ፖሊስ የሆነው ኢትዮጵያን እንዲጠብቅ ነው! ታዋቂዋ ቲክቶከር!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 694

  • @tesga9705
    @tesga9705 7 днів тому +2

    እኔ ኢትዮጵያ በድንቅ ልጆች ውስጥ ሳያት በእውነት እንዴት እደምደሰት ፈጣሪ በኪነ ጥበቡ ያሳድጋችሁ ድንቅ ልጆች የነገዋ ኢትዮጵያ ብርሃኖች❤❤❤

  • @GetachewKebede-es1vv
    @GetachewKebede-es1vv 12 днів тому +113

    ጎበዝ ልጅ ነች ።እድሜዋ ትክክል ነዉ ።በደንብ አውቃታለሁ ።በትምህርትም ጎበዝ ናት ።በርቺ ከፍ ያለ ቦታ ትደርሳለች ።አትጠራጠሩ ።

  • @zeynebebrahim981
    @zeynebebrahim981 12 днів тому +258

    ድንቅ ልጆች ስለተመለሰ ደስ ያለው🥰

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 10 днів тому

      🎉❤🙏🎁ምርጥ ጎበዝ ልጅ አንቺ የወለደ ቤተሰበ የተባረከ ይሁን ❤🎎💝🎒🎒🎒

  • @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
    @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ 12 днів тому +448

    ማነዉ እደኔ ስደት የመረረዉ😢

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 12 днів тому +6

      Ene😢

    • @yyfff4809
      @yyfff4809 12 днів тому +7

      እኔ እሕትሸ አለሑ

    • @rahelbaharu4665
      @rahelbaharu4665 12 днів тому +3

      እኔ

    • @Ksahabase33ksaKsahabase33ksa
      @Ksahabase33ksaKsahabase33ksa 12 днів тому +20

      አኔ በጣም ነው ምርርያለኝ አላህ ያላሠብነውን እርዚቅ ይሥጠንና በሀገራችን የምንኖር ያደረገን ሀገሪችንንም ሠላም ያድርግልን

    • @Sነኝወሎየዋ-c5o
      @Sነኝወሎየዋ-c5o 12 днів тому +18

      ያልመረረው የለም ብቻ ሀገራችንን ሰላም ሰላም ሆኖልን ላገራችን ያብቃን ያርብ

  • @beyenezemariam8947
    @beyenezemariam8947 12 днів тому +82

    በጣም ደስ የምትል በግብረገብ ያደገች በዚህ አድሜዋ ትልቅ ሰዉ የሚያዉቀዉን የምታዉቅ ጎበዝ ድቅየ ልጅ ነች እግዚያብሔር የፈለገቺዉን የተመኘቺዉን ይፈፅምላት

  • @GetachewKebede-es1vv
    @GetachewKebede-es1vv 12 днів тому +43

    እሸቱ በጣም አድንቄሀለሁ ብዙ ህፃናትን በዚህ መልኩ ማቅረብህ የበለጠ ጎበዝ ልጆች ይፈጠራሉ ስለዚህ በርታ።

  • @abebech3154
    @abebech3154 12 днів тому +36

    ድቅ ልጆች ስለተመለሰ ደስ ይላል
    ልጅቱ እድሜዋን ደብቃለች የምታወራዉ እንዳስራዎቹ ነዉ

    • @honey48757
      @honey48757 12 днів тому

      Kelal 😂😂😂😂 Werewa Hulu ende tilik Lij hoo 🤔🤔😅😅😅

    • @BetyHeriakos-db4fj
      @BetyHeriakos-db4fj 12 днів тому

      I don't think. She's pure genius. God bless her. ❤❤❤

    • @GdcgghJgfcc
      @GdcgghJgfcc 11 днів тому +5

      አቤት ስው ሌላውን ተውት. የጥርሷ መውደቅ እኳን አታዩም እንዴ 😮ነው ጥርስ እሚወልቀው ባስራዎቹነው እንዴ 😮😊

  • @Dare-py5vv
    @Dare-py5vv 12 днів тому +44

    የትንሽ ጥልቅ ስለ ፋጣሪ ያላት አማላካካት አላማድነቅ ካባድ ነው እድግ ባይልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 12 днів тому +19

