Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

ሲቲ ከሊጉ ክብር 90 ደቂቃ ርቀት ላይ። | Manchester City | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 тра 2024
  • #MensurAbdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #ብስራት_ስፖርት

КОМЕНТАРІ • 234

  • @misganamola7255
    @misganamola7255 3 місяці тому +4

    City❤❤👌

  • @Gman749
    @Gman749 3 місяці тому +5

    ሰላም መንሱሬ ሲቲ ንጉስ ነው😘

  • @hebronmg
    @hebronmg 3 місяці тому +2

    Lemchersha gize be kwas endezi ytcnkut world cup gize nbre really betam cnkogn nbre wow city yileyal am proud ye city fan bemehone

  • @kalidendris4388
    @kalidendris4388 3 місяці тому +23

    Mensure City Gen Mn Aynet City New Gardiyola Gen Mecha New Misasatew Vamosss Cityzen 💙💙💙💪

    • @lightworkers19
      @lightworkers19 3 місяці тому +2

      115 kis yalbet leba budin new, tilantim tottenham lekoleti new yashnefew, kelbi kuas mitweji kehone Arsenal'n defi kalkidan. be wudidr ametu arsenal'n alashenfewumi sigenagnu, ye edil guday new enji arsenal is the better team.

  • @YidnekachewKibru
    @YidnekachewKibru 3 місяці тому +3

    man City💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙

  • @JgudJfjd
    @JgudJfjd 3 місяці тому +6

    መንሱሬ ባንተ አስታየት በጣም እደሰታለሁ አሁን ከትምህርት ቤት ወጥቼ በስልኬ እያዳመጥኩህ ነው ድል ለኔው ሲቲ

  • @user-tv1mv2hw2t
    @user-tv1mv2hw2t 3 місяці тому +6

    የጭንቀት ነገር አይወራም መንሱሪ ሲቲ ሲቲ ስለሆነነዉ

  • @Tsigayetsigaye
    @Tsigayetsigaye 3 місяці тому +17

    City my best 💙💙

  • @user-ti8hh6fw9c
    @user-ti8hh6fw9c 3 місяці тому +6

    መንሱሬ ደስ የሚል ድል ነው ለማንችስተሮች

  • @badhaasaayaassiin8434
    @badhaasaayaassiin8434 3 місяці тому +3

    Congratulations for my club 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙

  • @user-uw9qj5vs5v
    @user-uw9qj5vs5v 3 місяці тому +9

    CITY CITY CITY CITY CITY .............Sky is Blue..............manchester is Blue..............Bravo Pep

  • @yosefjiru6132
    @yosefjiru6132 3 місяці тому +34

    Son ጉድ ሰራን ⚽️ ማን ሲቲ እንኮን ደስ አላቹ 🏆

  • @Selemetube
    @Selemetube 3 місяці тому +3

    Manchester city forevr yesterday I was crying until the game is end 🩵🩵🩵🩵

  • @fenetikuse5944
    @fenetikuse5944 3 місяці тому +6

    Come on የኔ ክለብ Man City 💙💙💙💙

  • @marukefale3036
    @marukefale3036 3 місяці тому +13

    በልደቴ ቀን እንዲህ አይነት ደስታ 😊🎉🎉🎉🎉
    Citizens 💙💙💙

  • @asdetube8260
    @asdetube8260 3 місяці тому +3

    Manchester city is Blue

  • @bekal430-b4x
    @bekal430-b4x 3 місяці тому +4

    💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙

  • @AnsarMuheden
    @AnsarMuheden 3 місяці тому +10

    Martinez Alam wancan astawaseng Ortega vamos city 💙💙💙💪💪💪

    • @moktad6722
      @moktad6722 3 місяці тому

      ያ ጎል ቢገባ ንሮ ሜሲ ንግስናው ፍጹም ባሎነ ነበር ጥሩ እይታ ነው

  • @tamirattadesse7658
    @tamirattadesse7658 3 місяці тому +6

    ሲቲን ማድነቅ ግድ ይላል አርሰናል በእጁ ላይ ያለውን ዕድል ከለቀቀ በኃላ ሲቲን ቶቲንሃም ያስጥለዋል ብሎ መጠበቅ አሁን ደግሞ ዌስተሃም ጋር ጨዋታ አለው ብሎ መጠበቅ ሲቲንና ጋርዲዮላን አለማወቅ ነው።

