Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ለዛች ፍልቅልቅ የእናቷን ፍቅር የእናቷን ደስታ ስቃ ተጫውታ ቦርቃ ላልጠገበችው ህፃን በ7 አመቷ በግፍ ተደፍራ ለተገደለችው ህፃን ፍትህ ያስፈልጋል የስቅላት ሞት እንዲፈረድበት ለሚመለከተው አካል እናድርስ በፈጠራችሁ አምላክ ልጅ ያላት ወይም ያለው ይረዳል ብየ አስባለሁ
እውነት ነው ሁላችንም ልጅ ያለን ለዚች ለሰባት አመት ህጻን ልጅ እንጩህ ፍትህ ፍትህ እንበል ህጻን ልጅን የደፈረ ይገደል ይገደል ሌላውም ከዚህ ይማራል።በእውነት በጣም ያሳዝናል
😢😢😢
😭😭😭
😢😢😢😢😢😢
Merkebey memahirtey
የትግርኛ ተርጓሚዉ አዘበራርቆታል ካሊድ የተወለደዉ አሰብ ነዉ ያለዉ እናቱ የወሎ ተወላጅ ነች ነዉ ያለዉ አሰብ ተወለደች አላለም መረጃ እንዳይዛባ ስህተት እንዳይፈጠር በትክክል መተርጎሙን አረጋግጡ ለማለት ነዉ ።ካሊድዬ ወንድምሕን ዘመዶችህን ማግኘትህ ፈጣሪ ይመስገን እናትህን ነብሳቸዉ በአጸደገነት ያኑርልን ። 🇪🇷ካሊድ ሐዉና አጆኻ ሐዉኻን ቤተሰብ ምርካብካ ፈጣሪ ይመስገን ወላዲትካ መንግስተሰማይ የዋርሳ እቲ አቢ ነገር ድማ ሐዉኻ ምርካብካዩ ምስቶም አብ ሱዳን ዘለዉ የሕዋትኩም ክትራኸቡ ፈጣሪ ይሐግዝኩም ።ኦስማን ሐዉኻ ተመሳሳሊ ሒወት ከምዚ ናትካ አዲኡ ከይፈለጣ ብምእባዩ ንአኻ ምርካቡ አዚዩ ጽቡቅ ነገርዩ ዘሕለፍኩሞ ዝነበረኩም ስሚኢት ሐደ አይነትዩ ኔሩ እንቋዕ ተራኸብኩም ካሊድ ሐወይ ምስ ኩሎም የሕዋትካ እድመን ጥእናን ይሐብኩም ።ወዲ ኤረይ🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹ኦስማንዬ ወንድምሕን ካሊድን በማግኘትህ ፈጣሪ ይመስገን ለናታቹ ነብስ ይማር ።ሱዳን ያሉትን ወንድሞቻችሑን ለማግኘት ፈጣሪ ይርዳቹ በጸሎት አብረናቹ ነን ።🙏🇪🇷❤🇪🇹 ።ሌላዉ ፍትህ ለህጻኗ ተደፍራ ለተገደለችዉ እጅግ በጣም ያማል በአደባባይ መረሸን አለበት በቃለሌላዉ መማሪያ እንዲሆን አከተመ።
ፍትህ ለተገደለችው ህፃን ገዳይ መገደል አለበት ለሁሉም ትምህርት ይሆናል
መቀጫ እንዲሆን በአደባባይ መሰቀል አለበት። ይህ ሲጣናም
😊😊@@MeseretHailu-hf4zb
አዎ ሲሰቀል ማየት እንፈልጋለን።@@MeseretHailu-hf4zb
እንዴትስ ሰውነቱ ታዘዘለት ለሕፃን ልጅ ያውም ወልዷል ልጆች አሉት ይሄ አረመኔ ችግሩ እኛ አገር ወንጀለኛ ተመጣጣኝ ቅጣት የለም ቢኖርማ ከቀን ቀን ወንጀል አይቀጥልም ነበር
በአደባባይ መጎተትና መሰቀል ነው ያለበት
ኢቢኤስ ቴሌቭዥን የህፃኗን ጉዳይ ለኢትዮዹያ ህዝብ ያድርስ የምትሉ ይሄን ኮሜንት ላይክ አድርጉ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ፈትሕ በግፍ ለተገደለችው ሕፃን ፈትሕ ለናቶችችን በሕፃናት እንባ ለታጠቡት ፍትህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህ😢
በምንም በምንም ነገር ደስተኛ መሆን አንችል ፍትህ በግፍ የ 7 አመት ልጂ በግፍ ተደፍራ ስጋዋ ተተልትሎ ተገድላ ለተገደለችዉ ህፃን ኑ ኢትዮጵያዉያን ኡኡኡኡኡኡኡ እንበል አፍር ለብሰን ትብያ ነስንሰን እሪ ኡኡኡኡኡኡኡእንበል ወልዶ ማሳደግ ብርቅ ሊሆኖብን ነዉ እሪ በሉ የሚድያ ሰዎች ጭሁ በልጆቻችሁ ታገኙታላችሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ፍትህ በእደባባይ ይገደል
😥😥😥😥😥😥😥😥
😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢 እናት ይዘናት እደቀላል ትመስለናለች እናትኮ የማትጠገብ የምድር ትልቅ ስጦታ የማትጠገብ ናት እማ የኔ ውድ አላህ ይጠብቅሺ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 የኔ ውድ እማ
ኦፍፍፍ ኧር ለዛች ህፃን በ7 አመቷ በአሰቃቂ ሁኔታ ተደፍራ ለተገደለችው ህፃን እናቷ በእንባ ለታጠበችው ድምፃችሁን አሰሙላት በፈጠራችሁ
Fteh fteh fteh 😢😢😢
ይሄን ፁፍ ምትናነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከድንገተኛ አደጋ ይጠብቃችሁ
Amen amen 🙏 🙌
አሜን3
ይድርስ ለኢትዮጵያህዝብ 2017 በጥልቁ ህግ ይከበርልን ህፃናቶች ነገ የሀገር ተርካቢወች ናቸው ፍትህን ያሻሉ😢😢😢😢💔💔😭😭😭😭😭
