Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ክፍል 1 ሚስቴን ጠይቁልኝ! በ'ዱቤ' የተጀመረው ፍቅራችን ጉድ አመጣብኝ! የ14 ዓመት ሚስቴ የልጆቼ እናት ካደችኝ! ua-cam.com/video/myLKikzePTM/v-deo.html
ሁለት የተለያዩ ታሪኮች ፣ ሁለቱንም ወገኖች መስማት ጥሩ ነው ፣ ባል ጥፋተኛ ነው ብዬ አስባለሁ
Me😊
She talk to much
እሷም ጥፈት እንዳላትአቓለው ገንዘብ የተመለከተ
@@T915ty😢😢😮😅😊❤😊😊😊
ይህን ጋዜጠና ማነው እንደኔ ሚወደው🙌🙌🙌
ፀንሽለት
Ene❤❤
@@Zizinho-e3z ohhhh my God, please be positive! Before you speak ask yourself what you speak, word have a power to break or make human being, not only me but also all others before you say anything check it how you think again and again
Ene
@@Zizinho-e3z የዕውቀትህ ጥግ እዚሁ ድረሰ ነው።
ጋዜጠኛው እርጋታዉ አዳማጭነቱን እንደኔ የሚወድለት❤
For esquire 11th 36368 q4 and
Alex
በጣም
የሚገርመኝ ኢትዮጲያ ሴቶች 80//100 በወንድ ይበደላሉ እዚህ ጋ ኮሜንት ሁሉ ሴቶች በሴት ይፈርዳሉ😢
ግን ያልገባኝ ከ3 ወር በኋላ ጥሩ ሰው እንዳልሆነ ተረድታ ወደ አረብ ሀገር ለስራ ከሄደች ለምን ከዚህ በኋላ ይህን ሁሉ አመት አብራው ቆየች⁉️ እውነት የት እንዳለ እግዚአብሔር ያውቃል🙏
ልጆች አሉ ከሱም ሁለት ወልዳ የለ
ልጁ ሃቅነት ያለው ሰው ነው 😊ፈጣሪ ይርዳው
ይለወጣል ብላ
ፍቅር እውር ያረጋል
ይቀየራል በማለት
እዮሃ ሚዲያ ማለት ምርጥ ጋዜጠኛ ደሞ የሰው አክባሪነቱ በጣም ነው የሚወደው
ባለቤቷ ምንም አያጠራጥርም የስራ ሰው መሆኑ፤እህቴም መቸም አይለወጥም አይባልም እውነታውን ሁለቱና ፈጣሪ ያውቃል ለልጆች ስትሉ ተስማሙ ሁሉም አላፊ ነው።
ትክክል በኢትዮጵያ ኖሮ ደግሞ ይህ ፖያሳ ተቀይሮአል ጋርመንት ስሆን ፍጁር ተነስቶ ነው ሚወጡት
ውሸት ቢሆን ማንም ሳያስገድደው ሚዲያ ላይ አይወጣም ነበር
እስኪ አንድ ኑሮ የሰበራት ሴትን በንግግራቹ አትስበሩአት ስንት አለ ያዞ እንባ እያነባ አስመሳይ ሰዉ ማናቹ እናንተ ፈራጅ የምትሆኑት 😢😢
Yefelege bisera balegena tesadabi sew ayadigim .... sira ke tsebay gar sihon new... beza lay yiwashal... fetari mefthewn yistachihu
Y gurage set tedaruwan tewodalche esu weshetam newu
እኔ በበኩሌ ባልየው ላይ እውነት ያለ ይመስለኛል ምክንያቱም ወንዶች እባቸው ውድ ነው ሳይበደል እደዛ አያለቅስም
አይምሰልስ እህቴ ወንድ ሲቆጭ ነው የሚያለቅሰው በእዝ አትመኝ
ሴትዮዋ አስመሳይ ናት ባልዮዉ የስራ ሰዉ ነዉ😢😢
😂😂😂😂 እርግጠኛ ሆኜ ምነግርሽ ነገር ወንድ በውሸት የምያለቅሱ ወንዶች አሉ አለቀሰ ማለት እሱ ተበድሏል ማለት አይደለም
እኔም ሰውየው ሀቅ አለው የስራ ሰውነው እሱዋ ደሞ የቤተሰብ ማጎዳጎድ አለባት😢😢😢 ሰላሙን ይመልስላቸው
@@radyakhairoaldeen8436 ግን እኮ ውሸት ይዞ ማንም ሳያስገድደው ሚዲያ ላይ አይወጣም ነበር
የኔ እናት በፆም አፏ አንጀቷ እያረረ ነው ያወራችው ። ፆምሽን በሰላም ያስጨርስሽ ክፉ አይንካሽ ። ኡፍፍ አፏ ሲጣፍጥ የኔ ቅመም ❤
ሴትዮዋ ሰው በጣም ትሰማለች። ትዳር ውስጥ ሰው የሚሰማ ሰው ለትዳር አጋሩ ፍፁም ጋሬጣ ነው የሚሆነው። ትዳሯ ውስጥ በርካታ ሰዎች እንዳሉ መረዳት ይቻላል።
ትክክል
አላህ ነው የሁላችሁንም ውስጥ የሚያውቀው ሰውየው ግን ሳለቅስ አሳዝኖኛል ምርጥ ጋዜጠኛ አላህ ይጨምርልክ❤
አይ ወንዶች ማስመሰል አመላቸው ነው
@Yodit Woldegabrel ጥሬ ነሽ መብሰል ይቀርሻል ብሰይ
እደት ምኑ ያሳዝናል እህቴ እየተጫወተባት።
መፍረድ ከባድ ነዉ እኔግን ከሰዉዬዉጋ እዉነታ ያለነዉየሚመስለኘ😢😢😢😢 ብቻ ለመፍረድ ይከብዳል ምናልባች ሰዉዬ እደተናገረዉ እዉነቱን ከሆነ እህት ወንድሞችሽ አይጠቅሙሽም ትዳርሽን ከመበጥበጥ ዉጪ በጠቃላይ ሴትዮዋ የቤተሰብ ጣልቃ አስገብታለች በትዳር መሀል ወንድሞቸ ምናምን ትላለችዴ በፈጣሪ ሰዉዬዉ ሀቀኛ ነዉ
Ewunet new sewuyew yasazenal
ወንድ ልጅ በዚህ መጠን ተበደልኩ ብሎ እያለቀሰ ሚዲያ ላይ አይወጣም በህጉም መሰረት ከተለያዩ ሁለት ብርጭቆ ካለ አንድ አንድ ይወስዳሉ የቤቱንም የሚሰራበትንም እቃ ይዞ መደበቅ ሌብነት ነው እሰ በሌለበት እቃ ጭራ የምጠፋው ካልተስማሙ በሰላም መለያየት ይቻላል እኮ ልጆቻቸውን በሰላም ማሳደግ እየተረዳዱ የሰራችው ልክ አይደለም ቅያሪ ልብስ እራሱ የለኝም አለ እኮ
ባሉዋ ነው እውነት ይዞ የወጣው
@@meaziwendemumeaziwendemu7012 በትክክል ሲጀመር ውሸቷን ነው ሲታወራ ውሸት መሆኑያስታውቃል
ሥላለቀሰ ነው የአዞ እምባ
ጋዜጠኛው ፈገግታው አክብሮቱ ፣ስረዓቱ በቃ ደስ ሲል 😊❤❤
Aberen endeg demireg
በጣም 🙏🥰
💒የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሆሳዕና በአል በሰላም አደረሳቹ እዲሁ ለትንሳኤው በሰለም ያደርሰን ዘንድ ፍቃዱ ይሁንልን አለምዬ ዘመንክ ይባረክ❤አሜን ለመፍረድ ይከብዳል ስለዚህ ለልጆቻቹ ስትሉ ይቅር ተባባሉ ባይነኝ
አሜን ፣እንኳንአብሮ፣አደረሰን 🤲🙏💒
አሜን ፫🤲🤲
🥰🥰🥰
Amen amen amen tawahedo hayemanota leyu nat temesegen ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
Amen 🙏 🙏 Enkan Abero Adrsen
አንዱ ሲሰሙ ያፈዛል አንዱን ሲሰሙት ያደንግዛል አለ ያገሬ ሰው በማን እንደሚፈረ ድ አይታዎቅ ም ውስጥ አዋቂ ፈጣሪ ነው ልቦና ይስጣችሁ 🙏🙏
😂😂😂😂የሰውዬውን ባልሰማውም የሷ ግን አሳዝኖኛል የወንድ ተበዳይ የለውም ቢዬ ነው የሱን ያልሰማሁት 😅😅😅
ቲሽ ልጁ እዉነቱ ነዉ እየዋሸች ትመስላለች ቤተሰቧን የምትወድ ሴት ለቤቷ አትሆንም በተለይ የማይጠነክሩ ወንድሞች ካሏትማ እየሰረቀች ወደወንድሞቿነዉ አስመሳይ ናት
ሀሀሀሀ ትክክል
ሁሌም አንተ ኢንተርቪ አርግ በናትህ ስርአትህ ትህትናክ😊😊😊😊😊
በጣም 100%
በጣም ልጅቱ ስነስረአት አለ ትትና አለው እንደዘመኑ ወጣት አይቅበዘበሽም
አንዳንድ ጋዜጠኞች እኮ አያሶሩም አሱ ትግስቱ
አቤት የኛ የሴቶች ፈተናችን ብዛቱ ኢላሂ መጨረሻየን አሳምርልኝ ለእታችንም ብርታቱን ይስጥሽ በልጆችሽ አላህ ይካስሽ ለኔም ዱአ አርጉልኝ
ለባልየው አዘንኩለት። ቤቱ ውስጥ እንቅልፍ እንኳን ያለው አይመስለኝም። እንግዲህ በድካም ውሎ ሲገባ ይህንን ጉድ ነው ሲሰማ የሚያድረው። አበስኩ ገበርኩ። ጥሎብኝ የሚለፈልፍ ወንድም ሆነ ሴት አልወድም።
በጣም ምስኪነውልጁ በቀደም አሳዝኖኛል😢
እረ በግዜ ተገላገይ በላይሸ ላይ ሊያገባ ነበር ሳይነግርሽ ቢሳካለት አብዛኛው ወንድ ውሻ ነው ማን እንደ እናት ❤❤ለጥሩ ባሎች እግዚአብሔር ይባርካቹ ክብር አለኝ
እኔ መቸም እሱ አሳዝኖኛል ወላሂ ወንድ ልጅ በጣም ካልከፋዉ አያለቅስም 💔😭
Tikkl
አወ ግን ሁሉም አንድ አይደሉም❤ማለቴ የሆነ ልጅ ለትዳር ጠይቆኝ ሌላ ሂወት ይኖርሀል አላምንህም ብየ ስርቀዉ ፊት ለፊት ሲያየኝ እምባዉ ዱብ ዱብ እያለ እየማለ የለኝም አለኝ በጣም አሳዘነኝ በሗላ ምን ሆነ መሰላችሁ😂ሚስት አለዉ😂😂😂😂
