Alemneh Wasse ሰበር!!የራሺያ ፕሬዚደንት ቭላድሚር ፑቲን አዘርባጃንን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 30

  • @AbelNigussie-b4k
    @AbelNigussie-b4k 3 дні тому +4

    ዓለምነህ ዋሴ የክፍለ ዘመኑ ምርጥ ጋዜጠኛ🎉

  • @mesfingebreyes1196
    @mesfingebreyes1196 3 дні тому

    ዓለም በጣም ይገርማል!!!

  • @birukfekadu4352
    @birukfekadu4352 3 дні тому +2

    አይ እሩሲያ መጨረሻሽ ይሄ ይሁን😢😢😢

  • @amaregenet6911
    @amaregenet6911 3 дні тому +1

    Rusiya ashebari

  • @MulugetaAsefa-s6o
    @MulugetaAsefa-s6o 3 дні тому +1

    ለሟቾች ነፍስ ይማር 😢።

  • @MameNesro-t2t
    @MameNesro-t2t 4 дні тому +7

    ሁለቱ ኤርፖርቶች በሀውቲ ዱቄት የሆነትን አላየሀቸውም ሰበር ሰበር ሳትል አይገባውም አድማጭን አታዶንቅር ያንተ ዜና ወይስ ፍላጐት ከሩሲያ ውርድ አታስመስል የእውነት ጠላት ነህ የሴጣን ደጋፊ ድል ለእውነት ትወድቃላችሁ አይቀርም

    • @teddysileshi4868
      @teddysileshi4868 3 дні тому

      ምን ላይ አየክ እንየው ንገረን?

    • @black-i2q
      @black-i2q 3 дні тому +1

      የኔታናሆን ዘር ጭፍጨፋ ለመሸፈን አጀንዳ ሲቀይር እኮ ነው ።የሩሲያን ሚደጋግመው ።አለምነህ ቀንደኛ የምእራባዊያን ደጋፊ

    • @black-i2q
      @black-i2q 3 дні тому +6

      @teddysileshi4868 ይሄን አለም ነው የዘገበው። ሌላም ዜና ልጨምርልክ የአለም የጤና ጅርጅት ዳይሬክተር( WHO ) ዶ/ር ቴድሮስ አድሀኑ በሰአቱ የየመን ኤር ፖርት ሰንአ እዛ ነበር በሰአቱ ውዱሙቱን በአይኑ እንዳየ ምስክርነት ሰቷል ሀላፊነት የጎደለው ብለዋል።

  • @gecherki1611
    @gecherki1611 3 дні тому

    የሰው ህይወት እያጠፋ oreshnik ምናምን ትላላችሁ አይ አለምነህ።

    • @MulugetaAsefa-s6o
      @MulugetaAsefa-s6o 3 дні тому +1

      ራሺያ እራሱን መከላከል ላይ ነበር ተባልክ

  • @th-ef6me
    @th-ef6me 3 дні тому +3

    በጣም አሳፋሪ አምባገነኖነች ሃላፊነተትም ተጠያቂነትም የላቸውም

  • @БелайМулугета
    @БелайМулугета 3 дні тому

    ቭላዲ ካቭካዝ ነዉ ሚባለዉ አለምነህ ዋሴ

  • @yonasmekonen560
    @yonasmekonen560 3 дні тому

    አረባክችሁ የድምፃሁን ጥራት በተለይ የምርቅ ጮህት በጣም ይርብሻል ኢዲት መደረግ ሙክር ዜናችሁን አየ ወደደ ነው የምራቃ ድምፅ አረብሽን ቀኔ በኩል ይህን ነገር ካልተስትክክለቹህ መክታታሌን አቆማለሁ ለምን ኮሙነቱን በማየት ለማስተክክል አትሙክሮም ከዜናችሁ ይልቅ ዠምራቃችሁ ድምፅ ይረባሻል

  • @mezemirneway4583
    @mezemirneway4583 3 дні тому

    Ahun new inde demo ante zena mitisebrew😂😂😂

  • @AbimanMan-ng2vc
    @AbimanMan-ng2vc 4 дні тому

    Alem wgiya yejemrut ykuren nat plenu ktenesa bwala

    • @TruthEz
      @TruthEz 2 дні тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
      @አቢማንማን

  • @IsmaelNablus
    @IsmaelNablus 4 дні тому +4

    NBC ቻናልን ገብተህ ተመልከት የተባልከዉን 😂😂😂 ባህላዊ ጋዜጠኛ ተብለሀል

  • @DaniZer-n9z
    @DaniZer-n9z 3 дні тому

    አየ አለምነህ አውሮፕላኑ ቤንዚን አለው ትላለህ እንዴ ቪትዝ መኪና አረከው ? Pls before you are doing such detail analysis you have to first know what is the root cause for falling the airplane and how airplane works and what type of fuel consumes ... else. Anyway airplane fuel called jet fuel or Jet fuel or aviation turbine fuel.

  • @SolomonTilahun-er2hu
    @SolomonTilahun-er2hu 3 дні тому

    Asafare sewe nehe, we are not living in Russia, israil, Iran..... For eg, today Djibouti AA railway is cut by OLA but U are reporting about putin, u never report a single news about homeland, betam Asafare sewe nehe werada

    • @TruthEz
      @TruthEz 2 дні тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
      @ሶሎሞንቲላሁን

    • @SolomonTilahun-er2hu
      @SolomonTilahun-er2hu 2 дні тому

      @TruthEz i am sorry, I would like to write, but I do not have Amharic keyboard

  • @kereyu1993
    @kereyu1993 3 дні тому

    አንተኮ ሌጀንድ አለምነህ ዋሴ ነህ:: ግን ዕውቀት ሳያንስህ ዱልዱም አወያይ ይዘህ አብረህ ዶለዶምክ:: በሀውቲና በሁቱ አማፅያን መሃል ያለውን ልዩነት እንኳ የማያውቅ ሰው እንዴት አንተን አወያይ ይሁን ባክህ?እንደ ጋዜጠኛ ጠቅላላ ዕውቀት እሚባል በደረሰበት ያልደረሰ ሰውዬ:: ወዳጅነት ሌላ ሙያ ሌላ!!

    • @zerthunabay6955
      @zerthunabay6955 3 дні тому +1

      ቱልቱላ አንተ እሱን ለመናገር እንደገና መወለድ አለብህ መሀይም

  • @gecherki1611
    @gecherki1611 4 дні тому +2

    አይ ሩሲያ ድንቄም ሀያል commercial plane and war drone መለየት ያቃታት ኋላቀር ሀገር።

    • @jonygashu9981
      @jonygashu9981 3 дні тому

      ራሺያ ላንተ አይነቱ ቡሽቲ ጠለላት ናት

    • @black-i2q
      @black-i2q 3 дні тому +4

      አውሮፖና አሜሪካ የጦር ጀት ልምምድ ላይ ሁሌ አደል እንዴ የራሳቸውን ሚያነፍሩት እሱ ይግረምህ

  • @AshenafiBrhanuAshenafi
    @AshenafiBrhanuAshenafi 3 дні тому

    ኢ/ያዊ ነህ ወይ ኣንተ ሰዉ ምንድነው ነገሩ

    • @TruthEz
      @TruthEz 2 дні тому

      ኢትዮጵያዊ ✅