ህግ አለደ ኢቶቪያ ህግየለምኮ አልሰማሺደሁ እኔ ልገርሺ ህግ አልባናተኮ ኢቶቪያ
ትክክል 😢
ፍትህ ለተደፈረችው ዝም አትበሉ ነገ በኔ በሉ😢😢😢😢
ሳህ😢😢
ወይኔ ኮመታሬወች ደስ ስትሉ ሁሉም ስለህፃኗ ፍትህ ነዉ የጠየቀዉፍትህህህህህህ
ኢትዮጵያዊ መሆን ያስጠላው ማነው ይዘገንናል በጣም ፈትህ ለህፃን ለተደፈረችው😢😢😢😢
ኢትዮጵያን የጠላ ይጠላ። ሀገር ወይም ዜግነት ሲሞላ የሚወደድ ሲጎል የሚጠላ አይደለም። ሀገርን ለዜጎቿ የተሻለች ማድረግ የሁሉም ዜጋ ሀላፊነት ነው🙄
@@grmbyn1መጥላት ሳይሆን እያፈርኩኝ ነዉ
በእውነት የጭካኔ ጥግ በዝች ህፃን የተፈፀመ ግፍ እባካቹ የሆነ ነገር አድርጉ ከዛም አልፎ እናትየው ተሳዳጅ ሆነች ይገርማል ህግ ቢጠብቅ ኖሮ ይህ ባልሆነ
ህግ የለም እኮ እህቴ አላህ ይፈረዳቼው እጅ
ፍትህ በባህርዳር ከተማ ለተገደለችሁ ለህፃን ፌቨን😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ዘቢባ በጣም ታሳዝናለች እንደዛሬ አልቅሸ አላውቅም ልጆቹ በየቦታው እሷም በስደት ያማል 😢😢😢
ፍትህ ያለአቅሟ ተደፍራ በአሰቃቂ ኡኒታ ለተገደለችው ህፃን
እውነት ነው ፍትህ ፍትህ 😂😂😂 መላው የኢትዮጵያ ህዝብ እባካችሁ ይህን ሰው እንዲገደል ይደረግልን እኛ እናቶች በስቀቀን ልንሞት ነው ይቺ ብላቴና የሁላችንም ልጅ ነች እና ፍትህ 😂😂😂
እድፋም። አይታህል ሲደፍራት
😢እሺ ምን ያሥቃል😢😢😢💔💔@@RahilAkillu
@@dagimbimerew4469 ምን አይነት ደነዝ ሰው ነህ
እነዚህ ቤተሰቦች ብዙ ሥራ ይጠብቃቸዋል። ምክንያቱም ሱዳን የተወለዱ ሕፃናት ቤተሰብ አልባና ወገን አልባ ስለሆኑ በሰው አገር እንዳይቀሩ በኢትዮዽያ ኢምባስና በሱዳን በሚገኘው ኢትዮዽያ ኮሚንቲ በኩልማፈላለግ የግድ ነው።
ፍትህ ባህርዳር ለተደፈረችው ህጻን!!!
ካሊዶ አላህ ያጥናህ እናትህን አጣህ አሁን የናትህን ፍቅር አጣህ ወድምህንና ሱዳን ያሉትን ወድሞችህን አፈላልገህ ጥሩ ዘመን አሳልፍ ወድምዋ
ፍትህ በአሰቃቂ ሁኔታ ተደፍራ የተገደለችው ህፃን
@@umhibetulahbntsherefa5672 wayine faxari hoo🤲🤲🤲
ፍትህ ለሚጣዬ እኔ አልወለድኩም ግን ታናናሽ እህት አሉኝ የእህት የወንድም ልጆች አሉኝ እና ነገ ምንድነው ምንሆነው በአላህ? በየቦታው በደዚህ አይነት ፀያፍ ተግባር ለሚቀጠፉ ህፃናት ማነው ተያቂው የእናቶችስ እንባ አረረረረረ ያረቢ ምን ይሻለን ወላሂ
ፍትህ በግፍ ለተገደለችው ህፃን😢😢😢😢😢😢
😂😂😂
ወንድማማቾቹ ይመሳሰላሉ የእናት በህይወት አለመኖር ሀዘኑን ክፉ ያረገዋል እግዚአብሔር ያፅናችሁ ❤❤❤
በጣም 😢
ሁላችንም ለህፃንዋ በቻልነዉአቅም ድምፅእንሁናት በየሚዲያዉ እየገባን ስለሚጣብቻ እንኮምት ተደማጭነታችን የላቀ ነዉ እና ባቅማችን ከናትየዋጎንእንቁምልጁቱ የሁላችንምልጅናት😢
በትናትንዋ እዮሀሚድያ ህፃን ምክንያትመተኛትአልቻልሁም ታመሚለሁ ፍትህ ለእናታችን ህይወትና ደህንነን ፍትህ ለህፆኗ
ፍትህ በግፍ ለተደፈረችው ህፃን😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢ፍትህ
ፍትህ😢😢😢😢 በጣም ልብ ይሰብራል
ፍትህ በግፍ ለተገደለችዉ ህፃን😢😢😢😢😢😢😢😢
የትኛው የህዝብ ሀላፊ ነው ፍትህ የሚጠየቀው ሰሚ ያጣ እባ 😥😥
ebs በብዙ ኢትዮጵያዊያን ትልቅ ስምና ክብር አላችሁ በመልካም ስራችሁ ሞዴል ናችሁና በእግዚአብሔር ስም ለእፃን ፌበን ድምፅ ሁናት ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😢😢😢😢😢😢😢😢
ትልልቅ ሚድያዎች እየሰማችዉ ዝም አትበሉ ፍትህ ለ7 አመቷ ህጻን ፍትህ ምንም ለማያዉቁት ህጻናት
እናትን አለማገኛት ቢከብድም እንኳን ሌሎችን አገኘህ አላህ ይራህማት
Ameen
ፍትህ ለፃን ልጅ አላህ ፈርተን ፍትህ እንበል ነጌ በኔ ነው ሁላችንም ልቤን ሰበረችው ካየሁቱሁላ ባሰብኝ
ፍትህ ለህፃነቶች አሏህ ፍትህ ይስጠን
ፍትህ ልጇ ተደፍራ ተገድላ እናትየው ለምትሳደደው😢😢😢😢😢
ህፃን በአሰቃቂ ሁኔታ ስትገደል ድምፅ እንኳን የማይሆነው EBS ለምንድነው 😭😭😭😭
እኮ
ሁሉምኮሜት ማንኘዉምሚዲያ እየገባን ፍትህህህህህህ እንበል እኛ ተደማጭነታችን ሁሉም ሚዲያለይ 99.5ፐርሰንትነዉ😢
ትልቅ ሚዲያነው ሁሉም ነገር ስርአት አለው ተራ ዩቱበር አይምሰልሽ
@@ZaroMasama የህፃን ሞት ተራ ነው?? ትልቅ ሚዲያ ስለ ህፃን አሰቃቂ ሞት ካልጮኸ ነው ተራ የሚሆነው!!
