Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሃውቲ በርታ
😊😊
ግም ይህን ጥበት ነው ሚያስጨርሳችሁ
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ጦርነቱ ሲጀመር ከእስራኤል ጎን ነበርኩኝ ግን ያለ ርህራሄ ህፃናትን ስትፈጅ በተለይ በሀገራችን ሶርያውያንን እናውቃቸዋለን ሲለምኑ ግን ገና ሀገራቸው ገብተው ደስታቸውን ሳይጨርስ እነሱም ጋር ገባች እስራኤላውያን ጠገቡ በእውነት ስለዚህ ይቅመሱት እሳቱን አረመኔዎች
የሞቱትንም ተናገር አይዞህ
😂😂አይዞዋቹ ቀስ በቀስ ታጠፋቹዋለች እስራኤል የነካ መጨረሻው እንደ ሂዝቦላ ሀማስ ኢራን እንደ አይጥ ጉድጓድ ውስጥ መደበቅ ይጀምራሉ አስፈላጊ ከሆነ አውቶማክ ቦንብ ትጥላለች ከምድረ ገፅ ታጠፋቸዋለች የሙስሊም አሸባሪ መድሃኒት እስራኤል ለዘላለም ትኑር አሜን
Ye Israel media new yemizegbew hawtiwoch min alu yemilewun bizegib miknyatawi yihon neber
ያቺንማ ቢሞት አይተነፍሳትም:: ንዴቱን በእንቅልፍ አጡ ውስጥ በአፉም በአፍንጫውም በጆሮውም አረ በመላው አካሉ ባሉ ቀዳዳዎችበሙሉ የንዴቱን ጭስ እየተነፈሰ “lack of peaceful sleep “ ብሎ ያውራ እንጂ:: ሆዳም!!
አለምነህ ድንቅ የሚለኝ አንጋፋ ጋዜጠኛ ነው ሰለሃውቲዎች ሲናገር ቀይባህርን እንደ" ደሮ ማነቂያ" እየተጠቀሙበት ነው ያላ አገላለፅ ተመቸችኝ
በጣም አመሰግናለጥሩ ዘገባ ነው። አለምነህ
እግዚአብሔር ዓለማችንን ሠላም ያርግልን
ሚሊየኖች እስራኤላውያንን እንቅልፍ ነሱ!! aye ALEMNEH WASSE
ምስኪኖች እንቅልፍ አጡ ሲያሳዝኑ 😢
በጣም !!! አይገርምህም!!ዜናውን ሲዘግብ ድምፁ እኮ ከንዴቱ ብዛት ይርገበገብ ነበር:: እነሱ የስንቱን ደም እዳላፈሰሱ እንቅልፍ አጡ ብሎ ይለፍፋል- የሰው ግማሽ::
እስራኢል በሚስኪኖች ዴም የተጨማለቀች ካሀድዋ አይሁድ አላህ ይፍረድ ሌላ ምን ይባላነ😢
@@SeidAhmed-w7i እነማናቸው ሚስኪኖች ለተራዱት እስራኤል አንገታቸው ለተቆረጠውስ የነሱን አንገት ቆረጥው ልጆች ሚስት አግተው ሲሄዱ ጨፍራችሁ ነበር እስራኤል አሁንም የታገቱት ልጆቿን እስካላስመለሰች ትቀጥላለች መሪዎቹ ይመሰሉኝ ነበር መሪዎቹ አንድሳይቀሩ ገደለቻቸው አሁን የታገቱት የት ነው ያሉት ህዝብ ውስጥ ደብቀዋቸው እና ህዝቡ መጠቆም ይችልና ጦርነቱ ይቆም ነበር ግን የእባብ ልጅ እባብ ነው።
አቅም እያጣህ መሠለኝ፣ ንግግርህ ይጝተታል፡ ይደጋገማል፡ያሰለቻል።
ደነዝ እስኪሰለቺህ ማን አዳምጥ ብሎሀል ገና ጆሮአቺሁ እስኪገማ ትሰማላቺሁ😂😂😂😂
ያው እንቅልፍ አጥቶ አይደል ያደረው- እደሱ አገላለፅ እንቅልፍ ማጣት ደግሞ ስራው ላይ efficient እንዳሆን አድርጎት ነው::እመኛለሁ እንፍ ቀን እንባውን እያዘራ ንፍጡን እይይዝረበረበ- በመሪር ለቅሶ ዜና እንደሚዘግብ::
አራት ሚሊዬን ህዝብ ማሯሯጥ good news ነው
😅😅😅😅አይ ሁቲ ያንተም መጥፋት በቅርቡ እናያለን ሀማስ ሂዝቦላ ኢራን አሁን የት ናቸው የሙስሊም አሸባሪዎች ለጊዜው ነው አለን አለም የሚሉት ታጠፋቸዋለች ጀግናዋ እስራኤል
አንበሳ ሀውቲዎች በየሌሊቱ እንዲህ ያራውጡልን እንጂ!!
