Ere wishet be 5 kennn? Be 5 wer lihon yichilal yene konjo...wellahi lemasader ye avocado,muz,enkulal,ret ena kibat bemekelakel beyesamintu mekebat edigetun ejig betam nw yemiyafatinew ene ahun 3 wer honognal metekem kejemerkugn tinsh lewit alew mokirut ebakachu...
በአምስት ቀን ብለሽ በየወሩ ተጠቀሙት ማለት አይጋጭ ስራሽ አሪፍ ቢሆንም ቀልብ ለመሳብ የምትጠቀሙት ከእውት የራቀ ነገር ደስ አይልም
ደስቱዬ አለሽልኝ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ እማ
👍yes
ልክ ነሽ ለዩቱብ ብር ብለው የእራሳቸው ፅጉር በተፈጥሮ ሲያድግ በእህቶቻችን ላይ የውሸት መተው ይነግዳሉ ውሽታሞች
be 5 kene enkuane tigure tifer ayadegem ene etekemalew gene 2 amet
Yefejale betenshu
ባክሽ የኛ ሀበሻ ፀጉር የሩዝ ዛፍ እራሱ ብንተክልበት አያድግም😂😂 አምስት ቀን አልሽ😂😂ታዲያ ለምን የአንቺ ፀጉር እግርሽ ድረስ አላደገም😂ወይ ዩትዩብ
ክክክክክክክክክክክክክክክጅክ
Kkkkkkkkk
😂😂😂😂😂😂
ተመቸሺኝየምር😂😂
አቦ የመቺሽ😂😂😂😂እንዴት እንደሳኩ
በርች ጸጉር በ5 ቀን ቀርቶ በአምስት ወርም ለውጥ የለውም እየተኮራረጃችው እየሰራችሁ አትቀላቅሉብን
Welahi endet endasaqishign lik nesh hayati
ክክክክክ ይች ደግሞ ምን የመሰለች 5 ቀን ያሳድጋል በዛላይ አማረኛዋ ጠፋባት አሮጊት
@@SaraSara-zq1mh ዝም አትያትም እማ 5አመት ልትል ተሳስታ ነው
Ewnetshn New
ሰላም ያገሬ ልጆች ዩቱብ ላይ ኢንስፓየር ኢትዩጽያ በሚል የሚጠሩ ጎበዝ ልጆች አሉ ብዙ ቁምነገር ትማሩበታላችሁ ገብታችሁ እዩት እላለሁ አመሰግናለሁ
ጎበዝ ነሽ የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን ያለሽን ልምድ ስላካፈልሽን በርቺ ኔጌቲቭ comments ሚያደርጉትን አትስሚ በተፈጥሮ ቁሩንድድ ፀጉር አለ ስለዚህ ምንም ልትረጃቸው አትችይም ያወቅሽውን አሳውቀሻል መጠቀም እጀምራለው 🙏🙏👏👏❤
በ 5 አመት ማለትሽ ነው ማምዬ😀
😋🤣🤣
ዉሸትሽ ዴብር አጣ ስትሰዉነዉ የሰራዉ ወሪ
Kkkkkk
@@selamkashe1174 😀
@@hanaabate2761 😀
ጥሩ ነውበርቺ ጸጉሬ አለሠልስም ብሎኛል ምንላድርግ እባክሽንገሪኝ የኔ እሕነት
የሩዝ ውሃ ጥቅም አለው 👍ግን በ5 ቀን ማለትሽ ግን ትንሽ አልተመቸኝም😳😏 ሌላ ደግሞ ምን ግዜም ፀጉራችን እርጥብ ስሆን ረጅም ሆኖ ይታያል እስክ ደርቅ ድረስ😉
እውነትሽነው።ፀጉሬእረዝምነውሥታጠበውከጉብሬበታችነው፡ሢደርቅያጥራል
