- 21
- 799 732
Tip tube_ቲፕ ቲዩብ
United States
Приєднався 30 вер 2023
በዚህ መልኩ እንገናኛለን ብየ አስቤ አላውቅም ነበር ።አማረኛ ፊልም ተፅእኖ ውስጥ ከቶኝ ነበር
በዚህ መልኩ እንገናኛለን ብየ አስቤ አላውቅም ነበር ።አማረኛ ፊልም ተፅእኖ ውስጥ ከቶኝ ነበር
Переглядів: 241
Відео
ከአሜሪካን ልጀን ይዠ ወደ ኢትዮዽያ መጥቸ የአንዲትን ሴት ህይወት አበላሽቸ ተመለስኩ
Переглядів 42921 годину тому
ከአሜሪካን ልጀን ይዠ ወደ ኢትዮዽያ መጥቸ የአንዲትን ሴት ህይወት አበላሽቸ ተመለስኩ
በኢትዮዽያ የመጀመሪያው የልጆች ከተማ ። ከአዲስ አበባ እስከ ኒውዮርክ
Переглядів 54614 днів тому
በኢትዮዽያ የመጀመሪያው የልጆች ከተማ ። ከአዲስ አበባ እስከ ኒውዮርክ
ከመድረክ ግንባታው እስከ መድረክ ጀርባ የነበሩ እውነታዎች #DawitTsige Concert (Official Live Performance) #DawitTsige
Переглядів 10 тис.14 днів тому
ከመድረክ ግንባታው እስከ መድረክ ጀርባ የነበሩ እውነታዎች #Dawit Tsige Concert (Official Live Performance) #Dawit Tsige Dawit Tsige - Dar Dar | ዳር ዳር (Live Studio Performance) Dawit Tsige በ አዲስ አበባ | የኔ ዜማ ኮንሰርት Happy New Year by Nekzlo | soundcloud.com/nekzlo Music promoted by www.chosic.com/free-music/all/ Creative Commons CC BY-SA 3.0 creativecommons.org/licenses/by-sa/3.0/ Melody - Luke Bergs & Waesto | soundcl...
ለ 2 ሳምንት ከየኔ ዜማ ባንድ ጋር ያሳለፍኩት አስደናቂ ጊዜ
Переглядів 39 тис.Місяць тому
ለ 2 ሳምንት ከየኔ ዜማ ባንድ ጋር ያሳለፍኩት አስደናቂ ጊዜ
ከዛን ቀን ጀምሮ እንቅልፍ እንቢ አለኝ።ለእኔ ቀኑም ሌሊቱም አንድ ናቸው ።
Переглядів 1,4 тис.Місяць тому
ከዛን ቀን ጀምሮ እንቅልፍ እንቢ አለኝ።ለእኔ ቀኑም ሌሊቱም አንድ ናቸው ።
ጥበቃ እያለሁ ውለታ ያደረክልኝ ልጅ እባክህ አግኘኝ።የናሮቢ ፋብሪካ ባለቤት
Переглядів 231 тис.Місяць тому
ጥበቃ እያለሁ ውለታ ያደረክልኝ ልጅ እባክህ አግኘኝ።የናሮቢ ፋብሪካ ባለቤት
እስከ ቅርብ ጊዜ አማረኛ መናገር አልችልም ነበር #tiptube #ወቸውGood #podcast መሣይ ያሰውዬ
Переглядів 3,8 тис.2 місяці тому
ከቁራሌው እስከ ትልቅ ሆቴል | ከመሳይ ጋር የነበረን ቆይታ @FikirTVOfficialበፉክክር ነበር ምኖረው | ካላስፈለጉ እቆርጣቸዋለሁ | እግዚአብሔርን ማንም አያውቀውም @itsyidi #AbrhamFantu #Yedidya #motivation ማን ከቤቱ ምንትቶ እንደሚወጣ አታውቅም!| ወታደር የሆንኩት ...| እግዚብሔር ተዓምር አደረገልኝ #abrhamfantu #ወታደር #podcastshow የዶክተር ሮዳስ ታደሰ ቃለመጠይቅ || Manyazewal Eshetu Podcast Ep 53 || @drrodastadeseandromeda9034 Rophnan USA Episode | ROPHNAN | ወቸው GOOD ብጠራም ባልጠራም እንደማ...
