የእሩዝ ቂቤ💧አሰራር እና አጠቃቀም ሚስጥር📍ለማያቋርጥ የፀጉር እድገት rice butter rice milk የእሩዝ ውሀ rice water

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 344

  • @zemenawit
    @zemenawit  3 роки тому +65

    ይህን ውህድ በረፍት ቀናቹ ሞክሩት ፣ በጣም ቆንጆ ውህድ ነው የፀጉራችሁን ለውጥ ወድያው ታዩታላችሁ ፣ በድግግሞሽ ደግሞ ፀጉር ያፋፋል፣ ፊቴላይ የተቀባሁት ውህድ ከአይን ስር ጥቁረት እና መሸብሸብ ይረዳል ፣ 🌺በነገራችን ሁሉ እግዚአብሔር እናስቀድም ፣መልካም ቀን ይሁንልሽ🌺❤💫
    የፀጉር እስቲመር
    www.amazon.com/dp/B07XQ7CW5V/ref=cm_sw_r_cp_apa_glt_fabc_H3AZ7GCBDVY7F30KG4EX?psc=1

  • @marthatilahun2086
    @marthatilahun2086 3 роки тому +1

    በጣም ጥሩ ውህድ ነው!! እኔ ሞክረው እጅግ በጣም ነው የተስማማኝ!! በቡዙ ነገር የተጠቀምኩበት!! እና እኔ ቅቤ ሳይ ሆን የምጠቀምው ፅጉረን በሌላ ውህድ ተጠቅመ ከታጠብኩ ቦኃላ በማግስቱ በኑፁ ፅጉ ላይ ከተለያዩ ቅባቶች ጋር ቀላቅዬ ነው የምጠቀመው! እና ከዛን በኑፁ ውሀ ነው የምታጠበው ( የምለቃለቀው: ምንም አይነት ሻምፖ ወይም ኮንድሽህነሪ አልጠቀምም : በጣም እጅግ ጥሩ ነው ሞኩሩት! ግን ከምስማማችሁ ቅባት ጋር አድርጉ 😘

  • @fikirtewoldeyohannes8220
    @fikirtewoldeyohannes8220 3 роки тому

    በጣም የሚገርም ነው። ጥሩ መምህር ነሽ ፤ ጠቃሚ መረጃዎችሽ ደስ ይላሉ ጥሩ መነቃቃትን ስለፈጠርሸልኝ አመሠግንሻለሁ። በርቺ

  • @sarasimon711
    @sarasimon711 5 місяців тому

    Thanks I will try it out

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 роки тому +2

    ቃልዬ በጣም ቆንጆ ውህድ ነው ያሳየሽን አሁን አሁን ተቀቡ ነው የሚለውፀጉርሽ ሲያምር በጣም ነው የምናመሰግነው 👌👌👏ላይክ ሼር❤️🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 роки тому

      Thank you so much yene konjo ❤😘

    • @trufatargaw593
      @trufatargaw593 3 роки тому

      @@zemenawit ke kebewn be olive oil mkeyer yechalal?

  • @ethiopisaddisababa2951
    @ethiopisaddisababa2951 3 роки тому

    Kaleye enkuan dena metashilen berchi metsafish betam mirt new sewecheye zemenawit metsaf yitekmachihual arif neger alew

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 роки тому

    Watching

  • @kalkal4113
    @kalkal4113 3 роки тому

    Thank you konjit!!!
    Degemiy degemiy bayewe video chshi aleselchem betame amesegen alehu wededdddddd nw yemaregeshi😘😘😘😘😘

  • @reyta8878
    @reyta8878 3 роки тому

    thank you gn telo ayasedam mkrwo alo buzuh metateb ydelgal

  • @MihretDabaErensso
    @MihretDabaErensso 2 роки тому

    ስትመሩን ገዝቼ እየተጠቀምኩ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @abebaambaye1955
    @abebaambaye1955 2 роки тому

    Ande keseran eyaskemetn metekem enchilalen?

