ከተጋባን አመታት ያለፈን ሚስቴ ድንግልናዋን ልትሰጠኝ ፈቃደኛ አደለችም...ሙሽራዋ ለአመታት የደበቀችው ሚስጥር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 687

  • @vethlove5512
    @vethlove5512 2 дні тому +141

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን አረ ጋይስ 50k እነስገባዉ ሁለተኛ ነኝ ❤❤ ላይክ ግጩኝ አምሮኝ ነዉ ምክንያቱን አልገባኝም 😂😂😂😂

    • @zedo313
      @zedo313 2 дні тому +5

      አርፈሽ እርጉዝ ነኝ አትይም እንደነትና😂😂😂😂

    • @AminaAm-y6q
      @AminaAm-y6q 2 дні тому +4

      😂😂😂😂

    • @የወሎዋቀበጥ
      @የወሎዋቀበጥ 2 дні тому

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️🤰🤰🤰🤰

    • @MareshaGedefaw
      @MareshaGedefaw 2 дні тому +2

      ምናይነት ሰው ነው ወይሰ ከብት

    • @vethlove5512
      @vethlove5512 2 дні тому +3

      @@zedo313 🤣🤣🤣 እንደናማ ወላ ለመጀመሪያ ግዜ ነዉ እንደዚህ ያልኩት ግን ተሳደብኩ 😫🤣🤣🤣

  • @Aminat725
    @Aminat725 2 дні тому +102

    የኔ ጀግና እንኳን ዴህናመጣህ መጣመጣ ገባ ገባ በሉ ኸረተው 100k እናሥገባው ይሄን ጀግና

    • @RabeaMohammed-g9g
      @RabeaMohammed-g9g 2 дні тому

      ይኛ አንበሣ እንኮን በሠላም መጣህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

    • @KhCc-zs7mh
      @KhCc-zs7mh 20 годин тому

      Make a call on gimme who let the built in your lot​@@RabeaMohammed-g9g

  • @trsehet-mariamalemayehu5576
    @trsehet-mariamalemayehu5576 2 дні тому +52

    ኢዮብን፣መቼ፣ትወስደዋለህ፣ሚስቱ፣ጋ?ናፍቆኛል።ምን፣እንደምትል፣ጤንነቱስ፣እንዴት፣ነው?

  • @betty35528
    @betty35528 2 дні тому +42

    የነበባል አዘጋጅ እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ ተባሩክ ልጄ ሞቷል ያለችውን እናት ደስ ስላሰኘህ ምን እንድምልህ አላውቅም ግን የድካምህ ዋጋ ደስታ ስለሆነ ደስ ብሎኛል ይህ ልጅ በደንብ ተፈውሶ ሕይወቱን የሚቀጥልበትን ጊዜ እየናፈቅሁ ነው አሁንም እግዚአብሔር ይርዳህ በሁሉ ነገር ይጠብቅህ ከክፉ አይንና እጅ ይጋርድህ

  • @teshe4T
    @teshe4T 2 дні тому +76

    ይመስለኛል ልጅቷ ሁለት ጾታ ነው ያላት

  • @Zabedh-w3p
    @Zabedh-w3p 2 дні тому +113

    የትላቱን ልጂ ከሚስቱጋር ሲገናኚ አሳየን ዛሬ ጠቡቄ ነበር

  • @Omria-dz5hw
    @Omria-dz5hw 2 дні тому +20

    እጅግ በጣም በልካም ሰው ነህ አላህ ይጠብቅህ የስንቱም እንባ አብሰሀል አላህ ያበርታህ አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስህ

  • @ggfg5809
    @ggfg5809 2 дні тому +29

    ነበልባል ኡነትም ነበልባል ስም ይመራል ይባላል ገነት ነዉ የትንሽ ትልቅ ነህ እና ተባረክ

  • @ራያነት
    @ራያነት 2 дні тому +43

    ይሀ ጅግና 100 ሺ እናስገባው ዳይ❤❤❤

  • @HeienTegstu-r1x
    @HeienTegstu-r1x 2 дні тому +54

    የመምህር ተስፋዬ አበራን ገጠመኞች ትምህርቶች አዳምጡ ወዳ ላይሆን ይችላል እርኩስ መንፈስ ሊሆን ይችላል ፀልዩ ንስሀ ግብ ስገዱ ፀበል ተጠመቁ እግዚአብሔር የማይፈታው ህልም የለም እግዚአብሔር ይርዳን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

