የአ'ስ'ክ'ሬን ምርመራ ውጤቱ ተነገረን! በመንታ ል'ጆ'ቼ ላይ የተፈፀመው ግ'ፍ እና መዘዙ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 329

  • @EyohaMedia
    @EyohaMedia  Рік тому +18

    ወላጆች ከዚህ ቀደም ከእዮሃ ሚዲያ ጋር አድርገውት የነበረውን ቆይታ በዚህ ሊንክ ያገኙታል 👉 ua-cam.com/video/QJyso0I2rvY/v-deo.html

  • @semiramohammed1423
    @semiramohammed1423 Рік тому +24

    አላህ የዚችን ንፁ ልጅ እና የሞተች እህትዋን ሀቃቸውን በቅርብ ያሳየን 🥲🥲🥲💔

  • @እንጉዳይYouTubeቻናል

    አጅብ ነው የስው ህይወት ላይ አትጫውቱ ለእናትየው ትግሱቱን ይስጥሽ እህቴ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @kiyyaahassan7139
    @kiyyaahassan7139 Рік тому +20

    እንደ እነዚህ ልጆች ያስለቀሰኝ የለም እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ

  • @mothermother2001
    @mothermother2001 Рік тому +14

    እግዚአብሔር ቀን አለው አይዞአችሁ የህፃናቶች አምላክ ይፍርድ ቀሪዋን ፈጣሪ ያሳድግላችሁ

  • @አዱየገብርኤልልጅ

    ልጆቹ በጣም ያሳዝናሉ ኡፍፍፍፍፍፍ በስመአብ ወወልድ አንደኛዋ እንኳን ተረፈችላችሁ እግዚአብሔር ያጽናችሁ 🙏

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ

    እግዚኦኦኦኦኦኦ😭😭😭😭 ለናተየዋ ፀናቱን ይሰጥሸ😭 ወሎዶ ከማጣተ እግዚአብሔር ይጠበቀን🙏🙏🙏

  • @nigistmulugeta8370
    @nigistmulugeta8370 Рік тому +4

    የህፃን አምላክ ፍርዱን ይሰጣል!!

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 Рік тому +7

    ወይኔ ጳውሎስ እንዲያው በዚያ መንገድም አላልፍም እግዚያብሔርም እኔንና ልጆቼን ይጠብቀን የጤና ባለሙያው በዘመድና በገንዘብ የገባ ሲያጠፋ በብር የሚሸፈንበት ህግ የለለበት ሀገር ሆነ እኮ ዘመዶቼ

  • @ቤተልሔም
    @ቤተልሔም Рік тому +16

    እግዚአብሔር አምላክ ይፍረድላችው ኢትዮጵያ ውስጥ ምን ፍትህ አለ እና ፍትህ እንላለን 😔😔😔

  • @selamyazachew6046
    @selamyazachew6046 Рік тому +9

    ውይ እናት እይዞሽ ሁሉ ለበጎ ነው አይዞሽ እመቤቴ ታውቃለች😢

  • @keludishow
    @keludishow Рік тому +11

    ያማል እየሆነ ያለው ከቃላት በላይ ነው ይህቺ ሀገር ወዴት እየሄደች ነው ፍርድ ከላይ ብቻ💔

  • @godislove819
    @godislove819 Рік тому +2

    እግዚአብሔር እሱ ይርዳቹ ያበርታቹ :: እግዚአብሔር ያድንልሽ አድጋ እንቅፋት እንኳን አይንካባቹ::

  • @ejigayehuretebo6811
    @ejigayehuretebo6811 Рік тому +6

    አይዞሽ የኔ እናት ከእግዚአብሔር ፍርድ ማንም አያመልጥም

  • @Tube-zu5ff
    @Tube-zu5ff Рік тому +5

    አይዞችሁ ያለችውን አሏህ ያሣድግልሽ. ጤናዎን ይሥጣት የልጂን ነገር የወለደ ያቃዎል ብቻ አሏህ ያፅናችሁ

  • @undermysaviour
    @undermysaviour Рік тому +2

    እነሱ ግን በልተው ጠጥተው ይተኛሉ ህሊናቸውን ለአጋንንት ሸጠዋል። አይዟችሁ የመፅናናት አምላክ ይድረስላችሁ መበርታት እና መያያዝ አለባችሁ። ፀልዩ በቀዶ ጥገናው የክርስቶስ እጅ ብቻ እንዲሠራ ከክፉ እጅ ይጠብቃት። ሁሉም ቀላል ይሆናል።