  • @selamhabesha
    @selamhabesha 3 роки тому

    Enameseginalen kaliye

  • @ruthevana72
    @ruthevana72 3 роки тому

    Kalye tnx Ethiopia lalnwe steamer ket enagnalen

  • @muniramahmoud7174
    @muniramahmoud7174 3 роки тому

    can you send me the link of the steamer

  • @Pictureperfect30
    @Pictureperfect30 3 роки тому +1

    Yihen tsegur timegibiwalesh mechim ene erasu ahun ahun asbaleng emokirewalehu thank you

  • @GenetAmare-h3b
    @GenetAmare-h3b 11 місяців тому

    bemin new yetatebshew shampo or conditsioner

  • @elroiytegegn1505
    @elroiytegegn1505 3 роки тому +2

    I tried today it’s amazing my hair is so soft and shiny you are right we are try until which one is good for us I think this one is good for all kind of hair bless you I get a lot of things from you thank you so much 🍀🌺🌸🌼

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 роки тому

      Thank you so much my dear 😘am so happy you liked it 🥰🥰🥰

    • @ahmedinahmed9343
      @ahmedinahmed9343 3 роки тому

      ' yttytttt

  • @ሀናየፃድቃኔማርያምልጅ

    ቃልዬ የኔ መልካም እግዚአብሔር ይስጥልን የኔናት በጣም ጠቃሚ ነገር ነው እምታሳይን ተባረኪ

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 роки тому

      አሜን አሜን የኔ ውድ

  • @mariamabdullah6142
    @mariamabdullah6142 3 роки тому +7

    በርች ቅቤ እደት ነው የሰራሽው አላየሁትም

  • @Habibahabiba1990.
    @Habibahabiba1990. 3 роки тому +2

    ቃልዬ ፍሪዝሽ እንዴት እንደሚያምር ታድለሽ እኔ ፀጉሬ ከርዳዳ ስለሆነ እሺ ብሎ አይፈረዝልኝም ውህድሽን እሞክረዋለው እናመሰግናለን @ሼር 🥰

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 роки тому

      Thank you my dear 😘❤

  • @shoptilyoudrop6224
    @shoptilyoudrop6224 3 роки тому

    ቃልዬ በጣም በጣም አሪፍ ዉህድ ነዉ ለኔ ነዉ የሰራሽዉ ዛሬ ቂቤ ልቀባ ነበር ዛሬ ከመቀባቴ በፊት እሄን በማየቴ በጣም ደስ አለኝ በጣም አመሰግናለሁ የኔ እህት👍🏽👍🏽🤗🥰

  • @mirafzerom2908
    @mirafzerom2908 3 роки тому

    Tebareki

  • @wolduwoldu413
    @wolduwoldu413 3 роки тому

    Hi Kaleya Betame Konjo wehede New enamsegenalea Takabeche Baderew Mene Yahunalea?

  • @neshaneworku3334
    @neshaneworku3334 3 роки тому

    Slame, k Ethio nw steam margiyawen algngeme. Blastik ayhoneme? Khonse mene yahele sate?

  • @fikertebirhanetadesse8086
    @fikertebirhanetadesse8086 3 роки тому

    ዋው የመረጥሸው ሙዚቃ አሪፍ ነው

  • @elroiytegegn1505
    @elroiytegegn1505 3 роки тому

    Thank you so much I will try bless you

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 роки тому

      Thank you my dear 😘❤

  • @Selam-z5w
    @Selam-z5w 3 роки тому

    Ewnet menager sle mwed new .

  • @mogmadrf-us9kh
    @mogmadrf-us9kh Рік тому

    እናመሰግናለን እህታችን

  • @elenig2297
    @elenig2297 3 роки тому

    Thanks Kaley

  • @rakitaye8236
    @rakitaye8236 3 роки тому

    Gena salemokerew arif mehonu yasetawekal👌👌❤❤🙏🙏

  • @amenmesfin1391
    @amenmesfin1391 3 роки тому +1

    What is it

  • @kananelofxlempe6914
    @kananelofxlempe6914 2 роки тому

    thanks sis

  • @getemar7075
    @getemar7075 3 роки тому

    Amesegnalehu hhhta mn akl dekika new mnkoybet yefitus mn akl enkoybet?