@@hayuhayu3607 አንዳንደድ ሌቦች አሉ ይሄ ሳዬዉ አሳዘነኝእሷም እኮ መሠከረችለት ዬሥራ ሰዉ ነዉ አለችአቦ እግድም ዬ2ታቸዉንም አላህ ነዉ የሚያዉቀዉ
@@hayuhayu3607 ጉድ የባሰ አልቅሶ በውሸት እንካንም ዳንሽ
@@fafidessieweloyewa922 አወ የሆነች አድስ የተዋወቅኳት ልጅ ነበረች ስለሱ በጣም ታዉቃለች የስልኩን ፓስወርድ እይና የሚስቱንም ፎቶ አሳይሻለሁ አለችኝ ስልክህን ነሽዳ ክፈትልኝ አልኩት ከፍቶልኝ ቆልፎ ሰጠኝ እኔ ግን እንደት እንደከፈተ ፖስወርዱን አየሁት ከዛ ሚስቱን አሳይሻለሁ ያለችኝ ልጅ በርገበሬ ግዛልኝ ብላ ላከችዉ እሱቅ ሲሄድ ጋለሪ ገብተን ፎቶዋን አሳየችኝ ወደኔ ስልክ ላኩት ቁጥሯንም ሂወቴ ብሎ ነዉ ሴፍ ያደረጋት ቁጥሯንም ያዝኩኝ ቀጥታ አረብ ሀገር ልሄድ ነዉ ስለዉ ምንም ሳይዘጋጅ ተከትሎኝ አድስ አበባ መጣ ዘመዶቹን አስተዋወቀኝ ከዛ አረብ ሀገር መጥቸ ትወደኛለህ ምንም የለህም ስለዉ ካንች ሌላ የለኝም አለ እያለቀሰ ነዉ እንደ ብየ ቁጥሯንና ፎቶዋን ስልክለት ደነገጠ
የኢስላም ልጆች ረመዳን እያለቀነው በዱአ በርቱ
ኢሻአላህ
መርሀባ
ኢንሻአላህ
❤❤❤
❤❤ gn mechenewu malekiyaw
ይገርማል እውነቱን የሚያውቀው እግዚአብሔር ነው እርቀ ሰላሙን ያውርድላቹ
❤❤❤አወን
አለምሰገድ ጥሩ ስብእና ከመልካም ሞያዊ ስነምግባር ጋር!!!! 👌👌👌👌👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💯💯💯💯💯💯💯
ከድር በጣም አስቀያሚ ሰው ነው ሚስቱ በጣም ደግ ሴት እና እውነተኛ ሰው ትሁት ሴት ነች አጭበርባሪው አላማ ቢሱ ከድር ነው።
አብሽሩ አላህ ወደ ቀድሞው ሰላማችሁ ይመልሳችሁ ❤ በትዳር አለም ባልና ሚስት አለመግባባት በናተ አልተጀመረም ከተቻለ ተስማምቶ መኖር ካልተቻለ በሰላም መለያየት አላህ ያግዛችሁ አለምሰገድ ውስጤነህ
ወጣም ወረደም ሰውየው በጣም ያሳዝናል ከአንጀቱ የሆነ ንግግር ነው ያደረገው አጊኝቶ ከማጣት ፈጣሪ ይሰውራችሁ 😢😢
አሜን አሜን አሜን 😢
ምን ሆናቹ ነው ብር ተበድሮ ተበድሮ ጠለፉ ከፈለች ከዛ ወደ ቤቲ ሲመለስ አይሆንም አለችው እውነትዋን ነው እንዴ ካንዴም 4ጊዜ
መጣላት እንዳለ መታረቅም አለና ግን እዉነት ከሆነ ከቤት እየወጣ እየቆየ ወደ ቤቱ ሚመለስ ሰዉ ብዙ መዘዝ ይዞ ይመጣል በጤና በኩል ማለት ነዉ አልጋ ላይ ራስሽን ጠብቂ እናት የቤት እመቤት ቤቷ፠ተቀምጣ ነዉ ብዙ በሽታ ቤቷ ሚመጣ
አንድ አይኔን አጠፋኝ ብሎ እያለቀሰ ከመጣ ለፍርድ አትቼኩል ምን አልባት ያነኛውን ተበዳይ 2 አይኑን አጥፍቶት ይሆናልና አሉ እስኪ እናዳምጥ ደሞ
ሴትዮዋ ነገኛ፡ነት ታስታውቃላች ሰውዬውን አቃጥላዋላች ሰውዬው ምስኪን ነው ሴትዮዋ ነገራኛ፡ነት ።
ክክክክ
😃😃😃
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
ኣይባልም
ጋዜጠኛው ደስ ሲል ማሻአላህ ለሰው ያለው ክብር አላህ ይጨምርልህ የኔ ወድም
ነብያችን መሀመድ ሰ አ ወ ጀሀነም በዝቶ ያየሁት ሴቶች ን ነው ለምን ተብሎ ሴጠየቁ በምላሳቸው አሉ እድሜ ልኩ ባሉዋ የተከባከበ ያነራትና አድ ቀን ሲጎልባት ከሱ ምንም አላየሁም ብላ ትላለች ያረብ አተንና ከራሴ በላይ፣ለሞወደዉ ባሌ አመስጋኝ አድረገኝ
😢😢😢አላህ ይጠብቀን
@@zeyneba3439 አሚን ያረብ
የኔ እናት እግዚአብሄር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ከነ ልጆችሽ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል 😢😢😢😢😢
ውይይይይ ስወደው ጋዜጠኛውን የመልካምነት ጥግ ባንተ አየው❤❤❤እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
እግዚኦ ጋዜጠኛውን የሚወደው ብዛቱ እኔ እራሱ እንዴት እንደወደድኩት አቤት ትህትና በስመአብ እግዚአብሔር ይጠብቀው ማርያምን አሁንማ እሱን ለማየት ስል መግባት ጀመርኩ ❤❤❤🎉😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉
Ena erasuuu susa honee
የወንድምሽ ሚስት ትዳር አኮንሽም አርፈሽ ትዳርሽን ያዥ የልጆችሽ አባት አይደል ነገ ካች የተሻለች አግቤቶ እንዳት ቃጣይ እኛ ሴቶች ጥጋብኞች ነን
ከጭቅጭቅ ነፃ የሆነ ትዳር ይኖር ይሁን ውዶቼ?😢
አይ እሱማ የልም እንጀራ ነዉ
የለም
አለ የራሱ በልቶ ሚያድር ከሆነ ጭቅጭቅ የለው
@@yosufjed3713 አረ ስንት አለ እግዛቤሔር ፈርቶ የሚኖር ያው ሚዲያ እይታ እደበዛላቸህ ነው
እሱማ ህልም ነው
ሲያዋትግን ሀይለኛነገር ናት እየዋሸች ይመስላል አላህ ይወቅ
ልጁ ምስኪነው የስራ ሰው እሱዋ ከባድ ሰውናት😢
Allah yifirde iyalechi yawum beremaden tiwashlechi
መርዝ ናት ታስታውቃልች
አለህ ይርዳሽ የኔ እህት ምስኪን ምንም ጥፈት እንቺ ለይ የለም ቀጣፊ መሆኑ የስታወቃል አይዞሽ አለህ ከተበዳይ ጎን ነው ዱኅ እድርጊ
ጠንካራ ሴት ነሽ አብሽሪ ወንዶች አንፍሮች ናቸው። ባለፈው እሱ ሲያወራ በራሱ እኔ አላመንኩትም ።
አስተያየቴን ለመፃፍ ያክል ፣ ሰውየው ጋ እውነት ያለ ነው የሚመስለኝ ከሁሉም በላይ አዋቂው አንድ አላህ ብቻ ነው ሰው የስራውን ነው የሚገኘው ግን ሰውየው ያሳዝናል 😢😢እሷ ግን ያልተፃፈላትን ነው የምታነበው ያልተጠየቀችውን የምታወራው አላህ ያውቃል ብቻ 😢😢😢😢😢
እህቴ ተይ አትፍረጂ እውነቱን ሚያውቀው እግዚአብሔር ብቻነው ወንዶች ሞላጮች ናቸው በላይዋ ላይ እኮነው ሌላ ሴት የደረበው
ሴትየዋ ብዙ ነገር ሰለራሳ ታጋንናለች ሲቀጥል ዉሸት የሚመስል ነገር ይመሰላል ቀባጠረች
ምነው ግን ሴቶች የምትሏት እንደዚች ያለች እህት እንኳን ለኢትዮጵያ ወንዶች ለኢትዮጵያ ፖለቲካም ታስፈልጋለች ትንታግ።ልጆችሽን ፈጣሪ ይጠብቅልሽ።ሴቶች የሚመኩበት ቤተሰብ ሲኖር ሞራላቸው ጥሩ ይሆናል።ምርጥ ወንድሞች እና ቤተሰብ አላት
ወሬዋ ደስ ሲል በል ሁለቱንም አንድ ላይ አቅርብልን ፍርዱን ለመስጠት
እንኮን አደረሳችሁ ለሆሳሃና በአል❤
Amen Amen Amen 🙏🏾
አሜን 🙏🙏🙏
አሜንንንን
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች❤🌷
አሜንአሜንአሜን
ሴትየዋ መናገር ስለቻለችና ብልጣብልጥ ስለሆነች ነው እንጂ እውነት ያለው ከባልየው ነው፡፡ችግሩን ለመካፈል እንኳ አልፈለገችም፡፡😨😨😨😨😨😨😨😨😨😨😨😨😨😨💔💔💔💔💔💔💔💔💔🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤
ሲጀመር ተራ ወሬ ነው ምታወራው ብቻ እውነቱን አላህ ይወቀው
Betkkl😢
እውነት ነው 😭😭
የገዛ ጓደኛዋን እኮ ነው በላዩዋ ላይ የደረበባት....እውነተኛውን ፈጣሪ ይወቀው እንግዲህ ።
ሰላም እሕቴ በማናውቀው ነገረ መፈረደ አግባብ አይደላመ እኛ ሰፈረ ናቸወ ሰውየወ በአጣመ ሰነመግባረ የሌለወ ሰወ ነወ እንደወም የበደላት የነበረወንም ያሕል አላወራችም ወልደአ እንካነ አትታረሰም ጨቀላ ሕጳን ይዛ ጉሊት ትቸረችረ ነአበረ ሰወየወ አጨበረባሪ እንና ልባ ነወ ከሰፈረ 22000 የእቁብ ብረ ሰረቆ ነወ የሔደወ ሰለዚሕ በማታቀኢወ ነገረ አፉረጂ
ፈጣሪ በትዳራቹ ላይ ጣልቃ ይግባ 🙏🙏እውነቱ የሚያቀው አምላክ ቢቻ ነው 🙏አለም ሰገድ ምርጥ ጋዜጠኛ ከሙሉ ትህትና ጋር አድሎሀል ❤️❤️
ወይ መዳንያለም አረ ምን እየሆንን ነው ህህቴ ይቅር በይኝ እሱ ሲያለቅስ ፈርጄብሻለው እባካቹ አንቸኩል ከሁለት ጐን እየሰማን ፍርዱን ለፈጣሪ መስጠት ነው እናትሽን ምህረቱን ይላክላቸው አቺም በርቺ ጠንካራ አስተማሪ ነሽ