  • @yaracell969
    @yaracell969 Рік тому +5

    እግዚአብሔር ይፋረዳቸው በእውነት የእጻናት አምላክ ይፍረድባቸው በእውነት

  • @zeinanagash2605
    @zeinanagash2605 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ፍርድን ይስጥ የህፃን አምላክ

  • @Aman-hm7bf
    @Aman-hm7bf Рік тому +6

    አይዞሽ እናት እመቤቴ ታበርታችሁ የተረፈችዉንም ይማርላችሁ

  • @Sebleabesha
    @Sebleabesha Рік тому +4

    እግዚአብሔር ቀን አለው አይዟችሁ ፍርዱን ከእሱ ብቻ ጠብቁ ህግ የለም አይዟችሁ እግዚአብሔር መልካምነው እህቴ አታልቅሺ

  • @ኢትዮሀገሬ-ለ4ሐ
    @ኢትዮሀገሬ-ለ4ሐ Рік тому +2

    ኣላህ እኮ መልካም ነው ኣውጥቶ ያሥገባናል እንጂ የኛ ክፋት እኮ ወደር ኣጥቶዋል ፈጣሪ ይቅር ይበላቸው የህፃን ልጅ ኣምላክ ይፍርድባቸው ደሞዝ ያለአግባብ ምትቀበሉ ሠዎች ኣይባርክላቹ።

  • @genetmihrete5730
    @genetmihrete5730 Рік тому +3

    ጳውሎስ ሆስፒታል የተረገሙ ናቸው መሬት ሰው እየተንፈራፈረ ተራምደው የሚገቡ ዶክተሮች ያሉበት ቤት ነው ከ20 አመት በፊት ልጅ ሆኜ አስለቅሰውኛል በእናቴ ግን ፈጣሪ ማረልኝ እነሱ ግን ሰው አያዩት እስኪሞት ነው እሚጠብቁት አረመኔዎች ደግሞ አንድ ቤተሰብ ነው እሚመስሉት ዘበኛ ካርድ ክፍል እስከ እላይ አውሬ ናቸው በራሳቸው ልጆች ያላሰቡት ይድረስባቸው ይቃጠሉ🙏

  • @ZeynebAli-1
    @ZeynebAli-1 Рік тому +20

    አገራችን ላይ ግን በየትኛው ተቋም ነው ደስተኛ የምንሆነው 1 እንኳ የሀገር ሀላፊነት የሚሰማው ዜጋ ይጥፋ በህክምናው ተበድለን ገዳይ በነፃነት እየኖረ ፍትህ ስንጠይቅ በህግ አካላት ተጨቁነን መከራ የበዛባት ሀገር ውድ የሰውልጅ ነፍስ እንደተራ ነገር በከንቱ ይቅር አላህየ በእዝነትህ ህየን እህት አብሽሪ የተሻለ ነገር ፈጣሪ ይስጥሽ ሀቅሽን ያውጣልሽ

  • @taibabemojojo2471
    @taibabemojojo2471 Рік тому +1

    እናት እና አባት ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣችሁ ይችኛዋን ያሳደግላችሁ አይዞችሁ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Рік тому +6

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ፍትህ ለእናቶች እና ለህፃናት ዋጋ ትከፍላላችሁ ነፍሰ ገዳዮች የአቤል ደም ይጮሃል ...እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ያፅናናችሁ