    • @NamniNamaaf
      @NamniNamaaf 3 місяці тому

      𝑅𝑒𝑎𝑙𝑙𝑦 𝑢 𝑎𝑟𝑒 right

  • @asaminewtekleyohannes2351
    @asaminewtekleyohannes2351 3 місяці тому +3

    man city is great team.

  • @wollowuyles
    @wollowuyles 3 місяці тому +4

    ፔፕ ከእንግሊዝ ሲለቅ ያኔ ሌላ ክለቦች ዋንጫ ይበላሉ እሱ እያለ አይታሰብም መንሱሬ

  • @DilegabaAbdulbare-fh3db
    @DilegabaAbdulbare-fh3db 3 місяці тому +3

    City king of kings

  • @MuleMuler-ft5gp
    @MuleMuler-ft5gp 3 місяці тому +3

    Cityi😍😍

  • @samijosi802
    @samijosi802 3 місяці тому +8

    Com'on City 🙌💪💪💪🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇

  • @eh5051
    @eh5051 3 місяці тому +9

    Come on city
    I am proud of my team.

  • @amensisaabebe4749
    @amensisaabebe4749 3 місяці тому +3

    ማን ሲቲ
    ይቻላል አርሰናልም መልካም ሲዝን አሳልፏል
    ግን mr gardiola 👏👏👏👏👌👌

  • @marbettube8870
    @marbettube8870 3 місяці тому +2

    አርሴናል ተንገብግቦ በመቅረቱ ደስ ብሎኛል። ደጋፊዎች ወያላ ተጫዋቾች ወያላ ናቸው

  • @tofikjabir-hc5lg
    @tofikjabir-hc5lg 3 місяці тому +13

    Citizens for ever💙👈

  • @MulukenMayet
    @MulukenMayet 3 місяці тому +6

    ሰላም መንሱር ሙሉቀን እባላለው ማ:ሰቲ ደሜነው ያኮራኛል

  • @user-de7fj6ge1e
    @user-de7fj6ge1e 3 місяці тому +3

    ኢዘዲን ነኝ ከወራቤ እኔ የመንቼ ደገፊ ነኝ ሲቲ በመሸነፉ በጣም ነው ደስ የለኝ ምክነቱም ሲቲ ተሸነፎ ቢሆን ኖሮ የዱቤ ሚየወሩት የአርሰናል ደጋፊዎች አየስቀምጡንም ነበር

