100%ትክክለኛው የYao ሴቶች የሩዝ ውሀ አሰራር እና አጠቃቀም ።እውነታውን አይታቹ መስክሩ!!
Вставка
- Опубліковано 7 лют 2025
- ለ youtube ቻናሌ ቤተሰብ ካልሆናችሁ subscribe ይህ video ከተመቻችሁ like እንዲሁም ይህ video ለሌሎች ይጠቅማል ብላችሁ ካሰባችሁ share ሰብሰክራይብ ያድርጉ እንዲሁም የደውል 🛎 ምልክት ይጫኑ።
ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ comment አርጉልኝ
አመሰግናለሁ 🙏
በስንት ቀን ነው የምንቀባው።
በያ ቀኑ ነው የምንጠቀመው እና የሩዙን እጠቢ ነው አደል
Betam arif nw
Amaradhaa hwaqaee amasaganoo
Mariye benatish ye rice sim nigerign mititekemiwun
እኔ ስጠቀመው ፎረፎር ያመጣብኛል ለምን ይሆን ካወቅሽ ንገርኝ በናትሽ
Mokerkut betam Arif nw
በስትቀንልጠቀም
Ena betam new yetemecheg betam
6:12
Yene konjo enem ejemrna akomalehu biyans lesnt gize ltekemewu malet salakort
1-3ወር በ የ15ቀኑ ብትጠቀሚ ለውጥ ታያለሽ
ዉዴ ስትጊዜ ይጠቅማል
Yenan betatesew tesgura low porosity new
Ooh really
በዚ አስራር ሞክሪው😊
የኔ ፀዉር አያድግ ደሞ ክርድድ ያለ በዛለይ አጮር ዉይይ እዉነት በሰዉ መሀል እራሱ እደት እደማፍሮበት ማርያምን
ፍሪጂ ዉሥጥ ነዉደ የምናሥቀምጠዉ
Awo
betam tiru nw
Thank u
Hi
Selam
Yeteyew ruse new
Hulum ayenat yehonale
Betam tiru nw tamachitogale😘
Beyans lesent gezi tekbashew
4 or 5 ወር ይሆኑኛል ከጀመርኩ
ማማየ ሁሌ ማታ ማታ እየተጠቀምኩ ባልታጠበውስ ይበጣጥስብኛል??
ተጠቀሚው ግን በእርጥቡ ቅባት ተቀቢው እዳይደርቅብሽ ለኔ ተመችቶኛል እውነት
@@የብሌንእናትነኝከሳውዲ እሽ ማማየ በቅርቡ ወልጀ ነበር እናው በቁሙ እየተመዘዘ አለቀብኝ ምን ልጠቀመው
@@hawi3131 መስኪን ተከታተያት እሷ ሰርታዋለች
@@hawi3131 ከወሊድ በሆላ ሻምፖ ብታቆሚ አና በ ዶቭ ሳሙና ብትጠቀሚ አሪፉ ነው በተጨማሪ ፀጉርሽ እዳይደርቅ ቅባት መቀባት እና ማሳጅ ብታረጊ ለውጥ ታይበታለሽ
betam tiru new merrye
Thank u
በአላህ በኩሚት ንገራኛ አሰራሩን እሽ እኔእሙክረውአለሁ
Kidimiya siqaba tsaguren mataxab alabing?
Konjo nw
በርች
E
It's not Yao womans culture. Rice aykekelutem lek adelem
just google
የኔን በጣም ነወ የበጣጠሰወ
በዚ አስራር ሞክሪው😊
አድረቆታል አልተሰማማኝም
በዝህ መልኩ ሞክረሽው ነው
@@merrygtube3013 አዉ ደረቀ ፀጉሬ ሰዘፈዝፈዉ ደግሞ ፎረፎር ይሆናል
@@taibattt4535 የአብካዶውን ውህድ ተጠቀም እንደዛ ከሆነ ለደረቅ ፀጉር እሱ አሪፍ ነው ሞክሪው ትወጂዋለሽ
@@taibattt4535የ ሩዙን ውሀ ስትጠቀሚ ሻምፖ አትጠቀሚ እና በንፁህ ፀጉር ላይ ሞክሪው
Betam arif nw