ውሎ አዳር- በናፀማይ ወረዳ እጨቴ ቀበሌ ከፀማይ እናት ጋር ክፍል-1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 692

  • @DubayDubi
    @DubayDubi 2 місяці тому +97

    ሀገሬ ኢትዮጵያ የብዙ ታሪክ ባለቤት ነች ሀገሩን የሚወድ በላይክ ይግለፅ

  • @kalu8560
    @kalu8560 8 місяців тому +167

    መሸለም ያለባት ምርጥ ጋዜጠኛ ሀገሯን የምታስተዋውቅ በእውነት ።።።።።።።።።።

  • @maryamgebrEl
    @maryamgebrEl 2 місяці тому +61

    ወየው ሴትዬዋ ወድጇት ልሞት❤❤❤❤😢ደስ ስትል

  • @frehiwetbaraku6246
    @frehiwetbaraku6246 3 місяці тому +47

    ሴትየዋ ደስ ስትል የኔ የዋህ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @Lesewe-hm2fe1sv9A
    @Lesewe-hm2fe1sv9A 8 місяців тому +134

    አሥኩ የኔ እንቁ መታለች ኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑ እንይ ሠላም ፍቅር ያለበትን ሀገር ልታሣየን ደቡቦች ምነው ከናተ ተፈጥሬ ሠላም በሆንኩ😭😭😭 ከነቤተሠቦቸ

    • @ነፃነትየድንግልልጅ
      @ነፃነትየድንግልልጅ 8 місяців тому +4

      በጣም እውነት

    • @askaletesfaye5916
      @askaletesfaye5916 8 місяців тому +7

      አመሰግናለሁ

    • @Lesewe-hm2fe1sv9A
      @Lesewe-hm2fe1sv9A 8 місяців тому

      @@ነፃነትየድንግልልጅ ትንሺ የሤቶቹ ልብስ ነው የሚከብደው እጂ ሙቀት መሆኑን ብናቅም ስስ ቢጃማ ደሪአ የተለያዬ ጨርቆች የሙቀት ቢጠቀሙ ሀሪፍ ነበር

    • @nasanate8410
      @nasanate8410 8 місяців тому +4

      እውነትሽነው ማርያምን❤❤

    • @mekdasmekdas7425
      @mekdasmekdas7425 8 місяців тому +1

      ፍቅር ብቻ!!!
      ❤❤❤❤❤

  • @Rahma-td6er
    @Rahma-td6er 2 місяці тому +99

    በቲክቶክ አይቸ ነዉ የመጣሁት😂 ንግግሯ ደሰ ይላል

    • @Elham-gw7gm
      @Elham-gw7gm 2 місяці тому +3

      እኔም 😅😅

    • @amena8601
      @amena8601 2 місяці тому +2

      እኔም

    • @ዓዊ
      @ዓዊ 2 місяці тому +1

      እኔም😂😂😂

    • @MaryamM-b5u
      @MaryamM-b5u 2 місяці тому +2

      እኔእራሡ ወላሊ አይቸነውየመጣሁት😅

    • @ህይወት-ህመም
      @ህይወት-ህመም 2 місяці тому +3

      እኔም😂 በተለይ የትዳሩ ጉዳይ አሳስቦናል 😅

  • @maryamgebrEl
    @maryamgebrEl 2 місяці тому +36

    ድጋሜ ብትሄድ ብየ ተመኜሁ ስጦታ ይዛላት

  • @wswd5859
    @wswd5859 2 місяці тому +15

    ሴትዮዋ በጌታ ስም ደስ ስትል የኔ እናት እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ❤

  • @ዜድነኝስደተኛዋ-ዀ7ዀ
    @ዜድነኝስደተኛዋ-ዀ7ዀ 7 місяців тому +17

    አስኩ ፍቅር የሆንሽ ልጅ የሚበሉትን በልተሽ የሚጠጡትን ጠጥተሽ ሰርተሽ እደከተማ ሰዉ ሳትኮሪ ምርጥ ኢትዮጲያዉይ ነሽ በሄድሽበት ሁሉ አላህ ይጠብቅሽ የሰዉ መዉደጅ ይስጥሽ

