Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እንኳን አደረሳችሁ፣ አክዬ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ በርታልን፣ ዋናው ነገር ነፍስን ማዳን ስለሆነ ከኛ እምነት ውጭ የሆኑትም ትምህርትህን ይከታተሉታል፣ አንዳንድ ፕሮቴስታንቶች ግን የሚናደዱብህ ለብዙዎች እውነቱ እንዲገለጽላቸው እግዚአብሄር አንተን ምክንያት አድርጎ ስለተጠቀመብህ ነው፣ ይህን የተቀደሰ ተግባር የሚቃወሙ እነርሱ ከዲያብሎስ ናቸው
አኬዋ ስላንተ ሁሌ አምላኬን አመሰግናለሁ በቤቱ ያፅናህ፤ መልካም አዲስ ዘመን ይሁንላችሁ ወገን
እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ አርበኞች ቃለህይወት ያሰማልን ወንድሞች 💐💐💐💐💐💐🏵️🏵️🌸🌸🌸💐💐💐🏵️🏵️💐💐
እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
እንካን አደርሳቹ ወንድሞቼ ድንቅ የኦርቶዶክሰ ልጆች❤❤❤❤❤
የገዛ ልጁን የሰጠን እግዚአብሔር እንዴት ሁሉን አብዝቶ አይሰጠን❤
አኬ ምርእጥ የኦረቶዶኦክ ልጆኦቸ ድንግል ሁላአቹሁንም በዘረፋፋ ቀሜሶአ ተጠአብቃአቹ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
እንኳን አደርሳቹ ዉድ የኦርቶዶክስ ልጅችዘመን ሉህል እግዚአብሔር ይባርከሁ አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
አኬ ምርጥ ሰዉ ተባረክ🙏
“ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤” - ዮሐንስ 1፥12
ቨደኖብ ተምረናል አዲሱ አመትየናንተ ይሁን ምንም ቢምክሩ አኬ ከናንተ አይበልጡም።።ተባረኩልኝ።።
እኳን አደረሳችሁወድ የተወደዳችሁ የተዋህዶ ልጆችች🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌻🌼🙏🙏🙏
Akewa sakihima geday new inodewalen❤❤❤ihe lehacham anten yemenager moral yelewim
ake enkwan aderseh ,erjem edeme emgnelhalhu .
እንኳን አደረሳችሁ
Ake egeziabere abezito yibarekihe melikame addis amete yehunilen enokune aderesachu
አኬ ለእንዳልካቸው ዘነበ ማብራራት አይጠበቅብህም ምክንያቱም እውቀት የለውም ለማወቅም አይፈለግም አሁን የማለቅለቅ ስራ ላይ ነው እንጂ እንኳን ኦርተዶክስ ተዋህዶን ጴንጤነትም አያቃም ሆድ አደር ነው በምላሱ የሚተዳደር እንጂ ህሊና የለውም አክዬ እንደ ፈለክ ሳቅ ደሞ ኑርልን ትችላለህ አሁንም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋሁን እውቀቱን ያብዛልህ ሌሎቻቹም በርቱልን ምርጦቻችን ጋዲ ኢባ ጋዲ ዲያቆን ያሬድ አንትሽ ዮሐድ ባሮክ ተሙ ........እናመስግናለን ❤❤❤
በትክክል መሃይም ደፋር ነው እንዳልክ እናንተን አይመጥንም ናቁት ትንሸ ጋጥ ጋጥ ያርግና እንደበሬ ሲያገሳ ታገኙታላቹ ናቁት 😂😂😂
Kale Hiwot Yasemaln!Melkam beal!
በዚህች በምንኖርበት አለም በላይ በሠማይም ለሠው ልጆች የተሠጠች ሀይማኖት አንዲት ናት...እርሷም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ናት.ሌላው ሁሉ የክፉ መንፈስ አገልጋዮች ናቸው...ሌቦች ና አጭበርባሪዎች ናቸው.
ቢያንስ አንድ ጊዜ መልስ ቢሰጠወ ችግር የለውም አኬን ለመንካት ስለሞከረ። አለቅላቂነቱን ለገንዘብ ብሎ መሄዱን እናውቃለን በፈጣጣው ለገንዘብ ሲል ምንም ያደርጋል ።በጣም አብሻቂ እና ተሳዳቢ ወራዳ የሆነ ልጅ ነው። አኬ ግን ከዚህ በኋላ መልስ አትስጠው። አንተን ታኮ ለመግነን ፈልጎ ይሆናል። አማኞቻቸው እኛ ጋር መማር እና መለወጥ ስለጀመሩ ብዙዎቹ እንደድሮው በቀላሉ አልሸወድ እያሉ ስላስቸገሯቸው ነው። መጥቶ ልወያይ ቢል እንኳን ከደረጃ በታች አናስተናግድም ሄድና ቧልትህን በቤትህ ስታወራ ዋል በለው አኬ። ከወረደ ሰው ጋር እንዳትወርድ አኬ።
Enkuan Aderesehi Ake...Berta....Wetir!