ወፍ በማስጎብኘት ብዙ ሺ ብርን አገኛለው/ ለ 15 ዓመት ያህል ጫካ ውስጥ ሮሬያለሁ Abel Belay
Переглядів 4,4 тис.2 місяці тому
ወፍ በማስጎብኘት ብዙ ሺ ብርን አገኛለው/ ለ 15 ዓመት ያህል ጫካ ውስጥ ሮሬያለሁ Abel Belay
የማን ሰርግ ቢሆን ነው እንዲህ ኮንሰርት የመሰለው ? የቀረ ድምፃዊ የለም ።
Переглядів 500 тис.6 місяців тому
የማን ሰርግ ቢሆን ነው እንዲህ ኮንሰርት የመሰለው ? የቀረ ድምፃዊ የለም ።
አቶሀብቴ እኔኳ የምጠይቀው እናም የተከራየሁት 2 ሺ ብር ነው እሱም ምንም ግልጋሎት እየሰጠ አይደለም የርሶን ድርጅት እቃ ተረክቤ ለህብረተሰቡ በሽያጭቢውል አንድናትን መርዳት በሚል መተዳደሪያቸው ስለሆነ እየደገፍኩ ስለሆነ ነው አመሰግናለሁ
በእውነት እግዛብሄር የተረፈው ን ይሙላበት ይባርክልህ
እንደ አንተ አይነት ሰወችን ያብዛልን ላንተም ፈጣሪ ይጨምርልህ
አላህ ይጨምርልህ ማሻአላህ እዲሜ ከጤናጋር ይስጥህ የኔ ወንዲም
በጣም ያስለቀሰኝ የህይወት ፈተና ሁልጊዜ መልካም ሰው ይኑር ትላንት ፈታኝ ጊዜ ቢሆንም ዛሬ ስካታማ ነህ ይጨምርልህ🙏
ሰዉ መሆን ብቻ በቂ ነው❤
Agziabher ybarek Azh yderesew yegeta sra ygrmal Asu kegonh banor nro Azh atdersm ner lehul sew, tlq tmhrt new tebarek
Egzer ahune edrdhena
Ename etelylhalew egzer esknemechershaw yerdhe berta
ye sound cheger alebek serak lay astekakel
በጠሚ ደሥ የምሊ ታሪክ ናዉ ማሺኑን ምጋዛ ብሪ ከ5ወሪ ቦሃለ ይሞለሊኛሊ ለመቴረሉ 1አማት ሊጨምሪ ወይሥ መሺኑን አሲዤ ከበክሊበዳሪ አገሪ ሊግበ እየሊኩኝ ነዉ የለሁት ሲደቷ ለይ ነኝ የ3ሊጆች እነት ነኝ በለቤቴ የሱከሪ አነ የደሚ ጊፊት ተመም ነዉ እነ እኔ ሚክሪ ቢቸነዉ ሚፈሊገዉ ለሰዉ ሲየመክሪ የሲፈረሩኛሊ ብድሪ አተገኝሚ መሺኑ ይበለሸሊ ወዛታ እኔ ከተማኛሁት አመቷ አላፋ እሲት ሚክረቹሁን ለጊሱኝ ለሊጆቼና ለተማም በለቤቴ በጠሚ አሲፋሊገላሁ😢 3ተኛሊጄየአድ አመት ህፀን ትቼነዉ የወጠሁኝ አን ኮትረቴንጨሪሲ 5ቀራኝ
ሀብትየ ክብር ላተ ይሁን ፈጣሪ ይጨምርልህ
betaam geramii tariik.........abo egziabher yebarkeh..film newu yemeselegn
Deha negn melewot efelgalehu
In short, the sudanese was controbandist.
ከዚህ በላይ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ❤የህፃኗ ታሪክ ያሳዝናል
ገራሚ ታሪክ ነው ጀግና ነህ ኢትዮጵያውያን የአብዘሀኛው ህይወት ነው ማጣት ልብ ይሰብራል
Wow thanks በጣም ትምህርት ሰጪ program 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Allah chmero yesetek
Please yesira edil
በጥምነውደሠየሚለውሠርአሣገበና
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ። ሀብትዬ ደስ የሚል ፊልም የሚመስል የህይወት ታሪክ ነው ያካፈልከን ፈጣሪ እድሜና ጤናውን ጨምሮ ይስጥህ እናመስግናለን ....❤
Wow ትልቅ ትምርት ነው ተባረክ ይጨምርልህ
እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ እግዚአብሔር ከማንም በላይ አዋቂ አምላክ ነው ለታሪክ ነው ለዚህሕ ያበቃህ ቀሪውን ዘመንህን ይባርክልህ።
ለኔም ህይወቴበፈተናያለፍኩነኝ በጌታፍቅር እርዳኝዐልጆቼንዐላሳድግ
Ebakeh ena eflegalew adrashachun askmtulegn
የ ሀብታሙ ታሪክ በጣም ልብ የነካል
Meselten efelgalehugn ye chemistry mruk negn
Hello barkot it's maedot I just want to take a training session with messages please contact me
ምንድነዉ ሳክሰ?
