ሆስፒታል ውስጥ በመ'ንታ ልጆ'ቼ ላይ የደረሰ ግ’ፍ! ለሚዲያ እንዳንናገር ብዙ ተሞክሯል! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 1,4 тис.

  • @bellasabella3844
    @bellasabella3844 Рік тому +367

    እንደዚህ እይነት በሰው ህይወት የሚያላግጡ ዶክተሮች ለፍርድ መቅረብ አለባቸው እስከመቼ ነው ዝም የሚባሉት? ፍትህ ለእናቶች

  • @hanatadesse1635
    @hanatadesse1635 Рік тому +79

    የጉድ ሀገር ሆነች ሀገራችን 😭😭 በዱዳ ህፃናት ላይ ይሄን አሰቃቂ ተግባር ለፈፅሙ በሙሉ የእውነት አምላክ ይፍረድባቸው የህሊና ፀፀት ይከተላችሁ በእውነት 😭😭 ለእናት እና አባታቸው መፅናናት መበርታትን ተመኘሁ 🙏🏼🙏🏼

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 Рік тому

      በናትሺ ሞት ደምሪኝ እህታለሜ

  • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
    @ቅ.ሚካኤልጠብቀን Рік тому +257

    ለመስማት እራሱ ዘገነነኝ😢😢😢😢እስከ 23 ደቂቃ ድረስ ሄድኩ አልቻልኩም ለመስማት 😢😢ልጅ ያለው ስሜቱን ያውቀዋል እግዚአብሔር ይርዳቹ እህቴ 😢😢

    • @yayahala615
      @yayahala615 Рік тому

      😭😭😭😭

    • @helentube.
      @helentube. Рік тому

      😭😭😭😭😭😭😭

    • @betimalede3063
      @betimalede3063 Рік тому

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 Рік тому

      በናታቹህ ሞትደምሩኝ ወገኖቸ

    • @ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ጸ3ከ
      @ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ጸ3ከ Рік тому

      በጣም እውነት እፍፍፍፍፍፍ ያማል መሪያምን

  • @selamtadesse6872
    @selamtadesse6872 Рік тому +1

    ምን እንደሚባል ግራ ይገባል
    ግን ያለፈችውንም ነፍስ ይማር
    ያለችውንም ምህረት ያውርድላት ያሳድግላቹ በሷ ይካሳቹ
    እናንተንም ፈጣሪ ያጠንክራቹ
    እንዝላል ይሆኑትን ዶክተር / ነርሶች
    ፍርድ የእግዚያብሄር ነው
    እግዚያብሄር ይፋረዳቸው

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Рік тому +253

    የኢትዮጵያ ዶክተሮች ደንዝዘዋል
    ህዝቡን ሳይጨርሱት እንደገና መፈተን አለባቸው።

    • @nanaayalew2349
      @nanaayalew2349 Рік тому +10

      በትክክል መፈተን አለባቸው።ይኸው አየነውኮ !

    • @eregoyarau5827
      @eregoyarau5827 Рік тому +7

      በትክክል

    • @bint4181
      @bint4181 Рік тому +5

      ትክክል ጨረሱት

    • @icaremobile6404
      @icaremobile6404 Рік тому +14

      መደንዘዝ ሳይሆን በቸልተኝነት በጭካኔ በሠው ነፍስ እየተጫወቱ ነው።

    • @elutube3717
      @elutube3717 Рік тому +9

      በሙስና እየገቡ ሰውጨረሱ

  • @meryemsisay5447
    @meryemsisay5447 Рік тому +7

    ዑፍፍፍ ሆዴ አልቻለም ልጆቼ አይዞአችሁ የተወለዱት ይደጉላችሁ ሌላ ምን ልበል አይ ግዜ ቃላት አጠረኝ😭😭😭😭😭

  • @MehretTaye
    @MehretTaye Рік тому +185

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለዚህ ቤተሰብ

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 Рік тому

      በማሪያም ደምሪኝ እህታለሜ

    • @MomiBintSeid
      @MomiBintSeid Рік тому +1

      🙄🙄🙄🙄 ወይኔ ምን አይነት ጉድ ነው ቤተሰብ 😭😭😭😭😭😭 እንደዚህ የሚያደርጉ ዶክተሮች ለፍትህ ይቅረቡልን ወይኔ ወይኔ 😢😢 💔💔💔💔💔💔💔💔💔

    • @yordanoes
      @yordanoes Рік тому

      ​😢😢😢😢

    • @user-solomonzl6fq3zc2r
      @user-solomonzl6fq3zc2r Місяць тому

      😢😢😢😢😢😢😢uffffff

  • @firealemenedale4595
    @firealemenedale4595 Рік тому +6

    😭😭😭😭😭ኡፍፍፍፍፎ ጭካኔ ምን አይነት ዶክተር ናቸዉ እድሜያችሁ ይጠር የኔ እናት እግዚአብሔር ይፈርድልሽ

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 Рік тому +66

    ሆስፒታሉ በህግ ሊጠየቅ ይገባል ፣በታማኝነት ሰራተኞቹ ን ለህግ አሳልፎ መስጠት አለበት ፣ለሌላው ትምህርት ሰጪ መሆን አለበት

  • @frehiwotmoges3266
    @frehiwotmoges3266 Рік тому +6

    ወይ ኢትዮጵያ ሐገሬ በየፊናው ነፌሰ በላ የሞላባት ሆነች የነፍስ ባለቤት መድሐኒአለም ይፋረዳችሁ

  • @degelamalaje60
    @degelamalaje60 Рік тому +40

    ይሄን ታሪክ ሌላ ፔጅ ላይ ሰምቼዋለሁ ሆስፒታሉ በሁለት ሰው ነፍስ መከስስ እና የሁለት ነፍስ ዋጋ መክፈል አለበት እንዳትለቋቸው

  • @tigestwoldetsadik4316
    @tigestwoldetsadik4316 Рік тому +13

    በጌታ በኢየሱስ ስም ምህረት፤ ፀጋ እና ደህንነት ለዚህ ቤተሰብ ይሁን😢አይዞሽ ጌታ እንባሽን ያብሳል

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 Рік тому +26

    እዬ ቀላል አይደለም ዝም ማለት የለብሽም ጠበቃ አዋተንም ቢሆን እስከመጨረሻው ድረስ መሄድ ነው መሲ ሚዲያ ላይ አንድ ጠበቃ አለ እሷ ላይ ዳግም መቅረብ አለብሽ በጣም ያማል ነገ ምንድነው እቺ ልጅ እድሏ አይዞን እናትና አባት እነዚህ ያልተማሩ ናቸው ደግመው ቢማሩ አንድም አያቁም እኮ የስንቱን ቤት በእንባ የሚያራጩ ወይ ሀኪም እንደ እናቶቻችን እቤት መውለድ ምንኛ ደስ ይላል