ገንዘብ ይከፈለው እንጂ ብሔሩን ይቀይራል:ሀይማኖትን ይቀይራል:ጾታውን ይቀይራል ከሀዲ ነው እንዳልክ😊
አኬ እንዳልክን ሰው ብለህ መድከምህ በጣም የሚያስጠላ ሰው ነው
እንካን አደርሰቹ❤❤❤❤🎉
Ere Ake lezihe Segexe melse atesexe Ayemexenehem. Awakienegne kale yegebana yemokerehe.
Yehe endalke yemelute denekoro. sew aymeseleme
ስህተታቹ እንዳልክን ከሰው ቆጥራቹ መስማታቹ
አይይይ አኬ ለእንዳልክ ደሞ መልስ ትሰጠው የወረደ ሆድ አደር ነውኮ
Ey Endalkachew yemelut leba acheberbare nw getan ar besmab
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤berita.ake.lemanimmeji.atisixu.jeginoch.esu.minim.ewuqet.yelewum.hodam.newu.endatsimut.jeginoch.benante.kortenal❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Endalk meche new yemitadgew?
kemnew pente honeh nw endalk tekorkuari yehonkew ante tedebelalkobhal er yimareh
እንዳልክ ዶክሌ አንተም ስው ሆነህ አክሊልን ትተቻለህ 😂😂😂😂
አይገርምም ዶክሌ ጠገበች 😂😂😂
ይገርማል ለምን ደረጀ ሀይሌ ያላገጠዉን አልገሰጽከዉም
ደረጄ እኮ ልሳን ብላችሁ ኢየሱስን ከማይታወቅ ቋንቋ ጋር ስለምትቀላቅሉ ነው እናም አንዳንድ ፓስተሮች ደረጄ ካለው በለይ ነው
አኬ ተወው ይሄን ኩታራ
ይቆራረጣል
አንዳልክ ቦሌ አከባቢ ዘገዬ ስጋ ቤት የማይጠፋ ቀጭ ብሎ ቀርጥ ስጋ ሲቆርጥና ድራፍት አዋሽ ወይን ቢራ አና አልኮል የተቀየጠ መጠጥ ቂጭ ብሎ ሲግት የሚውል ሆድ አምላኩ የሆነ የሚባለው ስጋና የሚጠጣው መጠጥ አንዳይቀርበትና አንዳይቋረጥበት አአምሮው ለገንዘብ ያከራዬ ገንዘብ ተከፋይ ህሊና ቢስ የሆነ ለፍላፊ ነው።
ዝም በለው ይሄ እኮ 60 ብር ተከፍሏቸው 4 ሰዎች የሚገሉ/የገደሉ ሰዎች ሰፈር ልጅ እኮ ነው ሆዳም:: በሹካሬ ሆዱ ተከራዩት, የተበላሽ ጭቃ ውስጥ ገባና ግራ ገባውና ብዙ ያወራል:: አቦው በናቸሁ ረጋ እያላችሁ ፈታ እያላችሁ እያሰኛችሁን አስተምሩን🤣🤣🤣
የማያዳግም የመልስ ምት ለእንዶሚን ፓስተር😂😂😂😂😂😂
እንደው እንዳልክ አንተ የእናት እርግማን የት እንደሚጥልህ ታየዋለህ
😂😂😂 አይ እንዳልክ አቃቤ ፕሮቴስታንት ሆኖ ተከሰተ😂😂😂
አኬዋ ሳቅክ ምን ያህል እንዳበገናቸው ትምርትክን ደሞ አስበከዋል ፕሮቴስታንቱ ከነ ኤንዶሚው ፓስተር እናንተጋር በሼወች የሜቆጠሩ ልጆች ስለሜከታተሉአቹነው አትፍረድበት ተከፍይ አማኛ ስትሆን እንደዜነው የሜአደራገው የነበጋዋሻው ተከታይ ስለሆነነው 😂😂😂😂ሳቅልን
አንተ እግዚአብሔር ትግስቱ ስጥቶሀል እንጂ እነሱ እኛላይ ጥላቻ ነው ሚዘሩት
ፔንጤን ለሁለት ለመክፈል ይሰረሉ አላለም እናንተ እኮ 1ሺህ ቦታ ነው የተካፋፈላቹት ሜሎስ አስተምሮ ሌላ የኤፊ ሌላ የዳኒ ሌላ ልክ 1አይነት አስተምሮት እንዳለው ሰው ትወራጫለ እንዳልክ።
1ሺማ ትንሽ ነው 40000 ቦታ ነው እንጂ
2017 አመተ ምሕረት አኬ ከኦርቶዶክስ ወደ ክርስትና የምትሻገርበት ዘመን ያድርግልህ አሜን። ጌታ ደግሞ ይረድሃል።
አኬ አሁንም ክረሰቲያን ነአው አላወቅሸእም እናአተአ እኮ ክረሰቴያን አተባሉም በግድ ደፈአር
አኬ በግራ እጅህ ለምን ታማትባለህ?
