ነቃ ብለህ እደር አዲስ ሙሉ ፊልም(Neka Bileh Eder) New Full Length Ethiopian Movie 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 135

  • @MekdesAyalew-fk9dz
    @MekdesAyalew-fk9dz Місяць тому +46

    የስደት እህት ወድሞቼ ወቶ ከመቅረት ከድገተኛ አደጋ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የረፍት እጀራ ይስጣችሁ ♥️🙏♥️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Hana-lx4bc
      @Hana-lx4bc Місяць тому +2

      Amen. Amen Amen 🙏🙏🙏

    • @meronMeron-t2r
      @meronMeron-t2r Місяць тому +1

      ❤❤❤

    • @alsaialalsai
      @alsaialalsai Місяць тому +1

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤🎉🎉🎉

    • @MULUNESH-n9c
      @MULUNESH-n9c Місяць тому +1

      አ ሜን❤❤❤

    • @rak7888
      @rak7888 Місяць тому +1

      አሚንንንእህትአለም😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @TigistT-e4i
    @TigistT-e4i Місяць тому +24

    😁መጣችሁ ጭቀት ማስረሻየ😥😊❤❤❤❤

  • @RabiatHusna
    @RabiatHusna Місяць тому +9

    ሲከፋኝ እናተንሳይ የምረሳው ነገርስ😢

  • @MeserteMeserte
    @MeserteMeserte Місяць тому +11

    ኑኑኑኑኑ የስደት ስቆቻች መጣዋል ቅመመችዬ እንዴት ናችሁ 5ኛ ነኝ ደምሩኝ 🎉🎉🎉🎉😂😂😂❤❤❤❤

  • @habtamumekonen8514
    @habtamumekonen8514 Місяць тому +11

    ጥሩ ስራ ነው የሰራችሁ የኔ ጥበበኞች

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia Місяць тому +8

    የውብዳር ስታምር ውይ የእኔ ወርቅ😘ወፈር አለች ልበል አረገዘች መሰለኝ😂? የእኔ ቆንጆዎች ውበታችሁ መቼስ ሲማርክ የተፈጥሮ ስለሆነ አይጠገብም❤❤

  • @Muluneshebeyazn
    @Muluneshebeyazn Місяць тому +10

    ሱሶቸ መጣቹ❤❤❤❤❤ሰላማቹ ይብዛ ❤❤❤በርቱልን

  • @makimimi3650
    @makimimi3650 Місяць тому +5

    ቅዳሴው❤ ደስ ሲል❤❤🎉

  • @ፅጌማርያምTubeTekeda
    @ፅጌማርያምTubeTekeda Місяць тому +4

    ጥሩ መልእክት ነው በገጠር ሀዘንን ማጥበቅ እንወዳለን

  • @BereketAsmamachew
    @BereketAsmamachew Місяць тому +12

    ጎጃም my love ❤❤❤

    • @merong-g6w
      @merong-g6w Місяць тому

      ጀብይብላሽና ይብላሽና አማራበይ በጎጥ አትወሸቂ

  • @abebakibret4565
    @abebakibret4565 Місяць тому +5

    እታጉ ስወድሽ 😂😂😂😂😂አያ ታዴ😂😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Marea-r7g
    @Marea-r7g Місяць тому +2

    ጎጀም ምይ IOVe❤❤❤❤❤

  • @SindaHotel
    @SindaHotel Місяць тому +3

    አታጓች ነይልኝ ለመዳሜ ልኳን አሳያት

  • @ساره-ت1ت
    @ساره-ت1ت Місяць тому +2

    እናንተ ባትኖሩ ምኑ የውጠን ነበር ኑሩልን እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ

  • @ፅጌማርያምTubeTekeda
    @ፅጌማርያምTubeTekeda Місяць тому +5

    የሰው ቤት እሳት ነው እትዬ አልማዝ መዳሜን መሠሉኝ 😢😢😢😢

  • @EirzkuWmr
    @EirzkuWmr Місяць тому +2

    በጣም ታዘናኑን አላቸው ውላሂ በሰው ሀገር ላይ ሁንነ ሰናያቸሁ በጣም ነዉ ደረሰ የሚል ከምር❤❤❤❤🎉🎉

  • @Marea-r7g
    @Marea-r7g Місяць тому +2

    እታጉ ሰወድሸ 😂😂😂😂😂😂አይ ታዴ😂😂😂😂😂😂😂😂🎉

  • @سميرهحبشي-ث7ث
    @سميرهحبشي-ث7ث Місяць тому +1

    ዝማምየ ሳይሽእናቴን ትመስሊኛለሽ የኔየዋህ እወድሻለሁ❤❤❤❤

  • @tcxjhvc2190
    @tcxjhvc2190 Місяць тому +2

    እቢ አለይኚ ምኑን መኚታውን አይይ የታዴ ነገር ገደለን በሳቅ ዘድሮ😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @ሱሱየሸዋዋ
    @ሱሱየሸዋዋ Місяць тому +5

    ታዴግን ምነዉ አልበርድ አልክ🤪🤪😂😂😂😂😂ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @የኮሚትታዛቢነኝ
    @የኮሚትታዛቢነኝ Місяць тому +4

    ውዶች ማሪች ፍቅርች አኳን ደህና መጣችሁ🎉🎉❤

  • @FreeMimi-jy5xz
    @FreeMimi-jy5xz Місяць тому +4

    አንደኛ💪❤💪❤😘😍😘

  • @zieneb
    @zieneb Місяць тому +2

    ስማቸዉና ያይኔ አበባ በመጥረጊያዉ እትየ አልማዝ ደና አርገዉ ይግረፎቸዉ😂😂😂😂😂❤❤❤❤

    • @Selammm-
      @Selammm- Місяць тому

      😅

    • @zieneb
      @zieneb Місяць тому

      @Selammm- እ

  • @mehretuyosef9903
    @mehretuyosef9903 Місяць тому +1

    ያይኔ አበባና ስማቸው ሊሰርቁ ሲሉ ተይዘው ቅቅቅቅቅቅቅቅ

  • @EbrahemDegu
    @EbrahemDegu Місяць тому +1

    Hi❤❤

  • @ፅጌማርያምTubeTekeda
    @ፅጌማርያምTubeTekeda Місяць тому +1

    አያ ታዴ ዛሬ ገና ለትዳሮ ታመኝ ሆነው ስላየን ደስ ብሎኛል

  • @ሂዊየማሪያምልጂ-sg1gn1ld9r
    @ሂዊየማሪያምልጂ-sg1gn1ld9r Місяць тому +4

    እደታጓጂ አደረጋለሁ ብየ መዳም ሰራችልኝ😂😂😂😂❤❤❤

    • @Mekdes-jf4kc
      @Mekdes-jf4kc Місяць тому +1

      አደጋ አለው አለቺ አዛሉ😂😂😂😂

    • @GdHs-v1w
      @GdHs-v1w Місяць тому

      እኔ፤ቡሀራቱን፤እየዴፋሽውነ፤ትለኛለች፤እየበላነው፤አትልም፤አቅራጥ፤ሲያልቅብኝ፥እምጨነቀውእኔነኝ፤ጭቅጭቋ፤ሰለቼኝ

    • @ሂዊየማሪያምልጂ-sg1gn1ld9r
      @ሂዊየማሪያምልጂ-sg1gn1ld9r Місяць тому

      @@GdHs-v1w አይዞሽ እህቴ ከባድነው እኔም እቀደሙ ቤት እዳች ነበረኩኝ አሁን ያለሁበት ግን ዛሬ አምታ ነገ አለቀብላትሱቅ ቤታችን ስር ስላለ ከሱቅ አምጭ ነው የምትለኝ

  • @Mohammed2030-b5f
    @Mohammed2030-b5f Місяць тому +1

    አታጓች ምንጉድነሽ እንዳችም ያለ ሰራተኛ የለም😂😂😂😂 ተከታታይ ድራማ ቢሆን ደስይል ነበር ስወዳችሁ❤😊😊😊😊😊

  • @GdHs-v1w
    @GdHs-v1w Місяць тому +1

    ገረመው፤ትክክለኛ፥አበዋቅ
    ራ፤አጎቴን፤ይመስለኛል

  • @alamalam5582
    @alamalam5582 Місяць тому +3

    Artist Zemam Ayalew❤🎉

  • @HaptamM-z2e
    @HaptamM-z2e Місяць тому +1

    ዝማምዬ የኔ ውድ

  • @MesratMesrat-q5n
    @MesratMesrat-q5n Місяць тому +1

    አይ የታዴ እብአለችኝ ሜኝታ አላለም እትየ አልማዝ ምድነው አስረ ሰላምታ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉

  • @Nigist-ku2dp
    @Nigist-ku2dp Місяць тому +2

    የኔምርጦች ውዶቼ አረመላበሉኝ በስማቸው ፍቅር ላብድነው❤❤❤❤❤❤

  • @MekiyaEndris-w5g
    @MekiyaEndris-w5g Місяць тому +3

    ❤❤❤ ስወዳችሁ 🎉🎉🎉

  • @Nigist-ku2dp
    @Nigist-ku2dp Місяць тому +1

    ፈጠሪ ሲሰራችሁነው የዋለው ሁላችሁንም

  • @Hrhg-sq2vs
    @Hrhg-sq2vs Місяць тому +1

    ወይኔ ቅዳሴው 🎉❤❤❤

  • @OmarDema-o9u
    @OmarDema-o9u Місяць тому +1

    ስወዳችሁ የኔ ማሮች ❤❤❤🎉🎉

  • @SelamTarku-p7h
    @SelamTarku-p7h Місяць тому +2

    እትዬ አልማዝ ኸረ ተይ ተይ አይናበባን አታሰቃያት

  • @MagdasMagdas-y9j
    @MagdasMagdas-y9j Місяць тому +2

    በያያሺ ላይ እናቴ አየሆት አድ አይሉ ሁለት ልጆቾን አጥታ ስቀይለይናት😢😢😢😢

    • @merong-g6w
      @merong-g6w Місяць тому

      😢😢😢💔💔💔

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Місяць тому +2

    እርባካችሁ የፀጉራችሁን ሚስጥር ሹክ በሉኝ እታጏጅዬ እባክሽ ንገሪኝ አቤት ሲያምር ፀ ጉራችሁ 👌👍🌷🌹🌷🌹👏🏽

  • @AminaAda
    @AminaAda Місяць тому +2

    ❤❤❤❤❤ያገ ልጄች

  • @kokab597
    @kokab597 Місяць тому +1

    ግቡ ትግባ አላለችም አይ አታጎድ❤❤😂😂😂😂

  • @ፅጌማርያምTubeTekeda
    @ፅጌማርያምTubeTekeda Місяць тому +1

    እሰይ እታጉ እትዬ አልማዝ የሠራተኛ ጡር አለው አዩ

  • @tcxjhvc2190
    @tcxjhvc2190 Місяць тому +1

    እሰይይይይይ የኔ ውዶች❤❤❤❤❤❤❤❤ገጠርነቴ ውበቴ ነው❤❤❤❤

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 Місяць тому +1

    እትዬ አልማዝ ዛሬ ነገረኛዋ ማዳም

  • @nasirKassahun-r8y
    @nasirKassahun-r8y 2 дні тому

    የውብዳር ❤❤❤❤❤

  • @atsedemaariamtawuye1304
    @atsedemaariamtawuye1304 Місяць тому +3

    ክክክ አታጓድ❤❤❤

  • @Hihh-tz5ul
    @Hihh-tz5ul Місяць тому +1

    😅😅አይ እታጉ እትዬ በቂጦ ቁች ይበሉ😂😂😂😂

  • @Tegest-m2l
    @Tegest-m2l 14 днів тому

    አልማዝ. ልክ. ኢት. ስስሩ. የነበርኩበት. መዳብ. 😢😢😢😢😢አለፉ. የማያልፉ. ያመስላል😢😢😢😢😢😢

  • @አሐ
    @አሐ Місяць тому +2

    እትዬ አልማዝ ጭቅጭቁን በልክ አድርጊው አያምርብሽም ኡርዋዋ😮አያ ታዴ ደግሞ ከሆነም በዘዴ ነው ነው እንደባህሉ😂እህትየዋ የምትልህን ስማ ነውረኛ ሽማግሌ ዋ 😮እትዬ አልማዝ እረፊ ነትራካ ኡፍፍፍ😮