  • @ዜድነኝስደተኛዋ-ዀ7ዀ
    @ዜድነኝስደተኛዋ-ዀ7ዀ 7 місяців тому +15

    ወላሂ እደታመመች ግዜ በጣም ነዉ ያለቀስኩት ምርጥ ጋዜጠኛ አንደኛዬ በጣም የምወድሽ

  • @nasanate8410
    @nasanate8410 8 місяців тому +40

    ውዪ ምን አይነት ደስምትል ሴትናት❤❤❤

  • @زوزوبنتسيديربسادنالحمدللهالكول

    አልሐምዱሊላሕ አለ ኒእመተል እስላም

  • @አባ
    @አባ 6 місяців тому +16

    አማርኛዋ ሲጣፍጥ የኔ ማር እማ ነይ እዚህ ሰትል እውይ የኔ ቆንጆ ኢትዪጰያዌ ሀገራችን ከድህነት ወታ የእናተም ሀገረ በርሀነቱን ተገላግላችሁ ሙከየፍ ኑሮቹህ በየሀገሩ ትራንሰፓርት ማብራት ቢኖር ታብብ ነበር ሀገራችን

  • @Sojoo-se1nv
    @Sojoo-se1nv 2 місяці тому +5

    ጭቅ የለባቸው ደሰተኞች ፈታ በለው ይኖራሎ አለንጂ እኛ ሺ አመት ላንኖረ ፡በሰው ሀገረ አይይይ

  • @مكيه.محمد
    @مكيه.محمد День тому +1

    አልሀምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም

  • @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
    @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ 8 місяців тому +65

    ከኢትዮጵያ ጋዜጠኛ አንደኛ የምላት ጋዜጠኛ ሙቀቱን ብርዱን በረሀውን ተቋቁማ የምትሰራ😢

  • @AminaMuhammed-cw2fx
    @AminaMuhammed-cw2fx 2 місяці тому +4

    ወይ ሴትዮዋ ደስ ስትል ደስ የምትል እልብ ውስጥ የምገባ ቆንጆየ ደስ የምትል ሴት ናት የምር በጣም ነው የወደድኳት ሴትዩዋ የምትወደድ አይነት ሴት ናት

  • @Makdes-t5u
    @Makdes-t5u 2 місяці тому +4

    ደሰ የምትል ጋዜጠኛ ከዘረኝነት ፅድት ያለች ሀገሯን በደንብነው እያሰተዋወቀች ያለችው መሸለም አለባት

  • @SamerahMohammad-y5w
    @SamerahMohammad-y5w 5 місяців тому +77

    በቀላሉ መኖር እየተቻለ እኛ በስደት ሀያታችን አለቀ ጉድ ነው

    • @ከረያባመታባዘራውtube
      @ከረያባመታባዘራውtube 2 місяці тому +8

      አይገርምም ኤጭ መረረን ስደት😢😢

    • @danaabera6267
      @danaabera6267 2 місяці тому +3

      እውነት እኮ ነው ላይፈችን ጨረሰን

    • @RabiaHussen-rx9so
      @RabiaHussen-rx9so 2 місяці тому +3

      ወላሂ በጣም ደስተኛ ሁነውየሚኖሩት

    • @goldencell3461
      @goldencell3461 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @ህይወት-ህመም
      @ህይወት-ህመም 2 місяці тому +3

      ወላሂ ልክ ነሽ የኛ ረሱል ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም በዚ መልኩ ነበር ያዘዙን እንዴ እንግዳ ወይም እንዴ መንገኛ ኑሩ ነበር የተባልነው 😢 አስቢው በአረብ ቤት ያለን ሰወች😢 እድሜያችን ቆሰቆሰው ምንም ሳንኖር በከንቱ ተስፋ ብቻ 😢 ገንዘባችን በረከት የለው ክህዴት የበዛበት 😢 ለኛ አይጠቅም ብቻ ተይኝ እኛው ነን ሂወታችንን ያበላሼን 😢

