ሴት አቅራቢዎቻችን አለመሳቅ አልቻሉም🤣 ብዙ ነገር የታየበት ዝምታ 😂🤣 //መስቀልን በኢቢኤስ//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 887

  • @Fatumatube3599
    @Fatumatube3599 Місяць тому +87

    ይሄንን ጨዋታ የጎዳና ልጆችን አጫውቷቸው ብሩም ይጠቅማቸዋል የለለውንም አስተናግዱበት

  • @uaua1419
    @uaua1419 Місяць тому +158

    የመቅዲ መጠጣት ሣትችል ሉላ በመጠጣት ያሥደነቀው እንደኔ ማነው በላይክ አሣዩኝ

  • @ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ
    @ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ Місяць тому +359

    የሉላ ሰነሰረአት ይገረማል ቁጥብ ያለች ሲት

  • @سميره-ص9ن
    @سميره-ص9ن Місяць тому +114

    በሁሉም ነገር ዝም ማለት ጥሩነው የኛውድ ነብይ ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል ❤❤❤❤

  • @kidusanale
    @kidusanale Місяць тому +15

    ዮኒ ሲኮረኮም በጣም ነው ያሳቀኝ የዋህ ይስቃል.ሉላ እርጋታዋ.መቅዲ ሳቂታዋ .አብርሽ ጨዋታ አዋቂ.ዘወትር የንግግር ለዛው እና ነፃነቱ.ፀጊ የቅዳሜ ድምቀት......ኡፍፍፍፍ እረፍት ናችሁ ሁላችሁም በጣም ነው የምኖዳችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @lilpablom
    @lilpablom Місяць тому +193

    ለምንድን ነው የቆመው ይሄ ፕሮግራም በጣም ነው የሚያዝናናው
    እንዲቀጥል እንፈልጋለን

    • @Abissinya-v3s
      @Abissinya-v3s Місяць тому +3

      ዮናስ አስበላቸዉ🤣

    • @Ayishutube
      @Ayishutube Місяць тому +1

      ለምዶብት ነው እኮ የዋህ እኮ ነው 😅😅​@@Abissinya-v3s

  • @enatager5416
    @enatager5416 Місяць тому +13

    ፈጣሪ ሳቃቸው ብዝት ያደርግላቸው በእውነት ትናንትና በደረሰው በመኪና አደጋ ውስጤ በጣም ነበረ ምክንያቱም ከአሁኑ በፊት እኔም ወንድሜን ስላጣሁ የሱን አስታውሰው ሰላሜን አጠቼ ነበር ሰላሜነጥቼ ነበር ሳቄን ስለመለሳችሁ ሁሌ ፈጣሪ እናንተንም ሳያላችሁ በእውነት በጣም ነው የሳቁ

  • @ZeharASSEN
    @ZeharASSEN Місяць тому +308

    እኔ የገረመኝ ከነሱጋረ አብሬ ፀጥ ማለቴ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @Abissinya-v3s
      @Abissinya-v3s Місяць тому +3