  • @MesratMesrat-q5n
    @MesratMesrat-q5n Місяць тому +1

    እትየ አልማዝ የ ያናበባ አሰቃይቶ እታጉ አዜዘቡት በሻቃልት ግፊ ሜስራት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ማዳም ማለት እደአለም ወርቅ እታጉን ይቻሏት እትየ አልማዝ

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Місяць тому +2

    እታጏጅ ንፍሴ ምንው ጋሽዬ ጋሽዬ አበዛሽ😂😂😂😂

  • @MekiyaEndris-w5g
    @MekiyaEndris-w5g Місяць тому +1

    😂😂😂 አያ ታደ መቸነው የምትበርደው 😂😂 እሙሙን 😂ስትወዳት ይለያል

  • @KaseyTesfay
    @KaseyTesfay Місяць тому +2

    አይ የዉብዳር ትምጣ አላለችም😂😂😂😂

  • @romansisay4417
    @romansisay4417 Місяць тому +1

    አይይይይይይ 😂 አያ ታዴና ዳቦ ምንም አልተመቻቹም 😂😂😂😂

  • @ሚጣየሚኪእናት
    @ሚጣየሚኪእናት Місяць тому +2

    ኪያ ዶሮውን 😂😂😂😂😂😂

  • @BojaDm
    @BojaDm Місяць тому

    እዩልኝ እንግዲህ አለ አያ ታዴ😂😂😂😂

  • @ፅጌማርያምTubeTekeda
    @ፅጌማርያምTubeTekeda Місяць тому +1

    እታጉ ሌላ ሴት ብደርቡ እኔ ነኝ የምደራርቦ ወየው😂😂😂😂😂

  • @merong-g6w
    @merong-g6w Місяць тому +1

    ኧረ በገጠር ሠራተኛ ሢቀጠር አደግዳነዉ አክብረዉ የሚይዙት ...ከብሀላችን የወጣሥራ አትሥሩ አታሣዩጅ ሆ

  • @Tangot-l9b
    @Tangot-l9b Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እወዳችሁአለውበርቱ

  • @userenter2635
    @userenter2635 Місяць тому +1

    እውነትም ባለሙያነሺ😂😂😂እንጀራ መጋገር አልችልም😂ዋናውን ሥራ😂😂ግብ ግብ😂😂😂አታጓች❤😂😂😂

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 Місяць тому +1

    Atagoge ❤❤❤😂😂😂

  • @Tegest-m2l
    @Tegest-m2l 14 днів тому

    🎉ውያ. አልማዚ. ቁርጥ መዳብ መስለችኝ😂😂😂😂😂😂

  • @JAsperEudaimonia
    @JAsperEudaimonia Місяць тому

    አታጓጅ 💫

  • @ፅጌማርያምTubeTekeda
    @ፅጌማርያምTubeTekeda Місяць тому +1

    ኧረ እትዬ ቆርቆሮ ነው ያሏት ሆይ😂😂😂

  • @fitsumhaile5052
    @fitsumhaile5052 Місяць тому +1

    ታዴ ዛሬ ተከልክሎ አብድዋል ሀሀሀሀሀ

  • @birtukanmanaye7000
    @birtukanmanaye7000 Місяць тому

    ኤዲያ አሁን አበዛቹህት አንድ ጊዜ አንቱ አንድ ጊዜ አንተ አጥንታቹህ አትገቡም ወይ ከየት ያመጣቹህት ባህል ነው።

  • @VgjhgHghhh
    @VgjhgHghhh 19 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤ዉዶቼ

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Місяць тому

    እር ታዴ ሽንቴን ንው የለከኩት እትዬ አልማዝ ጋመቶ ስሞታውን ርስቶ ያዬኔ አበባን አይኑ ሲንከራተት በጣም ያስቃል😂😂😂😂😂

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 Місяць тому +1

    አይ አያ ታዴ

  • @MULUNESH-n9c
    @MULUNESH-n9c Місяць тому

    ታደሰያችንነገር,ትወዳለህ

  • @ObsaaHabtaamu
    @ObsaaHabtaamu 23 години тому

    የት ሀገር ነው ግን

  • @betykasa
    @betykasa Місяць тому +1

    ❤❤❤❤

  • @Meazawteshome-el3sf
    @Meazawteshome-el3sf Місяць тому +1

    አንድ ሰው እንኳን ድራማውን የተረጎመ ሰው አጣሁ። ድራማው ስለመሬትና ድንበር ነው አንዱ ክልል በቅናት ሲያጣላ አንዱ ክልል ደግሞ በቃ መሬቱን ውሰደው ፈቅር ይሻለናል እንስማማ የሚል ትርጉም አለው።ለኔ ደስ አላለኝም።የተፍረከረከ ድራማ ነው።አቀራረባችሁን ግን ምስጢራዊነቱን አደንቃለሁ።