  • @መድነኝየማሜተናሽ

    ያአላህ. ምን አይነት ዘመን ደረስን. በሁሉም ነግር ጭካኔ የተሞላ ነገር. ፍትህ ለህፃናት ፍትህ ለእናቶች

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 Рік тому +109

    ምንም በኢትዮጵያ ውስጥ የማይደረግ ነገር ስለሌ በደንብ በደሉ ደርሶባችኋል ፈጣሪ ብርታቱና መፅፅናናቱን ይስጣችሁ በጣም ልብ ይነካል

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 Рік тому

      በናትሺ ገኒየ ደምሪኝ እህታለሜ

    • @hagidoyo
      @hagidoyo Рік тому

      Geni enime be dr sihetete lejen atecalew yemismani atecale awarini

  • @yetnayetmulu7964
    @yetnayetmulu7964 Рік тому +4

    ወይኔ እንባም ይደርቃል?የእውነት ልቤ ደማ ማልቀስ አልቻልኩም የኔ እናት የአራስ ወጉ ቀርቶ እነዛ መልአክ ልጆች ላይ የደረሠው ግፍ ከአእምሮ በላይ ነው ወላድ ያውቀዋል 😭😭😭😭 እግዚአብሔር ይፈርዳል አይዟችሁ 😭😭😭 ባለቤቷም ጠንካራ አባት ነው በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር ይክሳችኋል ነገር ሁሉ ለበጎ ነው እሺ ኡፍፍፍፍ😭😭😭😭

  • @ዜድዩቱቭ
    @ዜድዩቱቭ Рік тому +98

    አረ ዛሬስ ፈራሁ የአገራችን ሀኪሞች እቤት መዉለድ ይሻላል ከናቶቻችን ጋር

    • @hikou2150
      @hikou2150 Рік тому +1

      በጣም

    • @wudinesh2337
      @wudinesh2337 Рік тому

      እኔስ ብትይው😥😥😥

    • @hayuetihotube4021
      @hayuetihotube4021 Рік тому

      አረ ይሻላል

    • @shammayousefl657
      @shammayousefl657 Рік тому +1

      ማርያምን የመጀመሪያ ልጀን እቤት ነዉ የወለድኩት ቀጣይም እቤት ነዉ እምወልደዉ

  • @freetafreeta
    @freetafreeta Рік тому +13

    ልቤ ቆሰለ አመመኝ አርሴምዬን
    አይዞችሁ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ብርታቱን ትስጣችሁ 😭🙏💔

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO Рік тому +124

    አወይ እናት!! መድኀንያለም ክርስቶስ ብርታቱን ይስጣችሁ!! እኔስ መስማት አቃተኝ ወገቤ ክፍል አለ!! አቤቱ እንደበደላችን ሳይሆን እንደ ምህረትህ ብዛት አድርግልን!!

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 Рік тому +3

    አይዞችሁ ሁሉም ለበጎ ነው። ለናንተ እግዚአብሔር የበለጠውን ያዘጋጅላችኋል። ግን ወጣቶች ናችሁ ራሳችሁን አትጉዱ። በርታ በሉ።

  • @neimanurya7377
    @neimanurya7377 Рік тому +22

    ስንት ወላጅ የሚጠይቅላቸው አጥተው የቀሩ አሉ እናንተ ጎበዝ ናቹ እንዲ ወጥታቹ በማጋለጣቹ ትምህርት ነው አይዟቹ ለፍርድ ይቅረቡ መተው የለባቸውም አላህ ያቃጥላቸው አረመኔ ናቸው ሀኪሞች ከፍተዋል በየሆስፒታሉ ችግር ነው የሚፈጥሩት ምን ይሻላል ፍትህ እንጠይቃለን ፍትህ ፍትህ ኡፍ እምባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ

  • @zeinebabdelkader9205
    @zeinebabdelkader9205 Рік тому +5

    አላህ የስራቸውን ይስጣቸው ይህን ግፍ የፈጸሙ እንዴት በሰውልጅ ላይ እንደዚህ ይቀለዳል
    ወላጆች አላህ ያጽናችሁ ልቤ ከናተጋር ነው ❤

  • @Ethiopian5573
    @Ethiopian5573 Рік тому +87

    የሰማዩ ጌታ ፅናቱን ይሰጣችው ፍትህ ለዚ ቤተሰብ ፍትህህህህህህህ

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 Рік тому

      በናትሺ ሞት ደምሪ እህታለሜ

  • @etsubeseleshi3416
    @etsubeseleshi3416 Рік тому +2

    በኩረጃ የተማረ ባለሙያ ትውልድ እየጨረሰነው
    እንደገና በፈተና መጣራት አለባችው

  • @zedishakonjo7985
    @zedishakonjo7985 Рік тому +43

    እዮሃ ሚዲያ ግን በጣም ምርጥ የምርጦች ምርጥ ለሰው ያለክ ክብር አመለካከት የተለየ ነው ከምር ክበሩልን🙏🙏🙏

  • @yabalebachew2683
    @yabalebachew2683 Рік тому +4

    በጣም ነው ያሳዘኑኝ በመብርሀን እህ ለኔ እደዚህ የከበደኝ እናተስ እህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🥺 እህ የስራቸውን ይስጣቸው