    አሼ በጣም የተወደደች አግዚአብሔር ልባም አድርጎ ነዉ የፈጠራት አዉነትም ድንቅ ልጅ ናት በጣም የምወደዉ ድንቅ ልጆች አሼ አንተ አራስህ የተለየህ ነህ አግዚአብሔር ልጆችህን ባለቤትህን የተባረኩ አናታችንን አግዚአብሔር በአድሜ በጤና ይጠብቃችሁ ገራሚ ነህ ባለአራዬ አሼ we love you so much brother

  • @takelederesa
    @takelederesa 12 днів тому +84

    እጅግ በጣም ድንቅ አቀራረብ እዝናኝና አስተማሪ ቪድዮ ነው እንዲህ እያችናና የሚስተምር ፕሮግራም ይዝህልን ስለመጣህ 🎉እናመሰግንሀለን እንውድህለን ❤

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 12 днів тому +13

    ይህች የምትገርም ልጅ ናት የዚህ ዘመን ልጆች ናቸው ሀገራቸውን የሚያድኗት እና ተባረኪ እደጊ ተመንደጊ እንቺን የመስሉ ልጆችን ያብዛልን ቤተሰቦችሽም በጣም ሊኮሩ ይገባቸዋል በዚህ እድሜሽ ይህን የመሰለ እውቀት ስላለሽ እኛ ሀገራችንን በዘር በጎሳ እያመስናት ነው የምንገኘው ኢትዮጵያ አትፈርስም የምንለው ለዚህ ነው እሼ ተባረክ ጥሩ ስራ እየሰራህ ነው:

  • @ethio993
    @ethio993 12 днів тому +17

    በዚህች ድንቅ ልጅ ጭንቅላት ውስጥ ድንቅ የሆኑ ቤተሰቦቿን እንደኔ ያደነቀ ❤❤❤❤

  • @እናቴኪዳነምሕረት
    @እናቴኪዳነምሕረት 12 днів тому +59

    ድንቅ ልጆች ስለተመለሰ ደስ ያለው እስኪ

  • @fayroz7658
    @fayroz7658 20 годин тому +1

    አረ ወይኔ ከየት እንደምታመጣቸው እሼ እንኳን ተመለሰ ድንቅ ልጆች😂😅በጣም ደስ ብሎናል

  • @Tsi541
    @Tsi541 11 днів тому +29

    እጅግ ድንቅ ብላኝያየዋት በእውነት እደጊልን እሽዬ ተባረክ በጣሞ ቆንጆእና አስተማሪ አቀራረብ😊😊

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 12 днів тому +20

    እመቤቴ ማርያም ትባርክሽ። ትልቅ ደረጃ ጠብቃ ታድርስሽ። ሂድ ውስጥ በስለሽ የወጣሽ ነሽ። ለዛሽ እንዴት ያምራል። በስርአት ያሳደጉሽ እናትንና አባትሽ ይባረኩ። እድሜና ጤና ያድልልሽ።

  • @kiya9587
    @kiya9587 12 днів тому +31

    የዘንድሮ ልጆች ግን ኦ እኛ በነሱ እድሜ እንዲህ ወንበር ላይ እራሱ አርፈን አንቀመጥም እንኳን እንዲህ አይነት ንግግር ልናገር ይቅርና አላህ ያሳድጋቹ ❤❤❤