ሴትዮዋ የየትኛው ባሏ እንደምታውራ አልገባኝም ስንት ባል ነው እንዴ ያገባችው ይገርማል የኛ ሀበሻ ልጅ መፈልፈል ስትወዱ ከአንድ ብቻ ቢሆን ጥሩ ነበር
Tarkune badabe seme majmrya
ክክክክክ
ከከከከከከከ ልጅ መፈልፈል ስትውዱ ወይኔ በስቅ በልፋው የቃረበው ሁለታኛ ባል ነው ከሱ በፊት አግብታ ነበር
የመጀመርያው ባሏ አረብ ሃገር ሄዶ ጠፋ ፍቺ ሳትፈፅም ይሙት ይኑር ሳታቅ በቤተሰቧ ግፊት በላዩ ላይ አገባች አሁን ደግሞ ወደ መጀመርያ ባሏ ለመመለስ ታስብ ይሆን 😂
ሴትዮዋ ግን ስለገንዘቡ ሙሉ ለሙሉ ካደች እሳ ባንክም ገንዘብ የለም ብላእርፍ እውነቱን አላህ ያውጣላችሁ ሴትዮዋ ግን ውስጠኛ ትመሥላለች ስለሱ መጥፎብቻነው የምታወራው አላህ ያሥማማችሁ
ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ አላህ ይጠብቅህ 500'000መግባት አለበትት
ቤት የተጠነቁት እናት መጨረሻ አቅርብልን
የሳቸው የናፈቀኘ የኔድሀ እናት ለፍተው ከንቱ ባልቀሩ
የእዮሀ ሚዲያ ጋዜጠኞች በጣም ጎበዞች ናቸው ያለም ሰገድ ይለያል
ማንን እንመን😢😢😢
ልጁ አሳዝኖኝ አልቅሼ ነበር እንባዬን ይመልስኝ እዮሃ ሚዲያ ንገረው😂😂😂😂😂 ግን እኮ ማጣትም አእምሮ ይዛባል ማጣት ይመስለኛል ያዘላበደው አላህ ይወቅ😢😢😢
😂😂😂😂
😂😂😂😂 የኔንም አደራ ይመልስ
😂😂
😂
😂እኔ ወንዶች እካን ማልቀስ በቅጭላታቸው ቢዘቀዘቁካ አላምናቸውም 😢
❤❤❤❤አለም ሰገድ መጣልን የኔ ፀባዬ ሰናይ
እዉነቱን ፈጣሪ ነዉ ሚያቀዉ ልጆቹ ያላባት ከምያድጉ ቢስማሙ ባይ ነኚ
እውነቱ ማን ጋር እንዳለ ፈጣሪ ነው የሚያቀው ልጁ ግን እውነት ባይጎዳ ማልቀስ ደረጃ ባልደረሠ አሳዝኖኛል የምር😢😢
ወደ ምድያም አይወጣም ነበር መጀመርያ የወጣውኮ እሱ ነው እኔ እንጃ እኔ እሱዋን አላመንኳትም
ጋዜጠኛ አለም ሰገድ በጣም ነዉ የምንወድህ የወለደችህ እናት ትባረክ❤❤❤❤❤
ወንድ ልጅ ሴት ልጅ የምትወስን የምትሔድበት የለሌ የሚመስላቸው ነገር ነው የሚጎዳቸወሰ ከወሰነች ወደኋላ አትመለከትም አሁን ነገሩ ሁሉ ግራ ስለገባው እና ስለወሰንሽ ነው ተበደልኩ ብሎ የመጣው አንቺ ጠንክረሽ ልጆችሽን አሳድጊ እሱ አይጠቅምሽም እህቴ🤙
የማንን ሰምተን እንፈፈረድ እውነቱ ጌታ ጋር ነው ግን በእውነት ከባድ ነው
ወንዱንልቤአሎደደውም ጎረምሳነው🙄
በባልና በሚስት መካከል መፍረድ አይቻልም ከባድ ነው ዝም ይሻላል ትክክል ነሽ
@@Fozeya-o9q ከባድ ነው እውነቱን ፈጣሪ ያውቃል
@@tube-qs5wg ትክክል
ላይክ አድርጉ ይጠቅመዋል በባዶው እወደዋለሁ አትበሉለዚህ ጋዜጠኛ ቃላት የለኝምእውነታውን አላህ ይወቅ ፍርዱን ያገኙታል
የአለምሰገድ ትህትና ደስ ሲል
የልጁ ታሪክ የአክስቴ ልጅ ታሪክ ነው ሚስቱ ገበያ እንኳን ሲሄድ ያለውን ለቃቅማ ለቤተሰቦችዋ ትወስዳለች ስትፈልግ ሄዳ ብዙ ቀን ቆይታ ትመጣለች ወንድሞችዋ ይዝቱበታል ።
የምርሽን ነው በአላህ
እውነታው ከሱ ይመሥለኛል ሴትየዋ የምትናገረው አጥጋቢ አይደለም ምላሿ ደሞ በትዳራቸው ሰውን ጣልቃ ታስገባለች በተለይ ቤተሰብ😂😂😂😂😁😁😁😂😂እኛ ሴቶችኮ ወሬ እንደ ወጥ እንከሺናለን እንደ ቅመም
Awo. Ewnet. Yalew. Wendu. Gar. New
ያለም ሰገድ አድናቂ ነኚ ከእርቅ ማአድ ጀምሬ 👍👍👌
ስታሳዝን ሰውየው አንገብግቧት ነበር በጣም ከፍቷቷል አይይይይይ የሴት ልጅ ፈተና 😢😢😢😢😢😢
ዱሮኮ፡እኔና፡ባሌ፡ስንጣላ፡ቤት ውስጥ፡ነበር፡ከዛን፡አኩርፌ፡ቤተሰብጋር፡እሄዳለው፡ከዛ፡ስበርድልኝ፡እቤት፡ስመጣ፡እራሳለሁ፡መስማማቱን፡ይስጣቹሁ፡ታረቁ፡ልጆች፡አትበትኑ፡ለልጂ፡ስባል፡ብዙነገር፡ይቻላል
እህቴ ትክክለኛ ውሳኔ ነው የወሰንሽው ሁል ግዜ እሱን እይጦርሽ መኖር የለብሽም ጉዳት እንዳያደርስብሽ በህግ ሥርአት እንዲይዝ አድርጊ በጣም ሲበዛ ጎበዝ ነሽ
ጋዜጠኛ አለምሰገድ እኔ ባንተ ቦታ ብሆን በምሰማው ጉድ ድሮ አብጄ ጨርቄን ጥዬ ሔጃለው እግዚአብሔር መቻሉን ሰጥቶሃል አይቀይርብህ አድናቂህ ነኝ ❤
ክክክክክክክክ ይሄ ቀላል ነው ለሱ እርቅ ማእድ ላይ ኢሰራውን ብታዩ ምን ትላላችው እኔም ከሱ እኩል ነው እማደምጠው ሴትየዋ ግን ውሸታም መሆን አለባት
አረ ተይ እኛስ ብንሆን ይሄው ቁመን እየሄድን ነው ይሄን ጉድ እየሰማን 😂
እኛም አብረን እየሰማን ነው
እየሰማሽ አደለም እደ😅😅😅ለምን አታብጂም😂😂
አንድላይ ይቅረቡና ይጠየቁ እውነተኛው ማን እንደሆነ ለማወቅ
Live እንዲደባደቡ ነው? 😂😂
@@PeacefromJesus 😂😂 ወይኔ በሳቅ
በፍጹም አይችላትም ሰትየዋ ምላሷ ራሱ ከሚጥሚጣ የመረረ ነው ሰውየው ግን ከሴትየዋ መለየት አለበት
ልታዋግያቸው ነው 😂😂😂ኦ ኦ
ባንድ ፊቱ እዚሁ ፍርድ ቤት ይሁን😄
ጋዜጠኛውን ሳላዳንቅ አላልፍም አጠያየቁ ስርአቱ ነብያችንን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እድህ አሉ ለፍርድ አትቸኩሉ አንዱ አይኑ ጠፉቶ ቢመጣ ሌላው ሁለት አይኑ ጠፍቶ ሊመጣ ይችላልና አሉ እውነት ብለዋል 👌👌
ነብዩ ሰለላሁ አለይ ወሰለም እንዲህ አሉ ሴቶች አምእሮ ጎደሎ ናቸው ማሰብ አይችሉም አሉ እውነት ነው 😂?
@@aviya5907 በየትኛው መፅሀፍ ነው ያነበብሽው???
❤❤❤❤በጣምም. ተህተናው. አለመሰገድ. ከፉ. አይነካህ. በጣምም. ትገሰገትክ. በጣምም. አምወደክ. አና. አማከበረክ. አለመሰገድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@@hawagh1697 ሰርች አድርጊ ታገኝዋለሽ
እኔ እኮ ግርም የሚለኝ ግራም ሚገባኝ ባለትዳር ነኝ ልጅ አለኝ ስባል ለምን 12 ልጅ አይኖርሽም እኔ ፈልግሻለዉ አልተዉሽም የሚሉቱ ጉድ ነዉ ቆይ ምን አስባ ነዉ
ያውም ሶስት ልጅ 😂 እሱ እራሱ አይረባም ባልጠፋ ሴት የሶስት ልጆች የንጀራ አባት ለመሆን መውደዱ😂
ዛሬ ደሞ ምን ይሆን ምንሰማው ወይ ዘንድሮ አለ ጉድ ጆሮአችን ምን አይሰማ🤔
እውነቱን የሚያውቀው አንድ አምላክ ብቻ ነው ሰላሙን ያውርድላችሁ 😊
እውነቱ ሚያቅ እግዚአብሔር ነው ይበፊት ሊካ ሳይነሳ እንዴት ድጋሚ በኒካ ተጋባቹ እሱ በሊካ ነው የተጋባነው ብሎዋል ፆም ነው ሀቁን አውሩና ታርቁ ለልጆቻቹ ስትሉ በውስጣቹ ቂም አትያዙ
በሰላም አብሮ ለመኖር ያብቃችሁ በማሀከላችሁ ያለው ሾይጧንን ያርቅላችሁ
አለም ሰገድዬ ተባረክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ስወድህ ሰውን የማዳመጥ ችሎታህን በጣም ነው ማደንቀው ❤
ወይ ዘንድሮ አሁን አሁን እማ ዮቶፕ መግባት እራሱ ያስፈራኝ ጀመር አንድም ጥሩ ነገር እኮ የለም ሁሌም ለቅሶ ጭቅጭቅ
እኛ እኮ አኗኗሬን ሳይሆን ሞቴን አሳምርልኝ ብለን የምንጸልይ ሰዎች ነን እኮ፣ እንዴት ታዲያ ጥሩ ነገር እንይ እህቴ።
እሰው ቤት ጓዳና መኝታ ቤት የመግባት ያህል ሆነኮ ነገሩ
በትክክል ልናገር የምችለው ነገር ሌላ ሴት ቢይዝ ሚዲያ ላይ ወቶ አይናገራም ነበር ግን አንቺ ተንኮል ባይነርብሽም ምትናገሪው በየዋህነትና በንዴት ነው
እውነታው ያለው ባልየው ጋር ነው ምስጊን መቶ ጊዜ ወላሂ ወላሂ ትላለች ይቅር ይበልሽ ሲጀመር አንች ትልቅ ሰው ነሽ ፈጣሪ ልቦና ይስጥሽ ምንያህል ሲቃጠል እንደኖረ መገመት አይከብድም ፈጣሪ ይሁነው
Bro wallahi huletum gorebetoche nachw ena sawyw mnm kbr ylwm Esua ewnetwan nw
@@babaumi7379 😳ታውቃቸዋለክ
መቼም አረብ ሃገር ነሽ 😂
Tkikil
ይሠራል ጎበዝ ነው አለች በጣም አወዛጋቢ ነው ሁለቱ አንድ ላይ ቢነጋገሩ ይሻል ይሆን?
