Shit! Ertrian took our ports and Ethiopia is locked land . Do you know how many hundred thousand of Ethiopian army died at Ertrian to save our ports Assseb? No No you do not know! You born yesterday after Wayne came to Addis Ababa in 1983. But we knew since 1974 E.C I knew my classmates students in 1980s who went and died their for Ethiopian unity and freedom! Dump ! Do you know how many very very educated Ethiopian formers generals died Their like General Denise Bulitoo, General Tasfsye G Maryam who killed himself than captured by Shabia in 1970 E C in Ertrian? Shit. Read Ethiopian History! We need our Ethiopian ports. Because millions of Ethiopian army died during the 17 bloody civil war. Even Darge officials took me from school to Go war with shabia and Wayne in 1979 E.C . When I was 6 Grade Shewa , Ethiopia from Addadi elementary school. But they send me to my home because I was a young. Then, I graduated in 1985 E C So I can teach you very well the history of Ertrian and Ethiopian bloody war .
ከዜጤኛ መሳይ በርታልን❤
ቸር ያሰማን
እግዝአብሔር ሆይ እባክህ እንደቸርነትህ ለኢትዮጵያ እና ህዝቧ ደረስላት🙏🏽 ውይይይ 😭😭
ይገርማል በዚህ ልክ ፈጣሪ ሆይ ምህረት አርግልን
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷ኢረትራለዘላለምትኑር
ሰላምለኢረትራ
በመሠረቱ፣ የፋኖ አንድነት በጣም አስፈላጊና ትግሉን በከፍተኛ ደረጃ የሚያስፈነጥር ቢሆንም ነገርግን አንድነቱ የተለየ ተአምር ይፈጥራል ብሎ እንደ ምትሃት ሊታሰብ አይገባም ባይ ነኝ።
አላርፍ ያለች አይጥ ሄዳ የድመት አፍንጫ ታሸታለች እንደሚባለው ነው ነገሩ ይሄ ይዞ ሟች እንጭጭ ደንቆሮ አይጥ ኤርትራ ላይ የሞከረ ቀን ህልውናው ያከትማል !!!
Keep it up messy!
አዲስ አበቤ ማን መቶ ነፃ ሊያወጣህ ነዉ የምትፈልገዉ 😡ነፃነት ቤቴ ፈረሰ ንሮ ተወደደ እያልክ ማልቀስ አቁም 😡😡
አንተ እራስህ ጎንደር የፋሲል ቅርስ ኖራ ቀለም ሲቀባ ምን ትሰራለህ ??
😂😂😂ብሽቅ
ሰላም ለሀገሬ❤❤❤❤❤
ልክ ነህ ቅርሰ ላይ አይጨመርበትም አይቀነሰበትም አሁን እያየነው የለው ነገር ዩኒሰኮ የሚባል ዪረጋግጣል!!
ጤና ለአኢትዪዽያ❤❤❤❤😮7😮😮😮😮😮7
ትናንት በክፉቀን ጥላም ይከዳል ኤርትራ ግን በክፉቀን ደረሰችልን ብሎ ሲያወድሳት ሰምተናል
በቃ ታሪክን ማጥፋት። ምን ጉድ መጣብን
Mesay blessed ❤❤❤
Mesay yegodar fano and bihon noro yih hulu tifat begondar akesetim neber
ባርያ በነገሰ ግዜ ምድር ትናወጣለች ።
ጋላ በሚል ይስተካከል
😂😂😂
የፋሲል ቅርስ በኦነጎች ሲጎድፍ ፤ አዳኘች አባቤ ጎንደር ከተማ ገብታ ቤት ስታስፈርስ አብይ የሚባል ገልቱ ጎንደር ላይ ሲፀዳዳ " ስፈልግ እገባለሁ ሳልፈልግ እወጣለሁ፤ ብርጌድ ደመሰስኩ፤ ብዙ ሺህ ማረኩኝ " የሚለን ፋኖ ምነው ድምፁ ጠፋ?
