ወደ እስር ቤት ሊወስዱት መጡ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1,4 тис.

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas 4 місяці тому +228

    አቤት መታደል እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ የሰውን ልጅ ደስታ እንደማየት ምን የሚያስደስት ነገር አለ የእውነት ህይወትህ ሁሉ በደስታ የተሞላ ይሁን አሁንም በብዙ ተትረፍረፍ🙏

    • @MuslimaEbr
      @MuslimaEbr 4 місяці тому +17

      Waw betam des tlalacu fatari eskemeceresam endezihu befkr ketlu .

    • @MaGa-w8q
      @MaGa-w8q 4 місяці тому +4

      egzabher denq new fxari egnanm netsu feqer yesexen yebarkeln

    • @maranataabraham4922
      @maranataabraham4922 3 місяці тому

      ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @AtseYabatua
      @AtseYabatua 3 місяці тому

      Amen

    • @MekdesAlemayhue
      @MekdesAlemayhue 3 місяці тому

      😅​@@MuslimaEbr

  • @Habtamu480
    @Habtamu480 5 місяців тому +225

    እሽቱ ወዳጀ በእውነት ፕሮግራምህ በጣም ህዝብ የሚውደው የሚያከብርህ ልጅ ነህ
    7 አመት ለተደፈረችው ህፃን ለሔበን ፍትህ

  • @almaztesfay6888
    @almaztesfay6888 5 місяців тому +157

    እሸቱ የእውነት ትልቅ ሰው ቅን ሰው ከራስህ አልፈህ ለብዙ ሰው የምተርፍ ጠንካራ ና እግዚአብሔር ን የምትፈራ ምርጥ ወንድማችን በህወት ዘመንህ ሁሉ ከነቤቴሰብህ ሁሌም የምታመልከው አምላክህ ይጠብቅህ ❤🙏🙏🙏

  • @አቢቲስደቷንወዳጂ
    @አቢቲስደቷንወዳጂ 5 місяців тому +362

    ደስ ስትል የምር ዘና ያለችግልፅ ሴት የደስደስ አላት የምር ተመቸችኝ❤

    • @TsegaTube-hj9px
      @TsegaTube-hj9px 5 місяців тому +1

      በጣም በጉጉት ነበር የማያት

    • @Alem-q9q
      @Alem-q9q 4 місяці тому +3

      Awo

  • @danielteshome6708
    @danielteshome6708 5 місяців тому +112

    WAWWWWWWWWW....እሼ የምትገርም ልጅ ትዳራቸው ልጆቻቸውን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክላቸው ክብር ለአባቶቻችን ይሁን እሼ አቦ ተባረክ ዘርህን ያብዛው ተመስገን

  • @emmy1365
    @emmy1365 5 місяців тому +34

    ደስ እምትል ሴት ቆንጆ ያለ ሜካፕ ውብ ሴት!!! ባሏን እና ልጆችዋን እምትወድ መልካም ሴት!!! እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ!!!!🙏😍

  • @Maeryame
    @Maeryame 5 місяців тому +107

    ዋዉ ደስ ዝብል ናይ ፍቅሪ ታሪክ ሓዳርኩም ኣምላክ ይባርከልኩም እሸቱ ላባም ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ፈጣሪ❤

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 4 місяці тому +10

    እሼ እናትህ ምን ያህል ብትታደል ነው አንተን የመሰለ የተባረከ ልጅ የሰጣት።
    እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ይባርክህ።
    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በሄድክበት ሁሉ ትከተልህ።❤❤❤
    We love you Eshe❤❤❤❤

  • @yeshiwas8757
    @yeshiwas8757 5 місяців тому +98

    ኮስሞቲክስ እንኳ አልተጠቀመችም ። ጥሩ ኢትዮጵያዊ ናት። እህቴዋ አንቺ በስለሻል ሌሎችን ለመምከር እና ለማጠንከር ሥሪ

  • @Hbbs-w6e
    @Hbbs-w6e 5 місяців тому +30

    በጣም ደስ ይላል ቤተሰብ ተለያይቶ መኖር ከባድ ነው በተለይ ለህፃናት በዚሁ አጋጣሚ ተደፍራ ለተገደለችሁ ህፃን ድምፅ እንሁን 😭😭😭

  • @teferaworku8842
    @teferaworku8842 5 місяців тому +21

    እሼ መልካም ሰው ነህ ተባረክ ንፁህ ልብ ያለህ ኢትዮጵያዊ ተባረክ!