እኔ የጠበኳት ሴት እንዴዚች አይነት አልነበረም እኔ የመሰለኝ ገና ወጣት ነበር ይቺ ሚኪን እናት ናት ፊቷዋ ያሰተውቃል
Kkkkkk
እረ አላህ ይወቀው እኔ የምታወራው ብዙ አልተዋጠኝም
ተረጋግታ ትኑር ብትችል ደግፋችሁ ወደ ስራ የምትመለስበትን መንገድ አመቻቹላት በጣም የምታሳዝን ሴት ነች
አለም ሰገድ እውነት ለማጣራት የሚደክመው ድካም በጣም ነው ደስ የሚለው አላህ ይጨምርላችሁ
እኔ ጎረቤት ወላሂ ሴትዬዋ በጣም ጥሩሰውናት በጣምነው የሚያሰቃያት ጎረቤት ነኝ ስራአት የሌለው ባለጌናት ለፍታ ጥራነው የምትኖረው ከአስር ሴትነው የሚዘላዘለው
ሀድራዬ የት እህት አይዞሽ እሱማ የታውቀ አደለም አሽብሪ እንደ ልብ አላህ ያሳምረልሽ የኔ ውድ እንቺ እንኳን የቤተሽ የእኔ የጎረቤተ የተረፈሽ ጉብዝ ነሽ እኮ ግንሁሉ አላህ ያቃል ውዴ አብሽሪ እህቴ
ታውቂዋለሺ በጣም ነው ያሳዘነኝ
እስኪ በአላህ ንገሪን ተምታታብን እኮ
😢እኡኡኡ ትዳር ዘጋኝ ተመልካች ብቻ ሁኘ መቀርቴ ነው ከመዳም ኩሽና
እኔም
ኖ አይበሊም ሁሉም ያርሱ እድል አለው
ሲቀጥል ጥሩ ሰው ብትሆኚ የመጀማሪያው ባልሽ አይተዋሽም ከበድ ችግር አለብሽ ሲጀመር ሶስት ልጅ እደለሽ ብያውቅ እደማያገባሽ እርግጠኛ ነኝ ሰው ፆማኛ ሆኖ በዚልክ ይዋሸል አላሃን አትፈሪም
በቃ ሽምግልና በሶሻል ሚድያ ሆነ አሏህ ችግራችሁን ይፍታላችሁ
ስታወራ አንደበትዋ ደስ ሲል🥰 🌸 እግዛብሄር ይርዳችው❤
እናትና አባቴ ሲጋጩ አደለም ሌላ ሰው እኛ ልጅቾ አሰማም ነበር ያሁኑ ዘመን ደሞ በሜዳላይ እወቁልኝ አየ ዘመን እግዞ ማርን ይቅር በለን
አንችም ስታገቢ ታየዋለሽ ካገባሽ ደሞ ሲደርስብሽ ታይዋለሽ ወደዉ መሰለሽ እንዴ በየሚዲያዉ የሚዞሩት
@@Master_ofElements እግዛቢሔር ይመስገንቸየሶስት ልጅች እናት ነኝ ውድ ባለቤቴም ትግስተኛ በመነጋገር የማምን የተማር ነው እኔ ትግስት የለኝም ግን ትግስተኛ ባል ሰለሰጠኝ አምላኬን አመሰግነዋለው እሽ አሁን ሜዳላይ ወጡ ለውጡ ምድነው ትዳራቸውን ሚዳላይ ነውደ ያገኙት ?
@@ስላምለሀገሬ-ኘ4በ አይ አንቺ በሰዉ ላይ ሁሌ አትመኪ የሰዉ ፀባይ ይቀየራል አይበለዉና የባለቤትሽ ትግስት ፀባዩ ቢቀየር በጣም ስለምትናደጅ የምታረጊዉን አታዉቂዉም እኔም እንዳንች አስተያየት ሰጪ መበርኩ ሳይደርስብኝ በፊት አያድርስ ነዉ የሚባለዉ
@@Master_ofElements እስካለው ትዳሬን እግዛቢሔር ይጠብቅልኝ ካተቀየርም በፈቅር መለያየት እጅ ሚዳላይ የማስወጣኝ ነገር የለም እሙየ
@@ስላምለሀገሬ-ኘ4በ እሱማ ባይሆን ጥሩ መዉ ግን ወደዉ አይመስለኝም ሰዉ የሚሸከመዉ ያይምሮ ጭንቀት መጠን አለ ከዛ ካላለፈ ገበናዉ ሚዲያ ላይ እንዲወጣበት አይፈልግም ስለዚህ አንፍረድ አያድርስ ለነሱም ሰላሙን ይስጣቸዉ ብንል ጥሩ መዉ
ውድ የተዋሕዶ ልጆች እንኳን 💚ለሆሳዕና በሰላም አደረሰን ፆማችን ሊያልቅብን ሳምንት ቀረን እግዚአብሔር አማላክ በሠላም ያድርሰን በሥደት ያለነውን ለንሰሐ ሞት ያብቃን🤲 ጋዜጠኛውን ሳላደንቅ አላልፍም በርታ ወንድሜ❤ እነርሱም እውነታውን ፈጣሪ ብቻነው የሚያቀው ጥፋተኛውን ማወቅ አልቻልንም😢እሱ ግን ሲያለቅስ አንጄቴን ነበር የበላኝ😢
ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🌿🌿🌿
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር አምላአክ ልጅሽን ይጠብቅልሽ
የእኔ እናት ስታሳዝን እግዚአብሔር ይርዳሽ ኡፍ እናትነት 😢😢😢
Mescken
እሷ ምን ሁና ?እሚያሳዝነውስ ባሏ
ምንም አታሳዝነም አንደኛ ወንጀለኛም ናት የመጀመሪያ ባሏ ሳይፈታት ማግባቷ ሁለተኛ ይህንኛዉም ባሏ ሳይፈታት ነዉየሄደችዉ መክሰሰ ለራሱ ይችላል ባሏ በእሰልምና በጣም ከባድነዉ ሁለቱም በጣም ጥፍት አላችዉ በትዳራቸዉ ለራሱ ትክክለኛ ትዳር አይዴለም እሷ ያንኛዉ ሳይፈታት ማግባት አችልም ነበር እሱም የሰዉ ሚሰት ነዉ ያገባዉ ወንጀለኛ ነዉ ብቻ ሂወታቸዉ አሰቸጋሪ ነዉ
እና ጠግበው ትዳራቸውን ጥለው በሄዱ ወንዶች ነው እርሷ የምትጠየቀው ከፈጣሪ ውጭ ማንም እሷ ላይ መፍረድ አይችልም
@@ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ እንዴት ሳይፈታት አገባች ገራሚ ነው
እዉነታዉን ልዑል እግዚአቡሔር እና ሁለቱ ናችዉ የሚያዉቁት ባልናሚስቱ ከ አንድ ወገን ስምቶ መፍረድ አስችጋሪነዉ! ባልሽ የ ተናገረዉ ታሪክ የ ተለየነዉ እያለቀስ እደተበደለ 😢 እግዚአቡሔር የ በደለዉን የ ስራዉን ይስጠዉ! አስችጋሪነዉ።
አጅብኮ ነዉ ለዛነዉ አጋጥመህ ስማዉ ይላል ያገሬ ሠዉ ደሞ ማለቃቀሱ አስታፊረላህ ጠበቀኝ ከድህ አይነት ትዳር😊😊😊
እግዚአብሔር ትዳራችሁ ከመፍረስ ይጠብቀው የወለደ ሰው ሲለያይ ከባድ ነው ለልጆች ሲባል መጎዳት ግድ ነው
ጥሩ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ ሁሉቱም ጥፋተኛ ነን አይሉም ሀለቱን የሚያውቀው ሰው ነው ምስክርነት የሚሰጠው
በትክክል
በነገራችን ላይ እኛ የማዳም ቅመሞች ነን ብዙ ዩቲብ የምናየው ገቢቸው እኛ ነን ለማለት ያክል ነው
❤
Betkkl
የማዳም youtube, የማዳም ባንክ ብትከፍቱ በጣም ያዋጣችሁ ነበር።
ሽማግሌ ፊት መወቃቀስ እናት አባት ባሉበት መነጋገር እየቀረ የመልስ ምት በሚዲያ ሆነ ይህ እሴታችንን እንዳናጣ ስጋት አለኝ ።እግዚአብሔር በትዳራችሁ ይግባ በትዳር ጥፋትም ስህተትም ፣ልማትም ፍቅርም ቢኖር የሁለቱ አስተዋፅኦ አለበት ።ስለሆነም መለያየት የግድ ከሆነ መወቃቀስን ወደ ጎን ብሎ በስምምነት መለያየት መልካም ነው ለጤናችሁም ይህ ነው ሚሻለሁ ከመበሻሸቅ እና ከነገር ምን ይገኛል ህመም እንጂ ።የልባችሁን እግዚአብሔር ያውቃልና ልባችሁን ቀና ያድርግላችሁ 👏አይዞሽ እናት ዋናው ሰው ላይ ክፋት አለ መስራት ነው ሰውን ከማስቀየም እራስ መቀየም ይሻላል ዋጋችንን አናጣም አይዞሽ በርቺ 👏
አይ ልጁ ጋር እዉነት የላ ይማስለል ወንድ ልጅ ከልጠጣ ከልተደበደባ ስራ ካሰራ ምን ፈለግሽ ኡፍ😢
አለምዬ እርጋታህ እኮ ደስ ሲል በትዕግስት የምታዳምጠው ነገር ሁሉ
ክፍል 1
ሚስቴን ጠይቁልኝ! በ'ዱቤ' የተጀመረው ፍቅራችን ጉድ አመጣብኝ! የ14 ዓመት ሚስቴ የልጆቼ እናት ካደችኝ!
