Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ዜና ሳልፈልግ አዳምጣለው በዚህ ድምፅ
እኔም እንዳቴ ነው
ከዛሬ ጀምሮ unsubscribe አድርጌለው!
የምታወራው ሌላ ርዕሱ ሌላ
Inem samiche samiche gira gabaghi
ወላሂ ኔ ራሱ
ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ ማዳመጤ ቆጨኝ
ተፈታ ብለህ ሌላ እንቆቅልሽ ትጨምራለህ😊
እንዲህ አይነት ዜና ላይክ አያሰጥም
ምነው በሰላም ነው
ዝርክርክ የምታወራን አትጽፍም
ወይኔ ወይት ይሆንን 😢😢😢
እንቆቅልሹ ተፈታ ማለት ተገኘ እኮ ነው ለራስ ግራ ተጋብተህ ሰው ግራ አታጋባ
SUBHAAN ALLAH WEBI HAMDIHSUBHAAN ALLAHIL AZIM
እውነቱ...? በቅርብም , ሆነ በሩቅ ይውጣል !! ግን ምንስ ፋይዳ አለው ..? ሞታቸውን , ወይም ...? ስቆቃቸውን ከመስማት በቀር...??
Waste time
እንቆቅልሽ ተፈታ ብሎ ሌላ ዜና ማዉራት አይከብድም ርእሱ እና ወሬህ አይገናኝም
አይሮፕላኑ የወደቀበት ቦታ ታዉቆ ከተገኘ ቆይቷል። እንደ አዲስ ዜና አድርገህ አታዉራ።
ጂል ሆንክብን በጣም
Kesada
ምንም ሰዉ ወይም በሀርተኞች የማይደርሱበት እብሀር ጫፍ ላይ ወድቆ ነዉ የሚሆነዉ
Hulam anete becha akerbe hulum sew des eyalewu nw emisemawu
ቆጨኝ ጊዜዬ
Weye yanta hasabena ya pelanu matafate gare yemasasalale satechrsaw
እናንተ ራሱ ከጠፋችሁ ቆያችሁ ስብርባሪያችሁ እንኳን አልተገኘም
ሠክራችሁ እምትኮምቱ ሰወች ትገርሙኛላችሁ
ሰክሮ እየኮመተ ሳይሆን አቅራቢው በርዕሱ እንደሸወደን ለመናገር ነው፤ በጣምም ትክክል ነው። እኔ unsubscribe ካደረኩት ቆይቷል ግን እንደው ከተሻሻለ ልስማው ብዬ ከረጅም ጊዜ በኋላ ብከፍተው እንደተለመደው በርዕሱ ሸወደኝ፤ ይሄ ደግሞ የሙያ ስነምግባርን የሚያጎድፍና ልክ እንደ ኮሜንቱ "ራሳችሁ ጠፍታችኋል" የሚያስብል ነው።
ቱልቱላ
Wishetam👎😝
ይህ ቻናል አልፎበታል
Clickbait? 11 Min. for nothing. Don't do that again!
ትሸቅጣለህ ዜና ብለህ
ጥሩ አርገህ ገልፀኸዋል
የሆንክ ኮተታም clickbait
Kotetam weshtM
You could lose me as a follower for bait and switch news title. Are you that desperate for view????
ዲያጎ ጋሪሲያ የሚባል ደሴት ላይ ነው ያረፈው አውሮፕላኑ በአሜሪካ ተገ ጠልፎ ነው ደሴቱ ላይ ያሣረፈችው ደሴቱ ደግሞ የጦር ካምፕ ነው
አሜሪካ ምን ልትጠቀም ይህን አደረገች?
አይ ድምፅ
ስራ ፈት ነህ እስከአሁንም ተወራ ተዶለተ ምን ያደርግልሀል??ፍሬ ከርስኪ ፍራሽ አዳሽ መሆን አይደብርህም
you just keep talking all the backgrounds while your heading is something else? That's unethical and sub journalist standard!
አዙሪት ነገር ነህ😢
ዜና ሳልፈልግ አዳምጣለው በዚህ ድምፅ
እኔም እንዳቴ ነው
ከዛሬ ጀምሮ unsubscribe አድርጌለው!
የምታወራው ሌላ ርዕሱ ሌላ
Inem samiche samiche gira gabaghi
ወላሂ ኔ ራሱ
ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ ማዳመጤ ቆጨኝ
ተፈታ ብለህ ሌላ እንቆቅልሽ ትጨምራለህ😊
እንዲህ አይነት ዜና ላይክ አያሰጥም
ምነው በሰላም ነው
ዝርክርክ የምታወራን አትጽፍም
ወይኔ ወይት ይሆንን 😢😢😢
እንቆቅልሹ ተፈታ ማለት ተገኘ እኮ ነው ለራስ ግራ ተጋብተህ ሰው ግራ አታጋባ
SUBHAAN ALLAH WEBI HAMDIH
SUBHAAN ALLAHIL AZIM