  • @taleendarakjian1314
    @taleendarakjian1314 4 місяці тому +8

    በጣም ነው ድስ ይለኝ እውነት ከስድት ያልነው እግዚአብሔር በስላም አስግብቶን ልጆችን እንድንስም ያብቃን እውነት በጣም ተድስኩ 😢❤❤

  • @fifegeru723
    @fifegeru723 5 місяців тому +255

    እንኳን ለቅዱስ ማካኤል በአል አደረሳችሁ🙏❤️

  • @jamaalshemustefa3744
    @jamaalshemustefa3744 5 місяців тому +9

    እስከመጨረሻ አዳምጫለሁ የያዘኝ በጣም ደስ ይላል ሳላቅ ሰለ ቃለቀስኩት ይሄ የተባረከ ስራ ነው ወደፊትም እንደዚህ ቀጥለው የሼይቱ መለሰ ታንክስ🎉❤❤❤❤❤ This is god jop brother ❤❤

  • @Altaye61388
    @Altaye61388 5 місяців тому +48

    ከአድናቂዎችህ አንድዋ ነኝ: በልጅነት እድሜህ ብዙ ቁም ነገር እየሠራህ ስለሆነ የኢትዮጵያውያን ሁሉ ኩራት ነህ:: ሌላው ልነግርህ የምወደው ኢትዮጵያ ትልቁም ትንሹም ቀሳውስትም ሳይቀሩ ከባህል ውጭ የሆነ mother father ሲሉ በጣም ያስጠላል; አንተ ግን እናታችን ስትል ደስ ይላል:: እኔ እድሜዬን በሙሉ አሜሪካ ስለኖርኩ በቀድሞው ባህል ያለሁ ነኝ

    • @Zewdneshsebsibe
      @Zewdneshsebsibe 5 місяців тому +1

      ትክክል

    • @Almi_Alm
      @Almi_Alm 4 місяці тому

      ​@@Zewdneshsebsibe ደምረኝ ማሬ

  • @takelederesa
    @takelederesa 5 місяців тому +21

    የምትገርም ልጅ ትዳራቸው ልጆቻቸውን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክላቸው ክብር ለአባቶቻችን ይሁን እሼ አቦ ተባረክ ዘርህን ያብዛው ተመስገን

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 5 місяців тому +10

    ይቺ እውነትም ማር ነች እግዚአብሄር አምላክ እስከመጨረሻው ይባርካችሁ ነፃነት ቆንጆ ነሽ ከነድባብሽ ልጆሽ ባለቤትሽ ዕፁብ ድንቅ ብሉ ፅጋ ያልብሳችሀ ጌታ ❤❤❤❤ ተባረኩ እሽቱንም ከንቤተስብህ ይጠብቅህ ጌታ አንተ ልዩ ስው ተባረክ ❤❤❤

  • @እሙየልጃናፋቂ
    @እሙየልጃናፋቂ 5 місяців тому +13

    እሼ በክብር ያኑርህ ❤❤❤እሼ በማሪያም ለሄቨን ድምፅ ሁን እባክህ እዬ አረመኔአጋንቴ የእጁን ያግኝ አስሮ መቀለብ ሳይሆን መርሸን አለበት 😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭

  • @ertselam
    @ertselam 5 місяців тому +34

    ጌታ ሆይ ፍቅር ስጠኝ አያችው ንፁህ ፍቅር ሲኖር እግዚአብሔር እጆቹን ዘረጋ❤

  • @wondimubeshah5057
    @wondimubeshah5057 5 місяців тому +4

    እግዚአብሔር ደስ ያሰኝህ እሼ በልጆችህ እየዉ እግዚአብሔር ያንተ የሆነዉን ሁሉ ይባርክ።ተሜ ለሚስትህ ያደረከዉ ሚስትህም ልጆችህም በቅዱስ እግዚአብሔር ይባረኩ።

  • @biraraendalew
    @biraraendalew 5 місяців тому +40

    እሸ የጭቁኖች ተስፋ እባክህን በህጻን ሄቨን ጉዳይ እገዛ አድርግ
    የእናቷን እንባም ተጋራ

  • @meargtmeles5820
    @meargtmeles5820 26 днів тому

    እውነት እሸቱ ያንተም እገዛ ደስ ይላል እኔም የዚህ ታሪክ ተመሳሳይ የሆነ ተጠቂ ነኝ እና እምባዬ እየሰፈፈ ነው ።እሸቱዬ አምላክ ይባርክህ ።