ገብቶ ፎቶ መነሳት ቀላል ነዉ በሃዲን ከተማ የተቀመጠው ምን እየሰራ ነወዉ ታንኩም ባኩም ያላቹ እናተ ናቹ ግን ተረጋግቶ ማስተዳደር አይቻልም
ይሔን ያክል የግንዛቤ ችግር????እውነት እላቹዋለሁኝ ፍሲል የኔም ያንተም የሁሉም ኢትዮጵያዊ ነው ዝም አንልም ስርአት በተለወጠ ቁጥር ሃይማኖታቸውን የሚቀይሩት ተዋቸው እኛ ግን ዝም አንልም ኢትዮጵያዊ ነን
we love Eritrea's 🇪🇷 peoples and gov,we are amhara people
👉ጨቅላው የኢትዮጵያ አምባገነን በፋኖ የደረሰበትን ምት መቋቋም ሲሳነው በኤርትራ ህዝብ እና መንግስት ላይ በድሮን የታገዘ ጦርነት ለመጀመር የተዘጋጀ ሲሆን እኛ የአማራ ህዝቦች በዚህ ጦርነት ከኤርትራ ህዝብ እና መንግስት ጎን ነን።በእናንተ ላይ ጦርነቱን ከከፈተ እኛ ከኋላ በደንብ እዬመታን ሳንዱች እናደረገዋለን።
👉
You sound stupid you cadre.
ትክክል 🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪💪
Ahaha😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
መንግስትን ከኤርትራ ጋር በማጣላት ከኤርትራ ሃይል ለማግኘት የታሰበ ተራ ሴራ ነው፤ ከኤርትራ ጋር የሚያጋጨን ምንም ምክንያት የለም፤ የአማራ ህዝብ ከኢትዮጵያውያን ወንድሞቹ ጋር ይሰለፋል እንጂ ኢትዮጵያን ከሚያፈርሱ ጋር አይተባበርም በእርግጥ ይህን የጻፍከው አማራ ብትሆን ኖሮ ከጠላት ጋር አብሮ ለመስራት ህሊናክ አይፈቅድልህም ነበር በአማራ የግል ፍላጎትህን ለማሳካት አትጣር አማራ ሁልጊዜ ኪትዮጵያ ወንድሞቹ ጋር በመሆን ያሸንፋል ስነልቦናውም አሸናፊ ነው፡፤ ትዮጵያ ትቅደም፤ ተላላኪ ይውድም፡፡
የሴራ ፖለቲካ ሐገር ያወድማል እንጅ ሐገር አይገነባም!!!
መሀይሙ በሻሻው ስለ ቅርስ ምን ያውቅና ሽብርቅ
ቢያውቁም አይናገሩም
We need to send all Gonder city men a SKIRT...shameful they allow this happen.
ስላም ወንድማችን መሳይ!
ሰላም ወገኖች
ፈጣሪ ሆን ኧረ ይሄን ሰይጣን ቶሎ ጥራልን😢😢😢😢😢
መሳይ እደምን አደርክ በጣም ነው የምወድህ የማደቅህ በርታልን ።
ከዚህ በመቀጡል እደ አስተያየትም እደምክርም አድርጌ የምናገረው ለዕማራ ፍኖ በአራቱም አቅጣጫ ላሏት በሙሉ ነው ማለትም ለምን አንድ ዐማራ ዐውይ ቁመና አይዝም አንድ የእዝ ሠንሠለት እዲኖረው አይሆንም ችግሩ ምንድን ነው ?
