሓደራኺሕዝብትግራይ

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫👏
    አባታችን ዕድመ እና ጥዕና ይሃብኩም👏. ምስ ስድራ ቤተይ ብፀሎት አስብኝ👏

  • @Ewunetin
    @Ewunetin Рік тому

    እኔም አንድ ቀን የድንግል ማርያም ልጅ እንደሚያገናኘኝ እና እንደምፈወሥ እና ነፃ እንደምወጣ አምናለሑ በጌታዬ በአምላኬ በኢየሡሥ ክርሥቶሥ፣፣ ሺ ዓመት ያኑረዎት አባቴ

  • @tifit589
    @tifit589 Рік тому

    አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን❤❤❤

  • @bitanya2094
    @bitanya2094 11 місяців тому

    ለናንተ የደረሰ ቸሩ መድሀንያለም ለኛም ይድረስልን

  • @SergutSisay-sm8lf
    @SergutSisay-sm8lf Рік тому +4

    እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 Рік тому +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @iframgabrielasfaw675
    @iframgabrielasfaw675 Рік тому +1

    እንኳን : ለብርሐነ : ልደቱ : አደረሶት :: ብስራተ : ገብርኤል ::

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Рік тому +1

    አ ባታችን ልኡልእግዚያብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ዘላለም ይኑሩልን ለእኔም ይችን የፈዉስ ቀን ልኡልእግዚያብሔር ይፍቀድልኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተሠመአት ብላችሁ

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Рік тому +1

    እኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሣቹ አደረሰን❤❤❤ አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት❤❤

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ኣባታችን እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥልን

  • @YoditTadesa
    @YoditTadesa Рік тому

    አባቴ በርከት ይደርብን አሜን🙏🙏🙏😥

  • @zano7ds155
    @zano7ds155 Рік тому +3

    እንዃንበሰላምመጡልንአባታችንእንዃንለጌታችን
    ለመድኃኒታችንለኢየሱስክርሰቶሰየልደትበአልአደረካችሁ
    ውድኣርቶዶክካውያን❤❤🥰

  • @senayetzeethiopiatube8632
    @senayetzeethiopiatube8632 Рік тому +3

    ክብር ምስጋና ለፍጥረታት ጌታ ለቅድስሥት ሥላሴ ምንኛ መታደል ነው ምን አይነት እምነት ነው ያንተን ልብ የገለጠ የእኔን የልቤን ድንጋይ ያንሳልኝ
    አባታችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ❤

    • @kuraz7873
      @kuraz7873 Рік тому

      አሜን እወነት እግዚአብሔር ፈወሱን ይላክልን

  • @AmezenWondesen
    @AmezenWondesen Рік тому +1

    እ/ብሔር እድሜ ጤና ይስጦት ብዙ ተምረናል በርቱ

  • @astuchannel5804
    @astuchannel5804 Рік тому +2

    እግዚአብሄር እረጂም እድሜ ይስጥልን አባታችን

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 Рік тому

    ቃላህዉትን ያስማልን አባታችን መላክ መንክራት መማህር ግርማ ዉንዱሙ እገዚኦ መራን እዉናት ነዉ ዉጨ ያላን እንያል በዙ ንግር እኔ ከበቨተኝ ጋር ነዉ መስራዉ አበት የመደሀኒት በዚት አስቤዛ እንኳን እንደዙ አይገዘሙ እግዚአብሔር የመረን❤❤❤

  • @MartaTeshome-d8x
    @MartaTeshome-d8x Рік тому +2

    እንኳን አደረሳቹ አባ በረከትዎ ይድረሰን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ruggasssd1664
    @ruggasssd1664 Рік тому +1

    ዕድመኩም. ይንዋሕ. ክቡር. ኣቦና

  • @eftah21
    @eftah21 Рік тому +3

    አባይዬ❤እንኳን ደህና መጡሉን❤❤❤❤❤አባቴ እንኳን አደረሰዎት❤❤❤❤

  • @MarshetMarshet-gu4js
    @MarshetMarshet-gu4js Рік тому +4

    አባታችን መምህር ግርማ የት አካባቢ ቤተክርስቲያን ነዉ የሚያገለግሉት እባካቹ መታቁት ንገሩኝ የታመመሰዉ ስላል በህምነት እድድኑ

  • @themilkyvuteshow
    @themilkyvuteshow Рік тому

    አባታችን መላከ ምክራት " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ መድኃኒታችን መድኃኒያለም በሰጦት የፈውስ ስልጣን ክብር ጸጋ ሁሉ የተመሰገነ ይሁን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!