  • @lemlemkassaye375
    @lemlemkassaye375 8 місяців тому +36

    እንኳን ድነሽ እንደገና ለስራሽ አበቃሽ መድሃኒአለም ክርስቶስ አስካልዬ

    • @askaletesfaye5916
      @askaletesfaye5916 8 місяців тому +1

      አመሰግናለሁ

    • @lemlemkassaye375
      @lemlemkassaye375 2 місяці тому

      በጣም ነው ደስ ያለኝ ድና መልሳ ስራዋ መመለስዋ አስካልዬ ጌታ ይመስገን

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 2 місяці тому +4

    የሀገራችን እቁና ምርጥ ጋዜጠኛ የበሉትን በልታ የጠጡትን ጠጥታ በጣም ነዉ እምወድሸ እማከብርሸ አሰኩየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ኢትዮጲያ ባንቸ አየናት የኔ ዉድ እግዚአብሔር ይጠብቅሸ የኔ ዉድ ሴትዮዋ ደግሞ ደሰ ሲሉ የኔ እናት

  • @BirhanBirhan-y8o
    @BirhanBirhan-y8o 3 місяці тому +5

    አስኩ በጣም እድለኛ ነሽ እንዲህ ተወዳጅ እና ፍቅር የሆኑ ኢትዮጵያዊን መተዋወቅሽ። አሏህ እድሜ ከጤና ይስጥሽ አስኩየ።

  • @ህይወት-ህመም
    @ህይወት-ህመም 2 місяці тому +4

    ከጋዜጠኛዋ በተጨማሪ ጋዘጤኛዋን ተቀባይዋ በጣም ደስምትል ማትጠገብ ሰው ነች ❤❤

  • @መታገሰ-ቐ6ጸ
    @መታገሰ-ቐ6ጸ 8 місяців тому +8

    እመብርሀን ትጠብቅሽ እድሜ ከጤና ትሰጥልኝ አሰኩ ሰወድሽ❤❤❤❤❤

  • @YounusKhan-b9r
    @YounusKhan-b9r 2 місяці тому

    ጋዜጠኞቹ አላህ ያክብራችሁ ሠውማለት እንድህነው ባንስትበሉ ደስሲል

  • @MkaAyw
    @MkaAyw 2 місяці тому +1

    በጣም ነው የማደንቅሽ ጋዜጠኛነሽ በርች ሀገር ግባታ እንደዚህ ነው።

  • @fatumamohammed8459
    @fatumamohammed8459 2 місяці тому +1

    ሤትዮይቱ ዴሥ ሥትል ልብሥ ብለብሥ ዴግሞ የኔ እናት ፈታ ያለች ናት የኔ ማር❤❤❤❤❤ተመቸችኝ❤❤❤❤

  • @ሻሎምናታኔምነኘየክርስቶስ

    የአለባበሱ ነገር ልለፈዉና ሴትዬዋ የሰለጠነች ቀልጣፋ ናት

  • @denkneshwondmu
    @denkneshwondmu 2 місяці тому +1

    ኢሄ ፕሮግራም ስወደው ሴትይዋ ደስስትል ❤❤❤❤🎉🎉🎉ጤና ይስጥልን ምርጦች🎉🎉🎉🎉

  • @yetbarek63
    @yetbarek63 2 місяці тому +4

    አስጎብኝዋ አማርኛዋ በጣም ጥሩ ነው።

  • @girmaadamutafese2464
    @girmaadamutafese2464 2 місяці тому

    የፀማይዋ እናት እንግዳዬ ግቢ ስትላት ❤ ልዩ ስሜት ተሰማኝ❤

  • @HgHv-p7p
    @HgHv-p7p 8 місяців тому +12

    ሁሉም ደስ ይላል ለአዱና ሳይጨነቆመኖር መኖር ግን ልብስ ቢነበሱ ጥሩ ነበር

    • @رحم-ب7ظ
      @رحم-ب7ظ 8 місяців тому +1

      ልብስብቻ ቢለብሱ በቂነው የምር ሳስበው የቅቤ የማር ሀገር ከዛም በጣም ጠንካራ ሰውነት ርግጠኛነኝ

  • @yadesashigute
    @yadesashigute 2 місяці тому

    ዎውው ዳስ ያሚል ፖሮግራም ነው ራጅም እድሜ ታማኛሁልሽ አንቺ ጃግና ሳው ነሽ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ህይወት-ህመም
    @ህይወት-ህመም 2 місяці тому +5