  • @diborayatti83
    @diborayatti83 2 роки тому

    kalye Tebareki

  • @tigesttegene3365
    @tigesttegene3365 3 роки тому

    አመሰግናለሁ ዘመናዊት ውህድ ፀጉራችን ላይ ቢያድር ችግር አለወይ ብትነግሪኝ

  • @asterghosn9831
    @asterghosn9831 3 роки тому

    Betam gobez nesh enmseganalen

  • @goodislove9855
    @goodislove9855 3 роки тому

    Be shampoo new yatebshiwu altenagershim

  • @kidusantene7501
    @kidusantene7501 3 роки тому

    Selka kan namsegnalen stim kakan be kask benegbabets

  • @berhanberhan5356
    @berhanberhan5356 3 роки тому +1

    ሲያምር ፀጉርሽ እማ ደስ ይላል ውህዱ

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 роки тому

      Thank you my dear 😘❤

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 роки тому

    ዋዉ🤩 በጣም ቆንጆ ውህድ ነው ቃልዬ ልክ ነሽ ላንዱ የሚስማማ ላንዱአይሆንም እንዴት እንደሚያምር ፍሪዝሽ አምሮብሻል እናመሰግናለን ቃልዬ👍💖💖💖🥰🥰🥰ሼር

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 роки тому

      ቀለምዬ የኔ ፍቅር በጣም አመሰግናለሁ እህቴ❤❤❤

  • @NalmazaM
    @NalmazaM 3 роки тому

    Raise becha metekem yechalal?

  • @hanateshome6395
    @hanateshome6395 3 роки тому

    Kalu konjo arif wuhd new tnxs♥♥♥

  • @meronetolaa-e8v
    @meronetolaa-e8v 11 місяців тому

    ማቆየት እንችላለን ወይ ክፍርጅ ዉጭ

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo 3 роки тому

    በጣም ቆንጆ ውህድ ነው ሲያዩት ሲያስቀና እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ🥰👌🥰

  • @MesiBeauty
    @MesiBeauty 3 роки тому

    ምርጥ ውህድ ነው ቃልዬ በጣም እናመሰግናለን ሁልግዜ ለኛ የምጠቅመንን ነገር ነው የምታካፍይን ❤

    • @hannaef7137
      @hannaef7137 3 роки тому

      ua-cam.com/video/z1iSQEOmB1k/v-deo.html

  • @mareymabebawtube733
    @mareymabebawtube733 3 роки тому

    በጣም ሀሪፍ ነው

  • @muniramahmoud7174
    @muniramahmoud7174 3 роки тому

    can we keep it for other time what ever left and keep in fridge or out

  • @mogmadrf-us9kh
    @mogmadrf-us9kh Рік тому

    ለስንት ሰአትእናቆየው

  • @ኪድዬ
    @ኪድዬ 3 роки тому

    Wuyyyyyy am happy for you, let me try it. Thanks.

  • @romelsamdani9456
    @romelsamdani9456 3 роки тому

    What is the name of the language ?

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 3 роки тому +1

    ስታምሪ በጣም ጠቃሚ ዉህድ ነዉ ያሳዬሽን ቃልዬ የኔ ማር ሁሉ ነገር የምታሳይን ወድጄዋለሁ ተባረኪልኝ ዉድድድድድድ በርቺልኝ

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 роки тому

      Thank you nebayee🥰🥰🥰

    • @melattamirat1901
      @melattamirat1901 3 роки тому

      ቅቤው ከምድነው የሜሠራው

  • @sarchotube7773
    @sarchotube7773 3 роки тому

    kalya betam enamesegnalen betam leyu new emokerewalew

  • @kidistsolomon1734
    @kidistsolomon1734 3 роки тому

    Wow des yilal

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu5563 3 роки тому

    በጣም አሪፍ ነው አዘገጃጀትሽ እንሞክረዋለን እግዚአብሔር ይባርክሽ ::