ወንድም ሀሊድ አላህ ስብር ይስጥህ ዘቢባን አላህ ይርሀማት ወንድምህን ስላገኘህ ደስ ብሎናል
ፍትህ በግፍ ተደፍራ የሞተችው ህፃን💔😢
ፍትህ ያስፈልገናል የእናቷ ልጅ ብቻ አይደለችም የኢትዮጵያውያን ሁሉ ነች ፍርድ ቤቶች ይመርመሩ ሁላችንም ልጆች አሉን የት ሄዱ ፍትህ ሲሉ የነበሩት አሁን ነው መጮህ ያለብን በጣም ታመናል
ፋትህ ለፌበን ወላሂ በጣም ነዉ ያሳዘነችኝ
ካልድ ጽንዓት ይሃብካ።እንኸኳዕ ምስ ሓውካን ቤተሰብ አኣዴካን ተራከብካ።
ብጣዕሚ እዩ ዘሕዝን ግን ከአ ተመስገን ካልድ ሐወይ ፈጣሪ የጽንዕካ 😭
በጣም ደስ የሚልና የሚያሳዝንም ታሪክ ነዉ ካሊድ እግዚአብሔር ያፅናህ አብረንህ አልቅሰናል መፅናናት ይሁንለህ
ወንድሜ ካልድ እናትክን ባታገኝ ወንድምህን የእናትክን ቤተስብ አግኘተካል አይዛክ እግዚአብሔር ያፃናናክ❤
ፍትህ ለአላህ ነው ፈራጁው አላህ ነው እንዴት ሚድያ አይዘግብም ህፃን ልጅ ደፍሮ ገሎ እናትየዋን ሚያሰቃይ ፍትህ ለህፃን ልጅ ለተደፈረችው ለተገደለች 😢😢😢😢
ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢😢😢 ፍትህ ለህፃን ፌበን
ኡፈ ወንድሜ ምን ቃል ያፅናናሀል 😢😢😢😢😢ሆድህ ነግሮሀል ፈጣሪ ያፅናህ😢😢
እዮሀ ሚዲያ ለቀረበላቸው እናት 7አመት ህጻን ተደፍራ ስለተገደለችው ፍትህ ፍትህ 😭😭😭
@@feriotdechasa1606 sila unati
አልሀምዱሊላህ ወንድማማቾች መገናኛታቸው ደስ ይላል እናቱን ባያገኝም አላህ ይሶብራችሁ ፍትህ በግፍ በባለየ ዱርየ ተደፍራ ለተገደልችው ለህፆን ሴፈን እና ለእናቶ የገደለ ይገደል የስረቀ ቀኝ እጁ ይቆረጥ የሚል ህግ ይውጣልንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
ፍትህ በአሰቃቂ ሁኔታ ተደፍራ ለተገደለችው የሰባት አመት እድሜ ህፃኗ ፌቨን እና ለሚያሳድዷት እናቷ😢😢😢😢ፍትህ ፍትህ ፍትህ
ካሊድ የእናትህን ሞት በዚህ ሁኔታ በመስማትህ በጣም አዝናለሁ። ፈጣሪ ፅናቱን ዪስጥህ።የኔ ወንድም።
ፍትሕ. በግፍ ለተገደለችው. ሕጻን ፍትሕ ለናቷ ነጻነቷን ላጣችው 😢😢😢😢 ይገደል
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ዛሬ ምንም አይነት አስታየት የለንም ፍትህ ለብላቴናዋ ፍትህ በግፍ ለተገደለችዉ ህፃን ሁላችንም መጮህ ጎዳይ ነዉ🖤💔🥺🥺😭😭😭😭🖤🖤🖤🖤🖤💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ግብረ ሰዶም ይጥፋ ፍትህ ለፌበን
እናትእኮናት እንደናፈቃት ስላጣት ለሱ ከባድነው ውይ ወንድሜ ጌታዬ ያበርታህ
እንኳን ተገናኛችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እናታችሁንም ነብሷን ባፀደ ገነት ያኑረው ለመላው ቤተሰብ መጽናናትን እመኛለሁ
የጌታ አስታቃቃፉ እርሰዉ ሲያሳዝን ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ 💔💔😭😭😭
ፍትህ በግፍ ተደፍራም እናትም የልጃን ሀዘን በቅጡ ሳታዝን በደፋሪ ቤተሰብ በሄደችበት ለሚያስፈራሩዋት እናት ፍትህ💔 😢😢😢
😭😭😭😭
ፍትህ በግፍ ለተገደለችው ህፃን ልጅ 😢😢😢😢😢😢😢ሞት ሊፈረድበት ይገባል ድምፅ እንሁን እባካችሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ካልድ ሓውይ ጽናት ይሓብካ ሓውካ ረኪብካ አለካ አጅካ ❤❤❤
ካሊድየ እግዚአብሔር ያፅናህ ።😢ለእናትህ ነፍሳቸውን በገነት ትረፍ😢
ፍትህ be bahirdar ketema በግፍ ለተገደለች እና ለተደፈርች ህፃን
ኡፍፍፍፍፍ የኔ ሚስኪን ምናለ እናቱም ኑራለት ደስታው ብሎ በሆነ እናት ከለለች አለም ጎደሎናት ያረብ እድሜና ጤናለናቶቻችን ስጥልን❤❤
ፍትህ በአሰቃቂ ሁኔታ ደፍሮ እንዲሁም ለተገደለች ህፃን ፍትህ
ወንዶቹ ይመሳሰላሉ ደስ ሲሉ ምስጊኖች❤❤
ፍትህ በግፉ ለተገደለችሁ ለ7አመት ሚጣዬ 😢ለእናትዮ የምትፂናናበትን ነገር መንግስት ቤት ስራ መስጠት አለበት
በትክክል የፌበን እናት የኪራይ ቤት ነው ለዚህ ሐዘን የዳረጋት የሚመለከተው አካል እገዛ ቢያደርግላት ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😢😢😢😢😢
ትልልቅ ሚድያዎች በእሚናታች የሁንበች ዝም እዳትሉ ፍትህ ለህፀነት በጣም የማል 😢😢😢
ፍትህ በግፍ ለተደፈረችዉ ህፃን😢
😢😢😢😢😢 አማረኛ ቢችል ነሮ አየ እናት አላህ ያፅናህ ወድሜ ከባድ ነው አንድ ቀን እኳን አይቷት ብሞት ነሱ ጥሩ ነበር ምን ትመስል ይሆን የማንነት ጥያቄ ሳያቃት ማጣቱ የኔ ሚስኪ😢😢😢😢😢😢😢