Bro begeta ahun yehe teyake nw.. Andande sewoch gen mene yeshalachual.. Tenker yale neger teyek enge
እናዳልክ ሆድ አደር ነው : ለከፈለው ምንም ይሆናል
እንኳን አደረሳችሁ፣ አክዬ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ በርታልን፣ ዋናው ነገር ነፍስን ማዳን ስለሆነ ከኛ እምነት ውጭ የሆኑትም ትምህርትህን ይከታተሉታል፣ አንዳንድ ፕሮቴስታንቶች ግን የሚናደዱብህ ለብዙዎች እውነቱ እንዲገለጽላቸው እግዚአብሄር አንተን ምክንያት አድርጎ ስለተጠቀመብህ ነው፣ ይህን የተቀደሰ ተግባር የሚቃወሙ እነርሱ ከዲያብሎስ ናቸው
አኬዋ ስላንተ ሁሌ አምላኬን አመሰግናለሁ በቤቱ ያፅናህ፤ መልካም አዲስ ዘመን ይሁንላችሁ ወገን
እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ አርበኞች ቃለህይወት ያሰማልን ወንድሞች 💐💐💐💐💐💐🏵️🏵️🌸🌸🌸💐💐💐🏵️🏵️💐💐
እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
እንካን አደርሳቹ ወንድሞቼ ድንቅ የኦርቶዶክሰ ልጆች❤❤❤❤❤
የገዛ ልጁን የሰጠን እግዚአብሔር እንዴት ሁሉን አብዝቶ አይሰጠን❤
አኬ ምርእጥ የኦረቶዶኦክ ልጆኦቸ ድንግል ሁላአቹሁንም በዘረፋፋ ቀሜሶአ ተጠአብቃአቹ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
እንኳን አደርሳቹ ዉድ የኦርቶዶክስ ልጅች
ዘመን ሉህል እግዚአብሔር ይባርከሁ አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን አብሮ አደረሰን
አኬ ምርጥ ሰዉ ተባረክ🙏
“ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤”
- ዮሐንስ 1፥12
ቨደኖብ ተምረናል አዲሱ አመትየናንተ ይሁን ምንም ቢምክሩ አኬ ከናንተ አይበልጡም።።ተባረኩልኝ።።
እኳን አደረሳችሁወድ የተወደዳችሁ የተዋህዶ ልጆችች🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌻🌼🙏🙏🙏
እንኳን አብሮ አደረሰን
Akewa sakihima geday new inodewalen❤❤❤ihe lehacham anten yemenager moral yelewim
ake enkwan aderseh ,erjem edeme emgnelhalhu .
እንኳን አደረሳችሁ
እንኳን አብሮ አደረሰን
Ake egeziabere abezito yibarekihe melikame addis amete yehunilen enokune aderesachu
አኬ ለእንዳልካቸው ዘነበ ማብራራት አይጠበቅብህም ምክንያቱም እውቀት የለውም ለማወቅም አይፈለግም አሁን የማለቅለቅ ስራ ላይ ነው እንጂ እንኳን ኦርተዶክስ ተዋህዶን ጴንጤነትም አያቃም ሆድ አደር ነው በምላሱ የሚተዳደር እንጂ ህሊና የለውም አክዬ እንደ ፈለክ ሳቅ ደሞ ኑርልን ትችላለህ አሁንም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋሁን እውቀቱን ያብዛልህ ሌሎቻቹም በርቱልን ምርጦቻችን ጋዲ ኢባ ጋዲ ዲያቆን ያሬድ አንትሽ ዮሐድ ባሮክ ተሙ ........እናመስግናለን ❤❤❤
በትክክል መሃይም ደፋር ነው እንዳልክ እናንተን አይመጥንም ናቁት ትንሸ ጋጥ ጋጥ ያርግና እንደበሬ ሲያገሳ ታገኙታላቹ ናቁት 😂😂😂
Kale Hiwot Yasemaln!
Melkam beal!