  • @romantsegaye7051
    @romantsegaye7051 5 місяців тому +297

    ፍትህ ልጅነቷን ለተቀማችው ህፃን ፌቭን 😢

    • @allpawi
      @allpawi 3 місяці тому

      የሞኝ ዘፈን አታርጉታ በየቀኑ ህጻናት እየተደፈሩ ነዉ በመከላከያ

  • @freweinigedelu4878
    @freweinigedelu4878 2 місяці тому

    ወይኔ ተመስጨ ነው የሰማሁት በጣም ጎበዝ ቻይ ሴት ናት የተመኘችው ሁሉ አግኝታለች እምነትሽ ያፅናሽ ግን መጨረሻው ግን ያስለቅሳል ❤❤❤❤

  • @keseteyemane3008
    @keseteyemane3008 5 місяців тому +15

    እግዛብሄር ኣብዝቶ ይባርክህ እሴ በጣም የሰዎችን ጥሩ ነገር ማየት ትፈልጋለህ እዲሁም ታደርጋለህ እኔ በጣም ነው የገረመኝ ፡የነዝህን ጥንዶች ላደረከው ነገር የኡነት ፈጣሪ በኈድክበት ቀድሞው ይገኝን ኣሜን
    በእኖር ለኔ ያደረከው ነው የመሰለኝ።❤❤❤❤❤🎉

  • @የኮሜቶችታዛቢ
    @የኮሜቶችታዛቢ 5 місяців тому +23

    ተደፍራ ለሞተቺው ልጂ ፍትህን አሏህ ያውጣላት ሙቶ እንስማ

  • @agsgaxyaydaudb5880
    @agsgaxyaydaudb5880 5 місяців тому +94

    ልጅ የወለዳቹ ሁሉ የሰው የሰውነት ባህሪ ያላቹ ፍትህ ለዝች ጨቅላ ህጻን እሼ ድምጽ ሁናት 😢😢😢😢😢

    • @ZaenulZaenul-u9w
      @ZaenulZaenul-u9w 5 місяців тому +1

      😢😢😢😢 ጊዜው ባልወለድን ያስብላል 😢😢😢😢😢😢

    • @Almi_Alm
      @Almi_Alm 4 місяці тому

      ​@@ZaenulZaenul-u9w ደምረኝ ማሬ

  • @EnanuG
    @EnanuG 5 місяців тому +4

    እሽዬ በመብርሀን አንተም ልጅ አለህ እኛም አለን የዚህች ብላቴና ን እናት እንባ እናብስ ነግበኔ እሽዬ ይይሰቀል ይቆራረጥ አይ በፍልውሀ በላዪላይ ይለቀቅ አቤቱ ፈጣሪዬ ምንአይነት ዘመን ላይ ነው ያለነው እነዚህ ጉግማንጉጎች እግዚያብሄር ከምድረገፅ ያጥፋቸው እሽዬ ፍትህ ፍትህ ለዚች ለምስኪን እናት እንባዋን አብስላት የኔልጅ በግዚያብሄር እሽዬ

  • @Cleo-h3x
    @Cleo-h3x 5 місяців тому +149

    ፍትህ በግፍ ለተገደልችው ህፃን ነገ በኔ ነው እና ፍትህ ፍትህ .

  • @etalembedhane3646
    @etalembedhane3646 18 днів тому

    እሼ እንዳንተ ያለውን ስው ያብዛልን ልጆችህ እንዴት እንደሚኮሩብህ🥰🥰🥰❤️ ተባረክ❤❤

  • @TheBex2007
    @TheBex2007 5 місяців тому +16

    No make up, everything natural. Very confident women, God bless whole family.

  • @zozomtube4404
    @zozomtube4404 5 місяців тому +40

    ስለ አባትሽ ስታወሪ የኔን አባት ታሪክ እንዳወራሽ ተሰምቶኛል የኔም አባት የህግ ሰው ነበር በጣም በሰው የተወደደ እና ሀቀኛ ነበር ቅንነቱ ለልጆቹ ተርፎ ፈጣሪ ጥሎ አልጣለንም እኮራበታለሁ ነፍሱን ይማረው

