@TECHNICAL EXPERTS. First you have to know the type of your footprint for which purpose and if, in case, it's for purposes of, TIN request , you have to ask any inland revenue office near to you for information ,but,,,,,. If, in case you want to take a card or hard copy, a print of TIN, ask your local inland revenue office to collect it by your name or by your footprint, which has generated the TIN that you have given at university . Thank you !!!!
great deeds cala thanks for your information Tin number yezegal ende end neged fikad? I'm private sector worker and I have tin number but now I stop working can I close that tin number and it may cause problem on me???
Selam meskele ena chala ebakih melsilgni abate mekina sigeza bene sim neber nigd fekad yewetaw mekinaw teshiual ene begile ke dubia eka mamtat lijemr new ena endet new nigid fikad mawtat michilew
ምርጥ 5 የስራ አማራጮች፣ኢትዮጵያ ውስጥ ብሰሩ አትራፊ የሆኑ ምርጥ 5 ቢዝነሶች
ua-cam.com/video/5jARD9Ogonw/v-deo.html
Ere mels eyetebeku new
የምን መልስ?
እኛ ነጋዴዎች መርካቶ እቃ ስንገዛ ደረሰኝ አይሰጡም መጨረሻ አመት ላይ ሂስብ ለማወራረድ ከባድ ነው ለዛ ነው በቁርጥ ግብር የምንሰራው በነገራችን ላይ ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉ ነገር የተጭበረበረ ነው አገሪቷን የሚያቆረቅዝና የኛም የስራነው ገንዘብ በረከት የለውም ሁልግዜ ንፁህ ስራ እራሴንም ሃገሬንም የሚጠቅም መስራት እፈልጋለሁ .
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ የሰራሽውን ይባርክልሽ የእውነት አከበርኩሽ ❤❤
ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው.
በያላችሁበት የአለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ
አሜን
አመሰግናለሁ በርቱ ጥሩ መረጃ ነው
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቹ ።ደስ የሚል መልክት ነው ያስተላለፋቹት እናመሰግናለን
የመዳን ቅሞሞች ፈጣሬንይጠብቃችሁ
አሜን🙏
በጣምጥሩ ነው ያገኝሁት ምክር ። በሕብረትሽርክና ነው ምሰራው አመስግ ናለሁ።
ዋው ምርጥ መረጃ ነው ያካፈላችሁን ክበሩልን በተለይ ወደፊት መሰራት ለምንፈልግ ግልፅያለመረጃ አካፍላችሁናል
ሌላው አሰልች የሆነው ማስታወቂያውን አበዛከው እንድታይ ቢያንስ በአሰር በሰባት ደቂቃ አድርግ በዬሁለት ደቂቃማስታወቂያ አሰልች ነው ወድሜ
የሀገር ዉስጥ ገቢ ሠራተኞች በሆነ ባልሆነ ምክኒያት እየወነጀሉ በየጊዜዉ እየመጡ በሳምንት ሁለት ሶስቴ እየመጡ ነጋዴን በጉቦ በማስጨነቅ እንዳትሰራ የሚያደርጉ በጉቦ የጠበደሉ የገቢ ሠራተኞች ከላይ እስከ ታች ተናበዉ ስለሚሠሩ ለማን ትከሳለህ?
ትክክለኛ መረጃ ነው በዉነት እናመሰግናለን
ሰላም እና ጤና ለገቢያ ሚዲያ ሰላማቹ ይብዛ
በጣም እናመሰግናለን
Thanks for your service
ጥሩ መረጃነዉ እናመሰግናለን 🥰🙏
ኑ 🌹 የሙስሊም ልጆች እና ሴቶች ኑ የቁራኣን ተፍሲር እንማር 👉🏻ፕሮፋይሌ በመጫን ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌷
በጨረቃ ቤት እንዴት ነው tn ነምብር ማግኘት ማውጣት ይቻላል
ጠቃሚ መረጃ ነው።
እናመሠግናለን
ሰላም ገብያ ሚዲያዎች የምትሰጡት መረጃ በጣም ቆንጆ ነው ጥያቄ ነበረኝ ንግድ ፈቃድ ማዘጋት ፈልጌ ነበር ስራ ካቆምን 4 አመት ሆኖናል ግን ስላላዘጋን ሁለም ፈቃዳችንን እናሳድሳለን እና ኣሁን ለማዘጋት ምንድነው ምድረግ ያለብኝ
በውስጥ መስመር ያናግሩን
ሰላም ገበያ ሚዲያ የመንግስት ሰራተኛ ሲቀጠር የሚያወጣው ቲን ነምበር ለንግድም መጠቀም ይችላል ወይስ ሌላ ማውጣት አለበት
It is also my question🙋
ጥሩ መረጃነዉ👉🏼🎧ከሥራም በፊት ከንግግርም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👂እናም እህቶቸ ኑ ዲናችንን እንማር የኪታብ ተፍሲሮችን ባጭር ግዜዉሥጥ እናኽትም እንማር ኑ ፕሩፋይሌን ተጭነዉ ጎራይበሉ 👏🏼👈🏽
በንግድ ምዝገባና በንግድ ፈቃድ መካከል ያለውን ልዩነት አብራሩት።
ዋውውውው በተለይ ስለ ቢዝነስ ቡዙ ትምህርት ትስጣለህ ቡዙ ኣውቀናል ቀጥልበት
ወንዲማችን በርታ እኔ እንዲጠይቅልኝ እምፈልገዉ የእህል ማበጃጃ የጤፍ ማዘጋጃ ማሺን ና የገብስ መፈተጊያ ማሺን እቃዉ ምን እንደሚመሥልና የዋጋ ተመን ብትጠይቅልን ?