  • @SUMAYATUB
    @SUMAYATUB Рік тому +29

    ወላሂ እደዛሬ አዝኘ አላውቅም አላህ የስራቸውን ይስጣቸው ኦፍ

    • @susuwde5712
      @susuwde5712 Рік тому +1

      ቆይ ግን እንዴት ነው የተቃጠሉት

    • @ዮሐናዮሐና
      @ዮሐናዮሐና Рік тому

      @@susuwde5712 ኬሚካል ተደፍቶ ይሆናል ብለን እናስባለን ነው ያሉት

  • @undermysaviour
    @undermysaviour Рік тому +1

    ኡፍፍፍፍ ምን ጉድ ነው? ምንስ ቢሆን እናት እንዴት አትገቢም ትባላለች የሙቀት ቦታው? ፈፅሞ ይማራት ያለችውን።እናት ስትወልድ አባቶች መግባት ያለባቸው አንዱም ለዚያ ነው።

  • @hope998
    @hope998 Рік тому +7

    ብርሀኑ ነጋ ጌታ ይባርክ ዝም ብሎ አልፎ ሰው መጨረስ አበቃ የምር እኚ የመሀይም ስብስብ ሰው ጨረሱኮ ብርዋ ተባረክ አንተ መላጣ

  • @muleyeachisew9291
    @muleyeachisew9291 Рік тому +4

    ውይ የኔ እናት እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጥሽ! አይዞሽ! ከየትም ተለቃቅመው ይገቡና ሰው ለፍቶ፣ ዘጠኝ ወር ተሸክማ ከዛሬ ነገ ብላ በተስፋ የጠበቀቻቸውን ልጆቿን በሰላም እንዳታቅፍ አደረጓት የእጃቸውን ይክፈላቸው።

  • @eyoelg5142
    @eyoelg5142 Рік тому +15

    የገቡበት ገብታችሁ ነርሷንና ህፃናት ማሞቂያ ክፍል የሚሰራውን ሰው ለህግ ማቅረብ ነው ለዘላለም ከሙያቸው ታግደው እነሱም ተቃጥለው ቢያዩት ጥሩ ነበር። አስቡት ገና የተወለደ ከወረቀት የሳሳ የህፃን ገላ በከፍተኛ ሙቀት ሲቃጠል 😭 መቻሉን ይስጥሽ እናት! ጤነኛ ልጅ ወልደሽ ሬሳ ተቀበልሽ እጅግ ከባድ ነው 😭 መውለድ ፈራን መኖር ፈራን በሀገራችን !

    • @amasnaku2738
      @amasnaku2738 Рік тому

      እኔ ያልገባኝ ነገር ማሞቂያ ውስጥ ሴከቷቸው ሙቀቱ ኃይለኛ ሆነባቸው ነው ማለት ነው የተቃጠሉት? መረዳት ፈልጌ ነው

    • @eyoelg5142
      @eyoelg5142 Рік тому +1

      @@amasnaku2738 ከማሞቂያ መሳሪያው ጋር በተገናኘ ነው ቴክኒካል ችግር መሳሪያው ላይ ያለ ይመስለኛል የሞተችው ልጅ ከአንገቷ በታች ከተቃጠለች እና ከሰል ከመሰለ ቆዳዋ በከፍተኛ ሙቀት መቃጠልዋን ያሳየናል በምን አይነት ስቃይ ውስጥ እንደነበረች ስናስበው ከአቅም በላይ ነው ሚሆነው ለአዋቂ እንኳን። 2 አይነት የህፃናት ማሞቂያ አለ incubator እና radiant warmor ሆስፒታሉ ሰራተኛ የቱ ውስጥ እንደከተታቸው አልታወቀም ጉግል ለማረግ እንደሞከርኩት ሬዲያንት ማሞቂያ ውስጥ ይመሰልኛል ምክንያቱም 2ኛዋ ህፃን ወተት በሆዷ ሲፈሳት ከነበር heat probe የሚባል አለ ሆድ ላይ የሚለጠፍ የህፃኑን ቴምፕሬቸር ወደ ኮንትሮል ፓናሉ የሚያስተላልፍ በሱ የተነሳ ይሁን በሌላ ሆዷ ጋር ቀዳዳ መፈጠሩ በሱ ምክነያት ሊሆን ይችላል። ይሄን ትምርታዊ ቪዲዮ ተመልከቺው ua-cam.com/video/T7hhmPiXdX8/v-deo.html

    • @tomasdebebe2934
      @tomasdebebe2934 Рік тому

      88

  • @etk3995
    @etk3995 Рік тому +15

    ይሔ ታሪክ ድፍን ኢትዮጵያ መስማት አለበት!ድ
    የሀኪም ቤቱ ኃላፊነት መውሰድ አለበት!
    ህጻን መጥበስ ጀመራችሁ 🤔
    በስቱ ለንጠበስ!!
    በስንቱ አንደድ!🙆
    Thank you for sharing your story!

  • @የኢቶጲያልጅ
    @የኢቶጲያልጅ Рік тому +33

    ሙስና ስራህን እየስራህ ነው😥💔የተማረ ቁጭ ብሎ ያልተማረው በብርም በዘመድም ይገባል ትውልድ ይገላል እግዚአቤር ያጽናችሁ እህቴ

  • @jawi253
    @jawi253 Рік тому +6

    ለእንስሳ ህክምና እንኩዋን እዚ ካለሁበት ሀገር እዴት ከሰው በላይ እደሚሰጥ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣቹ

    • @semeyatsemeyat3311
      @semeyatsemeyat3311 Рік тому

      ይገርምሻል እኮ እኔ ዉሻየን በሣይክል ገጭተዉብይ ሆሢፒታል ሥወሥደዉ ለኣራት ነዉ ያከሙት

  • @Hiwot-b8v
    @Hiwot-b8v Рік тому +10

    እኔ በአይኔ ያየሁት ልገራቹ የህፃናት ማሞቂያ ክፍል ውሰጥ ሌሊት 8 ሰዓት አካባቢ ለራሴ ልጅ ገብቼ ጡት እያጠባው ባለሁበት ሰዓት በማሽን ውስጥ የነበረ አንድ ህፃና እርሱ ያለበት ወይም የተኛበት አልጋ ውስጥ ድንገት ኤሌክትሪክ ኮንታክት አድርጎ ፂፂት ብሎ ጨሰ ወዲያው አጠገባችን የነበረች ነርስ የተኛውን ህፃን ብድግ አድርጋው አነሳቹሁ ፈጣሪም እረዳው ተረፈ ከዛህም የተኛበት ማሽን ነቃቀሉት ማሽኑ ተቃጥሎ ነው ብለው ህፃኑን ወደሌላ ማሽን አስተኙት እናም በጣም ነበር የደነገጥነው ህክምና ላይ ብዙ ዓይነት ችግር አለ ከእውቀት ማነስ እሰከ ማሽን ችግር ድረስ አለ

    • @saronabi1387
      @saronabi1387 Рік тому

      በትክክል

    • @selamwondimu5568
      @selamwondimu5568 Рік тому +2

      አቤት እትዮጵያዬ ምን ጉድ መጣብሽ? እግዚዮ ያሰኛል ብዙ ታሪክ ይወጣል ገና።ወገኖች ያጋጠማችሁን ሳትደብቁ ተናገሩ። እውነት ይውጣና ይህን ጉድ እናስቁም። በህይወት መቀለድ ይቁም።
      ዩመንግስትም የግልም ያው ናቸው የግሉ ደግሞ ከገንዘብ ጋር እየቱጫወቱ ኑው።
      እግዜር ይይላችሁ ።
      ቤተሰቡ እግዜር ይሁናችሁ።

  • @melattesfaye1978
    @melattesfaye1978 Рік тому +2

    እውነት የእፃን አምላክ ይፉረድባቸው የእውነት እመቤቴ ትማራት እህቴ አይዛሽ ድንግል ማርያም ጨምራ ትስጥሽ በጣም ያማል እፍፍ

  • @TingrtTingrt94
    @TingrtTingrt94 Рік тому +107

    ሀኪሞች ጋር ያለው ችግር በቃላት አይገለፅም

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 Рік тому +7

      ምን ይደረግ የሀሰት ድግሪ እየገዙ

    • @مسرات9999
      @مسرات9999 Рік тому +2

      Lezem nw yetmirt terat mebalew yehew ahun beranun mekawemu endeze aynet denezoch nachew

    • @yoditwgorgis9197
      @yoditwgorgis9197 Рік тому +9

      በተለይ ነርሶች ጋር ጥጋባቸው ማመነጫጨቃቸው

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 Рік тому +2

      @@مسرات9999 ምን ይደረግ ድግሪ በገንዘብ የሚሸጥበት ሀገር፥ ሰው ካለችሎታውና ልምድ በዘር፥ በዝምድናና በገንዘብ የሚቀጠር ስለሆነ እንዲህ አይነቱ አደጋ ይቀጥላል፤ ነርሶቹ ወይም ዶክተሮቹ ልምድ ቢኖራቸው ኖሮ እነዚህ ህፃናት በኤለክትርክ አይቃጠሉም ነበር

    • @bint4181
      @bint4181 Рік тому +1

      @@almaz-rudy8793 ትክክል ገዘብ እየከፈሉ ምንም ሳያዉቁ ዶክተር እየሆኑ

  • @tigemaryam2041
    @tigemaryam2041 Рік тому +7

    ከቀን ወደቀን የምናየው የምንሰማው ሁሉ ይዘገንናል አይ የተማረው ስራ አቶ ያልተማረው በዘመድ ተቀጥሮ ህይወት ያበላሻሉ እምዬ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣችሁ

  • @seniethio5523
    @seniethio5523 Рік тому +77

    ክርስቶስ ፅናቱን ይስጣቹ😢
    በጣም ያሳዝናል💔

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 Рік тому

      በማሪያም ደምሪኝ እህታለሜ

  • @perffsgty5819
    @perffsgty5819 Рік тому +7

    በትክክል ተምሮ የተመረቀ የ ደሃ ልጅ እያለ በቂጡ ያልተማረ የ ሃፍታም ልጅ ቤ ጉቦ ስራ እየገባ. ቤ ሳዉ ነፍስ ላይ ይጫዎትበታል.. ለ ማን እንጩሕ 😭😭

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 Рік тому +30

    ኢጊልዘኛ እኳ በቅጡ የማያነቡ እኩ ናቸው በየ ሆሥቢታል ጤና ጣቢያ የተሠገሠጉት😭😭ፈጣሪ ይጠብቀን ከቀልበ ምቶች

    • @beamlaky.g275
      @beamlaky.g275 Рік тому +3

      Ere ine bekirbe ye balbete wendim ale....matric bekurega wutet amito University temereko doctor honual. Beyeknu film bemayet new gizewun yemiyatefaw even be common sense yemimels tiyake inkuan yemayimels mehayim doctor honual. Hulem yemiyasegegna indet new ahun esu hospital yemiyakimew yemilew new 🥲

    • @tiztagobezie
      @tiztagobezie Рік тому

      ​@@beamlaky.g275 😢😢😢😢

  • @ST-ho9qv
    @ST-ho9qv Рік тому

    ለዚህ ነው ትምህርት በትክክል መሰጠት አለበት የሚባለው
    ወይ የአትዮጵያ ህዝብ ስቃይ
    ምናለበት ሁሉንም ጥላቻ ትተን አገራችን ወደተሻለ መንገድ ብትሄድ ብንጥር የህዝብ ሰቆቃ ቢቀር እስከመቼ በጣም ያሳዝናል

