በ100 ሺ ብር መነሻ ብቻ በወር እስከ 50 ሺ ብር የተጣራ ትርፍ ! ማየት ማመን ነው | business ideas in Ethiopia|small business

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 163

  • @Serkadds
    @Serkadds 3 місяці тому +6

    እግዚአብሔር ይባርክህ አይጉደልብህ ሙሉ ይሁን ቤትህብዙ ተስፋ አስቆራጭ ነገር አይተን እንደዚህ ደግሞ እምያበረታ ሰው ሲገኝ ደስ ይላል ተስፋ ይሰጣል

  • @የኔእናትልዩናት-ቈ5ተ
    @የኔእናትልዩናት-ቈ5ተ 6 місяців тому +56

    ዛሬ አንደኛ ነኝ ስራ የለም እያሉ ተስፍ ያስቆርጡናል የናንተ ቪዱዬ ደሞ ተስፍ ይሰጠናል እናመሰግናለን😊

    • @HawaHassen-m2q
      @HawaHassen-m2q 6 місяців тому +6

      የማይሰሩ ናቸው ስራ የለም የምሉት

    • @fayofayo3010
      @fayofayo3010 6 місяців тому

      Yes

    • @MrsEshee
      @MrsEshee 5 місяців тому

      ተስፋማ ለማን ብለን ትቆርጣለን

    • @dejenebona86
      @dejenebona86 4 місяці тому

    • @dejenebona86
      @dejenebona86 4 місяці тому

  • @bogalewoldemariam
    @bogalewoldemariam 5 місяців тому +10

    ሐበሻ ብዙ ግዜ መልካም ነገሮችን ግልጽ አያደርግም።እናንቴ ግን ተጠቅማችሁ ሌላውን ለመጥቀም የተነሳችሁ ናችሁ።እናመሠግናለን። እናንቴን ጆይን ማድረግ እፈልጋለሁ።ካፒታል አያሳስበኝም።

  • @GebrielaTadesse
    @GebrielaTadesse 6 місяців тому +10

    ገበያ ሚዲያንም የዳንቻ ድርጅት ባለቤትንም በጣም አመሠግናለሁ። ጥሩ መረጃ ነው። እጀምረዋለሁ።

  • @رحمةرحمة-ع4غ
    @رحمةرحمة-ع4غ 6 місяців тому +10

    ዋዉ ደስ የሚል ነዉ ወደ አገር ለመግባት ያበረታታል እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤

  • @GhcJhy
    @GhcJhy 2 місяці тому +2

    በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥህ እኔም መስራት እፈልጋለሁ

  • @SumiSu-pd7ml
    @SumiSu-pd7ml 6 місяців тому +12

    በርቱ እናመሰግናለን
    ወንድም ጫላ ጠፋ በሰላም ነው

    • @ramzia3457
      @ramzia3457 5 місяців тому

      የኔም ጥያቄኑው

  • @SameyMohmmed
    @SameyMohmmed 3 місяці тому +1

    Wow እውነት ግልጽነቱ እራሱ እግዚአብሔር ይባርክቭ ወንድሜ ❤

  • @ChuchuYeGeta
    @ChuchuYeGeta Місяць тому

    አቦ ተባረክ ወገንህንና ሀገርህን ለመጥቀምና ከድህነት የሚላቀቅ የተቀደሰ ሀሳብህን አምላክ ይወደዋል ይበልጡንም ከፍ ያደርግሃል። ነገር ግን ሌላ አምራች ሀይል መፍጠር ስትፈልግ ሲሶፑ ወይንም የሱ ተመሳሳይ መስሪያን እንዴት እንደሚቀመም ብታስረዳ ይበልጥ መልካም ነው።😊