  • @sabacarlier5071
    @sabacarlier5071 Рік тому

    የኛ እንቁ ልዩ አባታችን,እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ የድንግል ማርያም ልጅ ያድልልን, የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን (እግዚአብሔር የታሰሩትን ይፈታል ክብሩን ይውሰድ አሜን)፣⛪🌻🌹

  • @yrgg1047
    @yrgg1047 Рік тому

    egzbiher erjima edamena tena yesatota abatachin 🤲🤲🤲❤❤❤🙏🙏

  • @SemegnyilmaSer
    @SemegnyilmaSer Рік тому

    አባታችን ለእኔና ለቤተሰቤ ፀጋና ይድረሶን እድሜ ፀጋ ይብዛሎት።

  • @halimahhh-fl9bo
    @halimahhh-fl9bo Рік тому

    አባ፣እሕቴ፣በነርቭ፣እየተሰቃየች፣ነዉ፣አባታችን፣ጋር፣ሂጂ፣ብላት፣እቢ፣አለችኝ፣እኔ፣ያለሁት፣ዱባይ፣ነዉ፣በፀሎቶት፣አስቡልኝ

  • @HaftamHaftam-q4q
    @HaftamHaftam-q4q 4 місяці тому

    ለሁላችንም ይድረስ እባካችሁ ፀልዩልኝ ወለተ ገብሬል ብላችሁ በመበቴ ወለተ ገብሬል ፅፋችሁ ፈውስ ስነስራት እሚደረግበት ላይ አስቀምጡልኝ በማሪያም ይችን ኮሜንት የምታነቡ የተዋህዶ ልጆች ❤❤❤❤❤❤❤❤አባታችን እድሜና ጤና ይስጠዎት❤❤❤❤😂

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 Рік тому

    ውዳችንንንንንን ጠላትህ ስቅይይይይይይይይይትትትትትትት ይበል 😢😢😢😢😢😢አቤት ጥጥጥጥጥጥንንንንንካሬ ያንድቁድስ ዘር መሆን አለበት እልልልልል

  • @TringoKana-di3fh
    @TringoKana-di3fh Рік тому

    Amen Amen Amen

  • @Mariyaamariyaam-rm6wb
    @Mariyaamariyaam-rm6wb Рік тому +1

    Qalehiwoot yasemalin Bee idme bee Xena yixebiqilin abbatachin ❤❤❤

  • @ለኔሲልያኑርሽእናቴ

    አአባታችን እንኳን አደርሰዉት ለጌታችን ለመዳኒታችን ብአለ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv 11 місяців тому

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤ ና ይስጥልን

  • @tdsdf5335
    @tdsdf5335 Рік тому +1

    ተመስገን ኣምላኬ ለናንተ የደረሰ ኣምላክ ለኛም ይድረስልን😢

  • @alemneshgirma4801
    @alemneshgirma4801 Рік тому

    Amen Amen Amen❤❤❤

  • @naodtsegay1225
    @naodtsegay1225 Рік тому +2

    አባታችን ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @aynadisniguse491
    @aynadisniguse491 Рік тому +1

    እንኳን አደረሰሁት አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥሁት እግዜአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Рік тому

    ወለተ ማርያም አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን እንዃን ለጌታችን ለመድጏኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ አደረሰን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የአቡነ ተክለ ሃይማኖት አምላክ የተመሰገነ ይሁን

  • @negussieadale8921
    @negussieadale8921 Рік тому

    አባታችን እንኳንአደረስዎት እባኮት አባታችን ብዙ የእግዚአብሔር ልጆች በአዉሬ መንፈስ ተይዘው ቤትሰብ በልጆቻቸው ምክኒያት በስቃይ ይገኛሉና እመለሳሉ ባሉት ቃል መሰረት ወደ አሜሪካ እንዲመጡ በትህትና እንጠይቃለን እግዚአብሔር በእርሶ ውስጥ አድሮ ድንቅ ሥራውን እየሰራ እያየን ነው ዕድሜ ከጤና ጨምሮ ይስጦት

  • @SenayitAdisu
    @SenayitAdisu 3 місяці тому

    Edme kaxena ysxachu Abye ❤❤❤❤❤

  • @yeamarsontube
    @yeamarsontube Рік тому +1

    እባካችሁ አድራሻ ስጡኝ

  • @tenseagetahun4095
    @tenseagetahun4095 Рік тому

    አባታችን ቃሎት ያሰማልን እድሜ ዘመኖትን ይባርክል

  • @rishane9576
    @rishane9576 Рік тому

    ኣባታችን እድሜና ይስጥልን ኣሜን❤

  • @alexjijo9080
    @alexjijo9080 Рік тому

    ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ ይጠብቅልን በረከታቸው ይደርብን

  • @fafi2887
    @fafi2887 Рік тому +2

    እንኳን ደህና መጡልን አባታችን❤❤❤❤

  • @የማርያምልጅ-ገ5ጨ

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እንኳን ደሕና መጡ እኔን በጅሑ የምፈወሥ ያድርገኝ ፈጣራዬ😢

  • @YeshiYesh-b1n
    @YeshiYesh-b1n Рік тому

    አባችን በረከታችን ይደርብን አንንም ይፍቱኝ አባቴ አብቱ ግታውይ የቀደመው በደልን አታሳብብኝ

  • @tdsdf5335
    @tdsdf5335 Рік тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ኣይ የኔ አባት እድመ ከ ጤናጋ ይስጥልን