    • @RodiBayou
      @RodiBayou День тому

      ተስፋዬ ምን አገባው እዚክ ጋር እረ እባካችሁ ሰው ማምለክ ትታችሁ ሰውን ሥትመክሩ ወደ እግዜአብሔር ተመለሱ ማለት ይሆን እባካችሁ 😢😢😢

    • @astekastek1000
      @astekastek1000 День тому

      እኔ ግን ሁለትፆታያላት ነዉ ሚመስለኝ

    • @netsanetworku2852
      @netsanetworku2852 14 годин тому

      መጀመሪያ የግል ጥላቻህን ወይም ጥላቻሽን አስወግዱ😢 ሲቀጥል የሚያስተምርውን ትምህርት አዳምጡ አለች እንጂ መምህር ተስፍዬን ተከተሉ አላለችም ትምህርቱን ነው ያለችው ❤ማስተዋሉን ይስጠን

  • @goodwork8046
    @goodwork8046 2 дні тому +9

    ልጅቷ ባለ ሁሉት ፇታ ነች እውነቱን ብትናገር መፍትሄው ቀላል ነው ባልየው በጣም ጨዋ ዛሬ ሴቶች በሚደፈሩበት አገር አንድ አመት መታገሱ ክበርልን ነበልባል🔥💪🏾ጀግናችን ተባረክልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 2 дні тому +22

    አህለን ጀግናው ❤❤❤❤❤❤. ደግሞ ዛሬ ምን ይዘህ መጣህ መቸም ዘንድሮ እኮ የማይሰማ የለም 😢😢😢😢. ይሄ መተት ሰውን ሁሉ አበላሸው 😢😢😢. ጀግናው እራስህን እየጠክ ❤❤❤ አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤

  • @SemraMahmed
    @SemraMahmed 2 дні тому +28

    ውድ ጀግናው እባክህ ይህንንልጅ ለግብር ፈልገውት ይሆናል ትልቅ ሚስጥር አለ ቤት ውስጥ ካሜራ አስቀምጥ በርግጠኝነት ችግሩን ታገኝዋለች

    • @selamawitghiwot2745
      @selamawitghiwot2745 2 дні тому +1

      ሁለት እቃ አላት ሌላ ነገር አይደለም

  • @Hundumak
    @Hundumak 2 дні тому +48

    ምናልባት ሚስት ሁለት የመራቢያ አካል ይኖራታል። ወይም ያሬድን ለጥቅም አግብታው ሌላ ፍቅረኛ አስቀምጣ ይሆናል። መተትም ልሆን ይችላል ።

  • @hanaabatehana5489
    @hanaabatehana5489 2 дні тому +4

    ጀግናችን፣አላህ፣ይጠብቅህ፣ጎበዝ፣
    ጒደኛ፣የተባለቻ፣አጥብቀህ፣ያዛት፣❤❤❤❤

  • @Taggist-rx6wr
    @Taggist-rx6wr 2 дні тому +13

    ጅግና ወንድማችን እንኩዋን በሰላም መጣህ 🥰❤️

  • @HayatKassaw-v3b
    @HayatKassaw-v3b 2 дні тому +18

    ነበልባር እንኳን ደህና መጣህ ስራህም እንደ ስምህ ውነትም ነበልባል ::