  • @emam1087
    @emam1087 Рік тому +4

    ያሳዝናል አላህፅናቱን ይስጣቸሁ እኔ እምለው እደትነው እቅልፍ እሚ ተኙት ሱብሀልአላህ አላህ ይፍረድባቸው ኡፍፍፍ

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Рік тому +23

    😭😭😭 ወይ ሀገሬ ስንት ደደብና አረመኔ ሀኪሞች የሰውን ሂወት የሚበላሹ አሉ ፍጣሪ ፍረድባቸው እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ

  • @በጣምቆንጆነው
    @በጣምቆንጆነው Рік тому +5

    እግዜር ይይላቸው አይዞችሁ የተረፈችውን ይማርልሽ

  • @አስኪዩቱብ
    @አስኪዩቱብ Рік тому +3

    አይዛችሁ አምላክ ጽናቱን ይስጣችሁ በጣም ልባችንሰተሰብረዋል ምንም በማያውቁ ህጻናት የሄን ስቃይ እኔ እንጃ ብቻ የሁሉ ፈጣሪ ይፍረድባቸው

  • @selamawitabebe9554
    @selamawitabebe9554 Рік тому +2

    በጣም የሚገርመው ይህ አደባባይ ላይ የወጣውን ጉድ ለምልክትም የተረፈችው ህፃን ላይ ያለው ምልክት እያለ በህግ በኩል መፍተሄ ካ ላገኘ እውነትም ህግ የለም ማለት ነው!

  • @senimekonen181
    @senimekonen181 Рік тому +4

    ሆስፒታሉ የህክምና ስህተት መሆኑን አምኖ የተረፈችውን ህፃን ጤና ለማስተካከል ካሳ መክፈል አለበት መድሀኒአለም ይርዳቹ

  • @astertamiru3963
    @astertamiru3963 Рік тому

    በሰዉ ህይወት መቀለድ ምን ይባላል እግዚአብሄር ምረቱን ይላክላት ! እናተም እግዚአብሄር ያፅናቹሁ

  • @bealmlay6000
    @bealmlay6000 Рік тому

    አይዞሽ የኔ ወርቅ ይች አለም ማታሳየን መከራ የለም መፅናናቱን ወላዲታምላክ ታድላችሁ!!

  • @goitom7176
    @goitom7176 Рік тому +8

    አረ እግዚአብሔር የእጃቸውን ስጣቸው እነዚህ እርኩሶች ናቸው አይዙዋችሁ ሁሉም ያልፋል በናታችሁ በጣም ነው ያሳዘናችሁኝ የቀረችዋን በደንብ አርጋቹ አሳድጉዋት

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 Рік тому +3

    አይ ኢትዮጵያየ በስንቱ ትፈተኚ በሰወቹ ሀገር የህፃናት ቁጥር ስላነሠባቸው የሚወልዱትን እናቶች መሸለም ጀምረዋል የእኛወቹ ግን በአንዴ በጦርነት አንዴ በርሀብ እንደዚህም በጭካኔ በጋጠወጥ ዶክተሮች ሒወታቸው ያልፋል የህፃናት አምላክ ይፍረድባቸው

  • @yutub-lh3tc1gg9h
    @yutub-lh3tc1gg9h Рік тому +9

    እህቴም በዚህ ወር መንታ ወልዳ ከተወለዱ ቡሀላ ኪሎቸው ትንሽ ነው ብለው ማሞኪያ ይግቡ አሉ ገቡ ከሣምንት ቡሀላ ወደ ሌላ ሆስፒታል እሪፈር አሉ እዛ ሲሄዱ እንዴት ከደከሙ ቡሀላ ታመጣላችሁ ብለው እዛ ያሉት ዶክቶሮች ተናደዱ እና የጤና ባለሙያ ቸልተኛነት ከባድ ነው
    አላህ ያለው መቸም ይሆናል ግን ሠበቡን ማድረስ ግዴታ ነው
    አይዞችሁ የሚያድገውን የሚሣመውን ጤነኛ ልጂ አላህ ይተካችሁ እህት ያዛዝናል
    ያለችውንም አላህ ያሣድግላችሁ