  • @saratube7323
    @saratube7323 5 місяців тому +186

    ፈታ ያለች ልጅ እንደኔ የተመቸችዉ በላይክ❤

  • @ethionigus2189
    @ethionigus2189 5 місяців тому +7

    እሼ አምላክ ይጠብቅህ ለግፋአን ለተቸገሩ የምትርስ የህይወት ተመክሮህን ልጆቻችን ምታጋራ ለቤተክርስቲያን የቆምክ አምላከ እስራኤል መላእክቶች ሁሉ ይቁሙልህ የወለድከው ይባረክ ሚስትህም ትባረክ ፈጣሪ በእድሜ በፀጋ ይባርክህ አንድ ቀን ደ/ብርሀን ስትመጣ አገኝሀለሁ

  • @pakpak6065
    @pakpak6065 5 місяців тому +8

    በጣም የምወድህ እሸየ እባክህ በግፍ ለተገደለችዉ ህፃን ፍትህ እያልን እንጭሁ ፈጣሪ ፍዱን ይስጥ😢😢😢😢😢

    • @MekdesAyele-d4t
      @MekdesAyele-d4t 5 місяців тому

      ለምን ዝም እንዳለ ግራ እያጋባኝ ነው ይሄኮ ፓለቲካ አደለም አዝናለው😭😭😭😭😭😭😭

    • @MekdesAyele-d4t
      @MekdesAyele-d4t 5 місяців тому

      ያንተ ድምፅ ያስፈልጋታል ለናቷ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @pakpak6065
      @pakpak6065 5 місяців тому

      @@MekdesAyele-d4t እዉነት ነዉ 😭😭😭😭

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 5 місяців тому +42

    ❤ሲያሳዝኑ በማርያም ❤❤ ግልፅነቷ ደስ ሲል።
    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ እሸ የእግዚአብሔር ሰዉ❤❤❤

  • @atsedetessma7425
    @atsedetessma7425 3 місяці тому

    አንተም እኮ የተባረክ ሰው ነህ ፈጣሪ ያግዚህ አንተ የተባረክ ጡሩ ማድረግ ፈጣሪ ነው የፈቀደልህ❤❤❤❤

  • @yemzosstudio210
    @yemzosstudio210 5 місяців тому +33

    እኔ እንደዚህ በእምባ ታጅቤ የሰማሁት ታሪክ ያለ አይመስለኝም። ፍቅራቸውንና ትዳራቸውን እግዚአብሔር ያፅናላቸው ልጆቻቸውን ይባርክላቸው። ገና አፍላ ወጣት ሆነህ ይሄን ያህል ቁርኝነት ይገርማል!! የሁለት ቤተሰብ ማንነት በወጣቶቹ አየነው። ቤተሰበ ሃገር ይመሰርታል ሲባል እንዲህ ነው‼️

  • @ኣነስነይረእንድየ
    @ኣነስነይረእንድየ 2 місяці тому

    እሼ መልካም ሰው አንተን እግዛብሄር ይባርክህ ፍፃሜህ ይመር እንወድሀለን ።የነ ተሜ አመጣጥ ደግሞ በጣም ያማረና ለሌሎችም የሚያስተምር ብስለት ነው ።በጣም የወደድኩት ነገር ግን የልጅቷ ግልፀኝነትና የዘመነ አስተሳሰቧ ነው ደስስስስ ያሰኛል ግልፀኛ መሆንዋ እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @አለምቻናል-ቐ4ፀ
    @አለምቻናል-ቐ4ፀ 5 місяців тому +10

    ስተወራ በጣም ደስእምትልነች ሁሌም ደስይበለችሁ ፍቅር ይስጠን ትልቁ ነገር እሡነዉ❤❤❤

  • @HistoryRewindYT
    @HistoryRewindYT 3 місяці тому

    😢😢ደስታ አስለቀሰኝ ። እግዚአብሄር ትልቅ ነው 🙏🏽
    ደግሞም የሚሰጠን እንደ እሼ ያሉ ሰዎችን ነው ። ሰው ለሰው ❤

  • @የሺውርቅ
    @የሺውርቅ 5 місяців тому +20

    ተሼ ኦርቶዶክዊ ወንድሜ ባቶን ይቆጨኝ ነበር ዘመን ይባረክ ይዋህ ነህ ሰበዛ ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️👌👌👌👌👌👌