    ባልሽ ሁለተኛ ቢያገባ እምቢ አትይም
    !? እንዴ ለምን --~ ያለችውን ድንቅ ሴት በቲክቶክ አይቶ ሙሊውን ዩቲዪብ ፍለጋ የመጣ ብቻ ላይክ ያድርግ !🙏

    • @Mulualem-cq9yr
      @Mulualem-cq9yr 2 місяці тому +1

      እኔ

    • @selamlesewhulutube1992
      @selamlesewhulutube1992 2 місяці тому +1

      እኔ ቲክቶክ ሳይሆን ከቲክቶክ የተወሰደ ቪድዮ እዚሁ ተቆርጦ የተፖሰተእዚሁ ዩቱብ ላይ አይቸ ነው. የመጣሁት

    • @ፋኑየጌታሊጅ
      @ፋኑየጌታሊጅ 2 місяці тому +1

      እኔ😊😊😊❤❤❤❤❤

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 8 місяців тому +26

    ደቡቦች ፍቅራችሁ❤❤❤በርቺልን አስኩዬ❤

  • @D4D-v1y
    @D4D-v1y 2 місяці тому +1

    አይ ሀገሬ እምይ እናት ሀገሬ
    አንቺን የማስላች አገሬ እያለች እኛ ባሳው ሀገር ምንቻጋሮ already ባጣም ሪቅ ሀጀሃሎው ግን አንድ ቀን እንድምማላስ ታስፋ አራጋህሎዌ ኢንሻ አላህ ::
    አብዱልሳማድ. ካድር. ካሀድያ ክልል
    እና ካፎንቆ ያምኖረው South Africa🇿🇦🇿🇦🇿🇦🇿🇦🇪🇹😔😔🤔

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 2 місяці тому +3

    ስለማይነገረው ስጦታው እግዛብሄር ይመስገን ፣ ባህል እኮ ውበታችን ነው ❤ደስ ሲሉ

  • @xFlavoriax
    @xFlavoriax 8 місяців тому +40

    ቆንጆ ፕሮግራም ነው አገራቸውን ለማያውቁ። የፀማይዋ ሴት ግን አማርኛ ብቻ ስይሆን እንግሊዝኛም ታውቃለች ወይ ትሞክራለች። ቡናውን ላንቺ ቴስት ባይሰጥም ስትል ሰማሁዋት ልበል...?😎

    • @askaletesfaye5916
      @askaletesfaye5916 8 місяців тому +4

      አዎ አመሰግናለሁ

    • @ElfeneshAbayneh
      @ElfeneshAbayneh 8 місяців тому +4

      ሴትየዋ በተፈጥሮዋም ብልህ ነች የተማረችም ልትሆን ትችላለች

    • @user-Weynua
      @user-Weynua 8 місяців тому +1

      በጣም ብልህ ነች❤

  • @Genet-vz3bh
    @Genet-vz3bh 8 місяців тому +8

    አስኩዬ የኔ ጎበዝ በሁሉ ስፍራ እግዛብሔር ይጠብቅሽ በተረፈ ኮሜንት የምትፅፍ ስለሀገራችሁ ባሕል የአየር ፀባይ በደንብ ብታውቁ ጥሩ ነው እናንተ አዋታችሁ ለባልበስ ሳይሆን ይሄን የመሰለ ባሕል ለአለም እያስተዋወቃችሁ ቱሪዝምን አስተዋውቁ በተረፈ አስኩዬ ይችን መልካም ሰው አመስግኝልን በጣም ነው ያስደሰተችን ደቡቦች የምትወደዱ ናችሁ

    • @askaletesfaye5916
      @askaletesfaye5916 8 місяців тому +1

      አመሰግናለሁ

    • @ኮኮ-ሸኮ
      @ኮኮ-ሸኮ Місяць тому

      ​@@askaletesfaye5916በጣም የሞወድሽ የማደንቅሽ ጋዜጠኛ ነሽ አኩዬ ❤
      ግን አኩዬ ኩሽና ሞናምን ገልቱ ሣትሆኝ አትቀሪም 🤭