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 2 дні тому +11

    የትንሽ አዋቂ ነህ እድሜ ይስጥህ ጀግና

  • @ZeluFekade
    @ZeluFekade День тому +3

    ትክክል ናት እኮ እንዴት ነው የጓደኛዋን ሚስጥር የምትነግርህ ለምን ወደ ቤተሰቦቿ ገብተህ አትጠይቅም እሷን ተዋት

  • @Fullnessperson
    @Fullnessperson День тому +1

    በትክክል እኔም የጠረጠርኩት ይህንን ነዉ ፡፡ ወይስ ድንግል አይደለችም ይሆን ፈጣሪዬ ሆይ ምህረትህን ስጠን ከእንደዝህ ዓይነት መከራ አድነን፡፡ ዘንድሮ የማይሰማ ጉድ የለም የኛ ጀግናችን በርታልን እራስህንም ጠብቅ፡፡ምናልባት ልጅቷ የዉጭ ፖሮሴሱ እስክያልቅላት ድረስ እንዳይሆን ብዬ አስባለሁኝ

  • @LulapaNugus
    @LulapaNugus 2 дні тому +12

    ጀግናቺን እንኳን ደናመጣህ አባ. በርታልን🎉🎉🎉🎉

  • @taytuhaile8567
    @taytuhaile8567 2 дні тому +12

    እባክህ አውስትራሊያ ይዟት ሳይሄድ በፊት ልጁን ከፈጣሪ ጋር አድነው በርታ

  • @MuluAbiro
    @MuluAbiro 2 дні тому +12

    በረታ ወንደሚ❤️❤️❤️❤️❤️🌼🌼🌼🌼🌼😢😢😢😢

  • @meklit4262
    @meklit4262 2 дні тому +7

    የኔ ጀግና እንኳን ደህና መጣህ❤❤
    እቤቱስጥ ካሜራ ብታስቀምጥ ምን አልባት ከዛም የምታገኝው ነገር ይኖራል
    የልጁን ትግስት አደንሁኝ እሄን ሁሉ ጊዜ በትእግስት መጠበቁ መጨረሻሁን ምንስ ብሆን ነው እሄን ያክል ለሰው የማይነገር ነው የምትለው በርታልኝ ወንድሜ❤❤

  • @AyalAshenafi
    @AyalAshenafi 19 годин тому +2

    እግዚአብሄር ይርዳው

  • @serkalem9216
    @serkalem9216 2 дні тому +13

    Jabadhuu obboolleessa koo hojjii gariii hojjachaa jirtaa

  • @bezina-t7e
    @bezina-t7e День тому +3

    ስም እና ተግባር ሲመሳሰል አየው እውነትም ነበልባል❤❤❤

  • @Tube-bk9uj
    @Tube-bk9uj 2 дні тому +3

    እንኳን ደህና መጣህ ጀግናዉ አንድ ወርም የሚታገስ ወንድ የለም ልጁ ጎበዝ ነዉ በዚህ ዘመን

  • @Kedu-v9p
    @Kedu-v9p 2 дні тому +6

    ጅግና ጅግና ነህ ❤❤ፈጣሪ ይርዳህ የኔ የዋህ

  • @DhhDhxu
    @DhhDhxu 2 дні тому +8

    የኔ ♥️♥️♥️ጀግና ♥️♥️ወንድም ♥️♥️ፈጣሪ ♥️♥️ይጠብቅህ♥️♥️🙏

  • @TsehayMelese-qq9sz
    @TsehayMelese-qq9sz 2 дні тому +11

    የእኔ ጀግና ወንድሜ
    እንኳን በደህና መጣልን❤❤❤

  • @HirutMekuria
    @HirutMekuria 2 дні тому +14

    የሆነ ነገርማ አለ የሷ ታሪክ ሳይጣራ እንዳትወስዳት ወንድማችን ይቺን ልጅ በደንብ አድርገህ ትደርስባታለህ በእርግጠኝነት እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @Alice-kr5op
    @Alice-kr5op 2 дні тому +3

    ባልዮዉ በጣም ይገርማል ቴሌፎንዋ የማታሳዉ ከሆነች ሌላ የተደበቀ ሚስጥር አላት ጀግና ነበልባል ግፋበት ሌላ ትዳር ሊኖራት ይችላል እንደ ዳኒኤል ከኤሜሪካ እርጉዝ ሁኖ የመጣ ልጅ ትዳር ይዛ ስትጨማለቅ የነበረች ሴት ታሪክዋ ይመሳሰላል አይዞህ ፈጣሪ ይርዳህ🙏😍

