ባለፎቶዋ ልጅ ተገኘች!! ፎቶግራፈሩ አንቶኒዮ ያነሳበትን አስገራሚ ቅፅበት አወጋን //ልዩ እንግዳ በቅዳሜን ከሰአት//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 783

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 5 місяців тому +107

    ከእድገቷ በስተቀር የልጅነት መልክ እና ውበቷ እንዳለ ነው የወለደች እንኳን አትመስልም " ውቧ የቆቦ ልጅ ዘቢባ "❤🥰

  • @DesalegnShiferawu-ec3sf
    @DesalegnShiferawu-ec3sf 5 місяців тому +138

    መልካም ሰው ለሞያው የተሰጠ ለገንዘብ ሳይሆን በትክክል ለሞያ ብቻ ከሚኖሩ ሰዎች አንቶኒዮን ማዬት ችያለሁ ። ዘቢባ ዕድለኛ ነሽ እንኳን ደስአለሽ ።

  • @felekeabreham8117
    @felekeabreham8117 5 місяців тому +73

    አንቶኒዬ የልጅነት ጓደኛዬ ነው።በፎቶግራፍ ጥበብ የተጠበበ ድንቅ ችሎታ ያለው የካሜራ ባለሙያ ሲሆን ይህ ፎቶ ሲነሳ በአጋጣሚ አብረን ነበርን ይገርማል።

  • @ZEDOLOVE-m8p
    @ZEDOLOVE-m8p 5 місяців тому +44

    አስለቅስሽኝ ወላሂ ጋሼ አባባልሽ ክብር መስጠት ለሚገባው ስው ክብር ሲሰጥ ደስ ይላል ስው ማለት የስው ውለታ እማይረሳ ነው አንች ይህንን ስላደርግሽ ደስ ብሉኛል የሀገሬ ልጅ የወሎዋ ቆንጆ ❤❤❤❤

    • @khanjan-wx8oo
      @khanjan-wx8oo 5 місяців тому

      ❤❤❤

    • @GedayGuileGere
      @GedayGuileGere 5 місяців тому

      ራያ ቆቦ እያለች ወሎ ትላለች 😂😂​@@khanjan-wx8oo

  • @ጦጢት
    @ጦጢት 5 місяців тому +7

    ቶኒ ቁምነገረኛም ጭምር ነው ባለሙያ ብቻ ሳይሆን በማንኛውም አጋጣሚ ሙያውን ብቻ ሳይሆን ሰውንም ማሳደግ የሚወድ ቅን ልብ ያከለው ሰው ነው እረጅም እድሜ ቶኒዬ❤❤

  • @የእናንተተረኮች
    @የእናንተተረኮች 5 місяців тому +15

    አንቶኒ ከአራት ዓመታት በኋላ ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል። ብዙ ሊባልለት የሚገባ International photographer ነው።

  • @fishatsiontadesse1868
    @fishatsiontadesse1868 5 місяців тому +51

    አንቶኒዩ እግዚአብሔር ይባርክህ ትልቅ ስው ነህ ተባረክ

  • @ethiopiayehulum3517
    @ethiopiayehulum3517 5 місяців тому +16

    በጣም ደስ ይላል:: ዘይባ እንደነ ውቢት ኢትዮጵያ ሊሠራባት የምትገባ ወጣት የሀገር ሀብት ነች:: መልካም ዕድል ለዘይባ እንኳንም አየንሽ በጣም ደስ ይላል:: እንዲሁም ጥልቅ ምስጋና ለአንቶንዮ::

  • @RehemaumerRehemaumer
    @RehemaumerRehemaumer 5 місяців тому +146

    ማሻ አላህ ዘይባ አሁንም በጣም ቆንጅየ ናት ወሎዬነት❤❤

    • @amourgagnetoujours
      @amourgagnetoujours 5 місяців тому +23

      ቤተ አምሃራነት ነው የሚባሉት።

    • @Habtam837
      @Habtam837 5 місяців тому

      ሁለቱም ይሆናል ❤❤❤❤​@@amourgagnetoujours

    • @BeckyW-j7e
      @BeckyW-j7e 5 місяців тому +3

      Ethiyopiyawinet.

