የእማማ ጨቤ እናት ሰለ አባባ ጨቤ ያለውን እውነት ተናገረች ስው እንዲጠላት ብሎ ልጄን በደም ግፊት ሊገልብኝ ነው ልጄ ግን……

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 лис 2024
  • #የእማማጨቤእናት #ekrutube #yetbitubeየተንቢ #yetbitubeየተንቢ#እማማጨቤ

КОМЕНТАРІ • 2,7 тис.

  • @DaniRoyal-v2o
    @DaniRoyal-v2o Місяць тому +321

    ፈጣሪ ይማርሽ ለልጅሽ እና ለእናትሽ ሲል😥😥😥😥

    • @Suye444
      @Suye444 Місяць тому +1

      😢😢😢😢😢

    • @hannabesa9771
      @hannabesa9771 Місяць тому +1

      እረ ለሚ እየቀለደ አይደለም

    • @CkgtGjgr
      @CkgtGjgr Місяць тому +1

      😢😢😢😢አላህ ያሽራ የደረሠበት ብቻ ይገባዋ የሠው እጂ መጥፎ ነው

    • @ሩሐማየአርሴማልጅ
      @ሩሐማየአርሴማልጅ Місяць тому

      ​@@hannabesa9771ነው አለች የማንበብ ችግር

    • @sadawloiwa718
      @sadawloiwa718 Місяць тому

      የስው እጅ ነው ስህር እዳለ ያስታውቃል ብራክም ቢይሆብ ስልክ እዴት እውሀላይ ይጣላል እደሚይበላሽ ይታወቃል አላህ ይድረስላት የኔን እናት ጅል ያረገነው የደውእጅ

  • @HffftHffhyt
    @HffftHffhyt Місяць тому +140

    ጌታችን አንድ አለህነዉ መልክታኛ ማሐማድ ነው 👂👂👂👈👈👈

  • @yasmalblooshi6939
    @yasmalblooshi6939 Місяць тому +133

    ድራማ መስሎኝ ነበር ግን ፈጣሪ ይማርሽ ግን መተት አዳይሆን

    • @ኡምእረያንtube
      @ኡምእረያንtube Місяць тому

      እዚህም በነበረች ጊዜ​@@youtoub4589

    • @missjubaida3866
      @missjubaida3866 Місяць тому +3

      አኔም።ይፍራዉላት አሱዉንው😢😢😢ኡኡኡፍፍፍ

    • @زينبابراهيم-ف7ص
      @زينبابراهيم-ف7ص Місяць тому +1

      ላማት ይችላል የሚገርመኚ የካሜራው ነገር ።

  • @batkerobekele3610
    @batkerobekele3610 Місяць тому +39

    ማዘር እርስዎ በርቱ አይበሳጩ የርሶ መጠንከር አስፈላጊ ነው አይዞት

  • @TigisitiBiranu
    @TigisitiBiranu Місяць тому +73

    እኔ እምለው አረብ አገር የደከመች ሴት ለምንድነው ኢትዮጵያ ስትኤድ መሰናክል የሚገጥማት ብዙ ሰዎች አይቼ አለው ወይ እድላችን ፈጣሪ ዎይ አንተ አስበን😢😢😢😢

  • @zalikataju
    @zalikataju Місяць тому +105

    ሴቶች እንዳትፈርዱ ዱዋ አርጉላት ወላሂ ሲጀመር ወላሂ ልጁ ባለጌ ነው ምክንያቱም ምንም ብትሆን የልጁ እናት ናት የፈለገ ብታጠፋ በዚህ ልክ ላይቭ ከፍቶ ሰው ሰብስቦ የሷን ስም ለማጥፋት ማይፈነቅለው ድንጋይ የለም ግን ያሳዝናል

    • @ኡሙአህላም-ወ5ዐ
      @ኡሙአህላም-ወ5ዐ Місяць тому +1

      ርእሱ ሁሉ ኢክራም ነት

    • @MisrachM-zu6kh
      @MisrachM-zu6kh Місяць тому +1

      yes yemre atfrado የፍርዶብቾል 😭😭seszno lijo ስጅመር balgno yewode aqome yelme milse bicha 🙄kadzante wode faxre yexbqne 🙏

    • @temirbintali3656
      @temirbintali3656 Місяць тому

      😢😢😢😢ያሳዝናል አይ ጊዜ የወንድ አልጫ በዛ

    • @Zነኝየረያንእናት-f4y
      @Zነኝየረያንእናት-f4y Місяць тому +2

      የኔም ባል እድህው ነበር የሱን ጥፋት ሁል ግዜ እሷናት እያለ በጣም ይዋሽ ነበር አህዬ ደግሞ ሀቅ ተመልካች ነውና በዱኣ ብርትቼ ሳላስበው ፈታኝ እሱጋር ሆኜ በጣም ነበር የማናደኝአሁን ግን ሰላም አጊቼ አየኖሩኩ ነው አላህምዱሊላህ ወይ እውቀት የለው ወይ አርፎ አይቀመጥ እሄወትን ለመምራ እውቀት ከለለው ሀላፊነቱን ለኔ ጥሎ እደህፃልጅ አይቀመጥ ውይ ከዳሀለባል አላ ይገላግላችሁ ለምን ብትሉ መቸም አይቀየሩ ደደም ናቸው

