We all sinners none ars pure. Glad they singing with all sinners. Have mercy in all. Most artists are artists just like the word they have fear of God pray like as all. I wish they do this more often so someday one may give up the earthly life to his house of praise. Elelelel
እድለኛ ነኝእኔም ኦርቶዶክስ በመሆኔ አሜን አሜን ፀንታ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤
ኦርቶዶክስ የአለም የጠፈር የፍልስፍና የሳይንቲስት ወዘተ መሠረት ናት
ዳ/ን ፍሬዘር ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን " እኛ እንዘምራለን ጠላት ይጨነቃል " የተባለው ለዚህ ነው ፣ በምክንያት ነው።
እኔ ዼንጤ ነኝ ፣- ይሄን events ለምክንያት ሁሉንም ተመለከትኩት ፣ በጣም ነው የሚገርመው የኦርቶዶክስ ጥበብና ዕውቀት ? በሁሉም ነገራቸው መፅሐፍ ቅዱስን በትክክልና በጥልቅ እንደተረዳችሁት እንዲሁ አይቼ አወቁህ ! ከሁሉም በላይ ደሞ የገረመኝ የስላሴን ትምህርት በመዝሙር አስተማራችሁ ሰበካችሁነን ትልቅ ጥበብ ነው ። እንደገናም ማሪያምን ጠሩ መላዕክቱንም በስም ጠቀሱ ሰለተግባራቸውና ስለክብራቸው በንግግር ሳይሆን በመዙሙር አስተማሩን አንድም ከመፅሐፍ ቅዱስ ውጭ አይደለም 😭እኔ ቤትእኮ እንደዚህ ዓይነት ነገር የለም ??? ጌታ ጨምሮ ይባርካችሁ አሜን !!!
እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ግዜ አለው ሁሉን ለመለየት ፣ ብዙ ግዜ ብዙ ስዎች ወደ ሌላ ሀይማኖት የሚሄዱት ኦርቶዶክስ ምንም ሳያውቆት ነው ።
አሜን ሁላችንንም ይባርከን እግዚአብሄርአይነልቦናህን ያብራልህ ወደቤቱ ይመልሰሽ ይመልሰህ
እግዚአብሄር እኮ ምርጫ ሰጥቶናል ፍሙንና ቀዝቃዛውን መያዝና ና መጨበጥ የኛ ምርጫ ነው
Please Come back. The door is always open for anyone. 💕
አሜን አብሮ ይጠብቀን እኔ ግን በጣም ገረመኝ ለካ ጴንጤም ስለ እምዬ ኦርቶዶክስ ጥሩ አመለካከት ያለው ሰው አለ🤔😘😘💒💒🙏🙏🙏
@@sabaghumbot5485🤣🤣🤣
ሴት አርቲስቶቻችን በእውነት ስታምሩ ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
እግዜብሄር ይመስገን።እሰይ።ሚዲያውም ይደግ፣ ይባረክ።
ተዋህዶ እምነታችንን ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችንን ይጠብቅልን ህዝበ ክርስቲያኑን ይጠብቅል አባቶቼን ካህናትን ዲያቆናት የእግዚአብሄር እገልጋዮችን ይጠብቅልን በሀይማኖታቹ በእምነታቹ ያፅናቹ ሀገራችንን ፍፁም ሰላም ያርግልን
አሜን አሜን አሜን
የእማምላክ ትውልድ ስለሆንኩ ክብር ይሰማኛል !!! የድንግል ልጅ ሲሆኮን ብቻ ነው ልጇን ልዑል እግዚአብሔርን ማመስገን የሚቻለው።።❤❤❤ ድንግል ማሪያም ኢትዬጲያን ሀገራችንን ሰላም ታርግልን 🙏🙏🙏 አሜንንንንንንንንን።። እግዝአብሔር ይባርካችሁ የተዋህዶ ልጆች አሜን።።።❤❤❤❤
Luli. Egizabiheri. Yichin. Setiyo. Aliweledechiwimu. Egizabiheri. Aliteweledemi. Enidew. Yichi. Aganiti. Setiyo. Mechnew. Yemetachibin.