  • @fenetikuse5944
    @fenetikuse5944 3 місяці тому +4

    Come on የኔ ክለብ Man City ❤❤❤❤

  • @sisaybeyene6225
    @sisaybeyene6225 3 місяці тому +2

    ቶትናም ድንቅ ነበር የግብ ዕድሎች አግኝቶ ነበር ።ሲቲ ግን ከባድ ቡድንና የወቅቱ ሃያል በድን ነው። ዋንጫ የሱ ነው።

  • @Chala29150
    @Chala29150 3 місяці тому +8

    City ❤❤

  • @user-mx7nf7vy2x
    @user-mx7nf7vy2x 3 місяці тому +2

    City Best cilab❤❤❤❤❤

  • @mnbarbeakle5462
    @mnbarbeakle5462 3 місяці тому +8

    City 💙 💙 💙 💙 💙 💙 💙 💙 💙 💙

  • @abenezergirma-kn2bs
    @abenezergirma-kn2bs 3 місяці тому +2

    መንሱሬ በጣም ይሳዛናል ምነው ሲቲ ነው ይሻንፈው :ዋንጫ የሲቲ ነው❤❤❤❤❤

  • @zelalemyared6556
    @zelalemyared6556 3 місяці тому +2

    💙💙💙💙

  • @terekegntefere5429
    @terekegntefere5429 3 місяці тому +3

    ሲቲን ከድሮም እወዳቸው ዘንድሮ ግን ደገፍኳቸው

  • @SALIM75953
    @SALIM75953 3 місяці тому +7

    C'MON CITY FOREVER ♾️🩵
    Ole ole ole ole champion 🏆

  • @user-uw9qj5vs5v
    @user-uw9qj5vs5v 3 місяці тому +2

    Mansure ahun sila man city xinkare nw mawurat alebin gin arsenaloch degmo bitru tefokakari nachew
    ከፊት እንጂ ከኋላ መቀመጥ ማይወድ የሰማያዊው ሰራዊት ፊልድ ማርሻል!
    ሜዳ ውስጥ ከገቡት ልጆቹ እኩል አብሮ የሚዋጋ የዘመኑ ሃያል ሰው! ፔፕ ጆሴፍ ጓርዲዮላ❤

  • @user-mx7nf7vy2x
    @user-mx7nf7vy2x 3 місяці тому +2

    City blue

  • @tikvahpharma
    @tikvahpharma 3 місяці тому +9

    በማንቼ የተላጠ ጨንኳራ በሲቲ ለመመለመ😂

  • @coffeerelax3455
    @coffeerelax3455 3 місяці тому +7

    እንደ ጋርዲዮላ በጀርባዬ ተዘረርኩ😋😋😋

  • @user-dq2en7gn5u
    @user-dq2en7gn5u 3 місяці тому +2

    ሲትዝን ይቅናቸው እኛም ዬዬናይት ደጋፌ ሰላም ነን

  • @thomasbirhane34
    @thomasbirhane34 3 місяці тому

    Citezens forever

  • @tilahungachu1021
    @tilahungachu1021 3 місяці тому +1

    መንሱር እንኳን ደስስስ አለህ የአርሰናል ትልቁ ፈተና የደርቢዎቹ ብዛትና የሚዲያ ዘመቻ የተቃራኒ ጭፍን ጥላቻ ነው

  • @berekettarekegn4684
    @berekettarekegn4684 3 місяці тому +3

    የዩናይትድ ደገፍ ነኝ እርፍት ሰጣን እኮ ሲቲ

  • @ADMASUWACHISO
    @ADMASUWACHISO 3 місяці тому +1

    Hi masuri selam adarachu
    Ena ka Southe Africa negn
    Mata baxam desi bilogneli
    Nabare masuri Deli la man city
    Ena gin man united negn masuri

  • @abdunaser9864
    @abdunaser9864 3 місяці тому +1

    መንሱሬ ለመያት የብቀክ ወንጨዉ የአርስናል ነዉ ሞዬስ ለአርስናል ትልቅ ዉለታ ዪዉለል ብዬ እየሰብኩ ነዉ

  • @zekariaseyabe3818
    @zekariaseyabe3818 3 місяці тому +2

    we are king City City City City

  • @moktad6722
    @moktad6722 3 місяці тому +2

    ሲመስለኝ Haaland ሲያገባ ደስታውን በከፊል የገለጸበት ሚስጥር ለቶተናም ደጋፊዎች ክብር ነው ሲባል ሰምቻለው

  • @HabtamuGulma-te1dw
    @HabtamuGulma-te1dw 3 місяці тому +2

    መንሱሬ ዘንድሮ አርሰናል እውነት ለመናገር ልዩ ልዩ ናቸው ዋንጫውን ባናገኘውም እንኳን በጣም አኩርተውኛል ቀጣይ አመት እመነኝ የኔው አርሰናል በብዙ ርቆ ዋንጫውን ያነሳል አሁን አርሰናል በክረምቱ የሚጨመሩ ተጫዋቾች ተጨምሮ የማይቀመስ ይሆናል ያኔ እኛን ነው ማየት