ገቢዎች ላይ ቀበሌዎች ላይ ሙስና ሚንስትር ትኩረት አድርጉልን እባካቹ ሚጠይቁት ብር ቁጥር እራሱ ቆጥረው ያልጨረሱ ናቸው እና የመንግስት መስራቤት ላይ ትኩረተት ይደረግበት እባካቹ ሙስና ጉቦ መብላት ማጋለት ለህግ ማቅረብ ያስፈልጋል
እናመሰግናለን
ምርጥ ሃሳብ
ጥሩ መረጃ ነው። በአዲሱ ህግ አንድ ሰው የንግድ ፍቃድ በተለይም የማማከር አገልግሎት (Consultancy Service) ለማውጣት ሊሠራበት ያሰበውን ቤት የኪራይ ውል የግድ ያስፈልገዋል ወይ?
ሰላም እንኳን በሰላም መጣችሁ ገበያ ሚዲያ በሩቱልን
እናመሰግናለን ጠንክሩ አይዞችሁ
It is agood tip thank you
ጎበዝ ጥሩ ዝግጅት 🙏
ሰላም ጫላ&መስቀሌ እንዴት ናችሁ
በርቱ ጥሩ ነው
ፕሮግራምህ በጣም ደስ ይላል በርታ
አንድ ሰው በብዙ ዘርፍ ንግድ ፈቃድ ማዉጣት ይችላል ወይስ?
Tnks it is to much helping
ወይ ጉድ እኔ እንደ መታወቂያ አወጣጥ ይመስለኛል እኮ 👌👌👌👌
Enamesegenaln ejige betam teqami meker. New
ሰላም ጫላ ንግድ ፍቃድ ከወጣ በኃላ አድራሻ ስንቀይር ያለው ሂደት ምን ይመስላል ??
nice massage
Thank you
ቲን ነምበር ያወጣሁት የ ህክምና ባለሙያ እያለሁ ነበር። አሁን ንግድ ዉስጥ መግባት ብፈልግ የ ቆየዉን ቲን ነበር መጠቀም እችላለሁ?
Great job Chala
ወንድሞች እንወዳለን በጣም ጠቀም መረጃ ነው የሰጣቸው!
የገበያ ሚድያ የምታቀረቡልን ሁል ግዜም አሰፈላጊ ስለሆነ ክብር አለኝ በአንድ ቲም ነበር የተለያዪ የንግድ ፈቃድ ማውጣት ይቻላል ውይ እንደምትመልስልኝ ተዉ አለኝ ጫላ መለልካም ሰው
መልሱ ቪዲዮ ላይ አለ ፣ችግሩ ቪዲዮውን አላዩትም እንጂ
እናመሰግናለን ❤❤ ስራ ቦታው ሱቁ/ የቀበሌ ከሆነስ??
ህብረት ሽርክና ማህበር ቲንና ፈቃድ አዉጥተን ስራ አልሰራንም ደረሰኝም አላሳተምንም ፍቃዱን መመለስ አለብን?አዲስአበባ ነን
አኔ ትልቅ ድርጀት ተቀጥሬ ነው የምሰራው ስራ ስጀምር Tin Number አውጥቼ ነው የጀመርኩት እሱን Tin ለንግድ ፍቃድ መጠቀም እችላለሁ ወንድም
ትችላለህ ትን ነበር ካለህ ንግድ ፊቃድ ይሰጥሀል
ግሩም መረጃ ነው !!!