      🤣😂

    • @meditube4525
      @meditube4525 Місяць тому +2

      እኔ ሞትኩ 😂😂😂😂😂

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Місяць тому +3

      ደምሪኝ ዉዴ🎉🎉

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 Місяць тому +1

      😂😂😂😂😂

    • @NigstAdmase
      @NigstAdmase Місяць тому +2

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂

  • @seadaOumer-rp1sk
    @seadaOumer-rp1sk Місяць тому +73

    ይህ ጨዋታ በጣም ይመቸኛል ቀጥሉበት ❤❤❤

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Місяць тому +1

      ደምሪኝ ዉዴ🎉🎉

    • @Sarasara-jz3mg
      @Sarasara-jz3mg 25 днів тому

      ደምሬያለው መልስ​@@Love-if4qj

  • @ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ

    መቅዲ በራስሽ ፀጉር በጠም ውብ ነሽ ውዴ ይልመድብሽ

    • @AhnemAhmed-mr9uu
      @AhnemAhmed-mr9uu Місяць тому +3

      😂😂😂😂😂

    • @AbayGetachew-gx2gd
      @AbayGetachew-gx2gd Місяць тому +2

      😅😂😂

    • @አሚሬ
      @አሚሬ Місяць тому +10

      ጭማሪአለው😅

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 Місяць тому +3

      ​@@አሚሬእሱማ አይቀርም የሁሉም ጭማሪ ነው😂😂😂😂

    • @samiraseed1131
      @samiraseed1131 Місяць тому +1

      አላልሽም ፁርጉርስ አላየሽም ቀጣጥለው ቀጣጥለው 😢😢

  • @tiz59905
    @tiz59905 Місяць тому +18

    ይህ ፕሮግራም ስለተመለሰ ደስ ብሎኛል🤩

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Місяць тому

      ደምሪኝ ዉዴ🎉🎉

  • @KubraSomal
    @KubraSomal Місяць тому +58

    አቤት ሉላ ገዙ በራስመተማመኗ ❤❤❤❤

    • @hrfyrfy6723
      @hrfyrfy6723 Місяць тому

      ለምን ቆንጆ ተባለች

  • @_waifu-4548
    @_waifu-4548 Місяць тому +4

    አድሷ ልጅ ገና ከመምጣቷ በጣም ነው የተመቸችኝ ጨዋታዋ ሙዷ አደመቀችውኮ

  • @seade127
    @seade127 Місяць тому +51

    ማነው እንደኔ የኩርኩሙ ፓርት ያሳቀው እባየን መቆጣጠር አቃተኝ😂😂😂😂😂😂😂

    • @Sumeyazenu
      @Sumeyazenu Місяць тому +1

      Enem😂😂

    • @SADEMOHAMMED
      @SADEMOHAMMED Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @NigstAdmase
      @NigstAdmase Місяць тому

      በሳቅ ነፈርኩ 🤣🤣🤣🤣

    • @saragebeyo5251
      @saragebeyo5251 Місяць тому

      እኔ 😂😂😂😂😂

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 Місяць тому

      ስላጠፋ ተኮረኮመ 😂😂😂

  • @najathmohammad751
    @najathmohammad751 Місяць тому +104

    አቤት ሉላ ገዙ አኮረኮም አንደኛ ነች😂😂😂😂😂😂😂

  • @ethio125
    @ethio125 Місяць тому +11

    ዮናስ ሲኮረኮም በጣም ነው ያሳቀኝ ብር አስመለጠን ብላ አቀመሰችው ደስ ትላላችሁ

  • @የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ
    @የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ Місяць тому +80

    ሉላ ዮናስን በኩርኩም ያለችው ቦታ 😂😂😂😂የአብርሽ መኮርኮር እኔ ብሆን በእግሬ ሱዳን ገብቻለው😂😂😂

    • @Temrelove
      @Temrelove Місяць тому +3

      😂😂😂😂😂

    • @AbebaneshiDiffe
      @AbebaneshiDiffe Місяць тому +2

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @tiz59905
      @tiz59905 Місяць тому +8

