I think your Alemye just release raw information without follow-ups. So far, we witnessed one sided controversy from his show. example in case Abikelesh. He should have reached out other sides and present both sides together. Again, he or his team refused to present these facts. Just talking point for social controversy. Why your Alemye refused to present these facts. Mr. Adamu forced to present his sides of truth on Egregnaw Media
Finally!!! The truth is out and we are shutting down these horrible lies this poor women has stated. Thank you much Egregnaw to put out the truth and helping these men prove their innocence. Shame on Eyoha media for not fact checking and helping these lies spread.
Eyoha Media us number one Media in Ethiopia !!!!❤❤❤ Eyoha median menkat atchelum,Ante Egregnaw demo ye Lelawn sew media mansat yelebhem,Alex eko betam smart yebareke lej new sent sew eytadege yale lej new whaaaaa Endatnkut!!!
እዮሃ ሚዲያን መንካት አትችሉም የስንቱን እንባ ያበሰ ነው አለምዬን እድሜውን ያርዝምልን ❤❤
ስህተት ከሰራ ለምን አይነካም
@@tedted8833ስህተት ከሰራ አወ ግን የሟች እህት እውነት አላት እህት እያለች ለምን ያክስት ልጅ ቀብር አስፈፀመ ??
እደሜዴያ ሁለቱንም መስማት የለበትም
ማን ስለሆነ......እንደ ሚዲያ ሚዛናዊ የሆነ ዘገባ የማስተላለፍ ግዴታ አለበት ካላደረገ ደግሞ እንደማንኛውም ይነካል ይጠየቃል....
@@T0909nsznጥሪ አቅርቦላቸዋል ይሄ ጉዳይ የሚመለከታችሁ ብሎ! ቅርቴታቸውንም እዛው ሚዲያ ላይ መቅረብ ይችሉ ነበር !
አቶ አዳሙ በጣም ደግ ስው ነህ የስራህን ውጤት ፈጣሪ ይክፈልህ ዘርህ ይባረክ እንዳንተ አይነት ደግ ሰው ፈጣሪ ያብዛልን በስው አገር አንተ ባትኖር ባትደርስ ኖሮ ይቃጠል እንደነበር አላወቁም ባጠቃላይ እግዚአብሔር ይክፈልህ እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🏼🙏🏼🙏🏼
Thank you Adamu. Your generosity is very appreciated! It’s sad the way people will lie for money. You are a good person!
አቶ አዳሙ አግዚአብሔር ይባርክህ መልካምነት ለራስ ነዉ
አንተ መልካም ሰዉ ነህ አገሬ ልጂ ብለህ ስራህን ትተህ ይህን ሁሉ ስላደረክ በ ጎንደርነቴ ኮራሁ
አቶ አዳሙ በጣም ነዉ የኢትዮጵያ ህዝብ ያከበረህ ያመሰገነህ እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ አንተ የትልቅ ሰዉ ልጅ ጨዋ ያሳደገህ ነህ አሁንም ጤና ሀብት በረከት ይስጥህ ድንግል ማርያም ትቁምልህ ወንድሜ
ሁሌም ሀላፊነት ወስዶ ሚለፋን ሰው ማስቀየም ልማዳችነው በሰለጠነ አገር ትርፍ ሰአትህን መስጠት ምን ማለት እንደሆነ ሚገባን ምንኖርበት ብቻ ነን እግዚአብሔር ውለታህን ይክፈልህ።
አቶ አዳሙ ዘሮት ይባረክ ጥሩ ነገር ለልጆቾች ያሰቀመጡት ወንድማችንም ነፈሰ ይማር
አንቱ ደግ ሰው እኛ ውጪ ያለነው ተረድተንሐል! ሰው ሲሞት ያለውን መከራ እኛ እናውቀዋለን
እናውቃለን እኔ ምልህ ተባረክ ዘርህ ይብዛ !
በውጪ ያለ ሰው የኑሮ ህይወት የሚያውቅ ያውቀዋል ሬሳው ሳይቃጠል በክብር ስላስቀበራችሁ ክብር ይገባችኋል 🙏
ጥሩ ነው ያደረጉት ግን ከመቀበሩ በፊት ለምን ለቤተሰቦቹ መርዶ አልተነገረም ሳምንት ሙሉ ቆየ እኮ እስኪቀበር ?
ግን ማቃጠል ከመቅበር ይወደዳል።የማይታወቅ ሰው ሲሞት በመንግስት ይቀበራል እንጂ አይቃጠልም ፈላጊ ቤተሰብ ሊመጣ ስለሚችል ተብሎ ህግ ነው።
Exactly
ትክክል
አቶ አዳሙና ጓደኞችቹ እግዚአብሔር ይባረረካችሁ 🙏
ለዚህ በጎ ሥራህ እግዚአብሔር ይከፍልሀል እድሜና ጤና ይስጥህ
ወንድሜ አዳሙ የአንተ አይነት ስብእና ያላቸዉ ሰዉች በዚህ አለም ላይ ብዙ አይደሉም። እንዲህ አይነት compassionate ዝም ብሎ አይመጣም ጨዋ ወልዶህ ጨዋ ያሳደገህ የእነኛ ምርጥ እናቶቻችን እና አባቶቻችን ልጅ በመሆንህ ነዉ። ይህን በማስረጃ የተደገፈን በጎ ስራ ጥላሸት ለመቀባት የተሄደበት እርቀት በጣም አስገራሚ ነዉ። በአንፃሩ ግን እዮሀ ተባለዉ አወዛጋቢ ሚዲያ የየአንተን እና ቤተሰቦችህን ታላቅነት ሳያዉቀዉ የለምንም ወጭ የበለጠ እንድናዉቅ እድሉን ሰለሰጠን ይመስለኛል። ኮርቸብሀለሁ አዳሙየ ወንድሜ
Danaz
Ka yoha wered
እዮሃ ምን ማድረግ ነበረበት ተበደልኩ ብላ የቀረበችው ሴትየዋ አፏን መያዝ ነበረበት? ዝም ብሎ በጭፍን ማውራት ይከብዳል።
@@SelamWerku-m5y ዶማ.....