Tkkl
@@azizainternational9719😂😂😂የኔስከቂጤነዉሚደርስ😂😂
😂😂
ጥያቄዬን መልሽልኝ የኔ እናት
እንዴት ፀጉር በ5 ቀን ያድጋል???አታጭበርብሪን❤
አጠቃቀሙን ሰለነጠርሽን እናመሰግናለን ግን ማማዬ በ5ቀን እንኳን ለውጥ አያመጣም ግኖ እሞክረዋሐሁ
ሞክሪው
@@melay5344 እናመሠግናለን።5ቀንግንአላምንምአያድግም፡ግንጥያቄአለኝፀጉሬእረዝምነው።ግንሥሥነውመላካለሽንገሪኝ
የኔ ቆንጆ በጣም ታምሪያለሽ የፀጉርሽ የፀጉር ከለሩ ያምራል አይ ላይት ነው ምን አይነቶ ቀለም እንደተቀባሽ please ንገሪኝ ዛሬ ነው ያየሁሽ subscribe አድርጌሻለሁ በርቺ በርቺ ።
ሀይሀይእዴትነውሠምነው በጣምተመቸሺኝ አጠቃቀሙ እንሟክራለን ሀሪፍይመስላል አመሠግናለሁ
የተጠቀምን ነው ሀሪፍ ነው በእውነት
ምናለበት በሥራት በገዛሀ ቛቛሽ ብታወሪን ትገርሚያለሽ ሥራላይ መቀናጣት የለብሽም
መጨረሻ ላይ ግን ካውያ ተሰርተሽ አይደልማ የረዘመው
እናመሰግናለን ውዴ ለመጀመሪያ ጊዜ ሳይሽ እስኪ ሞክራለሁ የሩዙን ውሃ ኮኮናት ሚልኩ የትኛውም ሱፐር ማርኬት ይገኛል እዴ
Thank you በጣም. የት አገር ነው የምትኖሪው?
@@melay5344 ሳውዲ
ውይ እዛ እንኩአን አላቅም ግን ዋናው እሩዙ ነው
እሺ የኔ ቆንጆ የሩዙን ውሃ ሞክረዋለሁ በጣም ነው የማመሰግነው
ምንም አይደለም
መዳም ፈጣሪ ተግስቱ ይስጥሽ ሩዝሽ ለአበሻ ሴት ፀጉር ቀለብ ሆኖል ምን ጉድ ነው 😂😂
ጎበዝ በርች
ፅድት ባለ መልኩ ነዉ የምትሰሪዉ
Thank you 🙏
Mulyee good job love, love love the videos so original.. keep doing the good work 👍🏾👍🏾
Selameyee 💓 thank u so much
I love the rice water! I have been using it for more than 4+ years!
Thank you for sharing!
Oh nice am sure you have beautiful hair by now
Hi mokshe😘
@@ruhamagetu4342 hello my dear!!!
@@GodIsWithUs4LIFE 😁
እንዴት እንዴት ነዉ ነገሩ ወይ ባለሽቀት ወይንም በኛ ቋንቋ ተናገሪ አትቀላቅይ
የኔዉድ እኔ ቆርጨዉ ዛሬ ገና ጎፈሬነዉ ልጠቀመዉ
Ere wishet be 5 kennn? Be 5 wer lihon yichilal yene konjo...wellahi lemasader ye avocado,muz,enkulal,ret ena kibat bemekelakel beyesamintu mekebat edigetun ejig betam nw yemiyafatinew ene ahun 3 wer honognal metekem kejemerkugn tinsh lewit alew mokirut ebakachu...
