ከ29 ሺ ብር ወደ ኢንቬስተርነት ! ወጣቱ ባለሀብት! | business idea | business |Dawit Dreams

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 68

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  2 роки тому +12

    አሊፍ ምንጣፍ እና መጋረጃ
    አድራሻችን መርካቶ አዲስ አበባ የገበያ ማእከል
    09 11 64 57 00
    t.me/alifcurtain
    የ ዩትዩብ አድራሻች
    ua-cam.com/video/smMtZ28w5PA/v-deo.html

    • @Zumra-m4t
      @Zumra-m4t Рік тому

      ጫላ የሳሙና ማምረቻ ፈልጌ ነበር ስልክ አይመልሱም

  • @Sariy177
    @Sariy177 2 роки тому +25

    በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ወቶ ከመቅርት አላህ ይጠብቃችሁ

  • @saronyemisganatube1723
    @saronyemisganatube1723 2 роки тому +16

    መነሻውን የማያውቅ መድረሻውንም አያውቅም ይባላል።እኔ ደስ የሚለኝ ነገር ብኖር አንድ ሰው የትናንት ማንነቱን የማይረሳ ሰው ድንቅ ነው። የትም እንድረስ ግን ትናንትናን አንርሳ ባይ ነኝ። በተስፋ ፈጣሪ ለሁላችንም መሻታችን ያሳካልን 🙏 አሜን በሉ !!!

  • @officailethio6154
    @officailethio6154 2 роки тому +13

    ጀግና ነህ መጨረሻህን ያሳምረዉ😍👍👍👍👌💞😍

  • @temokrotube1159
    @temokrotube1159 2 роки тому +6

    እንደዚህ አይነት ነገር motivate ያደርገኛል ጫልየ እንደዚህ አይነት ሰዎችን አቅርብልን!

  • @ethiomert1114
    @ethiomert1114 2 роки тому +2

    ማሻአላህ ሁለታችሁም የተረጋጋችሁ አስተዋይ ነገሮች 👌የተረጋጋ ለሀገርም ለሠዉልጆችም የሚጠቅም ባይጠቅም እንኳን የማይጎዳ ሠዉ ሠዉ ፈርቶ የማይርቀዉ በቃ እንደወኛ የሚያስብ ሆኖ መኖር ሠላም አለዉ ሠላማችሁ ይብዛ 🙏

  • @nejatmulugeta3735
    @nejatmulugeta3735 2 роки тому +4

    ማሻአላህ ወድሜ አላህ ይጨምርላችሁ ሰዉያለፈበትን ለሌሎች ሲያካፍል በጣምደስ ይላል

  • @nebathassenkedir5076
    @nebathassenkedir5076 2 роки тому +1

    ማሻአላህ ጥንካሬህና የደረስክበት ስኬት ያስደስታል አላህ ረድቶህ ያሰብከው ቦታ ከጤና ጋር እንድትደርስ ምኞቴ ነው ኢንሻአላህ

  • @habeshatube1258
    @habeshatube1258 2 роки тому +1

    ገበያዎች እናመሰግናለን እንዲህ ለወጣቱ አርአያ የሚሆኑትን ሰዎች ማቅረባችሁን ቀጥሉበት

  • @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
    @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ 2 роки тому +2

    ዉዲ የተከበራችሁ የገበያ ሚዲያዎች ከልብ እናመሰግናለን

  • @markmobile3782
    @markmobile3782 2 роки тому +2

    በጣም ጀግኖች ናችሁ ሁለታችሁም በርቱ

  • @nebathassenkedir5076
    @nebathassenkedir5076 2 роки тому +4

    ስራ ላይ ለመግባት የምታምነው የቤተሰብ ድጋፍ ያስፈልግሀል እንደ እኔ አይነት ቤተሰብ ያለው ሰው እንዳይዘረፍ እና ከቤተሰብ ጋር ላለመጋጨት ንግዱ ላይ መሳተፍ ሳይሆን ተመልካች መሆን ነው ያለው አማራጭ

