ተአምረኛው የፀጉር ማሳደጊያ ውህድ በ2 ነገሮች ብቻ ለፀጉር እድገትና ልስላሴ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @peaceteame7472
    @peaceteame7472 2 роки тому +41

    ጣፋጭዋ ታድለሻል ምርጥ እናት አለችሽ ❤️❤️❤️❤️

  • @ayelechalemu3356
    @ayelechalemu3356 2 роки тому +10

    በጣም ጥሩ ነው እግዚአብሔር ያሳድግሽ በእውቀት በጤና በፍቅር እደጊ ለወግ ማእረግ ያብቃሽ በጣም በጣም ነው እናት ልጅን እወዳችሁዋለሁ እመቤቴ ትባርካችሁ አሜን ።

  • @BelayneshBerhanu-ko3pz
    @BelayneshBerhanu-ko3pz Рік тому +9

    ፍቅር የሆነች ልጅሽ ዘመንዋ ይባረክ😊ስንታጠብ በውሃ ብቻነው ወይስ በሳሙና አልገባኝም

  • @bogalechdadi2933
    @bogalechdadi2933 2 роки тому +75

    ምርጥ እናት ነሽ ልጅሽን እንደዚህ ስትንከባከቢ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አሳድጉልሽ ለቁመነገር ያብቃልሽ ❤❤❤❤❤👌👌👌❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @belaynshmmm1039
    @belaynshmmm1039 2 роки тому +14

    ደስ ስሉ ቤጣም ዋዳቹዋሎ እናትና ልጅ ደግሞ ልጃቸው ጎበዝ ናት ጌታ ይጤቢቃት

  • @የማረያምልጅነኝ-ቀ2ሠ
    @የማረያምልጅነኝ-ቀ2ሠ 2 роки тому +105

    አንደኛ እናት እጅሽ ይባረግ ዋው 👍❤️❤️ ልጅሽም አንድኛ ናት

  • @samritame
    @samritame 2 роки тому +56

    ወይኔ ግመጡኝ ግመጡኝ ምትል ኬክ የሆነች ልጅ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግሽ የኔ ኬክ🙏😘

  • @yenemarGrace1
    @yenemarGrace1 2 роки тому +64

    የኔ ውዶች ደስ የምትሉ እናትና ልጅ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ምርጥ ውሁድ ነው እናመሰግናለን🌷🙏

  • @yecoleyahaddis3686
    @yecoleyahaddis3686 2 роки тому +16

    የማማዪ ፀጉር በጣም ለውጥ አለው ዋው ዋው ደግሞ እያደገላት ነው በጣም እናመሰግናለን ሁለታችሁንም በርቱ ጠንክሩ ቆንጆ ነው ያሳያችሁን🥰🥰

  • @emmy1365
    @emmy1365 2 роки тому +24

    የኔ ቆንጆ ጌታ እየሱስ ያሳድግሽ!!!🙏😍

  • @Hiwi312
    @Hiwi312 2 роки тому +39

    እደዉ የኔ ጣፋጭ ኡፍፍ አፏ ሲጥም በማሪያም 💋💋ልዑል እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ🙏💗

  • @weynatube21
    @weynatube21 2 роки тому +102

    ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገረራች ለህዝቦቻችን
    ይስጠን ፍትህ በየቦታዉ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
    ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @temulove4085
    @temulove4085 Рік тому +9