ዛሬ ሳይሸ ማሬ እኔም የሩዝ ዉሃ እጠቀማለሁ ግን ያቺ ለየት ያለ ነዉ ሞክራለዉ ለፀጉሬ የማልሆነዉ የለም አመሰግናለሁ
ሞክሪው Konjo በጣም አሪፍ ንው
እሺ አመሰግናለዉ
የሚቀልሽን መርጠሽ በ1'ዱ አውሪ አማርኛ ወይ ደግሞ እንግሊዝኛ፤ህዝብ አታወዛግቢ
🤣🤣🤣
አሪፍ ነው ያልገባኝ በየቀኑ ነው የእሩዝ ውሀ የምንጠቀመው ወይሥ በየወሩ ዝርዝር አርገሽ እሥቲ መልሺልኝ መለይ ሀፍተይ
በቀን በቀን ለ5ቀን ...........ከዛ ከ2 ወር በኃላ መልሰሽ ድገሚው በቀን በቀን ለ5ቀን
የኔ ቱሪናፋ ህንድዋም አላደረጋትም እንኳን እኔ በ5 ቀን ውስጥ ወንፊት ብዬሻለሁ
Tncebarerebenalesh ende agul hend negn abezash
ክክክክክክ
እንኳን 5 ቀን 5 አመትም አያድግ እህት
ማማየ በቅርቡ ነው የወለድኩ 3 ወሬ ነው እየተበጣጠሰ ረበሸኝ ሽንኩርትና ዝንጅብል ውሀውን ሁለቴ ተጠቀምኩት 15 ቀኔ ግን አላቆመም ምን ልጠቀም ሌላ የሩዝ ውሀ ያሳድጋል ልክ ነሽ ግን ለሚነቃቀል መላ በይኝ ሲቀጥል ሁሌ ማታ ማታ ብጠቀመውስ የሩዝ ውሀውን ወዳው ባልታጠበውስ ችግር አለው?
ስንወል ምንግዜም ፀጉራችን ይበጣጠሳል . የምታጠቢ ከሆነ በተለይ . Vitamin wesegi. Yeruze weha bekene beken ketetekemesh teguresh yederekebeshal
ደስ ምትይ ፈታ ያልሽ ነሽ ሜሊዬ ኢትዮ. እስካሁን አላየሁም cocunat milk ❤️ thank u dear 😘
ከሩዙ ውሀ የበለጠ ኮኮናት ሚልኩ ነው ለአለርጅክ የማስፈራኝ
Ye rise watrun beyaqnu new way spray yemtadergew or letetatebe sehon new?
Beyekenu
በ5ቀን እኔ እድሜ ልኩን ጆሮዬ ስር ነዉ እናቱ😂
😂😂
Yeneihtbrchiinamesgnaien 2' h
ክክክክክ
ክክክክክክክክ
🙄🙄😂😂😂😂😂😂
እባክሸ አሰረጅኝ የሩዙን ወደ ከተቀባው በኦላ መታጠብ አለብኝ ለሰንት ሰሀት ነው ፀጉሬ ላይ የማደርገው
Awo le 1 seate becha keza tatebiwe beweha becha 🥰
የኔ ዉድ የእሩዝ ዉሀዉ አሳዴገልኝ ግን ተነቃቀለ መፍትሄ አጭ
ስሙ እኔ ልምከራችሁ እኔ ፀጉሬ ተበላሽቶ ተላጭቼ የ1አመት ፀጉር ነው ያለኝ አድጓል ግን የምነግራችሁ ነገር የእሩዝ ውሃ በቅደም ተከተል በስነስርዓቱ ተከትዬ ተጠቅሜያለሁ አይደለም ሊያድግ ብጥስጥስ ነው የሚያረገው ዱቄት እርግፍ ነው የሚለው ስለዚህ እኛ አገር እያለን ፀጉር ትልቅ ሰዎች ውህድ ተጠቅመው ሳይሆን ተፈጥሮ ነው እናማ ያለንን ፀጉር በየሳምንቱ እየፈታን እየሰራን በቅባት ብቻ ተንከባካቢ እህቶች ዩቲዩብ ሰራተኞች አዱ ሳንጨርስ ሌላ ያመጣሉ ይህ ደግሞ አደጋ አለው እንኳን ውህድ ተቀያይሮ ቅባት ሲቀያየር እንኳን አይረባም ስለዚህ አትቸወዱ እኔ የተጎዳ ፀጉር አላባብልም ብዬ ተላጨሁት አሁን መልሶ የተላጨሁትን አክሏል ምንም ነገር ውህድ አልጠቀምም ምንም አትጠቀሙ
ኘ
እረ ተውን እናተ ፈጣሪ ምጀመሪያም እረጅም ፀጉር ስጥቷቹሁ ነው እኛ ላይ ሙድ አትያዙብን ወደዛ
kkkkkk
አይ አይመስለኝም ምክንያቱም እንደዛ ቢሆን ኖሮ የኔ ፀጉርም አያድግም ነበር
@@rahmetyimer6857ምንተጠቅመሽ ነው ያደገው
በጣምሊገሉንነው😅😅😅
Amarignash Betam Yidebiral Wei English bawekachihu agul Wei tinish ewiket
ጥር ባክቴርያ ምን አይነቱ ነው