  • @almazreta9110
    @almazreta9110 2 дні тому +3

    ጀግናችን እንኳን መጣህ የምኖረበት ሀገርና የኢትዮጵያ ስዐት አንድ ስላልሆነ ሰራ ላይ ስለምሆን ቪዶህነ እንደለቀቅህ ማየት ስለማልች ስዐት ባገኘሁ ጊዜ ነዉ የማየዉ በርታልን❤❤❤❤❤❤

  • @Alice-kr5op
    @Alice-kr5op 2 дні тому +3

    እንካዋን በሰላም መጣህ የንስር አይን ታናሽ ወንድም ጀግናችን እቺ ልጅ ብዙ ምክንያት ይኖርዋታል እኔ ግን የጠረጠርክዋት አንድ ሁለት መራብያ አላት ወይም ሌላፍቅረኛ ይኖራታል ወይም የሆነ የቤተሰብ የሚያመልኩት ወይም ድግምት ይሆናል ብየ ገመትኩት ለወንድማችን ፈጣሪ ይርዳዉ🙏😍

  • @Gombet25
    @Gombet25 2 дні тому +3

    ሁለት ነገር ነው ሊሆን የሚችለው
    1 በልጅነቷ ተደፍራ ይሆናል
    2 ሁለቱም ብልት ሊኖራት ይችላል:: I'm sure her mother knows the reason.
    ወይም ተደግሞባት ይሆናል እርኩስ መንፈስ ይሆናል

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 День тому +1

    እኔ ግርም የሚለኝ እኮ ችግራችሁን. አስወግዳችሁ ለምን አትጋቡም ሁለተኛ ችግር ከማምጣት

  • @JdMd-s1v
    @JdMd-s1v 2 дні тому +7

    አንበሳችን እንኳን ደና መጣህልን ስጠብቅህ ነበር

  • @LaxifaIsaa
    @LaxifaIsaa 2 дні тому +5

    ጀግናው የወንደሰንን ጉዳይ ከምን አደረስከው የዲቦራን አባት ልንሰማ በጣም ስንጠብቅ ነበር ግንም የለም እባክህን አሳውቀን

  • @zena5338
    @zena5338 2 дні тому +10

    ..ጀግና😊

  • @zedo313
    @zedo313 2 дні тому +5

    እንኳን ደህና መጣህ የንስር አይን ታናሽ ወንድም ❤❤❤

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 2 дні тому +7

    በርታልን ጀግናችን

  • @alemneshtilahun8887
    @alemneshtilahun8887 2 дні тому +9

    በደንብ ሳታጣራ ይዘሃት ወደ ዉጭ እንዳትወጣ ህይወትህ እንዳይበላሽ ትክክለኛ የትዳር ጓደኛህን ፈልግ ።

  • @ወይንሸት-ቘ6ኸ
    @ወይንሸት-ቘ6ኸ 2 дні тому +2

    ወንድሜ ላንተ ይሄ ቀላል ነዉ ስንቱን ፈተና አልፈዋል ጀግነዉ

  • @Zabedh-w3p
    @Zabedh-w3p 2 дні тому +10

    ቡሮ በሌላ እርእስ መጣህ እካን ደህና መጣህልን

  • @AbdulhakimAdera
    @AbdulhakimAdera 2 дні тому +20

    መጣ የኛ እንባ ጠባቂ

    • @vethlove5512
      @vethlove5512 2 дні тому

      🥰🥰🥰🥰

    • @vethlove5512
      @vethlove5512 2 дні тому

      1 ኛ ነህ ወይም ነሽ 🎉🎉🎉🎉🎉 ሽልማት 😂😂

    • @AbdulhakimAdera
      @AbdulhakimAdera 2 дні тому

      @@vethlove5512 ነሽ በይ

    • @mohamedsalheen8810
      @mohamedsalheen8810 2 дні тому

      ​@@vethlove5512💐💐💐💐💐🍀☘️🥀🌷🌹☘️🍀💐👍👍

  • @waqayootikseekootii5834
    @waqayootikseekootii5834 2 дні тому +6

    Weyin hulet xota norati yehonal endes negarochi ifaxamalu andi andi gize sila hone😢😢😢