    • @meseretejigu9308
      @meseretejigu9308 Місяць тому

      ቆይ ለምን ከልጁ አትርቅም ልጁ እራሱ አይርባም እኔ አይመቸኝም

  • @ሱናዩቱብ
    @ሱናዩቱብ Місяць тому +66

    ቁረአኑን ደጋግ ማችሁ አስቀሩባት ሀቂቃ በጣም ነው ያሳዘነችኝ ሚስኪን ሲጀመር ወንዶችኮሙሲባ ናቸው እሷን አላህ ያዲናት ያረብ

    • @sumaya5765
      @sumaya5765 Місяць тому

      😢😢😢😢😢😢

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha Місяць тому +210

    ሲጀመር ቢኒያም የሚባል ሰዉየ ዉይይይ በጣም በጣም አስቀያሚ ነዉ ኢክራም ፕራክኳን ቢሆን የምትሰራ ትስራ ምናገባዉ የልጁን እናት በዚህ ልክ እድትጠላ ማድረግ ምን አስፈለገ ምቀኛ ነዉ እሷኮ እደዉ ፕራክኳንኮ ቢሆን ስራዋነዉ ልጇን የምታስተዳድርበት ነዉ እኔ ፕራክ እየደገፍኩኝ አይደለም ግን እሷ ታማለች ፊቷኮ ያሳብቃል አብጧል ቀልቷል አጋም ነዉ የመሰለቺዉ አላህ ይሽፊኪ ያኡኽቲ ያረብ 😥😥😥🤲🤲🤲🤲

    • @ሰኢድ-ሰ7አ
      @ሰኢድ-ሰ7አ Місяць тому +5

      ​@mesiyilma6ጂል አሁንም ልገርሽ ወላሂ እኔ ወሎኘነኝ ግን ቢንያም ስድነው 778

    • @oneallahbcha
      @oneallahbcha Місяць тому

      @@mesiyilma6778 ወላሂ ኢክራም አይደለሁም አቺ ለራስሺ የቢንያም ታዛዝ ስለሆሽ ነዉኮ 😅😅😅

    • @oneallahbcha
      @oneallahbcha Місяць тому

      @@ሰኢድ-ሰ7አ ጂል ያልሺኝ እኔነዉ ወይንስ ?🤔

    • @ህልምአለኝ-ወ1ሠ
      @ህልምአለኝ-ወ1ሠ Місяць тому +6

      ምቀኝነቱ እኮነው የኸ ሽልጥልጥ

    • @almazz-u6w
      @almazz-u6w Місяць тому +1

      📖📖📖🤲🤲🤲🤲🙆

  • @hani_yeharbuwa-tube
    @hani_yeharbuwa-tube Місяць тому +9

    በጣም ያሣዝናል የኛ ነገር በአረብ ሀገር ተሠቃይተን ሀገርም ስንገባ ስቃይ ከሆነ በጣም ያሣዝናል😢😢😢😢

  • @user-pc9gm7or7c
    @user-pc9gm7or7c Місяць тому +12

    ተመልካች ምን ያርግ😢ሁሌ ፕራክ ሥለምናይ ነው ፕራክ የመሠለን😢አላህ ያሺርሺ😢

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ Місяць тому +67

    አልሃምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢሥላም የኡመተል ሙሥሊሚን ዱአ እናድርግላት በኒአደም ኢሥላም ሥላደረገን ብቻ ለሀያሉ ጌታችን ትልቅ ምሥጋና ይገባዉ እያልን ሁላችንም ዱአ እናድርግላት ከደዚህ አይነት ጓደኛ ትዳር አሏህ ይጠብቀን

  • @Lemlem-t5f
    @Lemlem-t5f Місяць тому +27

    እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ አይዞሽ ስለ ምስኪን እናትሽ ሰለ ልጅሽ ብሎ እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ የኔ ጠንካራ እህቴ አይዞሽ ❤

  • @bauluawz5913
    @bauluawz5913 Місяць тому +58

    ወላሂ በጣም ነው ያዘኩ የኔናት ኢክሩየ አይዞሽ እህቴ አላህ ያሽርሽ አብሬት ነው ያለቀስኩት ያአላህ😢😢😢😢😢😢😢

  • @munasherefa7168
    @munasherefa7168 Місяць тому +17

    ነገ ታረቅን ብለዉ ይመጣሉ እናትየዉ ናት ምታሳዝነዉ

  • @asterworku9645
    @asterworku9645 Місяць тому +2

    የኔ እናት አይዞሽ ፈጣሪ ልጅሽን ይማርልሽ ዎናው አንችን የኔ ውድ እናት እድሜ ይስጥሽ❤❤❤🙏

  • @saadaalain6606
    @saadaalain6606 Місяць тому +47

    ኢክራም የኔዉድ አንድ ቀን ድነሺ ሥሥቄ እናይሻለን💔💔💔

  • @Hadya18
    @Hadya18 Місяць тому +28

    የኔናት አላህ ይድረስልሽ ለልጂሽ ታስፈልጊያታለሽ ማማየ አላህ ካቺጋ ይሁን😢😢

  • @ፋፊነኝቢንትእንድሪስተስፈ

    ወይኔ ሀያቴ ወላሂ አሳዘነችኝ እህህህህህህ😭😭😭😭😭

  • @SameSusu
    @SameSusu Місяць тому +13

    ሁሌ ፕራንክ ስለሚሆን መጨርሻዉ አላመኩም ነበር አላህያሽራት😢😢😢

    • @EmuAbdullah-di8mb
      @EmuAbdullah-di8mb Місяць тому

      እኔም ይህ ፕራክ እንዳንተማመን አደረገን እኮ ብቻ አላህ ያሽራት

  • @myfano
    @myfano Місяць тому +6

    እኔ ብሆን ያንን ጠንጋራ አይኑን ነበር የማጠፍለት ሴቶች የማይሆናችሁን ወንድ ቻንስ አትስጡ ደጋግማችሁ እኔም ድራማ መስሎኝ ነበር ምን ህግ አለ ሀገራችን😢