ዛሬ,እንቅልፍ,አጣቹ,ነገ,አላህ,ፊት,ስቀርቡሥ😢አላህፍታዊጌታነው
allah is cabser
እሱ ይቆይና እዚህችው ምድፍ ላይ እጅበእጅ ለያንዳንዷ ግፍቸው ይከፍሏታል::
ተኮሱ እንቅልፍ እረበሻቸው ተዋቸው ቁርሳቸውን ይበላሉ።
ድነዝ ነህ እሺ እኛ እኮ ስራ አለን ስራፍቶች አይድለነም ተኩሱ አይባልም
እልም ያልክ ወገንተኛ ነህ ስለ ጋዛ ጭፍጨፋ ትንፍሽ አትልም
ሰለጋዛ ምን ይበል እራሳቸው መጡ ተነኮሱ ሰው አግተው ሄዱ ሙርኮኛች እሲኪመለሱ ውጊው ይቀጥላል ።
Ene alkawomewum zeregninet kebad new I like NBC ETHIOPIA😊
ምንቁርጥ አድርጎት የወገኖቼ እንቅልፍ በበቂሁኔታ አለማግኘት አሳረረኝ- አስቆጣኝ ምናምን ምናምን እያለ ይዘላብድእንጂ!! እውነተኛ ሰው እኮነው ስለንፁሀን ሰዎች ግፍ የሚዘግበው:: ይሆ'ኮ ሆድ አደር ከርሳም ነው!!
ስብርባሪውሃሃሃሃሃሃሃሃ
ምን ይበል?? ቦንቡ የእእየር ክልሉን ሳያልፍ ከሸፈ ብሎ; ስብርባሪው ጉዳት እዳያደርስይላል ይህ ቆርቆሮ ዝብሎ ማስተጋባት ብቻ ነው የሚያውቀው:: ለማንኛውም ሚሊዮኖች በቂ እንቅልፍ ባለማግኘታቸው😅😅😅😅 አንጀቱ ጨሷል!!
ሀውቲን አለማድነቅ አይቻለም አለምነህ ሁሌም እስራኤል እንደምትሸነፍ እመን
Dil le hamasa eyalachu nebere, keza le hizbola eyalachu, nebere,ahu degimo le houti...ayselechachum😊
ሀዉቲ የፈረሰ አገር ይዞ ያሸንፋል ብለህ ነዉ ሊባኖስ ሶሪያ ጋዛን አላየህም ወደ አፈርነት ሲቀይሩት ገና ኢራንን በቅርብ ታያለህ እንዴት እንደሚያፈርሷት አባቴ እስራኤል እግዝአብሔር ነዉ የሚዋጋላት
አናቲክ ይፍረስ
ፈስ ነገር ነህ !! ድል ለእስራኤል !!
ምን እንቅልፍ አለ ??የማን ቤት ጠፍቶ የማን ሊበጅ የአውሬ መውለጃ ይሆናል እንጂ ብሏል(ይርጋ ዱባለ)
በጣም ይገርማል እስራኤል ለአላህ አልገዛም ብላ ሰላሞን አጣች የአላህ ባሮች በአላህ ፍቃድ ወደ ጀነት አለምድሊላ ሙስሊም ለደረገህ ጌታ
you ok 😂😂😂
canser😂😂
😂😂ያዋጣል 4ሚስት😂😂
@@fatima-jk3mh የምን አላህ ነው አላህ የእናተ አምላክ ነው በቁራን ያለው ነውየእስራኤል አምላክ የክርስቲያኖች የመጸሀፍ ቆቅዱስ ነው እሱ ደሞ ከእስራኤልጋ መሆኑ ታውቃላችሁ እስራኤልን እናጠፋለን ያሉ የሂዚቦላ መሪዎች የሀማስ መሪዎች አንድ በአንድ አሰልፎ ሲሰጣት አንደኛው እንደውም ኢራን ውስጥ በልዬ ጥበቃ የሚጠበቅ ቦታ ነውየተገደሉት እና ከዚህ በላይ በምን ይንገራችሁአሁን የመንን አውቃ ነው ዝም ያለቻትበቅርቡ ታያላችሁህ እስራኤልን የረገመ የተረገመ ይላል እስራኤል የነካ የአይኔን ብሌን ነካ ይላል ምን ማረግ ይቻላልከመገረም በቀር
በእስራኤል ቀልድ የለም ከንቱ ድርድር ❤እግዚአብሔር እስራኤልን የሚመታ አምላክ ሳይሆን እስራኤል ስለደረሰባት ጥቃት ምላሽ የምትሰጥበትን እሳት በነፋስ አቀጣጣይ አምላክ ነው ዋ በሉት ዋ ምክንያቱም በምድር ከርስ ከውሃ በታች ውሃን ተሸካሚ የእሳት ባህር ነው ዋ በለው ዋ ምክንያቱም ውሃን የተሸከመ እሳት በውሃ አይጠፋምና ምድረ ልቅምቅም ሽብርተኛ ሁሉ እጁን ከእስራኤል ላይ ይሰብስብ አልያም ዋ ዋ
ስማ እኛ የምናመልከው እግዚአብሔር የህፃናት ገዳይ አይደለም ከእውነት ጎን ቁም
በሐውቴ ሴዘናጉ ጉድየሆናሉ
መብቴውማ ጋዛን ለቃ መውጣት ነው
ነገ ደሞ ፍትህ ለየመን
Israel fight for all world
❤❤❤❤
እስራኤላውያን ከ እንቅልፋቸው እየባነኑ ነው ፍልስጤማውያን ና ሶሪያ ግን በየቀኑ እየሞቱ ነው እስኪ ስለሚሞቱት ሰዎች ተቆርቆር ወገንተኛ አትሁን
Yes
የመኖች በጣም አምሮቸዋል ምሲኪን
በምላስህ ምሳኤል እየቶከስክ ነው የምላስ ጦር አዛዥ
ካዛባ
Wore.Atafirim indezi sitawora?