አዳሙ አንተ እጅግ በጣም ጥሩ ነው የስራህው እነሱ መላ ጎንደርን አሳፍረውናል። እጅግ አመሰግናለሁ።
እንተ የእሙሀይ ተናኝ ልጅ ነህ ስው ከመርዳት አትመለስ።
የቅርብ ሰፈርህ ልጆች ከቶሮንቶ ዳውንታውን
ውድ አዴ እንዴት ነህ እንደው ስላንተ ብናወራው አያልቅም ደግነትህ የሐገርህን ልጆች እንዴት አርገህ እንደምትረዳ የስደቶኞች አባት ቤተስብ ስብሳቢ ይሄንህ ወድማችን ማለት ከዚህ አለም የተለየውን የጀመሪያ አይደለም ስንትና ስንት ወጎኖችን ነው የሚረዳው እንደሱ ከዘመድ ተለይተው ችግር ሲደርስበት
ሲታመም በሞት ሲለይ አስተባባሪ ጥሩ ስእብና ያለው ጀግና ኩሩ ኢትዮዽያ ነው
እንደው እንደው እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ ፡፡
እዮሀ ምርጥ ሚዲያ ነው አለምዬን መንካት አይቻልም
Malet 😮
ሰዉ ሊተች ይችላል ኮ አትንኩብኝ አይባልም
ቲጂዬ የሚሰራ ሰው ይሳሳታል ነገር ግን ማስተካከል ያለበትን ማስተካከል ግድ ነው #2 ስንጠብቅ ነበር በደንብ አልሰራም ማለት የሚጠየቁ ጥያቄዎች አልጠየቀም ነው ደክሞታል ሰው ነው ስልክ ቁጥሯን እንኳ መጠየቅ አልቻለም ምን እንርዳሽ እንኳ አላላትም አለቀ
I think your Alemye just release raw information without follow-ups. So far, we witnessed one sided controversy from his show. example in case Abikelesh. He should have reached out other sides and present both sides together. Again, he or his team refused to present these facts. Just talking point for social controversy. Why your Alemye refused to present these facts. Mr. Adamu forced to present his sides of truth on Egregnaw Media
እህቴ የአንቺ አለምዬ ፈጣሪ አደለም :: ባለሙያ ማለት ሁሉንም አናግሮ እውነታውን ለሕዝብ ማቅረብ ነው ::
አንቺም ለሙያው ግንዛቤ ይኑርሽ እህቴ !!!
Finally!!! The truth is out and we are shutting down these horrible lies this poor women has stated. Thank you much Egregnaw to put out the truth and helping these men prove their innocence. Shame on Eyoha media for not fact checking and helping these lies spread.
እዮሀ ሚዲያ ትክክል ነው የቀረበለትን ለህዝቡ ያቀርባል አንትም እውነቱ ይሄ ነው ካልክ ሊስማህ ፍቃደኛ ነው ሚድያ ው ምንም ጥፉት የለውም
እህቴ ሚዲያ የአንዱን ሰምቶ ዓየር ላይ ማዋል አደለም :: እውነታውን ለማሳወቅ ሁሉንም ወገን ማናገርና እውነታውን ለሕዝብ ማቅረብና ፍርዱን ለሕዝብ መተው ነው እህቴ ::
Because of money
@@demekeabebe2266እነሱንም ባሆን ለማቅረብ ፈቃደኛ ነው እነሱ ትእግስት አጥተው በልላ ቀረቡ እንጂ ኢዮሃ ሚድያ ሁሌም ሚዛናዊ ነው።
መልስ ስጡ ነው ያለው ለምን አዳሙ እዮሃ ላይ መልስ አይሰጥም ምን ችግር አለው@@demekeabebe2266
ለገንዘብ ብሎ የማያቀውንና ያልጠየቀበትን ማንነት ሳያረጋግጥ ያልጠራ አወዛጋቢ የሆነን ጉዳይ ያሰራጨን ሚዲያ ዝም ይባል ሃላፊነት የለበትም......እድሉን ስላገኘህ ብቻ አትሞነጫጭር አስተውል....
መልካም ብታረግ ችግር ባታረግ ችግር፣ የኛ ማህበረሰብ አስችርጋሪ ነው፣ በውጭ ያላችሁ የምትተባበሩ ሃበሾች በሙሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ፣
አዳሙ አንተ የሰራኸውን ነገር ስሰማ በጎንደሪነቴ ኮራሁ ዘመንህ ይባረክ።
እግዚየህር። ይሰጠኸ
ኢትዮጵያዊ በል የምን ጎንደር ነው ጎጣም
ውጭ ሆኖ ዘር ቆጠራ ድንቁርና ነዉ ዘር አይደለም ዜግነት ተለዉጦ አይደለም የሚኖረዉ አትቆምሩ ዘረኝነት ጥንብ ነዉ አትሰሙም
@@Dallol253ዘረኝነት ከጥንብም ጥንብ ነው ።
@@EyobSelassieአትሳደብ፣ ባለጌ
የኔ ውድ ወንድሞች ለስራችሁት ስራ ከፈጣሪ አግኙት ሰው በዚአይነት ሁኔታ ሲሞት በጣም አስከፊ ና አሳዛኝነው አሱግን አጅግ በጣም አድለኛ ነው በክብር ስላስቀበራችሁት ብዙወች የት አደደረሱ ሳይታወቅ ነው የሚቀሩት አገርቤት ያለሰው ሁሉ ቀላል ነው የሚመስላቸው ነብሱን በአፀደገት ያኑረው 🙏
የኛ ሰው ቤተሰብው ወጭ ሀገር መኖሩን እንጂ ምን ሁኖ እንደሚኖርና በምን ሁኔታ ገንዘብ እንደሚልክላቸው አያቁም ስለዚህ ሱሰ ውስጥ ይሁን አይኑር አያውቁም ገንዘብ መላኩን እንጂ ይኸ ወንድማችን በችግር አልፎአል ግን በሰባዊነት የረዱትን ወገናችንን ማማትና ማበሳጨት ያሳፍራል እባካችሁ በሰባዊነት የሚረዱትን ወገኖች አታበሳጭው ሰው የሚላችሁን ስምው ሌላውን እንዳይረዱ አታድርጉ ነገሮችን አመዛዝኑ ገንዘብ ብቻ አትይው በማመስገን ፈንታ ያልሆነ ማውራት ያሳፍራል አቶ አዳምና ቤተሰብዎን እግዚአብሔር አምላክ በሰላም በፍቅር በጤና ያቆይልን መልካም ስራዎን ይበርቱበት!!!