    • @AminaBeyan
      @AminaBeyan 5 місяців тому

      Weloyenet ketelo ethiopiawient​@@amourgagnetoujours

    • @TruthEz
      @TruthEz 5 місяців тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      # በስኪ
      ​@@BeckyW-j7e

  • @legesseadinew1121
    @legesseadinew1121 5 місяців тому +560

    ለኔ ብቻ ነው አንቶኒ ሙሐመድ ጋዳፊን የመሰለው😲

    • @enatbayou3465
      @enatbayou3465 5 місяців тому +18

      በትክክልመልስቁጭእራሱን😅

    • @SaraHaile-kh4fg
      @SaraHaile-kh4fg 5 місяців тому +9

      እኔም መሰሎን ነበር

    • @BayushAdebebe
      @BayushAdebebe 5 місяців тому +7

      በትክክል😂😂😂

    • @Sabasaba-dw5sp
      @Sabasaba-dw5sp 5 місяців тому +6

      Altesasatkim

    • @sikosilo6489
      @sikosilo6489 5 місяців тому +4

      ሙስሊም ወድሙ ነው።

  • @Magi_koo
    @Magi_koo 5 місяців тому +50

    ጋሼ እናመሰግናለን የውነት ቅንነትሕ ይታያል እሷንም የተሻለ እድል እድታገኝ ያስተላለፈው መልክት 🙏
    ጋሼ አንቶኒዮ ግን ጋዳፊ መስሎኝ 😳😳😳😳

    • @TruthEz
      @TruthEz 5 місяців тому

      እሱ ግን የቼ ጉቬራ አድናቂ መሆኑን ከቆቡ ማወቅ ይቻላል። 🧑🏽‍🎨

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 5 місяців тому +5

    እናመሰግናለን ጋሽ እቶንዮ ሰው በሙያው እንዲህ ሰውን ሲረዳ በጣም ያስደስታል። እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።

  • @tesfayenigus7404
    @tesfayenigus7404 3 місяці тому

    በእውነት በጣም የሚገርም፡ነው ራያ ቆቦ ነኝ የኛም ታሪካችን መሆኑ ነው።እጅግ በጣም ደስ ይላል።ምን አይነት አጋጣሚ ነው።የሀገራችን መልክ ነሽና ውበትሽንም ጠብቂው።ባህልሽን፡ቋንቋሽን ወግሽን ጠብቂ አደራ።ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ።እርግጥ ሁሉም ነገር የራሱ ጊዜ ቢኖረውም ሀገሯን ለማስተዋወቅ ትንሽ ቢዘገየም መልካም ነው።ዮኒም አንቶኒዮም፡ደራሲውም ከልብ እናመሰግናለን።እኛም የምናግዘው ነገር ካለ በሙሉ አቅም አለን።

  • @someone7260
    @someone7260 5 місяців тому +24

    WoW! ይህች ልጅ ኢትዮጵያን ወክላ የቁንጅና ውድድር ብትወዳደር ውጤት እንደምታመጣ እርግጠኛ ነኝ ምክንያቱም ልጅ ሳይወልዱ አሁን ላይ ከሚወዳደሩ አንዳንድ የቁንጅና ተወዳዳሪዎች እሷ በብዙ ትሻላለች! በጣም ያማረ ውበት ቁመና እንዲሁም ስብእና አላት!👸🏽💚💛❤️
    እባካችሁ የቁንጅና ውድድር አወዳዳሪያዎች እንዲሁም የፋሽን ኢንዱስትሪ ላይ ያላችሁ ሰዎች ይህቺን ልጅ የተሻለ ቦታ ማድረስ ትችላላችሁ!🙏

    • @selamawitmakonnen7316
      @selamawitmakonnen7316 5 місяців тому

      Yes bebahelawi wededer bihon
      Teru new
      Bealem zuriya kalu zemenawi lebesoch mehal 👏

    • @yohan7782
      @yohan7782 5 місяців тому

      ቁንጅና ወድድር መልክ ብቻ አይደለም የሚታየው

    • @seifutilahun1204
      @seifutilahun1204 4 місяці тому

      ቁንጅናውድድር ሸቀጥማሻሻጫነው ምንድነውጥቅሙ

  • @EverywhereBlessed-kn7ko
    @EverywhereBlessed-kn7ko 5 місяців тому +188

    ዮሐንስ 3፥16
    በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።

    • @Na2waMawa
      @Na2waMawa 5 місяців тому +11

      እኛ እናምናል ግን የመጣዉ እየሱስ ነብይ ሁኖ ነዉ እጅ አምላክ ሁኖ አይደለም ማቴወስ ወጌል ምእራፍ 5 ቁጥር 30 እዳለዉ እናምናል

    • @EverywhereBlessed-kn7ko
      @EverywhereBlessed-kn7ko 5 місяців тому +8

      ​@@Na2waMawa
      ኢየሱስ መሲህ እንደሆነ እናምናለን እንደ ትንቢቶቹ መለኮታዊ ነው።
      ኢሳይያስ 9:6-7
      ሕፃን ተወልዶልናል፤ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናል፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል። ስሙም፣ ድንቅ መካር፣ ኀያል አምላክ፣ የዘላለም አባት፣ የሰላም ልዑል ይባላል። ለመንግሥቱ ስፋት፣ ለሰላሙም ብዛት ፍጻሜ የለውም፤ ከአሁን ጀምሮ እስከ ዘላለም፣ መንግሥቱን በፍትሕና በጽድቅ ይመሠርታል፤ ደግፎ በመያዝም ያጸናዋል። በዳዊት ዙፋን ይቀመጣል፤ አገሩንም ሁሉ ይገዛል፤ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ቅናት ይህን ያደርጋል።

    • @SannorizEthio
      @SannorizEthio 5 місяців тому +1

      Amen Awu eyesusi getanaw
      Ye alem beza.