  • @CalmCheese-ku2cr
    @CalmCheese-ku2cr Місяць тому +17

    ተክክል ነሽ እናት አይዞሽ አላህ አላት የኔ እናት እማቲም አይዞሽ ይሻላታል ውደ

  • @Sofiay-cy5yd
    @Sofiay-cy5yd Місяць тому +54

    እኔ ግን አዳድ ኮሚቶች አዲ ፀጉራ ታየ ትላላቹ ታማ እያያቹሁ ሊሎቹን ምከሩ ስአለ ወራኛ ሁላ እህቲ አላህ አፍያ ፠ያርግሽ

  • @hghg5376
    @hghg5376 Місяць тому +52

    ውሸት እንኳን ቢሆን የሚስቱ ስህተት መከተል የለበትም ይህን ያክል ሰው እንድጠላት ማድርግ የለበትም የልጅ እናት ነች አላህ ያሽራት እሱንም አላህ ልብ ይስጠው 😢

  • @AwetTube
    @AwetTube Місяць тому +2

    ማማዬ ጫበ እግዚአብሔር አምላክ ይማራኸ እህት 😢😢😢 ሁላችንም ደምርኝ እህትች

  • @HyiaHyia
    @HyiaHyia Місяць тому +1

    Ummii Qaali koo dhugaa keetii ❤❤❤❤❤❤❤Mashllaaaa ❤❤❤❤❤Mashllaaaa ❤❤❤Mashllaaaa

  • @halimaali1185
    @halimaali1185 Місяць тому +24

    ላይክ ሰቭ እያረገን እንገዛት የስዴት እሕታችነች ውዶች

  • @Hgfy187
    @Hgfy187 Місяць тому +95

    አረብ ሀገር ሰርታ የሄዴች ሴት ግን ለምን ሳቋ ተነጠቀ 😢😢😢

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 Місяць тому

      እኔጃ😢😢😢😢😢😮

    • @user-rr1ld8dy1f
      @user-rr1ld8dy1f Місяць тому

      😔😔😔😔😔

    • @حليمة-د2د
      @حليمة-د2د Місяць тому +3

      አብሽሩ ኢናላሃ መአና እንሻአላህ እህታችን አላህ የሽርሽ እስኪ ዱአ እነድርግለት

    • @ፋፊነኝ-ገ3ገ
      @ፋፊነኝ-ገ3ገ Місяць тому +1

      😢😢😢😢😢

    • @HaytSufff
      @HaytSufff Місяць тому +3

      😢😢😢 በጣም እናሳዝናለን ለሰው እየኖር ለራሳችን እንኖራለን ስንል መከራችን ይበዛል በደንብ ዱአ እናደርግላት

  • @hayuti.7169
    @hayuti.7169 Місяць тому +19

    አላሕ ያሽር ያረብ እንደዚ አይነት ወድ አላሕ ይሠውረን ያረብ

  • @SemuGrace45
    @SemuGrace45 Місяць тому

    🎉ኢክሩዬ የኔ እናት ብስጭት እና ጭንቀት ተቀላቅሎባት እኮ ነው ያመማት ማሚዬ አብሽሩ ይሻላታል ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያቆያችሁ አብሽሩ እናቴ አይበሳጩ የምትሳደቡ ኮሜንታተሮች ግን አላህ ቀልብ ይስጣችሁ

  • @Saalyy-n1g
    @Saalyy-n1g Місяць тому +6

    ኢክሩየ አላህያሽርሽ እህቴ እናምወደስራሽ እንድትመለሽ በዱአአንረሳሽም

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ Місяць тому +21

    አይዞሺ ማሚዬ ትድናለቺ ቢኒ እንኮን ቀረባቴ ብታፋም እደዚ አይገባትትም እናተ ተረጋ ጉእንኮን ቀረባቴ ኢሂሴጣን ነዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @sssssdsccf
    @sssssdsccf Місяць тому +34

    እኝደዛሬ አዝኔልሽ አላቅም አስለቀሽኝ መፈጠሬኝ ጠላውት ፈጣራ አፍያሽኝ ይመልስልሽ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Kunfyekun2tube
    @Kunfyekun2tube Місяць тому +12

    ሱብሀን አላህ ግን ምን በደለችዉ በአላህ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ኢክሩዬ አላህ አፍያ ያርግሽ እህቴ አንቺ ብቻ ዳኚ እንጂ ሁሉም ይመለሳል አብሽሪ 😢😢😢😢😢

  • @ExTa-bm2dk
    @ExTa-bm2dk Місяць тому

    😢ወደ ቻች ውሰዱት ጌታ አይምሮሽን ይመልስሽ ተከራተች ህክት🙏🙏

  • @zamzam7245
    @zamzam7245 Місяць тому +1

    ድራማ መስሎኝ ነበር ቁርአን ሲቀራ ስሰማ እዉነት መሰለኝ አላህ ይሽፊኪ

  • @rozamohammde2118
    @rozamohammde2118 Місяць тому +34

    😢😢😢😢😢 አለህ አፊያ ይስጥሽ እክሩ

  • @MunaMustefa-wz5ry
    @MunaMustefa-wz5ry Місяць тому +31

    ቢኒ ግን ድራማ ብሰራስ ልጅህን ለብቻዋ እያሳደገች እኮነው 😢😢😢ትዋሽ ትስራ እንደዉ ታማ ከሚሆን ድራማ ቢሆን እንመርጣለን😢😢

  • @አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰ
    @አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰ Місяць тому +11

    ምስኪን እናቷም ወላሂ አሳዘነችኝ ኢክሩየ. አላህ ሙሉ አፊያዋን ይመልስላት አላህ ያሽራት ያረብ😢😢😢😢

  • @ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ
    @ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ Місяць тому +8