ወደመርካቶም ያለው ጉዳይ በአውን ግዜ ያሳዝናል ነጋዴ እያለቀሰ ነው የሚሰረው በጣም ያሳዝናል ግብር ከፋይ ወኖ እንደሌባ እየታየ ነው
Guys tnx for deep explantion keep it up
Thank u
ብር ለመበደር ንግድ ፍቃድ ያስፈልጋል ብለውኝ ብድሩ ሳይሳካልኝ ስደት ሄድኩኝ አሁን ቲነበሩ ኦን ላይ ነው እየሰራሁ አይደለም እና ምንድነው መፍትሄው
ሰላም አዲስ ንግድ ፍቃድ ማውት እፈልጋለሁ የአዲስ አበባ መታወቂያ ግን የለኝም ምን ላድርግ ዲጂታሉ ይሆነኛል ወይንስ አይሆነኝም????
thanks my bros
የመንግስት ሰራተኛ ነኝ ቲን ነምበር አለኝ ይህን ቲን ለንግድ መጠቀም እችላለሁ?
ሱቅ ሳልከፋት አየር ባየር ቯት 15% አየከፈልኩ በደርሰኝ መስራት ይቻላል
በሀገራችን ያሉ ቢሮክራሲዎች ለዜጎች ምንም እዝነት የልለው አሰለችና የዜጎችን ህልውና የሚጋፋ መንግስት የራሱን ጥቅም እንጂ ለአዲስ ስራ ጀማሪዎች እና ካፒታላቸው ዝቅተኛ ለሆነ ዜጎች አዳናቃፊ እና ከስራ መስክ የሚያሶጣ መገርሰስ ያለበት ሚስኪን በዳይ ህግ ነው በኛ ሀገር ዜጎች ናቸው ሀገሬ የሚሏት እንጂ የሀገራችን ህግ ዜጋዬ አይለንም
Good, thank you!!
ስለመረጃችሁ በጣም አመሰግናለሁ እኔ ሱፐርማርኬት መክፈት እፈልጋለሁኝ ንግድ ፍቃድ ለማውጣት ፕሮሰሱ ምንድን ነው ንግድ ፍቃዱን በግሪን ካርዴ ማውጣት ( በፓስፖርት ) ማውጣት እችላለሁ እባካችሁ መልሱን እጠብቃለሁኝ
Amesegenalewu.
Galatooma yaada baay'ee bareeda
በመሀበራት ተደራጅተን ስንሰራ ያወጣነው ንግድ ፍቃድ እናም ማህበሩ ተበትኗል ግን ንግድ ፍቃዱን አልመለስንም:አላሳደስንም አሁን በግል ንግድ ፍቃድ ማውጣት አንችልም ማለት ነው?
ለምሳሌ እኔ ቤት ተከራይቼ በጨርቃጨርቅ ንግድ ፈቃድ ባወጣ እና ትርፋማ ሳልሆን ብቀር ለማዘጋት አልችልም ወይ? የሚያመጣውስ ነገር ምንድነው?
መረጃ ጠፋ ተብሎ ለቀረ ፈቃድ እዴት ነው ሚሆነው?
🙏
አተመልካምነህጫላሠላምንህ
thaks chala
እኛ ማይክሮ ነን ተደራጅተን ነው አል 17.13.2015.ነው ያወጣነው ገቢሆች መተው አሸጉት ይኤ ትክክል ነው ገቢሆች አዋጭነቱን ሳናረጋግጥ ቫት ግባ አሉ ኬት አምጥተነው ምንገባው
ene serategna negn enam tin no. alegn le salary awitu tebilen ena wede nigd fikad mekeyer yichalal?
Enamesegnalen
Galatomaa qaalii nama barnoota baredaa dha wolhii nu jiradhaa
University eyalew ke federal metew ashara seten nbr. Ena TIN number alegn malet nw?
እኛ እንደዛ አላልንም
አዎ
@@gemechunebi7032 so how do I get that number? Because I don't know it
@TECHNICAL EXPERTS. First you have to know the type of your footprint for which purpose and if, in case, it's for purposes of, TIN request , you have to ask any inland revenue office near to you for information ,but,,,,,. If, in case you want to take a card or hard copy, a print of TIN, ask your local inland revenue office to collect it by your name or by your footprint, which has generated the TIN that you have given at university . Thank you !!!!