  • @EmuYehya-z9i
    @EmuYehya-z9i 4 місяці тому +1

    በጣም የምመኘዉ ስራ እስኪ አሏህ ያሳካልኝ

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 3 місяці тому +1

    ልክ ነህ ወንድማለም ብዙ ነገር መስራት እንችላለን ፣

  • @birukgidey8805
    @birukgidey8805 6 місяців тому +4

    የፍርቸር ብዝነስ በስት ካብታል እንደ ምጀመር ብታቀርብልን የገበያ ምድያ እናመስግናለን

  • @HawaHassen-m2q
    @HawaHassen-m2q 6 місяців тому +2

    ጥሩ ገለፃ ነው ከሙያው በተጨማሪ ሁሉንም ያገናዘብ ነው።

  • @QAtarQa-kj5pq
    @QAtarQa-kj5pq 6 місяців тому +2

    እናመሰግናለን ገበያዎች በርቱ ቀጥሉበት

  • @rabeyayusef
    @rabeyayusef 2 місяці тому +1

    ጥሩ ስራ ነው በርቱ ተስፍን የሚስጥ

  • @زهورمحمد-ن5ك
    @زهورمحمد-ن5ك 5 місяців тому

    ውድ ጀግናው ኢትዩጵያዊዉ!እጅግ እናመሰግንሀለን! በቀላሉ የሚመረቱትን ለስራ አጦች ብዙ መንገድ ከመክፈትም በላይ መስራት የሚፈልጉትን ለማሰልጠንም ፍቃደኛ በመሆንህ!እጅግ እያመሰግን!ሰላምና ጤና ብርታቱን ይስጣችሁ!! ለውዷ ሐገራችን ፍፁም ሰላምን እንመኛለን!!

  • @Tube-hk9oh
    @Tube-hk9oh 2 місяці тому +1

    ሰላም ገበያ ሚዲያወች በጣም ተስፍየ ሲቀጥል ተሰማኝ ሰደት በቃኝ ብየ 215 ወደሀገር ግገባ ሁሉ እደጠበቁት አልሆነልኝም ምን እደምሰራ የምሰራበት ቦታ ብቻ ቡዙ ብዙ ተስፋ እሚያስቆርጥ ኢብን መታወቂያ ለማደስ አድ አመት አላልቅ ሲለኝ ተመልሸ ስደት ሆነ ምርጫየ ስልኩን እዴት ነዉ ማግኘት እምችለዉ ስራዉን ለመጀመር ❤❤❤❤❤❤ በተረፈ በርቱልን ምንገድ ለጠፋብን ለብዙ ወች ተስፋ ናችሁ እናመሰግናለን ።

  • @BerhanuRufa
    @BerhanuRufa 4 місяці тому

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @indichecewecentil7932
    @indichecewecentil7932 6 місяців тому +1

    ገበያ ሚዲያ ሥለምሰጡን መረጃ እናመሠግናለን እባካቹ የደረቅ ሣሙና አሠራር አሣዩን 🙏

  • @AlayuTesfaye
    @AlayuTesfaye 3 місяці тому +1

    c sope እዴት እናገኛለን A.A

  • @yashikonju8805
    @yashikonju8805 6 місяців тому

    እስክ አይቼ ልጨርሰዉ በጣም እምፈልገዉ ስራ ነዉ ስደት ሰለቸኝ ማርያምን የሀንን ቻናል በጣም ነዉ እምወደዉ ሁልየም ተስፋ የምሰጠኝ በጣም በጣም አመሰግናቹሁ አሎሁ እግዚአብሔር ረጂም እድሜና ጤና ይስጣቹሁ 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @sophieabye8869
    @sophieabye8869 6 місяців тому +2

    Very impressed about his passion, hope to visit when the time allows me

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 6 місяців тому

      ይህ ልጅ የማቀዉ መሰለን በጉሎ (Jatropha) ቤንዚን ሰርቶ በትግሬዎቹ ዘመን ወደ 300 የሚሆኑ ገበሬዎች ሆኖ ማሸኑን ሰርቶላቸዉ ነበር ግን የኢትዬጵያ ነገር 300 ገበሬ መሰማማት ሰላልቻሉ ከሰሩ ይገርምሀል ጉሎ እንሰሳት ሰለማይበሉት ለአጥር ይጠቀሙበት ነበር ሰለዚህ አዳሜ ፍሬዉን ከአጥራቸዉ ለይ ለቅመዉ መጠቀም ጀምረዉ ነበር ግን መሰማማት መከባበር አልተሰጠንም ማጭበርበር ብልጠት ይመሰለናል