  • @TsehayMenedo
    @TsehayMenedo 8 місяців тому

    ከተቀብ በኋላ ምን ያህል ደቂቃ መቆየት አለብን ለመታጠብ

  • @بنتابيي-ض7ظ
    @بنتابيي-ض7ظ 3 роки тому

    ቃልዬ የኔ ውብነሽ እናመሠግናለን መልክሽ ጸባይሽ ስምሽ ካአድላይ ይኸዳል

  • @HA-cz4sk
    @HA-cz4sk 3 роки тому

    እንሞክረዋለን ጥሩ ይመስላል።የኔ ከኋላ ያለው ብቻውን ደረቀብኝ መላ አጣሁለት

  • @mekdestesfaye5726
    @mekdestesfaye5726 3 роки тому

    Thank you for sharing

  • @banukebede9291
    @banukebede9291 3 роки тому

    Thank you so much my dear

  • @samritlove4773
    @samritlove4773 3 роки тому

    Waw gobez betam Enamesgnalen🙏👌♥️❤

  • @genethabite7731
    @genethabite7731 3 роки тому

    በጣም ቆንጆና አሪፍ ክሬም ነው እሞክረዋል ግን ቅቤ ስቀባ እራሴን ያመኛል ለምን ይሆን እናት? አመሰግናለሁ

  • @genetlamago
    @genetlamago 3 роки тому

    ቃልዬ ቆንጆ እግዚአብሔር ይባርክሽ

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 роки тому

      Amen amen yene konjo ❤🙏

  • @LubabaAli-f4v
    @LubabaAli-f4v 14 днів тому

    ሰለሙዝአጠቃቀምንገሪኝ

  • @haleemamuhammed4125
    @haleemamuhammed4125 2 роки тому

    አድስነኝ ለቤት በርች እህት የኔ ፀጉሬ እርዥም ንልው ግን ጫፍጫፉ ይደርቅብኛህ ምንላር ስታጠብም ፌሬዝ ይሆናብኛል

  • @umuzakirrzz6411
    @umuzakirrzz6411 3 роки тому

    ቃልየ በጣም በጣም ምትሰርያቸው
    ሁሉም ይመቸኛል በርቺ

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 3 роки тому

    ቆንጆ ውህድ ነው ሞክረዋለሁ አመሰግናለሁ እህትሽ በጣም ቅን ናት በተለይ ለኝ ከኢትዮጵያ ለምንሰራ በጣም ታግዘናለች በጣም አመሰግናታለሁ አንቺም ስራይን እይና አበረታቺኝ አዲስ ነኝ አግዝኝ የኔ ውድ አመሰግናለሁ

  • @MisyM-i5d
    @MisyM-i5d 7 місяців тому

    እቴ ንገረኝ ኡር ታልብ ሌላ ምን አለ

  • @lidiyanegash5297
    @lidiyanegash5297 3 роки тому

    እናመሰግናለን እሞክረዋለሁ

  • @kalkal297
    @kalkal297 3 роки тому

    Good job

  • @emutatube1898
    @emutatube1898 3 роки тому

    Ruzun bcha mokrewalehu betam arif nwu kalsha

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 роки тому

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @ethioabytube-3602
    @ethioabytube-3602 3 роки тому

    እንኳን ደህና መጣሽልን ቃልዪ ይሄ ውህድ ከዚህ በፊት የሰራሽልን በጣም ነው የወደድኩት ተባረኪልኝ የኔ ውድ

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 роки тому

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ

  • @selamtube6543
    @selamtube6543 3 роки тому

    Thank you kalye tseguri ke tekem wuch honwal emokrwalhu

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 роки тому +1

    ቄልዬ ይህንን የመሰለ ውህድ ስላሳየሽን እናመሰግናለን

  • @ሰአዲወሎየዋ-ተ8ዀ
    @ሰአዲወሎየዋ-ተ8ዀ 3 роки тому +1

    ቃልየ የሩዙን ወሃ ሁልግዜም ማታ ማታ ማዛጂ ባደርግበት ችግር አለው እዴ ከቅባት ጋር ቀላቅየ ወሀውን

  • @ፍደከአቢዎኡምየረሱረለ

    መልከም እህትዬ ስዎድሽ እኮ

  • @akliloualam9452
    @akliloualam9452 2 роки тому

    እናትዬ የቅቤ አወጣጣጡን ቪድያሽን እዚህ ላኪልኛ

  • @laelnaam7539
    @laelnaam7539 3 роки тому +1

    Thank you for sharing yene konjo ❤️💕🌹🙏🙏🙏

  • @samritube7103
    @samritube7103 3 роки тому

    Enamesegnalen yene wb♥️🌹😘

  • @emityroman6776
    @emityroman6776 3 роки тому +1

    Kaliye beautiful 👌🥰this very useful homemade definitely try this thank you for sharing stay blessed 🙏🏾🥰