  • @BanChu-d4g
    @BanChu-d4g 5 місяців тому +5

    የእውነት በጣም እያለቀስኩነው ያዳመጥኩት ፈጣሪ አብራችሁ የምታረጁ ያድርጋችሁ

  • @kiddycakee
    @kiddycakee 5 місяців тому +6

    እሼ ዘመንህ ይባረክ ብዙ ካለቀስኩ ቦዃላ ነበረ ያንተን ያየሁት ጌታ የልጆችህ አባት ያድርግህ ሰዉ ነህ ኢትዮዽያዊ ዉይ ቃል የለኝም እሽዬ❤❤❤❤❤

  • @Sosina-wv6nq
    @Sosina-wv6nq 5 місяців тому +6

    በጣም ደስ ይላል ልጂ እናት አባቱ ጋ ነው መሆን ያለበት ኦፍፍፍ በህፃን ሄቨን ስሞኑን ሀዘን ሊደፋኝ ነው

  • @InspiretoBesuccessful-xh5tg
    @InspiretoBesuccessful-xh5tg 5 місяців тому +59

    1 ኛ ነኝ ዛሬ እሼን የምትወዱ like ❤ በማረግ ፍቅራችንን አናሳየው

  • @Hanna1221-f3v
    @Hanna1221-f3v 5 місяців тому +31

    ይቅርታ ዛሬ ይህን ቪዶ አላየውም ጥሩ ስሜት የለኝም ፍትሕ ለጨቅላዋ ህፃን 😢😢😢

    • @MekdesAyele-d4t
      @MekdesAyele-d4t 5 місяців тому +2

      አዝኛለው ከዚ በፊት ፍትህ ለጨቅላዋ እናት😭😭😭😭😭😭

    • @Almi_Alm
      @Almi_Alm 4 місяці тому

      ​@@MekdesAyele-d4t ደምረኝ ማሬ

  • @momlove20733
    @momlove20733 5 місяців тому +118

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በኣሰቃቂ ተደፍራ ለተገደለችው ለ ህፃን ፌቨን

  • @asmrechsinishaw3825
    @asmrechsinishaw3825 4 місяці тому +3

    ወይኔ ኤንዴት ደስ የምትል ሴት ነች ስትናገር የምታሳሳ ንፁህ ፍቅር በፈተና የተሞላ ነው ሆኖም ግን በመጨረሻ ደስታን ያመጣል እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ

  • @Letushtigray
    @Letushtigray 5 місяців тому +60

    ፊትህ ለህፃን ፈቨን😭😭

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo 5 місяців тому +3

    ዋዉ እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ ልጅቷም ባሏም ልጆቻቸውም ደስ የሚሉ ናቸዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 5 місяців тому +24

    ደስ ትላላችሁ ዘራችሁ ይብዛ እሼ እባክህ ለህፃን ሄቨን ፋትህ በለ እና ቪድዮ ስራ ልብ የሚሰብረ ነገር ነው የተፈፀመው😭

  • @selamkoo1566
    @selamkoo1566 5 місяців тому +16

    ፍትህ ከመደፈሯ ብሶ በአሰቃቂ ድርጊት ለተገደለች ለትንሿ ብላቴና ለ7 አመቷ ሄቨን😭🖤💔

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 5 місяців тому +7

    በእዉነት እንደት ደስይላል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉እንኳን ደስአለሽ እህቴችን እግዚአቤሔር አምላክ ይወድሸል❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @AbebaYehu-x8p
    @AbebaYehu-x8p Місяць тому

    አሼ አቤት መልካምነት እናትን ከልጆቿ ማገናኘት ተባረክ መች ይሆን ህልሜ ተሳክቶ የናፈቁኝን ልጆቸን የማቅፋቸው😭😭💔💔

  • @meaza2509
    @meaza2509 5 місяців тому +27

    ፍትህ ፍትህ 🖤🖤🖤🖤🖤💔😭😭😭😭😭ፍትህ ለንፁኅው ሚጣ🖤💔😭 ለሚዘገንን ተግባሩ ይቀጣ ❌

  • @yaredmane
    @yaredmane 4 місяці тому

    እግዚሃብሔር ያመስገን እሼ የድንግል ማርያም ልጅ ዘመንህን ይባርከዉ እዉነት ነዉ ባል እና ሚስት ተለያይተዉ ይኖሩ ዘንድ እግዚሃብሔር አይፈቅድም ዘመንህ ይባረክ