ምን እንቂልፍ አላ ችግሮናል 😌
Del le yeman❤
መረጃ የለህም ወይ የእስራኤል አየር መንገድ ፣የኤሌክትሪክ ማከፋፈያ ዛሬ ጧት በሁቲዋች እኖደተመታ አላወቅክምን?
እስራኤል ኢራን መታለዉ ካለች በኑክሪ ሊሆነዉ ማለት ነዉ
እስራኤል እና አሜሪካ ከ ምድር ካልጠፉ ሰላም የለም
አንትን ያጥፍህ
አለምነ አስመሳይ ነዉ
👍
ብቸኛ ለቀረው የኢራን ሐይል ኪኪኪኪ ወጉ በዳሽ አሉ ። ሒዝቡላህን ለምነው አይደለሞ የታረቁት ።ሐማስ ትናንት የጦር አዛዡን አልገደለም ። ኢራን ላይ ያድርጉቷ ከዩኤስ ዩኬ ፍራንስን አስከትለው ደጉድጓድ ምን አስገባቸው ወደ ስድስት ሚሊዮን ፍልፈሎች ናቸውደ
አለም ነዋሴ እስራል ዜጋ የዛሬን የUN ጥቃት እንኳን አልዘገበም
@Tewodrosabreham telant zegebew eko
ሚዛናዊይ ሁን
እንቅልፍ አጡ ክክክክ
ቡዙ ግዜ አደምጬሀለው አለም የእስራኤል የውጭ ጉደይ ምንስቴሪ ትመስለኘለህ
wow ❤ wow😅😅😅
Eskander missile
❤❤❤❤❤ሠላም ለአለማችን ፍቅርን ለህዝባችን ይጨምርልን ።🎉🎉🎉🎉🎉
😊😊😊😊😊😊
Israel Sew Cheresech
Ende areb seytan yelem mecheresachwe sehole new
😂😂😂😂ኢራንን መንካት ለመጥፋት ይሆናል ኒውክለር ትመዛላች እስራኤልን ለማጥፋት 1ኒውክለር ብቻ ይበቃል
you so 😂😂😂
እንዳንተ አይነት ተንታኝ እኮ የለም! ሁሊም ቁጭ ብሎ ቢማርብህ ያተርፍብሃል። ቋንቋህ፣ የሃሳብ መሰረትህ፣ የመረጃ ጥልቀትህ፣ ትኩረትሕ....
የእስራኤል ጠላቶች ይወደሙ አንድ የሚቃወም የለም እስራኤላውያን ሲጠቁ ግን እሷ እራሷን ሰትከላከል አፍቸውን ይከፍታሉ አሁን ደም የመኖች ባለተራዎች ድል ለእስራኤል
Mot le Israel hawtinim iranim Israel fatari yatfachew 😂😂😂😂😂😂
ወደየመን ሴሔዱ ኤራን እንደትኩስባቸው
አለም ነዋሴ ለካ እስራኤል እስራኤል ያጫውታታል፥፥ ሀገሩ(If Ethiopia is still his country) በየቀኑ ሽህወች አፈር እየበሉ፣ሽህወች እየተፈናቀሉ፣ሽህወች እየታፈኑ፣ሽህወች እየታሰሩ ምነው የእስራኤል መጎዳት ሳይሆን እንደው አንድ ቀን እንቅልፍ አለመተኛት እንዲህ አንገበገበው፥፥ምን አይነቱ በያይነቱ ነው እባካች ሁ፥፥ በቃ እንዲህ ግብግብ ካደረገህ ሂድ እና ከዚያ ለፍልፍ(well, you gonna miss the Ethiopian advertising $)፥፥ደግሞ የገረመኝ የየመን መከራ እንኳን አንድም ቀን እንዲህ አሳስቦት አያውቅም፥፥የመን ላይ ለአስር አመት የተደረገ አረመኒያዊ ድርጊት ደም ያስለቅሳል፥፥አለም ነህዋሴ ትናንት እስራኤል እንቅልፏን አለመተኛቷ አንገብግቧታል፥፥በቃ ወይ በቅጡ ኢሞሽን ወይም ትምህርት ከሌለህ እንዲህ ነው ይሉኝታ የሚያሳጣህ፥፥ቀሽም፥፥
ዜና አንባቢ ነው ዜና ያነባል።
አላወክም እንዴ እሱኮ የእስራኤል ዜና ወኪል በኢትዮጵያ ነው:: ወይም የዛ የሞሳድ ጆሮጠቢን ሊሆን ይችላል::እንጂማ እምዬ ኢትዮጵያን እማ ከካደ ቆየ- ሰነበተ!