  • @zainabmohammed1961
    @zainabmohammed1961 3 місяці тому +4

    አማረኛዎ በጣም ሲጣፍጥ የኔ እናት😥💔❤❤❤

  • @AlemAlem-f5z
    @AlemAlem-f5z 5 місяців тому +4

    ሴትየዋ ደስ ስትል አቀባበሏ የዋህ❤❤❤❤❤

  • @sameraheb4449
    @sameraheb4449 3 місяці тому +4

    የኔ ውድ የሴቶች ብርታት እረጁም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን🎉🎉🎉🎉

  • @እሙረያን-ጰ8ዘ
    @እሙረያን-ጰ8ዘ 2 місяці тому +5

    ምነው ከነሱ በተወለድኩ እዚህ አሳሬን ከማይ ሴትየዋን በጣም ዎድጃታለሁ ደስ የምትል እናት ናት የምር ሄጄ ማየት እፈልጋለሁ

  • @እሙረያን-ከ9ሸ
    @እሙረያን-ከ9ሸ 2 місяці тому +7

    የልብሳቸዉነገር. ግንያአላህ

    • @ፍቅርየወሎልጅ-ጸ8ሠ
      @ፍቅርየወሎልጅ-ጸ8ሠ 2 місяці тому +3

      ቢለብሱ አሪፍ ነበር ግን

    • @VdCv-fg8xn
      @VdCv-fg8xn 2 місяці тому

      አኡዙቢላህ ምኑን ነዉ የሚያደቋቸዉ ግን እራቁት አድት ፀጉር እደት እደምታሥጠይቅ ካለልብሥ ያረብ መጨረሻችንን አሣምርልን ከሆዷ በላይ ቱ

  • @yetbarek63
    @yetbarek63 8 місяців тому +10

    ሰትዮዋ ፀባይዋ ደስ ስትል፣

  • @GenetWende
    @GenetWende 2 місяці тому

    ደስ ስትል በእግዚአብሔር አገናኙኝ ደስስስስስስ አለችኝ ወደድኳት የኔ ወርቅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኑርድን
    @ኑርድን 8 місяців тому +23

    አርብያ መጂሊስ. ቤቱ. ኮርኒስ ካልገባ ማለትንየለ. ግልግል

    • @jemilyhusin4232
      @jemilyhusin4232 5 місяців тому +2

      ክክክክ ይሻላል

    • @ወሎገነቴሚዲያ
      @ወሎገነቴሚዲያ 2 місяці тому +2

      ያሳቀኝ ኮሜት😂😂😂😂
      ደምሩኝስቲ የምወዳችሁ😍😘

    • @Sojoo-se1nv
      @Sojoo-se1nv 2 місяці тому

      😅😅😅😅

    • @rahimatubetube
      @rahimatubetube 2 місяці тому +2

      አሪፍ ኑሮ ነውእኛ የመዳም ቤትመከራችን እናያለን ትተነው ለምንሄደው

    • @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
      @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ 2 місяці тому +2

      እኛበስደት ያለነው ልባችን በእጥልጥልቀርቶል የቤት ጣጣውአያልቅም የድሮ ንሮችን ናፈቀኝ ፍቅር አለ መተሳሰብ አብሮመሀበራዊይንሮ አሁንሁሉምቤቱንዘግቶመቀመጥሆነ ወጣቱም ስደትንቃብሎሄደ

  • @HeluLove-
    @HeluLove- 8 місяців тому +5

    እማደንቅሽ ነገር ግን ሳትፀየፊ እምትመገቢውን ነገር❤❤

  • @emmitube1931
    @emmitube1931 8 місяців тому +10

    አስኩዬ በርቺ ጤናሽንም ጠብቂ።

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 8 місяців тому +6

    መልካቸዉ ጉምዞችን ይመስላል ግን እነዚህ ጥሩ ሰዎች ይመስላሉ ምናለ ከነዚህ ቢማሩ ሰዉ እንደ አዉሬ አድነዉ .. ። ደቡብቦች ምግባቸዉም ደስ ይላል ወደድኳት በጣም የሚገርም ጥሩ ባህል አላቸዉ።