ua-cam.com/video/myLKikzePTM/v-deo.html
ሁለት የተለያዩ ታሪኮች ፣ ሁለቱንም ወገኖች መስማት ጥሩ ነው ፣ ባል ጥፋተኛ ነው ብዬ አስባለሁ
Me😊
She talk to much
እሷም ጥፈት እንዳላትአቓለው ገንዘብ የተመለከተ
@@T915ty😢😢😮😅😊❤😊😊😊
ይህን ጋዜጠና ማነው እንደኔ ሚወደው🙌🙌🙌
ፀንሽለት
Ene❤❤
@@Zizinho-e3z ohhhh my God, please be positive! Before you speak ask yourself what you speak, word have a power to break or make human being, not only me but also all others before you say anything check it how you think again and again
Ene
@@Zizinho-e3z
የዕውቀትህ ጥግ እዚሁ ድረሰ ነው።
ጋዜጠኛው እርጋታዉ አዳማጭነቱን እንደኔ የሚወድለት❤
For esquire 11th 36368 q4 and
Alex
በጣም
በጣም
የሚገርመኝ ኢትዮጲያ ሴቶች 80//100 በወንድ ይበደላሉ እዚህ ጋ ኮሜንት ሁሉ ሴቶች በሴት ይፈርዳሉ😢
ግን ያልገባኝ ከ3 ወር በኋላ ጥሩ ሰው እንዳልሆነ ተረድታ ወደ አረብ ሀገር ለስራ ከሄደች ለምን ከዚህ በኋላ ይህን ሁሉ አመት አብራው ቆየች⁉️ እውነት የት እንዳለ እግዚአብሔር ያውቃል🙏
ልጆች አሉ ከሱም ሁለት ወልዳ የለ
ልጁ ሃቅነት ያለው ሰው ነው 😊ፈጣሪ ይርዳው
ይለወጣል ብላ
ፍቅር እውር ያረጋል
ይቀየራል በማለት
እዮሃ ሚዲያ ማለት ምርጥ ጋዜጠኛ ደሞ የሰው አክባሪነቱ በጣም ነው የሚወደው
ባለቤቷ ምንም አያጠራጥርም የስራ ሰው መሆኑ፤እህቴም መቸም አይለወጥም አይባልም እውነታውን ሁለቱና ፈጣሪ ያውቃል ለልጆች ስትሉ ተስማሙ ሁሉም አላፊ ነው።
ትክክል በኢትዮጵያ ኖሮ ደግሞ ይህ ፖያሳ ተቀይሮአል ጋርመንት ስሆን ፍጁር ተነስቶ ነው ሚወጡት
ውሸት ቢሆን ማንም ሳያስገድደው ሚዲያ ላይ አይወጣም ነበር
እስኪ አንድ ኑሮ የሰበራት ሴትን በንግግራቹ አትስበሩአት ስንት አለ ያዞ እንባ እያነባ አስመሳይ ሰዉ ማናቹ እናንተ ፈራጅ የምትሆኑት 😢😢
Yefelege bisera balegena tesadabi sew ayadigim .... sira ke tsebay gar sihon new... beza lay yiwashal... fetari mefthewn yistachihu
Y gurage set tedaruwan tewodalche esu weshetam newu
እኔ በበኩሌ ባልየው ላይ እውነት ያለ ይመስለኛል ምክንያቱም ወንዶች እባቸው ውድ ነው ሳይበደል እደዛ አያለቅስም
አይምሰልስ እህቴ ወንድ ሲቆጭ ነው የሚያለቅሰው በእዝ አትመኝ
ሴትዮዋ አስመሳይ ናት ባልዮዉ የስራ ሰዉ ነዉ😢😢
😂😂😂😂 እርግጠኛ ሆኜ ምነግርሽ ነገር ወንድ በውሸት የምያለቅሱ ወንዶች አሉ አለቀሰ ማለት እሱ ተበድሏል ማለት አይደለም
እኔም ሰውየው ሀቅ አለው የስራ ሰውነው እሱዋ ደሞ የቤተሰብ ማጎዳጎድ አለባት😢😢😢 ሰላሙን ይመልስላቸው
@@radyakhairoaldeen8436 ግን እኮ ውሸት ይዞ ማንም ሳያስገድደው ሚዲያ ላይ አይወጣም ነበር
የኔ እናት በፆም አፏ አንጀቷ እያረረ ነው ያወራችው ። ፆምሽን በሰላም ያስጨርስሽ ክፉ አይንካሽ ። ኡፍፍ አፏ ሲጣፍጥ የኔ ቅመም ❤
ሴትዮዋ ሰው በጣም ትሰማለች። ትዳር ውስጥ ሰው የሚሰማ ሰው ለትዳር አጋሩ ፍፁም ጋሬጣ ነው የሚሆነው። ትዳሯ ውስጥ በርካታ ሰዎች እንዳሉ መረዳት ይቻላል።
ትክክል
አላህ ነው የሁላችሁንም ውስጥ የሚያውቀው ሰውየው ግን ሳለቅስ አሳዝኖኛል
ምርጥ ጋዜጠኛ አላህ ይጨምርልክ❤
አይ ወንዶች ማስመሰል አመላቸው ነው
@Yodit Woldegabrel ጥሬ ነሽ መብሰል ይቀርሻል ብሰይ
እደት ምኑ ያሳዝናል እህቴ እየተጫወተባት።
መፍረድ ከባድ ነዉ እኔግን ከሰዉዬዉጋ እዉነታ ያለነዉየሚመስለኘ😢😢😢😢 ብቻ ለመፍረድ ይከብዳል ምናልባች ሰዉዬ እደተናገረዉ እዉነቱን ከሆነ እህት ወንድሞችሽ አይጠቅሙሽም ትዳርሽን ከመበጥበጥ ዉጪ በጠቃላይ ሴትዮዋ የቤተሰብ ጣልቃ አስገብታለች በትዳር መሀል ወንድሞቸ ምናምን ትላለችዴ በፈጣሪ ሰዉዬዉ ሀቀኛ ነዉ
Ewunet new sewuyew yasazenal
ወንድ ልጅ በዚህ መጠን ተበደልኩ ብሎ እያለቀሰ ሚዲያ ላይ አይወጣም በህጉም መሰረት ከተለያዩ ሁለት ብርጭቆ ካለ አንድ አንድ ይወስዳሉ የቤቱንም የሚሰራበትንም እቃ ይዞ መደበቅ ሌብነት ነው እሰ በሌለበት እቃ ጭራ የምጠፋው ካልተስማሙ በሰላም መለያየት ይቻላል እኮ ልጆቻቸውን በሰላም ማሳደግ እየተረዳዱ የሰራችው ልክ አይደለም ቅያሪ ልብስ እራሱ የለኝም አለ እኮ
ባሉዋ ነው እውነት ይዞ የወጣው
@@meaziwendemumeaziwendemu7012 በትክክል ሲጀመር ውሸቷን ነው ሲታወራ ውሸት መሆኑያስታውቃል
ሥላለቀሰ ነው የአዞ እምባ
ጋዜጠኛው ፈገግታው አክብሮቱ ፣ስረዓቱ በቃ ደስ ሲል 😊❤❤
Aberen endeg demireg
በጣም 🙏🥰
💒የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሆሳዕና በአል በሰላም አደረሳቹ እዲሁ ለትንሳኤው በሰለም ያደርሰን ዘንድ ፍቃዱ ይሁንልን አለምዬ ዘመንክ ይባረክ❤አሜን ለመፍረድ ይከብዳል ስለዚህ ለልጆቻቹ ስትሉ ይቅር ተባባሉ ባይነኝ
አሜን ፣እንኳንአብሮ፣አደረሰን 🤲🙏💒
አሜን ፫🤲🤲
🥰🥰🥰
Amen amen amen tawahedo hayemanota leyu nat temesegen ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
Amen 🙏 🙏 Enkan Abero Adrsen
አንዱ ሲሰሙ ያፈዛል አንዱን ሲሰሙት ያደንግዛል አለ ያገሬ ሰው በማን እንደሚፈረ ድ አይታዎቅ ም ውስጥ አዋቂ ፈጣሪ ነው ልቦና ይስጣችሁ 🙏🙏
😂😂😂😂የሰውዬውን ባልሰማውም የሷ ግን አሳዝኖኛል የወንድ ተበዳይ የለውም ቢዬ ነው የሱን ያልሰማሁት 😅😅😅
ቲሽ ልጁ እዉነቱ ነዉ እየዋሸች ትመስላለች ቤተሰቧን የምትወድ ሴት ለቤቷ አትሆንም በተለይ የማይጠነክሩ ወንድሞች ካሏትማ እየሰረቀች ወደወንድሞቿነዉ አስመሳይ ናት
ሀሀሀሀ ትክክል
ሁሌም አንተ ኢንተርቪ አርግ በናትህ ስርአትህ ትህትናክ😊😊😊😊😊
በጣም 100%
በጣም ልጅቱ ስነስረአት አለ ትትና አለው እንደዘመኑ ወጣት አይቅበዘበሽም
አንዳንድ ጋዜጠኞች እኮ አያሶሩም አሱ ትግስቱ
አቤት የኛ የሴቶች ፈተናችን ብዛቱ ኢላሂ መጨረሻየን አሳምርልኝ ለእታችንም ብርታቱን ይስጥሽ በልጆችሽ አላህ ይካስሽ ለኔም ዱአ አርጉልኝ
ለባልየው አዘንኩለት። ቤቱ ውስጥ እንቅልፍ እንኳን ያለው አይመስለኝም። እንግዲህ በድካም ውሎ ሲገባ ይህንን ጉድ ነው ሲሰማ የሚያድረው። አበስኩ ገበርኩ። ጥሎብኝ የሚለፈልፍ ወንድም ሆነ ሴት አልወድም።