    • @user-uw9qj5vs5v
      @user-uw9qj5vs5v 3 місяці тому +1

      arse leqexay ametim bihon birtu tefokakari hono yiqaxilal...........wanchew ye city new irisut

    • @tsehayenegash8394
      @tsehayenegash8394 3 місяці тому

      KKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKK tesfa adrig city aylekihm amnam be 11 beltachihu neber betamr tsebayachihun kalastekakelachihu mnm madreg atchilum city thank you selamachin agegnen gilb degafi nachihu

    • @Adot340
      @Adot340 3 місяці тому

      Really 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @DaguDagu-bw6xy
    @DaguDagu-bw6xy 3 місяці тому

    At leg waw new reliy

  • @Adot340
    @Adot340 3 місяці тому +1

    እንደ ማታ ተደስቼ አላቅም አንጀቴ ቅቤ የጠጣ ያክል ነው የረካሁት Son ውለታክ አለብን ሳምንቱ አመቱን ሰላም አርገህዋል🙏
    መንሱር አመቱን ሙሉ ስታላዝንብን ነበር አሁን ሰላም አግኝተናል😂😂😂

  • @user-sn8ww8sx9o
    @user-sn8ww8sx9o 3 місяці тому +1

    እረፍት አልባ ጨዋታ የስሜት ከፍና ዝቅ ማለት ሶን አንደባለለንንን ቪቫ ሲቲ

  • @justice4allmen
    @justice4allmen 3 місяці тому +2

    ሶን ራሱን እንደ ሮናልዶ ነው ሚቆጥረው ጎሉን ከመሳቱ በፊት ጨዋታ ሲያበላሽ ነበር ። ሲቲ ጫና መሸከም ይችላል

  • @user-ln7oo3od2v
    @user-ln7oo3od2v 3 місяці тому

    መንሱሬ

  • @yadunaelatinafu4583
    @yadunaelatinafu4583 3 місяці тому

    Congrats United fans

  • @abubekarawel7999
    @abubekarawel7999 3 місяці тому +4

    😢😂😂😂 ለሀያ አመት ሙሉ ስንሰማዉ የነበረ ለቅሶ ነው በጣም ስለመረረን ጠቅላይ ሚንስትራችን ያስቆሙልን ዘንድ በፓርላማ ይፅደቅልን😂😂😂😂😂

  • @user-rs4sx8fk3b
    @user-rs4sx8fk3b 3 місяці тому

    ሰላም መንሱሬ አንድ የምነግርክ ነገር ቢኖር አይደለም 90 ደቂቃ በቀረው ጨዋታ 5 ደቂቃ በቀረው ጨዋታ ተስፋ ቆርጬ አላውቅም ምክንያቱም ይሄ እንግሊዝ ፕርሜሪልግ ነው አሁንም ድረስ የኔው አርሰናል ዋንጫውንያነሳል ብይ ነው የማስበው ለምን ካልከኝ ይሄ እግር ኳስ ነው መልካም እድል ለኔው አርሰናል

  • @mukamilmohammed6862
    @mukamilmohammed6862 3 місяці тому +1

    pep ይችላል he the goat of coach in my generation

  • @benyamgirma
    @benyamgirma 3 місяці тому +1

    ጉአርድዮላ እና ሠራዊቱ ድል የማይጠግቡት !!!