    • @ياالله-د6ب
      @ياالله-د6ب 8 місяців тому

      ልብስ ብቻ በዎጉ ቢለብሱ ጥሩ ነበር

    • @destakeremela3591
      @destakeremela3591 8 місяців тому +1

      @@ياالله-د6ب እረነዚህ ለብሰዋል ማለት ይቻላል እኔ አካባቢ ያሉት ልብስ ጠላታቸዉ ነዉ

    • @sumeyaseyed2160
      @sumeyaseyed2160 8 місяців тому

      ለምንድነው እማይለብሱት

    • @destakeremela3591
      @destakeremela3591 8 місяців тому

      @@sumeyaseyed2160 ባህላቸዉ

  • @EriTesfu
    @EriTesfu 8 місяців тому +15

    አድናቂሽ ነኝ ከኤርትራ 1ኛ ነሽ ለኔ የገጥሩን ክፍል ስላሳየሽን ❤❤❤❤❤❤❤ልክ የኩናማ ባህል አላቸው ደስ ይላሉ

    • @askaletesfaye5916
      @askaletesfaye5916 8 місяців тому +1

      አመግነለሁ

    • @askaletesfaye5916
      @askaletesfaye5916 8 місяців тому +1

      ከዚበፊት ኩነማን ሰርቻለሁ ውሎአዳር ኩናማ ቢሉ ያገኙተል

    • @አባ
      @አባ 6 місяців тому

      የኤርትራ ኩናማ ጋ ይመሳሰላሉ ልክ ነህ ደግሞ ልባቸው ንፁህ ደሰ ሲሉ ሰወቹ

  • @Hadyah-g3d
    @Hadyah-g3d 8 місяців тому +7

    አይ ቁንጂና አሥኩየ ቆንጆ ነዉ ያልሻት እንደዉ የልብሱ ነገር

    • @hawahawa7709
      @hawahawa7709 8 місяців тому +1

      እርቃኗን እኮ ናት

    • @adanchetesfaye285
      @adanchetesfaye285 2 місяці тому

      መሀይሞች በየቦታው መርዛቹን እርጩ ሁሉም እራሱንሆኖ መኖር ኘለቀት የናተ የወቀውን እናተው ተሸከሙት

  • @jamilajamila6594
    @jamilajamila6594 2 місяці тому +1

    የዋህ ደስ የሚያሰኝ ምጣፍጥ ንግግር ነው የእናት ንግግር

  • @sarahfatima4319
    @sarahfatima4319 8 місяців тому +16

    ኢትዮጵያዬ እና አስኩዬ ያልቻሉት ጉድ የለም ።ሁለቱንም በጣም እንወዳቹአለን። አስኩቲ ቻይው እንግዲ የኔ ውድ።❤🎉😂

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 2 місяці тому

    ጤናሽን ይስጥሽ አስካለየ
    ሴትየዋ በጣም ደስ ምትል ንቁ መልካም የተማረች ሰው ነች ምትመስለው ❤

  • @danaabera6267
    @danaabera6267 2 місяці тому +2

    በጣም ያምራሉ ከብቶች ዋውውውው

  • @noor-u5g7t
    @noor-u5g7t 3 місяці тому +2

    አሥካለ ይኸንንድንጋይ ምጣድ አሠሪና ይዘሽሂዹጂ

  • @zinatzinat-b4r
    @zinatzinat-b4r 8 місяців тому +10

    በቀላል ኑሮ የሚኞሩ ምርጥ ሠወች እኛ እሲህ በስደት እዳችንን እናያለን ጥለነዉ ለምንሂደዉ ቆቆሮ ለመስራት እንፋረጨረጫለን ትንሽ አለባበሳቸዉ ነዉጅ ያስፈራኝ

  • @chaina4233
    @chaina4233 2 місяці тому +2

    በጣም ነው ደስ የምትለው ሴትዮዋ❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @user-Weynua
    @user-Weynua 8 місяців тому +16