    • @yemariam2110
      @yemariam2110 11 днів тому

      Dr Abeye werdo yeche leje president mehone alebat

    • @ዘተዋህ
      @ዘተዋህ 10 днів тому +2

      እኛ ጅሎች ነን😅😅

    • @Beruhhh
      @Beruhhh 10 днів тому

      😂😂😂😂

  • @እናት.ቲዩብ.2123
    @እናት.ቲዩብ.2123 12 днів тому +16

    እንደው ህጻናት እኮ ንጹህ ናቸው ፈታ ነው እሚያደርጉኝ❤❤❤❤❤❤

  • @TenaAlmayo
    @TenaAlmayo 12 днів тому +14

    የኔ ቆንጆ እድግ በይ ድንቅ የሆንሽ ልጅ ነሽ የኔ ድቡሽቡሽ🥰🥰

  • @englizkidane8812
    @englizkidane8812 12 днів тому +72

    ይችማ እማማ ዝናሽ ውስጧ አሉ። እግዚአብሔር በሞገስ በቤቱ ያሳድግሽ❤❤❤

  • @ganetgarma
    @ganetgarma 12 днів тому +56

    ይቅርታ አድርጉልኝ እና ህፃናት እደትልቅ ሰው ሲሆን ደስ አይለኝም ህፃን ኩልተፍ ሲል እእእእ እያለ ሲያወራ ደስ ይላል ለማንኛውም እግዚአብሔር ያሳድግሽ

    • @EyerusLuelseged
      @EyerusLuelseged 12 днів тому

      የልጅ አዋቂ ከኑሮ ውድነቱጋ በስላለች😅

    • @SaraMoh-n8g
      @SaraMoh-n8g 12 днів тому +2

      እውነት ነው ኮልተፍተፍ ሲል ነው ሚጣፍጠው

    • @FatimaSumo
      @FatimaSumo 12 днів тому

      ወልደሽሽሽሽሽ

    • @SeidaSani
      @SeidaSani 12 днів тому

      dero kara lejenat 👶

    • @emanahmad1484
      @emanahmad1484 12 днів тому +1

      ልጅ ነፃነቱንአግቱየምናገርችሎታውሌዳብርይገባልድሮቀረያችአባባል

  • @ሙሉእመቤትዘውዴ
    @ሙሉእመቤትዘውዴ 12 днів тому +13

    በጣም ጎበዝ ተማሪ ናት❤❤❤❤

  • @MolaGebre
    @MolaGebre 12 днів тому +21

    እውነትም ከድንቅም ድ ን ቅ ልጅ!!! ፈጣሪ ጨምሮ ይባርክሽ እደጊልን።

  • @yeshyemarr8303
    @yeshyemarr8303 12 днів тому +55

    ይችን የምታነቡ ሁሉ የማታ እጀራ ይሰጣችሁ ጉሉ አሜንን❤❤❤❤🎉

  • @ሁን
    @ሁን 12 днів тому +10

    እግዚአቢሔር ያሳድግሽ ዝማሬ መላክ ያሰማልን👏👏👏👏👏👏የትንሽ ትልቅ የሆነች ልጅ🥰🥰🥰

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 12 днів тому +10

    ቅመም የሆነች ልጅ😂♥️♥️የእኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግሽ🙏❤❤❤

  • @Hani21-h6u
    @Hani21-h6u 12 днів тому +28

    የኔንም ልጅ አቅርብልኝ እሽዬ🙆🙈❤ ግን ገና አልወለድኩም ስወልድ ነዉ እሺ😥😁😁

    • @saaa9448
      @saaa9448 12 днів тому +2

      እሻአላህ አላህ ይስጥች

    • @UserSamer-tq5ms
      @UserSamer-tq5ms 12 днів тому

      😉🤔🤣🤣🤣🤣🤣 ayzosh tiwolijiyalesh

    • @simachewasrie2199
      @simachewasrie2199 12 днів тому

      😂

    • @Hani21-h6u
      @Hani21-h6u 12 днів тому +1

      @@saaa9448 አሜን እህቴ እግዚአብሔር ከስደት መልስ ለሁላችንም ይስጠን🙏

    • @SaraMoh-n8g
      @SaraMoh-n8g 12 днів тому

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @warkamedia
    @warkamedia 12 днів тому +5

    ያንቺስ ይለያል ድንቅ ህፃን እግዚአብሔር ያሳድግሽ❤❤❤❤

  • @KiyaElias-ec2bl
    @KiyaElias-ec2bl 12 днів тому +9

    ለሰባት አመት በጣም ብዙ ታቃለች እግዚአብሔር ያሳድግሽ ትልቅ ቦታ እድትደርስ የወላጅ ድጋፍ ያስፈልጋታል ጭንቅላቱዋ ክፍት ነው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤

  • @tsehayderja
    @tsehayderja 12 днів тому +16

    አረ እሹቱ ስሞትልህ ኢትዮጽያ ለዘላለም ኑሪ ሀገሬ የሚለውን የመክፈቻ ዘፈን አደርግልን በተረፈ ሀገራችን ሰላም ትሁንልን❤❤❤❤

  • @BayeBaye-w4h
    @BayeBaye-w4h 12 днів тому +11

    የኔ ምርጥ እድግ በይልኝ ድቅ ልጆች ስለተመለሰ ማነዉ እደኔ ደስስ ያለዉ

  • @A05sSams
    @A05sSams 12 днів тому +18

    የመዳም ቅመሞችዬ የእረፍት እጀራ አላህ ይስጣችሁ

  • @drr8432
    @drr8432 12 днів тому +15

    የኔ ቆጆ የልጅ አዋቅ ነሽ እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ እናት❤❤❤❤❤❤

  • @edenfikir4867
    @edenfikir4867 12 днів тому +6

    የኔ ማር አስተዋይ እግዚአብሔር በጥበቡ ያስድግሽ❤❤❤❤❤

  • @TIGETIGETidegige
    @TIGETIGETidegige 12 днів тому +10

    አቤቱ እኞ የነዚህን እንኳን ያክል ማሰብ አቃቶናልና ይቅር በለን

  • @user-tewahdo
    @user-tewahdo 12 днів тому +24

    ይሄ ኮመንት የምታነቡ ሁላችሁም ፈጣሪ አምላክ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ❤❤❤🙏

  • @MamaTigest
    @MamaTigest 12 днів тому +9

    እድግ በይ ❤ድንቅልጆችን ሰለመለሰክልን❤እናመሰግናለን🙏🏽

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 12 днів тому +4

    ድንቅ ልጆች ስለተመለሰ ደስ ብሎናል እሼ አድናቂህ ነኝ❤❤❤

  • @GeniTadesse-t2g
    @GeniTadesse-t2g 6 днів тому +1

    እግዚአብሔርን የሚፈራ ቤተሰብ ያሳደገው ልጅ እንዲህ ይባረካል ❤❤❤❤

  • @TamreMohammed
    @TamreMohammed 12 днів тому +23

    ጫማሽን አጥብቀሽ ያዥ እናቱ ፖሊስእራሱ ታገኘ ዳይመድ አይለቅም😂😂😂

  • @BiniamKelbesa-h6q
    @BiniamKelbesa-h6q 6 днів тому +2

    ደስ ስትል ማኪባ ❤❤❤

  • @Egziabherymesgen21
    @Egziabherymesgen21 12 днів тому +4

    የትንሽ ትልቅ ጎበዝ ልጅ የኔ ማር እውይ እግዚአብሄር በጥበብና በሞገስ ያሳድግሽ እመብርሀን ትጠብቅሽ🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @GuxFrom
    @GuxFrom 12 днів тому +11

    ስደት ምርር ነው ያለኝ😢😢

  • @lemarcenter
    @lemarcenter 12 днів тому +40

    የማዳም ቅመሞች ልባቹ ቅን የሆነች ደመሩኝ፣ 1k አስገቡኝ 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 12 днів тому +13

    ኢሄ ነበረ ድሮ ድሮ ሚስጥር የሚባለው ቁምነገር ቀላል አልነበረም ።
    ሚስጥር አለመጠበቅ ነው ብዙ ችግር ያመጣው ።
    በጣም ነው የተደነቅሁባት እድግ በይልን 🙏
    እሼ አንዳዴ ለልጆች የምታቀርበው ጥያቄ ያስደነግጠኛል ይገርማል እነሱ ግን ዋዛ አይደሉም ።

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 12 днів тому +2

      እኔም እኔካ ትልቅ ሆኝ እደሶ አልጠብቅም ልብ ይስጠኝ

    • @BinaHaylu
      @BinaHaylu 11 днів тому

      ይገርማል እንዳትናገሪጂ ብየ ነዉ የምጀምረዉ ከሰዉ ጋር የማያነካካ ከሆነ ግድ የለኝም ከባድ ነዉ

  • @seifupaulos7250
    @seifupaulos7250 12 днів тому +6

    This girl is genius and she knows what she is saying and doing. She will reach the highest level of life achievement and I greatly admire her parents to raise her.