በጣም ምስኪነውልጁ በቀደም አሳዝኖኛል😢
በጣም
እረ በግዜ ተገላገይ በላይሸ ላይ ሊያገባ ነበር ሳይነግርሽ ቢሳካለት አብዛኛው ወንድ ውሻ ነው ማን እንደ እናት ❤❤ለጥሩ ባሎች እግዚአብሔር ይባርካቹ ክብር አለኝ
እኔ መቸም እሱ አሳዝኖኛል ወላሂ ወንድ ልጅ በጣም ካልከፋዉ አያለቅስም 💔😭
Tikkl
አወ ግን ሁሉም አንድ አይደሉም❤ማለቴ የሆነ ልጅ ለትዳር ጠይቆኝ ሌላ ሂወት ይኖርሀል አላምንህም ብየ ስርቀዉ ፊት ለፊት ሲያየኝ እምባዉ ዱብ ዱብ እያለ እየማለ የለኝም አለኝ በጣም አሳዘነኝ በሗላ ምን ሆነ መሰላችሁ😂ሚስት አለዉ😂😂😂😂
@@hayuhayu3607
አንዳንደድ ሌቦች አሉ ይሄ ሳዬዉ አሳዘነኝ
እሷም እኮ መሠከረችለት ዬሥራ ሰዉ ነዉ አለች
አቦ እግድም ዬ2ታቸዉንም አላህ ነዉ የሚያዉቀዉ
@@hayuhayu3607 ጉድ የባሰ አልቅሶ በውሸት እንካንም ዳንሽ
@@fafidessieweloyewa922 አወ የሆነች አድስ የተዋወቅኳት ልጅ ነበረች ስለሱ በጣም ታዉቃለች የስልኩን ፓስወርድ እይና የሚስቱንም ፎቶ አሳይሻለሁ አለችኝ ስልክህን ነሽዳ ክፈትልኝ አልኩት ከፍቶልኝ ቆልፎ ሰጠኝ እኔ ግን እንደት እንደከፈተ ፖስወርዱን አየሁት ከዛ ሚስቱን አሳይሻለሁ ያለችኝ ልጅ በርገበሬ ግዛልኝ ብላ ላከችዉ እሱቅ ሲሄድ ጋለሪ ገብተን ፎቶዋን አሳየችኝ ወደኔ ስልክ ላኩት ቁጥሯንም ሂወቴ ብሎ ነዉ ሴፍ ያደረጋት ቁጥሯንም ያዝኩኝ ቀጥታ አረብ ሀገር ልሄድ ነዉ ስለዉ ምንም ሳይዘጋጅ ተከትሎኝ አድስ አበባ መጣ ዘመዶቹን አስተዋወቀኝ ከዛ አረብ ሀገር መጥቸ ትወደኛለህ ምንም የለህም ስለዉ ካንች ሌላ የለኝም አለ እያለቀሰ ነዉ እንደ ብየ ቁጥሯንና ፎቶዋን ስልክለት ደነገጠ
የኢስላም ልጆች ረመዳን እያለቀነው በዱአ በርቱ
ኢሻአላህ
መርሀባ
ኢንሻአላህ
❤❤❤
❤❤ gn mechenewu malekiyaw
ይገርማል እውነቱን የሚያውቀው እግዚአብሔር ነው እርቀ ሰላሙን ያውርድላቹ
❤❤❤አወን
አለምሰገድ ጥሩ ስብእና ከመልካም ሞያዊ ስነምግባር ጋር!!!! 👌👌👌👌👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💯💯💯💯💯💯💯
ከድር በጣም አስቀያሚ ሰው ነው ሚስቱ በጣም ደግ ሴት እና እውነተኛ ሰው ትሁት ሴት ነች
አጭበርባሪው አላማ ቢሱ ከድር ነው።
አብሽሩ አላህ ወደ ቀድሞው ሰላማችሁ ይመልሳችሁ ❤ በትዳር አለም ባልና ሚስት አለመግባባት በናተ አልተጀመረም ከተቻለ ተስማምቶ መኖር ካልተቻለ በሰላም መለያየት አላህ ያግዛችሁ አለምሰገድ ውስጤነህ
ወጣም ወረደም ሰውየው በጣም ያሳዝናል ከአንጀቱ የሆነ ንግግር ነው ያደረገው አጊኝቶ ከማጣት ፈጣሪ ይሰውራችሁ 😢😢
አሜን አሜን አሜን 😢
ምን ሆናቹ ነው ብር ተበድሮ ተበድሮ ጠለፉ ከፈለች ከዛ ወደ ቤቲ ሲመለስ አይሆንም አለችው እውነትዋን ነው እንዴ ካንዴም 4ጊዜ
መጣላት እንዳለ መታረቅም አለና ግን እዉነት ከሆነ ከቤት እየወጣ እየቆየ ወደ ቤቱ ሚመለስ ሰዉ ብዙ መዘዝ ይዞ ይመጣል በጤና በኩል ማለት ነዉ አልጋ ላይ ራስሽን ጠብቂ እናት የቤት እመቤት ቤቷ፠ተቀምጣ ነዉ ብዙ በሽታ ቤቷ ሚመጣ
አንድ አይኔን አጠፋኝ ብሎ እያለቀሰ ከመጣ ለፍርድ አትቼኩል ምን አልባት ያነኛውን ተበዳይ 2 አይኑን አጥፍቶት ይሆናልና አሉ እስኪ እናዳምጥ ደሞ
ሴትዮዋ ነገኛ፡ነት ታስታውቃላች ሰውዬውን አቃጥላዋላች ሰውዬው ምስኪን ነው ሴትዮዋ ነገራኛ፡ነት ።
ክክክክ
😃😃😃
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
ኣይባልም
ጋዜጠኛው ደስ ሲል ማሻአላህ ለሰው ያለው ክብር አላህ ይጨምርልህ የኔ ወድም
ነብያችን መሀመድ ሰ አ ወ ጀሀነም በዝቶ ያየሁት ሴቶች ን ነው ለምን ተብሎ ሴጠየቁ በምላሳቸው አሉ እድሜ ልኩ ባሉዋ የተከባከበ ያነራትና አድ ቀን ሲጎልባት ከሱ ምንም አላየሁም ብላ ትላለች ያረብ አተንና ከራሴ በላይ፣ለሞወደዉ ባሌ አመስጋኝ አድረገኝ
😢😢😢አላህ ይጠብቀን
@@zeyneba3439 አሚን ያረብ
የኔ እናት እግዚአብሄር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ከነ ልጆችሽ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል 😢😢😢😢😢
ውይይይይ ስወደው ጋዜጠኛውን የመልካምነት ጥግ ባንተ አየው❤❤❤እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
እግዚኦ ጋዜጠኛውን የሚወደው ብዛቱ እኔ እራሱ እንዴት እንደወደድኩት አቤት ትህትና በስመአብ እግዚአብሔር ይጠብቀው ማርያምን አሁንማ እሱን ለማየት ስል መግባት ጀመርኩ ❤❤❤🎉😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉
Ena erasuuu susa honee
የወንድምሽ ሚስት ትዳር አኮንሽም አርፈሽ ትዳርሽን ያዥ የልጆችሽ አባት አይደል ነገ ካች የተሻለች አግቤቶ እንዳት ቃጣይ እኛ ሴቶች ጥጋብኞች ነን
ከጭቅጭቅ ነፃ የሆነ ትዳር ይኖር ይሁን ውዶቼ?😢
አይ እሱማ የልም እንጀራ ነዉ
የለም
አለ የራሱ በልቶ ሚያድር ከሆነ ጭቅጭቅ የለው
@@yosufjed3713 አረ ስንት አለ እግዛቤሔር ፈርቶ የሚኖር ያው ሚዲያ እይታ እደበዛላቸህ ነው
እሱማ ህልም ነው
ሲያዋትግን ሀይለኛነገር ናት እየዋሸች ይመስላል አላህ ይወቅ
ልጁ ምስኪነው የስራ ሰው እሱዋ ከባድ ሰውናት😢
Allah yifirde iyalechi yawum beremaden tiwashlechi
መርዝ ናት ታስታውቃልች
አለህ ይርዳሽ የኔ እህት ምስኪን ምንም ጥፈት እንቺ ለይ የለም ቀጣፊ መሆኑ የስታወቃል አይዞሽ አለህ ከተበዳይ ጎን ነው ዱኅ እድርጊ
ጠንካራ ሴት ነሽ አብሽሪ ወንዶች አንፍሮች ናቸው። ባለፈው እሱ ሲያወራ በራሱ እኔ አላመንኩትም ።
አስተያየቴን ለመፃፍ ያክል ፣ ሰውየው ጋ እውነት ያለ ነው የሚመስለኝ ከሁሉም በላይ አዋቂው አንድ አላህ ብቻ ነው ሰው የስራውን ነው የሚገኘው ግን ሰውየው ያሳዝናል 😢😢እሷ ግን ያልተፃፈላትን ነው የምታነበው ያልተጠየቀችውን የምታወራው አላህ ያውቃል ብቻ 😢😢😢😢😢
እህቴ ተይ አትፍረጂ እውነቱን ሚያውቀው እግዚአብሔር ብቻነው ወንዶች ሞላጮች ናቸው በላይዋ ላይ እኮነው ሌላ ሴት የደረበው
ሴትየዋ ብዙ ነገር ሰለራሳ ታጋንናለች ሲቀጥል ዉሸት የሚመስል ነገር ይመሰላል ቀባጠረች
ምነው ግን ሴቶች የምትሏት እንደዚች ያለች እህት እንኳን ለኢትዮጵያ ወንዶች ለኢትዮጵያ ፖለቲካም ታስፈልጋለች ትንታግ።ልጆችሽን ፈጣሪ ይጠብቅልሽ።ሴቶች የሚመኩበት ቤተሰብ ሲኖር ሞራላቸው ጥሩ ይሆናል።ምርጥ ወንድሞች እና ቤተሰብ አላት
ወሬዋ ደስ ሲል በል ሁለቱንም አንድ ላይ አቅርብልን ፍርዱን ለመስጠት
እንኮን አደረሳችሁ ለሆሳሃና በአል❤
Amen Amen Amen 🙏🏾