      ግን እንደ እኔ ሰው አለ እንኳን ተኮርኩሬ ሰው ብብቱን ሲነካ እራሱ እስቃለው 🤣

    • @Hanan-kn6dn
      @Hanan-kn6dn Місяць тому +4

      የሉላን ኩርኩም 10 ጊዜ በላይ አየውት እንዴት ነው የጮኸው😅😅😅

    • @medhin8187
      @medhin8187 Місяць тому +1

      😂😂😂😂

  • @MesiGalaso
    @MesiGalaso Місяць тому +15

    አራ በጌታ አሄን ጨዋታ ደስ ሲል 🤣🤣🤣🤣በጣም ይማቻል በጣም ነው ምዎዳችሁ

  • @user-jz3br8ur5g
    @user-jz3br8ur5g Місяць тому +2

    ይውንየ አሳዘነኝ ሉላ በሁሉም ነገር ጎበዝ ጠካራ ናት ብዙ ጫወታ ላይ አያታለሁ አትሞላቀቅም ማሻአላህ

  • @Chereqa1357
    @Chereqa1357 Місяць тому +36

    ዝምታ ያሸልማል አይቋረጥ ይቀጥል የምትሉ😂😂👍👍👍

  • @rehima4916
    @rehima4916 Місяць тому +7

    ሉላ በሆዷ መሳቅ ስለምትችል ጠቅሟታል አድሷ እባክሽ አትቀዥቀዥ የዮኒ ኩርኩም እህ😄

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit Місяць тому +16

    ዮኒየ የኔ የዋህ❤ ሉላዬ የኔ ቆንጆ💜😘 ዘወትርየ የኔ ሸበላ ❤ አብሪሽየ ❤ ፀጊየ ውድድድ❤❤🎉🎉🎉

  • @Ekram-q1e
    @Ekram-q1e Місяць тому +14

    እኔን ግርም የለኝ ስስቅ እደነሱ መሳቀቄ😂😂😂😂

  • @Wudeyemaryiamleg
    @Wudeyemaryiamleg Місяць тому +16

    ሉላ ዮናሥን በኩርኩም😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሞትኩ በሣቅ😂😂😂

  • @Almaz2024-c9p
    @Almaz2024-c9p Місяць тому +51

    ወይኔ እደዛሬ ስቄ አላቅም እኔምንቤት ነኝየፈን አፈኜ የምስቀዉ😢😂😂😂😂😂😂😂😂ላይክ አድረጉኝ

  • @Yhs-pz2qo
    @Yhs-pz2qo Місяць тому +55

    ዘወትር ዝምታክ ያስፈራክ😅😅😅😅

    • @alemkebede5848
      @alemkebede5848 Місяць тому +1

      አወዳዳሪ ሲሆን ኮስተር ነው ማለት ያለበት ለዛ ነው መሰለኝ እኔ እራሴ ገርሞኛል ኮስተር ብሏል።

    • @BetlhemKebede
      @BetlhemKebede Місяць тому +1

      በጣም

  • @meremayimamahmed733
    @meremayimamahmed733 Місяць тому +1

    ዝምታ ያሸልማል ❤❤ወድጀዋለሁ ዘወትር❤

  • @Mahdermahder-p5f
    @Mahdermahder-p5f Місяць тому +1

    ሉላዬ በጣም ነው የምወድሽ ሁሉንም ትቦንሣቸዋለች ከመልክ መልክ ከፀባይ ፀባይ አሟልቷ የሠጣት❤❤😊

  • @Hanan-kn6dn
    @Hanan-kn6dn Місяць тому +21

    ዮኒ ምስኪን ጭቅላቱ እስኪህ ተኮርኩሞ መሳቁን ማቆም አልቻለም የሉላ ኩርኩም😅😅

  • @Amhar-i9x
    @Amhar-i9x Місяць тому +39

    ዝምታ ያሸልማል መቅረት የሌለበት ኘሮግራም ነው

  • @TigistMekuria-v3k
    @TigistMekuria-v3k Місяць тому +2

    የኛ ሆስቶች ዛሬ ልዩ ናችሁ ዘወትሬ ሁሉም ቦታ ትችላለህ የኔ ልዩ😘😘😍😍🌻🌻

  • @culturalmusictube5569
    @culturalmusictube5569 Місяць тому +30

    ይሄ የebs ድምፀ ስግምግሙ ሰው ግን ማነው።ለምን በ Video አንድ ቀን አታሳዩንም።I think Ebs ያለዚህ ሰው የሚጨልምበት ይመስለኛል።ድምቀታችሁ ነው Ebsዎች

    • @sarasara996
      @sarasara996 Місяць тому +1

      የዘወትር ድምዕ መሰለኝ

    • @Gojamewa.gojamewa
      @Gojamewa.gojamewa Місяць тому

      ወይኔ ዛሬ ሆዴ ፈነዳ በሳቅ ኡፍፍ😂😂😂😂😂😂

  • @seadaOumer-rp1sk
    @seadaOumer-rp1sk Місяць тому +24

    ወላሂ የሉላኩርኩም እባዬን ጨረስኩት በሳቅ 😂😂😂😂😂

    • @medhin8187
      @medhin8187 Місяць тому

      ከኩርኩሙ ቡሃላ የሳቀዉ ነዉ ያፈነዳኝ 😂😂😂😂😂

  • @የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ
    @የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ Місяць тому +27