    ማሻ አላህ ምርጥ እናት እና ልጅ❤

  • @mqidyitub
    @mqidyitub 2 роки тому +8

    በጣም አሬፍ ነው እንድሁ ሳየው ሰለዚህ ልሞክርውና ለምስጋና ያብቃኝ♥♥♥

  • @kenubicha2640
    @kenubicha2640 2 роки тому +30

    ጠንካራ እናትና ልጅ 🇧🇴 እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን ❤️💛💚

    • @mareykiros3371
      @mareykiros3371 2 роки тому

      እሰይ ሽኮራት ለሰጅሽ ደማ ታምራለች የኔ ደንባላ ሽዕጉ🥰

  • @mesertgubel3310
    @mesertgubel3310 9 місяців тому

    የእውነት ተባረኩ ይህንን ውህድ በየሰንት ጊዜ እንድንጠቀም ይመከራል ማማዬ ሰወድሺ❤❤❤❤❤

  • @mestawottura904
    @mestawottura904 2 роки тому +3

    ፍሬ በጣም ጎበዝ እናት ነሽ በርቺ ተባረኩ።

  • @susubintbabasusubintbaba9413
    @susubintbabasusubintbaba9413 2 роки тому +2

    እኔ እጠቀመዋለሁ በጣም ትልቅ ለውጥ ነው ያገኜሁበት እህቴ እናመሰግናለን ተጠቀሙት እህቶች

  • @ethiovibe6248
    @ethiovibe6248 2 роки тому +129

    የሆነ ቀን ልጃቹን እንዴት በባህሪ አንፃቹ እንዳሳደጋቹ ብትነግሩን ጥሩ ነበር.:: ስነስርአት ያላት ጣፋጭ ልጅ ናት

    • @ruthh.9069
      @ruthh.9069 2 роки тому +4

      With love and respect 😍

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 роки тому +1

      እሕትዎየደምሪኝኝኝኝ

    • @UuKk-u1k
      @UuKk-u1k 9 місяців тому

      ትክክል

  • @kadotube9947
    @kadotube9947 2 роки тому +21

    እህቴ 1...
    🍁አንቺ አግብተሽ ልጅ መዉለድ ያልቻልሺዉ እህቴ ሆይ! በእናታችን አዒሻ ተፅናኚ!
    🌷አንቺ አግብተሽ የተፈታሺዉ እህቴ ሆይ! አግብተዉ በተፈቱት በሁለቱ በነቢያችን ልጆች በሩቀያና በኡሙ ኩልሱም ተፅናኚ!
    🌹አንቺ ‘እድሜዬ ገፍቷል፣ ከንግዲህ ማን ያገባኛል!’ ብለሽ ፅልመት እንደዋጠሽ ያሰብሺዉ እህቴ ሆይ! በ40 አመቷ የወንዶችን አለቃ የሆነዉን ባገባቺዉ ከዲጃ ተፅናኚ!
    🌺አንቺ እድሜሽ በሙሉ ሳታገቢ ያለፈሺዉ እህቴ ሆይ! እድሜዋን ሙሉ ሳታገባ ባለፈችዋ በኡሙል ሀኪም ተፅናኚ!
    🌸አንቺ ባልሽ ከሞተብሽ ብኋላ ሌላ ወንድን ያላገባሺዉ ሴት ሆይ! ያቺ ከኡስማን ኢብኑ አፋን ሞት ብኋላ ‘ሌላ ወንድ አላገባም፣ የኡስማን ፍቅር ከልቤ እንዲወጣ አልፈልግም።’ ብላ ሌላ ወንድን ባላገባቺዉ በናዒላ ተፅናኚ!
    🌼አንቺ ከባልሽ ሞት ብኃላ ያገባሺዉ እህቴ ሆይ! የፈፀምሺዉ ነገር ሀላል ነዉና ሀሳብ አይግባሽ ከአቡሰለማ ብኃላ የፈጥረቱን አይነታ የሆነዉን ረሱሉን ባገባቺዉ ኡሙ ሰለማ ተፅናኚ!
    🌻አንቺ በአረመኔና በመጥፎ ባልሽ የተፈተንሺዉ እህቴ ሆይ! ‘እኔ ታላቁ ጌታችሁ ነኝ!’ ባለዉ አረመኔ ባሏ በፊርዖን በተፈተነቺዉ አሲያ ተፅናኚ!
    አንቺ የከዲጃና የአዒሻ ልጅ፣ አንቺ የፋጡመቱ ዘህራዕ እህት፣ አንቺ የጀግኖች ልጅ፣ አንቺ የጀግኖች እህት! ላንቺ መልዕክት አለኝ!!
    ምናልባት አንድን ነገር ትጠዪ ይሆናል፣ ምናልባት አንድ ነገር ቅር ይልሽ ይሆናል፣ አላህ ግን ምናልባት አንቺ በጠላሺዉ ነገር ዉስጥ ብዙ ኸይር ነገርን አስቀምጧል። ልብሽን በየቂን እየመታሽ ‘ረዲና ቢሂ ቀሰመን!’ በዪ!!
    ሁሌም ጁምዓ ላይ እንድንቀራዉ በተመከርነዉ ሱረቱል ከሀፍ ላይ አንድ አስገራሚ ታሪክ አላህ ነገሮናል። ከድርና ሙሳ መንገድ ላይ እየሄዱ ከድር አንድን ምንም ያላጠፋን ህፃን ልጅ ይገላል። ለምን ያረገዉ መሰለሽ! ከድር ያን ህፃን ልጅ ባይገለዉ ኖሮ ያ ህፃን ልጅ አባቱና እናቱን ወደ ክህደት ይወስዳቸዉ ነበር። አላህም ያ ልጅ እንዲጠፋና በምትኩ መልካም ልጅን ለገሳቸዉ። በአላህ እስቲ ንገሪኝ! እነዚያ አባትና እናት አላህ ገይብ ዉስጥ የደበቀላቸዉን ይህን ሚስጥር ቢያዉቁ ኖሮ በዚያ ልጃቸዉ መሞት ያለቅሱ ነበር?
    እህቴ! ምናልባት እኮ አላህ አንድን ነገር ያራቀብሽ ላንቺ መልካምን ፈልጎ ነዉ። አላህ ደስ ያላለሽን ነገር የሰጠሽ ላንቺ መልካሙ ይህ ሆኖ ነዉ። እኔም ልክ እንድ ኡመርል ፋሩቅ ምዬ እነግርሻለዉ…
    «አንድ ባሪያዉ አላህ ገይብ ዉስጥ የደበቀለትን ሚስጥር ግልፅ ቢያረግለት ኖሮ አሁን አላህ ለሱ የመረጠለትን ነገርን እንጂ ሌላን አይመርጥም ነበር።» ሰብ አድርጉኝ