ebs ሰላማቹህ በክርስቶስ ይብዛልኝ በእዩሀ ሚዲያ ለቀረበች እህታችን በ7 አመቷ አሽዋ በአፎ አስገብቶ ደፍሮ ነፍሶን ለተነጠቀች ህፃንና በስጋ ለምትሰቃይ እናት ፍትህ ፍትህ ፍትህ በቃ ልንል ይገባል እርዶት ተጉድታለች ጭራሽ አሁንም እንዳትኖር ያሳድዶታል ለምን ነግ በእኔ ነዉ የሁሉን ቤት ያኳኳል ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢
ፍትህ በ7 አመቱዋ ተደፍራ ለሞተች ህፃን ፍትህ ለምትሳደደዉ ሀዘተኛእናቷ😢
ፍትህ ለህፃኖልጂ 7አመት የተደፈረችዉ ህፃናት😢😢😢😮😮
ይሁን እግዝአብሔር የፈቀደው ኣደረገ ወንድምህ ያብዛልህ❤🎉
ፍትህ ብግፍ ለተገደለች ለተደፈርች ህፃን 😢
የእሱን ስሜት መረዳት አያቅትም በጣም ያስለቀሰኝ ታሪክ ነው
ይህን የምታዩ የኢትዮጵያ ህዝቦይ ፍትህ ለዚች በግፍ ለተገደለችው ሄቨን ፍትህ ምንም ለማታውቅው ጨቅላ ልጅ ፍትህ ነግ ብእኔ ነው ግዴታ ፍትህ ለመጠየቅ በእየቤታች ማንኳኳት የለበትም ሁላችንም በአንድ ድምፅ ፍትህ እጠይቅላት ለዚች ሚሲኪን እናት ፍትህ ፍትህ ፍትህ💔💔💔💔💔🖤🖤🖤🖤😭😭😭😭😭
ፍትህ ለህፃን ፌቨን ለኛም ልጃችን ናት ይመለከተናል የናቷ ሀዘን ሀዘናችን ነው እባካችሁ የህፃናት መደፈርና መገደል ይብቃ አስሮ መቀለብ ፍትሀዊይ አይደለም ባደባባይ ይገደልልን::: ኡህህህ ተቃጠልንኮ
ፍትህ በግፍ ለተገደለችዉ ህፃን እናቶች ታመናል
በጣም😢😢😢😢😢
አይዞህ ካልድዬ ወንድሜ እናትህን አላህ ይዘንላት❤❤
ፍትህ ፍትህ ፍትህ የ ኢትዮጵያ እናቶች ሰላማዊ ሰልፉ አድርጉ 💔💔💔😭 ይህ ካልሆነ ፍትህ አይገኝም 💔💔💔 ባንዳንድ መጥፎ ሰው ሀገራችን አታፍርም 😭😭😭 ፍትህ ለእናት እና ለ ኢትዮጵያ እናቶች 😭😭💔🙏🏾
መጀመሪያ ሰላም ሲላት እናቱ መስላው ነበር ምስኪን😢😢
ፍትህ ለህፃን ሄቨን የሴቶች ጥቃት ይቁም !! 😢😢
ፍትህ ልጇን በአሰቃቂ ጭካኔ ተነጥቃ እሷም እየተሳደደች ላለች ሀዘኗን የምትወጣበት አገር ላጣች ወገን አልባ አገር አልባ ስራ አልባ እናትና ለመሠሎቿ
አይዞክ ወድሜ ፈጣሪ የፈቀደው ሆነ ነብሷን ይማረው ለናተም ፅናቱን ይስጣቹ
አይዞህ ወንድም እንኳን ደስ አለህ ወንድማ ደስ ብሎናል መጽናናቱ ሚስጥር 🥰
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በግፍለተደፈርች ህፃልጂ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ሀቅ ይውጣ ሙስናይቅር ያረብ አተ የውስጥ አዋቅ ጌታ ፍርዱን አቅርብ ያረብ ያአላህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
በጣም ነው ያሳዘነኝ ካሊድ ግን ወንድም ማግኘትህም ትልቅ ነገር ነው
ፍትህ ፍትህ. ፍትህ ፍትህ. ፍትህ. ፍትህ ፍትህ ለህፃናት
በዮሀ ሚድያ የቀረበች የህፃን ፌቬን እናት ፍትህ ታግኝልን ህፃኗን መመለሥ ባንችልም ፍትህ ለወላድ😭😭😭😭😭
ፍትህ ለህፃን ፌበን ፍትህ ፍትህ😭😭😭😭
ለአንተ አላህ ሶብሩን ይስጥልህ ቤተሰቦችህን ስላገኘህ አልሀምዱሊላህ እኛ አሞናል እምባ ሳይሆን ደም አስነባን የህጳን ሚጣ ግፍ እባካችሁ ኢቢ ኤስዎች ልባችን ደማ ፍትህ እንሻለን በግፍ ለገደለብን አረመኔ 25 አመት እሱን የሚቀልብ ሀገር አይኖረንም ፍትህ በፌቬን ይብቃ ተገቢውን ቅጣት ይቅመስልን ወይኔ ነፈጣሪዬ ሆይ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ፍትሕ ለህፃን ፈቨን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ፍትህ በግፍ ለተገደለችው ህፃን እና ሀዘኗን ታቅፋ ለምትሳደደው እናት😢😢😢😢😢😢😢😢
ፍትህ ለህፃን ፌበን 😢😢😢😢😢😢
ፍትህ ለፌቨን ያረቢ የአለማቱጌታ የሆከው አሏህ ለዚችህፃን ፍርድህን እንሻለንንን ፍትህ ካተነው ኡፍፍ
የኔ አባት እንኳንም ወንድምህን አገኘህ አይዞህ ወይኔ ፀጊ ግን ምን አይነት አንጀት ነው ያለሽ
እግዚአብሔር ያፅናህ ወንድማችን ሲያሳዝን 😢
ፍትህፍትህ ለህፃን ሄቨን ባሰቃቂ ለተገደለችው
ሚሥኪን እማእንደቀላል አይእዱኒያ ፍትህ ተገደለችውህፃን
ካሊድ እንኳንም ቤተሠቦችህን አገኘህ ደግሞ ወድምህ ልክ አንድ አይነት ናችሁ የምር ❤🎉
ሕፃን ልጅን የገደለ 25 ዓመት መፈረድ ተገቢ አይደለም እድሜ ልኩን መታሰር አለበት ፍትህ ፍትህ ፍትህ መቼ ነው ኢትዮጵያ ላይ ፍትህ የሚሳፍነው😢😢😢😢😢😢
አለህ ሶብሩን ይሥጥህ ወንድሜ እናትህንም አላህ ጀነተል ፈረደወሥን ይወፍቅልህ 😭😭😭