    • @benyamgirma
      @benyamgirma 3 місяці тому

      City ---
      General Guardiola
      Sky blue army

  • @user-ut6zc9ks9d
    @user-ut6zc9ks9d 3 місяці тому

    መንሱሬ በጣም የሚገረም ጊዜ ነው ድሮ የናንተ ጋዜጣ ዜድ ሙዚቃ ቤት ቅዳሜ ጠብቀን እናነብ ነበረ አሁን እድሜ ለቴክኖሎጂ ኳሰ ሚያቀውመሸ ማያቀውም በቲክ ቶክ መቀለጃ ሆነ እኔ እግረ ኳስ የጀመረኩት ገና በትንሸ እድሜዬ ነው ርሻድ ሶከረ መረካቶ 25 ሳንቲም መቼም አረሳው ምን ያረጋል ያረሰናል ደጋፊ ድሮ አራዳ ነበሩ በጣም አሰታወሳለሁኝ አሁን ሲሜታዊ ናቸው ክለቡ እየተሰራ ነው

  • @danieltadesse3602
    @danieltadesse3602 3 місяці тому +3

    ካየል ዋከር ዳኒ አልቬስን ነው ያስታወሰኝ

  • @TewodroseTadesse
    @TewodroseTadesse 3 місяці тому

    Mensura Sunday Tamire Tayale
    North London Forever
    Whatever The Weather
    These Streets Are
    Our Own
    And My Heart
    Will Leave You Never
    My Blood Will forever
    Run Through The Stone
    Mensura Sunday Tamire Tayale

  • @ayalk_ddy
    @ayalk_ddy 3 місяці тому

    አቦ በቃን ሲቲ ኦርቴጋ ምናምን አትበል መንሱሬ 😅 ሁሌም መደፉ ፩ኛ እሁድ ግን ተባላታ እናት ዌስትሃም 😮

  • @AxiyaZulali
    @AxiyaZulali 3 місяці тому +1

    ወረኞች ናችሁ ፉክክሩ ከሲቲ ዩናይትድ ምን አገባው 8ኛ ኸረ ውረዱ ሀያኛ ለይም አንደኛ ለይም ካለው ጋር ስትጫወቱ ማረፊያችሁ ዩናይትድ አሁን ዋንጫው ሲቲ ስር ነው አውጡ እና አሳዩ ምርጥ ጊዜያቹ ነው ከኛ ለይ ግን ......

  • @alemayehutsegaye25
    @alemayehutsegaye25 3 місяці тому +1

    አርሴናል በፈለገው ግዜ ቶተናምን መበቀል አለበት ከሜዳው ውጪ ቢሆን

  • @FayisaGadisa-nx7ms
    @FayisaGadisa-nx7ms 3 місяці тому

    ማንቸስተርን ለቀቅ በልልኝ መንሱሬ

  • @MulukenMayet
    @MulukenMayet 3 місяці тому +3

    ማ:ሰቲደሜነው 9:30

  • @robelgirma7849
    @robelgirma7849 3 місяці тому +1

    ኢትዮዺያ ውስጥ ላላችሁ የሻሼ ደገፊዎች ኳስ አታውቁም። እኔ የቡና ደጋፊ ነኝ መቼም ቢራን አልደግፍም። ነገር ግን እንደቶተንሀም ደጋፊም ክለቤ እንዲሸነፍ አልፈልግም ሲጠቃለል ምን ስትሉ ሲቲን ትደግፋላችሁ ኳስ አታውቁም።

  • @akmelahmedin5659
    @akmelahmedin5659 3 місяці тому +3

    አስካሉ ፀጥ ረጭ አለችና ሰላማችን አገኘን 😅😅

  • @selina8513
    @selina8513 3 місяці тому +1

    ሲቲ ሲቲ ነው ብቃታቸው አዲስ ነው እንዴ የአርሰናልን ለውጥ ማድነቅ ይገባል አሁንም አርሰናል ምርጡ ቡድን ነው

  • @shegabesta909
    @shegabesta909 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AbdiyuMan
    @AbdiyuMan 3 місяці тому +1

    Cityን አለማድነቅ ንፉግነት ነው

  • @etup5539
    @etup5539 3 місяці тому +1

    If not the treble then its the double come on cithhhyyyy

  • @tefera1758
    @tefera1758 3 місяці тому

    £349m - Arsene Wenger net transfer spending in 21 years at Arsenal
    £371m - Pep Guardiola net transfer spending in 21 months at Man City