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 2 роки тому +5

    Thank dear I love your daugter ho my she is so so adorable. mua........ wow እጅሽ ይባረክ አለች በልጅነቷ ምርቃት አስለመድሻት ተባረኪ

  • @BelayneshBerhanu-ko3pz
    @BelayneshBerhanu-ko3pz Рік тому +4

    ፍቅር የሆነች ልጅሽ ዘመንዋ ይባረክ

  • @zufansolomon592
    @zufansolomon592 2 роки тому +3

    በጣምጎበዝ ልጂናት እግዚአብሔርያሳድግልሽ ተባረኩ

  • @selamawitneway8591
    @selamawitneway8591 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን እሞክረዋለሁ ውይ ልጅሽ ደስ ስትል እንዴት ትመቻለች ቅመም አርገሽ ነው ያሳደግሻት ተባረኩ❤

  • @misrakdemeke3406
    @misrakdemeke3406 2 роки тому +7

    እናመሰግናለን እህታችን በጣም ቆንጆ ውህድ ነው።❤❤❤

  • @AbinetTadese-g1g
    @AbinetTadese-g1g 6 місяців тому

    መልካም እናት ነሽ ህፃንሽ ትመሰክራለች በርቺ።

  • @monicaberry2330
    @monicaberry2330 2 роки тому +4

    እኔም ይሄንን ነው የምጠቀመው በጣም ነው የሚያሳድገው ተጠቀሙት

  • @AishaAsh-p4z
    @AishaAsh-p4z 9 місяців тому

    የኔውድጣፍጭ እድግበይልኝ ሥነሥራአቷ የህፃን ትልቅ አቤት እረጋታ ነገረሥ ከናቷ ነው የወረሸችው ፈጣሪ ከነሙሉቤተሠባቹህ ይጠብቃቹህ ትንሻ ጣፍጭ💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋ውድድድድድድድድድድድድ ምረጥ አሥተዳደግ ክበሩልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @yenineshsbaneera308
    @yenineshsbaneera308 2 роки тому +3