    • @ልጀእወድሻለሁ
      @ልጀእወድሻለሁ Рік тому

      ለምድን ነው ቸልተኝነት በሁሉም የስራ ዘርፍ ኡፍፍፍፍ

  • @hibretassefa9872
    @hibretassefa9872 Рік тому +5

    እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣቹ
    ወልዶ ከመሰቃት ይሰውር በአገራችን የህክምና ስተት መፍትሄ ካላገኝ ጥሩ አይሆንም ያሳዝናል ከሞተች ለምን ሪሳ ያገላታሉ የህፃኖ አምላክ ይፍረድ

  • @chadiafarchoukh
    @chadiafarchoukh Рік тому +7

    ጳውሎስ ሐኪም ቤት ከላይ እስከታች ስርዓት የሚባል ነገር የላቸውም ባጠቃላይ ፈጣሪ አምላክ እሱ ይፍረድባቸው ኧረ ምን አይነት የጭካኔ ዘመን እግዚኦ መአርነ ክርስቶስ ከባድነው መንግስትም ሆነ ህብረተሰቡ ይሄን ጉዳይ ችላ ልንለው አይገባም ቤት ይቁጠረው በህክምና ስህተት ልጆቹን ያጣው አካለ ጎዶሎ ሆኖ የተቀመጠው

  • @NetsanetTmsgen
    @NetsanetTmsgen 2 дні тому

    አይዞሽ ምን ቃል ያፅናናሸ ይሆን እህቴ

  • @netanetnigusie
    @netanetnigusie Рік тому

    እግዚአብሔር ያፅናችሁ ወይይይይ እንዴት አንጄቴ ተርገበገበ እሮጬ ልጄን ነው ያየሁት
    የህፃናት አምላክ ይፋረዳቸው

  • @selamawitabebe9554
    @selamawitabebe9554 Рік тому

    እግዚአብሀሔር ይርዳችሁና ተስፋ አትቁረጡ የህግ ሰዎች ይርዷችሁና ጉዳዩን ሳትሰለቹ አንቀሳቅሱት የእውነት አምላክ ይፈርዳል።

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 Рік тому +3

    እናንተ የምታምሩ ቆንጆ ወጣቶች አይዟችሁ እግዚአብሔር በስራው ልክ ነው ብዙ አትዘኑ በተለይ እናት አትማረሪ እግዚአብሔር ይክስሻል ።በ ሁሉ አመስግኚ ጳውሎስ ኬኛ ሆኗል ።

  • @yeshiharegwoldegiorgis4764
    @yeshiharegwoldegiorgis4764 Рік тому +1

    አይዞሽ እማይዬ እሺ ፈጣሪ አይረሳም ሁሉም የተሰፈረችለትን በጊዜው ያገኛል

  • @SiraneshChekole-bb9ve
    @SiraneshChekole-bb9ve Рік тому

    አይዞአችሁ : በጣም የሳዝናል : እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው

  • @በጣምቆንጆነው
    @በጣምቆንጆነው Рік тому +1

    ፍርዱን ለእግዚአብሄር ስጡ የህፃናቶቹ አምላክ ይፍረድባቸው ።

  • @Loly-nf4yk
    @Loly-nf4yk Рік тому +2

    አይዞሽ ፍርዱን ለ ህአላል ስጭ የጭቃኔ ጥግ ጨቅላላይ

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me Рік тому

    እግዚአብሔር አምላክ ይፍረድባቸው የህፃናት አምላክ የስራቸው ይስጣቸው😢😢😢😢እናተን እግዚአብሔር ያፅናቸው

  • @fatimaswa3171
    @fatimaswa3171 Рік тому +4

    አይዞሽ እማየ

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 Рік тому +3

    አላህ እቺን የተረፈችላችሁን ጨርሶ ይማርላቹ አላህ በሷ ያጽናቹ ያረብ

  • @AlAn-sy6mw
    @AlAn-sy6mw Рік тому +3

    አላህ ያሽርላቹህ ወይ ያማል

  • @malikatamn2589
    @malikatamn2589 Рік тому +6

    ወይኔ ጳውሎስ ሆስፖታል እደዝህ ተበላሽ እዴ ፈጣሪ ያቃጥላቸው በስማም እረ ምን ጉድ ነው ።እግዝአብሄር ሆይ ፍርድ ስጠን እኛ አቅም የለንም በተለይ አደስ አበባ ላይ ያለ ግፍ