  • @afomrede9153
    @afomrede9153 2 дні тому +3

    ጀግና ጋዘጠኛ መልሱ በልጁ እጅ ነው ያለው ይህች ልጅ ታማኝ ኣልይደለችም ታማኝ ብትሆን ኖሮ እንኮንስ ድንግልናዋ ሂወትዋም ትሰጠው ነበር ይህች ልጅ የስደስት ዓመት ፍቅር የንድ ዓመት ቃል ኪዳን ግድ የላትም እኔም ስደተኛ ነኝ ለ አንተ ኣትሆንህም ብታስየካካት ኣይቻልም ታማኝ ኣይደለችም ይህን ያክል ግዜ ጥብቅሃት በኔ ኣስተያየት ኣትሆንህም ኣትውሰዳት እንደ ገና ታማለህ ቻው ኣልበደርቺ በላት

  • @HirutMekuria
    @HirutMekuria 2 дні тому +5

    ወንድሜ ይሄ ነገር ቤተሰብ ሁሉ የሚያውቀው ነገር ነው ስለዚህ ልጁን በእጅ አዙር እንዳይጎዱት

  • @messeretagegnehu6683
    @messeretagegnehu6683 2 дні тому +2

    እኔ እንደሚመስለኝ እናቶን ብትጠይቃቸው ጥሩ ነው

  • @ديحهسيمو
    @ديحهسيمو 2 дні тому +4

    እኔግን ለመፍረድ አልቸኩልም ችግረዋነ አላህነዉ የሚያዉቀዉ እሱግን በበበበበጣምትግስተኝነዉ

  • @FAs-k5d
    @FAs-k5d 2 дні тому +1

    አድናቂህ ነኝ ጀግናው ከክፉ ነገር ይጠብሽቅልን

  • @GeniMar-l6b
    @GeniMar-l6b День тому +1

    እንኳን ደህና መጣህ የኔ ጎበዝ ልጅ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @maron278
    @maron278 2 дні тому +2

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ጉድነው የአሁንስ ይለያል የሆነ ሴራ አላቾው ፈጣሪ ይርዳቹ ዳይ😂 ላይ ሼር ሳብስክራይብ አረጉ

  • @meheretsetegn1835
    @meheretsetegn1835 2 дні тому +2

    Ante EGZIABHER yebarekehe sew nehe, betam yalehe senesreat desssss yelal wendeme temeslegnalehe, gen atebesatschi ,EGZIABHER serahen hulu yebarkelehe. Amen

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 дні тому +1

    ነበልባልዬ እንኳን ደህና መጣህ የኛ ውድ ጀግናው ❤❤❤❤እዮብን አግኝተህ እማዬን ደስ ስላሰኘህልን በጣም ደስ ብሎናል ❤❤ምናልባት ልጅቷ ጋር ከመንፈስ አንፃር ይሆን😢😢በፈጣሪ ተጋብተው በአንድ ጣሪያ እየኖሩ 1 አመት ሳያደርጉ መቆየት ውይ ከባድ ነው ችግሩን እግዚአብሔር ይፍታው😢

  • @سعادهسعاده
    @سعادهسعاده 2 дні тому +4

    እንኳን በሠላም መጣህ ወድማችን🥰🥰🥰🥰

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 2 дні тому +4

    ነበልባል እክዋን ደህና መጣህ ጀግናችን በርታ

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed1279 2 дні тому +6

    ሰላም ጀግናዉ😮😮

  • @birihanuirida953
    @birihanuirida953 2 дні тому +3

    ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ የኔ አንበሳ በርታ ግን ስሰራ ጥንቃቄ እያረክ

  • @TsigeZewdu-p4t
    @TsigeZewdu-p4t 2 дні тому +2

    በትክክል የሆነ ነገር አለ በርታ ጅግናችን

  • @tsegatesfay8373
    @tsegatesfay8373 2 дні тому +1

    የኻ ነበልባል በጣም በርትተሃል ጀግናችን ጀግናችን ነው

  • @dinqesoresa
    @dinqesoresa День тому +1

    Obolesaa kenyaa waqayoo sii haa ebisuuu dhugaa jabadhuu🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉

  • @titiwolde8153
    @titiwolde8153 2 дні тому +3

    ነበልባል እዮብ እንዴት ነው ከሚስቱ ጋር አገናኘው እና አሳየን please

  • @MaryamEnate-mx8qn
    @MaryamEnate-mx8qn 2 дні тому +4

    የእኔ ጀግና እንኳን በደህና መጣልን❤❤❤❤

  • @SolyanaAbush-pi8cv
    @SolyanaAbush-pi8cv 2 дні тому +5

    Nebelbal yene jegena enkwan selam metaki

  • @እታፈርTube
    @እታፈርTube 2 дні тому +8

    አበሳው ነበልባል እንኳን ደህና መጣህ 😂😂😂😂😂😂😂የዛሬው ደሞ ምድነው ውይኔ ሰው አመት ሙሉ ሳይቃመሱ አረ ሼም ነው ሴትዩ እኛ ሴቶች ትዳር ላይ ሆነን ካልቀመስን እደት እደሚያደርገን ሆ 😂😂😂😂

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 дні тому

      😂😂😂😂😂😂ካልቀመስን ምን ያደርጋል ውዴ

    • @YoiPpk
      @YoiPpk 2 дні тому

      🙈🙈🙈😁😁😁😁​@@ዳግማዊትኢትዮጵያ

  • @FgDf-lr5rr
    @FgDf-lr5rr 2 дні тому +1

    ሙሚኪን ችግር እዳለባት አይታወቅም ባለፈው በወዱማችን ዘላለም የቀረበች ሤት 2 ብልት ያላት ሤት ነበረች

  • @Demekuasemrsemr
    @Demekuasemrsemr 2 дні тому +3

    ምንጉድነው እኔ ሰምቸ አልውቅም ወድሜ አይዞህ በርታ❤❤❤❤❤❤❤

  • @saramasarat1310
    @saramasarat1310 2 дні тому +1

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ ምን ጉድ ነው ምንሰማው ዘንድሮ

  • @MargaMarta-fm6pz
    @MargaMarta-fm6pz 2 дні тому

    አእኳን ደና መጣህ ጀግናችን እግዚአብሔር ከአንተ ጋ ይሁን❤❤❤

  • @ghada1723
    @ghada1723 День тому

    እግዚአብሔር.ያግዛችው❤❤❤❤

  • @Ksa-z8s
    @Ksa-z8s 2 дні тому +1

    ጀግናችን እንኳን ደህና መጣህ

  • @Gygygv-h8k
    @Gygygv-h8k 2 дні тому +4

    እኳን ደና መጣህ ወንድማችን ❤

  • @accacc5974
    @accacc5974 2 дні тому +13

    ስጎጎ ነበር ስጠብቅክ የነበረው ነበልባልዬ

  • @jamilaatta823
    @jamilaatta823 2 дні тому +3

    ጅግናዉ እንካን ደነ መጣህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 День тому +1

    ወይዘንድሮ ሁለት ፅወታ ስላላት ፈርታ ይሆናል

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    አዎ በድብቅ ካምራ ተከታሉቸው በጣም ያሳዝናል

  • @enanatesfaye1030
    @enanatesfaye1030 2 дні тому +1

    እራሷ ጏደኛዋ በቅናት አስመታባት ትሆናለች ሁኔታዋ ያሳብቃባታል ቢታዋት በጣም ደስይላታል

  • @FikirSentayew
    @FikirSentayew 2 дні тому

    ደግናው በጣም ጎበዝጋዜጠኛ ነህ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ።

  • @kidstegugsa5359
    @kidstegugsa5359 2 дні тому +2

    ነበልባል አተን ሚያቅትክነገር የለም ሙሉ ተስፋ ባተ❤❤

  • @ديحهسيمو
    @ديحهسيمو 2 дні тому +2

    ጀግናዉ እንኳ ደናመጣህ❤❤❤❤❤❤

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 2 дні тому +1

    እግዛአብሔረ እድሜና ጤና ይሰጥህ ጀግና.