    • @adrontube3361
      @adrontube3361 5 місяців тому +6

      @@Na2waMawaሎቱ ሥብሐት እናንተ የሰባልዮስ ልጆች አምላክን ሰው ነብይ የምትሉ እግዚአብሔር ይቀቅር ይበላችሁ

    • @bunagimbii2712
      @bunagimbii2712 5 місяців тому +1

      ሰውን አምላክ ብለው የሚሉ ሁሉ የፈርድ ቀን ምህረት አያገኙም 🎯

  • @wossenasefa1490
    @wossenasefa1490 5 місяців тому +1

    አንቶኒዎ ተባረክ ወንድሜ people like you make this world the Better Pl., God bless you, my brother

  • @ethiowollowollo8193
    @ethiowollowollo8193 5 місяців тому +58

    ❤በጣም የሚያምር ፎቶ ልጂቱም በጣም ታምራለች

  • @menbilove2757
    @menbilove2757 5 місяців тому +6

    አንቶንዪ እግዚአብሔር ይስጥክ ...እንዳንተ አይነት ሰው የብዛልን ዘቢባዬ አይዞሽ ያለ ሜካብ ውብ ኢትዮጵያዊት

  • @alemayehudessalegne1013
    @alemayehudessalegne1013 5 місяців тому +96

    ዬኒ በአንድ ወቅት አንቶኒዬ እንጦጦ ተራራ ላይ ሆኖ የመብረቅ ብልጭታን በካሜራው ለማንሳት ሙከራ በሚደርግበት ወቀት የወያኔ ወታደሮች ደርሠውበት ማን ፈቅዶልህ ነዉ የምታነሳ ብለው በማታ አሰቃይተውታል አንቶኒዮ ብዙ ታሪክ ያለው ጎበዝ ፎቶግራፈር ነው ኢንተርቪው አርገው።

    • @nadernegash827
      @nadernegash827 5 місяців тому +24

      እና ምን ይጠበስ ? የወያኔ ወታደርም ልክ እንደአሁኑ የውጭ ዜጋ መስሎት ነው በወያኔ ዘመን ምን ያህል ጥንቃቄ እንደነበር ታቃለህ ነው ወይ እንዳሁኑ አገሪቱን ባራቱም አቅጣጫ የወንበዴ መፈንጫ ማረግ ነበረባቸው ??

    • @MSs-kp3he
      @MSs-kp3he 5 місяців тому

      @@nadernegash827jounta😅😅😅

    • @selamselina1321
      @selamselina1321 5 місяців тому

      ​ምነው ተንጫጫህ እሱ እኮ ታሪክ ነው ያወራው​@@nadernegash827 አንተ ነህ እንዴ ያኔ ያሰቃየኸው የቀጠቀጥከው

    • @rabiaseid6695
      @rabiaseid6695 5 місяців тому +7

      ​@@nadernegash827ጅል ጁንታ ምን አቃጠለለሽ

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 5 місяців тому

      ​@@nadernegash827አትጣሉ በሁሉም መንገስታት ጥለው የሚሂዱት,ታሪክ አለ መጥፎም,ሆነ ጥሩነገር, ያለነው ሰለዚህ ከምትመላለሱ እኔን ደምሪኙ

  • @SaideAbdu-f6e
    @SaideAbdu-f6e 5 місяців тому +50

    ማሻአሏህ ታምራለች ነገር ግን ያልተነገረላቸው ቃሉውስጥ ትምህርት ስንማር ወሏሂ ስንት ቆንጆወች ሞልተዋል ወሎ በጥቅሉ አይታማም በቁንጅና ቢሆን በደግነት ወለ በስነመግባል ወሎየ ማለት ትልቋ ኢትዮጵያ ናት ❣️❣️

    • @TruthEz
      @TruthEz 5 місяців тому

      ማሻየሹዋ ፦ ምክኒያቱም፥
      - የማርያም ልጅ ኢየሱስ [ዒሳ] : ኦሪትን [ተውራት] እና ወንጌልን [ኢንጅል] ወይም መጽሐፍ ቅዱስን አረጋጋጭ እንዲሆን ከ’አሏህ’ ተሰጥቷል ፤ የወንጌልም ባለቤቶች (ክርስቲያኖች) ውስጡ ባለው ሕግ ይፍረዱ ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፭ የማእድ ምዕራፍ ቁ. ፵፮ - ፵፯)።
      📖👈🏾🤔

    • @tamiratestifanos6465
      @tamiratestifanos6465 5 місяців тому +1

      ምን ይጠየቃል ቁንጀና ና ወሎ ❤

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 5 місяців тому

      ወሎ እምሀራ እይደለም...!!!