    ደሞ አማርኛ በደብ ነዉ የሚችሉት ዋዉ❤

  • @SelameSisay-fk7iw
    @SelameSisay-fk7iw 2 місяці тому

    ወይኔ በደስታነዉ የሰማዉሽ ማሬ ኢትዮጵያዬ ታድለን ስያምሮ አፎሴጣፍጥ በማርያም

  • @FatimaJamal-lj1jr
    @FatimaJamal-lj1jr 2 місяці тому +1

    ደቡብ ምድር ጅነትኮ ናት my debubii 🥰🥰🥰🥰💯💯🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪

  • @ውሎዬዋ
    @ውሎዬዋ 2 місяці тому +1

    የኔ እናት ሴትዮዋ ደስ ስትል❤

  • @Zebiba-dp2hl
    @Zebiba-dp2hl 2 місяці тому +3

    አችን አለማድነቅ ንፍጉነት ነው አገራችንን አድነቶን ይመልስልን ያረብ

  • @FathyaAmin-nq4on
    @FathyaAmin-nq4on 2 місяці тому

    ወላሂ በጣም ተገርሜ ፋዝዠ ቀረሁ አጅብ✅👌🤔

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት

    አስኩየ አችን አለማድነቅ ንፍጉነትነዉ ሴትየዋደሞ ወሬዋ ደስ ሲል 🥰

  • @mkeya123
    @mkeya123 2 місяці тому +1

    ጀግና ነሽ የኢትዮ በሂር በሂር ሰቦቹው እያሳውቅሽ ነው በጠም ደስ የሚል ነው ሰትዬዋ ደስ ትላላች አልባበሰዋ ግን ይከብዳል መጥፎ ባህል ነው ይገርማል አነናራቻው 🎉❤😮

  • @AlmazElala-x7i
    @AlmazElala-x7i 3 місяці тому +1

    ማነው እንደ እኔ የቀናው ትክክለኛ ፍቅር ያለበት ሀገር ክፋት ምቀኝነት የሌለበት ደቡቦች ሰላማቹ ይበዛላቹ ሞቼ ነው የምወዳቹ እውነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tersite858
    @tersite858 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን! ስትል ሲያምርባት