  • @kasechgirma4106
    @kasechgirma4106 Рік тому

    አይዞሽ እህቴ እ/ር ፍርዱን ይሰጣል በእውነት ልቤ ነው የደማው

  • @tarikenew2614
    @tarikenew2614 Рік тому

    የከ መጠን ሙቀት ክፍል ጥደው ረስተዋቸው ነው አላህ አዋቂ ነው የህፃናቱን ሀቅ አላህ ያውጣላቸው

  • @sosinakechena9314
    @sosinakechena9314 Рік тому

    እመቤቴ ትፈርዳለክ አይዟቹ አንቺን ጠንካራ ሁኝ አይዞሽ ለእነሱ ፈጣሪ ይፍረድ ግዜው ይቆያል እንጂ አይቀርም
    አይዟቹ

  • @hfsfjd3085
    @hfsfjd3085 Рік тому

    አመብርሃን ፅናቱ ይስጣቹ ኩፉ የምያረጉ እግዝአብሔር ልብና ይስጣቸዉ😥😥😥

  • @ssaa-ec3un
    @ssaa-ec3un Рік тому +2

    አይዞን እግዚአብሔር አምላክ ይፍርዳል እናትነት ከባድ ነው እናት ባልሆንም እኔ ተርግዠ አባቴ በሞሞቱ ስወለድ ቤተሰቦቹ ግፊ ደፊ እሚባል ስም ስጥተው ያለሀጥያቴ ሲፈርድብኝ ያደኩት ብቻ ይችን የለሀጥያቶ የተፍርደባትን ህፃን ያስድግላቻሁ አምናለው ህክምነዊ የተሳካ ሁኖ ነፃ ህፃን እንደምትሆን

  • @nasrzannasrzan5113
    @nasrzannasrzan5113 Рік тому +2

    አጀብ ኢትዮጵያ ፍትህ ይለም

  • @bereketadem3088
    @bereketadem3088 Рік тому +5

    Allha berka yadergh Eyoha medeya

  • @melatberhanu9149
    @melatberhanu9149 Рік тому

    አይዟቹ የእናት አንጀትሽ እንዴት ቻለው ፈጣሪ ያፅናሽ እነሱን የህፃናቱ ነፍስ ይፍረድባቸው

  • @LakiMohammed-c2g
    @LakiMohammed-c2g 9 днів тому

    ያሣዝናል በጣም ይችኑ የተረፈችዉን ያሣድግላችሁ እፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢

  • @habhabshi6915
    @habhabshi6915 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይይላቸው ምን አቅም አለን. እኛማ አይ አይ ባለግዜ ያሳዝናል እውነት

  • @samerasamera4475
    @samerasamera4475 Рік тому +1

    ይህን ስራ የሰራዉ አካል በሙሉ ነገ ቤቱ ይግባ አይዞሽ እህቴ አይዞህ ወድሜ ፀናቱ የወስጣቹ

  • @eiduseidu8404
    @eiduseidu8404 Рік тому

    እግዚአብሔር ብርታቱን ፅናቱን ይስጣችው ኡፍፍፍ ፈጣሪ ይፍረድባቸው እንደዚህ አይነት ግዴለሾችን

  • @lidya4781
    @lidya4781 Рік тому

    አቤቱ ቅን ፈራጅ የሆንከው እግዚአብሔር ሆይ ድምፅ በሌላቸው ህፃናትና ንፁሐን ዜጎቻችን ላይ የሚደርሰውን ግፍ ተመልክተህ በምህረትህ ፍጠንልን:: ማረን አቤቱ ይቅር በለን::