  • @TesfayeTessega
    @TesfayeTessega Місяць тому

    ❤❤.

  • @ነገንበተስፍእንጠብቅ
    @ነገንበተስፍእንጠብቅ Місяць тому +1

    የቀደመኝአለዴ😂😂😂😂😂

  • @MuluEyayu
    @MuluEyayu Місяць тому

    🎉🎉🎉

  • @هلا-ن4غ
    @هلا-ن4غ Місяць тому +1

    ክክክክክክክክ

  • @atsedemaariamtawuye1304
    @atsedemaariamtawuye1304 Місяць тому +1

    ያለምወርቅ

  • @TibebuLacamo
    @TibebuLacamo Місяць тому +1

    Bexame.yhskalh.😂😂😂😂😂😂

  • @workiworki9023
    @workiworki9023 Місяць тому

    የኔዉዶች 🎉🎉🎉🎉

  • @ወለተኪዳን-ዸ9ገ
    @ወለተኪዳን-ዸ9ገ Місяць тому

    እታጓች እመዳም ጋር ነበረ ማጋፈጥ😂😂😂😂

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @Ayu-a12
    @Ayu-a12 Місяць тому +1

    አይ ታዴ ምን ይሻልሃል 🤣🤣🤣

  • @kidusyared-s4p
    @kidusyared-s4p Місяць тому

    ትለያላችሁ

  • @sinkenechbirhane4525
    @sinkenechbirhane4525 Місяць тому +1

    አይ አታጓች ዛላው መና አለች😂😂😂

  • @aishaali6195
    @aishaali6195 Місяць тому +1

    😂😂😂😂😂😂

  • @anchinalutegegne9899
    @anchinalutegegne9899 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ወለተኪዳን-ዸ9ገ
    @ወለተኪዳን-ዸ9ገ Місяць тому

    ታዲ ደቦ ተቆልፎበት መክፈቻ ቆልፍ አጣ አያታዲ የዳቦ ዋናው ክዳኑ ነው😂😂😂😂😂😂

  • @abayneshmannheim8358
    @abayneshmannheim8358 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤🙏swdashw

  • @TrHg-c7x
    @TrHg-c7x Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @yeuhalabirhan573
    @yeuhalabirhan573 Місяць тому

    ወይዘሮ አልማዝ ንግግረዎን ያስተካክሉ ምክንያቱም ድራማም ቢሆን ግን መልካምአይደለም

  • @lidyayalew2830
    @lidyayalew2830 Місяць тому

    የምር እናቴ ጋር እንደዚች አይነት ሰራተኛ ነበረች ሰርተው የሚያበሏት

  • @ሱሱየሸዋዋ
    @ሱሱየሸዋዋ Місяць тому

    😂😂❤❤❤❤

  • @የእስጢፋኖስእናትእታገኝሞ

    Ere etye alimaz korkoro new yaluat😂😂😂😂

  • @sofii-z8m
    @sofii-z8m Місяць тому +2

    ዛሬ 3ነኚ ደምሩኚ

  • @عايشةايمي-س8ع
    @عايشةايمي-س8ع Місяць тому

    ❤❤❤🎉🎉🎉👌🏼👌🏼👌🏼👍👍👍😂😂😂

  • @cheregore8482
    @cheregore8482 Місяць тому

    ፈላብሽ አይባልም

    • @chuchumike3286
      @chuchumike3286 Місяць тому +1

      ምን አዲስ ቃል አይደል የሚባል ንው

  • @dinadagu5317
    @dinadagu5317 Місяць тому

    😅😅😅😅😅

  • @abedalkader3770
    @abedalkader3770 Місяць тому

    🎉🎉❤❤🎉😢❤😂