@@MartaMarta-pi5ke አንቺ መናፍቅ ልቦና ይስጥሽ አባትሽ ሴጣን አንቺ ሴጣን ።አኛ የማሪያም ትውልዶች ነን!!! አንጀትሽ እርር ይበል (ትውልድ ሁሉ ብፅህት ይሉኛል) የተባለውን የመፃህፍ ቅድስ ቃል በደንብ አንብቢ አንቸ ትውልድሽ ከሴጣንና ከአጋንት ነው ።።።።።
@@MartaMarta-pi5keእግዚአብሔር ይገስፅህ አንተ እርኩስ መንፈስ ።
አንድ እዉነት አንድ መንገድ አንድ ሕይወት ኢየሱስ ብቻ ነዉ :: በርሱ ያመነ ብቻ የዘለዓለም ሕይወት የለዉም ማርያም እግዚአብሔር የባረካት ሴት ነች ነገር ግን የማዳን የመግደል ስልጣ የላትም በዮሐንስ ወንጌል ምእራፍ ሁለት ለተጠየቀችዉ መልስ እንመልከት እርሱም ያለዉንና ያደረገዉን!
@@fekadudesalegne2589 አንተ ደግሞ ከመቼ ጀምሮ ነው ስለእየሱስ ክርስቶስ ማዳን ያወከው አታፍርም እንዴ !!! የእኛን እየሱስ ክርስቶስ ምድርና ሰማይን የፈጠረውን አምላክ አይደል እንዴ እዛ በየዳንስ አዳራሻችሁ ስሙን እያረካሳችሁ አማላጅ ነው ብላችሁ እየጨፈራችሁ በስሙ እንደው ትንሽ እንኳን ፍርሃት ላፋችሁ ሳይሰማው በስሙ የምትቀልዱት ለስራችሁ ፍርድን ከሱ ታገኛላችሁ የአለም ፈጣሪ እየሱስ ክርስቶስ የእኛ ጌታ አማላጇ አይደለም ኦሮቶዶክስ ተዋህዶ ጋር ለስሙ ክብርና ምስጋና ይግባውና አሜንንን!!! አመብርሃን ድንግል ማሪያም እኛ መቼም አምላክ ናት ብለን ትገላለች ወይም ከመቶ ታሰነሳለች አላልንም ብለንም አናቅም ወደፊትም አንልም መግደልም ማዳን የሚቻለው ለስሙ ክርብርና ምስጋና ይግባውና የእኛ መድሀኒየለም እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ልጅ ብቻ ነው ።።። እንደው እናንተ መናፍቅቾ የእምላክ ስም ሲጠራ ቅጥል ድብን የሚያረጋችሁ ለምን መሰለህ አንተ ከሀዲ የእናት ጡት ነካሽ መናፍቅ የሴጣን የልጅ ልጆቹ ስለሆናችሁ ነው። ሴጣን እኮ ድንግል ማሪያምን የሚፈራት እና የሚጠላት ስለዚህ በአጭር አንተ ጴንጤ መናፍቅ እንደዚህ ቅጥል ያረገህ የአባትህ የሴጣን የግብር ልጅ ስሐሆንክ ነው መጀመሪያ እስኪ ትክክለኛውን መፅሀፍ ቅድስ አንብብ ከዛ አመዛዝን እንደው እዛ አጎትህ ያሳተመውን የልብ ወለድ መፅሀፍ ትሸመድዳለህ ከዛ በቃ ያወክ መስሎህ መዘላበድ ብቻ ሆነ ያንተና የመሰሎችህ ነገር ።።አሁንም ቅጥል በል ለስሙ ክብርና ምስጋና ይግበውና እየሱስ ክርሰቶስን ለማመስገን የእማምላክ ትውልድ ሆነህ መፈጠር ያስፈልግሃ ያለበለዚያማ እንዲሁ ደርቀህ መ ሞትህ ነው ሰውዬው ንቃ ።።። ድንግል ማሪያም አመ
አቤቱ ጌታ ሆይ በቤትህ ለዘላለም እኖር ዘንድ አንተ ጠብቀኝ 😢😢😢😢😢
እልልልልልልልልልልልልል ደስ ሲል ተመሠግን አምላኬ ያተ በመሆኔ እኮራለሁ አባቴ❤❤❤
ኦርቶዶክስ ሚስጥር ናት ድንቅ ነው እግዚአብሔር ከኛ ጋር ይሆን ከናተም ጋር ይሆን ክብር ይግባው ሥሉስ ቅዱስ❤❤❤❤።
የአለም ነገር ሁሉ ከንቱ ነው ከዚህ በላይ የሚያሥደሥት ምንም ነገር የለም በጣም ደሥሥሥሥሥ ትላላቹ እሥከ መጨረሻው በቤቱ ያፅናቹ
ማነው እንደኔ በእንባ ያዳመጠው ይህ ዝማሬ 😢ቸርነትህ ነው ያደረሰኝ እስከዛሬ
እኔ 😢
❤❤❤❤❤
Ene😢😢
በጣም እንጂ እኔማ ደጋግሜ ነው ያየሁት በሱ ቸርነት ነው እዚህ የደረስነው 😭😭😭
ene
የስላሴ ልጅነትን ላላመኑ እና ላልተቀበሉ ሁሉ እግዚአብሔር ልቦናቸውን ይክፈት ፤ የ ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን አሜን ።
🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
ኣሜን❤❤❤
ኣሜን❤❤❤
ኣሜን❤❤❤