  • @enuhudeenu3943
    @enuhudeenu3943 Рік тому +2

    አይዞሽ የኔ እናት ፈጣሬ ይረዳታል 😭😭😭😭

  • @SelamKassahun-sg9zq
    @SelamKassahun-sg9zq Рік тому

    ቤዛ እህቴ አይዞሽ እግዛብሔር ቢዘገይም ይፈርዳል ስራን ለሰሪው ይሰጣል አይዟችሁ ማማየ አድጋ ከቤተሰቦቿ አልፋ ለሀገሯ ምትጠቅም ልጅ ያድርግልን አይዞሽ ራስሽን ጠብቂ ገና አራስ ነሽ ለማሚየ ታስፈልጊያታለሽ

  • @mamibabi6805
    @mamibabi6805 Рік тому +8

    የውጪ ዜጎች ውሻ እንኳን እንዳይሞት ይራራጣሉ የኢትዮጵያ ደሞ ራሳቸው ይገድላሉ እግዚአብሔር ይፍረድባቸው አይዛቹ😥😥🙏🙏

  • @nunuyene703
    @nunuyene703 Рік тому

    ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣቹ ይሆነው ነገር ለጆሮም ይሰቀጥጣል የኔ እናት አይዞሽ

  • @AlemtsehayAlamata-ht3dt
    @AlemtsehayAlamata-ht3dt Рік тому

    የኔእህትበ ጣምያማልእግዛብሄርጥናቱይስጣቹሁ

  • @emebettsegaab8582
    @emebettsegaab8582 Рік тому +3

    My prayers are with you stay strong!!

  • @kidistchala3228
    @kidistchala3228 Рік тому +1

    እግዛብሔር ያፅናችሁ ወገኖቼ!!
    ይሄኔ ስንቱን ገድለው ጥለዋል!! የተረፈችውን ደሞ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርላችሁ🙏🙏🙏

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx Рік тому

    እግዚአብሔር ጥሩ አርጎ ይቀጣቸዋል . በቁማቸው ይቃጠላሉ .ፍርድ ከእግዚአብሔር ነው .

  • @tigistgetachew1446
    @tigistgetachew1446 Рік тому +1

    አይዟ እግዚአብሔር ያበርታቹ ጠንከር በሉ ፍርዱን ፈጣሪ ይፈርዳል ☝️🥺🥺🥺

  • @alemethiotube1039
    @alemethiotube1039 Рік тому +2

    ኢትዮጵያ ውስጥ ህግ ከጠፍ ቆየ ፈጣሪ እጃችሁ ይቆረጥ እናተ ትውልድ ገዳዬች የኢትዮጵያ ደኩተሮች ቱ አፈር ያስበላችሁ

  • @selamtadesse6872
    @selamtadesse6872 Рік тому +1

    እግዚያብሄር ይርዳቹ
    አይዧቹ እማያልፍ ቀን የለም የጨለመው ይነጋል
    ይህን ጥፋት በቸልተኝነት ያደረጉትን ግን ፍርድ የእግዚያብሄር ነው እግዚያብሄር ይፋረዳቸው
    እናንተ ጠንክሩ
    ልጃችሁንም ጤናዋ ሙሉ በሙሉ ተመልሶ ለማየት ያብቃቹ
    እዬሀ ሚዲያ እግዚያብሄር ይስጣቹ
    በርቱ
    እግዚያብሄር ከሁላችን ጋር ይሁን

  • @serkeeshete
    @serkeeshete Рік тому +2

    ቤት ይቁጠረዉ ስንቱን ጤነኛ ሰዉ በሽተኛ አደረጉት ስንት ሰዉ ገደሉ በእንዝህላልለት በግዴለሽነት በችሎታ ማነስ ወዘተ

  • @zinettube7811
    @zinettube7811 Рік тому +4

    ሲጀመር ኢንፌክሺን በአንድ ቀን ወይም በሁለት ቀን ሰውነትን አያቃጥልም የኢትዮጵያ ሆሰቢታል ተመውለድም ተመታከምም ዱሮ እናቶቻችን እቤት እደሚወልዱ መውለድ ይሻላል የማንም መጨዎቻ መላመጃ ተመሆን እኔም ተሞት አፍፍ ነው የዳንኩት ወዳኒት አብዘተው ሰጥተውኛ ከዛወድህ ኢትዮጵያ ቢመኛም ሀኪም ቤት አልሄድም