  • @makyaahmed6527
    @makyaahmed6527 2 дні тому +3

    እቤት ካሜራ ግጠሙ እና ክትትል አድርጉባቸው እሱ ተሳፈርኩ ብሎ ከቤት ይውጣና ምን እደሚሉ በካሜራ ሞክሩ ወድማችን

  • @HayatHayatt-wz3nb
    @HayatHayatt-wz3nb День тому +1

    በእርግጠኝነት ነው የምነግራችሁ 2ጾታ አለ እውነት ነው የምልህ🤔🤔🤔🤔

  • @tejitugutema1394
    @tejitugutema1394 2 дні тому

    Star koo God blessed brother 🥰💎💕⭐️

  • @אבטהפקראדיס-י9פ
    @אבטהפקראדיס-י9פ 2 дні тому +4

    ፈጣሪ የእስራኤል ዓምላክ ይርዴህ

  • @ወለተስላሤየሰመአቱየቅዱስ

    እንኳን ሰላም መጣህ የወዶች ወድ የንስር አይን እና አተ ትለያላችሁ

  • @hjezehjezr9522
    @hjezehjezr9522 2 дні тому +2

    የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ ግን ራስህን ጠብቅ አቤት ጉድድድድድ😢😢😢

  • @Fathema-i6b
    @Fathema-i6b 2 дні тому +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉በርታልን ወንድም አለም❤❤❤❤❤

  • @EliteStore-v4k
    @EliteStore-v4k 15 годин тому

    በጣም ትገርማለሕ ድንግልናዋ ልታገኝ ነው አመት ስትቀመጥ ሌላ ጫወታ አላት ወንድሜ አትሽወድ ለማንኛዉም በቃህ

  • @sinafikshtadesse7057
    @sinafikshtadesse7057 2 дні тому +2

    እነዚህ ድብቅ ዓላማቸው አንድ ዓመት ሙሉ ሲዶልቱ የኖሩ የተደራጁ ከነ 😂 ቤተሰብዋ መሆኑ ያሳዝናል። ምንድነው ችግር ያመጣብኛል ያለችው ?ጉዳዩ ላይ ስላለች ነው ። ግን ሁለት ብልት ካላት ፍራቻ ከሆነ ሌላም ካለ ትመርመር ይህ ነገር መልስ ከሚስት እንጠብቃለን? ብሮ በርታ እራስህን ጠብቅ ይሜ!!! 😊

  • @AbdulhakimAdera
    @AbdulhakimAdera 2 дні тому +1

    ያሬድን ተጠቀቅ በለው እዳያጠቁት ጎበዝ

  • @zeburaali8284
    @zeburaali8284 2 дні тому +1

    ይህንጀግናልጂ 100kእናስገባው❤🙏

  • @MeseluWerku-f9h
    @MeseluWerku-f9h 2 дні тому +3

    ጀግና አንደኛ ነህ ወንድሜ

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 2 дні тому +4

    ሚስቱ በመተት ታስራ እንዳይሆን ወደ ጸበል ውሰድዋት ነበልባልየ

  • @AminaAm-y6q
    @AminaAm-y6q 2 дні тому +1

    ምን አይነት ታጋሽ ባል ነው ዋው ❤❤❤❤

  • @azebgebradhane2426
    @azebgebradhane2426 День тому

    ጀግና፡ጋዜጠኛ፡በርታ፡፡ከጋደኛዋ፡ባነጋገር፡ንግግር፡አልወደድኩትም፡፡ሁለቱ፡ሴቶች፡የተደበቀ፡ነገር፡አለ፡፡ከጋደኛ፡ከማናገርህ፡በፊት፡መከታተል፡ነበረብህ፡፡አሁን፡መረጃ፡ለማግኘት፡ይከብዳል፡፡ይጠነቀቃሉ፡፡

  • @Amina-u1g
    @Amina-u1g 2 дні тому +1

    እኮንደህናመጣህልን

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 2 дні тому +1

    ጎደኛ ተብዬዋ ላይ አንድ ነገር አለ በርታ