እውነቱን ልንገርህ መሳይ ወጣቱ ክፍል የፍኖ አንድ ባለመሆን ከቀን ቀን ተስፍ እየቆረጠ ነው ።
አንድ ሁኑ አንድ ሁኑ አንድ ሁኑ
እኛ እስክንድርን የት እናውቀዋለን መሪያችን ዘመነ ካሴ ነው።
❤❤ድል ለፋኖ
ቪዲዮ ስትጠቀም በትችል የምታወራለትን እርእስ የሚወክል ቢሆን የድሮ ቪዲዮ ስታጣምር የዜናውን ተአማኒነት ይቀንሰዋል አመሰግናለሁ
We have to stop him before he go to other tourist attractions 😢
መሳይ የአማራ የቁርጥ ቀን ጀግናችን በርታልን አዲስ አበባ ሕዝብ መተኛቱ አይበቃም? ከዚህ በላይ ምን እስኪመጣ ነው የምትጠብቁት?እኛ አማራዎች ኤርትራውያን እንወዳችሁአለን አማራዬ ተው አንድ ሁኑልን አንድ ባለመሆናችሁ ቅርሳችን እየወደመ ነው በየቦታው ንፁሃን ገበሬ እየታረደ ነው በተረፈ ድል ዱላ ይዞ ወጥቶ ማርኮ ስናይፐር ለታጠቀው ፋኖ
ኤርትራ ፍቅር ❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ኢትዮጵያ መቼም ቤሆን የኤርትራን ዉለታ አንረሳም 🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷
We don’t forget the Amhara genociders& the Eriterean looters& rapists. Ever.
Shit! Ertrian took our ports and Ethiopia is locked land .
Do you know how many hundred thousand of Ethiopian army died at Ertrian to save our ports Assseb? No No you do not know! You born yesterday after Wayne came to Addis Ababa in 1983.
But we knew since 1974 E.C
I knew my classmates students in 1980s who went and died their for Ethiopian unity and freedom! Dump !
Do you know how many very very educated Ethiopian formers generals died Their like General Denise Bulitoo, General Tasfsye G Maryam who killed himself than captured by Shabia in 1970 E C in Ertrian? Shit. Read Ethiopian History! We need our Ethiopian ports. Because millions of Ethiopian army died during the 17 bloody civil war. Even Darge officials took me from school to Go war with shabia and Wayne in 1979 E.C . When I was 6 Grade Shewa , Ethiopia from Addadi elementary school.
But they send me to my home because I was a young.
Then, I graduated in 1985 E C
So I can teach you very well the history of Ertrian and Ethiopian bloody war .
ትክክል ውለታቸውን አንረሳም
ዉለታዉ ምንድነዉ
ያሳዝናል
አይዞን መሳይ
ይሄ 7ኛ ክፍል ምን ያላደረገው አለ?
ህፃን ልጅ ስለ ታሪክ ስለ ቅርስ ምን ያውቅልሃል
ፋኖ ስለ እግዚአብሔር ብላቹ አንድ ሁኑ ቤንሻንጉል የሚታረደዉ አማራ እናተ አንድ ባለመሆናቹ ነዉ 😭😭
ድል ለፋኖ
ተበዳ እንኳን መሰረዝ ለምን አይደለዝም ቾግራችንን የሚፈታ የለም ሁሉም የደሀ ጠላት ነው ቀረርቶ
እንቅልፍ የለሹ ፋኖ መሳይ ወጥር 💪💪💪 💚💛❤️
ወይ ጉድ!! አንድ እብድ የፈለገዉን ሲያደርግ ሃይ ባይ ጠፋ ! ታቦት ይውጣና እደጅ ላይ ይቀመጥ ቢልም መደረጉ አይቀርም!
የተነሳውን ሁሉ መንግሥት በመጥላትና በማጠልሽት 10 ቦታ ተከፋፈላችሁ፡፡ አሁንም እንዲሁ ለዘላለም ትኖራላችሁ፡፡
መንግሰት፣፣የዉጂ፣፣፣ህዝብኢረትራ፣፣ጠላታቺን
አደለቺም፣፣ኢረትራ፣፣ለዘላለምትኑር
ኢትዮጵያ ፣ ምርኮኛ የሚፎክርባት አገር ።
በጣም ያሳዝናል
መሳይ እንወድሀለን don't give up pls we love you!!!