  • @alemsebokaalemseboka9797
    @alemsebokaalemseboka9797 6 місяців тому +2

    ምርጥ ሀሳብ ነው

  • @hamedkader4979
    @hamedkader4979 6 місяців тому +7

    ምን ዋጋ አለው የዚህ ሥራ ሙያው ነበረኝ የለሁት ሰውዲ ነው አላህ በሰላም ለሀገሬ የብቃኝና እንሻአላህ ወራቤ ከተማ እሞክረዋለው

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 6 місяців тому +2

      ሳዉዲ እንደዉም ያወጣሀል ዳማከሴ ዳማከሴ የሚል 😂 ሳሙና ሰርተህ በያበሻዉ ቤት ትሸጣለህ የተፈጥሮ ሳሙና እያልክ
      ወንድሚ እንዴት ትላለህ ሳሙና በብልቃጥ ገዝተህ በጥብጠህ ሰልሳ ሊትር ሰታረገዉ አሰበዉ

    • @kedijaabdu4481
      @kedijaabdu4481 4 місяці тому

      እስኪ ንገራኝ በምን መንገድ ለግኝህ እኔ ከአንድ ወር ቦሃለ ሊገባነዉ አገር

  • @Jesus-29
    @Jesus-29 5 місяців тому

    You are smart Man❤. My Question is can I get training at your place how to make Detol,liquid/solid soaps, bleach…… and will you show me the preparation of the chemical C-soap instead of buying .

  • @danydany2357
    @danydany2357 6 місяців тому +17

    ስልጠና ስጡን እስኪ ከስደት ልገባ ነው እና መስራት እፈልጋለሁ😊

    • @mikigere-fn1qv
      @mikigere-fn1qv 4 місяці тому

      ሊቲጌቢ ነው ሞልቃቃ😊

    • @kmloveadamaa8214
      @kmloveadamaa8214 3 місяці тому

      ምነው. ይህ መሞላቀቅ ነው እንዴ​@@mikigere-fn1qv

  • @MoneEfat
    @MoneEfat 6 місяців тому +5

    አቦ ፈጣሪ ይባርክህ እደዉላለሁ

  • @SssAa-nt4nv
    @SssAa-nt4nv Місяць тому

    እኔ ይህንን ስራ ስልጠና ወስጄ ግን ሳመርተው አልመጣ አለኝ ማለት የ2000ሺ ኬሚካል ገዝቼ 1850ብር ነው የሸጥሁት ግን ድጋሚ ለማጥናት ወሰድሁ ግን ኬሚካሉን አሶደዱብኝ መሰለኝ