አቶ አዳሙ መልካም ስራህን ለማቋረጥ የሰይጣን አሰራ ስለሆነ መልካም ከማድረግ አተዛል። ዛሬ የሰይጣን ምስክርነት እየታመነ የብዙ ሰዎት ህይዎት ተናግቷል። ጉዳቱን ተረድተህ ስላደረግህዉ ሁሉ እግዚአብሄር ይክፈልህ።
በነገራችን ላይ ልጅቱ በጣም ጸበል ያስፈልጋታል ወደ እግዛብሔር ተመለሽ
አረ ተውእሷብዙ ፣አዘንአሳልፋለች😢😢
አቶ እዳሙ ወንድሜ እናንተ እንደ አገር ልጅ እንደስፈር ልጅ እግዚአብሔር የሚወደውን ነገር አድርጋችሆል እግዚአብሔር ይበርካችሁ የስውማነት ሳታውቅ ልጅቱ የስውን ስም ለማጥፋ ነው
Seme alterachm
መልካም ሰዎችን ስም ማጠልሸት ተገቢ አይደለም አቶ አዳሙ በርታ ከመልካም ስራህ አትራቅ ምክንያቱም መክሊትህ በጎነት ነው በርታ ለሞችም ነብስ ይማር እላለሁ
Eyoha Media us number one Media in Ethiopia !!!!❤❤❤ Eyoha median menkat atchelum,Ante Egregnaw demo ye Lelawn sew media mansat yelebhem,Alex eko betam smart yebareke lej new sent sew eytadege yale lej new whaaaaa Endatnkut!!!
የዚህን ግለሰብ የቀብር ስነስርአት እንደ ሃይማኖቱ እና እንደባህሉ የዚህን ግለሰብ ቀብር ያስፈጸማችሁ እግዚአብሄር ይባርካችዉ።እንዲህ አይነቱን ስራ እኔም ሆንኩ ጉደኞቼ እዚህ ሰሜን አሜሪካ ውስጥ ብዙ አድርገናል። ከዚህ ብሁዋላ ግን እንደከዚህ በፊቱ የምናደርግ አይመስለኝም ብናደርግም በብርቱ ጥንቃቄ ይሆናል። ለእኛ በየዋህነት እና በንጹህ ኢትዮጽያዊነት ለምናደርግ ግለሰቦች ትምህርት ነው።
@@jimmalogistics5516 በትክክል ይህን ስሰማ የምር ደንግጫለሁ መመስገን ሲገባቸው ወቀሳ ትንሽ ያሳፍራል ይህ አካሄድ የደጋግ ኢትዮጵያኖችን እጅ ያሰበስባል ብዬ ፈራሁ ውጣውረዱ እጅግ ከባድ ነው።
ቅንነታችሁ አይወሰድባችሁ ወገን 🙏🙏🙏
እኔም ካናዳ ነው የምኖረው 100% ትክክል ነው ሁሉም የተናገሩት....ለሟቹም ነብስ ይማር ልጅቷ ግን ኢትዮጵያ ያለችው እህትዬዋ ማለት ነው በጣም በጣም ባለጌ ነች...
አትሳደቡ የሆነቸችውን የምታውቅ እርሷ ብቻ ናት እግዚአብሔር ጋ ነው እውነቱ ያለው ሟቹም ከሰው ቢገለልም ለምን ? የሚያውቀው እግዚአብሔር ነው
እውነት ነው ሁሉም ሚያውቅ አላህ ነው
እዪሃ ሚድያ እንደ ሚድያ አሉ ከሚባሉት ውስጥ ቶፕ ነው ግን ለምን እድል እንዳልሰጣችሁ አላውቅም ግን ሁሌም በሩ ክፍት እነደነበረ ሚዲያ እንደሚከታተል ማንኛውም ሰው አውቃለሁ ሌላው ኢትዮጵያ ውስጥ ስፔሻሊ ክፍለ ሃገር ላይ ሰው እንኩዋን አሜሪካና ካናዳ ቀርቶ ሱዳን ጎረቤት ሃገርም ብትሆን ብዙ ብር እንዳለህ ነው የሚነገረው እና ልጅትዋ ያለ እውቀት መጥታ ነው የተናገረችው ግን በመምጣትዋ እናንተ ነጻ ወጣችሁ አሁንም መልካም ከመስራት አትጉደሉ
እኔ የምለው ይህን ያክል እርቀት ሂደው ወገኖቻችን በወግ በመአረግ እንደ እምነታችን አፈር እንዲቀምሱ የምናደርግ ሰዎች ስንቶቻችን ነን ? አቶ አዳሙ ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥዎት ደግነትን ያብዛልዎ ! ሌላው ሁሉ እምነት የለላቸው ዝባዝንኬ ነው በወንድም ሞት ለመነገድ መሞከር ያሳፍራል ። 11:20 11:34 12:48
እቶ እዳሙ የምትችለውን ያህል ደክመሃል እግዚእብሄር ይስጥህ እሁንም ጥንቃቄ ማድረግ እለብህ ሴትዬዋ መተተኛ እና ምቀኛ ሰለሆነች ካናዳ የማሞጣት ሀለፊነት የለብህም ቤተሰብህንም አደጋ ውስጥ መጣል የለብህም ይቻ ምስጋና ቢስ ሴትዬ አጠገብህ እምታደርስበት ምክንያት የለህም አቁም
እህትየዋ ምንም አላደረገቺም የወንድሞን እውነት ማወቅ ፈለገቺ :: ሌላው እንኳንም አላቃጠሉት አቶ አዳሙ መልካምን አድርገዋል ምክንያቱም ምን ያህል ችግር እንዳለ የምናውቅ እናውቃለን:: በተረፈ አቶ አስራት የሚባለው ግን በአንድ ወገን የወገነ ነው :: ሌላው መተት ድግምት ውለሺ ያለነው አታካብዱ:: ሁላችሁም ችግራቹህ ቀድሞ ያለመረዳዳት ነው::
አቶ አዳሙ በግልፅ መናገሮት በጣም አደንቆታለሁ! እግዚአብሔር ይባርኮት እሚያደርጉትን መልካም ድርጊት ይቀጥሉ!!!!
"እናመሰግናለን እግረኛው ሚዲያ"... እውነታው ይኼውነው ግራ የማያጋባ ግልጽ በምስል የተደገፈ ያልተንዛዛ ምቀኝነት ቅናት ተንኮል የሌለበት ምላሽ......."እረ ሰው ሁኑ" ሰው ሲያገኝ ሲለወጥ ደስ ይበለን እንጅ ፈጣሪ የሰጠውን ማንም አይነጥቀውም:: ይኸ ቤተሰብ በንደዚህ በወረደ ታሪክ በቀላሉ የሚነካ ሞራል ያለው አደለም:- ፈጦሪ አብዝቶ የረዳው ከወላጆቹ በተማረው መሰረት ያለውን የሚያካፋል እንደተባለው አይነት ኮተት መተት እማይገባው በብዙዎች የተመረቀ እጅግ ለጋስ እጆችን ፈጣሪ ያደላቸው የቤተሰብ አባል ያሉበት ቤተሰብ ነው:: እረ ልብ ይስጠን!!