  • @ሳሌምሳሌም
    @ሳሌምሳሌም 5 місяців тому +29

    ወይኔ አንዳንድ ሰው ወሬው ደስ ሲል ፈገግታሽ ጭምር

  • @TiberhDemoz
    @TiberhDemoz 5 місяців тому +3

    እነሱንና እነሱን መሰሎች ደስታ እርቋቸው ነበርና ሲስቁ ማየት ደስታን ይሰጣል አንተንም ደስታ ይስጥህ እሸቱዬ❤❤❤

  • @awotaraya6590
    @awotaraya6590 5 місяців тому +10

    ልጆችሽን ሰታይ የሁንሽው ነገር አሰለቀሽኝ እሽቱ የእውነት መልካም ተግባር ነው በፍፁም ተለያይቶ መኖር አይገባም መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ

  • @YeshiemembetMeknnon
    @YeshiemembetMeknnon 5 місяців тому +6

    እሼ በጣም መልካም ሰዉ ነህ ፈጣሪ ያብዛልህ ጌታላንተ ያልታሰበዉን ያዘጋጅልህ ከነ ቤተሰብህ ዕድሜና ጤናን ይለጥህ እንደአንተ ደጋጎችን ያብዛልን አሜን

  • @MhalitAddise
    @MhalitAddise 5 місяців тому +5

    እሸ እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥህ ከነ ሙሉ የሰራ ባልደረቦችህ❤❤❤❤

  • @SetegnBelaynew
    @SetegnBelaynew 3 місяці тому +1

    የእውነት አሽ በጣም ተመስጪ እያየሁት ነበር በጣም ይገርማል ዘርህ ይባረክ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @ekramweleyuwa1207
    @ekramweleyuwa1207 5 місяців тому +24

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ካለእድሜዋ ተደፍራ ህይወቷን በህፃንነቷ ላጣቺዉ ለህፃን ፌቨን

  • @ABDUMUSSTOFA-nh6vk
    @ABDUMUSSTOFA-nh6vk 4 місяці тому

    እውነት መልካም ሰው ነህ እሸቱ❤❤❤😢 ተባረክ ቃላት የለኝም😢😢😢 እሚዋዱ ሰዎች እንዳይለያዩ መልካም ፍቃዴ ነው❤❤❤

  • @BebaBeba-m7u
    @BebaBeba-m7u 5 місяців тому +13

    ፍትህ ለህፀኑወ 😢😢😢😢😢😢 መቼም ሀገረችን ህግም ዬለም አለህ ሆይ እነቱወን ሳብሪ ስጠት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አጀታቹ ይቀጠል

  • @freweynidesta
    @freweynidesta 4 місяці тому

    በእውነት እሺ የታናሽ ትልቅ ነህ እ/ር መንገድህን ያብራልህ ከዉድዋ ባለቤትህና ልጅህ ከነ መላ ቤተሰብህ እመብርሃን ትከተላቹ 🙏🙏🙏❤❤❤🎉🎉🎉❤🙏🙏🙏

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 4 місяці тому +3

    ውይ ወንዱን ልጅሽንም አቴንሽን ስጭው እናቴ፣ ሳናቀው እንጎዳቸዋለን ፣ለደቂቃም ቢሆን ሁሉንም ልጆቻችንን እኩል አቴንሽን እንስጣቸው❤

  • @adsonletshvfun1667
    @adsonletshvfun1667 5 місяців тому +1

    ስለ ሕፃን ሄቨን ስሰማ ወንድ መሆኔ ሁሉ ነው ያስጠላኝ... እዉነት ፍትህ ካለች ይሄ ሰው ተሰቃይቶ ይገደል.... ከሁሉ በላይ ግን ፍትህ ከፈጣሪ እንጠብቃለን :: ደፋሪዉን ለመርዳት እና ነፃ ለማዉጣት የተባበራቹ የፍትህ አካላት ተብዬዎች... ዶክተር... ቤተሰብ የሆናችሁ መቼም የማይወጣ ሃዘን ቤታቹ ይግባ... አሜን 🙏🙏🙏

  • @Rahma-l7s
    @Rahma-l7s 5 місяців тому +15

    የምር ግልፅነትሽ ደስሲል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fitsumtumsido
    @fitsumtumsido 5 місяців тому +2

    አቦ ይመችህ በጣም የምወድህ በምክኛት ነው ፈጣሪ ይባርክህ እኔ ደሞ አተጋር የሚያቀርብ የፍቅር ታሪክ ነበረኝ ግን 11አመት በሀላ ምንም በማላቀው ምክኛት ተለያየን እሄው አምስት ወር ፊልም ነበር ብቻ እግዛቤር የፈቀደው ነው የሚሆነው አተ ግን ፈጣሪ ዘመንህ ይባርከው