  • @Sefshebeto
    @Sefshebeto 3 місяці тому +38

    መንሱሬ ያሸነፈው ሲቲ ነው አርሴናል አብዛኛውን ጊዜህን ስለ አርሴናል ስታላዝን ነበር አይዞህ እርግጠኛ ሆኜ የምነግርህ ነገር ቢኖር እንደ ሲርየስ ፊልም ቀጣይ አመትም እንደምታላዝን እርግጠኛ ነኝ

    • @Abdu-Rii
      @Abdu-Rii 3 місяці тому +7

      😂😂😂

    • @tesfulab
      @tesfulab 3 місяці тому +4

      Perfect comment

    • @davidjohn4107
      @davidjohn4107 3 місяці тому +11

      ትንሽ ክብር ይኑርህ

    • @sifanmexico
      @sifanmexico 3 місяці тому +4

      የማይመጥን

    • @user-qn1rg5td1q
      @user-qn1rg5td1q 3 місяці тому +9

      ክብረነክ ማንነትህን ገላጭ ሃሳብ ያልተገራ አእምሮ አትፃፍ /አትፀዳዳ

  • @user-ui7jq5cp5y
    @user-ui7jq5cp5y 3 місяці тому

    Mensure snt gze le arsenal abableh tchilewaleh beka city is champion

  • @badrualii6624
    @badrualii6624 3 місяці тому +1

    ቺግር የላም ማንሱሬ : የ ጠላቴ ጠላት ዋዳጄ ኖው አሉ ::😁😁😁😁

  • @shemeleslegesse3189
    @shemeleslegesse3189 3 місяці тому

    መንሱሬ አንዳንድ ዋልጌ ለአፋቸው ለከት የሌላቸው ዘልዛላ የስሜት ደጋፊዎች የሚሰጡት ኮመንት በጣም ያበሳጩኛል ለነዚህ ዋልጌ የኳስን ሳይንስ ያልገባቸው ወፈፌዎች ቦታ አትስጥ ።

  • @mekonennmoke
    @mekonennmoke 3 місяці тому

    አይ መንሱር አፅናናቸው😂😂😂😂

  • @user-gq9cw5ok4f
    @user-gq9cw5ok4f 3 місяці тому +1

    አልሠማሁም ነበር አልሠማሁም ነበር መሱሬ ማንሸነፈ kkkkk

  • @najibojemal7384
    @najibojemal7384 3 місяці тому

  • @tofikebrahim410
    @tofikebrahim410 3 місяці тому +2

    አንተ ማለት እኮ የ አርሰናልን ከ united ድልን እንደ ሽንፈት ያጣጣልክ ሰው ነክ እንደውም ከ ሽንፈትም በላይ መልሰክ ደግሞ ስሙኝ ትላለክ የሠው አስተያየት እና የ optaን stat ማንበብ አውቀት አደለም

  • @samijosi802
    @samijosi802 3 місяці тому +3

    አርሰናል የኬኒያው ፖል ቴርጋት - ማን ሲቲ ደግሞ የኛው ኃይሌ ገ/ስላሴ መርቶ መርቶ ሁለተኛ - ሁለተኛ ደግሞ ምንም የተለየ ሽልማት የለውም ማለትም ከሊቨርፑል እና ከአስቶን ቪላ የተለየ ክብር የለውም።

  • @hailetekle-ic8iz
    @hailetekle-ic8iz 3 місяці тому +1

    የሊቨርፑል ነኝ ግን ትናንት ግን ለአርሰናል ቋጠርኩኝ ግን ምን ዋጋ አለው ለደጋፊው ሲባል ሳይሆን ለአርቴታ እግር ኳስ እና ለታታሪው ትሮሳርድና ሳሊባ።
    አለንጂ ጀለስ የአባይን ፏፏቴ የሚያስንቅ።
    ለማንኛውም YNWA.
    ግርም የሚለኝ

  • @UmerMinimarkat
    @UmerMinimarkat 3 місяці тому

    ከዋንጫ ያወጣን አስቶንቪላ ሳይሆን ዩናይ ኢምሬ ነው መንሱሬ

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 3 місяці тому

    SITI EYASAYEW KALEW MENESASATNA EYASHENEFE KEMEMTATU SITAY WASTHAMN ASHENFO WANCHAWN YEMIWSDU NEAW YEMIMESLEW!!!!!!