ንግድ ፍቃድ ለማዘጋት ሲኬድ ብዙ ችግር አለ እኛ 500,000 ተጠይቀናል ካልተከፈለ ንብረት በሀራጅ ይሸጣል አሉን
ቲነበር የጠፋበት ሰምንማድረግ አለበት ጫላ እሰኪመልሰልኝ
አይጠፋም፣በስም ይወጣል
@@gebeyamedia yiqirta andi Nagari lixayiqa wodajachin ka wuchi talavajin atazagabu yamibal nagar mindino
አመሰግናለሁ
አይጠፋም ያወጡታል በስምህ❤
የቀን ገብዬ 300 ብር ነው ከኔ ስንት ይጠበቃል
ንግድ ፍቃድ ነበረት ሳልዘጋ ሳልመልስ ስደት መጣሁ አሁን ችግር ያመጣብኛል
እኔም 2አመት ሆነው ካወጣሁት ምንም ሣልጠቀምበት ከሀገር ወጣሁ ሄጄ ማሣደሥነው ሌላ ጣጣ እዳያመጡብኝ
በርታ
ሰላም ገብያ ሚድያዎች
የኢትዮጵታ ዜግነት ከሌለህ የውጪ ዜጋ ከሆንክ ንግድ ፍቃድ ለማውጣት ምን ማሟላት ኣለብህ❤
ስታዘጋም ችግር አለ ስታስከፍትም ችግር አለ ለምን ሁሌ ችግር ማጉላላት መቼ ነው ምናድው ቢያን በዚህ በዚ ሀላፊነት ሚሰማው ሰው ስለማይቀጠር ማህበረሰቡን ማጉላላት እና ሙስና ጉቦ ጉርሻ ተሰቶም መከራተቱ ያልተማረ ሰው ቦታውን ይይዛል ከዛ የ 1 ሰሀት ስራ ወይም 20ደቂቃ ስራ 3- 4 ቀን ማመላለስ
keep it up
online ንግድ ፍቃድ ቢወጣ ምን ችግርን ያስከትላል?
Baga nagaan dhuftaan
ተታለው ንግድ ፍቃድ ያውጡ ምንድን ነው የሚደረገው
❤❤❤❤❤❤
ስልክ ቁጥራችሁን pls
እስከ ሰንት ብር መበደሪ ይቻላል
great deeds cala thanks for your information
Tin number yezegal ende end neged fikad?
I'm private sector worker and I have tin number but now I stop working
can I close that tin number and it may cause problem on me???
Ti no ena nigid fikad and aydelum
@@gebeyamedia selezi bayizega chegr yelahum
ወረዳ 7ልደታ ክፍለ ከተማ ጎላ ሚካአኤል የተባለ ቦታ ሙሉ ወረዳው ን ከሌላ ቦታ በመጡ ሰዎች ቀይሩልን ሰው በብዙ መንገድ ተንገላታ
እንዴት ነው ታድያ እኔ አሁን ትግራይ ላይ ነው ንግድ ፈቃድ ያወጣሁት አሁን ላይ ማሳደስም ማስዘጋትም አልችልም ደሞ ካላሣደስኩት እራሱ ኮ መቼ ያሰሩኝ እና ነው የአመታት ደምረው የሚያስከፍሉኝ?
እባካቹን መፍቴ የት ነው ማገኘው ገና 2ለት ወር ነው ያወጣነው ቫት ግባ አሉ በምን አቅሜ
ሰልካችሁን ፈልጌ ነበር
ኢንተርነት ቤት ህድ ኢያሉ ይመልሳሉ 150 ብር ይጠይቃሉ ኢኒተርነት ቤቶች
ክርጅም ግዚ በኋዋላ ፈቃዱነም ቲን ነምበሩን መመለሰ ፈልጊ ያልሰራንበት ቢሆንም ግብር ቢጠይቁኝ በሚል ልመለሰኩም ምን ይሽላል? ምን ያህል ቅጥጣት ይጠይቃሉ?
እኔ ንግድ ፈቃድ ሳላወጣ "በስህተት የባጃጅ ንግድ ፈቃድ አወጥተዃል አሉኝ online ላይ ገብቷል" አሁን እንዴት መሰረዝ እችላለሁኝ?
ለቲን ቁጥር ካርታ አያስፈልግም
አንዴ የተሰጠ አሻራ ስራ ካቆምክ በሀላ 11:28 ለምን ያክል ጊዜ ያገለግላል
Selam meskele ena chala ebakih melsilgni abate mekina sigeza bene sim neber nigd fekad yewetaw mekinaw teshiual ene begile ke dubia eka mamtat lijemr new ena endet new nigid fikad mawtat michilew
ንግድ ፍቃድ አዘግተን ቢሆን ቲን ነበሩ ሳይዘጋ ቢቆይ ምን ችግር ያመጣል ለቲን ነበር ቆይታ የሚከፈል ክፍያ አለው??
ቲን ነምበሬ ከንግድ ፈቃዴጋ አብረው ተቃጥለውብኛል የዛሬ 9 አመት አካባቢ እኔም ተበሳጭቼ ወጣሁ ሪፓርት አላደረኩም ምንድነው ቀጥሎ የሚሆነው በደንብ ንገሩኝ