    • @zebutube9644
      @zebutube9644 5 місяців тому +2

      እኔ ግርም ሚለን ከወሎ ውጪ ቆንጆ የለም አትበሉ የምር

    • @Selam-jk1qr
      @Selam-jk1qr 5 місяців тому

      እኮ እኔም ግርም ይለኛል​@@zebutube9644

  • @lomi-Q9rv
    @lomi-Q9rv 4 місяці тому

    በጣም ይገርማል ❤❤❤አንቶኒ የኔ መልካም ሁሌም ልቤዉስጥ ትልቅ ቦታ አለህ በሂወት አጋጣሚአጊቻቸዉ ልረሳቸዉ ካልቻልኳቸዉ ሠዎች ዉስጥ አንዱ አንተነህ ❤❤ በጣም አክባሪህ ወዳጅህነኝ ያደረክልኝን አረሳዉም❤ ዘቡ ቆንጅ

  • @MewaelMehari-dr8ry
    @MewaelMehari-dr8ry 5 місяців тому +7

    She still looks incredible, innocent, and beautiful.

  • @asterasamenew9236
    @asterasamenew9236 5 місяців тому +2

    ዬኒ ሁሌ ‼‼‼ ዝግጅቶችህ አስተማሪ ናቸው
    አቶ አንቶኒዬ ያነሳው ፎቶ እንደዚህ አነጋጋሪ ከሆነ. የምናረገው ነገር በሙሉ ስራ ነው 👏👏👏👏👏👏👏👏
    ዘቢባ በጣም ታምሪያለሽ ‼‼‼ የወሎ ልጅ. አረጋ ብለሽ ብዙ ስሪ በርቺ 👏👏👏👏👏 🙏🙏🙏🙏 እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ሁላችሁንም አሜን ፫ አመሰግናለሁ

  • @GoldCell-lp4dw
    @GoldCell-lp4dw 5 місяців тому +32

    አሁንም ልቅም ያለች ቆጆ ነሽ እድሜ ጤና ሁላቹም

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 5 місяців тому +11

    አቶ አንቶኒዮ እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይሥጥህ🙏🏾 በእውነት አንድን ሰው እንደዚህ ለቁምነገር ማብቃት ማለት ትልቅ ነገርነው::

  • @abdulshekuradem3687
    @abdulshekuradem3687 4 місяці тому +1

    አንቶኒዮ የሚገርም ሰው ነው: በጣም ደስ የሚል ኢትዮጲያዊ ነው። የዛሬ 18 ዓመት ለሁለት ሳምንት አብሬው ለስራ ቦረና ሄጄ ድንኳን ውስጥ በረሃ ላይ ቆይተናል: ዱንኳኑ ውስጥ ሰው ሲገባ የመጀመሪያው ማስጠንቀቂያ ካሜራዬን እንዳትረግጥ ነበር የሚለው: ከዚያ በኋላ አግኝቼው አላውቅም: እንኳን በጤና በሰላም አየሁ አንቶኒዮ።

  • @TadesseAkele-c1r
    @TadesseAkele-c1r 5 місяців тому +33

    እጅግ በጣም ደስ ይላል! የሙያ ታማኝነት ፍሬ ሲያፈራ አየሁኝ!!!

  • @abdelletifMohammed
    @abdelletifMohammed 5 місяців тому +28

    ኣንቶንዮ ለ ቸ ጎቬራን ያመሳስላል የኩባ ጀግና
    ዮኒ ኣንቶንዮ ዘቢባ ሰላማቹ ይብዛ ኣድናቂያቹ ከEritrea 🇪🇷

    • @ZedZ-y1r
      @ZedZ-y1r 5 місяців тому +5

      love you to brother❤❤

  • @metasebiafanta9358
    @metasebiafanta9358 5 місяців тому +8

    ዮኒ አንቶንዮን በሌላ ፕሮግራም ይቅረብልን ብዙ ልንማርበት የምንችለው ነገር ያለ ይመስለኛል

  • @JamilaAs-my3kw
    @JamilaAs-my3kw 5 місяців тому +7

    መገን ወሎየወች እኮ ያየን ሁሉ ነው ጠብ እሚልልን ❤❤❤❤❤ መታደል ነው

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo 5 місяців тому +1

      ውበት ጥፍናት ወናው አለህን የምንፍርበት ልብ መጋኝትናው አለህ ይስጥን 21:12

  • @kidistbelay8669
    @kidistbelay8669 5 місяців тому +4

    በጣም ቆንጆ.. የሚገርም ታሪክ ነው ፣ መልካም ዕድል።

  • @AbayHailu-o3j
    @AbayHailu-o3j 5 місяців тому +10

    አይ ወሎ የደጋጎች አገር እኔ ምን ቃል አለኝ አፈሩ ከሰማይ አንዴ ተመርቆል የሚለው አባባል እኮ 100% ይገባዋል የውበት መፍለቂያ ኑሩልን አቦ