    ኢክሩየ አላህ ያሽርሽ እህቴ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እንደዉ እሄ ሰዉየ ይቅርብሽ አንች ታታሪ ጠንካራ ሴት ነሽ ከዚህ ዱርየ ጫታም ጋ ምን እደለጠፍሽ አላሁ አለም በህግ ያዢ እሄ ሴረኛ

  • @titits9047
    @titits9047 Місяць тому +12

    በሰው ሂወት የሚጨማለቁ ወንዶች ነብሳቹህ አይማርው😢😢😢እህቴ እኔን

  • @Mekitube-j8u
    @Mekitube-j8u Місяць тому +34

    ምንም ይሁን ምንም እናት አትሰደብ ቢንያም ግን ምላሱ የሚያስጠላ ስድብ ነው ሚሳደበው ወላሂ ያስጠላል 😢

    • @ተመስገንአምላኪ
      @ተመስገንአምላኪ Місяць тому +3

      ትክክልማርያምን😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @hghg5376
      @hghg5376 Місяць тому +4

      ልክ ብለሻል ወንድ ልጅ ወንድ መሆን አለበት ይህን ያክል መውረድ የለበትም😢

  • @mulu5
    @mulu5 Місяць тому +21

    እምትሳደቡ ሰወች ተዉ እኛ አረብ ሀገር ብዙ ግፍ መከራ አሳልፈን ስገባ ብዙ አንታገስም ቶሎ ነዉ እምንታመመዉ ፈጣሪ ይማራት ግን ጥፋቱ የእሷ ነዉ ድሮም እደማይሆናት ታዉቅ ነበር ሰነፍ ወንድ ከራሱ አልፎ የሰዉን ህይወት እሚያበላሽ ነዉ መተዉ የለባትም መስማት የለባትም ነበር

    • @የቡቴዋ
      @የቡቴዋ Місяць тому +1

      እኔም ያልኩት ይሄ ነው እኛ አረብ ሀገር ያለነው አይምሮችን በሲጥ ነው ትንሽ ነገር ይበቃናል😢

    • @mulu5
      @mulu5 Місяць тому

      @@የቡቴዋ በትክክል

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr Місяць тому

      ፖራክ ብሎ እዳ እዉነቱና ዉሸቱ አለይ አለና ነሐሴ እኮ ተመልካች የተቸገረዉ

  • @ZulfaNaNta
    @ZulfaNaNta Місяць тому +10

    የኔ እነት አንጅቴን በለች እማዬ አንች ከሌች ሁሌም አለ። አብሸር የኔ እነት። 😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @FetyaKefelegn
    @FetyaKefelegn Місяць тому

    ኢንሻ አላህ ቁርአን ደጋግማቸው አስቀሩባት ኢንሻ አላህ አላህ አፍያ ያደርግልሽ ኡሚ

  • @FfEw-ob2hk
    @FfEw-ob2hk Місяць тому +2

    ጸበል ትጠመቅ ትድናለች እግዚአብሔር ፍቅሩ የማይመረመር ምህረቱም የማያልቅ ነዉ ።

  • @mhirat
    @mhirat Місяць тому +11

    እግዚአብሔር አምላክ ይማርሽ ይክሩ አይዞሽ ብን እረሱ አስደግሞ ነው ጎደኞቿም ብትንትን አሉ 😭😭😭😭ስረው ይፍረስ በእየሱስ ክርስቶስ ስም

  • @እምአፈናአንእምመሀመድ
    @እምአፈናአንእምመሀመድ Місяць тому +10

    የኔእና እናትኮ ማለት የላህስጦታናት አስለቀሱኝ አብሽሩ አላህልዠወን አፊያይመልስለወ ያረቢ ኢክለራምአይዞሽ ተሽሎሽ ጠከረብለሽ ተመለሽያረቢ

  • @Tg-bl9bp
    @Tg-bl9bp Місяць тому +19

    ይሄ ሀረቅ ሀሜተኛ ወድ ፈጣሪ ይማሪሽ

  • @Jenatmehad
    @Jenatmehad Місяць тому

    አብሽሩ አላህጤናዋን ይመልስላት ያረብ በስድት ልፍታ ለትዳርባ ዝቅብላ የኑረችልች እብሽሩ ማዘርየ❤😢ወላሂ

  • @ጠባይግብርምስኩሉ
    @ጠባይግብርምስኩሉ Місяць тому +2

    እግዚአብሔር ይማረሽ የልጅ እናት ነሽ ለእናትሽ ብሎ ይማረሽ እክሩ❤😢😢😢😢

  • @ጦይቢነኝ.የከላላዋ
    @ጦይቢነኝ.የከላላዋ Місяць тому +12

    አላህ ያሽርልሽ እማየ😢😢😢😢

  • @ነፉTyoub
    @ነፉTyoub Місяць тому +14

    እሄ ሳዉዬ ምኑም አይጥማኝም ግን ዝምምምም የለ ነጃ ወጣ አሉ ራሱል ሶ ዐ ወ😢😢😢😢😢 ኢክሩ ቸይነ ጃግነነት ቤቱን አብራዉ ጭቃ አብክታ ቤቱን አሳድሳ ልጅ ወልዳለት በዚህ ልክ እንጃ እንግዲይይይ😢😢😢😢😢