    ፈጣሪ ያሰድግልሽ የኔ ልእልት ጣፋጭ የሆነች ልጅ🥰🥰🥰

  • @semirapptube5891
    @semirapptube5891 2 роки тому +1

    ማሻ አላህ አላህ ያሳድግልሽ ትርንጎ የሆነች ልጅ አይለያችሁደስ ስትሉ

  • @fanatube196
    @fanatube196 2 роки тому +8

    እናት እና ልጅ ስታምሩ ማሜቱ የኔ ጣፋጭ ስወድሽ አሪፍ ነው ያሳይሽን ሰላም ለናት ሀገራችን 🇪🇹

  • @alemneshhabte7979
    @alemneshhabte7979 2 роки тому +3

    የኔ ቆጆ እናትና ልጅ በጣም ደስ ትላላቹ አላህ ያሳድ ግልሽ❤❤❤❤❤

  • @yecoleyahaddis3686
    @yecoleyahaddis3686 2 роки тому +5

    ፍርዪ ለምትሰጭን ምርጥ መረጃ እና ምክር እናመስግናለን🤗🤗ተጠቅመንበት እናሳይሻለን 🙏🙏

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  2 роки тому +2

      አመሰግናለሁ🙏❤️

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 2 роки тому +1

      @@FrieDagiFamily አልገባኝም ቀረፋ ወይስ ቅርፉድ ልጅሽ ሻይ ሻይ ይላል ስትልሽ አው ቅርፉድ የሻይ ቅመም ነው አልሻት አኔ የሻይ ቅመም የማውቀው ቀረፋ ሂል ነው እና የቱነው የተጠቀምሹ ግራ ገባኝ ቀረፋ ወይስ ቅርፉድ /ቅርፉድ ለሻይ ይሆናል እንዴ??

    • @hayulove745
      @hayulove745 2 роки тому +1

      @@zekiyatemam7901 እደ ቁርፍዲና ቀረፋ ለሻይ አደኛነዉ አሁንእተልባዉጋያረገችዉ ቁሩፍዲነዉ

    • @الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح
      @الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح 2 роки тому

      @@FrieDagiFamily ፍርየ ባክሽን አይተሽ እንዳታልፊኝ ፀጉሬ በጣም ይነቀላል፣ ዘይትም ይሁን ጪቃ ቅባት በምቀባ ግዜ ወደ ቅሉ አይገባም ጸጉሬ ላይ ዘይቱ እንዳለ ነዉ ቁጭ ሚለዉ ታጥቤዉ ራሡ በግድ ነዉ ሚለቀዉ መፍትሄ ካለሽ ቪድዎ ብትሠሪልኝ ወይም በኮሜንት መልሽልኝ አመሠግናለዉ በተረፈ በርቺ።

    • @kweesweet8802
      @kweesweet8802 2 роки тому

      @@الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح በማበጠሪያ እየከፈልሽ ቆዳሽንቀቢውከዚያ በደንብ ማሳጅ አድርጊው ከዚያ ትንሽ ለብ ባለ ውሃ ታጠቢው እኔ እቁላል የወይራ ዘይት ስቀባ ሽተው እንዲለቅ ዘይቱም እንዲለቅ ይረዳኝ

  • @hawazshitu1634
    @hawazshitu1634 2 роки тому

    በጣም ነዉ የምታምሩት ማማዬን እመቤታችን ታሳድግልሽ፤ ግን ታጥበን ብንቀባውና ውህዱን ከተቀባነው በኋላ ባንታጠበውስ ?

  • @ሱስነኝወሎየዋ-ሰ4ፀ
    @ሱስነኝወሎየዋ-ሰ4ፀ 2 роки тому +18

    እናት እና ልጅ ስታምሩ ❤️

  • @ምህራትገለሶ
    @ምህራትገለሶ 7 місяців тому

    ተባረክ ደስ ይላል ግን የምትጠቀምዉ ቅበት ምን አይነት ነዉ..?

  • @salamontube
    @salamontube 2 роки тому +89

    🙏እንኳን ደህና መጣችሁ 🥰 የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ 🙏🥰ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤ፍትህ ፍትህ በየቦታው የሚሞቱት ወገኖች ፍትህ 🥺🙏ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏🥰🥰🥰🥰

    • @tarekasirnesa807
      @tarekasirnesa807 2 роки тому

      - z

    • @bhryahyru3284
      @bhryahyru3284 2 роки тому +1

      ሶልዬ ይመችህ የኔ መልካም ሠው

    • @kaftanewemail395
      @kaftanewemail395 2 роки тому +1

      አንተ አሁን እዚህ ቤት ምን ትሠራለህ 😝😁😁ፀጉሮህን ልትጠቀመዉ😝😝

    • @fvv1680
      @fvv1680 2 роки тому

      @@kaftanewemail395 ሃሃሃሃ

    • @dejyitnutadilo4187
      @dejyitnutadilo4187 Рік тому

      ❤❤❤❤❤❤

  • @enalmateklu2117
    @enalmateklu2117 9 місяців тому

    ተልባ በጣም ጥሩ ነው እኛ ሀገር ደሞ ጸሐይ ላይ ሲወጣ ምች ያማታል የሚል ባህል አለን እና በምን አንግል ታይዋለሽ

  • @tigistmezgebu1410
    @tigistmezgebu1410 2 роки тому +4

    የእዉነት ወድጀዋለሁ ተባረኪ ማማየ አንችንም ያሳድግልን፡፡

  • @Gnber
    @Gnber 9 місяців тому

    የኔ ጣፋጭ ልጅሽ ትደግልሽ ❤❤ ኡፍፍልጅቷ ንግግሯ ይጣፍጣል

  • @tsigedesta7553
    @tsigedesta7553 2 роки тому +3

    አንቺ ቆንጆ ፀጉር ነው ያለሽ ልጅሽ ደግሞ ገና ታዳጊ ነች ፀጉሯ እያማረና እያደገ ነው የሚሄደው ። የፀጉር እድገት ከውስጥ ነው።