ምርጫችን እዮሀ ነው ።
@@ኤማ-ጠ3ሐውሰደው....
አቶ አዳሙና ጎደኞቹ በጣም እግዛብሔር ይስጥልን በስው ሀገር ስው የሌለው ስው ይህህን ማግኝቱ ትልቅ ነበር
እኮ ማመስገን ሲባቸው ሌላ ወቀሳ ሰውየው በቁሙ ነው የሞተው
THANK YOU ATO ADAMU GOD BLESS YOU
አዳሙ ምርጥ ስው፣ ተባረክ።
በጣም ይገርማል ፣ ወንድማቸው የተጎሳቆለ ህይወቱን ደብቆ ይዋሻቸው ነበር ማለት ነው፣ ለረጅም ጊዜ ሳያዩት በጉጉት ይጠብቁት ስለነበር ማመኑ ከብዷቸው ነው በሰው ማሳበብ የፈለጉት ፣ የሰው ወሬ አትስሙ ፣ሰው አትመኑ ያላቸውም የአናኗሩን ሁኔታ እንዳይነግሩበት ፈርቶ ነው። የካናዳና የአሜሬካ ሰዎች ግን እግዚአብሔር ይስጣችሁ የኢትዮጵያንን ገበና ነው የሸፈናችሁት ፣ በክብርም ተቀብሯል ፣ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ። ለቤተሰብ ግን ከአኗኗሩ ጀምሮ እንቆቅልሽ ስለሆነባቸው እውነቱ ሲወጣ አሁን ያርፋሉ ።
ጥያቄ አለኝ።
በገንዘብ ምክንያት መላክ ስለማንችል እዚሁ ልንቀብረው ነው ብላችሁ ለቤተሰቦቹ ነግራችሁዋል?
ወይስ ሁሉንም ጨርሳችሁ መርዶውን ብቻ ላካችሁ?
እግዚአብሔር እውነቱን እንዲያወጣ ፀሎቴ ነው።
እረረ ጆሮሮ አትቸኩይ አያልቅም ሽልማቱ መልካምነት ብቻ ነው አዳምጠሽ መልሽ...
ሴትዮዋ አሉባልባልታ ነዉ ይዛ የመጣችዉ 😢ኢትዮጵያ ያሉት ቤተሰቦቿ ሲሞቱ በመተት ነዉ ካናዳም ሲሞቱ በመተት 🤔ደስ አይልም
ምንም እሉባልታ አይደለም አብራቹ እንደ ጎረቤት ብትሮኖሪ ታውቂ ነበር
@ ሂጅ ወደዛ ማሀይም
እዪሐ ሚዲያ ሊወቀሰ እይገባውም
የአህጉሩ መቀመጫ አዲስ አበባ ከአህጉሩ ከተሞች በኑሮ ውድነት አንደኛዋ ሆነች።
***
አዲስ አበባ ለኑሮ ከባድ መሆኗን በዜና የምናረጋግጠው ነገር አይደለም። የኑሮ ውድነቱ ፈተና በየኪሳችን ገብቷል። ያም ሆኖ እስከ ዛሬ እኛን የሚመለከቱ ደረጃዎች አጠራጣሪ ነበሩ። ዛሬ ገና አንደኛ ወጣችሁ ያሉበት መረጃ እውነት ሆኖ አገኘሁት።
የቢቢሲ ዘገባ ሜርሴር የተባለ የከተሞችን ደረጃ በዋጋ መዝኖ የሚያወጣ ድረ-ገፅ በአውሮፓውያኑ 2024 ዘመን ከመዘናቸው 226 የዓለም ከተሞች የውድ ከተሞችን የኑሮ ሁኔታ በሰንጠረዥ ይፋ አድርጓል።
የአህጉሩ መቀመጫ አዲስ አበባ ከአህጉሩ ከተሞች በኑሮ ውድነት አንደኛዋ ሆናለች። የሜርሴር ጥናት በዋናነት የሚያተኩረው የአንድ ከተማ ኑሮ ውድ ለመሆኑ እንደ መለኪያ ከሚያገለግሉት መነሻዎች መካከል የዋጋ ግሽበት፣ የቤት ዋጋ፣ ሰላም እና መረጋጋት እንዲሁም ምጣኔ ሀብታዊ ፖሊሲዎች ከግምት ውስጥ ይገባሉ።
በዚህ መስፈሪያ አዲስ አበባ በእርግጥም ለመኖር ከባድ ናት። የዋጋ ግሽበቱ ሄዶ ሄዶ አምስት ብር የሳንቲም ያህል ምንም መግዛት የማይችልበቶ ደረጃ ደርሷል። በአምስት ብር መኪና ቀርቶ ጋሪም ባጃጅም መሳፈር አይሞከርም።
የነዋሪው ገቢ ባያድግም የወጪው ሁኔታ ግን ከአቦ ሸማኔ ይፈጥናል። እያንዳንዱ ቀን መሽቶ ሲነጋ ሁሉ ነገር ይጨምራል። የብር የመግዛት አቅም በከፍተኛ ፍጥነት እየደከመ ነው። ደመወዝ ቁልቁል ወጪ ሽቅብ እንደ ዜማ የሚዜምባት ከተማ አዲስ አበባ ናት።
የምግብ ዋጋ ፍጆታን ብንመለከት እንኳን ልብ ቀጥ የሚያደርግ ስሌት ውስጥ እንገባለን። አንድ የ10 ሺህ ብር ደመወዝተኛ የቤት ኪራይ ዋጋው እንደሆነ ይሁን ብንል በቀን ለምሳ የሚኖረው የበጀት ዋጋ 111 ብር ነው።
በመሃል ከተማው ቢሮዎች የአንድ ርካሽ የማይጣፍጥ ምሳ ዋጋ ብር 250 ደርሷል። በልቶ ማደር ህልም የሆነው ለተራው ዜጋ ብቻ ሳይሆን ስም ላለው የመንግስት ደመወዝተኛም ጭምር ነው።
በሌላ በኩል የኑሮ ውድነት ደረጃው የቤት ኪራይን ግምት ውስጥ ይከታል። አዲስ አበባ ለማማር ኮሪደር ብላ ደሳሳ ቤት አፍርሳለች። ደሳሳ ቤት ተጠጋግቶ ይኖር የነበረ ደሃ ተከራይ ሜዳ ወድቋል። በጎስቋላ የቀበሌ ቤት ተቀጣጥለው ከሚኖሩ ቤተሰቦች አንዱን ብቻ የሚያስተናግደው መልሶ ማልማት ሌላውን በአቅሙ የሚከራይበት ጥግ አሳጥቶታል።