  • @comcell9200
    @comcell9200 Рік тому +52

    አረ ምንጉድ ነው 😭 ተለማማጆች ሰው ጨረሱ ያሳዝናል😭😭😭

    • @genitube1438
      @genitube1438 Рік тому +2

      እረ መንግሥታዊ ጀኖሣይድ ነው መቼ ነው የሚገባችሁ ልጅቱ አማራ ወይ ክርሥቲያን ከሆነች 30 አመት ሞላው ፀረ ማምከን ማጥፋት ማኮላሸት በራሴም ደርሦል የዛሬ 15አመት ሬሣውን አልጠየኩቸውም ሣልወልድም አሥፈርመውኛል

    • @asterisayas8522
      @asterisayas8522 Рік тому

      @@genitube1438 እሽ ነቀዝ

    • @tsiongirma9536
      @tsiongirma9536 Рік тому

      @@asterisayas8522 ተባይ ቆሻሻ

    • @asterisayas8522
      @asterisayas8522 Рік тому

      @@tsiongirma9536 አንቺ ደግሞ ምንሽ ተነካና ነው የምትሳደቢው መረን

  • @yoditkere5693
    @yoditkere5693 Рік тому +10

    አይ የእናት አንጀት እንዴት ቻልሹ 😭😭😭 ባዶዬን አልውጣ እውይ እህቴ አይዞሽ እመቤቴ ትክስሻለች 😭😭😭

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 Рік тому +54

    መድሀኒ አለም ያቃጥላቸው የጃቸውን ይስጣቸው የነሱን ልጅ እዲህ ቢያደርጉባቸው ይወዳሉ 😭😭 መድሀኒአለም ጤናዋን ይመልስላት ጤነኛሆና በሰላም እድናያት የሁላችንም ጾሎትነው 🙏🙏🙏

    • @አለልኝአባቴመድኸን
      @አለልኝአባቴመድኸን Рік тому

      ምን ይሻለናል ታዳ እኛ መንግስት አተን ሀኪም አተን እዳገባን ምንም አልል ፈጣሪ በምጥ ለመውለድ ያብቃን የሠወች እርዳታ አያስጠይቀን ፈጣሪ የምል

    • @helanhelan50
      @helanhelan50 Рік тому

      @@አለልኝአባቴመድኸን አሜን የምር በሮሔ ሚድያ ለመጀመርያ ጊዜ አይቸው በጣምነበር ያለቀስኩት በጣም ያሳዝናል እኛማምን ተስፍአለን ከፈጣሪ በቀር 🙏😭😭

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 Рік тому +15

    እፍፍፍ😭😭😭😭😭የሰራዊት አምላክ ያበርታችሁ በጣም ከባድ ነው
    የህፃናቱ አምላክ ይፋረዳቸው እፍፍፍፍ

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 Рік тому

      በናታቹህ ሞት ደምሩኝ ወገኖቸ

  • @tigibekele3761
    @tigibekele3761 Рік тому +7

    እኔን የኔ እናት በምን አንጀትሽ ቻልሺው እንዴት ሚያሣዝን ጉድ ነው
    አይ ግዜ ህዝቡን ጨረሱት በነሱ እንዝላልነት ፈጣሪ ይይላቸው

  • @selfraising8895
    @selfraising8895 Рік тому +1

    እኔ ሲመስለኝ ህጻናቶቹ ከተቀመጡበት የሙቀት መስጫ ማሽን ውስጥ ከሚወጣው የአምፓል ብርሀን (radiation) ይመስለኛል። በትክክል ስህተቱ ያለው ህጻናቶቹ የተኙበት ክፍል ውስጥ የሚሰሩ ሰራተኞች ናቸው። እግዚያብሄር ብርታቱን ይስጣችሁ። ጥፋተኞቹ እንዲቀጡና ፍትህ ለደሀው ወገኔ እንዲሰጥ ምኞቴ ነው።

  • @sossai4197
    @sossai4197 Рік тому +8

    ኧረ ምን አይነት ጉድ ነዉ ተማሪዎች ናቸዉ የሰዉ ነፍስ ሚጨርሱት ፈጣሪ ይፍረድ አይዟችሁ ቢከብድም ጠንከር በሉ

  • @seblewongelassefa5144
    @seblewongelassefa5144 Рік тому +8

    ፈጣሪ ፍርዱን ይስጥሽ የኔ እናት 🥺🥺እስኪ ልጅ ቀይረውብሽ ይሆናል አሁንም ቢሆን DNA አስመርምሩ እባክሽን ያለምክንያት ይሄ ሊፈጠር አይችልም

  • @hiwotsiyabara4055
    @hiwotsiyabara4055 Рік тому +4

    በፎርጅድ ማስረጃ ሀኪም ይሆኑና ክቡር በሆነ የሰዉ ልጅ ላይ ይጫወታሉ ደደቦች መልካም ዶክተሮች እንዳሉ ሁሉ ማለት ነዉ

  • @jemilaebrahim7125
    @jemilaebrahim7125 Рік тому +6

    በጣም ያሳዝናል አላህ ያፅናችሁ ግን የሀገራችን ሆስፒታሎችም ዶክተሮችም አውሬ ናቸው

  • @kedist1978
    @kedist1978 Рік тому +39

    አይ ኢትዮጵያ ሀኪም ማለት በሰው መጫወት ነው ጠያቂም የላቸውም ያሳዝናል። ወንጀል እየተሰራ ነው

  • @hiwigirma8511
    @hiwigirma8511 Рік тому

    ፈጣሪ እውነት የነዚህን ቤተሰቦች እንባ ይጥረግ መንታዋችን የመሰለ እመብርሀን ታሳቅፍሽ የኔ እህት

  • @Sumayafanit
    @Sumayafanit Рік тому +14

    በጣም ልብ ያደማል ወይኔ ሀገሬ የሰው ልጂ መለማማጃ ሆነ በቃ ፍትህ ያስፈልጋቸዋል ወላሂ

  • @tinbitayele9797
    @tinbitayele9797 Рік тому +4

    በስመአብ ወወልድ እንዴት የሚዘገንን ታሪክ ነው ወገኖቼ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣችሁ በጣም መራር ማመን መቀበል ያስቸግራል እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ ምንም የማያውቁ ሕጻናት ላይ እንዲህ አይነት ግፍ ተሰርቶ በቀላሉ መታለፍ የለበትም ጥፋተኞቹ ለፍርድ መቅረብ አለባቸው