ፍትህ ለዚች ሚስኪን በግፍ ግፍ ተሰቃይታ ለተገደለች ህፃን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ፍትህ ለ7 አመት የተገደለችው😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ለዛች ፍልቅልቅ የእናቷን ፍቅር የእናቷን ደስታ ስቃ ተጫውታ ቦርቃ ላልጠገበችው ህፃን በ7 አመቷ በግፍ ተደፍራ ለተገደለችው ህፃን ፍትህ ያስፈልጋል የስቅላት ሞት እንዲፈረድበት ለሚመለከተው አካል እናድርስ በፈጠራችሁ አምላክ ልጅ ያላት ወይም ያለው ይረዳል ብየ አስባለሁ
እውነት ነው ሁላችንም ልጅ ያለን ለዚች ለሰባት አመት ህጻን ልጅ እንጩህ ፍትህ ፍትህ እንበል ህጻን ልጅን የደፈረ ይገደል ይገደል ሌላውም ከዚህ ይማራል።በእውነት በጣም ያሳዝናል
😢😢😢
😭😭😭
😢😢😢😢😢😢
Merkebey memahirtey
የትግርኛ ተርጓሚዉ አዘበራርቆታል ካሊድ የተወለደዉ አሰብ ነዉ ያለዉ እናቱ የወሎ ተወላጅ ነች ነዉ ያለዉ አሰብ ተወለደች አላለም መረጃ እንዳይዛባ ስህተት እንዳይፈጠር በትክክል መተርጎሙን አረጋግጡ ለማለት ነዉ ።
ካሊድዬ ወንድምሕን ዘመዶችህን ማግኘትህ ፈጣሪ ይመስገን እናትህን ነብሳቸዉ በአጸደገነት ያኑርልን ።
🇪🇷ካሊድ ሐዉና አጆኻ ሐዉኻን ቤተሰብ ምርካብካ ፈጣሪ ይመስገን
ወላዲትካ መንግስተሰማይ የዋርሳ
እቲ አቢ ነገር ድማ ሐዉኻ ምርካብካዩ ምስቶም አብ ሱዳን ዘለዉ የሕዋትኩም ክትራኸቡ ፈጣሪ ይሐግዝኩም ።ኦስማን ሐዉኻ ተመሳሳሊ ሒወት ከምዚ ናትካ አዲኡ ከይፈለጣ ብምእባዩ ንአኻ ምርካቡ አዚዩ ጽቡቅ ነገርዩ ዘሕለፍኩሞ ዝነበረኩም ስሚኢት ሐደ አይነትዩ ኔሩ እንቋዕ ተራኸብኩም ካሊድ ሐወይ ምስ ኩሎም የሕዋትካ እድመን ጥእናን ይሐብኩም ።ወዲ ኤረይ🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
🇪🇹ኦስማንዬ ወንድምሕን ካሊድን በማግኘትህ ፈጣሪ ይመስገን ለናታቹ ነብስ ይማር ።ሱዳን ያሉትን ወንድሞቻችሑን ለማግኘት ፈጣሪ ይርዳቹ በጸሎት አብረናቹ ነን ።🙏
🇪🇷❤🇪🇹 ።ሌላዉ ፍትህ ለህጻኗ
ተደፍራ ለተገደለችዉ እጅግ በጣም
ያማል በአደባባይ መረሸን አለበት በቃ
ለሌላዉ መማሪያ እንዲሆን አከተመ።
ፍትህ ለተገደለችው ህፃን ገዳይ መገደል አለበት ለሁሉም ትምህርት ይሆናል
መቀጫ እንዲሆን በአደባባይ መሰቀል አለበት። ይህ ሲጣናም
😊😊@@MeseretHailu-hf4zb
አዎ ሲሰቀል ማየት እንፈልጋለን።@@MeseretHailu-hf4zb
እንዴትስ ሰውነቱ ታዘዘለት ለሕፃን ልጅ ያውም ወልዷል ልጆች አሉት ይሄ አረመኔ ችግሩ እኛ አገር ወንጀለኛ ተመጣጣኝ ቅጣት የለም ቢኖርማ ከቀን ቀን ወንጀል አይቀጥልም ነበር
በአደባባይ መጎተትና መሰቀል ነው ያለበት
ኢቢኤስ ቴሌቭዥን የህፃኗን ጉዳይ ለኢትዮዹያ ህዝብ ያድርስ የምትሉ ይሄን ኮሜንት ላይክ አድርጉ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ፈትሕ በግፍ ለተገደለችው ሕፃን ፈትሕ ለናቶችችን በሕፃናት እንባ ለታጠቡት ፍትህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህ😢
በምንም በምንም ነገር ደስተኛ መሆን አንችል ፍትህ በግፍ የ 7 አመት ልጂ በግፍ ተደፍራ ስጋዋ ተተልትሎ ተገድላ ለተገደለችዉ ህፃን ኑ ኢትዮጵያዉያን ኡኡኡኡኡኡኡ እንበል አፍር ለብሰን ትብያ ነስንሰን እሪ ኡኡኡኡኡኡኡእንበል ወልዶ ማሳደግ ብርቅ ሊሆኖብን ነዉ እሪ በሉ የሚድያ ሰዎች ጭሁ በልጆቻችሁ ታገኙታላችሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ፍትህ በእደባባይ ይገደል
😢😢😢😢😢😢
😥😥😥😥😥😥😥😥
😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢 እናት ይዘናት እደቀላል ትመስለናለች እናትኮ የማትጠገብ የምድር ትልቅ ስጦታ የማትጠገብ ናት እማ የኔ ውድ አላህ ይጠብቅሺ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 የኔ ውድ እማ
ኦፍፍፍ ኧር ለዛች ህፃን በ7 አመቷ በአሰቃቂ ሁኔታ ተደፍራ ለተገደለችው ህፃን እናቷ በእንባ ለታጠበችው ድምፃችሁን አሰሙላት በፈጠራችሁ
Fteh fteh fteh 😢😢😢
ይሄን ፁፍ ምትናነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከድንገተኛ አደጋ ይጠብቃችሁ
Amen amen 🙏 🙌
Amen amen 🙏 🙌
አሜን3
ይድርስ ለኢትዮጵያህዝብ 2017 በጥልቁ ህግ ይከበርልን ህፃናቶች ነገ የሀገር ተርካቢወች ናቸው ፍትህን ያሻሉ😢😢😢😢💔💔😭😭😭😭😭