  • @NigistMengstu-h8g
    @NigistMengstu-h8g 11 днів тому +1

    ፈንድሻ ጨረቃ ፀሀይ የሆነች አስተዋይ ልጅ እዉነት ደስ ስትል ፈጣሪ ያሳድግሽ

  • @Zahara-io5on
    @Zahara-io5on 12 днів тому +2

    የሚገርም ነው ብዙ የማላውቃቸውን ነገሮች አወቅሁኝ የኔ ቆንጆ እድግ በይ❤❤❤❤❤

  • @GgFf-vd7dx
    @GgFf-vd7dx 12 днів тому +21

    የትልቅ ሰው አክት ጉድ ነው ፊቷ ራሱ የልጅ አይመስልም😂

    • @EyerusLuelseged
      @EyerusLuelseged 12 днів тому

      ትገርማለች ማርያምን በአነጋገር ትበልጠኛለች ጉድ ነው

  • @Abiyot-media
    @Abiyot-media 12 днів тому +28

    ይህንን ኮሜንት ለምታዩት ኢትዮጵያውያን ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጣቹ ሰብስክራይብ እያረጋቹ አበረታቱኝ

  • @undermysaviour
    @undermysaviour 12 днів тому +7

    የኔ ቆንጆ ከጠቅላላ እውቀቷ የአማርኛዋ ማማር። ማነሽ አንታራሟ ገለቴ አማርኛ በእንግሊዝኛ የምትናገሪው አንተም ገበቴው ከጎደር ነኝ ከጎጃም ነኝ እያልክ አማርኛ የሚያጥረብህ 🤭🤭ከተሜዋ ብላቴና👆👆👆

  • @wubethaile3205
    @wubethaile3205 12 днів тому +4

    Sweet and smart girl God bless you

  • @elisaMebratu
    @elisaMebratu 12 днів тому +3

    ትልቅ ሰው ሆዶውሰጥ አለ ፍቅር የሆነች ልጅ አምላክ ያሳድግሸ

  • @astertadesse9906
    @astertadesse9906 12 днів тому +5

    She's so bright God bless you❤❤❤❤❤❤❤❤❤.

  • @samsongetachew7647
    @samsongetachew7647 12 днів тому +2

    የኔ ማር ደስ ስትል, እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግሽ🙏

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 12 днів тому +9

    ይህቺ ቆንጅዬ የበሰለች ልጅ አሳዳጊዎችሽ ይደጉ ውድድድድድድድ ነው ያደረግሁሽ እደጊ ዶር የልብሽን ይሙላልሽ ክፉ አይይሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @nanikalifa1903
    @nanikalifa1903 12 днів тому +4

    ማሽአላ አላህ ያሳድግሽ።አላህ ያሰብሽውን ከጤናና ከደስታ ይስጥሽ።

  • @SarahGirmay
    @SarahGirmay 12 днів тому +4

    Kids are so funny innocent intelligent and angelic May God bless her

  • @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
    @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 12 днів тому +7

    እድሜዋ ይጣራ😂 የሶን ያህል እዉቀት የለኝም ወገኔ😂😂😂😂😂

    • @jucf4669
      @jucf4669 12 днів тому +1

      😂😂😂ተማር

    • @NTTSUHWALE
      @NTTSUHWALE 8 днів тому

      😂😂😂😂

  • @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ

    እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ብርቱ✝️💒🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @mebratayele5193
    @mebratayele5193 8 днів тому +1

    እጅግ እጅግ ድንቅ እግዚአብሔር ይባርካቸው እናት አባት በጥሩ ሥነሥርዓት
    አንፀው ድንቅ ኢትዮጵያውነት ስላሳያችሁን
    የእንደ ገና አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ እንደ ማሪያም ከጌታ ሥር ቁጭ ብላ በጥበብ በእውቀት ስላስደጋችኃት ማርታ ስላልሆነች አሁንም ትደግ ትባረክ ምርጥ ድንቅ ሀገር ወገኖን የምትወድ እግዚአብሔር ይባርካት ትባረክ