እ/ር ይመስገን እመአምላክ ልጆቻን እየሰበሰበች ነው ከአለም ጥፋት አምላክ በቤቱ ያፅናችሁ ደስ ስትሉ
አቤት መታደል ኦርቶዶክስ ያረከኝ ተመሰጌን ቃለህይወትን በእውነት ሁሌም ድመቁ
ማነው እንደኔ ደስ ያለው እልልልልልልልል
ያፈዛል ውበታችሁ❤❤❤❤❤❤
ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው የስላሴ ልጅ ሰለሆንኩ አድለኛ ነኝ
አቤት መታደል። ይሄ በድንግል ማርያም ልጅ መመረጥ ነዉ። እልልልልልል። Orthodox Christians, please do know who you support. These great artists need our help.
ዝናና ክብርን የሰጣችሁ መድሀንያለም ነዉ በቤቱ ያፅናችሁ በአለም ከመኖር በደጁ መጣልን ምረጡ!!
እግዚአብሔር ለዘፋኝ ምንም አይሰጥም ።
@@habtamudehne8502አለመስጠቱን በምን አወክ?ፍርዱን ለፈጣሪ ተው
የድንግል ልጅ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ለዘለአለም ይክበር ይመስገን ❤❤❤❤🙏
በእውነት ኦርቶዶክስ መሆን ያኮራል ✝️✝️✝️✝️☦️☦️☦️☦️☦️
እግዛብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ኦርቶዶክስ በመሆኔ ኮራሁ
እያንዣበበ ሞት አጥልቶብኝ
ተስፋስ ስቆርጥ መቅበዝበዝ ይዞኝ
የንሰሐ እድሜ ተጨመረልኝ
የቸርነት አምላክ በፍቅሩ ጎበኘኝ❤❤❤
ሰለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእዉነት አጥንትን የሚአለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ቅድስት ሦላሴ አጋዚኢተ አለም ከክፉ ሁሉ ይጠብቋችሁ እምዬ ተዋህዶ እናቴ❤እመብርሃን በያለንበት ትጠብቀን
እስከ አጢያቴ ያልተውከኝ አምላክ ተመስገንልኝ አባት ሆይ ሁሌም ከፍ ከፍ በልልኝ
ተመስገን ተመስገን ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ሁሌም ይክበር ይመስገን እናቱ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትክበርልን ትመስገንልን ሁሌም ማርያም ማርያም ማርያም
እንድንል ልጇ መድሀኒታችን የአለሙ ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ ይፍቀድልን አሜን አሜን አሜን
የተዋህዶ ልጆች ሁሌም ቢሆን ይጠፋሉ ብለው ቢገሉንም ቢያሳድዱንም እየበዛን ምድርንም እየከደንን እንሄዳለን።ተባረኩ ቃለ ሂወት ያሰማልን።እንዘ ንብል፣ ኢንታጎል፣እምክብካበ ወልዳ ለድንግል።
ተዋህዶ ሐይማኖቴ ለዘላለም ኑሪልኝ
ዝማሬመልአክት ያሰማልን
ክብር ለሚገባው ክብር ስጠው ።ምክንያቱም ኦርቶዶክስ መሆን ክብር ነውና ክብር ስጧት።እግዚአብር ከዚህ በላይ ያብዛችሁ በቤቱም ያቆያችሁ ።
ኢትዮጲያ ላይ በመፈጠሬ እና ኦርቶዶክስ በመሆኔ አመሰግንሀለሁ ጥኡም ዝማሬ
ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ መታደል መመረጥ ነው ማርያምን ።ምንም ባይኖርህም እመቤቴ ስላለችክ ሁል ግዜ ሙሉ ስው ነክ።
🎉🎉🎉❤❤በትክክል
Ante lj wodedkuh swodedkat enaten
Tekekel❤❤❤❤
100%እዉነት ነዉ😢😢😢😢
ተዋኸዶ ሐይማኖቴን ይበልጥ ወደድኳት አግዚአብሔር ፍፃሜያችሁን ያሳምረላችሁ
እንደው የኔ ጌታ የሚሳነው የለ ሁላችሁንም ጥቅልል አድርጎ ከዘፈን ወደ መዝሙር መልሶልን ምናለ እንዲህ በተመስጦ ብናገለግለው….ህብረታችሁን ያጽናው አይበትናችሁ ወይ በጉዞ ወይ በመርሃ ግብር ዳግም እንዲሁ እንደምናያችሁ ተስፋ አደርጋለሁ….የተዋህዶ ልጆች ስታምሩ