  • @ቤዝቤዝ-ጀ9ሰ
    @ቤዝቤዝ-ጀ9ሰ Рік тому +22

    አይ እናት መከራችን መንታን ያህል እርግዝና ችለሽ እንዲህ አረጉሽ እግዚአብሔር የእጃቸውን ይስጣቸው

  • @edendemise6102
    @edendemise6102 Рік тому

    ቆይ ጤነኛ ልጆች ናቸው የልጆቹን አንጀት መከፋፈት ለምን አስፈለገ እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣችሁ

  • @amikoye5113
    @amikoye5113 Рік тому +11

    እግዚኣብሄር ይማራት ህጻኗን. ...የጭንቅ ኣማላጇ እመብርሃን ትርዳቹ

  • @bezaadmasu4053
    @bezaadmasu4053 Рік тому +2

    የሰማይ አምላክ ይፉረድባችዉ 🙏🙏🙏 ወይኔ በጣም ከባድ ነዉ የህክምና ባለሙያዎች ምን ሆነዉ ነዉ 😢 መማር ሰዉን ለመግደል ህግ የሌለበት ሀገር 😢 እናት 9ወር ተሸክማ የኔ እናት ፉርድ የማያዳላዉ እግዚአብሄር የህፃናት አምላክ ይፉረድባቸዉ 😭😭😭

  • @maldenchristian5857
    @maldenchristian5857 Рік тому +7

    ባልወለዱት ልጅ ነፍስ እንደ አሻንጉሊት ይለማመዳሉ እሚያሳዝነው አንዱ ባለሙያ ለሌላው ጠበቃነው እንድም ተቃዋሚ አምላኩን የሚፈራ የለም ግን በወለዳችሁት ተቀጡ ።

  • @rabehcall5855
    @rabehcall5855 Рік тому +1

    አይዞአችሁ በጣም ከባድ ነዉ አክምቹም እባካችሁ የሰዉ ነፍስ ቀላል አይደል ለዚሁም እናት ይከብዳል ይህን ነገር መቆም አለበት በገጠር በ ከተማ አላፊነት በጎደላቸው አክምች ምክንያት ሰንት አናታችን አንቡ አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ያበረታቸዉ እፍፍፍ

  • @Betel1086
    @Betel1086 Рік тому +10

    ለፍርድ ይቅረቡ እነዚ አውሬዋች ለመሰማት እንኩዋን ይዘገንናል እረ በሰመአም ኢትዮጵያ ግን የሰው ህይወት እንዲ መቀለጃ ሆነ በሰው ሀገር እንሰሳ እንኳን ክብር አለው

  • @mesfinbweldetensae
    @mesfinbweldetensae Рік тому

    አይዟችሁ እግዚአብሔር አለላችሁ እፎይ ይከብዳል በርቱ እሱ ሁሉን ይችላል አምላክ ያጽናናችኋል

  • @መሪምቱዩብወሎየዋ
    @መሪምቱዩብወሎየዋ Рік тому +11

    ምን አይነት ጭካኔነው ፍትህ ለነዝህ ቤተሰብ ፍትህ ነህፅናት

  • @zineabdi7126
    @zineabdi7126 Рік тому +5

    የኔእናት አይዞሽ እናትነት ከባድ ነው አላህ ያበርታቹ

  • @Sam-mf4mh
    @Sam-mf4mh Рік тому +41

    ወይኔ 9 ወር ተሽክመሽ እናት በህክምና ስሕተት ልጅሽን ስጣጪ ህመሙ ከባድ ነው 😭😭😭😭።አይዞሽ እናትዬ ነርሶቹ ግን ጌታ ይፍረድባቹ ጨካኞች።ሲናገሩ እነሱ እኮ ኣምጠው የሚወልዱ እንኳን ኣይመስሉም።ውጪ ሀገር ቢሆኑ ላይሰንሳቸው ተስቦ በህክምናውም ተክሰሽ ነው የምትወጪው ያገራችን ነርሶች ግን 😭😭😭😭

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 Рік тому +1

      በመድኑ ደምሩኝ እህት ወድሞቸ

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 Рік тому

      በናታቹህ ሞት ደምሩኝ ወገኖቸ

  • @reyuyenu340
    @reyuyenu340 Рік тому +7

    አልሀምዱሊላህ ልጆቼን ውጭ አገር በመዉለዴ ፈገግታቸዉ ብቻ ይበቃል midwife nurse doctor all of them they all well educated and well mannered ❤❤❤

    • @anfielddynasty
      @anfielddynasty Рік тому +2

      Endezih atifreji, ena demo wechi hager mewled mnm ayakoram

    • @ethiopialove2463
      @ethiopialove2463 Рік тому +1

      ዉጭ ሀገር አይብስም ? ስንት ህፃናት እና እናቶች በወሊድ ምክንያት እንደሚሞቱ ጉግል ማድረግ ነዉ። የትም ይሁን የትም እግዚአብሔር ሲረዳ ነዉ።

  • @mekdesagonfer9459
    @mekdesagonfer9459 Рік тому +24

    ያረብ በኔ በቃ ስል ጭራሽ ቀጠለ ያረብ የጃቸውን ስጣቸው አይዋል አይደር አላህ ይፋረዳቹህ🤲🤲🤲🤲🤲🤲 አሚን ፡፡

    • @ሀሉምYoUTube
      @ሀሉምYoUTube Рік тому +5

      ምን አርገውሽ

    • @hiwot136
      @hiwot136 Рік тому

      😭😭😭😭😭😭😭

    • @AEMA349
      @AEMA349 Рік тому

      ዝም አትበይ ለሌላውም ት/ት ነው

  • @elhammohammed4349
    @elhammohammed4349 Рік тому

    ያአላህ ላለመስማት ሞከርኩ ግን ኡፍ ልጅ ያለው ያውቀዋል አላህ ያፅናቹ ፍትህ ፍትህ

  • @nabiotmitiku7100
    @nabiotmitiku7100 Рік тому +30

    ፈጣሪ ያፅናችሁ ቤተሰብ ፈጣሪ ፍርዱን ይስጣቸው

  • @zulfadele6522
    @zulfadele6522 Рік тому

    ውይይይይይ ያረቢ ምን አይነት ፈተና ነው አላህ መፅናናቱን ይስጣቹህ እነሱም የስራቸውን ይስጣቸው

  • @almazyetbrkahiwetyehunlheu332
    @almazyetbrkahiwetyehunlheu332 Рік тому +6

    አቤት እኛ አገር ያለ የሐኪሞች ጉድ ፈጣሪ ይፋረዳችሁ አይዟችሁ ልጆች ናችሁ ፈጣሪ ለናንተ ያለውን ይሰጣችኋል። ፈጣሪ የህፃን ስቃይ አያሰማን።