    • @hannatv
      @hannatv 2 роки тому

      ትክክል

  • @Tube-jq5ix
    @Tube-jq5ix 2 роки тому

    ከልብ እናመሰግናለን በጣም ጡሩመረጃነው ወድልጂ በወጣትነቱ ተግቶ ሲሰራነውጂ ካረባቦታ መራቅ ጀግናነህ 👍ያስተላለፍከውም ጠቃሚነው

  • @semirayimer2021
    @semirayimer2021 Рік тому

    በጣም ጥሩ መረጃ ነው የሰጠከን እናመሰግናለን ባንክ እያስቀመጥኩት አሁን ድረስ ይቆጨኛል ቦታ ገዝቸ አስቀምጨበት በሆን እያልኩ እለድማለሁ ብሩ እየወረደ እየረከሰ ያለው

  • @emabetekabata9677
    @emabetekabata9677 2 роки тому

    ጀግና ናችሁ እግዝያብሔር ይጠብቃችሁ

  • @salamontube
    @salamontube 2 роки тому +3

    ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💚💛💛💛❤❤❤❤

  • @hanaabinet1751
    @hanaabinet1751 2 роки тому +1

    There is a connection in every Bussiness in Ethiopia and no one is ready or willing to tell you what you need to do even for a little information they are not supportive that is it.

  • @sarayayi6928
    @sarayayi6928 Рік тому

    ewtet.jegena.neh.❤💪💪egzbaher..mechersahen yasamerw❤❤❤

  • @semintube
    @semintube 2 роки тому

    masha allah jegna wedie neh👌👌

  • @neemrodgaim
    @neemrodgaim 2 роки тому +4

    I am Eritrean I am ok if I saw young Ethiopian be successful i feel happy and I want be part of it .I have a plan to have investment in Amhara region

    • @wedishaebya3269
      @wedishaebya3269 Рік тому +1

      Ajoka ata wedi Ethiopia kedna knkyra ena hiji

    • @neemrodgaim
      @neemrodgaim Рік тому

      @@wedishaebya3269 entay waga alewo kulu ab Edna 🤣

    • @jemmysmn3641
      @jemmysmn3641 Рік тому

      ያቺ የተከበረች ኢትዮጵያ እናንተ ኤርትራውያን ገብታችሁ ዶላሩን የኑሮ ውድነቱም በእናንተ ምክንያት ጣራ ነካ

  • @mewded9096
    @mewded9096 2 роки тому

    ዋውውው ጀግናአ የምር

  • @dhdsbb8475
    @dhdsbb8475 2 роки тому

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቸው

  • @girmabirhanu6476
    @girmabirhanu6476 Рік тому

    700th, Best Idea, keep up it.

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el 2 роки тому

    ገበያወችበርቱበጣም አሪፍነውእምታቀርቡልንነገር

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 2 роки тому

    Thanks

  • @yo-gr4yb
    @yo-gr4yb 2 роки тому

    abedi betam gobez berta bro👍

  • @BekiAddisu
    @BekiAddisu Рік тому

    ጠያቂው አልተመቸኝም step አይጠብቅም

  • @ZibadahBesmelahi
    @ZibadahBesmelahi 5 місяців тому

    150 shi biri aleyi sidati kamatawu 1amate silalichaliku agari ligaba nawu yagatari lije nagi 1lami 3matoshi aluyi lela bazi bir misara sira kale😢tamalshe sedati alifaligimi egireni eyamamayi nawu

  • @monamona273
    @monamona273 2 роки тому +1

    Egzihabher ymesgen

  • @hghh1856
    @hghh1856 2 роки тому +2

    500,000shi birr mn yeseral gebeya media yahone ngr baleng chenkongal wede hager megbat efelegalew 😢???