  • @piclove2423
    @piclove2423 5 місяців тому

    እንቶኒዪ በጣም ጥሩ ስው በጣም ብቅርብ እውቀው ነብር ዩኔ ደግ ለሴት ልጅ ክብር ያልው ከድሮም ጀምሮ እግዚአብሔር እድሜና ጤና እዲስጥህ እመኛለው

  • @pinkflower5245
    @pinkflower5245 5 місяців тому +33

    አንቶንዮ ግን ማይክ ታይሰንን ነው የሚመስለው ። ልጅትዋ ደግሞ ቆንጅዬ ነች ለነገሩ ወሎዎች ቆንጆዎች ናቸው።

    • @3etv303
      @3etv303 5 місяців тому

      Mene
      Agenagewe balewa ayedeleme
      Egege betame Tru sebena alewe.
      Endeante adeleme

    • @3etv303
      @3etv303 5 місяців тому

      Werega nehe

    • @TruthEz
      @TruthEz 5 місяців тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      # ፫ኢቲቪ፫፻፫
      ​@@3etv303

    • @ZanubHadiya
      @ZanubHadiya 5 місяців тому

      በጣም ውበትከወሎልጅ

  • @user-cr6cf2in8p
    @user-cr6cf2in8p 5 місяців тому +8

    ዋዉ ፈቶዉን ቆየቶን ግን ልዩ ናት ቆቦወች እንለያለን❤

  • @HikmaHussein-gt1ev
    @HikmaHussein-gt1ev 5 місяців тому +8

    ዘቡዬ የኔ ውብ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ😮❤ወሎ በየ አከባቢው ቆንጆ ሞልቷል🤩🤩🤩💓🇪🇹🥰

  • @BABR7826
    @BABR7826 5 місяців тому +6

    ወይ አድጋ እኔ ራሱ የልጅነቷን ፎቶ Fb ላይ አይቼ ፎቶ አነሳሷ ገርሞኝ ነበር ጣቷ ፀጉሯ ወደ ጎን ዞር ማለቷ ይሄኔ አንዱ ነጭ ነው ያነሳት ብዬ ፎቶዋን 📱ላይ ሴቭ አረኩት አድጋም ስታምር ጋሽ አንቶኒዬ ፈጣሪ ይባርኮ ቼጎ😍

  • @rozamario7343
    @rozamario7343 5 місяців тому +62

    ኢትዮጵያዊ ቆንጆ ሞልቷል

    • @TruthEz
      @TruthEz 5 місяців тому +1

      ለውብ ሀገርና ህዝብ የሚመጥን መልካም አስተዳደር ይገባናል።

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 5 місяців тому +6

    መልካም ሰው ነህ አንቶኒዮ ❤ የኔ ቆንጆ ታምሪያለሽ

  • @ninatezera9964
    @ninatezera9964 2 дні тому +1

    She so so beautiful girl❤❤

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 5 місяців тому +15

    አቶ አቶኒዮን በጣም ድንቅ ሰው ነው ዋው 🎉🎉

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 5 місяців тому

    True that's real photographer amazing ልበይ ሲሒባቶ " ናይ ብሓቂ ናይ ህጻናት beauty ፍጹም እዩ 😢❤❤❤❤❤ Amazing work I'm sooooo happy that she's alive i swear after all this time Egziabher ymesgen she had two little 😇 👼 😇 👼 Egziabher ymesgen 🙏🏾💐🍯💐🇪🇷

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 5 місяців тому +2

    አንቶኒዮ ደግ ስው ነው የዘቢባም ውበት አሳሳቋ ላይ የልጅነት መልኳ ይታያል መልካሙ ሁሉ ይግጠምሽ❤❤❤

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 5 місяців тому

    ምርጥ ባለሙያ ለሙያው ታማኝ የሆነ ሠው እውነት ሊመሠገን ይገባል
    ወሎየዋ የኔቆጆ መልካም እድል ይግጠምሺ እውነት ወሎ በገጠሩ ካሜራ ያላያቸው እጅግ በጣም የሚገርሙ ቆጆወች አሉ

  • @rainman1775
    @rainman1775 5 місяців тому +3

    Thank you for the person who used her as his profile. He should be thanked too.

  • @derejeabate1591
    @derejeabate1591 5 місяців тому +1

    Antonio, a very humble, and great man, God bless you.

  • @FekaduDegaga-s1z
    @FekaduDegaga-s1z 5 місяців тому +2

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ። አመሰግናለሁ።

  • @GoldCell-lp4dw
    @GoldCell-lp4dw 5 місяців тому +13

    በጣም ደስ የሚል ታሪክና ሰውኛ ነው

  • @MisrakAsefa-h9k
    @MisrakAsefa-h9k 5 місяців тому +1

    ቀና ልብ ያለው ሰው ፈጣሪ ይባርክህ

  • @BeckyW-j7e
    @BeckyW-j7e 5 місяців тому +3

    I suggest, the picture can be at Ethiopian Airlines magazine which is in the plane for all travelers.