  • @ninjaice744
    @ninjaice744 5 місяців тому +381

    ህፃናትን የምትደፍሩ ወንዶች ድፍት ያርጋችሁ

  • @fikiresketsela
    @fikiresketsela 4 місяці тому

    የልጅቷ አጨዋወት እጅግ ደሥ ይላል ለመሠማትም ይጋብዛል ያየነው የሰማነው ሁሉ እጅጉን ደሥ ይላል እሼ ተባረክ የሷም መንፈሣዊነት መልካም ነው እግዚአብሔር ያለው ሁሉ በፊቱ ይከናወንለታል ።

  • @እናት.ቲዩብ.2123
    @እናት.ቲዩብ.2123 5 місяців тому +8

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህጻን ፌቨን 😢😢እሸ ድምጽ ሁን ብዙ ተከታይ አለህ 😢😢😢ፍትህ ፍህት ፍትህ 😢😢😢😢ኧረ ተቃጠልን እኮ በአደባባይ ይሰቀል ይገደል 😢😢😢😢

  • @oscarkahsu731
    @oscarkahsu731 4 місяці тому +2

    ጎበዝ በራስ መተማመን ያላት ልጅ መሆኗን ያወቅኩ ወደ 'ዚህ ቃለ መጠይቅ ስትመጣ ምንም አይነት መዋቢያ አለመጠቀሟ ነው።

  • @kingdomofaxum6891
    @kingdomofaxum6891 5 місяців тому +24

    ፍትህ ራሳቸው መከላከል ለማይችሉ ልጆች ፍትህ ለፌቬን

  • @WeldatKibra
    @WeldatKibra 4 місяці тому

    ፈጣሪ ካለህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ፍቅርና ጤና ከቤተሰብህ ጋር ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤

  • @mishomishomeseret8863
    @mishomishomeseret8863 5 місяців тому +12

    ፍትህ ለህፃን በ7ዓመትዋ ተደፍረ በአሠቃቂ ወንጀል ለተገደለችው ፍትህ ፍትህ ፍትህ😢😢😢

  • @ተመስገንጌታየ-ዠ5ኈ
    @ተመስገንጌታየ-ዠ5ኈ Місяць тому

    ጀግናመፍጠር ኮሚዲያን እሸቱ እንወድሀለን አይዘህ በርታልን ትዳራችሁ የአብርሃም የሳራ ያድርግላቹ❤️❤️❤️👏👏👏❤️❤️❤❤#❤️❤️❤️🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @gdg2040
    @gdg2040 5 місяців тому +16

    ፊትህ ፊትህ ፊትህ ለህፃንዋ ልጅ በጉፊ ለተገደለችው ፊትህ ፊትህ ፊትህ😢😢😢

  • @tewodrosyimer1823
    @tewodrosyimer1823 4 місяці тому

    እሼ አንተ ልዩ ሰው ነህ እግዚአብሔር የምትመኘውን ሁሉ ይሙላልህ አንተ ልዩ ሰው ነህ ቃላት ያጥረኛል በእውነት

  • @ወይኩምፈቃድከ
    @ወይኩምፈቃድከ 5 місяців тому +16

    እሼ ሁሌም ላተ አድናቆቴ እንዳለ ሆኖ ያው አተ በህፃናት ዙርያ ስለምትሰራ ፍትህ የ7 ዓመት ልጅ ተደፍራ ለተገደለች ህፃን ልጅ ፍትህ ፍትህ እንጠይቃለን ፈጣሪ ደሟን ይበቀል

  • @user-AnnieLee21
    @user-AnnieLee21 4 місяці тому

    በየመሀሉ like ማድረግ አልቻልኩም
    ኧረ አንደኛ ነው ምርጥ ታሪክ👌#👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @kedirmohammed4084
    @kedirmohammed4084 5 місяців тому +8

    እሼ ትልቅ ሰው አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ
    የልጆችህ አባት ያድርግህ

  • @berihudagnhoy844
    @berihudagnhoy844 4 місяці тому

    እሸቱ በጣም ትልቅ ሰው ነህ :: እግዚአብሔር መላ ቤተሰብህን ይባርክልህ :: ከአቅም በላይ በሆነ ነገር የተለያዩትን እንዲገናኙ እና እንዲኖሩ በማድረግህ ቸሩ ፈጣሪ ስራህን ይባርክልህ::