ኢሳያስ እንደሰማሀው ነው😂
ሀውቲዎች መጥፋት አምሮችሁዋል
🎉🎉እስራሄል መጥፊያዋ ደርሶል ይቺ ቅብዝብዝ ሀገር ከሀዲ ሀገር
Bitikillll metfeyawa dersewal dele ለየመን
kkkk የመን እስራኤልን ልታጠፋ።ኢራን አላችሁ ኢራን ተቀጠቀጠች።ሀማስ አላችሁ ሀማስ ተወቀጠ።ሄዝቦላ አላችሁ ሄዝቦላ ወደመ።አሁን ደሞ የመን kkk።
Face news
ድል ለ የመን
Voice of Israel 😂😂😂 ለምን አትለውም ይህ ቢዝነስህ
አንተእንደምትለው እንቅልፍ ብቻ አይሆንም ህዮታቸውንም ሊያሳጣ ይችላል
እደ አለምነህ አሳማ ሰው በምድር ላይ የለም አገርህ ሺዎች እያለቁ አንተ ስለ ሀብታም አገሮች ነው እምትጨነቀው
ትክክል ብለሀል!!ይሄ-ሆድ አደር; አይገርምህም ለበላበት ብቻ ነው የሚጮጘው:: አንድም ቀን ሚዛናዊ ወሬ አውርቶ አያቅም::
The promised land my ass😂
ትጉርማለህ እናንተ እንቅልፍ አጡ ትላለህ ነገርግን ስንት ፖሊስቲያን ቤታቸው ቤተስባቸው አጥተዋል አንዳንዴም ትንሽ እናስብ ምንም እስራኤልን ደጋፊ ብትሆንም ከግምት ይህንን አልጠብኩም 😢😢😢😢
ይህ እኮ ትክክለኛ አስተሳሰብ ያለው ሰው አይደልም:: እጅግ ክፉና ሰው-ጤፉ ነው!
አለምነህ ዋሲ የምትባል ደቆሮ ያየር ክል ማለት ምን ማለት ነው ስብር ባሪው ከስራይል ውጭ ነው ሚዎድቅ
ከዚህ በዉሃላ እስራኤል ተላላኪዉን ሳይሆን ላኪዋን የመከካለኛዉ ምስራቅ የአሸባሪዎች እናት ኢራንን ማፈራረስ አለባት
አናትህ ይፍረስ እስራኤል ወራሪዋ የሕጻናት ገዳይዋ ትፈርሳላች
የመኖች መተኮስ ካላቆሙ ምናልባት የኒውክለር ቦምብ ሲጣል እምናይበት ይሆናል ከዛም ሰላም ይወርዳል
Nikuler atitakamim ye alem mangist ayifadum mikniyatum kataekamech Israel rasuwa titafalech Israel atasibowum 😂😂😂😂😂😂😂
Gororok yibetes
አንተ ማለት አለም አሳማ ነህ ሆድህን ብቻ ነው የምታስበው ድፍረት የለህም ልብ ካለህ ስለወገኖችህ ድምፅ ሁን
ፈርሰህን ባፈረሱት
😂
እስራኤል እምተኩሰው ኃላፊነተ ነው አላቸው።ነውረኛ ሚዲያ
አንተ ገመድ አፊ አቁን ተንተርሰይ ብቴድ ምን አለይ?ጋዜጠኛ ታመኝ የምያሰብለው ታማኝነት ነው
ምነው እስራኢልን የአለም ፈጣሪናት አልክ ቀፈታም
አባ ተረት ተረት
ከእስራኤል ህዝብ ጋር ችግር የለብኝም። አውቃለሁ ሰላም ወዳድ ህዝቦች እንደሆኑ።ነገር ግን መንግስታቸው ሴረኛ፣ ግፈኛ፣ ወንጀለኛ፣ ቆሻሻ፣ ርኩስ፣ አሪዮስ፣ መጥፎ.....ወዘተ ነው
አንተነህ አሪዎስ የእስራኤል ንጉሥ ቢኒያሚን ናታኒያው ነው እስራኤል ለዘላለም ትኑር ድል ለእስራኤል ልጆች ይሁን ሞት ለአማረኛ ተናጋሪዎች ለእስራኤል ልጆች መጥፎ ሀሳብ ለሚስነዝሩ ይሁን የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን
አንተ እሰራአል ነን ፈላሻ ሕዓናት ገዳይ
ሃውቲ በርታ
😊😊
ግም ይህን ጥበት ነው ሚያስጨርሳችሁ