ህግ አለደ ኢቶቪያ ህግየለምኮ አልሰማሺደሁ
እኔ ልገርሺ ህግ አልባናተኮ ኢቶቪያ
ትክክል 😢
😭😭😭
ፍትህ ለተደፈረችው ዝም አትበሉ ነገ በኔ በሉ😢😢😢😢
ሳህ😢😢
ወይኔ ኮመታሬወች ደስ ስትሉ ሁሉም ስለህፃኗ ፍትህ ነዉ የጠየቀዉፍትህህህህህህ
ኢትዮጵያዊ መሆን ያስጠላው ማነው ይዘገንናል በጣም ፈትህ ለህፃን ለተደፈረችው😢😢😢😢
ኢትዮጵያን የጠላ ይጠላ። ሀገር ወይም ዜግነት ሲሞላ የሚወደድ ሲጎል የሚጠላ አይደለም። ሀገርን ለዜጎቿ የተሻለች ማድረግ የሁሉም ዜጋ ሀላፊነት ነው🙄
@@grmbyn1መጥላት ሳይሆን እያፈርኩኝ ነዉ
በእውነት የጭካኔ ጥግ በዝች ህፃን የተፈፀመ ግፍ እባካቹ የሆነ ነገር አድርጉ ከዛም አልፎ እናትየው ተሳዳጅ ሆነች ይገርማል ህግ ቢጠብቅ ኖሮ ይህ ባልሆነ
ህግ የለም እኮ እህቴ አላህ ይፈረዳቼው እጅ
ፍትህ በባህርዳር ከተማ ለተገደለችሁ ለህፃን ፌቨን😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ዘቢባ በጣም ታሳዝናለች እንደዛሬ አልቅሸ አላውቅም ልጆቹ በየቦታው እሷም በስደት ያማል 😢😢😢
ፍትህ ያለአቅሟ ተደፍራ በአሰቃቂ ኡኒታ ለተገደለችው ህፃን
እውነት ነው ፍትህ ፍትህ 😂😂😂 መላው የኢትዮጵያ ህዝብ እባካችሁ ይህን ሰው እንዲገደል ይደረግልን እኛ እናቶች በስቀቀን ልንሞት ነው ይቺ ብላቴና የሁላችንም ልጅ ነች እና ፍትህ 😂😂😂
😢😢😢😢
እድፋም። አይታህል ሲደፍራት
😢እሺ ምን ያሥቃል😢😢😢💔💔@@RahilAkillu
@@dagimbimerew4469 ምን አይነት ደነዝ ሰው ነህ
እነዚህ ቤተሰቦች ብዙ ሥራ ይጠብቃቸዋል። ምክንያቱም ሱዳን የተወለዱ ሕፃናት ቤተሰብ አልባና ወገን አልባ ስለሆኑ በሰው አገር እንዳይቀሩ በኢትዮዽያ ኢምባስና በሱዳን በሚገኘው ኢትዮዽያ ኮሚንቲ በኩልማፈላለግ የግድ ነው።
ፍትህ ባህርዳር ለተደፈረችው ህጻን!!!
ካሊዶ አላህ ያጥናህ እናትህን አጣህ አሁን የናትህን ፍቅር አጣህ ወድምህንና ሱዳን ያሉትን ወድሞችህን አፈላልገህ ጥሩ ዘመን አሳልፍ ወድምዋ
ፍትህ በአሰቃቂ ሁኔታ ተደፍራ የተገደለችው ህፃን
@@umhibetulahbntsherefa5672 wayine faxari hoo🤲🤲🤲
ፍትህ ለሚጣዬ እኔ አልወለድኩም ግን ታናናሽ እህት አሉኝ የእህት የወንድም ልጆች አሉኝ እና ነገ ምንድነው ምንሆነው በአላህ? በየቦታው በደዚህ አይነት ፀያፍ ተግባር ለሚቀጠፉ ህፃናት ማነው ተያቂው የእናቶችስ እንባ አረረረረረ ያረቢ ምን ይሻለን ወላሂ
ፍትህ በግፍ ለተገደለችው ህፃን😢😢😢😢😢😢
😂😂😂
ወንድማማቾቹ ይመሳሰላሉ የእናት በህይወት አለመኖር ሀዘኑን ክፉ ያረገዋል እግዚአብሔር ያፅናችሁ ❤❤❤
በጣም 😢
ሁላችንም ለህፃንዋ በቻልነዉአቅም ድምፅእንሁናት በየሚዲያዉ እየገባን ስለሚጣብቻ እንኮምት ተደማጭነታችን የላቀ ነዉ እና ባቅማችን ከናትየዋጎንእንቁምልጁቱ የሁላችንምልጅናት😢
በትናትንዋ እዮሀሚድያ ህፃን ምክንያትመተኛትአልቻልሁም ታመሚለሁ ፍትህ ለእናታችን ህይወትና ደህንነን ፍትህ ለህፆኗ
ፍትህ በግፍ ለተደፈረችው ህፃን😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢ፍትህ
😢😢😢😢
ፍትህ😢😢😢😢 በጣም ልብ ይሰብራል
ፍትህ በግፍ ለተገደለችዉ ህፃን😢😢😢😢😢😢😢😢
የትኛው የህዝብ ሀላፊ ነው ፍትህ የሚጠየቀው ሰሚ ያጣ እባ 😥😥
ebs በብዙ ኢትዮጵያዊያን ትልቅ ስምና ክብር አላችሁ በመልካም ስራችሁ ሞዴል ናችሁና በእግዚአብሔር ስም ለእፃን ፌበን ድምፅ ሁናት ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😢😢😢😢😢😢😢😢
ትልልቅ ሚድያዎች እየሰማችዉ ዝም አትበሉ
ፍትህ ለ7 አመቷ ህጻን ፍትህ ምንም ለማያዉቁት ህጻናት
እናትን አለማገኛት ቢከብድም እንኳን ሌሎችን አገኘህ
አላህ ይራህማት
Ameen
ፍትህ ለፃን ልጅ አላህ ፈርተን ፍትህ እንበል ነጌ በኔ ነው ሁላችንም ልቤን ሰበረችው ካየሁቱሁላ ባሰብኝ
ፍትህ ለህፃነቶች አሏህ ፍትህ ይስጠን
ፍትህ ልጇ ተደፍራ ተገድላ እናትየው ለምትሳደደው😢😢😢😢😢
ህፃን በአሰቃቂ ሁኔታ ስትገደል ድምፅ እንኳን የማይሆነው EBS ለምንድነው 😭😭😭😭
እኮ
ሁሉምኮሜት ማንኘዉምሚዲያ እየገባን ፍትህህህህህህ እንበል እኛ ተደማጭነታችን ሁሉም ሚዲያለይ 99.5ፐርሰንትነዉ😢
😢😢😢😢
ትልቅ ሚዲያነው ሁሉም ነገር ስርአት አለው ተራ ዩቱበር አይምሰልሽ
@@ZaroMasama የህፃን ሞት ተራ ነው?? ትልቅ ሚዲያ ስለ ህፃን አሰቃቂ ሞት ካልጮኸ ነው ተራ የሚሆነው!!