  • @BizuayehuAndisa
    @BizuayehuAndisa Рік тому

    ሰላም ለሐገራችን እምዬ ኢትዮፖያ ሰላምሽ ይብዛ አባታችን እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Рік тому

    የኔ አባት😢😢😢😢😢😢እፍፍፍፍፍፍፍ እይ ኢትዮጲያ ኑርልን አባየ።

  • @konjitalemayhu-rt8eh
    @konjitalemayhu-rt8eh Рік тому

    ሰላም ለእናንተ ይሁን እባካችሁ መምህራችን የት የፈውስ አገልግሎት እንደሚሰጡ እና በየትኛው ቀን እንደሆነ የምታቁ ሰዎች ንገሩኝ እባካችሁ።አመሰግናለሁ 🙏

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 Рік тому

    እግዚአብሄር እረጅም እድሜይስጠወት ፀጋውን ያብዛለወት አባታችን🎉🎉👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏❤

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 Рік тому

    አግዚአብሔር ይመስገን አንን ኡንቁ አብባታቺን ላ ሰሻን 🙏🥰

  • @seifealigaz3048
    @seifealigaz3048 Рік тому

    በርከትዎ ይደርብኝ አባቴ እግዚአብሔር ብሎ አንድ ቀን ካጠግቦ በመስቀሎ ይባርኩኝ ይሆናል

  • @danielamare11
    @danielamare11 Рік тому +1

    Amen amen Amen 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @geedsneedss7201
    @geedsneedss7201 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሲያሳዝን እግዚአብሔርይመስገንሲያሳዝን

  • @merrymeery2731
    @merrymeery2731 Рік тому

    አባታችን,እንኳን,ደህና,መጡ,
    ቢቸግር,ነዉ,እንጂ,ያገሬ,ጅብ,ይብላኝ

  • @wubetebelayworkie5767
    @wubetebelayworkie5767 Рік тому

    Yetaserutene yemefeta egthabher yemesgne ❤️❤️❤️❤️ bewentee egthabher Talkie news ❤️🙏🏽🙏🏽🤲🏽🤲🏽

  • @HiwotB-p6o
    @HiwotB-p6o Рік тому

    እግዚያብሔር ይመስገን አባታችን የሰጠን አምላክ ይመስገን❤❤❤

  • @fikrutadese8068
    @fikrutadese8068 Рік тому +2

    የት ነው ሚገኙት ያሉበትን እባካቹ ንገሩን

  • @MelsuSetage
    @MelsuSetage Рік тому

    አባ እንኳን አደረሰወት❤❤❤❤❤❤❤

  • @HfgGff-wu6oz
    @HfgGff-wu6oz Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ይጠብቅልን አባታችን ❤

  • @ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ

    አባባዬዬዬ❤❤❤❤

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ❤❤

  • @MulukenSima
    @MulukenSima Рік тому

    አባታች እድሜና ጤና እግዜአብሄር ይስጥልኝ

  • @MMm-dh6qs
    @MMm-dh6qs Рік тому

    አሜን አሜን አሜንልልልልልልልልል

  • @Maria_Henock
    @Maria_Henock Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን።!

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው Рік тому

    አባዬ ዘላለም ኑሩልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @ጎንደሬዊአዱ
    @ጎንደሬዊአዱ Рік тому

    አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hanahailu8956
    @hanahailu8956 Рік тому

    በረከቶት ይደርብኝ አባቴ

  • @emanhussien345
    @emanhussien345 Рік тому

    Ebakachu ye memhr german adrasha yemtaku tekumugn ebakachu enate tamabegn naw yet lagegachew endamchel mulu mereja kalachu ebakachu telemenugn 😢🙏🏽🙏🏽😭

  • @WeynesetHabte
    @WeynesetHabte Рік тому

    Adrashachhun Asawukun ebacachihu

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 Рік тому

    Amen Amen Amen EGZEABEHEIR yemesgan abbatchn rejm edemena tenan yestln❤❤❤

  • @sarahkatulong9004
    @sarahkatulong9004 Рік тому

    Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲🤲

  • @EmiMom-qy9nf
    @EmiMom-qy9nf Рік тому

    Ebakachehun abatachen yalubet ejeg betam eyetesekayhu nw yalubetin aderashaaa begezyabhare sem eteykalhu

  • @dgu7rtu825
    @dgu7rtu825 Рік тому

    Amen amen amen kale hiwet yesmealna wude Abtachin ema flker Eenta Rejim Edmen ke tenan gre testing ❤❤❤❤❤❤❤Abate

  • @GetenetYoseph
    @GetenetYoseph Рік тому

    እግዚአብሄር ይመስገን አባቴ ይኑሩልን

  • @saragezahegn1884
    @saragezahegn1884 Рік тому

    እንኳን አደረሳችሁ በረከቶት ይደርብን።

  • @yemanesolomon5286
    @yemanesolomon5286 Рік тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @genetgenene7816
    @genetgenene7816 Рік тому

    Abatachin yiftugn yibarkugn