Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እናመሰግናለን እባክህ ቁጥርህን አስቀምጥልን አቦ ብዙ የምትረዳኝ ነገር አለ
ግልፅ በደንብ የተብራራ መረጃ ነው፡፡ በጣም በጣም እናመሰግናለን፡፡
Yemtserut sra hulem yemigerm new...እስኪ ዛሬ አንድ ነገ ልጠይቃችሁ... ስለ construction finishing ስራ ስልጠና የሚሰጡ ድርጅቶችን ስርልን... በተለይም ስለ alumunium የ ቧምቧ ሥራ እና electric instalation እና አጠቃላይ ስለ finishing ሥራ... Training የሚሰጡ እና ሥራ የምያስጀምሩ ..... አመሰግናለሁ
በርቱልን ባውን ሳአት ወጣቱ ድጋፍ ያስፈልገዋል በተለይ ሙያ ላይ
በርቱ ትክክለኛ መንገድ ላይ ናቹ ፈጣሪ ይጨመርበት 🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም ደስ የምል ሥራ ዘሪፍ ነው እኔም መሰለጠን ስለሚፈልግ መጣለሁ
ይህ ስራ በከፊል ልምዱ አለኝ ከሁለት አይነት ኬሚካሎች እና ከፌበር ጨርቅ ነው የሚሰራው። እኔ መስራት እፈልግ ነበር ግን ክፍለሀገር ስለሆንኩ ምርቱን የሚረከበኝ አላገኝም። ምናልባት እናንተ የምታግዙኝ ከሆነ ብሰራው እለወጥ ነበር።
ዬት ነሽ ነይ አብራን እንስራ
እኔ እንዴት እንደሚሰራ አላቅም ግን ብማረው የት እሰራለሁ ለመጀመርስ የእኔ አቅም ይችለዋል ወይ የሚለው ያሳስበኛል።
ይሔ video ከተሰራ ቆይቷል ወይም የአሁን ነው? ጥያቄዬ video lay ከ20 ደምሮ የሚሰራ ስለሚል አሁን ከሆነ ለማወቅ ነው? 🙏🙏
yeti Neki
Ufffaaa በጣም ደስ ትላላችሁ እውቀትን እግዚአብሔር ያድላቹህ።ethiopians true color
እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ስራ በቅርብ ሀገር ቤት እገባለሁ መጥቸ መሰልጠን እፈልጋለሁ
የምታብራሩት መረጃ በጣም ደስየሚልነው ለስራ ተነሳሽነትይጨምራል በርታ ደሥይላል
በጣም በሚመች መገድ አብራርተሐል ተባረክ
ገበያ ሚዲያ በጣም እናመሰግናለን የምታቀርቡት የስራ ቢዝነጥ በጣም ምርጥ ናቸው ቀጥሉበት አቀራረባቹ የምታስረዱበት መንገድ በጣም ወድጂዋለው 😍😍😍
Thanks!
በወጣ ይተካ ቤታቹ የበርከት ቤት ያድርፍልናቹ🎉🎉
በጣም ምርጥ ማብራሪያ ነው።
ከልጅነቴ ጀምሮ የፈረንጀቹን አሸንጉሊት ሰመለከት መቼ ነዉ የአበሻ መልክ ያለዉ አሸንጉሊት የሚሰራዉ ሰል ይሄዉ እናተ መላ ይዛቹህ ብቅ ብላቹሀል የቀረዉ የግዜዉን ታዋቂ ሰዎች ምሰል ሰርታቹህ እንደማያቹህ ተሰፋ አለኝሲቀጥል ሞልዱን ካለ በሰራሚክ የባኞ ቤት ዕቃ ብትሰሩበት በአጠቃላይ ከዉጭ ተተከት ነበርሌላዉ ደግሞ ምንም ገንዘብ የሌላቸዉ ሰልጠናዉን ብቻ ወሰደዉ ደበኛዉ የፈለገዉን ሞልድ ብቻ በመግዛት የሰለጠኑ ሰራተኞች ቀጥሮ ማሰራት ይችላል
ለመጀመር ከባድ ይመስለኛል ማለቴ አካሄዱ። በተጨማሪ ደሞ የገበያው ነገርስ እንዴት ነው? ተቀባይ አለ ወይስ ላመረትነውም ቦታ ፈልገን ልንሸጥ ነው?
ThankYou For Your Endless Information
Nicely elaborated presentation. Thank you Gentleman! Really satisfying. Keep it up .I will pay you a visit someday.