ወንድም ሀሊድ አላህ ስብር ይስጥህ ዘቢባን አላህ ይርሀማት
ወንድምህን ስላገኘህ ደስ ብሎናል
ፍትህ በግፍ ተደፍራ የሞተችው ህፃን💔😢
ፍትህ ያስፈልገናል የእናቷ ልጅ ብቻ አይደለችም የኢትዮጵያውያን ሁሉ ነች ፍርድ ቤቶች ይመርመሩ ሁላችንም ልጆች አሉን የት ሄዱ ፍትህ ሲሉ የነበሩት አሁን ነው መጮህ ያለብን በጣም ታመናል
ፋትህ ለፌበን ወላሂ በጣም ነዉ ያሳዘነችኝ
ካልድ ጽንዓት ይሃብካ።እንኸኳዕ ምስ ሓውካን ቤተሰብ አኣዴካን ተራከብካ።
ብጣዕሚ እዩ ዘሕዝን ግን ከአ ተመስገን ካልድ ሐወይ ፈጣሪ የጽንዕካ 😭
በጣም ደስ የሚልና የሚያሳዝንም ታሪክ ነዉ ካሊድ እግዚአብሔር ያፅናህ አብረንህ አልቅሰናል መፅናናት ይሁንለህ
ወንድሜ ካልድ እናትክን ባታገኝ ወንድምህን የእናትክን ቤተስብ አግኘተካል አይዛክ እግዚአብሔር ያፃናናክ❤
ፍትህ ለአላህ ነው ፈራጁው አላህ ነው እንዴት ሚድያ አይዘግብም ህፃን ልጅ ደፍሮ ገሎ እናትየዋን ሚያሰቃይ ፍትህ ለህፃን ልጅ ለተደፈረችው ለተገደለች 😢😢😢😢
ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢😢😢 ፍትህ ለህፃን ፌበን
ኡፈ ወንድሜ ምን ቃል ያፅናናሀል 😢😢😢😢😢ሆድህ ነግሮሀል ፈጣሪ ያፅናህ😢😢
እዮሀ ሚዲያ ለቀረበላቸው እናት 7አመት ህጻን ተደፍራ ስለተገደለችው ፍትህ ፍትህ 😭😭😭
@@feriotdechasa1606 sila unati
አልሀምዱሊላህ ወንድማማቾች መገናኛታቸው ደስ ይላል እናቱን ባያገኝም አላህ ይሶብራችሁ
ፍትህ በግፍ በባለየ ዱርየ ተደፍራ ለተገደልችው ለህፆን ሴፈን እና ለእናቶ
የገደለ ይገደል የስረቀ ቀኝ እጁ ይቆረጥ
የሚል ህግ ይውጣልንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
ፍትህ በአሰቃቂ ሁኔታ ተደፍራ ለተገደለችው የሰባት አመት እድሜ ህፃኗ ፌቨን እና ለሚያሳድዷት እናቷ😢😢😢😢ፍትህ ፍትህ ፍትህ
ካሊድ የእናትህን ሞት በዚህ ሁኔታ በመስማትህ በጣም አዝናለሁ። ፈጣሪ ፅናቱን ዪስጥህ።የኔ ወንድም።
ፍትሕ. በግፍ ለተገደለችው. ሕጻን ፍትሕ ለናቷ ነጻነቷን ላጣችው 😢😢😢😢 ይገደል
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ዛሬ ምንም አይነት አስታየት የለንም ፍትህ ለብላቴናዋ ፍትህ በግፍ ለተገደለችዉ ህፃን ሁላችንም መጮህ ጎዳይ ነዉ🖤💔🥺🥺😭😭😭😭🖤🖤🖤🖤🖤💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ግብረ ሰዶም ይጥፋ ፍትህ ለፌበን
እናትእኮናት እንደናፈቃት ስላጣት ለሱ ከባድነው ውይ ወንድሜ ጌታዬ ያበርታህ
እንኳን ተገናኛችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እናታችሁንም ነብሷን ባፀደ ገነት ያኑረው ለመላው ቤተሰብ መጽናናትን እመኛለሁ
የጌታ አስታቃቃፉ እርሰዉ ሲያሳዝን ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ 💔💔😭😭😭
ፍትህ በግፍ ተደፍራም እናትም የልጃን ሀዘን በቅጡ ሳታዝን በደፋሪ ቤተሰብ በሄደችበት ለሚያስፈራሩዋት እናት ፍትህ💔 😢😢😢
😭😭😭😭
😢😢😢😢😢😢ፍትህ
ፍትህ በግፍ ለተገደለችው ህፃን ልጅ 😢😢😢😢😢😢😢ሞት ሊፈረድበት ይገባል ድምፅ እንሁን እባካችሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ካልድ ሓውይ ጽናት ይሓብካ ሓውካ ረኪብካ አለካ አጅካ ❤❤❤
ካሊድየ እግዚአብሔር ያፅናህ ።😢ለእናትህ ነፍሳቸውን በገነት ትረፍ😢
ፍትህ be bahirdar ketema በግፍ ለተገደለች እና ለተደፈርች ህፃን
ኡፍፍፍፍፍ የኔ ሚስኪን ምናለ እናቱም ኑራለት ደስታው ብሎ በሆነ እናት ከለለች አለም ጎደሎናት ያረብ እድሜና ጤናለናቶቻችን ስጥልን❤❤
ፍትህ በአሰቃቂ ሁኔታ ደፍሮ እንዲሁም ለተገደለች ህፃን ፍትህ
ወንዶቹ ይመሳሰላሉ ደስ ሲሉ ምስጊኖች❤❤
ፍትህ በግፉ ለተገደለችሁ ለ7አመት ሚጣዬ 😢
ለእናትዮ የምትፂናናበትን ነገር መንግስት ቤት ስራ መስጠት አለበት
