Alemneh Wasse ሰበር!!ዘለንስኪ ሁለተኛ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 24

  • @sarajungo6499
    @sarajungo6499 18 днів тому +3

    አለምነህ እውነተኛ ዘገባህን
    በጣም ነው የምወደው።
    በየቀኑ እጠብቀዋለሁ።

  • @black-i2q
    @black-i2q 18 днів тому +9

    አለምነህ ዋሴ ለ ዘለንስኪ ላደረከ ምስክርነት በኢብራይስት አመስግኖሀል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @likukebede8440
    @likukebede8440 19 днів тому +12

    ደላላው ዘለንስኪ ኔቶን ከሩሲያ ጋር ለማዋጋት ወሬ እንዳቃጠረ ሳይሳካለት ከስልጣኑ ይነሳል ወይንም በአንድ የሩሲያ ጥቃት ድራሹ ይጠፋል

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 18 днів тому +4

    ለዩክሬን አደለም የተከፈለው መሰዋትነት ለምራቡ አለም የጦር መሳርያ እና ቀጠናው ላይ ተፅኖ ፈጣሬ መሆን ነው ይህ ደሞ የከሰረ የአሜሪካ የአለም ስራት

  • @BontuFeyisa-l1p
    @BontuFeyisa-l1p 19 днів тому +2

    ለሞቱት ነብስ ይማር በጣም ያሳዝናል💔💔💔😭😭😭😭😭

  • @AbebeTeka-ne4ux
    @AbebeTeka-ne4ux 19 днів тому +8

    የዩክሬን ህዝብ እንደ ኢትዮጵያውያን ፈዛዛ ናቸው ይሄ አንድ መሀይም እችን የመሰለች ሀገርን በአሜሪካን እና በአውሮፓ ተቀጥሮ ሲያወድማት ዝም ብለው ማየታቸው እጅግ በጣም በጣም ያሳዝናል

    • @black-i2q
      @black-i2q 18 днів тому +6

      ይሄ ኮሜዲያን ዘለንስኪ ዩክሬናዊ አደለም ኮ እሱ አይሁዳዊ ፈላሻ ነው ስለዚህ የህዝብ መሞት የሀገሩ መፍረስ አያሳስበውም እሱን ሚያስጨንቀው ምእራባዊያን ና አሜሪካን እንዴት አድርጌ ላስደስታቸው ነው ጭንቀቱ

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 18 днів тому +2

    አለም ማለት አሜሪካ ነች ስለ ዘለንስኪ ያለው የአለም ሽንፈት ነው የምራቡ አለም ውድቀት ማሳያ መስራቁ ተነሳ

  • @mephinhaile2244
    @mephinhaile2244 18 днів тому +2

    ዘለንስኪ ምን እንደሚፈልግ ለራሱም አልገባውም ዌስተርኖች እንደ ፈረስ እየጋለቡ ገደል እየከተቱት ነው

  • @Muhammedanwar5386
    @Muhammedanwar5386 19 днів тому

    😢ያሳዝናል

  • @mulualemgeremew6691
    @mulualemgeremew6691 19 днів тому

    >>ምርጥ የመግለጫ ቃል

  • @tagesselarebo8781
    @tagesselarebo8781 18 днів тому

    👍

  • @zewdusarmiso2754
    @zewdusarmiso2754 18 днів тому

    😊

  • @Negesty0sefNegest
    @Negesty0sefNegest 19 днів тому

    ሰላም ይብዛላችሁ የሀጌሬ ልጆች❤❤❤❤

    • @mebratukidane2597
      @mebratukidane2597 18 днів тому

      ያንተ ደግሞ አውቃለሁ ብላ ምን አጠበች ነገር ነህ! ይብዛልህ የሚባለው እኮ ትንሽ ያለውን ነው ሰላም በሌለበት ስላም ይብዛላችሁ?😂 ይስጣችሁ ነው የሚባለው!

  • @wegf6808
    @wegf6808 18 днів тому +1

    የዘለንስኪ ድንቁርና ወደር የለውም በሚያልቀው እያንዳንዱ ሰው እጁ በደም የተጨማለቀ አለማችን ወደ ሶትተኛው የአለም ጦርነት እና ጅምላ የሰው ልጆች እልቂት ብትገባ ደስተኛ የሚሆን እንደ አብይ የስንኩል አይምሮ ባለቤት ነው!!
    ይሄን ጦርነት ሳይጀመር ማስቆም ይችል ነበር ድንቁርናው ይሄንን እንዲያደርግ አልፈቀደለትም!!

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 18 днів тому +1

    ገና ይወድቃል አየር በኮርያ

  • @EliasTefera-l5h
    @EliasTefera-l5h 19 днів тому +1

    ሰላም

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
    @nmrnbzethiopiaabyssinia7602 18 днів тому

    🇷🇺🇷🇺🇷🇺💚💛❤️💪💪💪

  • @AbebeSeyum
    @AbebeSeyum 19 днів тому +2

    ትንተና አትደጋግም

  • @yiftertaweke3080
    @yiftertaweke3080 19 днів тому +1

    አረ በዛ ሀገራችን ላይ ጅጅጋ የሱማሌ ጦር ገብቶ ስንት ኢትዮጵያንን ጨርሷል እናንተ ከዩክሬንና ከሩስያ አንወጣ አላችሁ

  • @EyasuTsegaye-p8y
    @EyasuTsegaye-p8y 18 днів тому

    179 people died

  • @EyasuTsegaye-p8y
    @EyasuTsegaye-p8y 18 днів тому

    179 people died