  • @GhfHg-g8p
    @GhfHg-g8p 5 місяців тому +27

    ቢዘራ ቢዘራ ቢዘራ ነጪ ጤፍ ቢወለዲ መቀሎ ከነ ሽግየ አገር መሄደነው ወሎ የኔ ሽጋ ታምራለች

  • @najiaziz4954
    @najiaziz4954 5 місяців тому +3

    Congratulations, all of who put effort Antonyo,Michael and EBS beautiful story ❤️ ♥️ 💙.

  • @Hbbs-w6e
    @Hbbs-w6e 5 місяців тому +1

    በጣም ጥሩ ሠው ነው ❤️❤️❤️❤️እሶም እድለኛ ናት

  • @mekedeslove8049
    @mekedeslove8049 5 місяців тому

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ታሪክ እን ፕሮግራም!!!

  • @academicju4556
    @academicju4556 5 місяців тому +2

    አይወሎየ በጣም እናምራለን ማሻአላበሉን❤❤❤❤

  • @naniassem8814
    @naniassem8814 5 місяців тому

    Antonio woww u are hero and humble

  • @maranata1484
    @maranata1484 5 місяців тому +6

    ወሎዎች በጣም ታምራላችሁ.... ከድሬ ❤❤

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 5 місяців тому

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሄር በዚህ ስውና ፎቶ።ህይወትሽን ሊቀይር መሆኑ ይገርማል ቆንጂት

  • @BachNesh-u7g
    @BachNesh-u7g 5 місяців тому +14

    ሱባሀን አላህ የመሀመድ ጋዳፊ መንትያ ወንድም

  • @PlayWithEt3an
    @PlayWithEt3an 4 місяці тому

    Such a beauty. Antonio you are a true hero.

  • @TbntDver
    @TbntDver 5 місяців тому +2

    ወይኔ ደግሞ እንደት ነው እምታምረው ጌታን💚💛❤

  • @piclove2423
    @piclove2423 5 місяців тому +1

    ብዙ ያልተ ነገረለት ስው ነው ብዙ ስራዎችን ስርታል ብዙም ልታይ ልታይ የማያበዛ ጨዋ thank you ebs

  • @BerhanuGebremichael-su9pv
    @BerhanuGebremichael-su9pv 5 місяців тому

    ዋዉ ደስ ይላል የሚገርም ታሪክ ነዉ🙏

  • @eseyneshsetegn2634
    @eseyneshsetegn2634 5 місяців тому +2

    አንቶኒዮ አስተዋይ ካሜራ ማን ስለሆንክ በምርጫህ አመሰግንሃለሁ። ዘይባ የኔ ዉብ አንቺ ደሞ የራያ ባህል አምባሳደር ለመሆን ያብቃሽ።

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd 5 місяців тому +4

    አንቶዮ በጣም መልካምሰው❤❤

  • @እንቁYouTube9480
    @እንቁYouTube9480 5 місяців тому +5

    ዘቢባ ጎረቤቴዋ እንኳን ደስ አለሽ❤❤❤የራያዋ❤❤

    • @saadas9954
      @saadas9954 5 місяців тому

      ጠፍታ ነውደ ገላየዋ አልገባኝም ምን ሁናነው ወይስ ምን አድርጋ ነው

  • @DanielMengestu-z5x
    @DanielMengestu-z5x 5 місяців тому

    ይገርማል ሰው በተሰጠው ፀጋ ሲሰራ እንዲ ነው እንደ ዶ/ር አሸብር ስጦታቸውን ቢፈልጉ መልካም ነው ብራቦ አንቶኒዮ!!!