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ጦርነቱ ሲጀመር ከእስራኤል ጎን ነበርኩኝ ግን ያለ ርህራሄ ህፃናትን ስትፈጅ በተለይ በሀገራችን ሶርያውያንን እናውቃቸዋለን ሲለምኑ ግን ገና ሀገራቸው ገብተው ደስታቸውን ሳይጨርስ እነሱም ጋር ገባች እስራኤላውያን ጠገቡ በእውነት ስለዚህ ይቅመሱት እሳቱን አረመኔዎች
የሞቱትንም ተናገር አይዞህ
😂😂አይዞዋቹ ቀስ በቀስ ታጠፋቹዋለች እስራኤል የነካ መጨረሻው እንደ ሂዝቦላ ሀማስ ኢራን እንደ አይጥ ጉድጓድ ውስጥ መደበቅ ይጀምራሉ አስፈላጊ ከሆነ አውቶማክ ቦንብ ትጥላለች ከምድረ ገፅ ታጠፋቸዋለች የሙስሊም አሸባሪ መድሃኒት እስራኤል ለዘላለም ትኑር አሜን
Ye Israel media new yemizegbew hawtiwoch min alu yemilewun bizegib miknyatawi yihon neber
ያቺንማ ቢሞት አይተነፍሳትም:: ንዴቱን በእንቅልፍ አጡ ውስጥ በአፉም በአፍንጫውም በጆሮውም አረ በመላው አካሉ ባሉ ቀዳዳዎችበሙሉ የንዴቱን ጭስ እየተነፈሰ “lack of peaceful sleep “ ብሎ ያውራ እንጂ:: ሆዳም!!
አለምነህ ድንቅ የሚለኝ አንጋፋ ጋዜጠኛ ነው ሰለሃውቲዎች ሲናገር ቀይባህርን እንደ" ደሮ ማነቂያ" እየተጠቀሙበት ነው ያላ አገላለፅ ተመቸችኝ
በጣም አመሰግናለጥሩ ዘገባ ነው።
አለምነህ
እግዚአብሔር ዓለማችንን ሠላም ያርግልን
ሚሊየኖች እስራኤላውያንን እንቅልፍ ነሱ!! aye ALEMNEH WASSE
ምስኪኖች እንቅልፍ አጡ ሲያሳዝኑ 😢
በጣም !!! አይገርምህም!!
ዜናውን ሲዘግብ ድምፁ እኮ ከንዴቱ ብዛት ይርገበገብ ነበር:: እነሱ የስንቱን ደም እዳላፈሰሱ እንቅልፍ አጡ ብሎ ይለፍፋል- የሰው ግማሽ::
እስራኢል በሚስኪኖች ዴም የተጨማለቀች ካሀድዋ አይሁድ አላህ ይፍረድ ሌላ ምን ይባላነ😢
@@SeidAhmed-w7i እነማናቸው ሚስኪኖች ለተራዱት እስራኤል አንገታቸው ለተቆረጠውስ የነሱን አንገት ቆረጥው ልጆች ሚስት አግተው ሲሄዱ ጨፍራችሁ ነበር እስራኤል አሁንም የታገቱት ልጆቿን እስካላስመለሰች ትቀጥላለች መሪዎቹ ይመሰሉኝ ነበር መሪዎቹ አንድሳይቀሩ ገደለቻቸው አሁን የታገቱት የት ነው ያሉት ህዝብ ውስጥ ደብቀዋቸው እና ህዝቡ መጠቆም ይችልና ጦርነቱ ይቆም ነበር ግን የእባብ ልጅ እባብ ነው።
አቅም እያጣህ መሠለኝ፣ ንግግርህ ይጝተታል፡ ይደጋገማል፡ያሰለቻል።
ደነዝ እስኪሰለቺህ ማን አዳምጥ ብሎሀል ገና ጆሮአቺሁ እስኪገማ ትሰማላቺሁ😂😂😂😂
ያው እንቅልፍ አጥቶ አይደል ያደረው- እደሱ አገላለፅ እንቅልፍ ማጣት ደግሞ ስራው ላይ efficient እንዳሆን አድርጎት ነው::
እመኛለሁ እንፍ ቀን እንባውን እያዘራ ንፍጡን እይይዝረበረበ- በመሪር ለቅሶ ዜና እንደሚዘግብ::
አራት ሚሊዬን ህዝብ ማሯሯጥ good news ነው
😅😅😅😅አይ ሁቲ ያንተም መጥፋት በቅርቡ እናያለን ሀማስ ሂዝቦላ ኢራን አሁን የት ናቸው የሙስሊም አሸባሪዎች ለጊዜው ነው አለን አለም የሚሉት ታጠፋቸዋለች ጀግናዋ እስራኤል
አንበሳ ሀውቲዎች በየሌሊቱ እንዲህ ያራውጡልን እንጂ!!