  • @እስልምነየየልቤትርታ

    ማሻአላህ እነትየ እጅሽይባርክ በጣምአሪፍነው ሲያውት እራሱው ማማየ አደግሽማሻአላህ ጎበዝ

  • @hayatmohamed8152
    @hayatmohamed8152 2 роки тому +3

    Thank you for sharing. Where do you buy the hair ointment?

  • @tezi7282
    @tezi7282 Рік тому

    ቆንጆ እናትና ልጅ ስታምሩ ።ተልባው ምን ያህል ስአት ከመታጠብ በፌት ይቆያል አንድ ወይ ሁለት ስአት ንፕው ጥያቄዬ።❤❤❤

  • @አለምገራሚ
    @አለምገራሚ 2 роки тому +4

    የኔ ጣፍጭ ልጅ እድግ በይልኝ ካለ ዛሬ አይቻችሁ አላውቅም እውነት ስለልጅሽ ስል እከተልሻለሁ

  • @bepositive4813
    @bepositive4813 2 роки тому +7

    Thanks 🙏, you inspired me as usual 👊

  • @nuaiyaajman4313
    @nuaiyaajman4313 2 роки тому +4

    እግዚአብሔር በጥበቡያሳድግልሽ 😍😍😍

  • @Rአደም
    @Rአደም 2 роки тому

    በጣም ምርጥልጂ ነሽ ማማን ፈጣሪ ያሳድግልሽ በስት ቀን እምትቀበይው

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 2 роки тому +3

    ልጅሽ ያላት በራስ መተማመን ጎበዝ እድግ በይ ተባረኪ

  • @SaraSara-kf7hi
    @SaraSara-kf7hi 2 роки тому +1

    የኔ ቆንጆ ምን አለ ይችን የመሰለች ጣፋጭ ልጅ ብወልድ 😘😘😘😘😘

    • @rahwa138
      @rahwa138 2 роки тому

      Enem.. 😂 afua des sil. Ayekerem eneweldalen ha ha

  • @Ewoyn_Tewod_84
    @Ewoyn_Tewod_84 2 роки тому +8

    ምናለ ከስድስት ሠዓታት በፊት ይህንን ባይ ኖሮ ለአመታት አብሮኝ የኖረ ፀጉሬን ተሰባበረ ብዬ እርምጃ አልወስድበትም ነበር።
    😣😣😣
    ይሁና ጤና እና እድሜው ይስጠን እንጂ አንድ ብለን አሁኑኑ እንደ አዲስ እንጀምራለን።
    😊😉
    ስለምክራቸሁ እናመሰግናለን !
    🙏❤🙏

  • @meazibizualew4622
    @meazibizualew4622 2 роки тому +1

    የኔ ጣፍጭ ስታምሪ እግዚአብሔር ያሳድግሽ

  • @kdestarsma8075
    @kdestarsma8075 2 роки тому +15

    ባለማተቧ ማማዬ ስወድሽእኳ❤❤❤❤

  • @WubdNeway
    @WubdNeway 3 місяці тому

    እድግ ❤❤❤❤❤በይልኝ የነውድ ልጅ ውህዱን ለስንት ቀንነው መጠቀም ያለብን አመሰግናለው

  • @ራቢሀይቅዩቱብ
    @ራቢሀይቅዩቱብ 2 роки тому +27

    ምርጥ እናት እና ልጁ

  • @AlamAlam-np9wi
    @AlamAlam-np9wi 2 роки тому

    ዋዎ፣ደስ ይምልነገር ነው።👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇱🇾🇱🇾🇱🇾🇱🇾❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏👏👏💯🌹💯🌹💯💚💛❤️👍

  • @xggdhdhhdhdyuf3193
    @xggdhdhhdhdyuf3193 2 роки тому +5

    ሚጣዬ የኔ ማር የኔ ጣፍጭ ምን ላርግሽ❤❤❤ ፍርዬ የኔ ሴት ወይዘሮ ተባረኪ

  • @mariannabrusoni7171
    @mariannabrusoni7171 Рік тому +1

    Do we have to use soap or shampoo for cleaning?