  • @Olinafolera
    @Olinafolera 5 місяців тому

    Thank you silemitsexun information Chala Gelchu yet hede

  • @YerosanFff
    @YerosanFff 6 місяців тому +4

    😳😳😳😳😳ዋው በጣም የሚገርም ስራነው በጣም ወድጀዋለው ግን የኔጥያቄ ገበያው ላይ ምን አህል ተቀባይነት አለው

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 6 місяців тому +1

      አንድ ኪሎ ገዝተህ ሃያ ኪሎ በጥብጠኸዉ ለአራት ሰዎች በአምሰት ሊትሪ ብሸጥላቹና የነሱን መልሰ ብሰማ አይሻልም

    • @tsehaysamuel8762
      @tsehaysamuel8762 6 місяців тому +1

    • @zaharayimam6727
      @zaharayimam6727 6 місяців тому

      ስራው. ከተጀመረ ተቀባይነት አለው

  • @ምካኢልአባቴ
    @ምካኢልአባቴ 6 місяців тому +2

    በጣም አሪፍ ነዉ ተሰፍ ሰጭ

  • @RahimaBerisa-y8z
    @RahimaBerisa-y8z 2 місяці тому +1

    እናመሰግናለን

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 6 місяців тому +2

    Arif sira new thank you gabaya media

  • @mewdedsol1641
    @mewdedsol1641 6 місяців тому +10

    እኛም ስርተንነበር ግን ጤናቢሮእንዴት ነው በብር እያሳለፉህ ነው ፅድትአርገን ምርቱኳሊቲ ሆኖአላሰራብለውን ገቢዎች ህግተከትለን ሰርተንም አላሰራስለውናል እንትን በምንእየተፋታህ ነው የምትሰራው ምርጥ ምርቶች አሉኝ ግን ሊያሰሩኝ አልቻሉም

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 6 місяців тому

      ወንድሜ ተሰፋ አትቆረጥ በግድ አዲሰባ መሆን አይጠበቅብህም ወጣ ብለህ ሰራ
      ይህ ልጅ የሚለዉ ከገባኝ ኬሚካሉን ወይም ቅመሙን 100% ከአገር ዉሰጥ ነዉ የማገኘዉ ብሎናል ያንተሰ ምርቶች የሀገር ዉሰጥ ግበሀት ነዉ ወይ የሚጠቀመዉ

    • @hailleasmamaw6899
      @hailleasmamaw6899 5 місяців тому

      ​@@ዋሰ
      The chemicals are imported
      only salt and water are locally available
      I am senior Chemist on it too

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 5 місяців тому +1

      OK join him and make strong company b flexible only still their is a chance in our society is very big

    • @sharjahsharjah-lj4gy
      @sharjahsharjah-lj4gy 4 місяці тому

      በምን ላግኝህ እም መስራት እፍልጋለው በእግዚአብሔር

  • @AmergaBasore
    @AmergaBasore 6 місяців тому +1

    በጣም ጥሩ ምክር ነው

  • @truthfor27
    @truthfor27 6 місяців тому +5

    Ke 5 litter to 30 litter mn male new?

    • @MrsEshee
      @MrsEshee 5 місяців тому

      በ1kg csop. ማለት ነው

  • @fathimafathima8148
    @fathimafathima8148 6 місяців тому +2

    አድራሻችሁ የትነው ከድሕነት አውጡኝ

  • @halimaha9666
    @halimaha9666 2 місяці тому

    ኢሻላህ እኔ ከስደትመልስ አንድ ዉጤታማ ሠራተኛ እሆናለሁ ብየ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @GulilatDebebe-f4h
    @GulilatDebebe-f4h 6 місяців тому +1

    አመሰግናለሁ የእኔ ጥያቄበ ሲሶፕ የሚሰራው ፈሳሽሳሙና እና በቀድሞ በ5አይነትኬሚካል የሚሰራው ፈሳሽሳሙና እኩልጥራት አለው በሽያጭዋጋስ ብዙልዩነትይኖረዋል

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 6 місяців тому +2

      እንደሰማሁት አንድ ኪሎ ሲሶፕ በ300ብር ገዘታቹህ 20ሊትር ሳሙና አምርቱ እያለ ነዉ ገዝተህ ሞክረዉ ሰራ ወሰጥ ካለህ
      ከዚህ በፊት አምሰት ዓይነት ግብሃት ያሰፈልጋል ብለሀል ሰንቱ ከወጭ ይገባል ሰንቱሰ አገር ዉሰጥይገኛል ብትነግረኝ ደሰ ይለኛል

  • @kedijjamohammed8044
    @kedijjamohammed8044 6 місяців тому +1

    በጣም ጥሩ ሀሣብ

  • @lamrotlamrot2325
    @lamrotlamrot2325 4 місяці тому

    Maakefaafeyaa alaachu malet nw?? Lemesraat ifeligaalew

  • @AberashDibora
    @AberashDibora 4 місяці тому

    enameseginalen tebarek!!