  • @marinamarina226
    @marinamarina226 Рік тому

    እግዚአብሔር በፀጋው የተርፍችውን ልጃችሁን ያስድግላችሁ አገሬ ህግም የላት ፍጣሬ የስራቸውን ይስጣቸው የልጅን ቁስል የወለደ ያቀዎል አይዛችሁ

  • @jimejemall3768
    @jimejemall3768 Рік тому

    አላህ ያበርታሽ የቀረችውን አላህ ያሳድግልሽ

  • @aryaelbelachew5105
    @aryaelbelachew5105 Рік тому

    አይዞሽ እህቴ እግዝአብሔር ይፈርዳል ሁሉን የሚያይ ሁሉን የሚያውቅ ምንም ቢሆን ከእግዝአብሔር አይን እና ፍርድ የሚያመልጥ የለም

  • @SalwaHarbi-l7m
    @SalwaHarbi-l7m Місяць тому

    አይዞአችሁ ወገኖች እግዚአብሔር ሁሉንም 😢😢ያያል

  • @etho4784
    @etho4784 Рік тому

    አላህየ ጥሩ ባንሰራ እንኳ ለሰው መጥፎ እማንሰራ አድርገን!

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 Рік тому +1

    ስራችሁን በአግባብ መስራት ካልፈለጋችሁ ልቀቁ በዘመዳዝማድ የተሰበሰበ ኮተት ነው አክብሮ የማይሰራው ምክንያቱም በፍላጎት በጥረታቸው ውያውን ወደው የተመረቁ ለቅጥር እድሉን የሚሰጣቸው የለም ያሳዝናል የዝች ሀገር ጉዳይ አጠቃላይ በከቱዎች እጅ ወድቃለች

  • @ፂዮን-ረ3የ
    @ፂዮን-ረ3የ Рік тому +5

    አአ በጣም ተበላሽተዋል ዶክተሮች ማርያምን እኔ ባይኔ አይቻለሁ እህቴ ልትወልድ ጋንዲ ሆስፒታል ሄዳ ባዶ እጇን ነው በመለሳት ልጄስ ስትላቸው በሂወት የለም ገና ሲወለድ አላት በላ እና አንዷእህቴ ስጠይቃቸው በቃ እናትየዋን ብቻ ይዛችሁ ሂዱ ሲላቸው ልብ ስብር እስካሁን ታለቅሳለች ሁለት አመት ሆኖታል😢😢😢😢😢😢😢

    • @accacc5974
      @accacc5974 Рік тому

      ልብ ይሸብራል

    • @መዲወሎየዋ-ጸ4ገ
      @መዲወሎየዋ-ጸ4ገ Рік тому

      አላህ የሚያድገውን ልጅ ይስጣት የህፃናት ልጆች ሞት ለወላጅ በጣም ከባድ ነወ ከምር ለውጭ ሰው ግን ዴግሞ ለህፃናት የሚልም አለ አላህ የስራቸውን ይስጣቸው አቦ

    • @getubabye3987
      @getubabye3987 Рік тому

      ሸጠውባት ይሆናል ሞተ ያሉት

  • @mdabdullha3441
    @mdabdullha3441 Рік тому +2

    ,አላህይርዳችሁ

  • @hairo3250
    @hairo3250 Рік тому +7

    ጳውሎስ ሆስፒታል እሬሳውን ለመማርያ ስለሚፈልጉት እሬሳ አይሰጡም ሲባል ሚድያ ላይ ሰምቻለሁ 😭😭😭
    እግዚአብሔር ያፅናችሁ 🙏 😭😭😭

    • @fatumaseid9906
      @fatumaseid9906 Рік тому +1

      አስክሬኑን ምን ሊማሩበት የማልሰማው የለም ዘድሮ

    • @ahlutube8472
      @ahlutube8472 Рік тому

      ​@@fatumaseid9906 አወ እውነትነው

  • @kokebgezahegngetahun4604
    @kokebgezahegngetahun4604 Рік тому +1

    Mam,so brave.