  • @wosenhabtamu5404
    @wosenhabtamu5404 2 роки тому +12

    በእውነት በቅርቡ ሁለተኛ ልጅሽን ታረግዣለሽ ደግሞ ወንድ ነው

    • @hanna4751
      @hanna4751 2 роки тому +5

      ያርግላት

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  2 роки тому +9

      እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል 🙏

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 2 роки тому +1

      @@FrieDagiFamily መንታ ፀጉር ላለን ምን እናድርግ

    • @mebatsiyon5087
      @mebatsiyon5087 2 роки тому +2

      @@FrieDagiFamily ለሚያምን ኹሉ ይደረግለታል ። ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር አንዳች የለም ። ስሟ በአንደበትሽ የታተመው ወላዲተ አምላክ መንታ መንታውን አሳቅፋሽ #ስታመሰግኚያት_እንዲህ_በሥርዓት_ስትንከባከቢያቸው_ለማየት_ለመስማት_ያብቃን_ያብቃሽ ።

  • @ዜድየማርያምልጂ-ደ1
    @ዜድየማርያምልጂ-ደ1 9 місяців тому

    ቆንጆ ውህድ ነው እናመሰግናለን የኔ ማር አፏ ሲጣፍጥ❤❤❤

  • @xggdhdhhdhdyuf3193
    @xggdhdhhdhdyuf3193 2 роки тому +17

    ፍርዬ ዳግም ደምቀጣችሁ ነው እውነት ቅርቅር አለኝ እኮ ከጀርባ ስሌለ😍

  • @አችቤተልሔም
    @አችቤተልሔም 10 місяців тому

    ፍርየ በማሪያም ያሳድጋል ልሞክረውውዴ❤

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  10 місяців тому

      አዎ የኔ እናት በጣም ነው የሚያሳድገው ሞክሪው እውነት

    • @አችቤተልሔም
      @አችቤተልሔም 10 місяців тому

      @@FrieDagiFamily እሽፍርየ አመሰግናለሁ ክበሪልኝ ባባየእመብርሀንታሳድግልሽ

  • @mekedesmelese4614
    @mekedesmelese4614 2 роки тому +4

    የኔ ፡ ፍቅር ፡ እንዴት ፡ ፍቅር ፡ የሆንሸ ፡ ልጂ ፡ ነሸ ፡ እድግ ፡ በዪልኝ ፡ ማሚዪ ፡ ምርጥ ፡ እናት ፡ ተባረኪ🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @yearonbetir
    @yearonbetir 2 роки тому +2

    ለካ እስከ ዛሬ ሰብስክራይብ ሳላደርግ ኖሯል ሳያችሁ የነበረዉ ይሄዉ ዛሬ አደረግኩአችሁ በርቱልን ምርጦቼ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 роки тому +14

    የኔ 💝💝ዉቦች ❤ስታምሩ መሃተባቹ 💝ሲያምር 💝ዉበታችን መሐተባችን ❤

    • @anahiyab7211
      @anahiyab7211 2 роки тому +1

      እኔ ራሱ ማህተባቸውን ስላየሁ ደስ አለኝ

    • @blackhabeshawit5954
      @blackhabeshawit5954 2 роки тому

      @@anahiyab7211
      እኮ 💝💝ዉበታችን 💝💝

    • @ffa66.96
      @ffa66.96 Рік тому

      ❤❤❤❤❤❤

    • @MulayeduGuma
      @MulayeduGuma Рік тому +1

      Awo be betame

  • @hikmahzeprago2484
    @hikmahzeprago2484 2 роки тому +1

    ማማ ጣፋጭ ነሽ አላህ ያሳድግሽ

  • @tsigemam6160
    @tsigemam6160 2 роки тому +25

    ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ❤️

  • @BadreyaMuhaba
    @BadreyaMuhaba 11 місяців тому +1

    የኔ ቆጆ አለህ ያሣድግሽ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 2 роки тому +4

    Lovely family ፍሪታ ማሚቶ አሪፍ ነው እምክረዋለው ውዴ አሪፍ ውህድ ነው እውነት እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ ❤❤