    😂😂😂😂😂አረ ጥበብ መጨረሻው ለይ ሆዴን አሳመምሽኝ ይመችሽ 😂😂😂😂ዮናስ እግሯን መያዙስ😂😂😂

    • @Temrelove
      @Temrelove Місяць тому +2

      እንባየ ነው የወረደው😂😂😂😂

    • @sfhjtuio1425
      @sfhjtuio1425 Місяць тому +1

      እኔም

  • @mesayeeshetu2114
    @mesayeeshetu2114 Місяць тому +36

    የወኒ እኮ ሚስኪን ለምዶበት ነው የደስታ ጭብጨባ

  • @ሉሉየጃማዋ
    @ሉሉየጃማዋ Місяць тому +5

    ይህ ፕሮግራም ይቀጥል ስገባ እድጫወት 😅😅ወይ ኩርኩም ጮኬ ሳኩ😅😅😅

  • @merta-x5o
    @merta-x5o Місяць тому +19

    የኔ ዉድ መቅዲዬ ስወዶሽ እኮ

  • @suwideebirahem1516
    @suwideebirahem1516 Місяць тому +4

    Meqdin bexam bexam nw miwedat awerariwa,negere sirawa siyamir demo dimtsifa rasu siyamir❤❤

  • @ZemenuDerese-ne1bh
    @ZemenuDerese-ne1bh Місяць тому +3

    አው መቀጠል አለበት ❤😂😂😂😂😂

  • @WendiyeBarba
    @WendiyeBarba Місяць тому +3

    ሉላዬ የኔ ጀግና!!! ሁሌ ከባባድ ነገሮችን የምትወጪበት ልብ ይገርመኛል። አልቃሻ እና ርህሩህ እንደሆንሽም አያለሁ። መልክ፣ቁመና፣ትህትና፣ጠባይ ፣ አለሽ። ባለጸጋ ያደረገሽ ኢየሱስ ነው። ❤❤❤

  • @user-tl4hy9od4v
    @user-tl4hy9od4v Місяць тому +2

    የምወደው ፕሮግራም ስለጀመረ ደስ ብሎኛል ይቀጥል👍👍👍❤

  • @salemabey
    @salemabey Місяць тому +85

    😢ታዉ ግን ደምሩኝ እህታችሁነኝ የመዴም ቅመም

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Місяць тому +2

      እሽ ዉዴ ደመርኩሽ
      አንችም ደምሪኝ🎉🎉

    • @emaema2459
      @emaema2459 Місяць тому +1

      እሺ ማር

    • @15kmarta
      @15kmarta Місяць тому

      ደምሬሻለሁ አችም ደምርኝ❤

    • @salemabey
      @salemabey Місяць тому

      @@Love-if4qj እሽ

    • @salemabey
      @salemabey Місяць тому

      @@15kmarta እሽ

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 Місяць тому +3

    ደስ ይላል አዝናናችሁን እናመሰግናለን።

  • @Beza-tv4fw
    @Beza-tv4fw Місяць тому

    በጣም የሚያዝናና የዮኒ የኩርኩም አመታት አጠገቤ ያለ ይመስል መደንገጤ በጣም ነው ያሳዘነኝም ያሳቀኝም😮😂😂ቢቀጥል አሪፍ ነው

  • @ዜድየአላህባህሪያ
    @ዜድየአላህባህሪያ Місяць тому +1

    ዝምታ ያሸልማል ቢቀጥል ባይ ነኝ ግን ቅጣቱ እንደቀድሞ ከባድ ባይኦን ባይ ነኝ ምክንያቱም የሚመጡትን ተወዳዳሪ ይጏዳል ቅጣቱ አዝናኝ አስቂኝ ኦኖ ይቀጥል ባይ ነኝ እንደኔ የሚስማማ እጅ ወደ ላይ ላይክ