እናመሰግናለን ወንድም
ምንም ማለት አይደለም 👍👍👍
ዋው ምርጥ አገላለፅ
እንዴት ልናገኘው እንችላለን
ሥልጠና ለመዉሰድም ሆነ አንዳንድ ነገሮች ለመቅሰም ለመምጣት ነበር ማሽኖች ለማሰራትም አብረን ለመሻገርም ጭምር ነዉ
በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤
እኔ መሰልጠን እፈልጋለሁ የት ነው የምትገኙት ስልክህን
እግዚአብሔር ይመሥገን!!! እግዚአብሔር ፈውሱን ይላክላት!!!🙏❤️🙏
በጣም ጥሩ ስራ ነው በርቱስልጠና ለመውሰድ እፈልጋለው እኔ
ሰላም ሰላም ዉድ ቤተሰቦቻችን እንካን ደደና መጣቹ ገበያ ሚድያ እናመሰግናለን ለምትሰጡን መረጃ
በጣም ሚገርም ነው ሄጄ እሰለጥናለሁ
እናመሰግናለን በጣም
የተለያዩ የሙያ ዘርፎች በተጨማሪና በሰፋት ብታቀርቡና ብታሰተዌውቁ ጥሩ ነው!!!!
መገኛችሁ የት ነው
Nice job. can you tell me training cost?
በጣም ደስ ይላል
ምርጥ ነገር ነው
Wendell endet lagegnh echilalehu
Please ሴራሚክ ማተረያል የሚጨመረዉን ኬሚካል እንዴት ነዉ ከዉጪ ልታመጡልኘ የምትችሉት
When I came Ethiopia I need to take all business course
wow ቅልጥፍና ❤
ዋውደስይላልተባረኩ
በሴራሚክ የሚሰሩትን የወለል ንጣፎችም ሆነ የሻወር ቤት ግድግዳ በፋይበር ግላስ መሰራት ይችላል?
2ቱ አንድ ላይ እንዴት ይገናኛል
በመካከለኛ ደረጃ የሚሰሩት ምን ያክል በጀት ያስፈልጋል
Nice job
ስልጠናው ኦን ላይን ማገኘት ይቻላል?
wow arif ye bizness hasab new thank you❤❤
i need it
ወንድሜ እኔ በጣም መስራት እፈልጋለሁ ስልክህን እንዴት ማግኘት እችላለሁ
Girgirda lay ba wusxi yami laxafi masiraat yichalal?
እናመሰግናለን
እኛ የክፍለ ሀገር ልጆች ምርቱን ማን ይቀበለናል
እናመሰግናለን በመጀምርያ መቀጠል እየሰራ ሳምኘል ቢያሳዬ
Thank you very much🙏
የከሰል ምድጃ ወይም ግርግራ እጣን ማጬሻ ይቻላል
የአበባ እቃው 🤔 የት ነው አድራሻቸው?
Mashallah❤❤❤❤
የአበባ ማሥቀመጫ ለመሥራት ብፈልግ በስንት ብር ይበቃል በትንሹ ለመጀመር
የሚገርም አገላለፅ
በጣም ምርጥ ስራ ምርጥ አገላለፅ ስልጠናው ለመውሰድ ስልክ ቁጥራቹን ብታስቀምጡልኝ
Thank you for all
ለስልጠና ምን ያህል ገንዘብ ያስፈልጋል አድራሻስ
በምን አድራሻ እናግኛቹህ
ስልክ ቁጥር ሳርስ ምኑጋ እንምጣ
እንዴት ነው ቅርጽ ምናወጣው
efeligewalew endet mginet yichalal
አድራሻክን ብታስቀምጥልን ጥሩ ነበር
ቪዲዮ ላይ አለ
Bro btame dase yelale
ዋጋቸው ስንት ነው
training all over the country please
ስልጠናው ስንት ቀን ነው
ለተግባር ሥልጠና ምን ያህል ክፍያ ይጠይቃል ።
አድራሻቸውን እና ሰልክ ቁጥራቸውን እፈልጋለው
ሀዋሳ አይከፈትም
I want the training and start the business and were can I get the information
adirashachihu yet akababi new? Betam des yilal tebareku!!
መሰልጠን ፈልጋለው
እባክህን አድራሻ እኔ ክፍለ ሀገር ስለሆንኩ መጥቼ መሰልጠን እፈልጋለሁ
ችግሩ ቪዲዮውን አታዩትም እንጂ አድራሻ እና ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል
የሳሙናው ማምረቻ ፈልጌ ነበር
እውነት እኔም ያሳየን
ስንት ቀን ነው ስልጠናው
ከምካሎቹን ከት እናገኛለን?