ዛሬ,እንቅልፍ,አጣቹ,ነገ,አላህ,ፊት,ስቀርቡሥ😢አላህፍታዊጌታነው
allah is cabser
እሱ ይቆይና እዚህችው ምድፍ ላይ እጅበእጅ ለያንዳንዷ ግፍቸው ይከፍሏታል::
ተኮሱ እንቅልፍ እረበሻቸው ተዋቸው ቁርሳቸውን ይበላሉ።
ድነዝ ነህ እሺ እኛ እኮ ስራ አለን ስራፍቶች አይድለነም ተኩሱ አይባልም
እልም ያልክ ወገንተኛ ነህ ስለ ጋዛ ጭፍጨፋ ትንፍሽ አትልም
ሰለጋዛ ምን ይበል እራሳቸው መጡ ተነኮሱ ሰው አግተው ሄዱ ሙርኮኛች እሲኪመለሱ ውጊው ይቀጥላል ።
Ene alkawomewum zeregninet kebad new I like NBC ETHIOPIA😊
ምንቁርጥ አድርጎት የወገኖቼ እንቅልፍ በበቂሁኔታ አለማግኘት አሳረረኝ- አስቆጣኝ ምናምን ምናምን እያለ ይዘላብድእንጂ!! እውነተኛ ሰው እኮነው ስለንፁሀን ሰዎች ግፍ የሚዘግበው:: ይሆ'ኮ ሆድ አደር ከርሳም ነው!!
ስብርባሪውሃሃሃሃሃሃሃሃ
ምን ይበል?? ቦንቡ የእእየር ክልሉን ሳያልፍ ከሸፈ ብሎ; ስብርባሪው ጉዳት እዳያደርስይላል ይህ ቆርቆሮ ዝብሎ ማስተጋባት ብቻ ነው የሚያውቀው:: ለማንኛውም ሚሊዮኖች በቂ እንቅልፍ ባለማግኘታቸው😅😅😅😅 አንጀቱ ጨሷል!!
ሀውቲን አለማድነቅ አይቻለም አለምነህ ሁሌም እስራኤል እንደምትሸነፍ እመን
Dil le hamasa eyalachu nebere, keza le hizbola eyalachu, nebere,ahu degimo le houti...ayselechachum😊
ሀዉቲ የፈረሰ አገር ይዞ ያሸንፋል ብለህ ነዉ ሊባኖስ ሶሪያ ጋዛን አላየህም ወደ አፈርነት ሲቀይሩት ገና ኢራንን በቅርብ ታያለህ እንዴት እንደሚያፈርሷት አባቴ እስራኤል እግዝአብሔር ነዉ የሚዋጋላት
አናቲክ ይፍረስ
ፈስ ነገር ነህ !! ድል ለእስራኤል !!
ምን እንቅልፍ አለ ??የማን ቤት ጠፍቶ የማን ሊበጅ የአውሬ መውለጃ ይሆናል እንጂ ብሏል(ይርጋ ዱባለ)
በጣም ይገርማል እስራኤል ለአላህ አልገዛም ብላ ሰላሞን አጣች የአላህ ባሮች በአላህ ፍቃድ ወደ ጀነት አለምድሊላ ሙስሊም ለደረገህ ጌታ
you ok 😂😂😂
canser😂😂
😂😂ያዋጣል 4ሚስት😂😂
@@fatima-jk3mh የምን አላህ ነው አላህ የእናተ አምላክ ነው በቁራን ያለው ነው
የእስራኤል አምላክ የክርስቲያኖች የመጸሀፍ ቆቅዱስ ነው እሱ ደሞ ከእስራኤልጋ መሆኑ ታውቃላችሁ እስራኤልን እናጠፋለን ያሉ የሂዚቦላ መሪዎች የሀማስ መሪዎች አንድ በአንድ አሰልፎ ሲሰጣት አንደኛው እንደውም ኢራን ውስጥ በልዬ ጥበቃ የሚጠበቅ ቦታ ነው
የተገደሉት እና ከዚህ በላይ በምን ይንገራችሁ
አሁን የመንን አውቃ ነው ዝም ያለቻት
በቅርቡ ታያላችሁህ እስራኤልን የረገመ የተረገመ ይላል እስራኤል የነካ የአይኔን ብሌን ነካ ይላል ምን ማረግ ይቻላል
ከመገረም በቀር
በእስራኤል ቀልድ የለም ከንቱ ድርድር ❤
እግዚአብሔር እስራኤልን የሚመታ አምላክ ሳይሆን እስራኤል ስለደረሰባት ጥቃት ምላሽ የምትሰጥበትን እሳት በነፋስ አቀጣጣይ አምላክ ነው
ዋ በሉት ዋ ምክንያቱም በምድር ከርስ ከውሃ በታች ውሃን ተሸካሚ የእሳት ባህር ነው ዋ በለው ዋ ምክንያቱም ውሃን የተሸከመ እሳት በውሃ አይጠፋምና ምድረ ልቅምቅም ሽብርተኛ ሁሉ እጁን ከእስራኤል ላይ ይሰብስብ አልያም ዋ ዋ
ስማ እኛ የምናመልከው እግዚአብሔር የህፃናት ገዳይ አይደለም ከእውነት ጎን ቁም
በሐውቴ ሴዘናጉ ጉድየሆናሉ
መብቴውማ ጋዛን ለቃ መውጣት ነው
ነገ ደሞ ፍትህ ለየመን
Israel fight for all world
❤❤❤❤
እስራኤላውያን ከ እንቅልፋቸው እየባነኑ ነው ፍልስጤማውያን ና ሶሪያ ግን በየቀኑ እየሞቱ ነው እስኪ ስለሚሞቱት ሰዎች ተቆርቆር ወገንተኛ አትሁን
Yes
የመኖች በጣም አምሮቸዋል ምሲኪን
በምላስህ ምሳኤል እየቶከስክ ነው የምላስ ጦር አዛዥ
ካዛባ
Wore.Atafirim indezi sitawora?