አነስተኛ ገቢ ላላቸው ዜጎች የተገነቡት ኮንዶሚኒየም ቤቶች ባልና ሚስት የየራስ ደመወዛቸውን አዋጥተው ዳቦ ሳይገዙ እንክፈል ቢሉ የማይችሉት ኪራይ ሆኗል። ቤት ተበድሮ እንኳን ለመግዛት እከፍላለሁ ያለ የሚኖርበት ዕድሜ እዳውን አያስጨርሰውም።
ለዚህ ነው አዲስ አበባ ለኑሮ ውድ ከተማ በመሆን ከአፍሪካ ቀዳሚዋ የሆነችው። የእኛ የሁሉንም ለኑሮ ውድ የሆኑ ከተሞች ጠባይ ለብቻዋ የያዘች መሆኗ ልዩ ያደርጋታል። ለምሳሌ እንደ ሆንግ ኮንግ፣ ሲንጋፖር እና ዙሪክ (ስዊትዘርላንድ) አዲስ አበባም የመኖሪያ ቤት እና የትራንስፖርት ዋጋ ከፍ ያለ ነው።
አዲስ አበባ ቀደም ሲል ለኑሮ ምቹ ትባል ነበር አሁን ሁሉ ነገሯ ተቀይሯል። 2023 የአውሮፓውያኑ ዓመት በኑሮ ውድነት 194ኛ ደረጃ ላይ የነበረችው አዲስ አበባ ዘንድሮ ወደ 138 ከፍ ብላለች።
እኔ ምለው ይሄ ሁሉ ቤተሰብ አልቆባት ከሷ ምን አይነት ቃል ወይም ንግግር ትጠብቃለህ ምክንያቱም እሷ ትክክለኛ ኢንፎርሜሽን አላገኘችም እና ምን ታድርግ አቶ አዳሙ ፈጣሪ ይባርክህ በጎነት ለራስ ነው
እግረኛው እጅግ በጣም ጥሩ ጥያቄ ነው የጠየቅከው ለኢዮሐ ሚዲያም እኔም እራሴ ፅፌለታለሁ ምን እንደሆነ ባላውቅም የዛን ጊዜ ፈዟል መጠየቅ የነበረበትን አልጠየቀም ችግር ገጥሞት ይሆናል ሚዲያው ግርርርርር ብሎታል ያዳመጣትም መሆኑን እጠራጠራለሁ ቁጥር 2 እንጠብቃለን እንዲህ አድርገህ ለምን ቋጨኸው ብለውታል ስለ ወንድማችን ህልፈት እጅግ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ያፅናናችሁ መልካሞቹ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወንድሜ አዳሙ ዘርህ ይባረክ በካናዳ መዲና ነዋሪዎች የሆናችሁ በበረዶ የተንገላታችሁ በሙሉ መልካምነት ለራስ ነው ከክፉ ይጠብቃችሁ ይቅርታ ጠይቃ ወደ ካናዳ እንዲያመጧት ትጠይቃቸው ሚዲያ ላይ አቅርባት እግረኛው please
አቶ ተክለሃይማኖት ሁሌ ፕሮግራምህን እከታተላለሁ አጅግ በጣም የማከብርህ በጣም ጥሩ የሚዲያ ባለሞያ በመሆንህ በጣም አድናቂህ ነኝ ።
አዳሙ ተገኝ አብሮ አደግ ወንድሜ ለመልካም ስራህ እንደዚህ በሚያሳዝን የሀስት ውንጀላ ሲከፈልህ እጅግ በጣም አዝኛለሁ .. Ottawa Canada ለቅቄ move እስካደረኩበት ድረስ 25 ዓመት አብረን በካናዳ ኖረናል :: Adam is dedicated to help others’ he is selfless servant of the community,ሁሌ የምታደርገው መልካምነት በዚህ የሀሰት ክስ በማዘን ወደሖላ እንደማይ ጎትትህ እርግጠኛ ነኝ ....God bless you
አቶ አዳሙ ላደረጉት ድንቅ ምግባር በጣም ይመሰገናሉ ። ይህን ድንቅ ስራዎት ክፍያው ከአምላክ ነው። ስለዚህም ነው በስደት አለም ላይ እያለን ሰው ለመርዳት ከባድ ሆኖብናል ።እኔ ከዚህ አይነት ልበ ክፉ ሰዎች ምክኒያት እኔ በጣም እንድርቅ አድርጎኛል በምድር ላይ መልካምነት በተለይ ለእኛ ሰው ላለማድረግ ይገፋፋል።በእውነት ድንቅ ነገር የተደረገለት። ያረፋትን ወንድም ነፍስ ይማር🙏እህቶቹ ኤርስዎን የኮኑት ሰዎች መቼም አይፅናኑም ምክኒያቱም የተደረገላቸውን ነገር ማመስገን ስላልቻሉ እርስዎ ግን የመንፈስ እርካታን ያገኛሉ ሰላም ይክረሙ አባቴ🙏
Ato Adamu is amongst the best ethiopians,they did what is best to facilitate the funeral.
አቶ አዳሙ በዚህ መልኩ በመነሳቱ በጣም ነዉ የዘንኩት በኦታዋ የተከበረና ተወዳጅ ነዉ ለሀገሩና ለወገኑ ሞች ነዉ በኦታዋ አሉ ከሚባሉት አንዱ ቀናና መልካም ሰዉ ነዉ ።
አዳም ተገኘ ትክክለኛ ለእውነት በጣም የቅርብ ንግግር ነው ያደረጉት እውነተኛ ጎደሬ በጣም ነው የኮራሁብሆት እግዚአብሔር ያክብርወ
Ato Adamu I admire you for your dedication to help others. I encourage you to continue this journey because, don’t give up a chance to evil people.