  • @ያረብደካማባሪያህነህሲደክ

    😢😢😢ቢንያምን ሰብስክራይቡን አንሱ ይህ ጨምላቃ እኛም ሴት ነን

    • @ሩትየወሎዋቀበጥ
      @ሩትየወሎዋቀበጥ Місяць тому +1

      ምን አረገ😅😅😅

    • @Eeeeeeeee-c8t
      @Eeeeeeeee-c8t Місяць тому +1

      😂😂😂የምርሽን ነው

    • @jKPKZzm
      @jKPKZzm Місяць тому +2

      ምን አገ እሱማ አዋረዳቸው ያለጢፍ ለብር ብላ እደዝ መሆን

  • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye

    አላህ አፊዋን ይመልስላት ቁርአን በተደጋጋሚ ይቀራባት

  • @PhoneStore-o4y
    @PhoneStore-o4y Місяць тому

    ኢክሩዬ አላህ አፍያ ያድርግሽ ከምንም በላይ ደካምሽ ልፋትሽ ከማይገባው ከማይረዳሽ ወድ ህይዎት ብሎ መኖርን ያክል ፈተና የለም አላህ ይጠብቀን ምን አይነት የጭካኔ ጥግነው ሁሉም የጁንኮ ያገኘዋል ቲንሽ ቢዘገይጂ

  • @ዜድየአቦዋዩቱብ
    @ዜድየአቦዋዩቱብ Місяць тому +22

    እኔ እውነት ለጫቤ በጠም እንደዛሬ አስለቅሰኝ አተውቅ በጠም ነው የዘንኩት ሚኪና ጀሙናት የስራችውን ይስጠችው ጨቤዬ አይዞሽ😊😊😊😊😊😊😊😊😊

    • @samrilove1772
      @samrilove1772 Місяць тому

      Inem bexam asznchigni😢😢😢😢

    • @fedilafrid4998
      @fedilafrid4998 Місяць тому

      እነሱ ናቸው​@@samrilove1772

  • @HawaAdam-xq8pw
    @HawaAdam-xq8pw Місяць тому +22

    የምር በኮመት እምታወሩ ሰወቺ ተው የልሆነ ነገር አትጣፊ አላህን ፍሩ ወላህ የሰው ሂወት አደጋላይ እየጠልን ነው ቢኒያም እሚባል የሰው አውሪ የምር እሩፍ በህወቷ ላይ እየሰሪህ ነው ባንሰረ አንት የልጂህ እናት ናት የሰው ብጣ ብትሆን የልጂህ እናት ናት ሁሉንም ትተህ ከጎኖ መሆን ነበረብህ አንተ ግን ለምን ሳመሰት ቀረቺ ብለህ ጉዲገዲ እየቆፈርክ ነው አንት በከት ነህ እረፍ ያክሩ አላህ ያሺርሺ በእዚነቱ ይማርሺ አላህ ለልጂሺ ያኑርሺ እና በአላህ ብኔያም እምባል ሰውየ ፍቺው ነሱን ኒካ አትሸከሚ እሲን ብሎ ውንዲ ደግሞ

    • @ብትአብዱሠኢድ
      @ብትአብዱሠኢድ Місяць тому +1

      በጣም እኔ በሡ ኮሜት እየገቡ ብዙ የሚቀባጥሩ አለ ሥለ ኤክራም አሁን ያ ወድ ተብሎ ነዉ እሧሥ በተግባር አይታዉ እኛ በሦሻል ሚዲያ ሥናየዉ ራሡ በጣም የሚያሥጠላ ወድ ነዉ የምር ኤክሩየ ግን አሏህ ያሽራት

  • @ሂክማወለየዋ-ሐ4ዘ
    @ሂክማወለየዋ-ሐ4ዘ Місяць тому +7

    በመላው አለም ያላቹ እህት ወድሞቸ አላህ ከመጥፎሰወች ይጠብቃቹ ኢክሩ አላህ አፊያሺን ይመልሰልሺ ያረብ

  • @fatiyafatiya6912
    @fatiyafatiya6912 Місяць тому

    ኡፍፍፍፍ ያረብ አላህ ያሽርሽ እህቴ ደጋግማቹ ቁራአን አስቀሩባት መደሀንታችን የአላህ ቃል ቁራአን ነው አብሽሩ

  • @SofiaNorHussain
    @SofiaNorHussain Місяць тому

    አላህ አፊያ ያርግሽ የኔ ፍልቅልቅ ኢማንዋ ላይ መበርታት አልባት እብሽሩ እማማ

  • @RahemIndris
    @RahemIndris Місяць тому +14

    ቆይ ሀገራችን እደነገሩ ፖሊስ አለ ለምን ለህግ አይቀርብም በነገራችን ላይ ነገሩ እውነት ከሆነ በስልኩም ይሁን በህመሟም ይሁን ተጎኗ መሆን ነበረበት አላሀ ያሽርሽ

  • @WerkneshBeda
    @WerkneshBeda Місяць тому +12

    Haazoshii hadhaa ofii dhisa namin maqa dhabuu ishumaan sifa faayituu waqayoo sifa maruu🤲🤲🤲🙏

  • @summaya9951
    @summaya9951 Місяць тому +8

    አብሽራ አለህ ሁሎም ከታበዳይ ጋር ነው ሰውን አትበድሉ ኢንጂ የናንታን ኡናታ ዳሞ አለህ ነው ምያቀው የኛ ሰው ሁሉም ቦታ መሽቃበጥ እወዳል ግን ቢኒም ብሆን ለራሱም ለሱወም ክበር ብኖራው የፋለጋም ብጣሉ ጡራ ሰው ብሆን የምስቱን የልጁን ኢናት ምናልበታ ልታጣፋ ቲችላለች ብሆንም ኢንዳዚ መናገር አናበራበትም ብቻ ኢክሩያ አለህ ሁሎም አለህ ከንቺ ጋር ይሁን ዳም ጣንካራ መሆና አለብሽ አለህ አፊያሸን ይመልስልሽ በርቺ ኢኛ እህቶችሽ ሁሎም ካጎንሽ ናን