ኦርቶዶክስ ስለሆንኩ ብቻ መፈጠሬን አመሰገንኩ። በስላሴ ማመን በቂ ነው።
እልልልልልልልልልል ዝማሬመላእክት ያሰማለን
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ውበታችን እምነታችን ❤❤❤❤እንደኛ የሚያምር አለ የለም በቃ የለም ንፁህይት ናት እና በድንግልና እልልልልልልልል
ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትንሩ አሜን አሜን አሜን
ዝማሬ መልአክ ያሰማልን🎉
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏
እልል ተመስገን አቤት አምላኬ በሃይማኖቴ እንደፀናው በንሰሃ አጥበህኝ ወደአንተ እድምጣ እርዳኝ🙏🙏🙏
ሰው በራሱ ይቀናል በ ማርያም 😢 ኦርቶዶክስዬ ሃይማኖቴ አፈቅርሻለሁ ☦️🥰
🎉🎉🎉እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን በቤቱ ያፅናችሁ አቤት ውበት ሲምሩ በመቤቴ
አቤት ቀሲስ አሰናፍ ቀብሮ አመታታቸው ትህትና መባርክነው ስላየሆት ደስ ብሎኛል ዝማሬ መላክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏q
ከበሮ !!!
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክት ያሰማልን።
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የእውነት በጣም ታምራላቹ ኦርቶዶክስ ዘላለም ትለምልም ኡፍ እዴትደስእዳለኝየእውነት በቸርነቱነው የቆምነው
ሁሉም ኢትዮጵያ ልጆች የልቦናችንን ብርሃን አብርቶልን በአንድ ላይ ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለመዘመር ያብቃን
🎉🎉🎉🎉❤❤አሜን አሜን
አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
ታድላቹ እያንምየብቃን
አሜን
በርቱ ባለማህተቦች ግዜአቹን በዋዛ ፈዛዛ አታባክኑ ዘመናቹ በቤቱ ይለቅ አይማኖታችን የደም ሰራችን ናት ❤🙏 እምዬ ኦርቶዶክስ የቀደመች ያልተበረዘች የአባቶቻችን አይማኖት ውቢቷ መርከብ በአንቺ ያፅናን የቅዱሳን አምላክ❤❤❤🙏
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክ ያሰማልን ለድንግል ማርያም ልጅ ለእግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይግባው ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃልዎት ያሳማልን🤲🤲🙏🙏🙏🙏
እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በጣም ነው ደስ የሚለው ❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐👏👏
ቀሲስ ቸሩ መድሃኔአለም ህንጻ ቤተ መቅደሱን ሊያድሱ እንዲህ እስከመጨረሻዋ ሳይሰለቹ ጠብ እርግፍ እንዳሉ የሰማይ ቤቶን ይስራሎት በህይወት በጤና ይጠብቆት እላለሁ🙏 ዘማሪ ፍሬዘር ግን መንገድህን አስተካክል መነሻህን አትርሳ ዘፈንና መዝሙር ለይ ፈጣሪ ትልቅ ጸጋ ሰጥቶሃል እና እራስህን ለምድራዊው ነገር አሳልፈህ አትስጥ ብዙ አገልግሎት ላይ ስለማይህ ነው ያሬዳዊ ዝማሬን እንዲገባው አድርገህ ዘምረው ሰላም ላንተ ይሁን🙏
አቤት መታደል የተዋህዶ ልጅ መሆን እልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልልል ማርያም እልልልልል እልልልልልልል ማርያም እልልልልል እልልልልልልል🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏👏👏👏👏
ዝማሬ መላእክት ያስማልን!!!