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me Рік тому +1

    ፍትህ ፍትህ ለዚህ ቤተሰብ 😢😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ያፅናችሁ😢😢😢😢

  • @tigestabera3880
    @tigestabera3880 Рік тому +4

    እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጥሽ እህቴ ጳውሎስ ሆስፒታልማ የህፃናት ነፍስ ይፋረዳቸዋል።

  • @azebkebede7422
    @azebkebede7422 Рік тому +8

    ብዙ ጊዜ እንሰማለን ብዙ ሕይወት ጠፍቷን በሐኪም ስሕተት ግን ተጠያቂነት የለም። ሁላችንም ቤታችን እስኪመጣ እየጠበቅን ነው??በገንዘባችን ሞትን እየገዛን ነው። ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ አዟችሁ እግዚአብሔር ከእናንተተ ጋር ይሁን።

    • @haymanoth8995
      @haymanoth8995 Рік тому +1

      እግዚያቤሄር እንባሽን ያብስል ይሄ የአሰራር ብልሹ ነው ህግ ይህን ሆስፒታል ዝም ሊል አይገባውም

  • @neimanurya7377
    @neimanurya7377 Рік тому +8

    አይዞሽ የኔ እናት ኡፍ ያማል በርቺ አይዞሽ አላህ ያግዝሽ

  • @saron6381
    @saron6381 Рік тому +1

    በጣም ይዘገንናል እንደዚህ ያደረጋችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ በራሳችሁ ደርሶባችሁ እዩት አለበዚያ አይገባችሁም እናት እና አባት አይዟችሁ እግዚአብሔር ያበርታችሁ

  • @bahrainbh4835
    @bahrainbh4835 Рік тому +6

    አላህ ፅናቱን ይስጥሽ አይዞሽ ያለችውንም አላህ በጤና ያሳድግልሽ ኡፍ በጣም ያማል

  • @wubeadmassu7078
    @wubeadmassu7078 Рік тому

    ውይይይይይይ ኡፍፍፍ ለመስማት የሚዘገንንን ነው ፍርዱን ከእግዛብሄር እግኙት የህፃን አምላክ ይፍረድባችሁ

  • @konjitwoldesenbet1465
    @konjitwoldesenbet1465 Рік тому +7

    ይህ ያማል በጣም፣ እግዚአብሔር ያበርታችሁ አይዟችሁ እንግዲ ለተጎዱ እውነቱን የሚያወጣም እግዚአብሔር በህክምናው ዘርፍ ብዙ ነገር እየሆነ ነው ያለው ግን እውነት ተደብቃ አትቀርም አሁንም አሳልፎ ለህግ የሚሰጠው ጌታ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን። በርቱ

  • @elisabethrobi8963
    @elisabethrobi8963 Рік тому

    አቤቱ እግዚአብሄር እኔም አይቼአለሁ ግፈኛ ነርሶች ሞያውን የሚያሰድቡ ውይ እግዚአብሄር ይፍረድ ውይውይ ጉደኞች

  • @chewabrhenu2311
    @chewabrhenu2311 Рік тому +5

    አይዞሸ እህቴ እግዚአብሔር በድጋሜ መንታ ልጀ ይሰጥሻል ወላዲተ አምላክ የጨንቅ አማላጇ ጸናቱን ትሰጥሸ ሌላ የምለው የለም😭

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Рік тому +4

    ምንም አይነት እውቀት ሳይኖራቸው በዘመድና በሙስና እየተቀጠሩ የሰውን ሕይወት ይቀጥፋሉ በስላሴ ስም ለመስማት እራሱ እንዴት ይከብዳል የልጅን ነገር የወለደ ያውቀዋል እግዚአብሄሔር ያፅናችሁ😭😭😭😭😭😭

  • @etk3995
    @etk3995 Рік тому +5

    ወይ የኢትዮጵያ ዶክተሮች 🤔
    ዝርክርክ!
    ስነስርዓት የሌላቸው!
    ሰነፍች!
    ፉትህ ... ፍትህ...

  • @zufangetahun9464
    @zufangetahun9464 Рік тому +1

    አድሥ አበባ ላይ በጣም ችግር አለ እኔም የማቃት እሶ ላይ የደረሠ አለ በግዢ የሚመጣ ዶክትሬት ገጠር ገብቶ መውለድን የሚክል የለም ልክ እንደ እኔ ምርጥ ዶክተሮች አሉ ገጠር ላይ አሁን እኔን ያዋለደኝ ዶክተር በጣም ጎበዝ ነው ተው በሠው በህጻናት አትጫወቱ በተለይ በማላድ ኦብሪሽን የምታደርጉ

  • @በፂየተክልዬልጅ-መ1ጀ

    ሆ ምነይነት ዶክተርነቸው የኛገርኮ የሌላ ነው እማይችሎ ተቀጥረው የሰው ልጅ ሚቀጡት ድጋሚ ይማሮ ባይነት በኩረጃ ያለፎ ሁሎ

  • @Fikir-221
    @Fikir-221 Рік тому

    በጣም ያማል እግዚአብሔርን.....ከባድ ነው ለነዚህ ነርሶች ወይም ደኩተሮች ከባድ ፍርድ ነው መፈረድ ያለበት በጣም ቀለዱ እግዚአብሔርን......ካላወቁ አላውቅም ብለው አያስተላልፉም ነበር ለሌላ ዶክተር....እግዚአብሔር ይፍረድ