ዋው ደስ ይላላል በአምት በአምት ቀን ለምን ያህል ጊዜ እንጠቀም ቆንድዬ እኔ በሳምንት አንድ ጊዜ ነው የምጠቀመው በወርአራቴ ማለትነው
ለ5 በየቀኑ
ይገረማል አምሥት ቀን ከሆነ ያች ለምን መሬት አልነካም
ሠላም ላነቸ የሁን ማረ አደ ጠያቃ ልጠየቀሸ ዉዴለዉ እሠም እን ከዚን በፉት ተጠቀሚ አለቀም ምከንያቱም የኔ አሠረዉቸ ከብት አየዉጣም ሠለዛ የረዘን ዋሂ በላፉለዉ እረዘነ ዉሂ ዘፉዘፉ ከሠደረኩት በቀባዉ ጠቀም የኖረዉል
ቁዳየ ፅድት ያለ ነበር እሱን ከተጠቀምሁ በኋላ ፎርፎር ፍጠርብኚ❤
የአብሽ እውቀቱ ካለሽ ንገሪን
የኔ ቆንጆ ገና ዛሬ ነው ያየሁሽ ቤተሰብ ሁኛለሁ የሆነ ጥያቄ ልጠይቅሽ መሮኛል እውነት ሁለም ሀሳብ ሆነብኝ የፀጉረ ነገር ተናድጀ ከተላጨው ሶስት ወር ሆነኝ ምንም ለውጥ የለውም ምን ላድርግ እንዴት ላሳድግ ንገርልኝ አደራ
ua-cam.com/video/7GtzIatdMpE/v-deo.html
እሺ እንሞክራለን የኔ ቆንጆ ::እህቶቼ ከትችቱ ይሻላል መሞከሩ
በአምስትአመትም አያድግ እንዃን ባምስት ቀን😊
እግዚአብሔር እዴግ ካለው ያድጋል ግን የውሸት ቅባት አትስሩ ተፍፅሮ ነው እንጂ እናተ በምትሰሩት ቅባት አያድግም ያውም ባምስት ቀን ጭራሽ ያደርቃል የሩዝ ውሃ
Endanchi mokrew 1 qen lewut ayehubet. Berchi wetybet.
እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ እንዲህ አይነት ውሸትም አለ በ5 ቀን ፅጉር እንዲህ የሚያድግ ፈጣሪዬ እንዲህ አይነት በሬሬሬሬሬ ወለደ ውሸት ይቅር ይበልሽ አምላኬ ደግመሽ አድምጪው እፈሪሪ እንዳንቺ አይነት በጥራቃ ከማዳምጥ ሞቴንንንን እመርጣለሁ ደግሞ
YEWONDOCHINM ዘጉር ሳሳዲጋል ?
megermishi lijeni yeruziwuha argilati alhu betam betam lewuti alewu
gin forfor amtabati ngergin letiiko lije siteqem balmawoqi endale eraso qosasele
qdime baqi tiru nber ena yalishiwu hulum ewunti new
ኮሜት ጽፌ አላውቅም ዛሬ ላች ልጻፍልሽ በአምስት ቀን ስትይ ሸም የለም እዴ እኩዋን የሀበሻ ጸጉር የፈረጅም በአምስት ቀን አያድግ እደዛ በ አምስት ቀን የሚያሳድግ ከሆነ ለምን ያች ጸጉር ከቁርጭምጭሚትሽ አልደረስም መቸም አልፈልግም አትይኝም ስለዚህ ስትበጠረቁ በልክ አርጉት ሌላ የተሻለ ነገር ይዘው ነይና ቀልባችን ስረቂ ለግዜው አልተሳካም
Gobez👏Thank you miluye😘😘
You welcome liluyeee yena konjo 💕 marakiyenem ፀጉር asadegilegn bezi ❤❤
Melay Shikore 🥰🥰😘😘
እም ይመስል ንገር እዴትንው በአስትቀን ውስጥፀጉር
እንግሊዘኛ አትቀላቅይ በአገርሽ ቋንቋን. ተጠቀሚ ስንት እንግሊዝኛ. ማናውቅ አለን ለምሳሌ እኔ እኒቲንግ በርቲክት ምናምን አትበይ በተረፈ በርቺ
ክክክክክክክ ወይኔ እዳው ስደትላይያለንኮ እውነትእነውራከተባለ ማንእደኮመቶች ያዝነነል
Ere tikikilegna medja yemisetunin endanay atadrigin wushetish kebad new atkorige. Endat be 5 Ken tiyalesh eyasgeremshign new yayehush
የሩዝ ውሀ ጥያቄ የለውም ግን ባምሥቀን አይደለም እህት ቀሥ ጋይሥ😂
የኮከናት ከሌለ የወይራ ኦይል መጠቀም አንችልም?