  • @associationlawyers6153
    @associationlawyers6153 Рік тому

    ወይኔ እህቴ አይዞሽ እኔም የማውቀው አለ በታወቀ የግል ሆስፒታል ውስጥ ነው እንዲሁ ሙቀት ክፍል ይቆይ ተብሎ የሙቀት ክፍል ውስጥ ባለው አሞፖል ጨረር አይኑ የጠፋ ሕፃን አውቃለሁ ይህ ማለት ነርሶቹም ሆኖ በሙቀት ክፍል ውስጥ ያሉ የሕክምና ባለሙያዎች ቸልተኝነት ነው፡፡ ስለዚህ አንቺ በርቺ የተረፈችውን እግዚአብሔር ጤነኛ ያርግልሽ፡፡

  • @fozitube7802
    @fozitube7802 Рік тому +6

    የኢትዬ ዶክተሮች በዘመድና በገንዘብና ነው የተቀጠሩትጅ በእውቀታቸው አይደለም።።።።
    ስንት የተማሩ እውቀት ያላቸውንማ ወደ ጎን እያሥወጡ ሀስቢየሏሁ ወኒእመል ወኪል ፊሁም
    በራሣቸው ይድረስባቸው በስ ቢዘገይም አላህ የስራቸውን ይሠጣቸዋል

  • @asafashkindu1954
    @asafashkindu1954 Рік тому

    እግዚአብሔር አለ፣ፀበል፣ውሰዷት፣ትድናለች

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Рік тому

    እግዚአብሔር ይፊረድ፡ፂናቱን፡ይስጣቹሁ፡የቀረችውን፡ፈጣሪ፡ደህና፡አድርጎ፡ያሳድግላቹሁ

  • @Firstmove01
    @Firstmove01 Рік тому

    እስቲ ፍረድ ...... ዋይ ዋይ ልጆቼን

  • @tzm6910
    @tzm6910 Рік тому

    በእውነት ቅዱስ አምላክ የዚህን አውሬ ሰይጣን ዲያብሎስ ስርመሰረት ምድር ላይ ነቅሎ በቃህ ካላለው እጂግ በጣም ከባድ ነው ። ደብረ ዘይት የአጋንት አምልኮ ሰልፉ ወረፋው እጂግ ብዙ ነው ይህን ተግባር የሚፈፅሙ እነዚህ የሰው አጋንንቶች ናቸው ። እግዚአብሔር ያፅናቹህ

  • @ruhamaatbaker4507
    @ruhamaatbaker4507 Рік тому +3

    ወይ ውጭ ሀገር ቢሆን እድሜልክ ይቀፈደዱ ነበር እነዚ ገዳዮች 😢

  • @shewitgirmaye6622
    @shewitgirmaye6622 Рік тому +1

    Ayzosh yena embet fitari yxnachu

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc Рік тому +1

    ጉድነው አላህ ይፍረድባቸው እሥከመቸነው እውነተኛ ፍርድ ህዝባችን የሚያገኘው ?
    አላህ ያፅናችሁ እህት ወድሞቸ በጣም ያሣዝናል

  • @amenjayson4947
    @amenjayson4947 Рік тому +1

    God bless you yoha mindy

  • @bezuyefanta896
    @bezuyefanta896 Рік тому

    አላሕ የሥራቸውን ይሥጣቸው ከአላሕ የጃቸውን ይሠጣቸዋል

  • @kokikoki9120
    @kokikoki9120 Рік тому

    የኔ እናት እንቺንም ከዚህ ሀዘን ልጅሽንም ከዚህ ህመም ቸሩ መድሀኒአለም በእጁ ይዳብስልሽ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @ዜድየተዋህዶጎዶልያስ-ቀ2በ

    እግዚአብሔር ይፋረዳቸው 😭😭😭 የተረፈችውም እግዚአብሔር በሙሉ ጤንነት ያሳድግላችሁ