  • @awothaile6602
    @awothaile6602 5 місяців тому +3

    I saw this guy last year in Gonder what a small world

  • @ሱሱየድሬዎ
    @ሱሱየድሬዎ 5 місяців тому +13

    ማሻ አላህ እዴት ታምራለች

    • @TruthEz
      @TruthEz 5 місяців тому

      ማሻየሹዋ ፦

  • @ጀሚላያሲንራያወሎነው
    @ጀሚላያሲንራያወሎነው 5 місяців тому +1

    ጋሼ ከልብ እናመሰግናለን ራያን ሰበብ ሁነው ስለሚያስተዋውቁልን ❤❤❤🎉

  • @ekramhassan7711
    @ekramhassan7711 5 місяців тому +27

    ወላሂ ማሻአላህ ሥታምር

    • @TruthEz
      @TruthEz 5 місяців тому

      ማሻየሸዋ ፦

    • @ekramhassan7711
      @ekramhassan7711 5 місяців тому +1

      @@TruthEz እኔም ፎቶ ባነሣኝ ተዋቂበሆንኩ ምንትይኛለሽ ክክክክ

  • @AbrahamYayeh
    @AbrahamYayeh 5 місяців тому

    ወንድም ኣንቶኒ ሆይ! ተባረክ!
    🌹🌹🙏🌹🌹

  • @hirutkebede1319
    @hirutkebede1319 5 місяців тому +11

    ዮኒ ይሄ ፕሮግራም ማንን አስታወሰኝ መሰለህ። UNICEF ያወጣው አንድ ፖስተር ነበር። አንዲት ትንሽዬ ሻሽ ያሰረች ልጅ። አንድ የውጭ ጋዜጠኛ ናት ያነሳቻት። ልጅቷ ስሟ ሰላማዊት ይባላል። እና ጋዜጠኛዋ ምን ትፈልጊያለሽ ብላ ስትጠይቃት ልጅቷ ምን ብላ መለስች "መኖር". ይሄ ነገር የልጅቷን ሕይወት የቀየረ ጉዳይ ኾነ። ካልተሳሳትኩኝ ለቤተሰቧ መኖሪያ ቤት እና ልጅቷም ናዝሬት ት/ቤት ገብታ ትማር እንደነበር። እስቲ አፈላልጋት እና አቅርባት። አመሰግናለሁ።

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 5 місяців тому +1

      ቀርባ ነበር እኳ EBS ካልተሳሳትኩ ከሁለት አመት በፌት ካናዳ መሰለኝ ያለችው ቤተሰብ መሰርታ😊

    • @lomi-Q9rv
      @lomi-Q9rv 4 місяці тому

      ዋዉ

  • @belete24
    @belete24 5 місяців тому +3

    I know him he is amazing photographer!!👍🏼

  • @ebrahimmohamed7578
    @ebrahimmohamed7578 5 місяців тому

    ዘቢባ ማሻ አላ በጣም ቆጆ ልጅ ነሽ ያሰብሽውን ያሳካልሽ

  • @sarashibeshi956
    @sarashibeshi956 5 місяців тому

    የእኔ ቆንጆ ያገሬ ልጅ እንኳን የኛ ሆንሽ ❤❤❤

  • @NigatuAwleye
    @NigatuAwleye 4 місяці тому

    gashe antonio is a great person

  • @getachewtessema3979
    @getachewtessema3979 4 місяці тому +1

    ፎቶግራፈሩን አብዝቼ አደንቀዋለሁ ፣ ግን ቀደም ብሎ አስተዋውቋት
    ቢሆን ምናኛ በማረ ነበር ። የራሱ ምክንያት ይኖረዋልና ለመፍረድ
    አልችልም ።
    የ 6 ዓመት ሕጻኗ ፣ ዛሬም ቢሆን ውብ አበባ ነች ፣
    እንኳን የማታውቂውን የህጽንነት ምስልሽን ለማየትም ሆነ
    ለማወቅ አበቃሽ ፣ አቶ አንቶኒዮ ፣ የማይረሳ ቅርስ ስላቆመልሽ
    እድለኛ አድርጎሻል ።
    እኔን በተለይ ያስተወሰኝ ፣ የኢትዮጵያ ብር ያለበት ሕጻንም ሳያስበው
    ፍቶ ተነስቶ ፣ ታሪክ ውስጥ ስለገባ ፣ ሁለታችሁም ደስ-ደስ የምትሉ
    የኢትዮጵያ ዕንቁዎች ናችሁ ፣ ፈጣሪያችን ከጤንነት ጋር እና ፣ በደስታ
    እድሜያችሁን አርዝሞ ያኑራችሁ !

  • @DhugaRabbii
    @DhugaRabbii 4 місяці тому

    Allah bless her with her children and families. Especially, Antonio Almighty God can help you as you have done a good thing in her life. So Antonio thank you very much indeed.

  • @Seni_ethio
    @Seni_ethio 5 місяців тому

    ደሞ ስታምር የወለደች አትመስልም ያው እንዳለ ነው ውበቶ ❤

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 5 місяців тому

    ዋውውው እጅግ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው መቸም 🙏

  • @atsedemaariamtawuye1304
    @atsedemaariamtawuye1304 5 місяців тому +3

    ዋውው ጋሼ እናመሰግናለን ሚካኤል ም አንተም እናመሰግናለን

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
    @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 5 місяців тому