እኔ ሁሌት አማት ሙሉ ለፊቼ ለውጥን አለየሁም 5 ቀን ቢሌሺ አንደድሺ አር ክዘ ውሸት ሁሉ እውንቱን መንገር ነው ሚሸለው ውሸት ጥሩ አዴሌም😅
መጀመሪያ እኛን ኢትዮጵያ ኖችን ለማሰተማር ወይም ገንዘብ ለመልቀም እንጊሊዘኛውን ሰደት ተጠቀሚበት በጣም ነው የምታሰጠሉት ፈረጂነው እዴ የምታሰተዋውቂው አይገርም እሮዙን በሂማንሄር የምትሰሪውን ፍልም ይዘሸ ገደልጊቢ
5ቀንነዉያልሽዉየንችፀጉርያዩ😮😮😮😮😮
በ አምስት ቀን ጥፊር እረሱ አየድግም 😋
ትክክል፡5ቀንፀጉርአያድግም፡ማደግያድጋልግን5ቀንአይመሥለኝም
ክክክክክ
በጣም እወድሻለሁ ግን አይያያዝም ፀጉሬ ኩሪዲዳ ስለሆነነው
በርች የኔ ቆንጆ እናመሠግናለን
ከተዘፈዘፈ በኋላ ባይቀቀል ምን ችግር አለው እህት
ዋናው እሱ ነው እናቱ
@@melay5344 የኔ ቆንጆ የሩዝ ውሀ ከሎሚ አፍልቼ ሢበርድ በየሰንት ቀኑ ልታጠብበት በማርያም ንገሪኝ ሻምፖ ምናምን ሣልጠቀም በሩዝ ውሀ ለውጥ ያመጣል ??
Le 5 kene le 1 seante akoyetesh tatebewe lewete yametal video gen bedebe eyewe
ua-cam.com/video/NDDgSlDerXk/v-deo.html
ጭራሽ በሙቅ ወሀ ልትነቃቅይውነው እደደሮ ጭራ
😂😂😂በአምስት አመት ማለትሽ ነው ውዴ ??🤔🙄🙄
ቅባቱ ባይኖርስ ምን እንጠቀም
ቅባቱንመቀየርችግርየለዉም
ጥሩ ትቀልጃለሽ
ውሸት በልክ ይሁን እንጂ እንዴ በአምስት ቀን አይታሰብም ወር ሁለት ወር ብትይ አይሻልም
በጣም
በእውነት 👍😀
ኧረ በ2 ወሩም አያድግ
@@መድናለገሠ እእእ
ብ 5 ወር ብትይ ይሻላል😊
የኔስ 50አመቱ ነው ማጠር ነው እንጅ መርዘም እራሱ ምን ማለት እንደሆን እረስቶታል 😂😂
ክክክክክ በመቶው ያስታዉሳል
ጫፍ ጫፉ።ቅጥል ፀጉር እደየት።ማድረግ ይቻላል ፀጉሬ ይረዚም ወይም አይበዛ እስኪ የሚያበዛ ንገሩኝ
ጫፍ ጫፉን ቁረጪው
@@melay5344 እርግጠኛ ነሽ
Gen menem aywashem betam konjo leje nesh tegursheme betam konjo new gen betfetro new huluneme yagyshew
Thanks u
ለኣይን እንዳይታወር መዳኒቱ ምንድነው ከቐጣይ ቢዶሽ ይዘይልን ነይ ኣንድ ልጅ የ10 ኣመት ናት ኣይቶቻ ኣያይም በመነጸር ነው የምታየው ሳትታወር ምን ማድረግ ኣለብኝ የምታውቒው ባህላዊ ካለሽ ኣካፍልኝ ስለጸጉር እድገን እናመሰግናለን 🍎💋
Ebakachu Ethiopia yelele neger atasyun
ተጠቅመን የተረፈውን ፍሪጅ ወይስ ከውጭ ነው ሚቀመጥ
ፍሪጅ ውስጥ አስቀምጭው እንዳይሸትብሽ
እናመሰግናለን ❤❤
ፀጉርሽ በጣም ያምራል
Thank you so much 😊
መጀመሪያ በደረቁ ፀጉርሽ ነው የለካሽው፣ ከዛ በእርጥቡ ለካሽው እና 3 ኢንች ምናምን ትያለሽ እንዴ?