በኪሎ ይሸጣል 📞📞
Enamesegnalen
ene hasebu Aseraru gen Algebngm
ኬሚካሉ አንዲት ለሮቶ ያስፈልገናል
ስልጠና ለመውሰድ የትነው ክፍያቺሁ ሰትነው
Barta.gobaz❤🎉🎉🎉
ግብኣቶች ከየት ይገኛል
መልሱ ቪዲዮ ላይ አለ
ሠለም እዴትነቹ ሲልክቁጥር አስታወቁ እፋልንገለሁ
ሥልካቹን እና ቦታችሁን ግለፁልኝ
Tirunew endet mejemer yichalal
ጋይስ ትልቅ ቦታና ገንዘብ ያስፈልገዋል
እባክህ ወገኔ ተባበረኝ ሶስት ሺ ሊትር ተነዲሎብኝ ዝም ብሎ ተቀምጣል እንደት ማስጠገን ይቻላል. Please
የት ነው ያለው?
📞📞 ይሰራል
ደሴ አይከፈትም እዴ
ስልክህን ወድም
ስልክህን ብታስቀምጥልን
ኧረ አያለው እኔ ያልኩት የጫላን ነው
Galatoma insha Allah gafan biyya dhuffu isi n argun barbada me akamitin argamtu
bamin edawlilachu
Mekele kefetu
Enem mamara ifaligalewu Gin indeti newe mamar ye michilewu
Arif timirt
እናመሰግናል እስቲ ስልካችሁ አስቀሙጡለን በናታችሁ
አይሰጡም ለምን እንደሆነ አላውቅም
አር እባካችሁን ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል
አረ እባካችሁን ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል
ቁጥር በደንብ ነው ያስቀመጡት 33ኛው ደቂቃ አካባቢ ነው እንደገና ተረጋግተህ እየው
@@gebeyamedia የለም
Yet new yemitaseletnut memar efeligalew
Akkami nagumaa wanii garii Gotanii galatomaa
ቦታውን እና ስልክ ቁጥሩን ባክን ላክልኝ
እናመሰግናለን እባክህ ቁጥርህን አስቀምጥልን አቦ ብዙ የምትረዳኝ ነገር አለ
ግልፅ በደንብ የተብራራ መረጃ ነው፡፡ በጣም በጣም እናመሰግናለን፡፡
Yemtserut sra hulem yemigerm new...እስኪ ዛሬ አንድ ነገ ልጠይቃችሁ... ስለ construction finishing ስራ ስልጠና የሚሰጡ ድርጅቶችን ስርልን... በተለይም ስለ alumunium የ ቧምቧ ሥራ እና electric instalation እና አጠቃላይ ስለ finishing ሥራ... Training የሚሰጡ እና ሥራ የምያስጀምሩ ..... አመሰግናለሁ
በርቱልን ባውን ሳአት ወጣቱ ድጋፍ ያስፈልገዋል በተለይ ሙያ ላይ
በርቱ ትክክለኛ መንገድ ላይ ናቹ ፈጣሪ ይጨመርበት 🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም ደስ የምል ሥራ ዘሪፍ ነው እኔም መሰለጠን ስለሚፈልግ መጣለሁ
ይህ ስራ በከፊል ልምዱ አለኝ ከሁለት አይነት ኬሚካሎች እና ከፌበር ጨርቅ ነው የሚሰራው። እኔ መስራት እፈልግ ነበር ግን ክፍለሀገር ስለሆንኩ ምርቱን የሚረከበኝ አላገኝም። ምናልባት እናንተ የምታግዙኝ ከሆነ ብሰራው እለወጥ ነበር።
ዬት ነሽ ነይ አብራን እንስራ
እኔ እንዴት እንደሚሰራ አላቅም ግን ብማረው የት እሰራለሁ ለመጀመርስ የእኔ አቅም ይችለዋል ወይ የሚለው ያሳስበኛል።
ይሔ video ከተሰራ ቆይቷል ወይም የአሁን ነው? ጥያቄዬ video lay ከ20 ደምሮ የሚሰራ ስለሚል አሁን ከሆነ ለማወቅ ነው? 🙏🙏
yeti Neki
Ufffaaa በጣም ደስ ትላላችሁ እውቀትን እግዚአብሔር ያድላቹህ።ethiopians true color
እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ስራ በቅርብ ሀገር ቤት እገባለሁ መጥቸ መሰልጠን እፈልጋለሁ
የምታብራሩት መረጃ በጣም ደስየሚልነው ለስራ ተነሳሽነትይጨምራል በርታ ደሥይላል
በጣም በሚመች መገድ አብራርተሐል ተባረክ
ገበያ ሚዲያ በጣም እናመሰግናለን የምታቀርቡት የስራ ቢዝነጥ በጣም ምርጥ ናቸው ቀጥሉበት አቀራረባቹ የምታስረዱበት መንገድ በጣም ወድጂዋለው 😍😍😍
Thanks!