  • @AaAa-rm7by
    @AaAa-rm7by 2 місяці тому +1

    እኔ ባገኝ ለአንድ ዎር በነፃ እንኩዋን ብታሰሩኝ ስራዉ በጣም እፈልጋለሁ ግን እፈራለሁ

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 5 місяців тому

    ማሻአላህ ስራው በጣም ደስ ይላል

  • @maybeko4714
    @maybeko4714 6 місяців тому +1

    ገቢያ ሚድያ አንደኛ💪💪❤❤

  • @samrawitdessie9497
    @samrawitdessie9497 3 місяці тому

    እኔ መስራት እፈለጋለሁ ግን እንዴት ነው የማገኘው ?
    ስልክህንና አድራሻ ላክልን ወንድሜ

  • @ejigayehu-cq5bi
    @ejigayehu-cq5bi 6 місяців тому +1

    🙏አናመሰግናለን

  • @etuumulneh2568
    @etuumulneh2568 6 місяців тому +1

    Hagere gebche edemlewet tesfa setachugnal amesegnalewu

  • @እሙኢማን-ዠ2መ
    @እሙኢማን-ዠ2መ 5 місяців тому

    እኔምለዉ መቶ ሺ ብር የእቃዉ መግዣነዉ ወይሥ አጠቃላይ አልገባኝም የገባቹ አብራሩልኝ

  • @ወሎገነቴሚዲያ
    @ወሎገነቴሚዲያ 6 місяців тому +1

    ማሸአላህ እናመሰግናለን

  • @እሙየልጃናፋቂ
    @እሙየልጃናፋቂ 6 місяців тому +1

    እናመሰግናለን❤❤

  • @Ayelu.Youtub
    @Ayelu.Youtub 3 місяці тому

    በጣምደሥየሚል

  • @Desudesu-p8s
    @Desudesu-p8s 2 місяці тому

    megobegnet ychalale plz laweraki.

  • @SeidEndris-
    @SeidEndris- 4 місяці тому

    እኔ ሰርቸው ነበር ግን አያዋጣም የምንሸጥበት ዋጋ አያዋጣም

  • @Maye4433
    @Maye4433 Місяць тому

    የት ሰፈር ነው ያለው

  • @BereketBelachew-ok8lo
    @BereketBelachew-ok8lo 6 місяців тому +1

    Sodo silk kuturi bilaki dasii yilali

  • @WelTamrat-fr8ng
    @WelTamrat-fr8ng 5 місяців тому

    ❤ተባረክ ❤

  • @Gebeya2
    @Gebeya2 5 місяців тому +2

    ዳንጎቴ ❤❤

  • @Mulufikr
    @Mulufikr 2 місяці тому

    ዋዉ በርቱ

  • @Tigitube7978
    @Tigitube7978 3 місяці тому

    plc Atlafugn Yet Newu Siltenawu Yet Akebabi Newu Miwesadawu

  • @simamedia6601
    @simamedia6601 5 місяців тому

    ዋው ልጀምር መምጣቴ ነው አድራሻ

  • @رحمةرحمة-ع4غ
    @رحمةرحمة-ع4غ 6 місяців тому +1

    በበለጠ እንዴት ነዉ ስለአመራረቱ መረጃ ማግኘት ምንችለዉ እንዲሁም በምን ያህል ካፒታል መጀመር እንደሚቻል ሙሉ ስራዉን ለመጀመር ካላስቸገርኳቹ መልስ

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 6 місяців тому

      በ300 ብር አንዲ ኪሎ የሳሙና ቅመም ወደ 20 ሊትር ቀይረዉና እየዉ እንደሚያዋጣህ

    • @رحمةرحمة-ع4غ
      @رحمةرحمة-ع4غ 6 місяців тому

      @@ዋሰ አመሰግናለዉ

  • @ashumeta
    @ashumeta 6 місяців тому +2

    የጤና ብቃት ማረጋገጫ አይፈልግም?