ሌላዉ ጥያቄ ህፃኖን ተማሪ ከወንድሞ ጋር አብረህ ነዉ ወይ የተቀበልከዉ? በአርግጠኝነት አይለያዩም። ምግብ መብላት ያቃታት ህፃን ከወንድሞ መለየት የበለጠ ይጎዳታል በማለት ነዉ። በአርግጠኝነት በዚህ ሰብእና አትለያያቸዉም።
ሌላዉ ጥያቄ ህፃኖን ተማሪ ከወንድሞ ጋር አብረህ ነዉ ወይ የተቀበልከዉ? በአርግጠኝነት አይለያዩም። ምግብ መብላት ያቃታት ህፃን ከወንድሞ መለየት የበለጠ ይጎዳታል በማለት ነዉ። በአርግጠኝነት በዚህ ሰብእና አትለያያቸዉም።
ከናይሮቢ ሳሙና ዉጪ እኔም ቤተሰቤ ከአንግዲህ አንጠቀምም።
እ/ር ሰዎችን የሚረዳበት መንገድ የራሱ የሆኑትን ይመርጣል፡፡ ወንድሜ አንተም በጥንቃቄ ስለምትጓዝ ፈጣሪ በህይወትህ ላይ እየሰራ ያለውና ሊሰራ ያሰበውን ነገር ከተረዳህ በጣም እድለኛ ነህ በርታ፡፡
የሚገርም ታሪክ❤ ምን ተማርን ? የሰዉ ዉለታን አለመርሳት አንዱ ነዉ በፍቅር የተቀበለዉን ህዝብ ጎደኛ ጎዳና ተዳዳሪዎች ምን አይነት ሰብእና እንዳላቸዉ ; ፅናትን ምን ያልዳሰሰዉ ነገር አለ የእግዚያብሄርን ቸርነት እረ የሚገርም ነዉ። ሰንት የተደረገለትን ዉለታ እረሰቶ ጭራሸ አድራጊን እንደጠላት የምንቆጥር ሰንቶቻችን ነን። ወንድሜ ትልቅ ሰዉ ነህ ❤እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን❤❤
በጥም የሚገርም የሂወት ተሞክሮ ነው ሙያውን ማር እፈልግነበር ግን ጎንደር ነው የምኖረው እንዴት ባለመልኩ መሰልጠን እችላለሁ ለመምጣት አቅም የለም አ
ድንቅ ታሪክ ካንተ ብዙ ተምሬአለሁ።
እበክሂ እኔ ከፊዬ እመራለሁ አነግረኝ ቲፐ pllllz
ጠንካራ ወጣት ነህ ለሁሉም ስው እስተማሪ ነህ እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክህ
tebarek wendem ante befetena yalefk melkame sew nhu egziabehar yerdahu emebata kantegar tehun edema tsega yesteheh
እኔ መሰልጠን እፈልጋለሁ
እድል ነው
Waww Amazing
ገረልፀኝነትህ ወደፊት ካለህበት በላይ እደሜ እና ጤና ጋ ሀበረትህን ይባርክልህ
በጣም ደስ ይላል።እግዚአብሔር ስለመረጠህ ነው ተባረክ።
በአላህ ያንተአይነቱን ያብዛል አላህ። ርዝቅህን። ያሥፋልህ
Mashllah
ኧረ በናታቺሁ እኔ ባሕር ዳር ነኝ መሰልጠን እፈልጋለሁ
አንተን የመራ እኔንም ይምራኝ ወንድሟስ የት ደረሰ?❤
Baayyee waanta nama barsiisuu dha.
አሪፍ ተምክሮ ነው ለብዙ ሰዎች ትልቅ ት/ት ነው። እኔም ይሄንን ስልጠና ባገኝ ከድሮም ሳሙና የማምረት ፍላጎቴን በስልጠና ብታገዝ አንድታግዙኝ ስል በአክብሮት እጠይቃለሁ