We all sinners none ars pure. Glad they singing with all sinners. Have mercy in all. Most artists are artists just like the word they have fear of God pray like as all. I wish they do this more often so someday one may give up the earthly life to his house of praise. Elelelel
መጻፍቅዱሱን እኮ ነው ትትን አድርገን ምንዘምረው ትባረኩ ለገባው ሰው መዝሙሩን በደንብ ካዳመጠው መጻፍ ቅዱሱን እዳነብበ ይረዳው ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤
እመቤቴ ማርያም በምነቴ እንድፀና ጠብቂኝ እኔን ሀፅያተኛዋን
Amen
Bemin. Silitanawa. Lirasawa. Limina. Yemitinori. Esawa. Eko. Sew. nati. .Atichilim. Ene. Mutani. Amilaki masitewali. Yisitachihu.
ማስተዋሉን ይስጣቹ😢😢😢@@MartaMarta-pi5ke
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏 zmare melekt yesmialna🥰🥰🥰
Amen❤
ኦርቶዶክስ ስለሆንኩ ሁሌም ደስተኛ ነኝ ምስጋና ለድንግል ማሪያም ልጅ
ኦርቶዶክስ ተዋእዶ ሚገልፃት ቃል የለም
በእውነት ሁሌም በአይማኖቴ እደነቃለው
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታና ተከብራ ትኑር ❤❤❤❤ አይማኖቴ መድመቃኤ ኩራቴ ::
አሜንእግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያጽናችሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ተዋህዶ ሐይማኖታችንን ስላሴ ይጠብቅልን🙏
እረ እልልልል በሉ እልልታ ያንሳል የት ናቸሁ
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን 👏👏👏
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አርቲስቶቻችን
እንደዚህ ይልመድባችሁ
እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን🙏❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🥰🥰🥰🥰🥰 ተዋሕዶ 💒🤲
እልልልልልልልልል ስታምሩ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ
አሜን አሜን አሜን እልልልልልል በቤቱ ያስናቹ የኛ እንቁዎች 👌👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ተመስገን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን 🙏🏾❤️🌿
በቤቱ ያፀናን ዘንድ ፈቃዱ ይሁንልን የመላዕክት ዝማሬ ያሰማልን አሜን ዕልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤
ድምቀቱ❤️ እግዚአብሔር ይመስገን
የጋዜጠኛው ❤ከበሮ አመታት ዕጹብ ድንቅ ነው ከበሮ ስትመቱ የምትዘሉ ሰዎች ከሱ ተማሩ በተለይ ይህ ቀዩ ልጁ እንከብካበ ወልዳ ለድንግል ከሚለው መዝሙር ላይ ከበሮውን ሲመታ በስሜት ነው ከበሮውን እኮ ሊቀደው ነው 🤔
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤🎉
@@ለሁሉምጊዜአለው-ቸ6ረ ምንም ማለት አይደለምእኮ ሁሉም ከበሮ የሚመቱት ከውሰጣቸው ያለው ፍቅር ቢበራታባቸው መሰለኝ ! የዕውነት ፍቅር !! ካጠፋሁ ይቅርታ ? በዕውቀት ታናሽ ነኝና !!!