  • @abedi76
    @abedi76 2 роки тому +2

    ሌላ ደሞ ልገርሽ ነጭ ሽኩርት አብስለሽ በደንብ ከበሰለ በሖላ ትንሽ እሩዝ ሙዝ የበቆሎ ዱቄት የዘኒ ቅባት አብረሽ ፈጭተሽ በጣም ሀሪፍ ነው

  • @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
    @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ 2 роки тому +4

    በርች ጎበዝ እናት የማማዬ ፀጉር በፍጥነት ያንችን መስሎ ማየት እመኛለሁ 😍👌

  • @ababanardos4590
    @ababanardos4590 2 роки тому

    ፍርዬ የኔ ውድ ማሚቾን ለማየት ስል ሰራ ሁሉ እንደምረሳ ብታቂ ደስ ይለኛል

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 2 роки тому +6

    አላህ አገራችንን ሰላም ያድረግልን በስደትም ላይ ያለን በሰላም ላገራችን ያብቃን ፍትህ ካላህ ነዉና ለኑፅሀን ደሞ መፍሰስ የጃቸዉን ይስጣቸዉ አላህ

  • @nesriamude4186
    @nesriamude4186 2 роки тому +1

    ፊዲዮቹን ሰይ ሁሌም ልጃቹ ትስኛለች የኔ ገንጫ ዱባ ዉድድድድድድድ አድርግሸለሁአዳጊ

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 2 роки тому +3

    ፍሬ ተከታታይሽ ነኝ ለማማዬ ስል ባለፈውም ጽፌልሻለሁ ከፊቷ ጎንና ጎኑን በራውን ፈቅፍቂላት አሁን ሰውነቷ ሳይፀና በተጨማሪም የሚፃፍልሽን አስተያየት እያየሽ ኮሜንት ላይ መልስ ብትጽፊ ያለሽን አክብሮት ይጨምርልሻል የኔ አስተያየት ነው።

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  2 роки тому +1

      አመሰግናለሁ …. የፊቷ ፀጉር አሁን ለውጥ አለው …

  • @አለምየነኝየሚዳዋ
    @አለምየነኝየሚዳዋ 2 роки тому

    የማርያም የኔ ውድ የኔ ባለማህተብ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @ሜሪጓልሰብዓእንደርታ

    እናት ና ልጅ ስወዳቹ ስታምሩ ደሞ💓💓💓💓💐💐💐💐💐💐💐💐💓💓💓💓

  • @muniramohammed664
    @muniramohammed664 10 місяців тому

    So beautiful Mother and daughter bless you 💞💞💞

  • @lemlemberhe3511
    @lemlemberhe3511 2 роки тому +8

    የኔ ጣፋጭ ልጅ እድግ በይልኝ እግዚአብሔር በጥበብ እና በፀጋው ያሳድግሽ ፍሬ እሞክረውና ለውጡን አየዋለው

  • @AwokeBinalf
    @AwokeBinalf 9 місяців тому

    እናመሰግናለን ፍርየ በስንት ጊዜ እንጠቀም እኔ ገና ልጀምር ነው

  • @hikmaahmed1745
    @hikmaahmed1745 2 роки тому +5

    ልጅሽን፡አላህ፡ያሳድግልሽ፡እህት፡ውድ፡ያሀገሬ፡ልጆች፡ለእናት፡ሀገራችን፡ዱአ፡አድርጉ፡ሰላም፡ለእናት፡ሀገራች🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ያረብ፡በእዝነትህ፡የሀገራችን፡ሰላም፡መልስልን🤲🤲🤲🤲

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ 11 місяців тому

    ሚጥየ እደት ነሽ የኔ ዉድ የኔ ጣፋጭ አሏህ ይጠብቃችሁ ባላችሁበት መላዉ ቤተሠቡን አገራችንንም አሏህ ሠላሟን ይመልሥልን

  • @genilayuyoutube9792
    @genilayuyoutube9792 2 роки тому +4

    አዉ በጣም ለዉጥ አለዉ የማማዬ ፀጉር ምረጥ እናትና ልጅ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @GooGoo-l3j
    @GooGoo-l3j 4 місяці тому

    በጣምአሪፍ.ነው.ማጥለያውምንይባላል.ንገሪኝ

  • @twinsmdtube5763
    @twinsmdtube5763 2 роки тому +3

    ምርጥ እናት

  • @VixiVianney-ed6vr
    @VixiVianney-ed6vr 8 місяців тому

    Azegaceto masekimet yecalale wey?