እጊረኛው ስለአጠያየቅህ እጂጊ አመሰጊናለው ጊን ኢትዮጵያ ያለ ሰው በውጭ ሀገር ሰው ስኖር ኮምንት ወይም ቤተሰብ ጋደኛ ሀይማኖት ወይም እሹራስ ከለለው በጣም አስቸጋር ነው ይህ ማች የሀገሩን ሰው አጊኝቶ በስነስራት በመቀበሩ በጣም እድለኛ ነው እጂ እደሱማ ብሆን የካና መጊስት በእሳት ይቃጠል ነበር ጊን ይህ ሰው በሕወት እያለህ ቤተሰብ ያልትፈለጋቹ አሁን ብር አለው ብላቹ የመጥቹ ማፈርያ ናቹ እግዚአብሔር ይቅር ይበላቹ አቶ አዳሙ እነ ያለውት እድሜተን ካናዳ ነው ልክ እዳተው ተመሳሳይ አብሮ አደገ የሀገረ ልጂ ሙታ አስተባብረ ሀገራ አፈር እድርርሽያለው አቶ አዳሙ እንተ በጣም ትልቅ ሰውና ጥሩ ስራ የምሰራ ስለሆክ ቀጥልበት እግዚአብሔር ሁለም ካንትህ ጋር ነው ዘመን ይባረክ❤
አቶ አዳሙ እረጂም እድሜ ይሥጥህ ሀዘን መጥፎ ነዉ ባለጎዳዩያ ተረብሻነዉ የእዉቀት ማነሥ ነዉ ዋጋህን አየ ከፈጣሪ አግኘዉ
ወይ ጉድ በዚህ ዘመን እኮ ሰው መርዳትም መዘዝ ሆነ ሰው እርዱኝ እንኳን ቢል መርዳት ያስፈራል።
አቶ አዳሙ ተገኜ አሳዘኑኝ፣ ባጎረስኩ እጄን ተነከስኩ ሆነባቸው፣ ከንግዲህ ተመሳሳይ ስራ እንዳይሰሩ discourage ያረጋል፣ ሙዋችን ካገሩ ሲመጣ ቤታችው ተቀብለው፣ ሲሞት ቀብረው፣ የውጭ ኑሮን የሚያውቀው ያውቀዋል፣ መመስገን ሲገባቸው ጭራሽ፣ ይገርማል፣ ምን እዳ አለባቸው፣ ደግሞስ ያስቀመጠችው ብር ያለ ይመስል፣ እርሶ እንዳይሰማዎ፣ እግዚአብሔር ይባርኮት፣
thank you AtoAdamu god bless to you and your family 🙏
እንዲህ በክብር ከቀበራችሁት ለምን Video ለቤተሰቤት አልተላከም???? ሰዎቹ ስለመቀበሩም አያውቁም
በደንብ ስሚ እቤታቸው ድረስ ሄደው ማድቤት ተደብቃ አላናግርም አለች ብሎ ተናግሯል !
Good question 1:43:52
አይን ግን ለማየት ብቻ ነው እሽ የሚጠቅመው ....
ሰው የማይፈልግበት ከሰው የማይጠጋው ምን አልባትም የመተት ችግር ሊሆን ይችላል በዚህ ታሪክ ውስጥ ምንም ማለት አልችልም ነገር ግን የመተትን ነገር ቀምሳችሁ ብታዩት መልካም ነበር ምን እንደሆነ ማወቅ የምትሉችሉት በዚህ መልኩ ነው መተትን ማቅለል አይቻልም የኔ ህይወት እግዚአብሔር አርድቶኝ መልካም ነገር ቢኖርም ከሰው መቅረብ ቤተክርስቲያን መሄድ መስራት ከባድ ፈተና በሰውች መተት የተነስ ስቃይ ነው ስራ ቦታ ቤተክርስቲያን ማህበራዊ ሕይወት ስቃይ ነው መተት አድራጊዎች ደግሞ ምን አልባትም ቤተክርስቲያን ተሳካሚዎች የተሳካ ሕይወት የሚኖር የሚመስሉ መልካም ሕይወት ያላቸው በዚህ እልፍ ቆራቢዎች ናቸው እንደዚህ አይነት ዘመን ነው ያለበት ሌላው ሰው በነሱ መተት ይሰቃያል ከዚህ ታሪክ ጋር የሚገናኝ አይደለም መተት የሚለው ማቅለላችሁ አናዶኝ ነው ደርሷባችሁ መልካም ነበር ምን ያህል ስቃይ እንዳለሁ።
በፈጣሪው ያመነ መተት ኮተት እሚባል ቅዠት ውስጥ መግባት የለበትም... አንተም ፈጣሪህ እምታምን ከሆነ የደረሰበት ያልደረሰበት እያልክ አትወዛገብ ሌላውንም ግራ አታጋባ.....
ሴትየዋ በደረሰባት ሀዘን ባዝንም አነጋገርዋ ግን አልተመቸኝም። ወገኖቼ ምናልባት የኑሮ ቀውስ ይኖርባት ይሆን? እባካችሁ እንረዳትም እንርዳትም።
አቶ አዳሙ ጨዋ ትልቅ ስው ክብ ር ይገባሐል ክበልን🙏 እኛ በውጭ ሐገራት የምንኖር እናውቅዋል የእኗኗር ዘይቤን በእንደዚህ መልክ ስርእተ ቀብሩን ያስፍፀማችሑ ኢትዮጲያውያን ተባረኩ🙏 ሟች. RIP
አቶ አዳሙ ክብር ይገባቸዋል ውጭ ሀገር እደ ኢትዮጵያውያ ቀላል አይደለም በጣም አድካሚ ነው እህቴ እረጋ ብለሽ አስቢ ይቅርታ ብትጠይቂ ጥሩ ነው ንስህ ግቢ ......
Egeziyabeher yeseteke Adamu ምርጥ አኢትዪዽያ ነክ
እውነት. ያለችበትን. ፈጣሪ ብቻ ነው ሚያቃት. የየስራችን. ፈጣሪ. ይስጠን. ለሞቱት. ቤተሰቦች. ነብስ. ይማር.
ምንም ይሁን ምን የሆነ እግዚአብሔር እና እነሱ ብቻ የሚያውቁትማ ነገር አለ
የኔ አንበሳ አድናቂህ ነኝ ሁሌም አንተ መርማሪ ብትሆን ያዋጣሀል በእውነት ሰውዬው ግን በጣም በልጣጣ ነው የተናገራቸው ነገሮች እውነት ሊሆን ይችላል ምስክሮቹ ግን በአብዛኛው ዘላብደዋል በተለይ የአክስት ልጅ ነኝ ባዩ በእውነቱ ከሆነ ቅሬታ አቅራቢዋ ምን እንደምትፈልግ አልገባኝም እሳ እንደምትለው መንግስት ይቆምለታል ያለችውን ካናዳ መታ ባየችው እድሉን አግኝታ በአጠቃላይ ግን ከሴትየዋ ጭምር ንግግር አያውቁም የኔ ጀግና በደንብ ነእ የፈተንካቸው የሞተን ሰው እንዲህ በነገር መደብደብ በጣም ያሳዝናል
አቶ አዳሙ document መኖሩ ትልቅ ነገር ነው በጣም ግልጽ አድርገህ ተናግረሃል ሰው በትክክል ይረዳሃል ። መመስገን ሲገባህ....