  • @Menchgrotbatsub
    @Menchgrotbatsub Рік тому +5

    ወላጆች እግዚአብሔር ይርዳችሁ ሁሉም ማለት ባልችልም ለሰይጣን የሚሰሩ ግሩፕዎች አሉ የህፃንን የውስጥ አካል የሚሸጡ አሉ እግዚአብሔር ግን ያያል አሁንም ሙሉውን የሰውነቷን አካል አስመርምሩ ሁሉም አካሏ መኖሩን ያቺን የሰሩትን ሰርተዋል

  • @Ayal19
    @Ayal19 Рік тому

    ጌታ ሆይ እናንተ በአይናችሁ እንኳን አይታችሁ እኔ ለሰማሁት ዘገነነኝ እግዚአብሔር ያፅናናችሁ በጣም ከባድ ነው በስመአብ

  • @mestawotzina6951
    @mestawotzina6951 Рік тому +17

    እፍፍፍ😭😭😭😭 እግዚአብሔር ይፍርድባችሁ ምን አይነት ጉድ ናቸው የተርፈችዉን እግዚአብሔር ጤናዋን ይመልስላት 🤲

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 Рік тому

      በናታቹህ ሞት ደምሩኝ ወገኖቸ

  • @helentadesse5978
    @helentadesse5978 Рік тому +6

    ጌታ እየሱስ ሆይ መኖር ፈራነ እኮ

  • @Sumayafanit
    @Sumayafanit Рік тому +13

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ወላሂ ፍትህ ያስፈልጋቸዋል ፍትህ ፍትህ እጠይቅላቸው ፍትህ ፍትህ

  • @yabhabesha2527
    @yabhabesha2527 Рік тому +1

    አይዟቹ እግዚዓብሄር ይካሳቹ
    የግል ሆስፒታል በስንት ጣዕሙ

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Рік тому +5

    እባካችው የትምህርት ጥራት የለም ሀገሩ ላይ ዶር እየተባሉ ነርስ እየተባሉ ካለእውቀትበወረቀት የሰውን ነብስ መጫወቻ አደረጉት ለሙያው ብቁ የሆኑትንም ዶሮችና ነርሶች እንዳናምን ሆንን! አቅም ላለው የምናውቀው ዶር ጋር የግል ሀኪም ቤት ብራችንን አውጥተን መውለድ ይሻላል: አብዛኛው የመንግስት ሀኪም ቤቶች እና ጤና ጣቢያዎች ለሙያ ብቁ ያልሆኑ ሰዎችን ነው ባለሙያ ናቸው ብለው የሰበሰቡት : ሲጀመር የትንፋሽ መቆራረጡም ሆነ ኢንፌክሽኑ ሲወለዱ በተሰራው ስህተት የመጣ ችግር ነው : ፍትህ ያስፈልግሻል ::እመቤቴ ታፅናሽ ! እኔ እንደ እናት አልቅሼ ልሞት ነው :: ያንን ያደረጉት ተፈልገው የሞት ፍርድ ይገባቸዋል::በእርግጠኝነት ችግሩ የነበረው የሙቀት ክፍሉ ላይ ነው የሙቀት ክፋሉን ማሽን በአግባቡ እና በእውቀት መጠቀም ያለመቻል ችግር ወይም በቸልተኝነት ማሽኑን የመጠቀም ችግር ነው በዛ ላይ ሙቀት ክፍል የገባን ህፃን ቶሎ ቶሎ ቼክ ማድረግም ነበረባቸው ቢያንስ ጉዳቱ ብዙ ቦታ ላይ ከመፈጠሩም ሆነ ከሞት አደጋ መከላከል ይቻል ነበር ለሞተችውም ልጅ ተጠያቂ ናቸው ::እግዜር ያበርታችው ይህ የግፍም ግፍ ነው::ጠንካሮች ናችሁ::

  • @tigistadane9092
    @tigistadane9092 Рік тому +5

    ጌታ ኢየሱስ የወላጆቹን ልብ አንተ ጠብቅ

  • @Sabit33
    @Sabit33 Рік тому +4

    ስሚቱ በጣም ከባድ ነው. ኡክቲ"❤ዓደብ እና ሃያዕ ይኑርሽ
    ጥቡቅ እና"ዉድ ሁኚ::!!የትም
    የምትገኚ ርካሽ"አትሁኚ::!!

  • @wubitseife1672
    @wubitseife1672 Рік тому

    አይዝዋችሁ ጌታ ያለው ይሁን እግዚያብሔር ይተካላችኋል ገና ልጆች ናችሁ እነሱም አይቀርም እግዚያብሔር ይፈርዳል

  • @warkmeoko
    @warkmeoko Рік тому +32

    ፈጣሪ ልብ ይስጣቸው እንዲ የሚያደረጉት እፍፍመፅናናቱ ያድልኝ

    • @alemlemna557
      @alemlemna557 Рік тому

      አማን ለደደቦቹ ዶክተሮቹ ነው ልብ የማሰጣቸው

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 Рік тому

      በፈጣሪ ስም ደምሩኝ ወገኖቸ

    • @meseretbaye3723
      @meseretbaye3723 Рік тому

      ታድያ ብርሃኑ ነጋ ምን አጠፋ ምድረ ደደብ የህፃናት የሚገሉ አካል ጉዳተኛ የሚያደርጉ አልፎም ልክ እንደዚህ የሚያቃጥሉ ከባድ ነው

  • @asrebebyimer1860
    @asrebebyimer1860 Рік тому +1

    ኢቶጲያውስጥ የማይስማ የማይታይ ነገር የለም እግዜወ መሀርነክርስቶስ ምንአይነት ጉድላይ ደረስን አረተው ሀኪሞችኳ ስራችሁን በስረአት ስሩ