Alemneh Wasse

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 39

  • @RoahGessess
    @RoahGessess День тому +5

    Alemne! You are amazing! 10+ times ahead of most people. The rest. They need to learn from you they will be beneficial.

  • @LoveSubaru622
    @LoveSubaru622 День тому +3

    አንደ አለም ነህ አይነት እግዚአብሔር ያብዛልን
    Thanks❤❤❤

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 День тому +3

    😂😂😂😂😂 ዓለምዬ ይሄን ልጅ ሁሌ አምጣልን ስወደው❤ ታምራት ነው ስሙ

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 21 годину тому +1

    ሁሌም ኑልን በተምስጦ ነው ማደምጣቹሁ እንኳን አብሮ አደረስን❤❤❤❤

  • @Yemsgenlesu
    @Yemsgenlesu День тому +4

    አለም ስንወደዉ ይከን ልጅ ቶሎ ቶሎ ያምጣልኝ የምትሉ🤙🤙

  • @lililili1345
    @lililili1345 День тому +1

    በርታ አለምዬ

  • @afrobarcelona5117
    @afrobarcelona5117 16 годин тому

    እጅግ ዕብሪት እጅግ አደገኝነት ሰማሁ

  • @negashtersit7630
    @negashtersit7630 День тому +3

    የዛሬው ፕሮግራማችሁ በጣም አሪፍ ነበር ።

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 4 години тому

      በጣም ደስ ይላል ትምህርት ስጪም ነው

  • @Y0nasTadesse-s1t
    @Y0nasTadesse-s1t День тому +2

    አለም እውነት ተናገርክ ከንፈር መ ምጠጥ ብቻ ።

  • @TesfayeGelu
    @TesfayeGelu День тому

    በጣም ተመችቶኝ ነው የሰማሁት አለምዬ ከ co 😂😂

  • @AmenAmen-w9b
    @AmenAmen-w9b 14 годин тому

    አለም ልክ መሀከለኛው ምስራቅ በቀን ሁለቴ እደሚበላ አዉቃለሁ

  • @lookskanselo5761
    @lookskanselo5761 День тому +1

    እንኩዋን አብሮ አደርሰን ❤❤❤

  • @wonedasenamakalew2376
    @wonedasenamakalew2376 День тому +2

    ዓለም የተወሰነ ስራዎች አሉሉኝ የማሞ ውድድነህ ሰስራዎች

  • @ZamzamZamzam-n1w
    @ZamzamZamzam-n1w 14 годин тому +1

    አዋዜ 🎉ምርጥ ሚዲያአ

  • @jemilzeynu1084
    @jemilzeynu1084 22 години тому

    Give time in another programe for brief discussion based on short assessment. Thank you!!!

  • @emebetelfineh1343
    @emebetelfineh1343 22 години тому

    እለም እንዲህ አይነት ለወጥ ያለ አቀራረብ አሪፍ ነው

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 4 години тому

    የሜሪ አርምዴና የአስናቀች ወርቁ ጉዳይ እንደሚወራው ከሆነ እጅግ ያሳዝናል እንደታዋቂነታቸው ሳይሆን እንደተራስው ኖረው አልፈዋል በተለይ የሜሪ አርምዴ የመጨረሻ ዘመን ኑሮ እንደስማነው ከሆነ ልብ ይስብራል ያ ሁሉ ታዋቂነት ያ ሁሉ ዝና የት ገባ??እኔ እንደምገምተው ከሆነ የድሮ ስዎች ኩሩ እና ልመናን የሚጠየፉ ወቅቱም እንዲህ አይነቱን ነገር ስለማይደግፍና በዚህ ጉዳይ ላይ የሚዘግብ የማህበራዊ ሚዲያ ባለመኖሩ ምንም እርዳታ ሳያገ ኙ አልፈዋል ግን በወቅቱ በቅርብ የሚያውቁዋቸው ጉዋደኛም ሆነ አፍቃሪ ለምን ዞር ብለው አላዩዋቸውም የሚል የውስጥ ጥያቄ አለኝ

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 День тому

    ALEM:yemaytegeb besal_na ejig ejig awaki sew new❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BiniyamKebede-bg7og
    @BiniyamKebede-bg7og День тому +2

    ገንዘብ በባህሪው ጥሩ ሆኖ የተወለደውን ሰው የሚያበላሸ አንዴ ካበላሸ ቢያጥቡት የማይለቅ ክፉ እድፍ ነዉ።

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 4 години тому

    እንደሚወራው ከሆነ ልጅትዋ በጎ አድራጎት ላይ አላተኮረችም ገንዘቡን ስብስባ ለታማሚው በቂ ያልሆነ ትንች ገንዘብ በመስጠት ለእራስዋ ጥቅም ላይ ታውላለች የሚል ነገር ነው ለማንኛውም ሁኔታው በጣም ከባድ ነው ታማሚውን ለመርዳት በጥናት ላይ የተመስረተ የገንዘብ አስባስብ ቢኖር ጥሩነው የሚል አስተያየት አለኝ

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 4 години тому

      በሽታው ግን አያድርስ ነው ምንም ገንዘብ የማይበቃው አስከፊ ነገር ነው

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 4 години тому

      አለምነህዬ አስታውሳችሁ ስለእነሱ ስለዘገባችሁ እናመስግናለን ❤❤❤

  • @wonedasenamakalew2376
    @wonedasenamakalew2376 День тому

    ወንዶሰን አማከለው ከሻሻክሶ

  • @tadelebirhanu913
    @tadelebirhanu913 День тому

    አለምነህ ለውይይት ብለህ ነው ወይስ ሳይገባህ ቀርቶ ነው በመሰለኝ የምታወራው

  • @Sport24-y3w
    @Sport24-y3w 19 годин тому +1

    አለምነህ መቄዶንያን ለመተቸት የሄድክበት ርቀት በጣም ስህተት ነው። አንተ ለመቄዶኒያ ምን አደረክ?

  • @BeleteHayile
    @BeleteHayile День тому

  • @MameNesro-t2t
    @MameNesro-t2t День тому +1

    ዛሬ አደማቹህ የዛሬው ሰበር ሰበር 10 ሰበር

  • @MesikZeray
    @MesikZeray 16 годин тому

    Alemneh buzu yaweral hulun awikalehu atibel yelielochunim sima atizebarik

  • @nasersifa
    @nasersifa 3 години тому

    የጳውሎስ ኦሲፕታል

  • @teddyshow3126
    @teddyshow3126 7 годин тому

    Tamirat yileyal

  • @Abel-i2y
    @Abel-i2y День тому

    😂😂😂😂😅😅😅

  • @chilotilahun5542
    @chilotilahun5542 10 годин тому

    ከትዝታዎች አንዱ
    ጥር 7 ሳዳምሁሴን ተኮሱ የተኮሱትም ሸሚዛቸውንነው
    አለምነህ ዋሴ

  • @GuroDiki1969
    @GuroDiki1969 День тому +1

    አለም ነህ መረጃ ገንዘብ ነው። 40,000.00 ገንዘብ ክፍል ያሉት እኮ ትክክል ናቸው። ከአንተ የምትወጣው ፕሮግራም ይህንን ያህል ከሆነ! አንተ ስንት እንደምታወጣ ገምት።