    ወሎ ላይ ውብ ቆንጆወች ሞልቶ የፈሰሰበት ሀገር ነው ❤❤❤

  • @jenetiyoutube771
    @jenetiyoutube771 5 місяців тому +37

    ዘቢባየ ያጎቴ ልይ ሰላየሁሽ ደስ ብሎኛን🥰🥰🥰

    • @Hayme659
      @Hayme659 5 місяців тому +2

      ማሻአላህ መጀመሪያ ምን ሰርታ ነው

    • @jenetiyoutube771
      @jenetiyoutube771 5 місяців тому +2

      ​@@Hayme659አረ ምንም አልሰራይም በህፃነታ ፈቶ ምክኒያትነው ሁቢ ወላሂ ደስ አለኝ ሳያት🥰

    • @rabiaseid6695
      @rabiaseid6695 5 місяців тому

      ​@@daadhigd893😂

    • @EeEe-gm8vw
      @EeEe-gm8vw 5 місяців тому

      ባንተ ቤት ሠልጥነሸ ሙተሻል በግ የወሎ አክሠንታቸው ነው ምን ያሥቅሻል ሁሉም በአካባቢው የተለያየ የአነጋገር ዘይቤ ነው የሚከተለው ያንችን አነጋገር ለማይጠቀሙ ያሥቃል ማለት ነው አይ እናንተ አላለችም ምንያድርጉሸ አንችን የመምሠል ግዴታ የለባቸውም እራሣቸውን የመሆን እንጅ​@@daadhigd893

    • @SaidaSaeed-tb6si
      @SaidaSaeed-tb6si 5 місяців тому

      @@daadhigd893 ልጅ አማርኛው የነሡ መሖኑን እዳዘነጊው

  • @gug98
    @gug98 4 місяці тому +1

    አየሩን ወርቅ ቅቦች አጨናነቁት እንጅ ወሎ ወርቅነቱን ወርቅ ፈላጊዎች ያወጡታል

  • @AyisheMohammed
    @AyisheMohammed 5 місяців тому +6

    ማሻ አላህ ስታምሪ የኔ ውድ ❤❤❤❤

  • @MarthaGizaw-q4k
    @MarthaGizaw-q4k 5 місяців тому +2

    Pure beauty and grt pic all the best for the future konjo you deserve more ❤️

  • @ፋኖወቸደሞቸ
    @ፋኖወቸደሞቸ 5 місяців тому

    በኡነት አተንዮ እጂግበጣም መልካምሰውነህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigiaddis2756
    @tigiaddis2756 3 місяці тому

    Dear Antonio good to see you after a very long time. Yes you are the best photographer. I had a couple of pictures you took while we were in Studio Memo Bole Road back in 1992/93 in Ethiopian calendar. ❤

  • @liasol8518
    @liasol8518 5 місяців тому

    Thank you Gashe!

  • @ethiopianamahara
    @ethiopianamahara 5 місяців тому

    ኢትዮጵያዊነት ውበት ነው ራያ ወሉ ውበታችን መለያችን።❤

  • @Dani-Harer
    @Dani-Harer 5 місяців тому

    Antonio ( አሰፋ ) ባልሳሳት ከ 20 ዓመት በፊት አለቤ ሾው ላይ ቀርቦ የነበረው ነው? ከሆነ በአንድ ወቅት እንጦጦ ተራራ ላይ ሄዶ መብረቅ ፎቶ ለማንሳት ያደረገው ሙከራ ሲያጫውት የነበረበት ሁኔታ አይረሳም 🤗
    ዘይባ ግን እንዴት እንደምታምር ♥️ ሞገሴ ታድለካለ 🤗

  • @Serkalem-r3w
    @Serkalem-r3w 5 місяців тому

    ዋው የኔ ቆጆ የቆቦዋ ንግስት ❤❤

  • @Sofis-yn6eq
    @Sofis-yn6eq 5 місяців тому +1

    GASHY, ANTONYO, IS VERY BRIGHT HEARTED AND MINDED MAN. SHE IS LUCKY TO MET THIS KIND OF MAN. NOW DAYS MAN ARE SCARY AND NIGHTMARE. JUSTICES FOR THE POOR GIRL FAVEN!!!

  • @habibaseyd-p9f
    @habibaseyd-p9f 5 місяців тому

    ማሻአላህ ቆንጆ ኢትዮጵያዊ 🥰🥰🥰

  • @ARDIPICTURES-z7x
    @ARDIPICTURES-z7x 5 місяців тому +1

    Sir.I am pleased to see you this way. You may forget it,but we we had met when you came to Asossa.

  • @selamwitzeru
    @selamwitzeru 5 місяців тому

    Wow Anton በጣም ጥሩ ፎቶግራፍ ማንሳት መቻል ❤❤❤

  • @munagiret5921
    @munagiret5921 5 місяців тому

    ውቢቷ አማራ የቤተ አማራ ወለየዋ ውበት ሲለካ አማራ ነው💚💛❤️

  • @Mekei-pm5om
    @Mekei-pm5om 5 місяців тому

    ዋው መሻአላህ ልጂቹንም አላህ ያሳዲግልሺ እውይ ሲያምሩ መሻአላህ

  • @kidistshewamare
    @kidistshewamare 4 місяці тому

    ዮኒ የሁልጊዜ አድናቂህ ነኝ