  • @ExTa-bm2dk
    @ExTa-bm2dk Місяць тому

    በእየሱስ ስም ወዴ ጤንነትሽ ይመልስሽ🙏🙏

  • @kasimibrahim5961
    @kasimibrahim5961 Місяць тому +1

    ምርጥ እናት ነሽ በርቺ ትድናለች

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube Місяць тому +28

    ግን ቢንያም እና መሰሎቹ በህግ ይጠየቁ ባለጌ ስድ ምንም ቢሆን ወልዳ ለታለች የፈለገ በታደርገው የዚን ያህል ክፋት ሀስቢን አላህ ወኒእመል ወኪል😢😢😢😢ከማይሆናት ሰው ስለዋለች ነው እጂ ጀግና ነበረች ደሞ ጥሩ እየሰራች እኛም እደሷ አገር ገብተን እንሰራለን እያልን በተኗት አላህ ይበትናቹ😢ክፉዎች በእዋህ ልቧ ገበትው ተጫወቱባት አሁንም ጀግና ነሽ ውዴ አብሽሪ አሁንም እራሥሽ ጠብቂ❤❤❤❤

    • @HaytSufff
      @HaytSufff Місяць тому

      የቲም ልጆች የበዙት እንደ ቢኒያም አይነቱ የወረደ አስተሳሰባቸው የመርፌ ቀዳዳ ሚሰፋባቸው ጠባቦች በስተው ነው ነጌ ልጁንም የክዳታል

    • @fufuilu1212
      @fufuilu1212 Місяць тому +1

      ሀስቡነላህ ወንእመል ወኪል አሁን ደግሞ ምን በድሏት ነው ወይኔ እሄ ሰውዬ አንድ አይኑን ያጠፋው አላ አሁንም የስራውን ይስጠው😢😢😢

  • @mmmmmjjki
    @mmmmmjjki Місяць тому +9

    hadhaa tee miskkiinaa tannatu garraa naa nyattaa annaa😭😭😭❤️❤️❤️❤️☝️

  • @سعادةسعادة-ل6ي
    @سعادةسعادة-ل6ي Місяць тому +6

    ኢክሩዬ አላህ ያሽርሽ አይዞኝ እህቴ ደጋግማቹ እስቀሩባት ይለቃታል እንሻ አላህ😢

  • @AmeleGoshu
    @AmeleGoshu Місяць тому

    እግዜር ይማርሽ ሲያልቅ አለቀ ነው ሌላ ወንድ ይመጣል አይዞሽ

  • @gddfds520
    @gddfds520 Місяць тому +1

    ፈጣሪ ይማርሽ እኔ የቀልድ መስሉኝ ነበር ቤተሰብን የመሰለ የለም እናቴ ሺ አመት ኑሩ

  • @samikhan6260
    @samikhan6260 Місяць тому +17

    ስጀመር ጒደኛቼ ክፋ ናቸው ወንዝ ላይ ወስዶ ሴጣን ላይ ጣሏት እንደ ሞባይሌም ብሆን ያሳዝናል ያስደነግጣል ሳታስበው ልቦና ይስጣቸው ፣ደሞ ባለቤቷ ዱርዬ ቆሻሻ እንደሆነ ከፉቱ ያስታውቃል አርፍ ልጇን ታሳድግ ምከሯት።

  • @enatager5416
    @enatager5416 Місяць тому +5

    ዛሬ ታይተን ለነገ እየጠፋን ለምኑ ነው ክፉ ምናስበው እማ የዳ አድርጌላት የእናት ዱአ የደርሳል ሁላችሁም ዱአ አድርጉላት የማንኛችን እንደሚሰማ እናቅምና ለእናቷ ለልጇ ለቤተሰቦቿ ታስፈልጋለች እሷም ገና ብዙ የሚጠብቃት ናት

  • @tsigeniguse1988
    @tsigeniguse1988 Місяць тому +8

    waqayoon siyaa fayisuu ikiru koo guyyaa kuni hin darbaa😭😭😭♥️♥️♥️♥️♥️

  • @RadzoI
    @RadzoI Місяць тому +1

    ባሏ በጣም ባለጌ ነው እደዚህ የሚሆነው ጥቅም ስለቀረበት ነው ገና ምናይቶ የሷ እባ ያከራትተዋል የሱ ሲገርመን አብረውት ያሉት ሴቶች በልጆቻቹ አግኙት ምናለች ተ
    ትላላቹ ታገኙታላቹ ፈጣሪ ቅርብ ነው

  • @ayinyeyoutube8354
    @ayinyeyoutube8354 Місяць тому +1

    ፈጣሪ ይማርሺ ኢክሩ ለልጂሺና ለምስጊና እናትሺ አይዞሺ ሁሉም ያልፍል ነገ አዲስ ሂወት ነው ሂወት ይቀጥላል ቢኒ.ምናልባት ለለረጂሺ ብለሺ በጣም ቦታ ስለሰጠረሺው ነው የተሞላቀቀብሺ ኢክሩ ከልብሺ አውጥተሺ ጣይው ይህ ቢኒ ተብዬው ኤንኳን ለትዳረ ይቅረና ላዳረም.አይሆንም አይመጥንሺም የኔ ቆጆ እማማ ምከራት❤❤❤❤

  • @tube703
    @tube703 Місяць тому +12

    የኔ እናት አላህ አፍያ ያድርጋት😢

  • @umumiftah-x5d
    @umumiftah-x5d Місяць тому +16

    በህግ መጠየቅ አለበት ሠውየው እኛንም ወጀል ከተተን ምን አይነት ጉዲ ነው ኢክሩ አሏህ ያሽርሽ
    ማዘርየ እድሜሁ ይርዘም እሥተዛሬ ዝም ባትሉ ጥሩ ነበረ
    አውፉ በሉን ማዘር ለምን ዝም አሉ ብየ ነበረ