አሜን 🙏🙏🙏
አሜንንንን
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች❤🌷
አሜንአሜንአሜን
ሴትየዋ መናገር ስለቻለችና ብልጣብልጥ ስለሆነች ነው እንጂ እውነት ያለው ከባልየው ነው፡፡ችግሩን ለመካፈል እንኳ አልፈለገችም፡፡😨😨😨😨😨😨😨😨😨😨😨😨😨😨💔💔💔💔💔💔💔💔💔🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤
ሲጀመር ተራ ወሬ ነው ምታወራው ብቻ እውነቱን አላህ ይወቀው
Betkkl😢
እውነት ነው 😭😭
የገዛ ጓደኛዋን እኮ ነው በላዩዋ ላይ የደረበባት....እውነተኛውን ፈጣሪ ይወቀው እንግዲህ ።
ሰላም እሕቴ በማናውቀው ነገረ መፈረደ አግባብ አይደላመ እኛ ሰፈረ ናቸወ ሰውየወ በአጣመ ሰነመግባረ የሌለወ ሰወ ነወ እንደወም የበደላት የነበረወንም ያሕል አላወራችም ወልደአ እንካነ አትታረሰም ጨቀላ ሕጳን ይዛ ጉሊት ትቸረችረ ነአበረ ሰወየወ አጨበረባሪ እንና ልባ ነወ ከሰፈረ 22000 የእቁብ ብረ ሰረቆ ነወ የሔደወ ሰለዚሕ በማታቀኢወ ነገረ አፉረጂ
ፈጣሪ በትዳራቹ ላይ ጣልቃ ይግባ 🙏🙏እውነቱ የሚያቀው አምላክ ቢቻ ነው 🙏አለም ሰገድ ምርጥ ጋዜጠኛ ከሙሉ ትህትና ጋር አድሎሀል ❤️❤️
ወይ መዳንያለም አረ ምን እየሆንን ነው ህህቴ ይቅር በይኝ እሱ ሲያለቅስ ፈርጄብሻለው እባካቹ አንቸኩል ከሁለት ጐን እየሰማን ፍርዱን ለፈጣሪ መስጠት ነው እናትሽን ምህረቱን ይላክላቸው አቺም በርቺ ጠንካራ አስተማሪ ነሽ
ሴትዮዋ የየትኛው ባሏ እንደምታውራ አልገባኝም ስንት ባል ነው እንዴ ያገባችው ይገርማል የኛ ሀበሻ ልጅ መፈልፈል ስትወዱ ከአንድ ብቻ ቢሆን ጥሩ ነበር
Tarkune badabe seme majmrya
ክክክክክ
ከከከከከከከ ልጅ መፈልፈል ስትውዱ ወይኔ በስቅ በልፋው የቃረበው ሁለታኛ ባል ነው ከሱ በፊት አግብታ ነበር
የመጀመርያው ባሏ አረብ ሃገር ሄዶ ጠፋ ፍቺ ሳትፈፅም ይሙት ይኑር ሳታቅ በቤተሰቧ ግፊት በላዩ ላይ አገባች አሁን ደግሞ ወደ መጀመርያ ባሏ ለመመለስ ታስብ ይሆን 😂
ሴትዮዋ ግን ስለገንዘቡ ሙሉ ለሙሉ ካደች እሳ ባንክም ገንዘብ የለም ብላእርፍ እውነቱን አላህ ያውጣላችሁ ሴትዮዋ ግን ውስጠኛ ትመሥላለች ስለሱ መጥፎብቻነው የምታወራው አላህ ያሥማማችሁ
ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ አላህ ይጠብቅህ 500'000መግባት አለበትት
ቤት የተጠነቁት እናት መጨረሻ አቅርብልን
የሳቸው የናፈቀኘ የኔድሀ እናት ለፍተው ከንቱ ባልቀሩ
የእዮሀ ሚዲያ ጋዜጠኞች በጣም ጎበዞች ናቸው ያለም ሰገድ ይለያል
ማንን እንመን😢😢😢
ልጁ አሳዝኖኝ አልቅሼ ነበር እንባዬን ይመልስኝ እዮሃ ሚዲያ ንገረው😂😂😂😂😂 ግን እኮ ማጣትም አእምሮ ይዛባል ማጣት ይመስለኛል ያዘላበደው አላህ ይወቅ😢😢😢
😂😂😂😂
😂😂😂😂 የኔንም አደራ ይመልስ
😂😂
😂
😂እኔ ወንዶች እካን ማልቀስ በቅጭላታቸው ቢዘቀዘቁካ አላምናቸውም 😢
❤❤❤❤አለም ሰገድ መጣልን የኔ ፀባዬ ሰናይ
እዉነቱን ፈጣሪ ነዉ ሚያቀዉ ልጆቹ ያላባት ከምያድጉ ቢስማሙ ባይ ነኚ
እውነቱ ማን ጋር እንዳለ ፈጣሪ ነው የሚያቀው ልጁ ግን እውነት ባይጎዳ ማልቀስ ደረጃ ባልደረሠ አሳዝኖኛል የምር😢😢
ወደ ምድያም አይወጣም ነበር መጀመርያ የወጣውኮ እሱ ነው እኔ እንጃ እኔ እሱዋን አላመንኳትም
ጋዜጠኛ አለም ሰገድ በጣም ነዉ የምንወድህ የወለደችህ እናት ትባረክ❤❤❤❤❤
ወንድ ልጅ ሴት ልጅ የምትወስን የምትሔድበት የለሌ የሚመስላቸው ነገር ነው የሚጎዳቸወሰ ከወሰነች ወደኋላ አትመለከትም አሁን ነገሩ ሁሉ ግራ ስለገባው እና ስለወሰንሽ ነው ተበደልኩ ብሎ የመጣው አንቺ ጠንክረሽ ልጆችሽን አሳድጊ እሱ አይጠቅምሽም እህቴ🤙
የማንን ሰምተን እንፈፈረድ እውነቱ ጌታ ጋር ነው ግን በእውነት ከባድ ነው
ወንዱንልቤአሎደደውም ጎረምሳነው🙄
በባልና በሚስት መካከል መፍረድ አይቻልም ከባድ ነው ዝም ይሻላል ትክክል ነሽ
@@Fozeya-o9q ከባድ ነው እውነቱን ፈጣሪ ያውቃል
@@tube-qs5wg ትክክል
ላይክ አድርጉ ይጠቅመዋል በባዶው እወደዋለሁ አትበሉ
ለዚህ ጋዜጠኛ ቃላት የለኝም
እውነታውን አላህ ይወቅ ፍርዱን ያገኙታል
የአለምሰገድ ትህትና ደስ ሲል
የልጁ ታሪክ የአክስቴ ልጅ ታሪክ ነው ሚስቱ ገበያ እንኳን ሲሄድ ያለውን ለቃቅማ ለቤተሰቦችዋ ትወስዳለች ስትፈልግ ሄዳ ብዙ ቀን ቆይታ ትመጣለች ወንድሞችዋ ይዝቱበታል ።
የምርሽን ነው በአላህ
እውነታው ከሱ ይመሥለኛል ሴትየዋ የምትናገረው አጥጋቢ አይደለም ምላሿ ደሞ በትዳራቸው ሰውን ጣልቃ ታስገባለች በተለይ ቤተሰብ😂😂😂😂😁😁😁😂😂እኛ ሴቶችኮ ወሬ እንደ ወጥ እንከሺናለን እንደ ቅመም
Awo. Ewnet. Yalew. Wendu. Gar. New
ያለም ሰገድ አድናቂ ነኚ ከእርቅ ማአድ ጀምሬ 👍👍👌
ስታሳዝን ሰውየው አንገብግቧት ነበር በጣም ከፍቷቷል አይይይይይ የሴት ልጅ ፈተና 😢😢😢😢😢😢
ዱሮኮ፡እኔና፡ባሌ፡ስንጣላ፡ቤት ውስጥ፡ነበር፡ከዛን፡አኩርፌ፡ቤተሰብጋር፡እሄዳለው፡ከዛ፡ስበርድልኝ፡እቤት፡ስመጣ፡እራሳለሁ፡መስማማቱን፡ይስጣቹሁ፡ታረቁ፡ልጆች፡አትበትኑ፡ለልጂ፡ስባል፡ብዙነገር፡ይቻላል
እህቴ ትክክለኛ ውሳኔ ነው የወሰንሽው ሁል ግዜ እሱን እይጦርሽ መኖር የለብሽም ጉዳት እንዳያደርስብሽ በህግ ሥርአት እንዲይዝ አድርጊ በጣም ሲበዛ ጎበዝ ነሽ
ጋዜጠኛ አለምሰገድ እኔ ባንተ ቦታ ብሆን በምሰማው ጉድ ድሮ አብጄ ጨርቄን ጥዬ ሔጃለው እግዚአብሔር መቻሉን ሰጥቶሃል አይቀይርብህ አድናቂህ ነኝ ❤
ክክክክክክክክ ይሄ ቀላል ነው ለሱ እርቅ ማእድ ላይ ኢሰራውን ብታዩ ምን ትላላችው እኔም ከሱ እኩል ነው እማደምጠው ሴትየዋ ግን ውሸታም መሆን አለባት
አረ ተይ እኛስ ብንሆን ይሄው ቁመን እየሄድን ነው ይሄን ጉድ እየሰማን 😂
😂😂😂😂
እኛም አብረን እየሰማን ነው
እየሰማሽ አደለም እደ😅😅😅ለምን አታብጂም😂😂
አንድላይ ይቅረቡና ይጠየቁ እውነተኛው ማን እንደሆነ ለማወቅ
Live እንዲደባደቡ ነው? 😂😂
@@PeacefromJesus 😂😂 ወይኔ በሳቅ
በፍጹም አይችላትም ሰትየዋ ምላሷ ራሱ ከሚጥሚጣ የመረረ ነው ሰውየው ግን ከሴትየዋ መለየት አለበት
ልታዋግያቸው ነው 😂😂😂ኦ ኦ
ባንድ ፊቱ እዚሁ ፍርድ ቤት ይሁን😄
ጋዜጠኛውን ሳላዳንቅ አላልፍም አጠያየቁ ስርአቱ
ነብያችንን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እድህ አሉ ለፍርድ አትቸኩሉ አንዱ አይኑ ጠፉቶ ቢመጣ ሌላው ሁለት አይኑ ጠፍቶ ሊመጣ ይችላልና አሉ እውነት ብለዋል 👌👌
ነብዩ ሰለላሁ አለይ ወሰለም እንዲህ አሉ ሴቶች አምእሮ ጎደሎ ናቸው ማሰብ አይችሉም አሉ እውነት ነው 😂?
@@aviya5907 በየትኛው መፅሀፍ ነው ያነበብሽው???