በወጣ ይተካ ቤታቹ የበርከት ቤት ያድርፍልናቹ🎉🎉
በጣም ምርጥ ማብራሪያ ነው።
ከልጅነቴ ጀምሮ የፈረንጀቹን አሸንጉሊት ሰመለከት መቼ ነዉ የአበሻ መልክ ያለዉ አሸንጉሊት የሚሰራዉ ሰል ይሄዉ እናተ መላ ይዛቹህ ብቅ ብላቹሀል የቀረዉ የግዜዉን ታዋቂ ሰዎች ምሰል ሰርታቹህ እንደማያቹህ ተሰፋ አለኝ
ሲቀጥል ሞልዱን ካለ በሰራሚክ የባኞ ቤት ዕቃ ብትሰሩበት በአጠቃላይ ከዉጭ ተተከት ነበር
ሌላዉ ደግሞ ምንም ገንዘብ የሌላቸዉ ሰልጠናዉን ብቻ ወሰደዉ ደበኛዉ የፈለገዉን ሞልድ ብቻ በመግዛት የሰለጠኑ ሰራተኞች ቀጥሮ ማሰራት ይችላል
ለመጀመር ከባድ ይመስለኛል ማለቴ አካሄዱ። በተጨማሪ ደሞ የገበያው ነገርስ እንዴት ነው? ተቀባይ አለ ወይስ ላመረትነውም ቦታ ፈልገን ልንሸጥ ነው?
ThankYou For Your Endless Information
Nicely elaborated presentation. Thank you Gentleman! Really satisfying. Keep it up .I will pay you a visit someday.
እናመሰግናለን ወንድም
ምንም ማለት አይደለም 👍👍👍
ዋው ምርጥ አገላለፅ
እንዴት ልናገኘው እንችላለን
ሥልጠና ለመዉሰድም ሆነ አንዳንድ ነገሮች ለመቅሰም ለመምጣት ነበር ማሽኖች ለማሰራትም አብረን ለመሻገርም ጭምር ነዉ
በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤
እኔ መሰልጠን እፈልጋለሁ የት ነው የምትገኙት ስልክህን
እግዚአብሔር ይመሥገን!!! እግዚአብሔር ፈውሱን ይላክላት!!!🙏❤️🙏
በጣም ጥሩ ስራ ነው በርቱ
ስልጠና ለመውሰድ እፈልጋለው እኔ
ሰላም ሰላም ዉድ ቤተሰቦቻችን እንካን ደደና መጣቹ ገበያ ሚድያ እናመሰግናለን ለምትሰጡን መረጃ
በጣም ሚገርም ነው ሄጄ እሰለጥናለሁ
እናመሰግናለን በጣም
የተለያዩ የሙያ ዘርፎች በተጨማሪና በሰፋት ብታቀርቡና ብታሰተዌውቁ ጥሩ ነው!!!!
መገኛችሁ የት ነው
Nice job. can you tell me training cost?
በጣም ደስ ይላል
ምርጥ ነገር ነው
Wendell endet lagegnh echilalehu
Please ሴራሚክ ማተረያል የሚጨመረዉን ኬሚካል እንዴት ነዉ ከዉጪ ልታመጡልኘ የምትችሉት
When I came Ethiopia I need to take all business course
wow ቅልጥፍና ❤
ዋውደስይላልተባረኩ
በሴራሚክ የሚሰሩትን የወለል ንጣፎችም ሆነ የሻወር ቤት ግድግዳ በፋይበር ግላስ መሰራት ይችላል?
2ቱ አንድ ላይ እንዴት ይገናኛል
በመካከለኛ ደረጃ የሚሰሩት ምን ያክል በጀት ያስፈልጋል
Nice job
ስልጠናው ኦን ላይን ማገኘት ይቻላል?
wow arif ye bizness hasab new thank you❤❤
i need it
ወንድሜ እኔ በጣም መስራት እፈልጋለሁ ስልክህን እንዴት ማግኘት እችላለሁ
Girgirda lay ba wusxi yami laxafi masiraat yichalal?