  • @fanetaykejordan1529
    @fanetaykejordan1529 Місяць тому +62

    ኩርኩሙ ያሳቀው 😂😂

    • @Neima-r9u
      @Neima-r9u Місяць тому +2

      እኔ ወላሂ ልፈነዳ ነበር በሳቅ 🤣🤣🤣🤣

    • @AbayGetachew-gx2gd
      @AbayGetachew-gx2gd Місяць тому +1

      🤣🤣🤣🤣🤣እኔ ጌታን 😂😂

    • @AdilAsho
      @AdilAsho Місяць тому +1

      ወላሂ ንፍር ነው ያልኩት😂😂😂😂

    • @lubabajemal-bx8cm
      @lubabajemal-bx8cm Місяць тому +1

      አኔ ለሞት ነበር

    • @drr8432
      @drr8432 Місяць тому

      እኔ ቆስያለሆ 😂😂😂

  • @dhayniiicell
    @dhayniiicell Місяць тому +15

    መቅዲ 2017እቅድሽ አርቴፍሻል ፀጉር አለማድረግ ነው ይመችሽ❤❤❤

  • @zina5085
    @zina5085 Місяць тому +7

    ለምን ቀረ ይሄ ፕሮግራም ግን ታፍኘ የምስቀው አይረሳኝም እኮ😂😂

  • @kuftudkuftud1069
    @kuftudkuftud1069 Місяць тому

    በጣም ደስ ይላል የመጨረሻው በጣም አስቆኛል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤

  • @chitChit-i5b
    @chitChit-i5b Місяць тому

    ይህ ፕሮግራምመቋረጥ የለበትም❤❤❤❤❤

  • @HannaDemise
    @HannaDemise Місяць тому +2

    ሉላ በጣም ተናዳ ነው የኮረኮመችው😂😂😂😂

  • @አልሀምድሊላ-ቐ8ዸ
    @አልሀምድሊላ-ቐ8ዸ Місяць тому +7

    ይህ ዝምታ ያሸለማል እዳይቆረጥ ይቀጥልልን ተወዳጂ ነው❤👍

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Місяць тому

      ደምሪኝ ዉዴ🎉🎉

  • @የኮሜቶችታዛቢ
    @የኮሜቶችታዛቢ Місяць тому +2

    በጣም ያሳቀኚ የሉላኩርኩም 😂😂😂😂 ረሉላ😂😂😂

  • @kerya649
    @kerya649 Місяць тому +1

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣በሳቅ እኔ ከምር በጣም አደነኳችሁ አለመሳቃችሁ 🤣🤣

  • @HaySss-lx6ke
    @HaySss-lx6ke Місяць тому +13

    የኔድምፅአጥፍቶ በሳቅ መፈራፍሬስ😂😂😂😂ሆዴቆስለ

  • @Etutube22
    @Etutube22 18 днів тому +1

    እኔም አብሬ ዝም አልኩ🤣🤣

  • @MAm-mi2is
    @MAm-mi2is Місяць тому +10

    እፍፍፍ የኔ ታፍኖ መሳቅ ኣሳቀኝ ለራሴ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @nuritahmed8014
    @nuritahmed8014 Місяць тому +7

    ይህ ጨዎታ ይቀጥልልልልልል🎉🎉🎉

  • @yadituluu4574
    @yadituluu4574 Місяць тому +1

    የሉላ ኩርኩም በጣም ያዝናናል😂😂😂

  • @mekdi7550
    @mekdi7550 Місяць тому +2

    በስመአብ የሉላ ኩርኩም እንዴት እንዳስደነገጠኝ ጭንቅላቱን በሳችው እኮ😂😂😂😂😂

  • @Tigstgatchew
    @Tigstgatchew Місяць тому

    ዘወትርየ የኔ ጥቁር አዝሙድ ኮስተር ስትልም ስትስቅም 1ኛ ነህ

  • @AbayGetachew-gx2gd
    @AbayGetachew-gx2gd Місяць тому +8

    ሁሌ ተጨዎቱ በጌታ አስፍዬ ከሄደ ወድህ አይቸው አላዉቅም ዛሬ ሞትኩ በሳቅ 😅ቦሀላ

  • @LayilaLulu
    @LayilaLulu Місяць тому

    😂😂😂😂😂ቀላል ያዝናናል ። ለካ ዝምታ እንዲህ ሀያል ነገር ነው

  • @Mekde731
    @Mekde731 Місяць тому

    ወይኔ የሉላ ኩርኩም በሳቅ ሆዴን ታመምኩቀት 😂😂😂😂😂❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ይመቻችሁ አቦ