    • @oneallahbcha
      @oneallahbcha Місяць тому

      እዉነት ነዉ ወላሂ እኔም እያሰብኩት ነበረ አላህ ያሺራትጅ ብትከሰዉኮ በስም አጥፊ በጣም ያስቀጣዋል

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 Місяць тому

      ደምሩኝ🎉🎉

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 Місяць тому

      ደምሪኝ,እሙሚፍታ,,ደምረሻለሁ🎉

    • @ሩትየወሎዋቀበጥ
      @ሩትየወሎዋቀበጥ Місяць тому

      ስላለቀችነዉ😄😄እሷ እዉነተኛ እምትባለዉ

  • @hbc2244
    @hbc2244 Місяць тому +5

    አላህ አፍያሺን ይመልክልሽ ያረብ የኛ የስደተኞቺ መጨረሻቺንን አሳምርልን ያአላህ😢😢😢😢😢

  • @SitySity-h9u
    @SitySity-h9u Місяць тому

    የኔ ውድ በጣም ነው እምታሳዝነኝ አላህ አፍያያርግሽ ለልጅሽ ሲል❤

  • @Aminat-nv3cu
    @Aminat-nv3cu Місяць тому

    ወይኔ ሚሥኪን ንደት ክፉነው እኔም እደሷ ሁኘነበር 😢😢😢😢አስታወሠኝ ክፉንቀን እህህህ የማያልፍየለም አለፈ አላህምዱሊላህ ደሞ እኮዛሬም ከሡጋ እየኖርኩነው ለልጀስል የበቀልኑሮ 😢😢😢ይሻላታል አይዟችሁ ባበላሁ ተነከሥኩነው የኛኑሮ😢😢

  • @sfsssjhsgshsusts9574
    @sfsssjhsgshsusts9574 Місяць тому +4

    አይ እናት መከራሽ ብዛቱ እመቤቴ ታሽርልሽ ❤❤❤❤ ይክሩዬ የኔ ስደተኛ ፈጣሪ ይዳብስሽ ድራማ መስሌኝ ነበር ከልቤ ይቅሪታ እጠይቃችሃለሁ ይቅር በሉኝ❤❤❤

  • @yerustarafa9939
    @yerustarafa9939 Місяць тому +6

    የኔ እናት አይ እናት እፍፍፍ ፈጣሪ ይማርሺ😢😢

  • @mnnm3811
    @mnnm3811 Місяць тому +4

    የኔ እነት አለህ አፊያ ይስጣት አብሽሩ
    ስቀጥል በቤት ውስጥ ቁረን ክፈቺ እማቲ ጎበዝ ነሽ ወንድሟንፀበል አቶስደትም ስትይው በጠም ነው ደስ የልሽኝ ስለመይፈቀድ እናማ ቁረን በስልክም በቴብቭንም ክፈቺ ሱረቱል በቀረ አብዝታሽ ክፈቺ እና ሱረቱሉ ሰጅዳ እናም ሌሎችንም ክፈቺ እናም ዚክር አብዙ ሙዚቃም ድረማም መንዙመም የመሰሰሉትን ረቋቻ አትከፈቺ ይቅርበቹ የለህ ቃል ሲቃረ ሴይጣን ይቀጠለል የለቅሰል እናም ቆቦርቾ ሚበለውን እነትሽ የቁታል ወይ እሱን ፈልገችሁ ብታመጡ ጡሩነው ለይንናስ እነም ለመሰሰሉት ይሆነል በሀዲስም አላ እኔመቀው ስሙን ቆቦርቾ ነው እኘ ሀገር ሚበለው ነው ሌላሀገር አለቅም እኔ ስልጢ ነኝ ግለሁት ሰውዲ ነው ሀገር ብሆን በስለኩለት እናም አብሹሩ አለህ የታሸለውን ሊሰጣት ፈልጎ ነው ሊየስታምረት ሊሆ ይችለል አብሽሩ አለህ አፊያ የርገት ከምንም በለይ አፊየ ነው

  • @SolFish-ok8cj
    @SolFish-ok8cj 29 днів тому

    እናቴ አይዞዎት ወላሂ ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው ለሷ በጣም ሳሊህ የሆነውን ነው የሚገጥማት ኢንሻላህ ሙስሊም ተስፋ አይቆርጥም አይዞዋቹ የሱ ሂወት በቅርቡ ጎዳና ላይ ነው አላህ የሚጥለው

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 Місяць тому

    ያ አሏህ አሏህ ይሽፊኪ ያረብ የኔናት አይዞወት ይሻላታል ኢን ሻ አሏህ
    አሏህ ልብ ይስጣችሁ በሰው ሂወት የምትጫወቱ ወንዶች

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ Місяць тому +8

    😢😢😢😢😢ፈጣሪ ይማራቴ የኔ እናቴ 😢😢😢እኔበጣም ነዉ የአስለቀሰችኝ አተ ቢኒ ባለጌ ነሄ ምንም ቢሆን የልጂ እናቴ ነች አተ ባለጌ ነህ እደዚ እየአየሐቴዉሸታም ነህ ከቻልኬ ዝም በል ከሴትጋ አቴሸለጥለጥ አገሬ ባተ እየፈረደነዉ ወረዳ እኔ እደዚ አይነቴ ባልአለየዉም እደዉ ከአተጋራ ታዳር እንኳን ቀረባቴ እዛዉ ተግማማእሺ ስሞን እዳጠራ😢😢😢😢😢😢