ምን እንቂልፍ አላ ችግሮናል 😌
Del le yeman❤
መረጃ የለህም ወይ የእስራኤል አየር መንገድ ፣የኤሌክትሪክ ማከፋፈያ ዛሬ ጧት በሁቲዋች እኖደተመታ አላወቅክምን?
እስራኤል ኢራን መታለዉ ካለች በኑክሪ ሊሆነዉ ማለት ነዉ
እስራኤል እና አሜሪካ ከ ምድር ካልጠፉ ሰላም የለም
አንትን ያጥፍህ
አለምነ አስመሳይ ነዉ
👍
ብቸኛ ለቀረው የኢራን ሐይል ኪኪኪኪ ወጉ በዳሽ አሉ ። ሒዝቡላህን ለምነው አይደለሞ የታረቁት ።ሐማስ ትናንት የጦር አዛዡን አልገደለም ። ኢራን ላይ ያድርጉቷ ከዩኤስ ዩኬ ፍራንስን አስከትለው ደጉድጓድ ምን አስገባቸው ወደ ስድስት ሚሊዮን ፍልፈሎች ናቸውደ
አለም ነዋሴ እስራል ዜጋ የዛሬን የUN ጥቃት እንኳን አልዘገበም
@Tewodrosabreham telant zegebew eko
ሚዛናዊይ ሁን
እንቅልፍ አጡ ክክክክ
ቡዙ ግዜ አደምጬሀለው አለም የእስራኤል የውጭ ጉደይ ምንስቴሪ ትመስለኘለህ
wow ❤ wow😅😅😅
Eskander missile
❤❤❤❤❤ሠላም ለአለማችን ፍቅርን ለህዝባችን ይጨምርልን ።🎉🎉🎉🎉🎉
😊😊😊😊😊😊
Israel Sew Cheresech
Ende areb seytan yelem mecheresachwe sehole new
😂😂😂😂ኢራንን መንካት ለመጥፋት ይሆናል ኒውክለር ትመዛላች እስራኤልን ለማጥፋት 1ኒውክለር ብቻ ይበቃል
you so 😂😂😂
እንዳንተ አይነት ተንታኝ እኮ የለም! ሁሊም ቁጭ ብሎ ቢማርብህ ያተርፍብሃል። ቋንቋህ፣ የሃሳብ መሰረትህ፣ የመረጃ ጥልቀትህ፣ ትኩረትሕ....
የእስራኤል ጠላቶች ይወደሙ አንድ የሚቃወም የለም እስራኤላውያን ሲጠቁ ግን እሷ እራሷን ሰትከላከል አፍቸውን ይከፍታሉ አሁን ደም የመኖች ባለተራዎች ድል ለእስራኤል
Mot le Israel hawtinim iranim Israel fatari yatfachew 😂😂😂😂😂😂
ወደየመን ሴሔዱ ኤራን እንደትኩስባቸው
አለም ነዋሴ ለካ እስራኤል እስራኤል ያጫውታታል፥፥ ሀገሩ(If Ethiopia is still his country) በየቀኑ ሽህወች አፈር እየበሉ፣ሽህወች እየተፈናቀሉ፣ሽህወች እየታፈኑ፣ሽህወች እየታሰሩ ምነው የእስራኤል መጎዳት ሳይሆን እንደው አንድ ቀን እንቅልፍ አለመተኛት እንዲህ አንገበገበው፥፥ምን አይነቱ በያይነቱ ነው እባካች ሁ፥፥ በቃ እንዲህ ግብግብ ካደረገህ ሂድ እና ከዚያ ለፍልፍ(well, you gonna miss the Ethiopian advertising $)፥፥ደግሞ የገረመኝ የየመን መከራ እንኳን አንድም ቀን እንዲህ አሳስቦት አያውቅም፥፥የመን ላይ ለአስር አመት የተደረገ አረመኒያዊ ድርጊት ደም ያስለቅሳል፥፥አለም ነህዋሴ ትናንት እስራኤል እንቅልፏን አለመተኛቷ አንገብግቧታል፥፥በቃ ወይ በቅጡ ኢሞሽን ወይም ትምህርት ከሌለህ እንዲህ ነው ይሉኝታ የሚያሳጣህ፥፥ቀሽም፥፥
ዜና አንባቢ ነው ዜና ያነባል።
አላወክም እንዴ እሱኮ የእስራኤል ዜና ወኪል በኢትዮጵያ ነው:: ወይም የዛ የሞሳድ ጆሮጠቢን ሊሆን ይችላል::
እንጂማ እምዬ ኢትዮጵያን እማ ከካደ ቆየ- ሰነበተ!