  • @Eman-l7k
    @Eman-l7k Місяць тому +1

    ማነው እንደ እኔ የኩርኩሙን ፕርት ደጋግሞ እያየ የሳቀው😅😅😅

  • @حسينسعيد-ق7ح
    @حسينسعيد-ق7ح Місяць тому +2

    ሉሉዬ😂😂😂 የኔ ውድ እንዴት እንዳሳቀችኝ ደቅ ቆረቆፍሽው

  • @sababekele7176
    @sababekele7176 Місяць тому +5

    አይ ሉላ ኩርኩምሽ ገደለኝ በሳቅ፣ እየደጋገምኩ ነው ያየሁት ደግሞ ጩኸቱ😂😂😂
    ግን ደግሞ ለመኮርኮምም ትክክለኛዋ ሰው አንቺ ነበርሽ፤ ራስን ተቆጣጥሮ ለዛ ባለው መልኩ መጫወት 1ኛ!!!

  • @Mommom-c7e
    @Mommom-c7e Місяць тому

    መቅዲዬ እንዴት ቻልሽዉ 😂😂😂 አለመሳቁን ሉላ አንደኛ በእዉነት

  • @YoftaheZekiwos
    @YoftaheZekiwos 26 днів тому +1

    Arifinwe ❤❤❤❤

  • @Ggg-h5i5y
    @Ggg-h5i5y Місяць тому

    ሉላየ ቆፍጠን ያለይ ቅመም የሖንች ልጅ ዮኒየ የኔየዋሕ አይዞሕ አወለቀችህኮ አይ ሉላየ የስራሽን❤😂😂😂

  • @Gojamewa.gojamewa
    @Gojamewa.gojamewa Місяць тому

    ዮኒ የኔ የዋህ ደግነቱኮነው የሚያስቀውና የሚያስጨበጭበው😂😂

  • @mulu454
    @mulu454 Місяць тому

    መቋረጥ የለለበት ምርጥ አዝናኝ ጨዋታ ነው ይቀጥል

  • @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
    @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ Місяць тому

    ለምድን ነው አፌን ያፈኩት እስኪያልቅ ተሳቀኩ 😂😂 ሰላማችሁ ይብዛ ebs soce❤❤❤

  • @ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ

    😅😅😅😅😅😅ወይ እኔ ሉላ የቆይማ ቂም አለብሽ አላስተርፍሽሁም ወይ ጉድ 😅😅😅😅

  • @ABDUMUSSTOFA-nh6vk
    @ABDUMUSSTOFA-nh6vk Місяць тому +2

    አቤት ዮናስ ያስቀኛል የኔ የዋህ ሰው😂😂😂😂😂

  • @selamlove6129
    @selamlove6129 Місяць тому

    የመጨረሻዋ በዳዴ ስትሄድ በሣቅ ገደለችኝ😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @نوالالقحطاني-ن5ز
    @نوالالقحطاني-ن5ز 17 днів тому

    እደው የኔስ ተለየ እኔም አብሬዝም እምለው ነገር ኧረ ምንይሻላን😂😂

  • @NAHOMATNAFU
    @NAHOMATNAFU Місяць тому +2

    12:46 😂😂 ወይ ኩርኩም

  • @SusuBaba-zw5vp
    @SusuBaba-zw5vp Місяць тому

    የሉላ ኩርኩም ያለፈ ቂም አለበት 😂😂😂😂😂ጨዋታው ይቀጥል የምትል በላይክ👍

  • @elizabethgizachew1811
    @elizabethgizachew1811 Місяць тому

    I really like you guys😂

  • @جنات-ذ1و
    @جنات-ذ1و Місяць тому +45

    አዲሶ ልጂ ግን ተረጋጊ በሎት😮

    • @Gojamewa.gojamewa
      @Gojamewa.gojamewa Місяць тому +4

      ተፋቷት

    • @Emon-s2i
      @Emon-s2i Місяць тому +8

      First type correctly second she is a good host she is better than everyone so leave her alone get out of her sight ok