የጎንደር ሜሕበረሰብ በዚሕ ልክ ይወርዳል ተብሎ ማን ጠበቀ አንደት ቅርሳቸውን በአደባባይ የግለሠብ ቪላ ሢያሥመሥለው ጸጥ ይላሉ
Fanooo pawer ❤❤❤
አምሐራዊ ብሔርተኝነት ባለመዳበሩ ዛሬም የአምሐራ ሕዝብ እየተከፋፈለ የጠላት መጫወቻ ሆኗል!!!
በውስጥ መረጃ የምንሰጠውን አድራሻ ላክልን
ይሄ መሳይ ሚባል ሰውዬ ግን ጤነኛ ነው! አማራ ክልል ሰላም ቢሆን ምን እንደ ሚሰራ ማወቅ እፈልጋለሁ! በአማራ ታጋዮች ደም የሚኖር መሃይም!
መሐይም ነሕ እኛ አመራዎች መሳይን አንወደዋለን
ጥምብ ካድሬ መሳይ ነው ድሮን ያዘመተው ?? ወይስ ትምህርትቤት ያወደመው ??
ኢትዮጵያንም ኢትዮጲያ አይደለችም ማለቱ አይቀርም በዚህ ሁኔታ እግዚአብሄር ይድረስልን ምን ጉድ ነው ኢትዮጵያ ሀገሬ ስቃይሽ በዛ
ድል ለተገፋው አማራ ፋኖ 💪💪💪💪💪
በወረዳ እና ቀበሌ ብሔር ማመጣጠን በሚል የተሰባሰቡት ሕዝብ እንዴት እያማረሩ እንደሆነ በአይኔ አይቻለሁ:: ምንም አይነት የማገልገል ፍላጎት ሆነ አቅም የላቸውም:: 😢😢😢
ፋኖ ፋኖ fano ❤
መሳያችን እግዚአብሔር ድካምህን ቆጥሮ የኢትዮጵያን ትንሣኤ በቅርቡ ያሳይህ
የአማራ አመራሮች እና ጀኔራሎች መጨረሻቹ ናፈቀኘ እናተ ሆዳም አጋሰሶች 😡 የግዜ ጉዳይ ነው 💪💪💪
FANO is King 🤴 🙌
Fano 💚💛❤️💪💪💪
አይ መሳይ ትገርማለህ!!!!ለአህያ ማር አይጥማትም!!!!
አብይ ጎንደር ሲመጣ ፋኖ የታለ?
😂😂ጭቅላታቹ አስተሳሰቡ ከንሰሳ ያነሰ ስለሆነ አረጋ በሃርዳር ከተማዉን የሚያስተዳድሩት በታንክ እየተጠበቀ አይደል አብይ ምን ይደንቃል በድሮን ባየር አሰሳ እየተደረገላቸዉ ከያዙ አረጋ የበሃዲንን ባለስልጣን አይዙም ነበር ግን ትግል አይገባችሁም ነጥሎ ማዳከም ምን እደሆነ ፋኖ ክላሽ ዲሽቃ ነዉ ያለዉ😂
የፋሲል ግንብ እንዲህ ሲሆን ፋኖዎች ምን ሲሰሩ ነበር? የማንን ጎፈሬ ሲያበጥሩ ነበር? ቢያፈርሱትም አያስጥሉትም ማለት ነው? አሁን አንዴ ሆኗል በቀጣይ ላሊበላን እንዳያነጡት መጮኽ ነው።
መጮህ አልክ ሰለሞን መጮህ 🤔🤔🤔
Ante min sisters neber
ደደብ ከዚህ ቁጭ ብለህ እንደመተቸት መሰለህ ከሰንት ታንክና ድሮን ከያዘ ጋር ነው ገጥመው ያሉት ቁጭ ብለህ ምላስህን አትዘርጋ
🙏 🙏 👍🏾 👍🏾 👍🏾 👍🏾 😅
መሳይ ፡ አዲስ ፡ አበባ ፡ ፡ ህዝብ ፡ ምንም ፡ አይነት ፡ እንቅስቃሴ ፡ ሰሌለ ፡ ገና ፡ አማኛ ፡ መናገርና ፡ የኢትዮጵያ ፡ ፡ በንዲራ ፡ ይነሳል ፡ የራሳቸውን ፡ ባንዲራያውለበልባሉ ፡ በጣም ፡ ያሳዝናል ፡ ነፃነትለማግኘት ፡ የግድነው ፡ አዲስ ፡ አበባ ፡ ፡ ወጣት ፡ መነሳት ፡ አለበት ፡ ወሬሆነ ፡ ፋኖም ፡ ምንምአይነት ፡ ነገር ፡ አላየንም ፡ እያደፈጡ ፡ እያጠቁ ፡ መውጣት ፡ አብይ ፡ ጎንደር ፡ ሄደ ፡ ምንሆነእያጨበጨቡ ፡ ነው ፡ የተቀበሉት ፡ ወሬብቻ ፡ ሆነ ፡ ይሰለቻል ፡ ትግራይ ፡ ህዝብ ፡ ጀግናነው ፡ ማንነቱ ፡ አሳየው😢😢