ነብሰ ይማር ልጁ ቤተሰቦቹ እየዋሸ ነበር ማለት ነዉ አቶ አድማሱ እናሰመሰግናለን
በእውነቱ እጅግ እጅግ እጅግ የሚያሳዝን መልካም ቤተሰብና ክርስቲያን ቤተሰብ የወለደን የማንመስል ትውልዶች ሆነናል በውጭ አገር ሰው ሞቶ በክብር ለማስቀበር ያለውን ችግርና ጣጣ ብታውቁ ለዚህ ለሚያሳፍር ጥያቄ ባልበቃችሁ ነበር ይልቁንስ በጎ ስራ ለሰራ ሰው ምስጋናና ክብር ልትሰጡ ይገባ ነበር በክብር በጸሎት ዘመድ አዝማድ አሰባስቦ ላስቀበርላችሁ ለዚህ ደግ ሰው ይህ ባልተገባሁ ነበር ኧረ እግዚአብሔርን እንፍራ እነሱ ባይደርሱለት ኑሮ እንደዚህ አገር ሰው ከንቱ አመድ ሆኖ ይቀር ነበር ለማንኛውም ወንድሜ አዳሙ እግዚአብሔር አምላክ ላደረግከው መልካም ነገር ሁሉ ካምላክህ ታገኛለህ አይናችንን ከሰው ላይ ማንሳት ይገባናልና ከሰዎች በጎ አይጠበቅም እግዚአብሔር ይባርክህ ቤተሰቦችን ሁሉ ይባርክ አብራችሁም የተሳተፋችሁትን ሁሉ እግዚአብሄር ይባርካችሁ ለማጅ ቤተሰብም እግዚአብሔር ያችሁ ማስተዋልን ግን ይስጣችሁ
እንደውም በዚህ ብርድና በረዶ ሰአት ቀብሩ ላይ የተገኛችሁትን በሙሉ ሳላደንቅ አላልፍም ይህ ነው ስው ማለት
በእዮሃ ምዲያና በእግረኛው ሚዲያ ቀዝቃዛ ጦርነት ያለ ይመስለኛል 😂😂
ከወቀሳው ይልቅ ሚዲያ ላይ ወጥታ ከመውቀስ እህቲቱም ሆኑ ቤተሰቦቹ ማመስገን ሲገባቸው በተቃራኒ መሆኑ ያሳዝናል በስደት በሰው ሃገር እንኳን ቀብር መኖርም ከባድ መሆኑን ሃገረ ቤት ያሉ ሰዎች መረዳት እና ማመስገን ነበረባቸው ።
አቶ ተስፋሁን እያነበቡ ነው የተባሉትን ነው ሚናገሩት ምስኪን ነፈር
ተክለ ሐይማኖት በጣም ችግር አለብህ ራስህን ፈትሽ Eyoha media አንደኛ ነው
መረጃ በማድበስበሱ ነዉ
እግዚአብሔር ይስጣችሁ ይህንን ይደረገርጋችሁ እንደዚህ ሀዘን ሲደር ስ የሚያቅ ይውቀዋል እስቸጋሪ ነው
አለም ሰገድ ምን ያድርግ ተበዳይ ነኝ ብላ ቀረበች ታሪኩን አቀረበ ምን ላይ ነው ስህተቱ
እሱ እንዳንተ አንድ ግለሰብ ብቻ አደለም የያዘው ሚዲያ ነው የመጣለትን ሁሉ በአግባቡ ስያጣራ ማግበስበስ አለበት?? ጭንቄህን ዞር ዞር አድርገው....ደግሞ አንቀሳቅሰው አሉህ😊😊
በውጭ ሀገር ምንም መሸፋፈን የለም ሁሉም ዶክመንትድ ነው , አቶ አዳሙ ልክ ናቸው
አቶ አዳሙ እና በቀብሩ የነበራችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይስጣቻሁ። ደጋግ ሰወች ናችሁ። በውጭ አገር በበረዶ በደንብ ቀብራችሆል። ከሚጠበቀው በላይ ሰርታችሆል። ዘነብች አእምሮዋ ትክክል አይደለም። የዘነብ ቤተሰብ እግዜር ያጽናችሁ። መተት የሚባለው ውሽት ነው።
ሬሳውን ለመላክ ከፈለጋችሁ፣ የካናዳ ኢትዮጵያውያን አይረዳዱም? ወይስ ፊትለፊት ወታችሁ ለመለመን አልደፈራችሁም?
የቅርብ ዘመዶች ከሆናችሁስ ማዋጣት አትችሉም ነበር? (ይቅርታ የናንተን የገንዘብ አቅም አላውቅም?
እግዚአብሔር እውነቱን ያውቃል።
Tekekel nw
የድሮውን አላውቅም አሁንጨግን በየከተማው ብዙ እድሮች አሉ። ግን አሁንም እድሩን የማይቀላቀሉ ሰዎች አሉ።አሁኔም ይህ ችግር አለ አቶጨአዳሙጨእንደገለፁት አሰቀባሪ ካልተገኘ መጨረሻው መቃጠል ነው ይህን እያወቁ ለወገኖቻቸው ወየው ም ለቤተሰቦቻቸው ሸክም የሚሆኑ ሰዎች ሞልተዋል ።እርሶም የሚያውቋቸውጠዎች ካሉ inform ያድርጉአቸው ወርሀዊ ክፍያው 25 dollars ነው pls tell them thanks
መተት ተደርጎበታል
ሴትዮ ቀላል ገንዘብ አይደለም በሰው መፍረድ ቀላል ነው በስነስርአት መቀበሩ እራሱ ትልቅ ነገር ነው !
Good question
እያነበበ ነው እንዴ የሚያወራ አቶ ተስፋሁን ተፅፎ እንደተሰጠው።
ሙሉውን ሰማሁት። እኚህ የካናዳ ሰው እውነተኛ ይሁኑ አይሁኑ የሚያውቀው እግዚአብሔር ብቻ ነው። የሸዋስን ግን በዚህ ልክ አሳልፈው መስጠታቸው ምን እንደሚጠቅም አላውቅም። የሰሩት ደግነትስ ምንድነው? ለምኑ ነው የምናመሰግናቸው? ጭካኔና ትእቢት ተሞልተዋል። ይቅርታ ከተሳሳትኩ። ልቤ ግን አዝኖአል።
ባለስልጣኑ ሰውየ እንኩዋ አይታመኑም።😂 ሳይድ ይዘው መስማት የሌለብንን ሁሉ ነገሩን። ኡህ ብልፅግና😂
በኦታዎ የምትኖሩ የጎንደር ልጆች ታዘብኩአችሁ። ማዋጣት ይቻል ነበር።
ለምን አብተ 20ሺ ዶላሩ ን ከፍለህ አስከሪኑን አታስመጣዉም። መፍረድ ቀላል ነዉና
ምን አረጉ አፋር አ ቀመሱ እጅ ሰውን መረዳት ከባድ ነው አስክሬን መላክ ከባድ ነው ሰውየው ብር የለው
ያደረጉት ሁሉ በክፋት ተተርጉሞ ማንነታቸው በሚዲያ እየተብጠለጠለ ፥ ወድዶ ፈቅዶ የኖረውን አኗኗሩን ለምን ይደብቁለት?