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 6 місяців тому +2

      ምን አሰጠየቀህ? የምትጠጣዉ ሳሙና አይደለም ይህንን ያህል ሸፋጣ ታበዛለህ ጤንነቱ ካሰፈራህ አትግዛ ገበያ ለመዝጋት በሕዝ ፊት ሰለ ጤና ታወራለህ። ገዢ ከሆንክ መብትህ ነዉ ሰለጤና ምሰክርነት መጠየቅ እንጀራ በጀሶ ሰትበላ ያልጠየቅህ የጤና ነገር ከተነሳማ አንዲት ንግድ ኢትዬጵያ ዉሰጥ መሰራት አይችልም ሁሉ ነገር በአቅምቲ ነዉ ይህ ሰዉ እንዴት እንደሚያመርት መናገር የለበትም የምናገረዉ ነገር ሰዉ ላይ ችግር ያመጣል ብለህ ጠይቅ በጣም ነዉ ያዘንኩብህ
      ልክ ነዉ መንግሰተችን ለዚህ ልጅ በነፃ,መቶሚሊዬን ሰጥቶ ከዉጭ የሚመጣዉን ሳሙና ማሰቆም ነበረበት ግን ዙራን በምቀኞች ተከበናል እንዳልኩት ልትገዛ ሰትደዉል ጠይቅ

  • @EteneshZemedhun
    @EteneshZemedhun 5 місяців тому +5

    እባክህ ወንድም እኔ እናት ነኝ በትንሽ ብር ለመስራት እፈልጋለሁ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ብትረዳኝ

  • @user-vg3fu1hyat482e
    @user-vg3fu1hyat482e 6 місяців тому

    እኔ መስራት እፈለጋለሁ ግን እደት ብዬ ነው የማገኘው ፕሮዳክሽን ማለቴ ያለሁት እሩቅ ነው ?????

    • @MrsEshee
      @MrsEshee 6 місяців тому +1

      የት ሀገር ነህ?

  • @HewiWegu-tw2cl
    @HewiWegu-tw2cl 6 місяців тому

    Sea soap mndnw ?

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  6 місяців тому

      መልሱ ቪዲዮ ላይ አለ

  • @tsehay9899
    @tsehay9899 5 місяців тому

    ❤ Ene mamerete Efaligale Mene temekerenaliehe❤

    • @tsehay9899
      @tsehay9899 5 місяців тому

      ❤️. Selikihene Asekimexeline Amesegenalew

  • @ashagrerahelworku6907
    @ashagrerahelworku6907 6 місяців тому +1

    C soap የት ይገኛል።

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  6 місяців тому

      መልሱ ቪዲዮ ላይ አለ

    • @MrsEshee
      @MrsEshee 3 місяці тому

      የት ሀገር ነህ

  • @TerpaMaqos
    @TerpaMaqos 5 місяців тому +1

    pleas in need ur help ወንድሞቼ በድኃነት ሞትኩ ከሰውም ፈልጌ ብር አጌኘለሁ ዕቃዎችን ከየት ለጌኘው ከይቅርታ ጋር ተበባሩ plz !!