አፋን ኦሮሞ ተማር አውራ፡፡
አይይይይይይ የአሮጌ ዘመን ጭንቅላት😅😅😅😅😅😅😅😅
ኢረትራ፣፣፣፣ሁለተኛዋ፣፣፣እናታቺንናት፣፣፣ጠላትአደለቺም
አደው. ምን. ይሻላል.
ሲሰረዝ ትዘፍናለህ እስከዛ ውዝዋዜ አጥና ። ትልቅ በአል ሲደረግ ፀጥታ ጥበቃ አይደረግም ሚሳኤል የምትለው ያስቃል በልኩ ተቀደድ
ገና ከተማው ላይ የብሄር መመጣን የለም ተብሎ እያንዳንዱ ብሄር ይመነጠራል ለታዛዡ እና ፍቃደኛው ህዝባችን ከዚህ የተሻለ ይኖር ይሆን
አብርተዉ በመብራት እሂን ምሥኪን ህዝብ ቁማር አሥበሉት
You right you can see goggle
Washatme
❤❤
ቅርስ ላይ ተጨማሪ ግንባታ ።ታሪካዊ ይዘቱን የቀየረ እድሳት።ዘመናዊነትን የሚያላብስ የመብራት ዲኮር
ከዩኔስኮ ያስሰርዛል
ደብረማርቆስን ለማሳደስ የሚቀጥለው የዶ/ር አብይ ጉዞ…😂😂😂😂
ታሪክ የሌለው ታሪክ ቢያጠፋ ምን ይገርማል ?
አትፍሩ፣ለማሰፈራራትነዉ፣፣ሰለፈራነዉ
የኦነግን ገልቱ ኢትዮጵያዊ ያሰለጥነዋል። የእኦነግ ብልፅግናን በአከርነትና በባርነት የሚያገለግለውን ኢትዮጵያዊ ባንዳ ማን ያሰለጥነዋል?
የጎንደር ፋኖዎች ለዚ ተጠያቂዎች ናቸው ፋሲል እሄሁሉ በደል ሲደርስበት አለማየቱ አይተውም ዝም በማለታቸው ሀላፊነቱን ሊወስዱ ይገባል
Dedeb
በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ የአምሓራ ተማሪዎች 5 አመት ከ41 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም
እንዴት ታሪክ ሲበላሽ ዝምትላላችሁ እውነቱም ጎንደሮች ባንዳ ናችሁ ኧረ ሆዳም ናችሁ ወዛሙን አመዳም ሲያደርገው እንዲህ ሲበላሽ በመፍዙዝ ካድሬ ሲያፈዛችሁ በሆድ ነው (በገንዘብ)እኔ እያለ ባለጌ ሲመጻደቅ እንዴት ትተባበራላችሁ አዎ እፈሩ አባቶቻችሁ ጀግኖች እናተ ግን አጎብዳጆች አይደለም ቢሰረዝ ጾታቸው ቢቀየር ምንም አይሉም 🤔🤔🤔አይ መይሳው አይ መልኬ ጎቤ ለእውነት በጀግንነት ለሃገር የተዋደቃችሁ እናንተ አባቶች ጎንደር ባቢሎን ሆና ስትገለሙት ስታሽቃብጥ አለማየታችሁ እንዴት ደስ ይላል 😭😭😭
ምቾት ያፈዘዘዉ (ያደነዘዘዉ)ባለስልጣን ይመስላሉ
ወይኔ ፋሲልን ተጫወቱበት በጣም ያሳዝናል
ሰለም መሳይ ❤🙏
የገረመኝ ነገር ቢኖር ይሄሁሉ ጥፋት ሲሰራ ፋኖ ማሸነፍ ባይችል ማስተጓጎል አቃታቸው አሁንስ ተስፋ እያስቆረጡነው ፋኖ የት ነው ???