@@me-fs4yy እኔ ከአንች የባስኩ ምንም የማላውቅ እህትሽ ነኝ አባቶቻችን ሲያስተምሩ ከበሮ ስትመቱ በሀይል አትምቱ እራሳችሁ እስከሚዞር አትሽከርከሩሩ የጌታችንን ህማሙን እያሰባችሁ ምቱ እንጅ በስሜት ሁናችሁ አትደብድቡ ነው የሚሉት በአሁን ስዓት ላይ ሁሉም በስሜት ነው የሚይስገለግለው ሲያሸበሽቡ ራሱ የሚዘሉ እጃቸው እስከሚቆረጥ እጃቸውን ይወለውላሉ ዳንስ ብቻ ነው የሚቀራቸው በቤተክርስትያን ስርዓት ብናገለግል መልካም ነው አሁን ሁሉም ስርዓት አልባ ሁኗል😭
ከበሮ ሲመታ ኢየሱስ ክርስቶስ በዚያን ግዜ ለኛ ሲል የደረሰበትን መከራውን ብናስብ በምንም አይነት ማንም ሰው እንኳን ሊዘል ይቅርና ያለቅስ ነበር ።
መዝለል ከጀመርንን ምኑን ተለየን?
በሰንበት ትምህርት ቤት ያደገ ልጅ ስለሆነ ነው
አርቲስቶቻችን ደስ ስትሉ በቤቱ ያጽናችሁ❤❤❤
ስታስቀኑ በጣም ደስ ትላላቹ ዘማሪ መላክእኔ ያሰማልን
ዝማሪ መልአክት ያሰማልን የሚገርም ዝማሬ ቀናችን የተባረከ ይሁን
እግዚአብሔር ይመስገን ሰለሁሉም ነገር ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🥰🥰🥰🥰
እባኳችሁን ተዋቂ ሰዎችም ሌሎቻችሁም የክርስቶስን ፊቅር የቀመሳችሁ ግን እንደ ዴማስ ዓለምን ወዳችሁ ወደ ሃላ የተንሸራተታችሁ ከክርስቶስ ዉጪ ሕይወትም እረፊትም ሰላምም የለም ወዳችሁ ፈቅዳችዉ አምላካችንን በተሰጣችሁ ነገር አገልግሉት በእምነታችን ያፅናን ይጠብቀን ይባርከን ድንግል በረከት ይደርብን አሜን
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን
ታምራላቹ እናቴ እመቤቴ ማርያም በፍቅሯ በቤቱ ታፀናን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እህት ወንድሞቼቼ
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚ አብሔር ይባርካችሁ🙏🙏🙏🙏🙏
ድንቅ ጊዜ በእግዚአብሔር የተወደደ ምስጋና ያድርግልን። ቀ/አሸናፊን በማየቴ እጅግ ደስ ሎኛል።
❤❤❤❤❤❤❤❤ Amen zmare melayekitin yasemal abet mamarachuuu
አሜን አሜን አሜን እልልልልልል ጣዕመ ዝማሬ ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን 🙏🙏🙏🙏🙏 እልልልልልል ❤❤❤
በዘቸርነትህ ያኖርከን የድንግል ልጅ ክብር ምስጋና ይግባህ ❤❤❤
❤❤❤❤ እልልልልልልልልል
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ደስ ሲል...ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።በቤቱ ያፅናችሁ።❤
እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናልን አሜን አሜን አሜን ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ 💞💞💞🙏
Abetu Getaye Kena Beteseba Ortodx Bemehone Betam Des Ylegnal.Egzabhair Yemesgen.Amen.
እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ፈጣሪ ኦርቶዶክስን ጠብቆ ዘላለም ያኑርልን❤❤❤❤❤
Thanks!
እልልልልልልልልልልልልልልልልል ተመሰገን ተመሰገን ተመስገን ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ተዋህዶ ሀይማኖታችን ለዘላለም ፀንታ ትኑርልን❤❤❤❤
ተመስገን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ኪዳነምህረት ታግዛችሁ።
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏
እግዝአብሔር ይባርካችሁ የተዋህዶ ልጆች አሜን።።።
እግዚአብሔር ይመስገን የመብርሀን ልጂ ስለሁና ደስ ሲል ክበርልን መዳኒአለም እባቴ❤❤❤❤❤
ተዋህዶ እምነቴ እንዴት እንደምወድሽ ❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 😊
አዝሜን አንስተህ አንተን ልይህ
እሰይ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያጽናችሁ
ደስ ሲል...ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።በቤቱ ያፅናችሁ።
አቤት መታደል ስታምሩ ቤቤቱ ያጥናቹህ እልልልልልልልልልልልልል
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ❤❤❤❤❤❤❤
ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ቸር ወሬ ያሰማን ❤❤❤
Very Nice my Orthodox Family.❤💯❤💯
በጣም ደስ ይላል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