  • @manayeshayeso
    @manayeshayeso 3 місяці тому

    mashinun keyet magignet yichalal

  • @bilenhaile5689
    @bilenhaile5689 6 місяців тому +1

    ቆኖጅት አንደውይህንን ነገሮ ተመልከችው ያ ልጅሸ ይህነንቢሰራ

  • @tube-kb1iu
    @tube-kb1iu 4 місяці тому

    አንድ ሰረቴኛ ትሰጡኛላችሁ ወጮዉን እኔ እቺላለሁ

  • @gezahgneframe4552
    @gezahgneframe4552 5 місяців тому

    ሞክሬዋለሁ ድንቅ ነው በርቱ

  • @MeseretAbebedebal
    @MeseretAbebedebal 6 місяців тому +1

    enamesgenaln

  • @ErmiyasNigatu-pr3pn
    @ErmiyasNigatu-pr3pn 3 місяці тому +1

    እንደዚህ ያሉ ስራ ፈጣሪዎችን መንግስት መሸለም አለበት

  • @AntoBahiru
    @AntoBahiru 5 місяців тому

    If it is true........nice

  • @tesfaneshtesfa4690
    @tesfaneshtesfa4690 3 місяці тому

    አድራሻችሁ የት ነው

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989 6 місяців тому +1

    ማሻአላህ

  • @etuumulneh2568
    @etuumulneh2568 6 місяців тому +1

    Gebiya midiya meshelem alebachewuu

  • @destatasew671
    @destatasew671 4 місяці тому

    ኢ/ር አዲስ አበባ ብጀምር ምን ተረዳኛለህ

  • @MershaTesema
    @MershaTesema 4 місяці тому

    እሺ ስልክህን ላክልን ወንድሜ

  • @Rehobot3
    @Rehobot3 Місяць тому

    ጀግኖች

  • @يسرا-ز8ك
    @يسرا-ز8ك 3 місяці тому +1

    Absa brtu

  • @derejearaya6150
    @derejearaya6150 3 місяці тому

    Betam tiru new bertu

  • @EmanAhmade
    @EmanAhmade 2 місяці тому

    ተባባሩኝ ፈልጌው ነው

  • @hasnag3161
    @hasnag3161 3 місяці тому

    መልካም ሰው አላህ ከፍ ያርግል

  • @salamasefa6526
    @salamasefa6526 2 місяці тому

    የት ነው አድራሻ

  • @maeregnazrawi5221
    @maeregnazrawi5221 5 місяців тому

    ጉዞ ወደ ሀብት ማማ በሉኛ

  • @DeginetBerhanu
    @DeginetBerhanu 5 місяців тому

    እሼ ሰሞኑን መጣለሁ ይሄን ሰምቼ መቀመጥ አልችልም

  • @SadaSss-c8c
    @SadaSss-c8c 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @AbdiLove-c7p
    @AbdiLove-c7p 3 місяці тому +1

    Ye Adama numbers

  • @AaAa-rm7by
    @AaAa-rm7by 2 місяці тому

    የሐዋሳ ልጅ ነኝ አቅጣጫቻውን ንገሩኝ

  • @Zeyneb-t2e
    @Zeyneb-t2e 2 місяці тому

    Yemr tleyaleh

  • @SeadaMahmmde-f8f
    @SeadaMahmmde-f8f 2 місяці тому

    ደሤ የለም

  • @zizumedia2825
    @zizumedia2825 5 місяців тому

    ከ 1 ኪሎ ሶስ 25 እና 30 ሚመርት ነፐር ከሆነ ለምን በራሱ ምሳሌ አልሰራሀልንም አንተ የሰራሀው በ*10 ሌትር ሂሳብ ነው የሰራሀው ስለዚ ሊቀጥን ይችላል ማለት 25 እና 30 ሌትር ለምንድነው የሰው ልጅ ትክክለኛው ማያወራው 😢 እስኪ ሰርታቹ የምታው ንገሩኝ እውነት ያዋጣል ወይስ ዝምብለውነው

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 4 місяці тому +1

      አቶ ዝም በል ሚድያ
      ይሄንን መሰሪ ጥያቄ ከጠየቁ ወር አለፈዉ እዉነት ሰራ ፈላጊ ቢሆኑ የ300ሳሙና ይሞክሮት
      በተረፈ በአሰር ሊትርምይበጠበጣል በ25 መበጥበጥ ይችላል ምክንያቱ ቪድዬ ላይ አለ
      ይንን ወር ቢሰሩበት ኖሮ ዋነዎን 25 እጅ ያሰመልሱ ነበር
      በወር ሰንት የሳሙና ወጪ እንደሚያወጡ ያቃሉ ይህ ሳሙና የሁለት ወር ወጪዎትን ሸፍኖ ነበረ