መሴይ ምነው ቃለ መጠየቅ የሚሰጥ የፋኖ አመራር ጠፋ ወይ ? የድል ዜናስ ? አሁን የት ናችሁ የምትለዋ ጥያቄስ ?
ብአዴን ካለ ሊያጠፋን ነው የተነሳው
አንት የአገር ጠላት ፈጣሪ ዋጋህን ይክፈልህ ያንተን ሚዲያ መቸውንም እዳላይ ያኔ በኢሳት ሞቸ ስዎድህ እንዳልነበር ዛሬ ግን ከረፋህ
ለምን እውነት አወራ ነው?? ውሸት ጋር ህብረት ለመፍጠር በሆድ መውደቅ ያስፈልጋል፣
መሳይ ደግሞ በሆድ መውደቅን እምቢ ብሎ ተፀይፎታል
ብልፅግና ኦሕደድ ኦነግ ኢትዮጲያን ወንድ የድሐ ልጆች በእርስበርስ ጦርነት እያጫረሰ ነው
አይ ጀዝባው መሳይ በቅናት ተሰቃይ
ይህ ሁሉ ሲሰራ የባህል ሚ/ር የቅርስ ጥበቃ ባለሥልጣን ምነ ይሰራ ነበር?ምድረ ሆድ አደር
ኦሮሞ በእውነት ራሱን የበደለና አብይ ያኮላ
ሸው ጥርቅም .አይደለሁም ካለ ይህን ደነዝ
ኦሮሞ የሆነ ሁሉ ሆ ብሎ ካለተነሳ,
ተባባሪነቱን እነዳሳየ ይቆጠራል፠
ደብረማርቆስን ለማሳደስ የሚቀጥለው የዶ/ር አብይ ጉዞ…😂😂😂😂የመቼ ፋይል ነው? መሳይ አታፍርም።
ታሪካዊ ቅርስ ሣይሆን የሚመስለው ናይት ክለብ ነው የማብራቱ ብዛት
Mesay ye ethiopia tser Ena afrash😂😂
ዜናውን በጣም ሰቀልኸው
ከዩስኮ እናንቴ ብትሰረዙ
መጀመርያ በደንብ አማረኛ ፃፍ
በተለይ ከአንበሳ አውቶቢስ ድርጅት ከ10አመት በላይ ያገለገሉ ባለትዳሮች ሁለቱንም አባረዋቸዋል አማራ በመሆናቸው😭
Weyo
አዲስ አበባ ህዝብ መቼ ነው አንድ ሆኖ በድፍረት መንግስትን ተቃውሞ ሚወጣው?
ያድስአበባሕዝብበኑሮውድነትበቤትፈረሳእየተመናመነነውግንአሁንምድምፅአያሰማምያሳዝናል
እስክንድር ነጋ ቡሽቲ ነው ምናለ ለ ዘመነ ካሴ እውቅና ሰተህ ከፋኖ ትግል ብትወጣ ፋኖ ባጭር ጊዜ ውስጥ ድል ይደረጋሉ ። 6:03