  • @خديجهخديجه-م3غ
    @خديجهخديجه-م3غ 12 днів тому +9

    እኔ የሚገርመኝ የትኛውም ከየትኛውም ቦታ ቀበሌ ወረዳ ዞንና ክልል ይምጡ እሸቱን ልክ አብሯቸው ብዙ ዓመት እንደኖረ ወይንም እንደቅርብ ጓደኛቸው አድርገው ነው የሚቀርቡት ምንም አናውቀውም ብለው እንኳን አይሸማቀቁም አይፈሩም።በጣም ነው የምገረመው።

    • @rttr3992
      @rttr3992 12 днів тому

      Lpl

    • @RadetAyalew
      @RadetAyalew 11 днів тому

      እሱ ጥሩ ሰው ስለሆነ ነው

  • @tibebtsehay
    @tibebtsehay 12 днів тому +1

    የዝች ልጅ ቤተሰብን በጣም አመሰግናለሁ በጣም በጥሩ ምግባር ነው ያሳደጓት በዚሁ ቀጥሉ ልጅ እንዲህ ባህል እና ወግ ወጉን እያየ እያወጋ ሲያድግ የሀገር ኩራት ነው።
    👍👍👍👏👏👏👌

  • @feteheyaKedir
    @feteheyaKedir 12 днів тому +7

    አጅብ ልጆች እኮ ፈጣን ናቸው ሁሉን ያውቃሉ እደጉ ተመንደጉ

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 12 днів тому +4

    ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ እድግ በይ❤❤❤❤

  • @teferaselassie4742
    @teferaselassie4742 12 днів тому +2

    Very talented kid! The sky is the limit with this kid if guided correctly.

  • @DerejeGezu
    @DerejeGezu 12 днів тому +4

    ሁላችንንም እግዚአብሔር ለሀገራችን ያብቃን

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 12 днів тому +2

    ቅመም ❤❤❤የኔ ቆጆ ተባረኪ እድግ በይልን

  • @abeabegaz5645
    @abeabegaz5645 11 днів тому +3

    ግን ልጅ እንደልጅ ሲሆን ደስ ይላል ጥያቄዉም ለልጆች የሚመጥን ሲሆን ደስ ይላል

  • @habtaም
    @habtaም 11 днів тому +1

    የኔ ማር እድግ በይ ወላጆቹሽ የተባረኩ ናቸው ልጃቸውን ጥርት አርገው ነው ያሳደጉት ያስተዳደግ ውጤት እድህ ነው የኔ ቅመም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wubieg.
    @wubieg. 12 днів тому +1

    በጣም ደስ የሚል ለዛ ያላት አስተዋይ ልጅ ! እደጊ!

  • @HabeshaGroup
    @HabeshaGroup 12 днів тому +4

    መልካም ሁሉ ለምድራችን🙏

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 12 днів тому +1

    የሚገርሙ ናቸው ድንቅ ልጆች በዚህ እድሜአቸው ይኸን የአህል ግንዛቤ ከአላቸው ሲያድጉ ምን ሊሆኑ ነው 😍

  • @FiriewMarew
    @FiriewMarew 12 днів тому +2

    Amaizing የምትገርም ልጅ 👍👍

  • @abateararsa5603
    @abateararsa5603 11 днів тому +1

    ቃለህወት ያሰማልን እግዚያብሔር አምላክ ፀጋውን ጥበቡን ይጨምርልሽ ወላዲት አምላክ አትለይሽ አትራቅሽ ጥበብን ሁሉ ታብዛልሽ ያንቺን አሳዳጊዎች ወይም ወላጆች እግዚያብሔር ይባርካቸው ይጠብቃቸው

  • @tigisttamirat3440
    @tigisttamirat3440 12 днів тому

    እውነትም ድንቅ ልጅ ማለት ይቺ ንት እግዛብሄር ያሳድጋት❤❤❤❤❤

  • @astertadesse9906
    @astertadesse9906 12 днів тому +1

    This show always. my cup of tea. I wish you could come more often. I love those kids they are innocent, and they are funny❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 12 днів тому +6