    • @MrsEshee
      @MrsEshee 3 місяці тому

      ከ5 ወደ 30 ስትሄድ መቅጠን ሳይሆን ጥራቱ እየወረደ ይሄዳል። አንተ ገበያክን አይተህ ተምጣጣኙን ጥራት ማምረት እንድትችል ታስቦ ነው

  • @SimonKucha55
    @SimonKucha55 6 місяців тому

    ጥሩ ግን አቅም ለሌለን መንግስት ድጋፍ በማድረግ ወጣቶችን ልያደራጅ ይገባል

    • @MrsEshee
      @MrsEshee 5 місяців тому

      አንተ ውስጥ ያለውን አንተው አውጣው። ያንተ ጉዳይ ትንተና አንተ እንጂ የመንግስት አይደለው።

  • @mewdedsol1641
    @mewdedsol1641 6 місяців тому +2

    በሀይላድ መሸጥ ክልክልነው

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 6 місяців тому +2

      ምን ችግር አለ ባለሐይላንዱን አተግዛ እዚህ አሜሪካ ሐገር ሐይላንዱ ፕላሰቲክ ላይ ይይ ሐይላንድ ለመጠጥ ዉሃ አይሆንም ብሎ ይፅፍልሀል እንጂ ለአንተ ተብሎ ሐይላንድ ፕላሰቲክ የመንገዱ አይጣልልህም
      አቤት የተከለከለ ነገር መጦቆም ሰንወድ ለመንግሰት አሳብቀን መንግሰት እርምጃ ሲወሰድ ደግሞ መንግሰት ጨከነ እንላለን
      ይህ ልጅ ክፋት አሰቦ አይደለም ዝቅተኛ ገቢ ያላቸዉ ሐይላንዱን ገዝተወ በብልቃቱ ጨምረዉ ይጠቀማሉ
      ወንድሜ አሜሪካን ሐገርም ባለአምሰቱ ተገዝቶ ነዉ በብልቃቱ እየተጨመረ የምንጠቀምበት ዋጋዉም ይረክሳል ደገሞም ትርጉም ይሰጣለ ብልቃጡን በየግዜዉ መግዛት ሞኝነት ነዉ
      እሺ በሐይላንድ ሳሙና አይሸጥም አልክ ነጭ ናፍጣ የሚገዘበትን ምን ልትላቸዉ ነዉ
      በመጨረሻመ የምልህ ሳሙናዉ, ከተፈጥሮ ከተሰራ ብትጠጣዉም ሆድህን ዠያጥብልሀል

    • @tsehaysamuel8762
      @tsehaysamuel8762 6 місяців тому

      ❤❤❤😊😊😊​@@ዋሰ

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 6 місяців тому

      ​@@tsehaysamuel8762
      እኔንም በሳቅ ገደልከኝ
      አብቹ ብሏል በጣም አሰቸጋሪ ሕዝቦች ነን
      ከፕላሰቲክ ቤት አወጥቶ ኮንዶ ሲሰጣቸዉ ኢሊቨተር የለዉም የሚል ሕዝብ
      እንጀራ በጄሳ በርበሬ በሸክላ ቅቤ በሙዝ በልቶ ሲጠግብ የእጅ መታጠብያ ሳሙና ሲቀርብለት ይህ ሳሙና በጤና ሚኒሰተር ተመርምሮ አልፏል ብሎ የሚጠይቅ ሕዝብ ምን ትለዋለህ

  • @YisakAlemu-r5k
    @YisakAlemu-r5k 6 місяців тому

    good jop

  • @EmanAhmade
    @EmanAhmade 2 місяці тому

    እሄንን ሰውዬ ቁጡር ስጡኝ

  • @Yohanes-ki7id
    @Yohanes-ki7id 6 місяців тому +2

    ባለስልጣኖቹ የሚያሰሩ አይደሉም በአጠቃላይ

    • @Ty23r
      @Ty23r 5 місяців тому

      አፍር ይብሉ ሁሌም በድህነት ማሥቀመጥ የፍለጉ