    • @RukiyaDawod
      @RukiyaDawod Місяць тому +2

      እእእእ ቆሌቢስ

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 Місяць тому +1

      Bexamenewe miqolati😂😂😂

    • @Azeb-uw6fh
      @Azeb-uw6fh Місяць тому +4

      ደስ ትላለች

  • @Ayishutube
    @Ayishutube Місяць тому

    በጣም የሚመቸኚ እና የሚዚናናብት ጨዋታ ❤❤

  • @ማሪያምየአበርችኝ
    @ማሪያምየአበርችኝ Місяць тому

    እረ በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @betty8479
    @betty8479 Місяць тому +3

    የመጨረሻው በሰቅ ገደለኝ ማርያምን😂😂😂

  • @Seble-pc7kx
    @Seble-pc7kx 10 днів тому

    ዛሪገና ደስእሚልሰራችሁ

  • @hubiFeker
    @hubiFeker Місяць тому

    ኩርኩሙ ተመችቶኛል 😂😂ቀላል ስድስትሽብር አሳጥቶችሁ

  • @دابش-ك8ن
    @دابش-ك8ن Місяць тому

    የመጨረሻው😅😅😅😅😅😅
    አዲሷ ልጅ😂😂😂😂

  • @dagitube2023
    @dagitube2023 Місяць тому +2

    ያዘው family ይቅረቡ ምትሉ 🎉🎉🎉🎉

  • @وبتا-ص6ج
    @وبتا-ص6ج Місяць тому

    ሉላ ግን ፊቷ ወፍሯል አረገዘች መሰል ማሻላህ መልካም ምኞት ነው 🙏🙏🙏🙏

  • @FiraolFira-h5s
    @FiraolFira-h5s Місяць тому

    የኔ ታፍኖ መሳቅስ አብሬአቸው ሉላ ኩርኩሙን አልቻልኩም😂😂😂😂😂ደስ ትላላቹ❤❤❤❤❤

  • @RuRu-p9n
    @RuRu-p9n 8 годин тому

    ማነው እደኔ የስለላ ኩርኩም ያሳቀው😅😅😅😅😅😂😂😂😂

  • @merigaltigiray9004
    @merigaltigiray9004 Місяць тому +2

    አናቱ በሳችውኮ ጎብዝ😂😂😂😂😂😂

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 Місяць тому +25

    እኔእኳን ብር ጥይት ቢደቀንብኛ እስቃለሁ😅😅😅

  • @yerustarafa9939
    @yerustarafa9939 Місяць тому

    😅😅😅😅ኮርኮም አስቁኛል😂😂😂 የወኒ ምስኪን ጭቅላትክ ግን ተርፎል😂😂

  • @ConfusedHangingGondola-qg8fj
    @ConfusedHangingGondola-qg8fj Місяць тому +2

    ወይኔ የመጨረሸዎ😂😂😂😂😂😂😂😂❤

  • @atsedemaryammulualem
    @atsedemaryammulualem Місяць тому +9

    ሉላ ምትገርም የሴት ወይዘሮ ንግስት❤❤❤❤

  • @gdggggdffg6401
    @gdggggdffg6401 Місяць тому

    የኔ አብሮ ዝም ማለት ምን ይሉታል በሆዴ እየሳቅሁ ሆዴ ቆሰለ😂😂😂

  • @nantsegaye3346
    @nantsegaye3346 Місяць тому

    😂😂😂😂😂ሉላ international ኮርኳሚ ብትሆንልን ጥሩ ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @AhlamAgh
    @AhlamAgh Місяць тому +1

    እረኔ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SenafichHajir
    @SenafichHajir Місяць тому

    ግዳኛው በጣም ታዳክሞአል ያው ዬበአልም ቢሆን አደኛኘቱ ትክክል አደለም😂😂😂❤❤❤❤❤