ቤተሰብ ተሸውዶ ከሆነ ሌላ ጉዳይ ነው።
እውነትን እየሸፋፈንን በተለይ "የሞተ አይወቀስም (አይከሰስም)" እየተባለ እኮ ነው ብዙ ከእውነታ የራቁ መረጃዎች እየተሯሯጡ የሚያወዣብሩን።
አሁንም ይቻላል 25000$ አዘጋጅና ይልኩልሀል
እዚህ ላይ ገብቶ መሞነጫጨር እጅግ ቀላሉ ነገር ነው ይህ የሚገባው የሰውን ችግር ተጋርቶ የሚያውቅ እንጅ እንዳንች በወሬ የሚደልል አደለም ከቻልሽ በደንብ አትመኝ....
ጋዜጠኛው ምን ያርግ ተከፍተናል ብለው ከ ሄዱ ማቅረብ ግዴታው ነው ለምን ይከሰሳል
አቶ አዳሙ የተከበሩ ሰው ነዎት ይክብር ይገባዎት ነበር ከሰው ምንም አይጠብቁ ከእግዚአብሄር ያገኙታል መልካም ስራዎትን እንዳያቋርጡት::
Good job ade you tell the truth
እዮሀ የምንወደው ሚድያነው አትነካኩብን ጉዳዮትን ይቀጥሉ
ሰው መጀመሪያ ቀርቦ የተናገረን ያለምንም ማመንታት እውነት ነው ብሎ ይጮሀል ከዛ እውነት ቢነገር እንኳ ለመቀበል አይፈልጉም
እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንንም ይቅረበን🙏 እግዚአብሔር አምላክ የአዕምሮ ጤና ይስጠን ለሁላችንም🙏
ለሞተው ወገናችን ነብስ ይማር ለቤተሰቡ እግዚአብሔር አምላክ መፅናናትን ይስጥ🙏
ኑሮ ያልጠቀመን ሞቶ በሞቱ ለመጠቀም ሕዝብን ወይም ኮሚኒቲን የሚያገለግሉ አቶ አዳሙን መክሰስ ልክነው ወይ ? አቶ አዳሙ እባከዎ ከበጎስራዎ እንዳይቆጠቡ።
አሁንም ጥያቄዉ መቀበሩ አይደለም ለምን በክብርና በደንብ ቤተሰብ ለምን አልተነገራቸዉም ለምንድነዉ ህልፈቱን ያልሰሙት 🤔
ይሄን ሁሉ ማድርጋቸው ራሱ በረካ ይሁኑ
ከመፃፍህ በፊት በደንብ ስማ አቶ አዳሙ አገር ቤት ሄዶ እቤታቸው ሄዶ በሩን ከፍታ እቤት ገብተው እርሷ ማድቤት ገብታ ልታናግራቸው ፈቃደኛ አልሆነችም !
He should inform the family before the funeral day.
First, listen carefully before you step here and there....
አቶ አዳሙ በጣም ተደስቻለሁ ባንተ መልካም ነገር ማድረግ ለራስ ነው ከልጆችህ ታገኘዋለህ በዚህ ነገር ተስፋ ሳትቆርጥ መልካምነትህን ቀጥል።
አቶ አዳሙ እግዚአብሔር ይባርኮት በውጭ ሀገር ይህን ጉዳይ ማስፈፀም ምን ማለት እንደሆነ እዚህ የምንኖር እናውቀዋለን 🙏🏾
God blss you admo
.አወዛጋቢዉ ጋዜጠኛ እንኳን ደሕነ መጣሕ
This is a problem in Ethiopia. They don’t understand life in Canada. If you ask any diaspora they are sick and tired endless help never appreciate.
True 😢
Employment and income Assistance (EIA) በልምድ well fair (well and feir ይሉታል
አቶ ተስፋሁን የተፃፋላቸውን ነው የሚያነቡት እዮቸው ቨድዮውን
እኔ ፍራቻየ አቶ አዳሙ በዚህ ጉዳይ ምክንያት ሌሎችን ከመርዳት እንቅፋት እንዳይሆንበት:: ይመስለኛል አቅም ካለ አሁንም እፅሙን መውሰድ ይቻላል :: ይመስለኛል መቃብር ቦታ ሊዝ ነው::
1:13:12 -16 😂😂😂የምን መንሾካሾክ ነው😂😂😂
አባቴ ጎንደሬ ነበር፤እዛው ተወልዶ ያደገና በኋላ አዲስ አበባ መጥቶ እኛን ወልዶ ያሳደገ ሲሆንና፤ ያደግንበት ጊዜ የደርግ መንግሥት ስልጣን ላይ የነበረበት ወቅት በመሆኑ፤ከአንድ ቦታ ወደሌላ ቦታ መዘዋወር የሚያስፈራበት ጊዜ ስለነበር፤ አባቴ የመጣበትን ማሕበረሰብ ባህል ስሰማ፤ እድሉ ገጥሞን እንደነዚህ ያሉ ወገኖቻችንን ባለማወቃችን ሁልጊዜ እጅግ አዝናለሁ።
እግረኛው ሜድያን እናመስግናለን
አቶ አዳሙ ጌታ ይባርክህ አይዞህ
አቶ አድማሱ እግዚአብሔር ዘርህን ይባርክ የዛች የዋህ ደግ ሰዉ የማማ ተናኘ ልጅ ጥሩ ማድረግህን አታቁም።
የጎንደሩ ሰውየ ግን በጣም ያሳፍራሉ ሽማግሌ ሳይሆን ለአለው ሰው ማለቅለቅ ነው የመሰለበዎት ከሰውየው የበለጠ እኮ እኔነኝ የማውቅ አሉ
Because he knew very well the story that is why.
ከቀረበው መልካም ምግባር በሙሉ የታየሽ ይሄ ነው?? ከተናገረው ውስጥ የቱ ነው ስህተት?? ባልዋልሽበትና እውነቱን በማታውቂው ነገር አትቀባጥሪ....
አቶ አዳሙ ትክክለኘያዉን ነገር ጨዋነት። በተሞላ አቅርበህዋል የተባረከ ቤተሰብ።