  • @HubelAl-UZZA
    @HubelAl-UZZA 2 місяці тому

    ዉይ የኔ እናት ደስ የምትል እናት
    😮 በጣም ገርሞኛ የኬንያ ቱርካና ይመስላሉ😂😂

  • @Fozeya-o9q
    @Fozeya-o9q 2 місяці тому

    ደስ የምትል ጋዜጠኛ እዋን ድነሽ ለዚህ አበቃሽ

  • @htwy52
    @htwy52 2 місяці тому +2

    አስካልዬ በመጽሐፍ ና በፎተግራፍ መልክ ብታስቀምጭው ለጡረታሽ እድሜ ይጠቅምሻል። አዲስ አበባ ስመጣ አገኝሻለሁ።

  • @sada-or9gx
    @sada-or9gx 2 місяці тому +2

    አለባበሳቸዉ ሲያስጠላ በረቢ

  • @SamriWendmu
    @SamriWendmu 2 місяці тому +2

    ሴትይዋ በጣም ደስ ትላለች

  • @zeritutube
    @zeritutube 8 місяців тому +5

    የኔ እናት አስኩዬ❤ ኢትዮጵያ ሰፊ ናት ዉብ ባህል ሁላችንም ተባብረን ልብስ ማልበስ አለብን

    • @askaletesfaye5916
      @askaletesfaye5916 8 місяців тому +3

      አመሰግናለሁ በአሁን ሰአት ልብስ ይለብሳሉ ሙቀትም ሰለሆነ ነባር ባህላቸውንም ለማስታወስ ነወ

  • @MakaYouTube-u7x
    @MakaYouTube-u7x 2 місяці тому

    ዋው አካባቢው ዳስ ሲል ኡፍፍፍ እዝህ ናባር ማኖር 🥰🥰🥰

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 8 місяців тому +2

    አሥኩ አብራሽ ያለችዋ ልጅ በጣም ጎበዝ ናት የአካባቢው አሥጎብኝ ብትሆን ያዋጣል

  • @jesuslord7978
    @jesuslord7978 2 місяці тому

    እደው ጎበዝ ናት ማርያምን

  • @MekedesMekedes-t9g
    @MekedesMekedes-t9g 2 місяці тому

    ይገርማል እኔኮ እዉነት የ
    አይመስለኚም ነበር

  • @AminaMuhammed-cw2fx
    @AminaMuhammed-cw2fx 8 місяців тому +1

    ምግብው ግን ማሻ አላህ በረካ አለው የሰሩት ትንሽ ነው ይ ኸ ሁላ ሰው ሲበላ የወገርማል

  • @mmn7161
    @mmn7161 2 місяці тому +1

    ወይ ሴትዮዋ ስወዳት❤❤❤❤

  • @tamrisaid2564
    @tamrisaid2564 2 місяці тому

    ጋዜጠኛዋን አለማድነቅ አይቻልም ንጹህ ህዝብ ከዘረኝነት ከቴክኖሎጂ ነጻ😍😍😍

  • @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ
    @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ 8 місяців тому +7

    ምርጥ እናት❤❤❤

  • @azeezaibrahim6570
    @azeezaibrahim6570 2 місяці тому +1

    Simple life❤

  • @myplaystar6593
    @myplaystar6593 2 місяці тому

    ሱበሀን አላህ ይገርማል በጣም😢😢

  • @Yoyana
    @Yoyana 2 місяці тому +1

    ምርጥ ኢትዮጲያዊያኖች የሚገኙበት ማለት ነው

  • @hilina-g3l
    @hilina-g3l 2 місяці тому

    ልብሳቸዉግን😮 ምንልብላየለ ምንልልበስየለ በቃ ኑሮን ይኖሯታል❤😂😂😂

  • @አነስ
    @አነስ 2 місяці тому

    ሁሉም በተፈጥሮ ነገር ነው የሚጠቀሙት ይገርማል

  • @godoliasyoutube1929
    @godoliasyoutube1929 2 місяці тому +2

    ሴትየዋ ደስ ስትል

  • @roobiroobi8014
    @roobiroobi8014 2 місяці тому +2

    ሴትየዋ ደግነቷ oh ቲክቶክ አይቸ የመጣሁት ስን የዋህ ህዝብ ኣለ🥺

  • @Rahma-kf4fe
    @Rahma-kf4fe 2 місяці тому +1

    የሴትዮዋ ነፃነት ፍቅር የሆነች እናት ነች

  • @JemilaSeid-m6e
    @JemilaSeid-m6e 2 місяці тому

    እምታምር እናት ንግግሯ ሲጣፍጥ ደስስስስ እምትል እናት❤❤❤

  • @MadinaEhh
    @MadinaEhh 8 місяців тому +2

    ያመመዉ አለ ይሄን ተመኙ ወይኔ ዉድ አገሬ ወሎ

  • @SamiyaAsefa-m6e
    @SamiyaAsefa-m6e 2 місяці тому

    የኔ ድቡሽቡሽ ሴትየዋ ደሰ ስትል

  • @HaimiHaimi-c2m
    @HaimiHaimi-c2m 3 місяці тому

    ወይኔ እዴት ተመስጬ እዳየሁት❤❤❤❤❤ሲያምሩ አይ የገጠርሰዉኮ የዋህነቱ ❤❤❤❤❤

  • @htwy52
    @htwy52 2 місяці тому

    እንዴት ፍቅር የሆነች እህት ነች ።አስኩ አንቺም ጥሩ ኢትዮጵያዊት በጣም አከብርሻለሁ እኔም ባለቤቴም በጣም እንወድሻለን። እዚህስ እኔም ብመጣ ደስ ይለኝ ነበር።

  • @Smyrh-d1t
    @Smyrh-d1t 2 місяці тому

    ወይኔ እዴት ደሰ ይላሉ በማሪያም❤❤❤❤❤

  • @maryetube14585
    @maryetube14585 8 місяців тому +4

    ደስ የሚለው ሀገሩ ሰላም መሆኑነው

  • @WubShewa
    @WubShewa 8 місяців тому +1

    በፈጣሪ ልጆች ያዛዝናሉ የንጽሕና ጉድለት😢

  • @ኡሙረያን-Z
    @ኡሙረያን-Z 2 місяці тому +1

    سبحان الله
    ግን አለባበሳቸው ምንጉድነው?