ኢሳያስ እንደሰማሀው ነው😂
ሀውቲዎች መጥፋት አምሮችሁዋል
🎉🎉እስራሄል መጥፊያዋ ደርሶል ይቺ ቅብዝብዝ ሀገር ከሀዲ ሀገር
Bitikillll metfeyawa dersewal dele ለየመን
kkkk የመን እስራኤልን ልታጠፋ።ኢራን አላችሁ ኢራን ተቀጠቀጠች።ሀማስ አላችሁ ሀማስ ተወቀጠ።ሄዝቦላ አላችሁ ሄዝቦላ ወደመ።አሁን ደሞ የመን kkk።
Face news
ድል ለ የመን
Voice of Israel 😂😂😂 ለምን አትለውም ይህ ቢዝነስህ
አንተእንደምትለው እንቅልፍ ብቻ አይሆንም ህዮታቸውንም ሊያሳጣ ይችላል
እደ አለምነህ አሳማ ሰው በምድር ላይ የለም አገርህ ሺዎች እያለቁ አንተ ስለ ሀብታም አገሮች ነው እምትጨነቀው
ትክክል ብለሀል!!
ይሄ-ሆድ አደር; አይገርምህም ለበላበት ብቻ ነው የሚጮጘው:: አንድም ቀን ሚዛናዊ ወሬ አውርቶ አያቅም::
The promised land my ass😂
ትጉርማለህ እናንተ እንቅልፍ አጡ ትላለህ ነገርግን ስንት ፖሊስቲያን ቤታቸው ቤተስባቸው አጥተዋል አንዳንዴም ትንሽ እናስብ ምንም እስራኤልን ደጋፊ ብትሆንም
ከግምት ይህንን አልጠብኩም 😢😢😢😢
ይህ እኮ ትክክለኛ አስተሳሰብ ያለው ሰው አይደልም:: እጅግ ክፉና ሰው-ጤፉ ነው!
አለምነህ ዋሲ የምትባል ደቆሮ ያየር ክል ማለት ምን ማለት ነው ስብር ባሪው ከስራይል ውጭ ነው ሚዎድቅ
ከዚህ በዉሃላ እስራኤል ተላላኪዉን ሳይሆን ላኪዋን የመከካለኛዉ ምስራቅ የአሸባሪዎች እናት ኢራንን ማፈራረስ አለባት
አናትህ ይፍረስ እስራኤል ወራሪዋ የሕጻናት ገዳይዋ ትፈርሳላች
የመኖች መተኮስ ካላቆሙ ምናልባት የኒውክለር ቦምብ ሲጣል እምናይበት ይሆናል ከዛም ሰላም ይወርዳል
Nikuler atitakamim ye alem mangist ayifadum mikniyatum kataekamech Israel rasuwa titafalech Israel atasibowum 😂😂😂😂😂😂😂
Gororok yibetes
አንተ ማለት አለም አሳማ ነህ ሆድህን ብቻ ነው የምታስበው ድፍረት የለህም ልብ ካለህ ስለወገኖችህ ድምፅ ሁን
ፈርሰህን ባፈረሱት
😂
እስራኤል እምተኩሰው ኃላፊነተ ነው አላቸው።ነውረኛ ሚዲያ
አንተ ገመድ አፊ አቁን ተንተርሰይ ብቴድ ምን አለይ?ጋዜጠኛ ታመኝ የምያሰብለው ታማኝነት ነው
ምነው እስራኢልን የአለም ፈጣሪናት አልክ ቀፈታም
አባ ተረት ተረት
ከእስራኤል ህዝብ ጋር ችግር የለብኝም። አውቃለሁ ሰላም ወዳድ ህዝቦች እንደሆኑ።
ነገር ግን መንግስታቸው ሴረኛ፣ ግፈኛ፣ ወንጀለኛ፣ ቆሻሻ፣ ርኩስ፣ አሪዮስ፣ መጥፎ.....ወዘተ ነው