  • @Sa3daSa3da-i6y
    @Sa3daSa3da-i6y Місяць тому +16

    በጣም ባለጊ ነው በጣም ደሞ አብራው ያለችው አሽቀባጭ ሴት ሰውየው ባለጊ ሴጀመር ሰካራም ሰው አያስፈልግም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SvhsgsWhhsgs
    @SvhsgsWhhsgs Місяць тому +6

    አይዞሽ አማ ደነቶነለች አለህ አፊየይስጠት😢😢😢😢😢😢😢

  • @AlmazWondimuZeru
    @AlmazWondimuZeru Місяць тому

    ምረቱን ይላክልሸ

  • @etiopiaenattube5202
    @etiopiaenattube5202 Місяць тому

    ወይኔ በጌታ ምን ሆች ኡፍ አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ አይይይይ ኡፍፍፍ አስለቀሰችኝ የኔ እህት እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ 😭😭😭😭😭

  • @HayathHyath
    @HayathHyath Місяць тому +7

    አገራችን እኮ መኖሪያ አይደለም ደህና ባገራችን ስራ ስንጀምር መተት ያረጉብናል😢😢

    • @Ty23r
      @Ty23r Місяць тому

      አወ ወላሂ ትንሸ ከፈሰ ሥትይ አይናቸው ደም ለብሶ ሢህር ያረጉብሻል በተለይ አብረው እየበሉ እየጠጡ ሜንም ማጠረጥሪውሰው ሁኖ ይገኛል አሁን ኢክሩ ተደጋጋሚ ሩቅያ ያሥፍልጋታል ሢህር ከተደረገባት በህልሟ የሢህሩን ቦታም ሆነ ሢህር አድራጊው ሰው ይታያታል ያኔ ጠላቷን ማወቅ ነው ግን መደጋገም አለበት ሩቅያው

    • @HayathHyath
      @HayathHyath Місяць тому

      @@Ty23r በጣም ከዛው ከጎረቤ ነው አብረውን እየበሉ ቱ አገራችን እሚስጠላኝ ትንሽ ከፍስንል አይወዱም መተታም ናቸው

    • @HayathHyath
      @HayathHyath Місяць тому

      @@Ty23r አወ በተደጋጋሚ ከተቀራባት ማን እዳረገባት በግፅ ትናገራለች

    • @HayathHyath
      @HayathHyath Місяць тому

      @@Ty23r ያክስቴየ ልጂ መተት አርገውባት ብዙግዜ ተቀራባት ማን እዳረገባት ተናገረች እቤት አገባም ነበር እበሩላይ የተቀበረውን ተናግራ ሰው ተሰብስቦ ቆፍረው አወጡት እሶም ከብዙስቃይ በሆላ ዳነች

    • @RozamohmmedROZAMOhmmed
      @RozamohmmedROZAMOhmmed Місяць тому

      አዎን ውላሂ በደብረ ምርት ነው ልጅቱን. ያደርጉባት. በትርፍ አላህ ያሽርሽ. እንደው ስደት ያላችሁ ልጆች ተጠንቅቁ ወንዶችም ሴቶችም. ጋደኛ አይተመንም ሰለዝህ ሁሌም ቁርሀን ደግማቹሁ ቁርሀን እቤቱውስጥ ም ቁርህን ማድርግ

  • @አላህከሪም-ሠ2ጸ
    @አላህከሪም-ሠ2ጸ Місяць тому +14

    እዉሸትመስሎኝነበረ አላህ አፈያዋን ይመለስላት ያረብ ይቅረ ይበለኝ

    • @HHH-z5z4c
      @HHH-z5z4c Місяць тому

      ታርቀው ነበርኮ ማር ደሞ ተጣሉደ😢😢😢😢😢😢

    • @አላህከሪም-ሠ2ጸ
      @አላህከሪም-ሠ2ጸ Місяць тому

      @@HHH-z5z4c ወዳዉነዉእኮ የተጣሉት

  • @ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ

    😢 ባልየው የውሻ ውሻ ነው የምር ባለጌ አለ እደሱ የወረደ ባለጌ የወድ አልጫ ነው
    እግዚአብሔር ለቤተሰቦችሽ ሲል ይማርሽ 😢

  • @ትግስተስፍይቅርባይነት

    እማየ አላህ ሀያትዎን ያርዝመው አዞት በአላህ ፍቃድ ሁሉም ነገር ይስተካከልላታል።

  • @hirutgirma3499
    @hirutgirma3499 Місяць тому +1

    ማዘርዬ አይዞት ትድናለች የኔ እናት ሰይጣን ነው እንዲህ የተጫወተባት መድሀኒአለም ይዳብስሎት የኔ እናት እኔ ላልቅስሎት

  • @RhametAhamed
    @RhametAhamed Місяць тому +6

    ኡፍፍፍፍፍ አላህ ያሽርሽ ኢክሩየ😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @sfsssjhsgshsusts9574
    @sfsssjhsgshsusts9574 Місяць тому +6

    መድሀኒት ሰጥተዋት እንዳይሆን ብቻ❤❤❤❤

  • @edddwead5566
    @edddwead5566 Місяць тому +12

    የኔ እናት አላህ አፈያሽን ይመልሰልሸ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @michaelalem3845
    @michaelalem3845 Місяць тому

    አብሽሩ ማሚዬ እግዚአብሔር የሚወደውን ይፈትናል ጤናዋን ይመልስላት

  • @belinhabeshabt1438
    @belinhabeshabt1438 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ጭርሶ ይማርሽ የኔ እናት ግን ዝም ብላችሁ ምትሳደቡ ልጆች ነግ በኔ አትሉም እንዴ 😢😢