  • @behailutadesse1990
    @behailutadesse1990 3 місяці тому

    The premier league will be final with 4 point difference.

  • @Allinone-ne6ey
    @Allinone-ne6ey 3 місяці тому

    ብርድ ብርድ አለኝ

  • @tidarugebre8921
    @tidarugebre8921 3 місяці тому

    መንሱሬ ሲቲን እየመዘንከው በፕሪምየሩ ነው ወይስ እንደ አለማችን ምርጡ ክለብ አልገባኝም ሻምፒየን ሊግ ለይ አልተቸገረም ወይ አርሰናል አልፈተነውም ወይ በሌላም ፕሮግራምም ቢሆን አብራራልኝ

  • @Abrahman-fr9lc
    @Abrahman-fr9lc 3 місяці тому

    መሱሬ እንደው ምን እንደምልህ አላቅም እባየ ሊቆም አልቻለም ነበር

  • @sewalemmekonnen5160
    @sewalemmekonnen5160 3 місяці тому +1

    መንሱሬ እኔ አንድ ነገር ልንገርህ sun የሚባል ተጫዎች ስንት ከባድና አስቸጋሪ ጎል የሚያገባ ልጅ ይንን ጎል ሆን ብሎ ነው የሳተው በጣም አሳዛኝ ነው

  • @user-ut6zc9ks9d
    @user-ut6zc9ks9d 3 місяці тому

    እና ኳስ እዲ ነው ያረሰናል ምረጥ ምረጥ ደጋፊ አለው ለነሱ ሲል ቢበላ ደስ ይለኝ ነበረ እደዛም ኳሰ ምንም የማያቁ አሉ እረ በፈጣሪ ግን ጋረዲዬላ በደንብ የሚያቀው ሰው ከማንቼ ሁለት ቻሚፒዬንሰ ሊግ ተቀበለው እሱም አድ ጥሎማለፍ ስኮልሰ አግብቶ ማንቼ ቼሊሲን አሸንፎ የበላው ዋንጫ ከዛ ተበቀለን የሚገረም አሰልጣኝ ነው ራይካረድ ባረሳ እያለ ወድያው ሲለቅ ተረክቦት የሰራቸው ታሪኮች እዩዋቸው በጣም ድንቅ አሰልጣኝ ነው ሲቲ በቃ ይሄ ነው የሰራው

  • @user-km5jo3ul5i
    @user-km5jo3ul5i 3 місяці тому

    አመቱን በሙሉ ሲያደነቁሩን ዬነበሩ አፍቸውን ቆለፈልን

  • @tajutajure3707
    @tajutajure3707 3 місяці тому

    Irasun chilew ayashenifim ye sew widiket lemin yimegnal arsenal migib bicha yibelal

  • @DinkesaTamene
    @DinkesaTamene 3 місяці тому +3

    አረ አታፅናናቸዉ 😂😂😂😂😂

  • @joeldejene7621
    @joeldejene7621 3 місяці тому +1

    አርሰናል አሳዛኝ ተሸናፊ ሆነ
    በአስቶንቪላ ተሸንፎ ቀሪዎቹን ጨዋታዎች ማሸነፉ አሳዛኝ አድርጎብኛል።

  • @betsge.kebede.menabo
    @betsge.kebede.menabo 3 місяці тому

    Abirhme kebede wancaletbelayhentebelaleh