  • @agsgaxyaydaudb5880
    @agsgaxyaydaudb5880 2 роки тому +11

    አይ የሚቀባ ሳይሆን የምንበላው ምግብ ለሰጉራችን ወሳኝ ነው ሳልበላ ብቀባ ምንም ለውጥ አይመጣም ሁሉንም ሞክረናል

    • @hayutilove7100
      @hayutilove7100 2 роки тому +3

      ሰዎች። ውሀ በደንብ ጠጡ

  • @hyme7165
    @hyme7165 2 роки тому

    ፍርየ ዉዴ እናመሠግናለን ማማየ የኔ ጣፋጭ እድግ በይልኝ ፍርየ ለሚነቃቀል ለሚበጣጠሥ ፀጉር ምን ልጠቀም መላ በይኝ ፀጉሬ ተነቃቅሎ አለቀ ዉዴ

  • @zelalemgetahun3413
    @zelalemgetahun3413 2 роки тому +3

    She's so cute my princess God bless you guys long life you guys my favorite

  • @SisoSiso-d8h
    @SisoSiso-d8h 7 місяців тому

    የኔጣፋጪ እመቤቴ ታሣድግሽ እማየዋ❤❤❤❤❤

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ9ረ

    ይኸን ውህድ እኔም እጠቀመዋለሁ. ቆንጆ ነው የቁርፉዱ ሺታ ደስ ሲል ልዩ ነው

    • @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
      @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ 2 роки тому +2

      ኡሙ ዩስራ በስት ቀን ነው እምንጠቀመው

    • @hhkk4666
      @hhkk4666 2 роки тому +2

      በአረበኛ ንገረኝ በአማረኛ አላወኩትም?

    • @hayutilove7100
      @hayutilove7100 2 роки тому +1

      @@hhkk4666 የተልባ። ከታን ይሉታል አረቦች

    • @hhkk4666
      @hhkk4666 2 роки тому +1

      እሺ

    • @fozefeker6964
      @fozefeker6964 2 роки тому +1

      @@hhkk4666 ሚስማር ነው በአረበኛ

  • @HEMEN-r8n
    @HEMEN-r8n 5 місяців тому +1

    ሰላም እህቴ የጸጉር ብዛት መቀነሻ ታውቂያለሽ

  • @senaithagos8687
    @senaithagos8687 2 роки тому +3

    ይህን ውህድ አሜሪካ ያለችው አዶት ዩቱበር ነች የሰራችው በልጃ እና በራሷ ተቀብታ አሳይታለች ሞክሬው ጥሩ ነው

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  2 роки тому

      ኧረ ብዙ ዩቱበር ሰርቶታል በጣም አሪፍ ነው

  • @mahdertegegne1525
    @mahdertegegne1525 2 роки тому

    ቅርንፉድ ነው ቀረፋ ሁለቱ ልዩነት አለው አይደል እስኪ በፎቶ ላኪል ከተልባው ጋር ፈጭተሽ የጨመርሽውን። እጅሽ ይባረክ የእኔ ውድ 😍

    • @ekramweleyuwa1207
      @ekramweleyuwa1207 2 роки тому

      ቁርንፉድነዉ

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 11 місяців тому

      ቅርንፊት (ሚስማር ) ሚስማር የሚመስል ቅርፁ ትንንሽ ቀረፋ የእንጨት ቅርፍት የሚመስለው ነው

  • @tigstalemu4080
    @tigstalemu4080 2 роки тому +6

    ማማይዬ የኔ ቆንጆ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 роки тому

      በቅንነት እነደማመር እህቴ

  • @ሩሐማየማርያምልጅእትዮ

    የኔ ጣፋጭ ማማዬ እድግ በይልኝ ፍሬ ስወድሽኮ😍😘😍

  • @የተሠጠንብናቅየጎደለንየለ

    የኔምርጦች እኳንደና መጣችውልን

  • @mekkahmohammed5756
    @mekkahmohammed5756 Рік тому +1

    የኔ ውድ እእቴን ትመስያለሽ ከነ ልጅሽ ፈጣሪ ይጠብቃቹ እወዳቹዋለው ያገሬ ልጆች

  • @seadatube5438
    @seadatube5438 2 роки тому +13

    ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጲያ ሠላም ለህዝባችን

  • @madenam830
    @madenam830 Рік тому

    እስኪ እሞክረዋለሁ ማሻአሏህ ነው በርች😊