❤❤❤❤በጣምም. ተህተናው. አለመሰገድ. ከፉ. አይነካህ. በጣምም. ትገሰገትክ. በጣምም. አምወደክ. አና. አማከበረክ. አለመሰገድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@@hawagh1697 ሰርች አድርጊ ታገኝዋለሽ
እኔ እኮ ግርም የሚለኝ ግራም ሚገባኝ ባለትዳር ነኝ ልጅ አለኝ ስባል ለምን 12 ልጅ አይኖርሽም እኔ ፈልግሻለዉ አልተዉሽም የሚሉቱ ጉድ ነዉ ቆይ ምን አስባ ነዉ
ያውም ሶስት ልጅ 😂 እሱ እራሱ አይረባም ባልጠፋ ሴት የሶስት ልጆች የንጀራ አባት ለመሆን መውደዱ😂
ዛሬ ደሞ ምን ይሆን ምንሰማው ወይ ዘንድሮ አለ ጉድ ጆሮአችን ምን አይሰማ🤔
እውነቱን የሚያውቀው አንድ አምላክ ብቻ ነው ሰላሙን ያውርድላችሁ 😊
እውነቱ ሚያቅ እግዚአብሔር ነው ይበፊት ሊካ ሳይነሳ እንዴት ድጋሚ በኒካ ተጋባቹ እሱ በሊካ ነው የተጋባነው ብሎዋል ፆም ነው ሀቁን አውሩና ታርቁ ለልጆቻቹ ስትሉ በውስጣቹ ቂም አትያዙ
በሰላም አብሮ ለመኖር ያብቃችሁ በማሀከላችሁ ያለው ሾይጧንን ያርቅላችሁ
አለም ሰገድዬ ተባረክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ስወድህ ሰውን የማዳመጥ ችሎታህን በጣም ነው ማደንቀው ❤
ወይ ዘንድሮ አሁን አሁን እማ ዮቶፕ መግባት እራሱ ያስፈራኝ ጀመር አንድም ጥሩ ነገር እኮ የለም ሁሌም ለቅሶ ጭቅጭቅ
እኛ እኮ አኗኗሬን ሳይሆን ሞቴን አሳምርልኝ ብለን የምንጸልይ ሰዎች ነን እኮ፣ እንዴት ታዲያ ጥሩ ነገር እንይ እህቴ።
እሰው ቤት ጓዳና መኝታ ቤት የመግባት ያህል ሆነኮ ነገሩ
በትክክል ልናገር የምችለው ነገር ሌላ ሴት ቢይዝ ሚዲያ ላይ ወቶ አይናገራም ነበር ግን አንቺ ተንኮል ባይነርብሽም ምትናገሪው በየዋህነትና በንዴት ነው
እውነታው ያለው ባልየው ጋር ነው ምስጊን መቶ ጊዜ ወላሂ ወላሂ ትላለች ይቅር ይበልሽ ሲጀመር አንች ትልቅ ሰው ነሽ ፈጣሪ ልቦና ይስጥሽ ምንያህል ሲቃጠል እንደኖረ መገመት አይከብድም ፈጣሪ ይሁነው
😂😂😂😂😂😂
Bro wallahi huletum gorebetoche nachw ena sawyw mnm kbr ylwm Esua ewnetwan nw
@@babaumi7379 😳ታውቃቸዋለክ
መቼም አረብ ሃገር ነሽ 😂
Tkikil
ይሠራል ጎበዝ ነው አለች በጣም አወዛጋቢ ነው ሁለቱ አንድ ላይ ቢነጋገሩ ይሻል ይሆን?
እኔ የጠበኳት ሴት እንዴዚች አይነት አልነበረም እኔ የመሰለኝ ገና ወጣት ነበር ይቺ ሚኪን እናት ናት ፊቷዋ ያሰተውቃል
Kkkkkk
እረ አላህ ይወቀው እኔ የምታወራው ብዙ አልተዋጠኝም
ተረጋግታ ትኑር ብትችል ደግፋችሁ ወደ ስራ የምትመለስበትን መንገድ አመቻቹላት በጣም የምታሳዝን ሴት ነች
አለም ሰገድ እውነት ለማጣራት የሚደክመው ድካም በጣም ነው ደስ የሚለው አላህ ይጨምርላችሁ
እኔ ጎረቤት ወላሂ ሴትዬዋ በጣም ጥሩሰውናት በጣምነው የሚያሰቃያት ጎረቤት ነኝ ስራአት የሌለው ባለጌናት ለፍታ ጥራነው የምትኖረው ከአስር ሴትነው የሚዘላዘለው
ሀድራዬ የት እህት አይዞሽ እሱማ የታውቀ አደለም አሽብሪ እንደ ልብ አላህ ያሳምረልሽ የኔ ውድ እንቺ እንኳን የቤተሽ የእኔ የጎረቤተ የተረፈሽ ጉብዝ ነሽ እኮ ግንሁሉ አላህ ያቃል ውዴ አብሽሪ እህቴ
ታውቂዋለሺ በጣም ነው ያሳዘነኝ
እስኪ በአላህ ንገሪን ተምታታብን እኮ
😢እኡኡኡ ትዳር ዘጋኝ ተመልካች ብቻ ሁኘ መቀርቴ ነው ከመዳም ኩሽና
እኔም
ኖ አይበሊም ሁሉም ያርሱ እድል አለው
ሲቀጥል ጥሩ ሰው ብትሆኚ የመጀማሪያው ባልሽ አይተዋሽም ከበድ ችግር አለብሽ ሲጀመር ሶስት ልጅ እደለሽ ብያውቅ እደማያገባሽ እርግጠኛ ነኝ ሰው ፆማኛ ሆኖ በዚልክ ይዋሸል አላሃን አትፈሪም
በቃ ሽምግልና በሶሻል ሚድያ ሆነ አሏህ ችግራችሁን ይፍታላችሁ
ስታወራ አንደበትዋ ደስ ሲል🥰 🌸 እግዛብሄር ይርዳችው❤
እናትና አባቴ ሲጋጩ አደለም ሌላ ሰው እኛ ልጅቾ አሰማም ነበር ያሁኑ ዘመን ደሞ በሜዳላይ እወቁልኝ አየ ዘመን እግዞ ማርን ይቅር በለን
አንችም ስታገቢ ታየዋለሽ ካገባሽ ደሞ ሲደርስብሽ ታይዋለሽ ወደዉ መሰለሽ እንዴ በየሚዲያዉ የሚዞሩት
@@Master_ofElements እግዛቢሔር ይመስገንቸየሶስት ልጅች እናት ነኝ ውድ ባለቤቴም ትግስተኛ በመነጋገር የማምን የተማር ነው እኔ ትግስት የለኝም ግን ትግስተኛ ባል ሰለሰጠኝ አምላኬን አመሰግነዋለው እሽ አሁን ሜዳላይ ወጡ ለውጡ ምድነው ትዳራቸውን ሚዳላይ ነውደ ያገኙት ?
@@ስላምለሀገሬ-ኘ4በ አይ አንቺ በሰዉ ላይ ሁሌ አትመኪ የሰዉ ፀባይ ይቀየራል አይበለዉና የባለቤትሽ ትግስት ፀባዩ ቢቀየር በጣም ስለምትናደጅ የምታረጊዉን አታዉቂዉም እኔም እንዳንች አስተያየት ሰጪ መበርኩ ሳይደርስብኝ በፊት አያድርስ ነዉ የሚባለዉ
@@Master_ofElements እስካለው ትዳሬን እግዛቢሔር ይጠብቅልኝ ካተቀየርም በፈቅር መለያየት እጅ ሚዳላይ የማስወጣኝ ነገር የለም እሙየ
@@ስላምለሀገሬ-ኘ4በ እሱማ ባይሆን ጥሩ መዉ ግን ወደዉ አይመስለኝም ሰዉ የሚሸከመዉ ያይምሮ ጭንቀት መጠን አለ ከዛ ካላለፈ ገበናዉ ሚዲያ ላይ እንዲወጣበት አይፈልግም ስለዚህ አንፍረድ አያድርስ ለነሱም ሰላሙን ይስጣቸዉ ብንል ጥሩ መዉ
ውድ የተዋሕዶ ልጆች እንኳን 💚ለሆሳዕና በሰላም አደረሰን ፆማችን ሊያልቅብን ሳምንት ቀረን እግዚአብሔር አማላክ በሠላም ያድርሰን በሥደት ያለነውን ለንሰሐ ሞት ያብቃን🤲 ጋዜጠኛውን ሳላደንቅ አላልፍም በርታ ወንድሜ❤ እነርሱም እውነታውን ፈጣሪ ብቻነው የሚያቀው ጥፋተኛውን ማወቅ አልቻልንም😢እሱ ግን ሲያለቅስ አንጄቴን ነበር የበላኝ😢
ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🌿🌿🌿
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር አምላአክ ልጅሽን ይጠብቅልሽ
የእኔ እናት ስታሳዝን እግዚአብሔር ይርዳሽ ኡፍ እናትነት 😢😢😢
Mescken
እሷ ምን ሁና ?እሚያሳዝነውስ ባሏ
ምንም አታሳዝነም አንደኛ ወንጀለኛም ናት የመጀመሪያ ባሏ ሳይፈታት ማግባቷ ሁለተኛ ይህንኛዉም ባሏ ሳይፈታት ነዉየሄደችዉ መክሰሰ ለራሱ ይችላል ባሏ በእሰልምና በጣም ከባድነዉ ሁለቱም በጣም ጥፍት አላችዉ በትዳራቸዉ ለራሱ ትክክለኛ ትዳር አይዴለም እሷ ያንኛዉ ሳይፈታት ማግባት አችልም ነበር እሱም የሰዉ ሚሰት ነዉ ያገባዉ ወንጀለኛ ነዉ ብቻ ሂወታቸዉ አሰቸጋሪ ነዉ
እና ጠግበው ትዳራቸውን ጥለው በሄዱ ወንዶች ነው እርሷ የምትጠየቀው ከፈጣሪ ውጭ ማንም እሷ ላይ መፍረድ አይችልም
@@ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ እንዴት ሳይፈታት አገባች ገራሚ ነው
እዉነታዉን ልዑል እግዚአቡሔር እና ሁለቱ ናችዉ የሚያዉቁት ባልናሚስቱ ከ አንድ ወገን ስምቶ መፍረድ አስችጋሪነዉ! ባልሽ የ ተናገረዉ ታሪክ የ ተለየነዉ እያለቀስ እደተበደለ 😢 እግዚአቡሔር የ በደለዉን የ ስራዉን ይስጠዉ! አስችጋሪነዉ።
አጅብኮ ነዉ ለዛነዉ አጋጥመህ ስማዉ ይላል ያገሬ ሠዉ ደሞ ማለቃቀሱ አስታፊረላህ ጠበቀኝ ከድህ አይነት ትዳር😊😊😊
እግዚአብሔር ትዳራችሁ ከመፍረስ ይጠብቀው የወለደ ሰው ሲለያይ ከባድ ነው ለልጆች ሲባል መጎዳት ግድ ነው
ጥሩ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ ሁሉቱም ጥፋተኛ ነን አይሉም ሀለቱን የሚያውቀው ሰው ነው ምስክርነት የሚሰጠው
በትክክል
በነገራችን ላይ እኛ የማዳም ቅመሞች ነን ብዙ ዩቲብ የምናየው ገቢቸው እኛ ነን ለማለት ያክል ነው
❤
Betkkl
የማዳም youtube, የማዳም ባንክ ብትከፍቱ በጣም ያዋጣችሁ ነበር።
ሽማግሌ ፊት መወቃቀስ እናት አባት ባሉበት መነጋገር እየቀረ የመልስ ምት በሚዲያ ሆነ ይህ እሴታችንን እንዳናጣ ስጋት አለኝ ።
እግዚአብሔር በትዳራችሁ ይግባ በትዳር ጥፋትም ስህተትም ፣ልማትም ፍቅርም ቢኖር የሁለቱ አስተዋፅኦ አለበት ።ስለሆነም መለያየት የግድ ከሆነ መወቃቀስን ወደ ጎን ብሎ በስምምነት መለያየት መልካም ነው ለጤናችሁም ይህ ነው ሚሻለሁ ከመበሻሸቅ እና ከነገር ምን ይገኛል ህመም እንጂ ።የልባችሁን እግዚአብሔር ያውቃልና ልባችሁን ቀና ያድርግላችሁ 👏አይዞሽ እናት ዋናው ሰው ላይ ክፋት አለ መስራት ነው ሰውን ከማስቀየም እራስ መቀየም ይሻላል ዋጋችንን አናጣም አይዞሽ በርቺ 👏