ኮኮናት ሚልኩን የት ነው እሚገኘው
እግዚአብሔር ማመስገን ይሻላል አንዴ እሩዝ አንዴ ሎሚ የማይመጣ ጉድ የለም ጭራሽ በአምስት ቀን ክክክክክክ የለለ
Wey Wey temolakekishbin amarignachinin atabelashiben egna enfelgewalen demo be5 ken bilesh tibeterekiyalesh betiraka
Konjo..thanks for sharing this brief
SALAm adiz gabi nay awo batam arif nw ehte barci
Weshetam.. tadiya esekezare meter lemn alederesem
ስሚ እኔ ፀጉሬ ብዙ ነው ብዛት አልፈልግም ማሳደግ ብቻ ነው እና ደግሞም ከ5 ቀን ብሗላ ነው ወይስ በየተቀባንበት ቀን ነው እምንታጠበው
Ketekebash ke 1 seante behula new yemetetatebewe
እኔ ሞክረው ግን ምንም አላድገም
😢😢ግን ኢቲዮጲያ ስንገባስ ጉድ አደል ኬየት እናመጣለን 😊😊
5 ken, yemane nesh kedada, ena tadiya yanchi tsegur esekahun lemn meret lay aletegitetem neber, kedada arogit
እኔ ፅጉሬ ረዥም ነው ግን የሩንም ውሃ ተጠቅሜ ለውጥ አይቻለሁ ሀቂቀተን
Tiru new ketatebeshe behuala yemtekebiw coconutun new weys lela
እናትዬ ሰለሩዝ ውሃ ብዙ ግዜ ሰምተናል ግን እህቴ ያንቼ አሰማት ነው ወይንሰ ምታት በ5 ቀን አረተው
😁😁😁
ክክክክክ
የሩዝ ውሃ ተቀብተን 3ቀን ይቆያል ነው ያልሸው አልገባኝም. ተቀብተን ወዲያው አንታጠብም ማለት ነው አሳውቂኝ pls
Tekevetesh wedeyawe k 1seat behuala tatebiwe. Endesu eyaregesh le 3ken tetekemiwe
@@melay5344 ስላምሽ ይብዛ በየቀኑ ማለትሽ ነው ወይስ በሳምንት ሶስት. ያው ጉዳት የለውም አይደል. ከተረፈን ቢቀመጥ ምንም ችግር የለውም
በተከታታይ 3 ቀን ተጠቀሚ ........... በወአንዴ እንደዚአርጊ
አምስት ቀን እና አምስት ዐመት አትለየም እንዴ
መጨረሻ ላይ የገባው ቪድዮ አልገባኝም
Yene konjo berchi silayehushe des bilognale 👍😍
Thank you so much 😊
አንዴት ነው በአምስት ቀን ፀጉር የሚያድግ የማይታመን ነው እሞክረዋለሁ
ሞክሪው በጣም ነው የምወጂው
@@melay5344 ì00
I prefer too use it for cooking!
እኔ ለውጥ አይቻለሁኝ ግን የፀጉሬን ከለር ለውጠዉ አመዳም አደርገው
ደረቅ ቅበት ተቃቢው