    • @madinahmadinah9515
      @madinahmadinah9515 2 роки тому +1

      ብዙ ይሰራል እኔም ልገባ ነው እንዳችሁ ዋናው እራስን ማሳመን ነው አጠቃቀምሽን ጥንቃቄ አርጊ የት ዓገር ነሽ

    • @getinettafesetucho7999
      @getinettafesetucho7999 Рік тому

      Please, I also have same case guys. Sharing is caring 👏

  • @getinettafesetucho7999
    @getinettafesetucho7999 Рік тому

    ስለመልካም እና ቤተሰባዊ ምክራችሁ አመሠግናለሁኝ። ሌላዉ በ500,000 ብር ምን አይነት ቢዝነስ መሥራት ይቻላል? እኔ የቢዝነስ ሰዉ አይደለሁም በነገራችን ላይ🙂

    • @getinettafesetucho7999
      @getinettafesetucho7999 Рік тому

      Melsachehun tebike neber, from your experience so far

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Рік тому

      የስራ አማራጮቹ በገበያ ሚዲያ ላይ እና በሌሎች ቻናሎች ላይ ይገኛሉ፣ለመስራት በመረጣችሁት ላይ የማማከር አገልግሎት ለማግኘት ወደ ቢሮ መምጣት ይችላሉ

  • @ahi_bab
    @ahi_bab 2 роки тому

    Hey mash Allah byalehu

  • @merejatube493
    @merejatube493 2 роки тому

    ምን ማለት ነው? በዚያን ጊዜ የ 600,000 ብር እቃ ተሰጧቸው ነው ?😭😭😭

  • @meskeremdebebe9973
    @meskeremdebebe9973 Рік тому

    እንኳን እግዚአብሔር ረዳችሁ የወላጆቻችሁን ችግር ተበቀላችሁት

  • @makiyah
    @makiyah 2 роки тому +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቶሁ ሰላም ሰላም ጤናይስጥልኝ እዝህቤት ተከታታዩች በያላችሁበታ ሰላማችሁ ወበዝት ይበል ደስእሚል ቆይታነወርሰላምአድነትለሀገራትን🤲🤲🇪🇹🇪🇹❤

  • @nati_invictus
    @nati_invictus Рік тому

    selayehuhe dese belognal mentafe seshekeme newe emawekewe ena gobeze sportegna ena ye blak belte balebatem newe

  • @tahirmustefa332
    @tahirmustefa332 Рік тому

    Iwunet

  • @የከምባታልጅተመስገንጡሞሮ

    ሰላም ሰላም

  • @asefnak4764
    @asefnak4764 Рік тому

    Mechem wehemen newu

  • @ወሄነትየገጉዩቲዩብ

    ሰላም ሰላም ዉድ ቤተሰቦቻች በዉነት ሁሌ ገልበትን የሚያያጠነክር ነገር ነዉ ምታቀርቡልን

  • @oromodara886
    @oromodara886 2 роки тому +1

    Bagga naaga dhufate caalla naagenyi siif haa bayyatu

  • @anwarnuri9233
    @anwarnuri9233 2 роки тому

    Gebtohal adel

  • @Tk-cg2uj
    @Tk-cg2uj 2 роки тому +1

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @alexdonat2765
    @alexdonat2765 2 роки тому +5

    ሞት ለወያኔ ሰለላም ለኢትዮጵያ ይሁን

    • @Faeza852
      @Faeza852 2 роки тому +1

      አይ ዘረኝነት አረ ከይር አስቡ ሁሉንም አላህ ሰላም ያውርድ

  • @redwave4776
    @redwave4776 10 місяців тому

    👍👍👍👍👍❤❤❤❤😍😍😍💚💛❤

  • @tewodrosawoke103
    @tewodrosawoke103 Рік тому

    Teyakiw werea yabezal. Mekenes alebet. Engdaw new bizu mawrat yalebet enji not good interviewew

  • @ftmhf6868
    @ftmhf6868 2 роки тому

    okokokok

  • @elsatube9804
    @elsatube9804 2 роки тому +2

    Nagaa isinfi haa guddattuu manaa calaa silaa isin afaan oromoo hin hojatanii

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  2 роки тому +2

      Nageenyi rabbi sii Baayyatu, kanaan dura channalii afaan oromoo jalqabnee turree garuu namni ilaalu hin argamne gaaffin akkasii bayyannan irra deebinee isa lammaffaa bannee yeroo kanas namni dawwatu hin argamnee, ammas abdii osoo hin kutatin kan biraa banameera kanas kan dawwatu hin jiru . Namni keenya wal jajjabeessu qaba waan hojjattun . Yeroo kana waan gaarii hojjachuuf tattaffata