እናመሰግናለን
እኛ የክፍለ ሀገር ልጆች ምርቱን ማን ይቀበለናል
እናመሰግናለን በመጀምርያ መቀጠል እየሰራ ሳምኘል ቢያሳዬ
Thank you very much🙏
የከሰል ምድጃ ወይም ግርግራ እጣን ማጬሻ ይቻላል
የአበባ እቃው 🤔 የት ነው አድራሻቸው?
Mashallah❤❤❤❤
የአበባ ማሥቀመጫ ለመሥራት ብፈልግ በስንት ብር ይበቃል በትንሹ ለመጀመር
የሚገርም አገላለፅ
በጣም ምርጥ ስራ ምርጥ አገላለፅ ስልጠናው ለመውሰድ ስልክ ቁጥራቹን ብታስቀምጡልኝ
በጣም ምርጥ ስራ ምርጥ አገላለፅ ስልጠናው ለመውሰድ ስልክ ቁጥራቹን ብታስቀምጡልኝ
Thank you for all
ለስልጠና ምን ያህል ገንዘብ ያስፈልጋል አድራሻስ
በምን አድራሻ እናግኛቹህ
ስልክ ቁጥር ሳርስ ምኑጋ እንምጣ
እንዴት ነው ቅርጽ ምናወጣው
efeligewalew endet mginet yichalal
አድራሻክን ብታስቀምጥልን ጥሩ ነበር
ቪዲዮ ላይ አለ
Bro btame dase yelale
ዋጋቸው ስንት ነው
training all over the country please
ስልጠናው ስንት ቀን ነው
ለተግባር ሥልጠና ምን ያህል ክፍያ ይጠይቃል ።
አድራሻቸውን እና ሰልክ ቁጥራቸውን እፈልጋለው
ቪዲዮ ላይ አለ
ሀዋሳ አይከፈትም
I want the training and start the business and were can I get the information
adirashachihu yet akababi new? Betam des yilal tebareku!!
ቪዲዮ ላይ አለ
መሰልጠን ፈልጋለው
እባክህን አድራሻ እኔ ክፍለ ሀገር ስለሆንኩ መጥቼ መሰልጠን እፈልጋለሁ
ችግሩ ቪዲዮውን አታዩትም እንጂ አድራሻ እና ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል
የሳሙናው ማምረቻ ፈልጌ ነበር
እውነት እኔም ያሳየን
ስንት ቀን ነው ስልጠናው
ከምካሎቹን ከት እናገኛለን?
በኪሎ ይሸጣል 📞📞
Enamesegnalen
ene hasebu Aseraru gen Algebngm
ኬሚካሉ አንዲት ለሮቶ ያስፈልገናል
ስልጠና ለመውሰድ የትነው ክፍያቺሁ ሰትነው
Barta.gobaz❤🎉🎉🎉
ግብኣቶች ከየት ይገኛል
መልሱ ቪዲዮ ላይ አለ
ሠለም እዴትነቹ ሲልክቁጥር አስታወቁ እፋልንገለሁ
ሥልካቹን እና ቦታችሁን ግለፁልኝ
Tirunew endet mejemer yichalal
ጋይስ ትልቅ ቦታና ገንዘብ ያስፈልገዋል
እባክህ ወገኔ ተባበረኝ ሶስት ሺ ሊትር ተነዲሎብኝ ዝም ብሎ ተቀምጣል እንደት ማስጠገን ይቻላል. Please
የት ነው ያለው?
📞📞 ይሰራል
ደሴ አይከፈትም እዴ
ስልክህን ወድም
ስልክህን ብታስቀምጥልን
ችግሩ ቪዲዮውን አታዩትም እንጂ አድራሻ እና ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል
ኧረ አያለው እኔ ያልኩት የጫላን ነው
Galatoma insha Allah gafan biyya dhuffu isi n argun barbada me akamitin argamtu
bamin edawlilachu
Mekele kefetu
Enem mamara ifaligalewu
Gin indeti newe mamar ye michilewu
Arif timirt
እናመሰግናል እስቲ ስልካችሁ አስቀሙጡለን በናታችሁ
አይሰጡም ለምን እንደሆነ አላውቅም
አር እባካችሁን ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል
አረ እባካችሁን ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል
ቁጥር በደንብ ነው ያስቀመጡት 33ኛው ደቂቃ አካባቢ ነው እንደገና ተረጋግተህ እየው
@@gebeyamedia የለም
Yet new yemitaseletnut memar efeligalew
Akkami nagumaa wanii garii
Gotanii galatomaa
ቦታውን እና ስልክ ቁጥሩን ባክን ላክልኝ
ቪዲዮ ላይ አለ