በትክክል የፌበን እናት የኪራይ ቤት ነው ለዚህ ሐዘን የዳረጋት የሚመለከተው አካል እገዛ ቢያደርግላት ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😢😢😢😢😢
ትልልቅ ሚድያዎች በእሚናታች የሁንበች ዝም እዳትሉ ፍትህ ለህፀነት በጣም የማል 😢😢😢
ፍትህ በግፍ ለተደፈረችዉ ህፃን😢
😢😢😢😢😢 አማረኛ ቢችል ነሮ አየ እናት አላህ ያፅናህ ወድሜ ከባድ ነው አንድ ቀን እኳን አይቷት ብሞት ነሱ ጥሩ ነበር ምን ትመስል ይሆን የማንነት ጥያቄ ሳያቃት ማጣቱ የኔ ሚስኪ😢😢😢😢😢😢😢
ebs ሰላማቹህ በክርስቶስ ይብዛልኝ በእዩሀ ሚዲያ ለቀረበች እህታችን በ7 አመቷ አሽዋ በአፎ አስገብቶ ደፍሮ ነፍሶን ለተነጠቀች ህፃንና በስጋ ለምትሰቃይ እናት ፍትህ ፍትህ ፍትህ በቃ ልንል ይገባል እርዶት ተጉድታለች ጭራሽ አሁንም እንዳትኖር ያሳድዶታል ለምን ነግ በእኔ ነዉ የሁሉን ቤት ያኳኳል ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢
ፍትህ በ7 አመቱዋ ተደፍራ ለሞተች ህፃን ፍትህ ለምትሳደደዉ ሀዘተኛእናቷ😢
ፍትህ ለህፃኖልጂ 7አመት የተደፈረችዉ ህፃናት😢😢😢😮😮
ይሁን እግዝአብሔር የፈቀደው ኣደረገ ወንድምህ ያብዛልህ❤🎉
ፍትህ ብግፍ ለተገደለች ለተደፈርች ህፃን 😢
የእሱን ስሜት መረዳት አያቅትም በጣም ያስለቀሰኝ ታሪክ ነው
ይህን የምታዩ የኢትዮጵያ ህዝቦይ ፍትህ ለዚች በግፍ ለተገደለችው ሄቨን ፍትህ ምንም ለማታውቅው ጨቅላ ልጅ ፍትህ ነግ ብእኔ ነው ግዴታ ፍትህ ለመጠየቅ በእየቤታች ማንኳኳት የለበትም ሁላችንም በአንድ ድምፅ ፍትህ እጠይቅላት ለዚች ሚሲኪን እናት ፍትህ ፍትህ ፍትህ💔💔💔💔💔🖤🖤🖤🖤😭😭😭😭😭
ፍትህ ለህፃን ፌቨን ለኛም ልጃችን ናት ይመለከተናል የናቷ ሀዘን ሀዘናችን ነው እባካችሁ የህፃናት መደፈርና መገደል ይብቃ አስሮ መቀለብ ፍትሀዊይ አይደለም ባደባባይ ይገደልልን::: ኡህህህ ተቃጠልንኮ
ፍትህ በግፍ ለተገደለችዉ ህፃን እናቶች ታመናል
በጣም😢😢😢😢😢
አይዞህ ካልድዬ ወንድሜ እናትህን አላህ ይዘንላት❤❤
ፍትህ ፍትህ ፍትህ የ ኢትዮጵያ እናቶች ሰላማዊ ሰልፉ አድርጉ 💔💔💔😭 ይህ ካልሆነ ፍትህ አይገኝም 💔💔💔 ባንዳንድ መጥፎ ሰው ሀገራችን አታፍርም 😭😭😭 ፍትህ ለእናት እና ለ ኢትዮጵያ እናቶች 😭😭💔🙏🏾
መጀመሪያ ሰላም ሲላት እናቱ መስላው ነበር ምስኪን😢😢
ፍትህ ለህፃን ሄቨን የሴቶች ጥቃት ይቁም !! 😢😢
ፍትህ ልጇን በአሰቃቂ ጭካኔ ተነጥቃ እሷም እየተሳደደች ላለች ሀዘኗን የምትወጣበት አገር ላጣች ወገን አልባ አገር አልባ ስራ አልባ እናትና ለመሠሎቿ
አይዞክ ወድሜ ፈጣሪ የፈቀደው ሆነ ነብሷን ይማረው ለናተም ፅናቱን ይስጣቹ
አይዞህ ወንድም እንኳን ደስ አለህ ወንድማ ደስ ብሎናል መጽናናቱ ሚስጥር 🥰
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በግፍለተደፈርች ህፃልጂ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ሀቅ ይውጣ ሙስናይቅር
ያረብ አተ የውስጥ አዋቅ ጌታ ፍርዱን አቅርብ ያረብ ያአላህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
በጣም ነው ያሳዘነኝ ካሊድ ግን ወንድም ማግኘትህም ትልቅ ነገር ነው
ፍትህ ፍትህ. ፍትህ ፍትህ. ፍትህ. ፍትህ ፍትህ ለህፃናት
በዮሀ ሚድያ የቀረበች የህፃን ፌቬን እናት ፍትህ ታግኝልን ህፃኗን መመለሥ ባንችልም ፍትህ ለወላድ😭😭😭😭😭
ፍትህ ለህፃን ፌበን ፍትህ ፍትህ😭😭😭😭
ለአንተ አላህ ሶብሩን ይስጥልህ ቤተሰቦችህን ስላገኘህ አልሀምዱሊላህ
እኛ አሞናል እምባ ሳይሆን ደም አስነባን የህጳን ሚጣ ግፍ እባካችሁ ኢቢ ኤስዎች ልባችን ደማ ፍትህ እንሻለን በግፍ ለገደለብን አረመኔ 25 አመት እሱን የሚቀልብ ሀገር አይኖረንም ፍትህ በፌቬን ይብቃ ተገቢውን ቅጣት ይቅመስልን ወይኔ ነፈጣሪዬ ሆይ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