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 роки тому

    ዋው ቃልዬ በጣም ቆንጆ እሩዝ በቅቤ ሞክሬው አላውቅም ነበር thanks for sharing konjo you hair is beautiful ❤️🥰😇

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 роки тому

      በጣም ቆንጆ ነው የኔ ውድ ሞክሪው እሺ❤❤❤

  • @dushidufu9676
    @dushidufu9676 3 роки тому

    Tnx yene konjoo

  • @almazasefa2890
    @almazasefa2890 2 роки тому

    Waw Newu

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 3 роки тому +1

    ቃልዬ በጣም ጥሩ ውህድ ነው ተባረኪልን ❤️😘😘🥰

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 роки тому

      Thank you my dear 😘❤

  • @hanaketema6014
    @hanaketema6014 3 роки тому

    ዋው በጣም አሪፍ ውህድ ነው በጣም እናመሰግናለን

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 2 роки тому

    አመስግናለሁ 🌹

  • @amentube6496
    @amentube6496 3 роки тому

    ቃልየ በጣም ቆንጆ ውህድ ነው ለሳመር የሚሆን እናመሰግናለን በጣም

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 роки тому

      Thank you yene konjo ❤😘

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 роки тому +3

    በጣም ቆንጆ እና ጤናማ ውህድ አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ ቃልዬ የኔ ቆንጆ👍👍👍🙏🙏🙏🟢🟡🔴

    • @hannaef7137
      @hannaef7137 3 роки тому

      ua-cam.com/video/z1iSQEOmB1k/v-deo.html

  • @halimayenus8282
    @halimayenus8282 3 роки тому

    ለግዜው ተልባ የለኝም ሌላ በተልባ ቦታ ምን ላድርግበት?

  • @adissdej2717
    @adissdej2717 3 роки тому

    God bless you sestar

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 роки тому

      Amen amen yene konjo ❤🙏

    • @adissdej2717
      @adissdej2717 3 роки тому

      @@zemenawit bexam new ymamesegenew egzabehar ysetlin 🙏🙏😘😘

  • @ladanmohamedahmed8929
    @ladanmohamedahmed8929 3 роки тому +1

    Than you from 🇸🇴

  • @deborahethio9999
    @deborahethio9999 3 роки тому +1

    ዋዉ ቃልዬ 👏👌 ምርጥ ዉህድ በአስፈላጊ ሰአት እናመሰግናለን👍እዉነት ነዉ ቃልዬ ሁሌም እግዚአብሔር ማስቀደም🙏🙏💚💛❤

    • @lulemaha5354
      @lulemaha5354 3 роки тому

      Deborah ethio profileh
      ye Eritrea karta ansa/anshe men aynet respek yelelachu nachu.

  • @wossenealemayehu5814
    @wossenealemayehu5814 3 роки тому +1

    በጣም ምርጥ ውህድ ነው ቃልዬ ተባረኪ እህቴ❤😘

  • @Reemaa20
    @Reemaa20 3 роки тому

    Wooow nice 👌

  • @hanaretta9428
    @hanaretta9428 3 роки тому +1

    Kalye thank you for sharing!😍I can not wait to try it! I like your creativity! Love your hair as usual 🥰

  • @yenebettube
    @yenebettube 3 роки тому

    Betam gonjo wihidet New zemenayit enameseginalen silemitakafiyin neger hulu

  • @genetm.19
    @genetm.19 3 роки тому

    I think this is amazing tnx a lot can’t wait to try it

  • @cumeraqli9199
    @cumeraqli9199 3 роки тому

    Macaan

  • @fikertebirhanetadesse8086
    @fikertebirhanetadesse8086 3 роки тому

    በጣም ቆንጆ ውህድ ነው በርቺ

  • @alametube2428
    @alametube2428 3 роки тому

    የኔ ፀጉር የሶስት ወር ታዳጊነው ልጠቀመው እዴ

  • @tgcot431
    @tgcot431 3 роки тому

    Thank you for sharing your knowledge your right I always change my self after I see your video

    • @hannaef7137
      @hannaef7137 3 роки тому

      ua-cam.com/video/z1iSQEOmB1k/v-deo.html