  • @HayatHayat-mq4if
    @HayatHayat-mq4if 2 роки тому

    አሰላም አለኩም ዋው አብዲ አገላለፅ ተመችቶኝል ውነት ብለሀል ወጣቱ ሥራ አጥቶ ሌባ ሆነዋል በተለይ እኝ አረብ አገር የአለነው ብር ብቻ ማስቀመጥ ፋይዳ የለውም ከቀን ወደቀን ንሮ የተወደደነው የሚሄደው በተሰቦቻችን በአለቸን ብር የሆነነገር ጀምሩል ስንላቸው ረ ብትከስሪስ ባያዋጣሽስ እያሉ ተሥፋ ያስቆሩጡናል

    • @አሊፍመጋረጃመሸጫ
      @አሊፍመጋረጃመሸጫ 2 роки тому

      Amsegnalew❤❤❤

    • @Al-fd1ui
      @Al-fd1ui 2 роки тому

      @@አሊፍመጋረጃመሸጫ ።መጋረጃና ምጣፍ ባሁን ሳት ያለው ዋጋ ቪድዮ ስሩልን

    • @tulukuma2735
      @tulukuma2735 2 роки тому

      ሐያት፡ ትክክል፡ ነሽ፡ ነገር፡ግን፡ መላ፡ አለው፡ ብዙ፡ አክሲዮኖች፡ እየተሽጡ፡ ናቸው፡ ለምሳሎ፡ ያለሽ፡ አንድ፡ ሚሊዮን፡ ነው፡ እንበል፡ ከዛ፡ ውስጥ፡ 10% 100,000 ብር፡ ብቻ፡ ኢንቨስት፡ ማረግ፡ አለብሽ፡ በአንድ፡ ድርጅት፡ ሳይሆን፡ በአስር፡ ድርጅት፡ ውስጥ፡ ስለዚህ፡ አንዱ፡ ቢከስር፡ ዘጠኙ፡ አሉልሽ፡ ይህ፡ ነው፡ መስረታዊ፡ እንቨስትመት፡ ማለት፡ ለምሳሌ፡ አንድ፡ ባንክ፡ ሄደሽ፡ ውይም፡ እህትሽን፡ ልከሽ፡ ምን ዓይነት፡ አክሲዬን፡ እንደሚሽጡ፡ ትጠይቅልሽ፡ አስሮቹን፡ መርጠሽ፡ መግዛትና፡ እንደገዛሻቸውም፡ መርሳት፡ ነው፡ ስራቸውን፡ ይስሩ፡ ከእስር፡ አመት፡ በኋላ፡ ምን፡ ያህል፡ እንዳገኘሽ፡ ትነግርኛለሽ፡ ደግሞ፡ እኔ፡ ራሴ፡ ካልሰራሁኝ፡ አይሆንም፡ ካልሽ፡ ቦታሽን፡ በእህትሽ፡ ተክተሽ፡ ተመለሽና፡ ጫላን፡ አማክሪው፡ በብድርም፡ መጀመር፡ ትችያለች፡ ግን፡ ነገ፡ ዛሬ፡ እያልሽ፡ ግዜሽን፡ እንዳትወስጅ፡ ለምን፡ ልጅ፡ ካልወለድሽም፡ አግብተሽ፡ ወልደሽ፡ በክብር፡ ትኖርያለሽ፡ በግዜ፡ ካልወለድሽ፡ ግን፡ ችግር፡ ነው፡ ግዜ፡ ያመልጥሻል፡ ብቻ፡ ሴትም፡ ሆነ፡ ወንድ፡ 50 ዓመት፡ ድረስ፡ነው፡ ያላቹህ፡እድል፡ከዛ፡ በኃላ፡ የቁልቁለት፡ ጉዞ፡ ነው። ሰለዝህ፡ ብዙ፡ ግዜ፡ ያለን፡ እንዳይመስልሽ፡ እንዳይመስለን፡ ሞክረሽ፡ ባይሆንም፡ አይቆጭሽም።

  • @BekiAddisu
    @BekiAddisu Рік тому

    ጠያቂው አልተመቸኝም step አይጠብቅም