  • @ምረትአለም
    @ምረትአለም 5 місяців тому +65

    እሸአደራህ ፍትህለሔቭን እባክህድምፅሁነን

  • @SenayHaileselassie
    @SenayHaileselassie 5 місяців тому +20

    እሼ ሺ አመት ኑር ❤❤❤

  • @ElsaAlene
    @ElsaAlene 5 місяців тому +1

    ነጺ እንደስምሽ ነጻ ሴት ነሽ እግዝአብሄር ትዳራቹ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanashambel1907
    @hanashambel1907 5 місяців тому +5

    ደስ ይላል በጣም እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ

  • @AmharicAlphabetWezete
    @AmharicAlphabetWezete 4 місяці тому

    በጣም ደስ ትላለች። ባልና ሚስት እንኳን ደስ አላቹህ ።
    ፈጣሪ ትዳራቹህ እና ልጆቻቹህ ይባርክላቹህ 🙏

  • @Mulu-e2u
    @Mulu-e2u 5 місяців тому +4

    እሼ ትለያለህ ተባረክ ፣፣መፅሀፍ ለማድረስ ነበር ከእንቅልፌ የነቃሁት አጋጣሚ ስልኬን ስከፍት ግን ጥሩ ነገር አሳየኧኝ ተባረክ የአምላክ እናት በወጣትተካልህ፣፣

  • @girmaytekilay3175
    @girmaytekilay3175 3 місяці тому

    ደስ የምትል ፈታ ያለች ጥሩ ሰው ናት እግዚአብሔር ትዳራችሁንና ልጆቻችሁን ይባርክ

  • @Eskedarr
    @Eskedarr 5 місяців тому +30

    ፍትህ ተደፍራ ለተገደለችው ለፌቨን እሽ ዝም አትበል💔💔💔😢😢😢

    • @MekdesAyele-d4t
      @MekdesAyele-d4t 5 місяців тому +2

      እሼ አዝናለው ይሄኮ ፖለቲካ አደለም ለምን ዝም አልክ 😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @hanategegn7736
      @hanategegn7736 5 місяців тому

      😢😢

  • @danialdanial901
    @danialdanial901 4 місяці тому

    ወንድም አንተ ታላቅ ሰው ነህ ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰጠችን እግዚአብሔር ሁሌም ይጠብቅህ❤❤❤

  • @netsanethAndinet
    @netsanethAndinet 5 місяців тому +9

    እሸ ፈጣሪ ይባርክህ ።ከልቤ ነው የመረቅኩህ በእንባ ።ይደርሳል።

  • @Rtt34567
    @Rtt34567 3 місяці тому

    ምንም ማለት አልችልም😢 ብቻ አንተን እግዚሄር ብርክርክ ያድግህ❤❤❤

  • @BeBetterTG
    @BeBetterTG 5 місяців тому +110

    ፉትህ ለሔቨን; እሼ ድምፅህን አሰማ
    እንተባበር በፈጣሪ
    እናቷ ስታሳዝን!
    ልጇን መግደል ሳይበቃቸው ደግሞ ማሳደዳቸው !

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 5 місяців тому +1

      በጣም በሀመምላይ ሀመም

    • @biraraendalew
      @biraraendalew 5 місяців тому +1

      እሸ የጭቁኖች ተስፋ እባክህን በህጻን ሄቨን ጉዳይ እገዛ አድርግ
      የእናቷን እንባም ተጋራ

    • @serkiewalle5928
      @serkiewalle5928 5 місяців тому

      m

    • @Almi_Alm
      @Almi_Alm 4 місяці тому

      ​@@genetteshome3906ደምረኝ ማሬ

    • @Almi_Alm
      @Almi_Alm 4 місяці тому

      ​@@biraraendalew ደምረኝ ውዴ

  • @behabtudemissi5828
    @behabtudemissi5828 4 місяці тому

    ዋዉ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ደስ የሚል ስጦታ እናንተ ብዙ ጥሩ ነገር ታረጋላችሁ ይሄ ደሞ በቃ መልካም ነገር ነው በርቱበት

  • @amsalmulugetadisasa8339
    @amsalmulugetadisasa8339 5 місяців тому +15

    ደስ ስትይ በፍቅር የሚሰማ ታሪክ

  • @mihrethagos8291
    @mihrethagos8291 4 місяці тому

    ተባረኽ ታድለው እሼ የኛ ፍቅር ቀጥልበት ደግ ስራ የኛ ጀግና ተመስገን❤❤❤❤