    እሼ በጣም ነበር መድረክ ላይህ የምፈልገው የምትመጣው ኦክላንድ የምኖርበት አካባቢ ረቡኒ ስቶር ሁሌም የምሄድብት ግን እኔ ወደሌላ ስቴት በምሄድበት ጊዜ መምጣትህን ስሰማ በጣም ተናደድኩ በሌላ ጊዜ ደግመህ እንደምትመጣ ተስፋ አለኝ ድንቅ ልጆችን እንደገና ስለጀመርክ እናመሰግናለን

  • @MahderBekele-v7f
    @MahderBekele-v7f 12 днів тому +1

    ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን🙏🙏🙏

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 12 днів тому +3

    ይቺልጅማ እድሜዋ በደብ ይመርመር😊

  • @YassinmohammedHanfere-rl1yf
    @YassinmohammedHanfere-rl1yf 12 днів тому +2

    ድንቅ ልጅ እድግ በይ ❤ ❤ ❤

  • @alemneshalebacehw372
    @alemneshalebacehw372 12 днів тому +3

    እንኳን ደና መጣችው

  • @faizaselam8342
    @faizaselam8342 12 днів тому +2

    አልሀምዱሊላሕ ስለሁሉም ነገር

  • @Greennature2667
    @Greennature2667 12 днів тому +2

    ማኪባ ገራሚ ልጅ ናት 👍

  • @addisw1713
    @addisw1713 12 днів тому +2

    ቅመም ነገር ነሽ❤❤😂

  • @MaskaraDibba
    @MaskaraDibba 12 днів тому +2

    ❤❤❤❤አግዚብሔር በጥበብ ይሰድገሸ

  • @Eritrewit
    @Eritrewit 12 днів тому +3

    እርግጠኛ ናቹ ግን የ7ኣመት ልጅ ናት ለማንኛዉም እግዛአብሄር ያሳድግሽ

  • @tesfalemtekie7871
    @tesfalemtekie7871 16 годин тому

    ድንቅ ልጅ ናት❤

  • @EmebetKora
    @EmebetKora 3 дні тому

    የኔቆጆ እግዚያብሄር ያሳድግሽ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉

  • @makedimakedi560
    @makedimakedi560 14 годин тому

    እግዚያብሄር ያሳድግሽ ይጠብቅሽ❤❤❤

  • @raheal-j7u
    @raheal-j7u 9 днів тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የኔ ቆጆ🎉🎉❤❤❤❤

  • @benai5241
    @benai5241 11 днів тому +1

    የኢትዮጲያ ተስፋ❤ተባረኪ እውነትም ድንቅ🎉ከጊዜዎቹ ባለስልጣን በ 10 እጥፍ የምትበልጥ ❤

  • @genetkassaye4318
    @genetkassaye4318 12 днів тому +2

    የሰዉ ቤት ስራ ሰልችቶኛል ከምር ኡፍፍፍ

  • @rozageberhiwot7000
    @rozageberhiwot7000 12 днів тому +3

    ቤተሰቦቿ የተባረካችሁ ናችሁ የተባረከች ልጅ አላችሁ ❤

  • @Beza-tv4fw
    @Beza-tv4fw 10 днів тому

    እጅግ በጣም ድንቅ የሆነች ልጅ አንደበተ ጣፋጭ የሆነች ልጅ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ ምኞት ያሳካልሽ እዬንን ስርዓት አስተዳደግ የቤተሰብ ነው እደግ በይ🙏🙏🥰🥰🥰❤❤❤❤

  • @MagdasTeketeleny
    @MagdasTeketeleny 11 днів тому

    የኔጣፋጭ እደገብዮ እግዚአብሔር በጠብቡ ያሳደግሽ❤❤❤❤❤

  • @KibromAbraham-uk7tc
    @KibromAbraham-uk7tc 12 днів тому +1

    GOD BLESS HER ❤❤❤

  • @Meron824
    @Meron824 4 дні тому +1

    የኔ ማር💗

  • @YordanosUtopia
    @YordanosUtopia 3 дні тому

    የኔ ቅመም እግዚአብሔር ያሳድግሽ❤❤

  • @HahaGahs
    @HahaGahs 5 днів тому

    ወይኔ በሳቅ ገደለችኝ 😂 ለኩየችሽ መልእክት አስተላልፋ😂